Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቪዲን ከውደዳችሁት ላይክ ሼር ኮምት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን ሁላችንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ💖💖❤
Selam selamsh ybza eht enkan dena methash wwwwww betham arif Esdoj mimesl dabo aserar new Ej ybarek berchi❤❤
ዋዉ በጠም አርፍ ይቻኮሌት ደቦ አሰራር ነው ቀጥይበት ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ተመኜው
ሰለም ዋው በጠም ቆንጆ ኬክ የሆና ደቦ እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት እህቴ ሰለም እና ፍቅር አንድነት አብዝቼ ለእምዬ ተመኜው🎉❤
🙏🙏👍👍በጣም በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነ አሠራር ሽ ነው እጅግ ስለ አስተማሪና መሠግንሐለው ክበሬነሽ ከዚህ የበለጠ የሚሞክሩበት አሪፍ ነው የሆነው ዋው ቆ ተማሪች ነው አሰራር እሽ በጣም አሪፍ
ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፊ ቆጆ አስራር ነው እዛሺልን የመጠሺው በሪችልን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን እናመስግነለን መልካምነት ለረስ ነው 👍🏼👍🏼👍🏼
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አስራርነውማሻአላህየኔባለሙያ እጅሽይባረክ❤❤❤
በጣም ልዩዳዩነዉ እጅሸይሪክሼር። በጣም እሚያምር የዳቦአገገገገር እጅሸ ብርክይበል የኔቆንጆሼር ዋውውውውው በጣም ልዩዳቦነዉመልኩም በጣም ያምራልእጅሸይባረክሼር የኔ ማርርርርር ምምራል እጅሸይባረክ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ዳቦ ነው አሰራር አሪፍ ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደስ ይላል ሙያሽ ሼር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ኬክ የመሰለ ዳቦ አገጋገር ዋው በጣም አሪፍ የዳቦ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እህታችንን ጎበዝሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ኬክ የመሰለ ዳቦ አገጋገር ዋው በጣም አሪፍ የዳቦ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እህታችንን ጎበዝሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ኬክ የመሰለ ዳቦ አገጋገር ዋው በጣም አሪፍ የዳቦ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እህታችንን ጎበዝ
ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ክክ ነው የሚመስለው በቃ ልደቴን በዚህ ነው የማከብረው ሰው ጥየቃ ስንሄድ እራሱ ሰርተን ብንወስድ በጣም ደስ ይላል ለልጆች ቅርስ ላይ ብንሰራ በጣም አሪፍ ነው ቅርፁም ከለሩም ያምራል ምግብ አጣፍጠን ብንሰራውም አቀራረቡም የራሱ የሆነ አስተዋፆ አለው
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን እጅሽ ይባርክ ምርጥ ኬክነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላ ባድስ ነገር እጠብቅሻለን ሰላም ቆይልን ባለሽበት ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ባለሞያ ነሽ በጣም የሚያምር ዳቦ አሰራ ነው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ውደ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍፍ የሆነ የቸኮሌት ዳቦ ልዮ ሙያ ነው ያለሽ አስቱዬ የኔባለሙያ እጂሽ ይባረክ🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
አስቱ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ እንኳን ሰላም መጣሽ እንዴት የሚያምር የዳቦ አሰራር ነው አ ኬክ ነው አስመስለሽ የሰራሽው ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው 👌❤ ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣ ለሀገራችን፣ ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በፍቅሩ ይጎብኘን ያስበን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በስደት አለም ያለነውን በጤና በፍቅር ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን ደስ የሚል ግዜ ነበር
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም እህት ቆይታችን ደስ የሚል ጊዜ ነበር ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የኬክ አሰራር ነው የስራሽ እጅሽን ይባረክ ይሁን በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥይበት በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን በርቺ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እንደተለመደው አሪፍ የዳቦ አሰራረ ነው ያሳየሽን ጏበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽን ይባርከው ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርች እህታች አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሠላምሽይብዛለኝ እህቴ እንኳንደህናመጣሽ ዋወወወወ በጣም አሪፍምርጥ የዳቦአሰራርነውያሳየሽን እናመሰግናለንበርችልንእህታችነአሪፍነው🎉❤
ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውው በጣም አራፍ ምራጥ አሰራር ነው እና አመሰግናለን በርችልን እጅሺ ይበረክ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን ❤❤❤
ዋው በጣም ምርጥ ለየት ያለ ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው አጂናው በጣም ነው ሚያምረው የኔ ባለሙያ ፆም ሲያልቅ እሞክረዋለሁ እጅሸ ይባረክ በርቺ ❤❤😍
ሰላም ሰላም እግዚሀብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም የምያምር የዳቦ አሰራር ነው እውነት ኬክ ነው የምመስለው ቆይ እኔም ሞክራለው የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረክ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው በእውነት የሚገርም የሚደንቅ የዳቦ አሰራር ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽው ዋው ልዩ ነው አስቱየ እጅሽን ይባርከው ባለሞያ አይገልጽሽም በርችልን ውዴ
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛ፣ በጣም የሚገርም ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልን።❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ሰላም ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ይሰጥልን ዋዉዉዉዉዉዉዉ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በጣም ያመራል የኔ ዉድ እጀ ሽ🎉ያባራካ💚አመሰግናለሁ🌼🌼🌼🌹🌹🌹
ዋው በጣም ቆንጆ የዳቦ አገጋር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ መልካም ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን አላህ ይጠብቅልን ያራብ አላህ ሀገራችን ስላም ያርግልን ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አስቱ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው እውነትም ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር ነው ያጋራሽን እጄግ በጣም እናመሰግናለን በርች👍👍👍👍👍👍
ዋው ዋው ገራሚ የሆነ የዳቦ አሠራር ነው ያሣየሸንን ውዴ በርቺልንን ምርጥ ሥራ ነው አሪፍ ሞያ ነው ያሥተማርሸንን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው ምርጥ የኬክ አስራር አዘገጃጀት ነው የኛ ባለሙያ ምርጥ ኬክ ነው የጋገርሽው በርችልን ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በርችልኝ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ❤ዋውውው ምርጥ የዳቦ አሰራርነው🎉 በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
እህታችንን ስላም ስላም እንካን በስላም መጣሽ ዋውውውውውው ነዉ በጣም ቆንጆ የኬክ አስራራ ነዉ ያሳይሽን ጎቦዝ ነሽ እህታችንን ስለ አካፊልሽን እናመሰግናለን በሪችልኝ ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ስላም ፍቅር ለህዝቦቻችን ለሀገራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን።አሪፍ ዳቦ ነው የሰራሽው በጣም የሚያምር ኬክ የመሰለ ዳቦ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርች እህታችን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ጥሩ ጊዜ ነበረን በርች
ሰላም ሰላምሽ ብዝትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ የሆነ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ ያወቁት ማሳወቅ ደግነት ነው ባለሞያ አንደኛ ብዬሻለሁ ኢትዮጵያ አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አሚን
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ አስቴርዬ ዋውውው ልዩ የሆነ ኬክ የሆነ ዳቦ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የሰሩት እጆች ይባረኩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ተባረኪ ❤❤
ስላም ለዚህ ቤት እንኳን ስላም መጣሽ ውድ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ዋው ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይኑር ውድ የሀገሬ ልጁች ስላማችሁ ይብዛልኝዋው ባለሙያ ነሽ አስቴርየ በርችልኝ እጅሽ ይባርክ ምርጥ አስራርነው
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ የዳቦ አሰራር ያሳየሽ በእውነት እውነትም ኬክ ነው የሚመስለው መልከሰጠኝ ሙያ ከጎረቤት ተብሏል እኛም እንሞክራለን እናመሰግናለን እኛም እንሞክራለን
ሠላም እንኳን ደህናመጣሸ እህት ዋው በጣም የማምር ኬክ አሰራር ነው እጆችሸ ይባረኩ ጎበዝ ደስሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይሁንልን
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እውነትም ኬክ የሆነ ዳባ ነው ጋግረሽ ያሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንጠብቅሻለን
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ዋው አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ያባረክ እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ
ሰላም ዋውውውው በጣም ቆንጆ ና ደስስስየሚል አሰራር ነው ተባረኪ የኔ መልካም ለምታረጊልን ጠቃሚና መልካም ነር ሁሉ እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ እጠብቕሻለን ሀገራችንም ሰላሙን ይመልስልን።
ሰላም ላንቺ ይሁን አስቴርዬ ❤ ዋው ልዩ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ይሄን ዳቦ ማለት ብቻ ሳይሆን ኬክና ዳቦ ነው ይዘሽልን ስለመጣሽ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤
ዋው ዋው ዋው በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው የጋገርሽው በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ሲያምር ውስጡ ራሱ ኬክ እኮ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ እውነት ነው ለቁርስም ለቡና ቁርስም ይሆናል ለመክሰስም ለልጆች ይሆናል እናመሰግናለን
ሰላም እህቴ እኳሰላም መጣሽ በርች ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን በጣም ቆጆ አሰራር ነበር ጀግና በርች ፈጣሪ በሀገራችን ያመጣዉበላ በቃ ይበለን🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ኬክ የመሰለ ዳቦ አገጋገር ዋው በጣም አሪፍ የዳቦ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እህታችንን ጎበዝ
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ በርችልን በጣም ምርጥ ሞያ ነው ያሳየሽን በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አስራር ነው የስራሽው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሙያ ብሎ ዝም ነው ምርጥ ኬክ ነው
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደ እንኳን ደህናመጣህልኚ ውደ ጥሩቆይታ ነበር የነበረው እና ዋውውው ክክሽ እደት ያምራል ውደ በጣምጥሩነው በርችልኚ ውደአገራችንንም ሰላም ያርግልን ውደ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም አስቱዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው ገራሚ ኬክ የሆነ ዳቦ ነው ከሩቅ ይጣራል 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
ሠላም ሠላማቹ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ዋውውውው በጣም አሪፍ የሆነ አሠራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 😋😋 በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ አስራር ነው ያሳየሽንን ዋውውው በጣም ደስ ይላል በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን በርችልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም አሪፍ የሆነ ኬክ ነው የሰራሽው ኬክ ወይም ጣፋጭ ነገሮችን አብዛኛው መንገዶች በራሳችን መንገድ እንጠቀማለን ግን በጣም አሪፍ ነው
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው አመሰግናለሁ
ሠላም ሠላም ዴት ነሽ ውዴ በጣም ቆንጆ እና አዜብ የሆነው አብዛኛው ጊዜ እየተጠቀሙ ዓይነ ኬሚካሎች በጣም በርካታ ሰዎች በተለያዩ መንገዶች ከተጠቀምን ችላለች ❤❤❤
አንደኛ ምርጥ ኬክ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ሼር ስላደርገሽልኝ በጣም ትቺያለሽ ቀጥይበት ካንች ብዙ ሙያቹ እንማራለን ♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውውሲያምር ምርጥ ዳቦ እጅሽ ይባክ አሪፍ ቀይታ ነበር በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን በርችልኝ❤❤👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እንደት የሚያምር የኬክ አዘገጃጀት ነው ይህን ያማረ ዳቦ ያዘጋጀው እጅሽ ይባረክ በርች በሌላም እንጠብቃለን
ሰላምሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየ ባለሽበት ሁሉሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ ዋውውውው እጀሽ ይባርክ አቦ እደት እደሚያምር ዋውውው😋😋😋🏃 ደስስስየሚል አሰራር ነው ያሳየሸን እናምሰግናለን ከለብ
ሰላምጤናይስጥልአህለን እህት እንኮን ደህናመጣሺ ሠላምሺ ብዝት ይበልልኝ ዋዉዉዉዉዉ በጣምደስእሚል ቆንጀየሆነአሰራርነዉ ዋዉዉዉዉዉድ የተከበራችሁ የኢትቶጵያልጀች ሰላም እደምን አላችሁ ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳ ሰብ ለምየ ኢትቶጵያ ለወገኖቻ ችን ይሆን ሠላሙን ያምጣልን በጣም ደስእሚል ቆይታነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ማማይ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ዋውው በጣም ምርጥ ነው❤❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ
ሰላም. ለዚህ. ቤት. ዋውውውው ባለሙያ ጎበዝ እነመሰግነለን. ቀጥይበት በያለንበት. ፈጣሪ. ይጠብቀን. ሰላም. መሀገራቺን አድነትንን ፍቅርን. ያምጣልን ክፍት. ዘረኚነትን. ያጥፍልን
ሰላም ሰላም አግዚአብሔር፣ይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣የኔ መልካም አህት፣አስቱ፣ሰላምሸይብዛ፣ዋውውውውውው፣የኔ ባል ሙያ፣ በጣም ልዩ የአሁን የዳቦ አሰራር ነወ ፣አጅሸንይባርክውዴ፣በርችልኝ❤❤❤❤👌👍😘
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋውውውውውው በጣም ያምራል እንጂሽ ይበራክ ጎበዝ በለሙያ ነሽ ቃጥይው ስለ ነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
ዋውው ማሻ አላህ ምሬጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበትጨሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለሀገራችን አላህ ያድርግሌን ውዴ ሰላምሽ ይባዛ ውደሰ ቀጥይበት ሰላም ለሀገራችን
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ በጣም አሪፍ ከሆነ ዳቦ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ ነው በጣም ደርጂ መልካም ስራ እንዲሆንልሽ ደግሞ ጊዜ😍😘😘😘
ዋው አስቱዬ በጣም አሪፍ ዳቦ ነው የእኔ ባለሞያ ጎበዝሰርቼ እሞክረዋለሁ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን ምህረቱን ያድለን ፈጣሪ ለመላው አለም ሰላም ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን ይብዝት ይበል ልብ አስቴርዬ የኔ መልካም እንኳን በሰላም አአድስ ፊድዮ መጣሽ በጣም ልዩ የሆነው ልክ ነው እይ የምን ዳቦ ነው ምር ጣፋጭ የዳቦ ኬክ አስራር ይዘሽልን መጣሽ ዋውው እጅህን ይባረክ በርቺልኝ ውድ እህቴ
ሰላም ሰላም ዉድ እህታችን አስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ምርጥ አቃራረብ ነው እዉነትአሪፍ ኬክ ነው ሰርቲሽ የሰያሽንእነመሰግናልን❤❤❤
ሰላም ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እህት እካን በሰላም መልሰን ተገናኚ መሸአላ ባለሙያ ነሺ በረቺ ዋው ይሄንን እማ እኔም መሞከስ አለብኚ ስላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ቅን እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ አስቱዬ ለጽዮን ማርያም ❤ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው እውነት ነው ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው የሰራሸው በቸኮሌት አርገሽ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳም ሰላም መጣሽ በጣም ያምራል ሲያዩት ለራሱ ኬክነው የሚመስል ጥሩ ባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለንሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ደስ የሚል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ዋዉዉዉ በርች ጎበዝ በቀጣይ ስራ እስክንገናኝ ደህና ሁኝ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
እንኩዋን ደህና መጣሽ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል waooo እጅግ በጣም ልዩና የሚያስጎመዥ ዳቦ አረ ኬክ ካሴራሩ እስከ አገጋገሩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ አስቴር እንዴት ከረምሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ነው በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ሞያሽን ስለ አገረሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ አስቱዬ ኬክ ነው ሼር ለምታደርጊልን ሙያሽ እናመሰግናለን ።💕💕💕💕እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
ሰላመ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት እንደሚያምር ልክ ቆንጆ ኬክ እጅሽ ይባረክ በርችልንእግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይላክልን🙏
ሰላም ሰላም አህታችን አንኮን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ያምራል የኔ አህት በርችልን አገራችንን ሰላም ያርግልን በሌላ አጠብቅሻለን በርችልን
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ የዳቦ አሠራረ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ውደ ቀጥይበት
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አስቱ ዋው የኔ ባለ ሙያ እጅሽን ለወርቅብ .ይበለው 😂 .. ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ለሁላችንም ያድለን እግዚያብሔር አምላክ አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን.. አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏
ሠላም ሠላም የኔ ባለሙያ እህት አስትየ አንኳን ደህና መጣሽልኝኝኝ ማማማየውዴ ዋውውውውውውው በጣም የሚያምሪ አሠራሪነው ውዴዴዴዴ አነመሠግናለንንንሰ የኔ ባለሙያ እህትትትት በሪችልኝኝኝኝ❤❤❤❤ አሥትየየየ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ቆንጆ ኬክ አገጋገር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
❤እግዚያብሔር ይመስገን አስቱዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው የቼኮሌት ዳቦ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ የሚገርም የሚያምር የቼኮሌት ዳቦ እጅሽ ይባረክ 😋😋👌
አቤት አሰራርሸ ሲያምር የኔባለሞያ አሰቲርተለያለሸ የኔቆንጆ በርችልኝ ቅጥይበት ሰለነበርንቁይታ ከለበእናመሰግናልን እኛምታንች እንማራልን የኔቆንጆ በጣምደሰበሚልሁኔታነው ያሳየሸን ❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እንዴት ቆያችሁኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም አሪፍ ውይይት ነበር በርቱ እንበራታ ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጥልን!!!!🤲🤲🤲🤲💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው በጣም ደስ የሚል ኬክ አሰራር ነው በእውነት በጣም ባለሙያ ነሽ ቲያትራሱ በጣም ነው የሚያጓጓ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር ❤
ሠላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት የአለም ዳርቻ በሙሉ ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን በርቱቱቱ🎉🎉🎉🎉
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽያምራልማሻአላህ ጎበዝነሽ በርቺልበጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
,ሰላም,ዉድ,የሀገሬልጆች,ዉድ,ጓደኞቼ,እንደምን,አላችሁ,በያላችሁበት,ሰላማችሁ,ይብዛ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ቆጅ ኮክነው።ዋውውውውውውው።ብርችልኝውድ💓✅🌹💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🌹👍
እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ውድ ዋውውውውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት በርቺ ተባረኪልኝ🎉
በጣምየምሪል ዋዋዋዋ ምረጥ የኬክ አሰረረ በጠምምቆንድ አሰረረ ምረጥነው ምረጥየጣፈጫ እንማሰግነል
ሠላም ሠላም ዋዉዉዉዉ እንደት ደሥሥሥ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ መልካም ዋዉዉ በጣም ደሥሥሥ የሚል የኬክ ዳቦ ነዉ በርችልን ማማዬ በርችልኝ ማማየ ለሀገራችንም ሠላምን መረጋጋትን ሠላምን መረጋጋትን አንድነትን መቻቻልን ፍትህን አንድነትን ያምጣልን ዉዴ በርች ዉዷ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ወጥ ቶመቅረትን ናከጤና ማጣት በስደት ሀገረ ያላቹ እህት እና ወንድማችንቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወደ እዉነት ማሻአላህ ዋውዋውዋው የኔ ባለሞያ በርችልን❤❤❤❤
አስቱዬ የኔ መልካም ልበ ቀና ታዛዥ እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽልን ዋዋዋዋዋዋዋዋ ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ እዉነት እደዚክ በርቀት ያየሁትን ባካል ስንገናኝ ትሰሪልኛለሽ አስባለሁ እግዚአብሔር ስደት በቃችሁ ብሎን ለሃገራችን በሰላም ያብቃን የኔ ልዩ ዉዉዉዉዉዉዉድድድድ እህቴ ስጦታዬ
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ነዋሪ የሆነ የዳቦ አሰራር ነበርቲ መልካም ስራን ቢሆንም ግን የሁል ጊዜ🥰❤️❤️❤️❤️
ሠላምሽ ይብላልኝ አሱዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውው እጅሽ ይባረክ ምርጥ ዳቦ ነው እናመሰግናለን በርችልንን❤❤ ሠላም ፍቅረን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን
Egziyabhar ymesgen selamshi bekrstos ybzalgn astuye enkan selam koyeshign wow yemigerm dabo new ye serashiln enamesegnalen 👌👌 Bella adis video entebkalen
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውው በጣም ደስየሚል አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ ጎበዝ ነሽ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ሰላም መጣህ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን ምርጥ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ ውደ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣሽ ዉዴ ሰላም በቅድሚያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዬጵያ እግዚአብሆር ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን በእዉነት የእኔ ባለሙያ እጅሽይባረክ ብያለሁ ዋዉ ብያለሁ የእኔ ባሙያ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ጀግኒትዬ ብያለሁ የተባረከ ይሁን ዉዳ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቪዲን ከውደዳችሁት ላይክ ሼር ኮምት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን ሁላችንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ💖💖❤
Selam selamsh ybza eht enkan dena methash wwwwww betham arif Esdoj mimesl dabo aserar new Ej ybarek berchi❤❤
ዋዉ በጠም አርፍ ይቻኮሌት ደቦ አሰራር ነው ቀጥይበት ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ተመኜው
ሰለም ዋው በጠም ቆንጆ ኬክ የሆና ደቦ እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት እህቴ ሰለም እና ፍቅር አንድነት አብዝቼ ለእምዬ ተመኜው🎉❤
🙏🙏👍👍በጣም በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነ አሠራር ሽ ነው እጅግ ስለ አስተማሪና መሠግንሐለው ክበሬነሽ ከዚህ የበለጠ የሚሞክሩበት አሪፍ ነው የሆነው ዋው ቆ ተማሪች ነው አሰራር እሽ በጣም አሪፍ
ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፊ ቆጆ አስራር ነው እዛሺልን የመጠሺው በሪችልን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን እናመስግነለን መልካምነት ለረስ ነው 👍🏼👍🏼👍🏼
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አስራርነውማሻአላህየኔባለሙያ እጅሽይባረክ❤❤❤
በጣም ልዩዳዩነዉ እጅሸይሪክሼር። በጣም እሚያምር የዳቦአገገገገር እጅሸ ብርክይበል የኔቆንጆሼር ዋውውውውው በጣም ልዩዳቦነዉመልኩም በጣም ያምራልእጅሸይባረክሼር የኔ ማርርርርር ምምራል እጅሸይባረክ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ዳቦ ነው አሰራር አሪፍ ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደስ ይላል ሙያሽ ሼር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ኬክ የመሰለ ዳቦ አገጋገር ዋው በጣም አሪፍ የዳቦ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እህታችንን ጎበዝሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ኬክ የመሰለ ዳቦ አገጋገር ዋው በጣም አሪፍ የዳቦ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እህታችንን ጎበዝሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ኬክ የመሰለ ዳቦ አገጋገር ዋው በጣም አሪፍ የዳቦ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እህታችንን ጎበዝ
ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ክክ ነው የሚመስለው በቃ ልደቴን በዚህ ነው የማከብረው ሰው ጥየቃ ስንሄድ እራሱ ሰርተን ብንወስድ በጣም ደስ ይላል ለልጆች ቅርስ ላይ ብንሰራ በጣም አሪፍ ነው ቅርፁም ከለሩም ያምራል ምግብ አጣፍጠን ብንሰራውም አቀራረቡም የራሱ የሆነ አስተዋፆ አለው
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን እጅሽ ይባርክ ምርጥ ኬክነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላ ባድስ ነገር እጠብቅሻለን ሰላም ቆይልን ባለሽበት ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ባለሞያ ነሽ በጣም የሚያምር ዳቦ አሰራ ነው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ውደ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍፍ የሆነ የቸኮሌት ዳቦ ልዮ ሙያ ነው ያለሽ አስቱዬ የኔባለሙያ እጂሽ ይባረክ🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
አስቱ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ እንኳን ሰላም መጣሽ እንዴት የሚያምር የዳቦ አሰራር ነው አ ኬክ ነው አስመስለሽ የሰራሽው ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው 👌❤ ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣ ለሀገራችን፣ ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በፍቅሩ ይጎብኘን ያስበን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በስደት አለም ያለነውን በጤና በፍቅር ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን ደስ የሚል ግዜ ነበር
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም እህት ቆይታችን ደስ የሚል ጊዜ ነበር ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የኬክ አሰራር ነው የስራሽ እጅሽን ይባረክ ይሁን በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥይበት በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን በርቺ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እንደተለመደው አሪፍ የዳቦ አሰራረ ነው ያሳየሽን ጏበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽን ይባርከው ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርች እህታች አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሠላምሽይብዛለኝ እህቴ እንኳንደህናመጣሽ ዋወወወወ በጣም አሪፍምርጥ የዳቦአሰራርነውያሳየሽን እናመሰግናለንበርችልንእህታችነአሪፍነው🎉❤
ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውው በጣም አራፍ ምራጥ አሰራር ነው እና አመሰግናለን በርችልን እጅሺ ይበረክ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን ❤❤❤
ዋው በጣም ምርጥ ለየት ያለ ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው አጂናው በጣም ነው ሚያምረው የኔ ባለሙያ ፆም ሲያልቅ እሞክረዋለሁ እጅሸ ይባረክ በርቺ ❤❤😍
ሰላም ሰላም እግዚሀብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም የምያምር የዳቦ አሰራር ነው እውነት ኬክ ነው የምመስለው ቆይ እኔም ሞክራለው የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረክ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው በእውነት የሚገርም የሚደንቅ የዳቦ አሰራር ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽው ዋው ልዩ ነው አስቱየ እጅሽን ይባርከው ባለሞያ አይገልጽሽም በርችልን ውዴ
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛ፣ በጣም የሚገርም ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልን።❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ሰላም ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ይሰጥልን ዋዉዉዉዉዉዉዉ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በጣም ያመራል የኔ ዉድ እጀ ሽ🎉ያባራካ💚አመሰግናለሁ🌼🌼🌼🌹🌹🌹
ዋው በጣም ቆንጆ የዳቦ አገጋር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ መልካም ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን አላህ ይጠብቅልን ያራብ አላህ ሀገራችን ስላም ያርግልን ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አስቱ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው እውነትም ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር ነው ያጋራሽን እጄግ በጣም እናመሰግናለን በርች👍👍👍👍👍👍
ዋው ዋው ገራሚ የሆነ የዳቦ አሠራር ነው ያሣየሸንን ውዴ በርቺልንን ምርጥ ሥራ ነው አሪፍ ሞያ ነው ያሥተማርሸንን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው ምርጥ የኬክ አስራር አዘገጃጀት ነው የኛ ባለሙያ ምርጥ ኬክ ነው የጋገርሽው በርችልን ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በርችልኝ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ❤ዋውውው ምርጥ የዳቦ አሰራርነው🎉 በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
እህታችንን ስላም ስላም እንካን በስላም መጣሽ ዋውውውውውው ነዉ በጣም ቆንጆ የኬክ አስራራ ነዉ ያሳይሽን ጎቦዝ ነሽ እህታችንን ስለ አካፊልሽን እናመሰግናለን በሪችልኝ ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ስላም ፍቅር ለህዝቦቻችን ለሀገራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን።አሪፍ ዳቦ ነው የሰራሽው በጣም የሚያምር ኬክ የመሰለ ዳቦ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርች እህታችን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ጥሩ ጊዜ ነበረን በርች
ሰላም ሰላምሽ ብዝትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ የሆነ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ ያወቁት ማሳወቅ ደግነት ነው ባለሞያ አንደኛ ብዬሻለሁ ኢትዮጵያ አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አሚን
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ አስቴርዬ ዋውውው ልዩ የሆነ ኬክ የሆነ ዳቦ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የሰሩት እጆች ይባረኩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ተባረኪ ❤❤
ስላም ለዚህ ቤት እንኳን ስላም መጣሽ ውድ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ዋው ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይኑር ውድ የሀገሬ ልጁች ስላማችሁ ይብዛልኝ
ዋው ባለሙያ ነሽ አስቴርየ በርችልኝ እጅሽ ይባርክ ምርጥ አስራርነው
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ የዳቦ አሰራር ያሳየሽ በእውነት እውነትም ኬክ ነው የሚመስለው መልከሰጠኝ ሙያ ከጎረቤት ተብሏል እኛም እንሞክራለን እናመሰግናለን እኛም እንሞክራለን
ሠላም እንኳን ደህናመጣሸ እህት ዋው በጣም የማምር ኬክ አሰራር ነው እጆችሸ ይባረኩ ጎበዝ ደስሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይሁንልን
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እውነትም ኬክ የሆነ ዳባ ነው ጋግረሽ ያሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንጠብቅሻለን
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ዋው አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ያባረክ እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ
ሰላም ዋውውውው በጣም ቆንጆ ና ደስስስየሚል አሰራር ነው ተባረኪ የኔ መልካም ለምታረጊልን ጠቃሚና መልካም ነር ሁሉ እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ እጠብቕሻለን ሀገራችንም ሰላሙን ይመልስልን።
ሰላም ላንቺ ይሁን አስቴርዬ ❤ ዋው ልዩ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ይሄን ዳቦ ማለት ብቻ ሳይሆን ኬክና ዳቦ ነው ይዘሽልን ስለመጣሽ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤
ዋው ዋው ዋው በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው የጋገርሽው በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ሲያምር ውስጡ ራሱ ኬክ እኮ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ እውነት ነው ለቁርስም ለቡና ቁርስም ይሆናል ለመክሰስም ለልጆች ይሆናል እናመሰግናለን
ሰላም እህቴ እኳሰላም መጣሽ በርች ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን በጣም ቆጆ አሰራር ነበር ጀግና በርች ፈጣሪ በሀገራችን ያመጣዉበላ በቃ ይበለን🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ኬክ የመሰለ ዳቦ አገጋገር ዋው በጣም አሪፍ የዳቦ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን እህታችንን ጎበዝ
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ በርችልን በጣም ምርጥ ሞያ ነው ያሳየሽን በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አስራር ነው የስራሽው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሙያ ብሎ ዝም ነው ምርጥ ኬክ ነው
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደ እንኳን ደህናመጣህልኚ ውደ ጥሩቆይታ ነበር የነበረው እና ዋውውው ክክሽ እደት ያምራል ውደ በጣምጥሩነው በርችልኚ ውደአገራችንንም ሰላም ያርግልን ውደ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም አስቱዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው ገራሚ ኬክ የሆነ ዳቦ ነው ከሩቅ ይጣራል 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
ሠላም ሠላማቹ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ዋውውውው በጣም አሪፍ የሆነ አሠራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 😋😋 በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ አስራር ነው ያሳየሽንን ዋውውው በጣም ደስ ይላል በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን በርችልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም አሪፍ የሆነ ኬክ ነው የሰራሽው ኬክ ወይም ጣፋጭ ነገሮችን አብዛኛው መንገዶች በራሳችን መንገድ እንጠቀማለን ግን በጣም አሪፍ ነው
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው አመሰግናለሁ
ሠላም ሠላም ዴት ነሽ ውዴ በጣም ቆንጆ እና አዜብ የሆነው አብዛኛው ጊዜ እየተጠቀሙ ዓይነ ኬሚካሎች በጣም በርካታ ሰዎች በተለያዩ መንገዶች ከተጠቀምን ችላለች ❤❤❤
አንደኛ ምርጥ ኬክ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ሼር ስላደርገሽልኝ በጣም ትቺያለሽ ቀጥይበት ካንች ብዙ ሙያቹ እንማራለን ♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውውሲያምር ምርጥ ዳቦ እጅሽ ይባክ አሪፍ ቀይታ ነበር በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን በርችልኝ❤❤👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እንደት የሚያምር የኬክ አዘገጃጀት ነው ይህን ያማረ ዳቦ ያዘጋጀው እጅሽ ይባረክ በርች በሌላም እንጠብቃለን
ሰላምሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየ ባለሽበት ሁሉሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ ዋውውውው እጀሽ ይባርክ አቦ እደት እደሚያምር ዋውውው😋😋😋🏃 ደስስስየሚል አሰራር ነው ያሳየሸን እናምሰግናለን ከለብ
ሰላምጤናይስጥልአህለን እህት እንኮን ደህናመጣሺ ሠላምሺ ብዝት ይበልልኝ ዋዉዉዉዉዉ በጣምደስእሚል ቆንጀየሆነአሰራርነዉ ዋዉዉዉዉዉድ የተከበራችሁ የኢትቶጵያልጀች ሰላም እደምን አላችሁ ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳ ሰብ ለምየ ኢትቶጵያ ለወገኖቻ ችን ይሆን ሠላሙን ያምጣልን በጣም ደስእሚል ቆይታነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ማማይ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ዋውው በጣም ምርጥ ነው❤❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ
ሰላም. ለዚህ. ቤት. ዋውውውው ባለሙያ ጎበዝ እነመሰግነለን. ቀጥይበት በያለንበት. ፈጣሪ. ይጠብቀን. ሰላም. መሀገራቺን አድነትንን ፍቅርን. ያምጣልን ክፍት. ዘረኚነትን. ያጥፍልን
ሰላም ሰላም አግዚአብሔር፣ይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣የኔ መልካም አህት፣አስቱ፣ሰላምሸይብዛ፣ዋውውውውውው፣የኔ ባል ሙያ፣ በጣም ልዩ የአሁን የዳቦ አሰራር ነወ ፣አጅሸንይባርክውዴ፣በርችልኝ❤❤❤❤👌👍😘
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋውውውውውው በጣም ያምራል እንጂሽ ይበራክ ጎበዝ በለሙያ ነሽ ቃጥይው ስለ ነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
ዋውው ማሻ አላህ ምሬጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበትጨሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለሀገራችን አላህ ያድርግሌን ውዴ ሰላምሽ ይባዛ ውደሰ ቀጥይበት ሰላም ለሀገራችን
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ በጣም አሪፍ ከሆነ ዳቦ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ ነው በጣም ደርጂ መልካም ስራ እንዲሆንልሽ ደግሞ ጊዜ😍😘😘😘
ዋው አስቱዬ በጣም አሪፍ ዳቦ ነው የእኔ ባለሞያ ጎበዝሰርቼ እሞክረዋለሁ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን ምህረቱን ያድለን ፈጣሪ ለመላው አለም ሰላም ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን ይብዝት ይበል ልብ አስቴርዬ የኔ መልካም እንኳን በሰላም አአድስ ፊድዮ መጣሽ በጣም ልዩ የሆነው ልክ ነው እይ የምን ዳቦ ነው ምር ጣፋጭ የዳቦ ኬክ አስራር ይዘሽልን መጣሽ ዋውው እጅህን ይባረክ በርቺልኝ ውድ እህቴ
ሰላም ሰላም ዉድ እህታችን አስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ምርጥ አቃራረብ ነው እዉነትአሪፍ ኬክ ነው ሰርቲሽ የሰያሽንእነመሰግናልን❤❤❤
ሰላም ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እህት እካን በሰላም መልሰን ተገናኚ መሸአላ ባለሙያ ነሺ በረቺ ዋው ይሄንን እማ እኔም መሞከስ አለብኚ ስላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ቅን እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ አስቱዬ ለጽዮን ማርያም ❤ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው እውነት ነው ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው የሰራሸው በቸኮሌት አርገሽ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳም ሰላም መጣሽ በጣም ያምራል ሲያዩት ለራሱ ኬክነው የሚመስል ጥሩ ባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ደስ የሚል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ዋዉዉዉ በርች ጎበዝ በቀጣይ ስራ እስክንገናኝ ደህና ሁኝ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
እንኩዋን ደህና መጣሽ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል waooo እጅግ በጣም ልዩና የሚያስጎመዥ ዳቦ አረ ኬክ ካሴራሩ እስከ አገጋገሩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ አስቴር እንዴት ከረምሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ነው በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ሞያሽን ስለ አገረሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ አስቱዬ ኬክ ነው ሼር ለምታደርጊልን ሙያሽ እናመሰግናለን ።💕💕💕💕
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
ሰላመ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት እንደሚያምር ልክ ቆንጆ ኬክ እጅሽ ይባረክ በርችልን
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይላክልን🙏
ሰላም ሰላም አህታችን አንኮን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ያምራል የኔ አህት በርችልን አገራችንን ሰላም ያርግልን በሌላ አጠብቅሻለን በርችልን
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ የዳቦ አሠራረ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ውደ ቀጥይበት
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አስቱ ዋው የኔ ባለ ሙያ እጅሽን ለወርቅብ .ይበለው 😂 .. ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ለሁላችንም ያድለን እግዚያብሔር አምላክ አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን.. አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏
ሠላም ሠላም የኔ ባለሙያ እህት አስትየ አንኳን ደህና መጣሽልኝኝኝ ማማማየውዴ ዋውውውውውውው በጣም የሚያምሪ አሠራሪነው ውዴዴዴዴ አነመሠግናለንንንሰ የኔ ባለሙያ እህትትትት በሪችልኝኝኝኝ❤❤❤❤ አሥትየየየ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ቆንጆ ኬክ አገጋገር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
❤እግዚያብሔር ይመስገን አስቱዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው የቼኮሌት ዳቦ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ የሚገርም የሚያምር የቼኮሌት ዳቦ እጅሽ ይባረክ 😋😋👌
አቤት አሰራርሸ ሲያምር የኔባለሞያ አሰቲርተለያለሸ የኔቆንጆ በርችልኝ ቅጥይበት ሰለነበርንቁይታ ከለበእናመሰግናልን እኛምታንች እንማራልን የኔቆንጆ በጣምደሰበሚልሁኔታነው ያሳየሸን ❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እንዴት ቆያችሁኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም አሪፍ ውይይት ነበር በርቱ እንበራታ ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጥልን!!!!🤲🤲🤲🤲💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው በጣም ደስ የሚል ኬክ አሰራር ነው በእውነት በጣም ባለሙያ ነሽ ቲያትራሱ በጣም ነው የሚያጓጓ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር ❤
ሠላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት የአለም ዳርቻ በሙሉ ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን በርቱቱቱ🎉🎉🎉🎉
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽያምራልማሻአላህ ጎበዝነሽ በርቺልበጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
,ሰላም,ዉድ,የሀገሬልጆች,ዉድ,ጓደኞቼ,እንደምን,አላችሁ,በያላችሁበት,ሰላማችሁ,ይብዛ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ቆጅ ኮክነው።ዋውውውውውውው።ብርችልኝ
ውድ💓✅🌹💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🌹👍
እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ውድ ዋውውውውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት በርቺ ተባረኪልኝ🎉
በጣምየምሪል ዋዋዋዋ ምረጥ የኬክ አሰረረ በጠምምቆንድ አሰረረ ምረጥነው ምረጥየጣፈጫ እንማሰግነል
ሠላም ሠላም ዋዉዉዉዉ እንደት ደሥሥሥ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ መልካም ዋዉዉ በጣም ደሥሥሥ የሚል የኬክ ዳቦ ነዉ በርችልን ማማዬ በርችልኝ ማማየ ለሀገራችንም ሠላምን መረጋጋትን ሠላምን መረጋጋትን አንድነትን መቻቻልን ፍትህን አንድነትን ያምጣልን ዉዴ በርች ዉዷ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ ወጥ ቶመቅረትን ናከጤና ማጣት
በስደት ሀገረ ያላቹ እህት እና ወንድማችን
ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወደ እዉነት ማሻአላህ ዋውዋውዋው የኔ ባለሞያ በርችልን❤❤❤❤