ኬክ የመሰለ ዳቦ አሰራር / ያለ እንቁላል ያለ ወተት ያለ ቅቤ በቀላል መንገድ/ Soft and Delicious bread recipe // Ethiopian Food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የዳቦ አሰራር / How to make bread / Bread recipe / Vegan bread recipe / How to make Ethiopian bread / Ethiopian food
    Ingredients:-
    3 ኩባያ የፍርኖዱቄት ( 3 cups all purpose flour)
    1 ኩባያ ሞቅ ያለ ውሀ ( 1 cup warm water)
    1/4 ኩባያ ዘይት ( 1/4 cup oil)
    1 የሾርባማንኪያ እርሾ ( 1 tbs yeast)
    4 የሾርባማንኪያ ስካር ( 4 tbs sugar)
    1 የሻይማንኪያ ቤኪንግፓውደር (1 tsp baking powder)
    1/2 የሻይማንኪያ ጨው ( 1/2 tsp salt)
    1 የሾርባማንኪያ ጥቁር ቅመም ( 1 tbs black seed)
    :- Bake @350° for 20-30 minutes
    Music:- MBB-Beach
    EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

Комментарии • 142

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen  3 года назад +17

    ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ🙏
    ስለጊዜአችሁ እና ስለ መልካም አስተያየታችሁ ከልቤ አመሰግናለው🙏 በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ይብዛልን🙏

    • @rabbitflying2337
      @rabbitflying2337 3 года назад +1

      Beta arif new wude

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 года назад

      @@rabbitflying2337 Amesegenalew🙏

    • @DubaiUae-gr7bm
      @DubaiUae-gr7bm 7 месяцев назад

      ስላም አዴት ነቹ የአገሬ ልጆች እኔንም ደምሩኝ

  • @meseretyimer1134
    @meseretyimer1134 Год назад +1

    Wetet yel enkulale yel betam arif Dabo😮

  • @sarasaara1502
    @sarasaara1502 Год назад +6

    አሁን ላይ ነው የምጋግረው በነገራችላይ በሰላም ይለቅልንጅ ጾማችንን ገብቶልላን እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 13 дней назад +1

    በጣም ያምራል በርቺ

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +3

    ዋዉ ዋዉ በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር🙏👍❤👏👌

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ሲያምር እጅሽ ይባረክልኝ👌👌ሼር❤🙏

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 года назад +4

    ላይክ ሼር

  • @AklogAklog-xy2se
    @AklogAklog-xy2se Год назад +2

    እጅሽ ይባረክ ረጋ ያለ ንግግር እግዚአብሔር ብር ያርግሽ በርች

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Год назад

      🙏🙏 አሜን በጣም አመሰግንሃለው❤

  • @user-pw6ki2eq7p
    @user-pw6ki2eq7p 5 месяцев назад

    ውብጅል ❤

  • @user-sp2mj8bq2m
    @user-sp2mj8bq2m 4 месяца назад +2

    Wow

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @DubaiUae-gr7bm
    @DubaiUae-gr7bm 7 месяцев назад +1

    Mashallh tbarklh wowo

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ የዳቦ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏❤️❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад +1

    ዋው በጣም ያምራል ውነትም ኬክ የመሰለ ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍👍👍 ላይክ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 3 года назад +2

    የሚገርም ዳቦ ነው....ካንቺ ብዙ እንማራለን በርቺ.. ...i love it

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 11 месяцев назад +1

    ማሻ አሏህ❤❤❤

  • @ksjdgdhdhgd9475
    @ksjdgdhdhgd9475 2 года назад +1

    እውነት በባጣም ያምራል መጋገር ሁሌ እፈልጋለው አውን ስላሳየሽን እናመሰግናለን እግዛብሄር ይስጥሽ እህቴ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Год назад +1

    አሪፍ ነው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад +1

    ዋው በጣም የሚያምር ዳቦየተባረከ ይሁን👍👍👍🙏

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад +1

    ዋው በጣም የሚያምር ዳቦ ነው እናመሰግናለን በጣም

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад +1

    ዋው ፍትፍት ያለ ያማረ ዳቦ ነው ኬክ እሚአስንቅ በጣም ያምራል

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጀሽ ይባርክ ሼር👍👌😍

  • @fetyabehone6767
    @fetyabehone6767 5 месяцев назад +2

    ወውአሪፍናው ናጌኢሞክረወለው ኢሸአለህ

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 3 года назад +1

    ቆንጆ ዳቦ ነው በርቺልኝ እህቴ 👍👍👍share share❤

  • @aishaababa2681
    @aishaababa2681 Год назад +1

    አረፍነው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +1

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👍👍👍

    • @amalmohammed1739
      @amalmohammed1739 2 года назад

      Very good. Can you write the ingredients in English, thanks?🌷🌷🌷

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ነው
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @selam21558
    @selam21558 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 2 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ቀላል ደግሞ አቀማመጡ ሲያምር እጅሽ ይባረክ ፣

  • @user-ct1oh6mk3r
    @user-ct1oh6mk3r 3 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @user-uk4ot6ms8u
    @user-uk4ot6ms8u Год назад +1

    ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ቤርች

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Год назад +1

    በጣም አሪፍነው ሞክረዋለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @dembidecor6128
    @dembidecor6128 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ከክ ይመሲላሊ እጂሽ ይባረክ 🙏👍🙏🙏እነጋም ቢቅ በይ እሽ😁

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ልዪ ዳቦ ነው እጆችሽ ይባርኩ👍👏👏❤️❤️❤️

  • @mimitadele7842
    @mimitadele7842 2 года назад +1

    ዋዉ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እጅሽ ይባረክ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ምርጥ ዳቦ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ እህት 👍🏾🙏

  • @cookwithmaridel7632
    @cookwithmaridel7632 3 года назад +2

    Lovely bread for coffee time.. soft and fluffy .. awesome ! Thanks for sharing dear friend

  • @yetigirma9767
    @yetigirma9767 2 года назад +1

    Ejish yibarek ehite betam tafach dabo naw ene mokrew sus honobignal

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад +1

    ዋውውውውው)👍👍👍👍

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад +1

    Wowbtam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek

  • @mulutizazu2984
    @mulutizazu2984 2 года назад +1

    እጅሽን ይባርከው እንዴት ያምራል

  • @tigist835
    @tigist835 Год назад +1

    ዋዉልዩ

  • @mahletkenaw5815
    @mahletkenaw5815 Год назад +1

    Wow that looks amazing. I will try it soon

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 года назад +1

    ዋው 👌👍

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️

  • @borena109
    @borena109 3 года назад +4

    ዋውው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባረከው ማማዬ 😋❤️❤️ ሼር

  • @bk7202
    @bk7202 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ደስ ይላል

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ዳቦ እጆችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 года назад +1

    ejish yibarek konjitye betam melku erasu siyamir..❤️❤️❤️

  • @tigistfiseha2087
    @tigistfiseha2087 2 года назад +1

    ዋው ቆንጆ ዳቦ

  • @hgggg6654
    @hgggg6654 2 года назад +1

    መሻአላህ

  • @chth9545
    @chth9545 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋው

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Год назад +1

    Wow! Ejishen ybarkew

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 2 года назад +1

    እጂሽ ይባረክ እህቴ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 года назад +1

    ዋውውው ምርጥ ነው ውዴ

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 3 года назад +1

    Wow👍👍👍

  • @niemaathome
    @niemaathome 3 года назад +1

    ዋው በጣም ቆንጆ 👌😘

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 года назад +1

    Watching like 👍

  • @dagiabela2150
    @dagiabela2150 2 года назад +1

    ውዴ በጣም ቆንጆ ነው

  • @comecell4517
    @comecell4517 2 года назад +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ እሰራዋለሁ

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 Год назад +1

    wowww enamesgnalen 💕🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад +1

    ዋዉ! በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው👌 ወደድሁት❤ ላይክ👍👍 በርቺልኝ!

  • @seadaseada2614
    @seadaseada2614 Год назад +1

    ማሻአላህ

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 2 года назад +1

    Betam konjo new berichi

  • @rahelyoutube168
    @rahelyoutube168 2 года назад +1

    Wow ❤️❤️❤️❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +1

    ኢትዮዬ Watching 👌👌👌

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Год назад +1

    ጎበዝ ባለሞያ በርቼ

  • @mesiyenatuwa3611
    @mesiyenatuwa3611 3 года назад +1

    Wooow

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад +1

    Omg 😳 looks amazing thank you for sharing dear 👍🏾👌🏾🥰

  • @eshetuaynalem4100
    @eshetuaynalem4100 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ነው እህታችን እናመሰግናለን ።
    እስቲ ገጠራማ ነክ የሆነ ምግብ አሰራር አቅርቡልን ማለት እቃዎቹን እንደ ልብ የምናጌኝበት መልዕክት ቢተላለፍልን።

  • @senatadesse7732
    @senatadesse7732 3 года назад +1

    Abeba yemesele dabo siyamir 😊

  • @hanabbtube8524
    @hanabbtube8524 3 года назад +1

    ዳስ ይላል ዳቦ

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 2 года назад +1

    Egish yebark betham yameral

  • @beletearagaw
    @beletearagaw 8 месяцев назад

    እመኝኝ ለገና እጋግረዋለው ከምር በቀላል መንገድ ስለአሳየሽን አመስግንሻለው በርቺ ሌላም ሞያ ካለሽ እንደዝህ ብታካፍይን ከትልቅ አክብሩትና
    ምስጋና ጋራ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  8 месяцев назад

      እሺ እኔም በጣም አመሰግናለው❤❤

  • @hirutyonas2619
    @hirutyonas2619 3 года назад +1

    Eje yebark

  • @user-yk5pn4yv1y
    @user-yk5pn4yv1y 6 месяцев назад +2

    Awo konjonaw

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ 👍👍😍ሼር

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤ሼር🙏👌🏼

  • @beletekassaye9489
    @beletekassaye9489 2 года назад +1

    በእዉነት ከምርሽ የሴት ባለሞያ ነሽ አሰራርሽን በጣም ወድጀዋለዉ በቅርብ ግዜ ለመስራት አሞክራለዉ በተረፈ ደግሞ ለጤና ተስማሚ የሆነ የገብስ ዳቦ ከቅቤና ከእንቁላል ያልተቀላቀለበት ሰርተሽ ብታሳይን

  • @ayishasamali
    @ayishasamali 9 месяцев назад +1

  • @luloooo4505
    @luloooo4505 2 года назад +1

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @user-kc9hm1tp2o
    @user-kc9hm1tp2o 2 года назад +1

    Wow ሰላም አህቴ ❤♥️

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @marysolreceitasedicas
    @marysolreceitasedicas 3 года назад +2

    Boa tarde e parabéns ficou lindo ,que delícia 😋😋

  • @user-bp3ii2mu2v
    @user-bp3ii2mu2v 2 года назад +1

    ዋዉ ሙያ ያምራል ስብ ላክ ማር

  • @sshamlh4sshamlh459
    @sshamlh4sshamlh459 2 года назад +1

    😍😍👌🙏

  • @hiw2429
    @hiw2429 2 года назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wubitbezwuneh7397
    @wubitbezwuneh7397 Год назад +2

    ቀስ ብለሽ በደንብ ስለምታስረጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 2 года назад +2

    በኪሎ ስንት ነዉ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 года назад

      3 ኩባያ ዱቄት = 375g
      1 ኩባያ ውሀ = 250ml

  • @user-db5tw9nt3r
    @user-db5tw9nt3r 2 года назад +1

    ማማዬ ኦበን ዊስጠ ሰንት ዳቃቃ ማቆየት አለብን?? please?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 года назад

      ከ 20-30 ደቂቃ እኔ 25 ደቂቃ ነው ያበሰልኩት ግን ከ 20 ደቂቃ ቦሀላ ቼክ አድርጊው። አመሰግናለሁ

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by 10 месяцев назад

      ​@@EthiopianKitchenባንድ የሚለኮሰው ከታችም ከላይ አሁን እየሰራሁ ነው ❤❤

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  10 месяцев назад

      @@Aseya-dc2by አዎ አዎ አንዴ ነው የምትለኩሽው። ለብቻው የላዩን አትለኩሽው እንዳያሳርርብሽ። አመሰግናለሁ

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by 10 месяцев назад +1

      @@EthiopianKitchen አመሰግናለሁ ዉዴ አሁን ለኮስኩት ሁለቱንም ባንድ ውጤቱን አሳውቃለሁ ❤️❤️❤️🥰🥰

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j Год назад

    ስንት ነገር ገብቶበት የማያመስግን ዳቦ አለ ግን ዱቄቱ ይሆን

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x Год назад +2

    ቆራርሰሽ ጨረሽው😂😂😂

  • @habtamtube9664
    @habtamtube9664 2 года назад +1

    በር ቼ ውድ ወደኔም ጉራ በይ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 3 месяца назад

    ማሻአላህ ደምሪኝቤተሠብ አድስነኝ ደስይበለኝ ቅመሞችየ😢😢

  • @user-pw6ki2eq7p
    @user-pw6ki2eq7p 5 месяцев назад

    Wow

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Год назад +1

    👍👍👍

  • @gelilaseyoum6681
    @gelilaseyoum6681 2 года назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @hiw2429
    @hiw2429 2 года назад +1

    Wow