Afar dime bilana, ba Ethiopia woha lay tasfa quratu! Wuhachinin la rasachin indini taqam naw Allah yesatan! Egypt has zero claim on our Abay water! Nothing! It’s our water!
اولا تعرف مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر .. يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار الدي كان قديما يدهب الى مصر مصر سبب فقر وتخلف جيرانها هي من حاصرت الفلسطنييين واكلت اراضي ومياه السودان دملرت قري كاملة لبنائها السد العالي واغرقت 150 كلومتر من الاراضي واخدت حلايب شلاتين ومولت بالمال والسلاح المتمردين والمعارضين وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع وتريد السيطرة علىاه النيل لوحدها اي اسلام واي دين يامركم ان تمنعو دولا من استعمال تروات بلادها لايوجد في العالم كله دولة في المصب تتحكم في المنبع الا عندكم في مصر والكل يعرف ان الاستعمار البريطاني يستغل اراضي مصر والسودان وتمنع دول المنبع من بناء سدود فلما خرج الاستعمار قسمت مصر والسودان دون الاخرين مستغلة فقر وضعف دول المنبع اما الان انتهى الضلم كل دول المنبع تبني بلدها( كينيا اوغندا طنزانيا الكونغو ) على مصر مشاركة دول البحر الاحمر قنات السويس وارساال الماء الى غزة واسرائيل لانهم احق بمياه النيل التي تهدر في البحر حيت تصب مليارات مياه النيل
እድሜ ልካቸዉን ደማችንን እየጠጡ ኖሮዋል እነዝህ የፍርኦን ልጆች
ዉድ ወንድሜ ኡስታዝ ጀማል ኑርልን።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ስንቱን ለማወቅ ቻልኩኝ፣ጠላትና ወዳጆቻችንን?❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኡስታዝ የኛ ዳዪይመንድ የኛ እንቁ የኛ ውድ የኛ ብርቅዬ ስንወድ ከልብ ካንጀታችን ነው ነፍ አመት ኑርልን የኛ በመሆን እጅግ ደስተኛ ነን እንኳን የኛ ሆንክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ጊዜዋን ጠብቃ ግብፅ የኢትዮጵያን ህዝብ ደም ያፋሰሰችበትን ማስከፈሏ አይቀርም!!!!
አሏህ ሀገሬን በደሏን ጉዳትዋን በቃ ይበል በችሎታው ይካሳት ኢትዮፒያ ሀበሻ የእውነት፣የሀቅ ፣የእምነት ምድር።
ሠርተው እንዲበሉ አስተማርናቸው እንጅ ምንም አልጎዳናቸውም፣ እንዴት ሠርቶ ማደግ እንዲችሉ በማድረጋችን ሊያመሰግኑን ይገባቸዋል፣ ግብፅ ከጉራ የተቆጠበችበት ታሪክ የለምና ትለፍልፍ፣ እኛም ሥራችን አጠናክረን እንሥራ። ጀማል በርታ እድሜ ይስጥህ።
እስካውን የተጠቀሙበት ይክፈሉ ሀገራችን ለድህነት ለጦርነት የዳረጉን የሰው ህይወት ያጠፊት በአለም ፍርድ ቤት ይቀርብ ታሪካው ጠላታችን ።ለፍርድ ይቀረብ
GOD bless you
ይገርማል፣ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን!
ኢትዮጵያ የግብጥ አምላክ አይደለችም ። ጣ አታቸውን ይጠይቁ ። ሰዎቹ ህሊናም የሚባል አልሰጣቸውም። ጊዜው እየመጣ ነው። ሴራቸው ሁሉ ከሽፎ እነሱ የሚከፍሉበት ጊዜ ይመጣል። አብ ሽር
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያችን በከፍታ ማማ ላይ ነች በስራ ላይ ነች
.እነዚህ ሰዎች ጥጋባቸው በአፍንጫቸው ተቦትርፎ ወጥቷል ሒሳብ መወራረድ አለበት። በመጀመራሪያ በአገር ውስጥ ያሉ ተላላኪዎቻቸውን ምንጭ ማድረቅ ነው ። ከዛ እያንዳንዱን ሴራቸውን ስላደረሱብን ኪሳራ ወደ ገንዘብ ቀይሮ ማስተፋት ።
Asww ustaaz isiin jallana
እስከዛሬ በነፃ የተጠቀማችሁትን ውሃ አስልተን በትንሹ አንድ ትሪሊየን በተጨማሪ በኢትዮጵያዊያን ላይ ያሴራችሁት ለአሸባሪ እያስታጠቃቹ ህዝባችንን ያስፈጃችሁበት የህይወት ዋጋ ታስቦ በህግ የምትጠየቀትን ሳይጨምር መሆኑን እንድታውቁት
የሚያወሩት የጠፋባቸው
በቃ አንድ ስምን ከሰማሁት
በቃ ዝም አንልም እኮንነው ያሉት
ወደ ውሃላ መለስ ብለን ስናስታውስ
ባለ ረጅም ምላሶቹ(ግብጾች)
ስንት አውርተው ነበር።
አሁንም ገና ብዙ ያወራሉ።
ግን አይደንቀንም።
ፈጣሪ ያቆይ ወንድማችን
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ❤❤❤❤
አሁንስ ግብፅ ዞረባት የምትለው ሁሉ ጠፋት እውይ አለማፈር
ወንድም ኡስታዝ፣ እነዚህ ሰዎች ዛሬ የሚያወሩት ነገ እኛ እንደምጠይቃቸው ያውቁታል። ለአባይ ወንዝ እንክብካቤ ያደረጉት ምን አለ? ....ምንም
ከፍተኛ የ ደም ዋጋ አለባቸው ትጠፋላችሁ አይቀርም
❤❤❤❤❤
ለምግብ ታክስ አይጠየቁም የውሃ ክፍያ ቆጣሪም የላቸውም በነጻ ነው።
ሲያምርህ ይቅር በልልኝ ሐምሳ አመት አለ
ሂሳብ ካዳረግናው ቦሃላ እቲዮጲያ ሊትካፊል ነው አረ ሚን አይነት ቃልድ ነው በላይክ አብረን እንሳቅ
👍👍👍🇪🇹🇪🇹
ምን አይነት ህዝብ ናቸዉ የፍርአዎን ዘሮች አይደሉ የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ለደረሰብን ሁሉ ጉዳት ትከፍላለቾ
ግብፆች የዉሀ መክፈል አለባቸዉ
በሱዳን ምሥራቅ ገዳሪፊ የጄት የበራ ትይንቱን ወጪ ጨምረዉ ለፕረዘደንት ትራምኘ ያቅርቡለት ።
እኛ ደግሞ በትሪያልድ መጠየቅ አለብን የውሃ ሂሳብ ካላስከፈልናቸው የሚያርፍ አይደሉም ፣የጨው ውሃ እያጣሩ መጠቀም መልመድ አለባቸው አዋጪው ይኼ ነው።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Gibts minm atemetam neber yehager wust banda newu yaschegern hagerechinn eyeshetu bebirr
እያከሰራችሁ ያለው ለ ሴራ የምታወጡት ሀገራችንን ለማተራመስ ዶላር ነው
ወኡስታዝ እነዚህ ሰዎች ግን እውነት ሙስሊም ናቸው ? እኔ እነዚህ ሰዎች ቁራንን መልኩን አያውቁትም ባይነኝ ሀሳባቸው ምኞታቸው ሁሉ የሰይጣን ነው ግን ሁሌ ከነሱ አጀዳ መቀበል ሳይሆን እነሱ እስከዛሬ ብቻቸውን ሲጠቀሙ ስለነበር መክፍል አለባቸው ለኢትዮጵያ ምን አይነት አይን ያወጣ እራስ ወዳድነት ነው እኛ እንኑር ሌላ አይኑር የሚል አስተሳሰብ እዛው ሽታቸውን አጣርተው ይጠጠጡ
ችግር የለውም እከፍላለን እንሱ ግን እስከዛሬው ቀን ደረስ የተጠቀሙትን ውሃ በሊትር ይታሰብ በትርሊየን ይኖረናል አለማቀፉ ፍርደቤ ያስከፍለን
እንኳን ካሳ ልንከፍል ቀርቶ ከነሱ የሰሩብን ከሀይማኖት እስከ ተቃዋሚን በመፍጠር ከ ኤርትራ ህዝባችን ጋር ለያሉን በእርስበእር ትርምስ እጃቸውን ከተው በአለም ባንክ ታአማኝነት እንዳይኖረን በማራቅ እረ ስንቱ በነገር የማያልቅ ግብፅ ንይኩየር ቢኖታት ብታጠፋን ደስታዋ ነው ኢትዮጵያ ግን ለነስ አሁንም ለወደፊትም መልካም ሆና ትኖራለች
Betha wede terleyon adersew belew gobeth neh belew yehenen moth
የሚሄድላቸውን ውሀና መሬትን በሚያበላሽ መርዝ ኢትዮጵያ ማዘጋጀት አለባት ካለበለዛ አንከባበርም ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ የሚባል ተረት ያለ ይመስለኛል
HuleYegbtsoch fantasy besemach gize liyasaznh aygebam. Yefantaziachew biki mels mestet bicha new yalebin .
ወንድም ኡዝታዝ ለምን ቸል ትሏቸዋላችሁ። ግብፅ እስከ ዛሬ ድረስ በነዛ ለተጠቀሙት ውሃችን ቆጥረው የሚከፍሉበት ስስተም እንዲዘረጋ ማህበራዊ ጫና በሚዲያው እንድደረግ ግፉ።
ዳሞ ያሚን ክሳረ ነው አረ በሳቅ😅
Afar dime bilana, ba Ethiopia woha lay tasfa quratu! Wuhachinin la rasachin indini taqam naw Allah yesatan! Egypt has zero claim on our Abay water! Nothing! It’s our water!
😅😅😅😅 edachihu kutaru linkafilew new lamakabal yezagachu tututututu ara enaza sawochi dameni new miyafaluti
Dfhj
ዝግጂትህን በጣም ነዉ የምደግፈዉ።ሆኖም ግብጾች ከዚህ በፊት የአባይ ወሀ ቀነሰብን ብለዉ ሲያወሩ ከጀርን ሀገር ZDF የሚባል የTV ጣቢያ ሄደዉ ያዩት ዉሸት እንደሆነ አሳይተዋል። 8ሺህ ኪሎሜትር የሚለዉ በጣም ከእዉነት የራቀ ነዉ። እኔ እንደሚመስለኝ ገንዘብ ለመብላት ዝግጂት መሰለኝ።
هل تقدرو كم فقدت اثيوبيا من هن انتم بد ءتم تستعملون النيل حتى الان هل انتم تقدرون ان تدفعو لنا ثمنها ولن تقدرو ا ابدا
اولا تعرف مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود
السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر .. يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار الدي كان قديما يدهب الى مصر
مصر سبب فقر وتخلف جيرانها هي من حاصرت الفلسطنييين واكلت اراضي ومياه السودان دملرت قري كاملة لبنائها السد العالي واغرقت 150 كلومتر من الاراضي واخدت حلايب شلاتين ومولت بالمال والسلاح المتمردين والمعارضين وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع وتريد السيطرة علىاه النيل لوحدها
اي اسلام واي دين يامركم ان تمنعو دولا من استعمال تروات بلادها
لايوجد في العالم كله دولة في المصب تتحكم في المنبع الا عندكم في مصر والكل يعرف ان الاستعمار البريطاني يستغل اراضي مصر والسودان وتمنع دول المنبع من بناء سدود فلما خرج الاستعمار قسمت مصر والسودان دون الاخرين مستغلة فقر وضعف دول المنبع اما الان انتهى الضلم كل دول المنبع تبني بلدها( كينيا اوغندا طنزانيا الكونغو ) على مصر مشاركة دول البحر الاحمر قنات السويس وارساال الماء الى غزة واسرائيل لانهم احق بمياه النيل التي تهدر في البحر حيت تصب مليارات مياه النيل
Wendmee enezih propogandachew aiyichalm endante aiyent mebzat alebet
Are you foolish enough deciding to profit on Ethoiopian resources.
❤❤❤❤❤❤