KING OF ABBAY

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 73

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 10 дней назад +2

    God bless you all

  • @solomona8102
    @solomona8102 12 дней назад +9

    ስለ ግብፅ ጉዳይ በአንተ አቅራቢነት ነዉ በጣም ያወኩት አመሰግናለሁ ❤በዚህም ላይ አል አሩሲ ግበዝ ነው ሳላመሰግነዉ አላልፍም ።

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 12 дней назад +6

    ግብጾች የበረሀ አሳማ ናቸው ይቅርና አረብ ብለው የጠሩትን ግዜ እየጠበቁ የሚያሰጨርሱ መሆናቸው ግልጽ ነው ። አሰተሳሰባቸው ህዝባችንንና ሀገራችንን መናቅና እንደፈለጉ ማድረግ እንችላለን ብለው የሚያሰቡ ናቸው ። አንዳንድ ግዜ መሰማትና እንደ ሰው ለመቁጠር ይከብዳል። ህዝቤ ንቃ የፈረኦን ግልገሎች መሆናቸውን አንርሳ። ለሀገራችንና ህዝባችን ለመሰራት ቆርጠንና ጠንክረን እንሰራ!!!

  • @YadeYade-h3p
    @YadeYade-h3p 12 дней назад +11

    ስለምታደርገው ነገር በሙሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች

    • @KibatuBereda
      @KibatuBereda 12 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ፈልፍላችሁ የግብፅን ጉድ ማውጣታችሁ ውለታችሁ ከባድ ነው። የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ አምባሳደሮቻችን ኑሩልን!!!!

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 12 дней назад +10

    We'll gonna build more than 100 Dams in the coming year , without the well of anyone .

  • @MasreshaWorkugmeskel
    @MasreshaWorkugmeskel 12 дней назад +8

    ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግንሃለን

  • @ZiyadJamal-hx9wm
    @ZiyadJamal-hx9wm 12 дней назад +3

    Waaleykum sallam warahamatullahi wabarakkatuhu
    Maasha allah alhamduli allah

  • @mohammedadam4422
    @mohammedadam4422 12 дней назад +4

    ትክክል

  • @AbdunurMhammed
    @AbdunurMhammed 12 дней назад +5

    አስታዝ አ ወ ወ ❤❤❤❤❤❤

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 12 дней назад +4

    🎉ዋአለዮኩምሠሌም.ወረ.ወረ.በጣም.ይገርማሉ.መሥሪዎች.አላህ.ከምቀኝነት.ያላቅቃቸዉ.

    • @KibatuBereda
      @KibatuBereda 12 дней назад

      በሁለት ሊትር ነዳጅ ሂሳብ አንድ ሊትር ውሃ ብንሰጣቸው ኢትዮጵያዊያን ብንስማማስ?

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 дней назад +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @go408
    @go408 12 дней назад +2

    Thank you for your efforts and time consuming medial work to develope awareness among Ethiopians the necessity of natioal unity based on freedom, equality and fraternity to defend and nurture the utilisation of the souverain national and natural resources without requiring permit from any third party, let alone from Egypt, which is not contributing one millilitre of water to the Abay river, which collects its water from Ethiopian highlands and valleys.
    What the Egyptian rulers and elites dream of is the retention and if possible expanding the hydrohegemony over the Nile River. Their rehtoric based on this illusion should not cause us headache. It is meant for their own home consumption. As the saying goes it is like a last kick of a dying horse. While the dogs bark the caravan moves on. With Entry into Force of the Nile Basin Cooperative Framework Agreement dreamers have to wake up to see the day light. Otherwise their dream will transform itself into nightmare.

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 12 дней назад +8

    እነዚህ ግብፆች ግን አንድ የጭንቅላት ብሎን ጉድለት ያለባቸው ይመስለኛል?

    • @KibatuBereda
      @KibatuBereda 12 дней назад +1

      በምቀኝነት ስለተሞሉ ነዋ!!!

    • @Mahelate
      @Mahelate 10 дней назад

      Lik ende ethiopean😂😂😂😂

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 12 дней назад +4

    ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትኩ ኡስታዝ እንዴት ነህ አገራችን ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃት

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 12 дней назад

    የኛ ወርቆች የኛዳይመንዶች የኛ እንቁዎች የኛ ብርቅዬዎች የኛ አልማዞች ለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን እንወድሀቹሀለን❤❤❤❤❤

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 12 дней назад +4

    መሃመድ አላሩሲንም አላህ ይጠብቅህ በገዛ ውሃችን እኛ ስንሰራ እናንተ ቁጭ ብላችሁ እዩኝ ማለት ይገርማል እነሱ ቁጭ በሉ ሲሉን ቁጭ ቁሙ ሲሉን መቆም እነሱን እንደ ባርያ እንድንታዘዛቸው ነው የሚፈልጉት ግን እንደሱ አይሆንም እኛ ተጠቅመን ሲተርፈን ለአላህ ስጦታ ስለሆነ ይጠቀሙ ሆዳም አይሁኑ፡፡

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 9 дней назад

    ጀግና በርታ ወንድሜ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 12 дней назад +2

    ግብፃውያን በፈለጉት መስክ ኢትዮጵያ ውስጥ እንቨስት ማድረግ እንደሚችሉ ብታሳውቋቸው፡፡
    በተረፈ እነሱ በውሃችን አንዴት እንደምንጠቀም የነሱ ምክር አያሻንም፡፡ መሐመድ አላሩሲ አንጀታችንን ነው ያራስከን፡፡ አላህ ይባርክህ!!

    • @KibatuBereda
      @KibatuBereda 12 дней назад

      እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር በሰጠን ስጦታ የእነሱን ፈቃድ አንሻም።

  • @SOLOMONTADESSE-c9e
    @SOLOMONTADESSE-c9e 12 дней назад

    Well done keep it up!!!

  • @aboneshab6328
    @aboneshab6328 12 дней назад +1

    ውሃን በነፃ ግዜ እየለፈበት ነው እንደማንኛውም የተፈጥሮ ሀብት የመጠቀም መብት መስከበር የለብን እኛው ነን

  • @nanny3146
    @nanny3146 10 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 10 дней назад

    Egyptians view towards Ethiopia is historical facts. Ethiopians are kinly aware of Egyptian view towards us. Ethiopia can't prevent God given Nile from downstream countries but Ethiopia wants to use her Nile to the full extent.

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 12 дней назад

    Mnayenet gudegnoch nachew leb yestachew

  • @aumiaaaa7121
    @aumiaaaa7121 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DeriTsfia
    @DeriTsfia 11 дней назад

    EnemSagnelan gobazoch❤❤❤

  • @ebrahimkebital2720
    @ebrahimkebital2720 12 дней назад +1

    السلام عليكم ورحمة الله ❤❤❤

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 12 дней назад +1

    Selame selame ❤❤❤❤

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 11 дней назад

    ግብፃች የሚሉት የተለመደው ድርሻችንን የሚባል ነገር ካሁን በኋላ እንኳንስ አስገዳጅ ፊርማ ኢትዮጵያ ተስማምታ ልትፈርም ይቅርና ጭራሽ ሊታሰብም አይገባውም!!!
    ግብፃች 100 በ100 የኢትዮጵያን የውሃ ድርሻ በነፃ እየመጠጡት እንደሆነ እና የተለመደውን (ታሪካዊ ድርሻችንን) ብለው የመጠየቅ መብት እንደሌላቸው ጠንቀቀው ያውቁታል ። ግን ከመሬት ተነስተውም ቢሆን ምንም የማይመለከታቸውን ጉዳይ በማንሳት ደንቃራ እየደቀኑ ኢትዮጵያን በማደናቀፍ ውሃችንና ደማችን በነፃ ወደነሱ እንዲፈስ ለማረግ ነው።

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 12 дней назад +1

    በጣም.ያስቃል.ኪኪካ

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 12 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤

  • @AbdiMohammed-k6g
    @AbdiMohammed-k6g 12 дней назад

    Kame menzeyek beleleth. Yehenen seweyee

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 12 дней назад

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 10 дней назад

    🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 12 дней назад

    ሰላም ጀግናችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 11 дней назад

    ❤🎉🙏👍👌🏿💕❤

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 12 дней назад +1

    ለአባይ ምንጭ እድገት ግብፅ የተሳተፈችው ምን ነገር አለ? ...ምንም! ስለዚሕ ክፍያው back payment መጠየቅ ያስፈልጋል!

  • @AdDaca-v4t
    @AdDaca-v4t 7 дней назад

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ውሃችንን መሽታችን አይቅሬ ነው

  • @AdDaca-v4t
    @AdDaca-v4t 7 дней назад

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ለግብፅ ውሃ መሽታችን አይቅርም

  • @AdDaca-v4t
    @AdDaca-v4t 7 дней назад

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ውሃችንን መሽታችን አይቅሬ ነው 22:50

  • @beselah
    @beselah 11 дней назад

    Last time I checked Ethiopia is not some territory inside Egypt.
    Ethiopia will not sign a binding agreement framed and forced upon us by Egypt. Every single penny will be spent to modernize our agriculture and the life of 120+million Ethiopians.
    More dams, more irrigation, more electricity.
    Egypt will remain as our historical and mortal enemy for life.

  • @chg7617
    @chg7617 12 дней назад +1

    አህለን

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 11 дней назад

    Sorry game is over "" sukren"""

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 12 дней назад

    አህለን ወሰሀለን

  • @YohannesNegash-io7gp
    @YohannesNegash-io7gp 12 дней назад +1

    መንግስታችን ማን ኛ ዉ ንም ፍ ር ማ መ ፋ ራ ም የ ለ በ ት ም

    • @KibatuBereda
      @KibatuBereda 12 дней назад

      እግዚአብሔር ይመስገን። በፍጹም።

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 12 дней назад +1

    ግብጽ ወረኛ ኮሽኳሻ ሀገር ናት እንዴት ነው የሚያስቡት እዳውም ቁጥር 2 ህዳሴ እዳጀምር

  • @gedefaw-rc5ch
    @gedefaw-rc5ch 12 дней назад +1

    አንተ ልዮ ነህ።

  • @marthah9887
    @marthah9887 9 дней назад

    ይሄ ሰውዬ ማፈሪያ ነው!!

  • @oommusab
    @oommusab 11 дней назад

    لا دخل السودان معكم ي مصرائيل اثيوبيا لا تثق ف مصر انانية ع النيل ل بس نمي بلدك اثيوبيا تكوين احسن م السودان ال قادة ضيع م اجل مصر .

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 11 дней назад

    لتشربن من الصرف الصحي وتاكل اوراق الشجر كما وعدكم السيسي لتعرف حجمكم الحقيقي
    ​ر صرتم اضحوكة العالم السد عامل لكو كابوس ليس عندكم موضوع اخر
    للاسف مصر اختارت الطريقة الخطا في التعامل مع دول المنبع وتعتقد اان العالم سيقف معها للسيطرة على النيل لكن هيهات كل الدول تريد البناء والتنمية وسيبنون مزيدا من السدود في المنبع ادا زادت مصر استفزازها لهم
    مصر فى المصب ولاتساهم فى النيل بلتر واحد تاخد 55 مليار تخيلو لو مصر فى المنبع مكان اتيوبيا كم ستبنى مصر من سدود؟
    مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود
    السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر .. يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار الدي كان قديما يدهب الى مصر
    ولمادا لاتشارك مصر قنات السويس مع دول البحر الاحمر
    وقنات السويس بناها الاستعمار الفرنسى والانكليزي ليمررو منها تروات الدول العربية والخليجية لللصليبيين والصهيونيين وينهبو تروات المسلمين لمادا لايستفيد دول البحر الاحمر(سعودية اليمن جيبوتى ارتريا الصومال السودان) من هده القناة اليست في مياههم ام فقط للمستعمريين
    حلال لمصر ان تستفيد من قناة السويس وبلدان البحر الاحمر لم تشاركها للعبور من القناة . وحرام على أثيوبيا ان تبني سدا على اراضيها للاستفادة من المياه التي تنبع من اراضيها اى منطق هدا.... تركيا بنت اكتر من 20 سد على الفرات و ايران بنت سدود على دجلة الصين بنت اكبر السدود في العالم ولم تقم ضجة الا عند الشجاديين

  • @AdDaca-v4t
    @AdDaca-v4t 7 дней назад

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ውሃችንን መሽታችን አይቅሬ ነው

  • @AdDaca-v4t
    @AdDaca-v4t 7 дней назад

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ውሃችንን መሽታችን አይቅሬ ነው 22:50

  • @AdDaca-v4t
    @AdDaca-v4t 7 дней назад

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ውሃችንን መሽታችን አይቅሬ ነው 22:50

  • @AdDaca-v4t
    @AdDaca-v4t 7 дней назад

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ውሃችንን መሽታችን አይቅሬ ነው 22:50

  • @AdDaca-v4t
    @AdDaca-v4t 7 дней назад

    የ ጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ውሃችንን መሽታችን አይቅሬ ነው 22:50