Bewketu Sewmehon - Amen | አሜን - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Ethiopian Traditional Music : Bewketu Sewmehon | በእውቀቱ ሰውመሆን - Amen | አሜን - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music

Комментарии • 300

  • @blenhailu8620
    @blenhailu8620 6 лет назад +332

    8 አመት አረብ ሀገር ቆይቼ እስክመጣ የጠበቀኝ ባሌ አሁን በዚ ወር መጨረሻ ሊያገባኝ ነው እስቲ እንኩአን ደስ አለሽ በሉኝ በ ላይክ

    • @muluadugna9159
      @muluadugna9159 6 лет назад +2

      Blen Hailu እንኳን ደስ አለሽ ማሬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

    • @nujabanesre4680
      @nujabanesre4680 6 лет назад +1

      ታድለሽ

    • @metakonjo2900
      @metakonjo2900 6 лет назад +1

      Blen Hailu እንኳን ደስ አለሽ እህት አለም

    • @ወለተዩሐንስ
      @ወለተዩሐንስ 6 лет назад +3

      +Nujaba Nesre እንኳን ደስ አለሺ የኔዉስ አደለም 8 አመት ሊጠብቅ አረብ ሀገር በገባሁ 2 ወሬ እሱ አገባ ደግሞ እሚያናደዉ አላገባሁም እያለ ይዋሻል

    • @tijiyetsadkanewa1812
      @tijiyetsadkanewa1812 6 лет назад

      Congra sis

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 лет назад +23

    አራ አሜንንንንንንንን እኛንም እግዚአብሔር ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን መልካም ጋብቻ የዛሬ ዓመት እንሞሽራለን የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 6 лет назад +7

    ዋው አብዛኛዎቻችን ከለመድነው የሰርግ ዘፈን ቪዲዮዎች የተለየ እይታ ይዘህ ነው ይዘህ የመጣኧው በውቀቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ከመጥፎ ነገር ይሰውራት አሜን

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад +11

    የናፈፈቀኝ ቀን ቢኖር #በቬሎ አምሬ ተውቤ #የምዳርበት ቀን ነው ጌታ ሆይ እንደኔ #ሰርግ የምንወድ በሙሉ ሀሳባችንን አሳካልን

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u 6 лет назад +7

    ያምራል የሽዋ አማራ ባህል ነው ምቱ ዋውው እኔም ጓደኛየ የይፍት ልጅ ነው እንድህ ነው ሰርጋችን ፈጣሪ ከፈቀደ

  • @surafelkebede6944
    @surafelkebede6944 6 лет назад +9

    One thing I liked most abt this music clip is that it has tried to show the real living status of most Ethiopians, unlike many other music clips which show the fancy life of few Ethiopians.
    I appreciate its new lyric & arrangement and also the choreography is interesting.
    Good job bro & Happy wedding to those who are on their way to get married soon.

  • @user-be6zv9jm2f
    @user-be6zv9jm2f 6 лет назад +17

    የኢትዮጵያ ፣ሀገራችን ፣ሰላም፣ ያርጋት አሜን፣ አሜን ፣በሉ ።ሀገር ሰላም ከሆነ ሁሌም ሰርግ ነው

  • @_blina4958
    @_blina4958 6 лет назад +27

    ኣምሓራኛ ኣይሰምዕን'የ ግን ደስ ኢላትኒ፡#like እንተሃብኩምኒ ደስ ምበለኒ! Happy new year to all of you, year of peace and love !

    • @ሩታጓልዓድዋ
      @ሩታጓልዓድዋ 6 лет назад

      ፍቅሪ ምስ ኩሉ
      ያው ስለ መርዓ እዩ ጥዕምቲ ዜና እያ ምቁረይ

    • @_blina4958
      @_blina4958 6 лет назад +1

      ሩታ ጓል ዓድዋ thank you

    • @user-ht6xn7mu9n
      @user-ht6xn7mu9n 6 лет назад +1

      ፍቅሪ ምስ ኩሉ ማሬ ስምሽ እራሱ ያማረ ይመችሽ

    • @speakzworld
      @speakzworld 6 лет назад

      Ethiopian new year is celebrated on 11st September. I know that Eritrean new year is on the 1st of January. Haapy new year to you.

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 6 лет назад +26

    አለማግባቴ ትዝ የሚለኝ ሠርግ ሣይ ነው😢
    ከስድት መልስ ሁላችንም ለዚች ቀን ያብቃን😉😍

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 лет назад +2

    Uffffffff ሠርግ ናፈቀኝ መቼ ይሁን የእኛ ተር ለማንኛውም እናመስግናለን በእውነቱ

  • @enatagare7340
    @enatagare7340 6 лет назад +6

    ዋው ወድጄዋለው እሄ ሰሞን ለገበ ነው ደስ ስል ለሰርጌ አርፍ ዘፈን ከች አሌልኝ ጥግ ድረስ ሰርጌን እንደት ቀሩ

    • @bab8645
      @bab8645 6 лет назад

      Enat Agare እንመጣለን በኮሜት

  • @sami-hh5so
    @sami-hh5so 6 лет назад +4

    በእውቄ ሁሌም አንደኛ ነህ! Sami

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      ye habesha konjo please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @booo8179
    @booo8179 Год назад +69

    Whos here from tiktok

  • @ቃልኪዳንየአፂዘርእግዛአቤ

    ዋውውው መታደል ነው 😙😙👌👌👌መልካም ጋብቻ 💚💛❤ እእእ እኔ ግን መቸ ነው ምዳርው ሁሌየ በቀጠሩው ግዜውን ጨርስኩውት እጭጭ አሁንስ

  • @የተፈቃሪውአፍቃሪነኝ

    በእዉቀቱ ሰዉመሆን እንዴት ምርጥ እንደሆንክ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 лет назад +16

    አሜን አሜን ወድጀዋለሁ እናንተስ?

  • @eyuelmulat3865
    @eyuelmulat3865 Год назад +14

    i literally searched for ergetew😂😊 ergetew

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 6 лет назад +1

    This is not the time to enjoy music. Our people are dying and our country is collapsing. Having said that it looks like one of the good clips here with authentic traditional touch.

    • @TheFhdude
      @TheFhdude 6 лет назад

      *GÊLAWDÊOWŠ*
      stupid agame, what is wrong with you? I have every right to express my opinion. Dedebit dedeb! Btw ESAT = EBC kkkkkkkkk

    • @TheFhdude
      @TheFhdude 6 лет назад

      *GÊLAWDÊOWŠ*
      kkkkkk stupid agame, i know agames from afar because your dedebit low IQ logic is displayed for all to see just like your 11 number targa kkkkkkk. Now if you are not agame then how did you know the supposed meaning of agame? low IQ dedebit, do you think you can fool me? kkkkk btw agame meanis qimal.

  • @user-mn1cq5kk5v
    @user-mn1cq5kk5v 6 лет назад

    አሜን ማለት ይሁን ይደረግልኝ ማለት ነዉ እኔም አሜን ብያለሁ ለነሱ የዘነበዉ ለኔም ቢካፋ አገሬ ስገባ

  • @flimonestifanos8969
    @flimonestifanos8969 6 лет назад +6

    i'm from ertirean but i like amhara song .
    they want like me .LIKE me..

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 лет назад

    ወይኔ ማነህ ዉሽማየ ተዉ አግባኝ ተዉ ግን እኔ ሲዳሩ ማየት ማጨብጨብ ደከመኝ አሪፍ ሙዚቃ ነዉ በዉቀቱ በርታ።

  • @ethiopiatoday7458
    @ethiopiatoday7458 6 лет назад +7

    የእናቴ ሃገር ሸዋ ከዛው ከምንጃር። እንዲህ ነው የማገባው። የታለሽ እድለኛ ከጀግና ዘር!!

    • @hawi3481
      @hawi3481 6 лет назад +1

      baya zekone
      ይሄው እኔም ከጎጃም ሀሀሀሀሀከከከከከ

    • @ethiopiatoday7458
      @ethiopiatoday7458 6 лет назад

      Hawi የጎጃሟ በይ ተዘጋጂ የሃገር ልጅ የማር እጅ!

    • @hawi3481
      @hawi3481 6 лет назад +1

      ዝግጁ ነኝ lol

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832
    @orthodoxtewahedoyedingllij8832 6 лет назад +3

    የዛሬ 4ወር ሰርጌ ነው በሰላም ከስደት ወዳገሬ መልሰኝ በጣም ደስ ይላል ዋው ይመቻችሁ መልካም ጋብቻ

  • @ymaryamlij4561
    @ymaryamlij4561 6 лет назад +1

    በውቀቱ ድምፅህ ውስጤ ነው አለሙ ታደሰን ያስታውሳል በርታ

  • @bab8645
    @bab8645 6 лет назад +18

    ግዜው የዘፈን ባይሆንም ደስይላል

  • @amanhaftu9534
    @amanhaftu9534 Год назад +1

    Tiktok ማያሰማን የለም እስካሁን አላቀውም ነበር። #1 ስራ ነው

    • @abdihabesha12
      @abdihabesha12 7 месяцев назад

      እኔም ከቲክቶክ ነው ከች የልኩት😂😊

  • @ieyankedir6458
    @ieyankedir6458 6 лет назад +2

    Beawunet ydelal!!thank you 🙏

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 10 месяцев назад

    👋🏿👋🏿👋🏿👋🏿👋🏿👋🏿. የዛሬ 3 አመት አይቼው ነበር ዛሬ እንደ አዲስ ሰማሁት እንደ አዲስ አይስላችም በርቺ ። 👍🏿

  • @user-mv1eo8hq6n
    @user-mv1eo8hq6n 6 лет назад +5

    አርዴት ደስ ይላል አር እምላኬ ሆይ ለኔም አዳሜን ስጠኚ አፍፍፍፍፍፍ

  • @melatfikersis5110
    @melatfikersis5110 6 лет назад +1

    ዋዉዉ ደስ ሲል አሜን አሜን💖ግን ማግባት አማርኝ በጣም ፍላጎቴ ጨመር💑

  • @eliznaelizna2541
    @eliznaelizna2541 6 лет назад +8

    ያ ሆዬ ሰርጋኛዉ ናና አረ የማላዉቅክ ባሌ ና በሰርግ አምሮት ድፍት ልል ነው

  • @brhan826
    @brhan826 6 лет назад

    ውይ በወቀቱ ስወድህ
    ጉስም ጉስም በምትለው ዘፈንህ ነው በደብ ያወኩህ እና በርታ አሪፍ ሙዚቃ ነው
    ከስደት ስመለስ በዚህ ሙዚቃ ሰርጌን አደምቅበታለሁ

  • @birtefekirngne9211
    @birtefekirngne9211 6 лет назад

    ኡፍ ሰርግ ከምንም በላይ ደስ ይለኛል እኔስ ተወረድኩት ማሎችየ እናንተንም ያብቃችሁ

  • @selamt200
    @selamt200 6 лет назад +2

    ውይ የኔ ሰርግ መችነው የማየው እንጃ ለነገሩ ወንድ ጠፍተዋል ማለቴ ታማኝ ለማንኛውም አሪፍ ስራ ነው

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 6 лет назад

    አሜን እእእእል እንደናፈቀኝ ሥደት ሄድኩኝ ለዚህ አብቃን ጌትየ

  • @የማርያምልጅ-ቸ4ደ
    @የማርያምልጅ-ቸ4ደ 6 лет назад

    ዋው ደሥ ሢል በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ሀገራችን ገብተን እዲህ ደስ በሚል ሙዚቃ የተባረከ ትዳር እዴሰጠን አሜን....

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 лет назад +1

    በየ ፖስቱ እዳጨበጨብኩ እድሚየ አለቀ እር ለዚህ ክብር አብቃል አማንየል የኝል ጌታ ።ይስጠን የምትሉ like giecni

  • @ሩታጓልዓድዋ
    @ሩታጓልዓድዋ 6 лет назад +1

    አሜን ዋውውውው እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @user-ex2ti8ss7t
    @user-ex2ti8ss7t 6 лет назад +1

    አሁን እኩዋን ዘፈን አናዳምጥም ሀሣብ ላይ ነን አኩያ ለማንኛውም ሀገር ሠላም ይሁንልን

  • @jamilaku3394
    @jamilaku3394 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ብያለው ጥቅምት ነው ሰርጌ

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 6 лет назад

    ዋውውው ስታምሩኮ ይሄ ቀን ይናፍቀኛል

  • @wendifrawbenaigesgarcia5881
    @wendifrawbenaigesgarcia5881 6 лет назад

    I like it, Love Amhara 💚💛❤

  • @serkiyegermshlij7503
    @serkiyegermshlij7503 6 лет назад

    ዋው መጋባት ደስ ሲል መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @yunas6981
    @yunas6981 6 лет назад

    ሀሪፍ ነው ወድሜ እኛም ለዝች ቀን ያብቃን ከሰደት መልሶ ከቤተሰቡቻችን ጋር

  • @user-rv1kb2ul7g
    @user-rv1kb2ul7g 6 лет назад

    ዋውው በጣም ደስ ይላል ሁላችንም በሰው አገርም ባገርም ያለነው እውነተኛ ትዳረ እና ፍቅር ይስጠን ትዳረ በጣም ውድ ነው ትዳረ አክባሪ ባል ይስጣችሁ የኔ ውዶች

  • @መሲቆንጆየራያዋመሲ
    @መሲቆንጆየራያዋመሲ 6 лет назад +1

    ዋውውውው በጣም ደሥስስስ የሚል ሥራ ነው ግን እኔ ማግባት ሳይሆን ልጅ መውለድ ነው ያሥፈለገኝ

  • @እኔየሱብቻA
    @እኔየሱብቻA 6 лет назад

    ከስደት ተመልሽ ለዚህ ቀን ለመድረስ እንዴት እንደጎጎሁ ፈጣሪ ለኔም ለናተም ከስደት መልስ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጠን እስኪ አሜን በሉ።

  • @user-tj3qb9ip2k
    @user-tj3qb9ip2k 6 лет назад +2

    ይህ ቀን ናፍቅኛ

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 6 лет назад +1

    ያሾየው ደስ ሲል ቆይ ሳገባ

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 6 лет назад

    አሜን አሜን የሰው ሰረግ እያየው አይኔ ተከራተተ

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 лет назад +189

    እስኪ እደኔ ማግባት የናፈቀው ላይክ ይግጨኝ😌

    • @yaaass4224
      @yaaass4224 6 лет назад +1

      Hanna Gatchowe Harar እኔምናፍቆኛል፡ግን፡እዳልገጭሽ፡መኪና፡የለኝም

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 лет назад +1

      Hanna Gatchowe Harar ታማኝ ወድ የለም ባላገበም አይቆጨኝም

    • @MrDesaleng
      @MrDesaleng 6 лет назад

      Hanna Gatchowe Harar እኔ ደሞ እንደ ትዳር ያሰጠላኝ የለም

    • @haniharar735
      @haniharar735 6 лет назад

      דסלין אסייהי he he atlgmi😏😏

    • @MrDesaleng
      @MrDesaleng 6 лет назад

      እኔ ደሞ ትዳር ያሰጠላኝ ታማኝ እሴት ስለለ ነው

  • @grmawitgzachew3294
    @grmawitgzachew3294 6 лет назад +25

    አረ #የባል ያለህ ሰዎች ሲጋቡ ማየት ማጨብጨብ ሰለቸኝ እኮ አሁንስ 😊😊ገፋ ቢል እንደኔ የኮሜንት ሱስ ያለው ስጠኝ 😛😛😜ደስ የሚል ዘፈን ነው ያዙት እንግዲ💏💏💏💏💏💏💖💖💖😘😘😘😘😘😘💚💛💖

    • @muluadugna9159
      @muluadugna9159 6 лет назад

      Grmawit Gzachew ሰላም♥♥

    • @grmawitgzachew3294
      @grmawitgzachew3294 6 лет назад

      mulu Adugna yena marr aleshlgn😘😘

    • @bab8645
      @bab8645 6 лет назад

      Grmawit Gzachew ዋናው ነገር ጤና ላችያለው አለ አይዞሺ

    • @grmawitgzachew3294
      @grmawitgzachew3294 6 лет назад

      Hdejeu Hdjfhr እሺ ማርዬ ልክ ብለሻል😘😘😘

    • @genathailou7552
      @genathailou7552 6 лет назад +2

      Grmawit Gzachew አይዞሽ እህቴ ባልና ጉንፋን ከደጅ አይጣፋም፡፡

  • @kebedeabdisa1137
    @kebedeabdisa1137 6 лет назад

    Arif sera new ''AMEN'' beyalehu

  • @danieltarekegn6544
    @danieltarekegn6544 6 лет назад

    Ufff ande like enkwan magegn aymeselgnm gen betam temchetognale berta

  • @LyLy-pe7ld
    @LyLy-pe7ld 6 лет назад +3

    እህቶቼ ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @arontsegay3313
    @arontsegay3313 6 лет назад +1

    Betam adenakih negn k sereg wechi lela mezmur betzemer bzih demtse betam new ymiamrebh yhenen demtse l serg ena mezmur buku new ebakachu lageba new like gchucn tedaren endismrelegni

  • @melatalem4742
    @melatalem4742 6 лет назад

    ዋውውውውው በጣም ያምራል በውነት 1ኛ

  • @MrMoreCash
    @MrMoreCash Год назад +2

    Just ergetwe

  • @user-se6vr6sm1p
    @user-se6vr6sm1p 6 лет назад +21

    Amen
    wow ilike it. እስኪ በላይክ ለኔም ተመኙልኝ

    • @aligetu3094
      @aligetu3094 6 лет назад

      ናፍ ታኒን ጥሩ ባል ጀባ ብያለሁ

  • @berryabeye8661
    @berryabeye8661 6 лет назад +2

    Amen 2 ameti kywchi ergetewalhu Effffff amerugal magebati

  • @selaleeselalee3769
    @selaleeselalee3769 6 лет назад +8

    Amen 💖💓👏👏👍

  • @genetamlake3589
    @genetamlake3589 6 лет назад +1

    wowowwowow das yebelin😘😘💗💘💖👍

  • @nevermore464
    @nevermore464 6 лет назад

    Wey wey wey!!!💚💛❤

  • @artistgenetnegatu
    @artistgenetnegatu Год назад +1

    አኩቻን አየሁት

  • @samoosamoo4644
    @samoosamoo4644 6 лет назад

    Amen amen amen

  • @AlemShiferaw
    @AlemShiferaw Год назад

    ይኸን ዘፋኝ ስወደው ለሰርጌ ተመኘሁሕ አቅም ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +1

    😍😍😍😍l like it👌👌

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 лет назад +1

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayelechmekuria3015
    @ayelechmekuria3015 6 лет назад +2

    2010 salageba atalefatem egeziabher beselam lehagere abekagn.arif zefen new

  • @web3657
    @web3657 6 лет назад +2

    ዘፍኑ ምንም አይልም ግን አሁን ውቅቱ የዘፍን አይደለም እህት ውንድሞቻችን እየውጡ እየቀሩ ነው እና ለአገራችን ሰላም ይስጥልን ዘርኝነትን ያጥፋልን አሚን በሉ የአገሩን ሰላም የሚመኝ ላይክ አድርጉ

  • @user-qk2yt6fm1v
    @user-qk2yt6fm1v 2 года назад +4

    ከስደትመልስ ለዚ ያብቃን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅✅✅

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад

    ወይኔ እኔ ግን መች ይሆን አገሬ ገብቸ እደዚህ በሰርጌ የምጨፍረው ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @nemamfikernemamfiker8096
    @nemamfikernemamfiker8096 6 лет назад

    er ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen byalhu tezta albgi yana habsa sewdachu abo demxhe yemache 😘😘😘😘

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 6 лет назад

    ዋውውውውውውውው
    በጣም.ደስይል

  • @netsanetyemareyamlij5682
    @netsanetyemareyamlij5682 6 лет назад

    Wow Betam tamerlachu

  • @tesfamak2987
    @tesfamak2987 6 лет назад

    Yesergi leta yemseregbet song wow

  • @user-cq7ol5dz9u
    @user-cq7ol5dz9u 6 лет назад

    እኳን ደስ አለሽ የኔ እህት

  • @عائلتي-ح1خ
    @عائلتي-ح1خ 6 лет назад

    Waw endet desy yemle mzeke new fetary lzekeber ybekne amen

  • @krstenaah5106
    @krstenaah5106 4 года назад

    Nice

  • @selammesfin47
    @selammesfin47 6 лет назад +5

    Ye Amara bahlachin eko endet endemiyamr. Yaz engdih beminjar chifera. Menz ena shenkor.

  • @SolomonDegife
    @SolomonDegife 9 месяцев назад

    5:04 - እርገጠው

  • @nanikonjo6965
    @nanikonjo6965 6 лет назад

    Wow new yechefera gize bayhonm gizew sideres yeregetebetal

  • @martaymaryam9864
    @martaymaryam9864 6 лет назад +8

    የሠርግ ዘፍን በአይሁ ቀጥር ኮማች ሁኝ ልቀረ ለማንኝው አንደ ቀን አይቀረም አሬፍ ነው

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      marta ymaryam please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tarikekelamwark9233
    @tarikekelamwark9233 6 лет назад

    Amenn

  • @loveethiopia7785
    @loveethiopia7785 6 лет назад

    Great song💋

  • @edenedo3424
    @edenedo3424 5 лет назад

    wow nice

  • @emukatsegaye6627
    @emukatsegaye6627 6 лет назад

    Dess yelale betam Le tergna tegabiwoche ke wedihu melkame gabcha temegnew!! Egnanem lezi ken yabkan!!!

  • @suuuuu12432
    @suuuuu12432 Год назад

    1gna new 🤗

  • @birhanumeless8056
    @birhanumeless8056 6 лет назад

    ተመቼኝ አድስ ነው እንደ

  • @user-jm5gh4gp5e
    @user-jm5gh4gp5e 6 лет назад

    አሜን

  • @kadedgacorace6896
    @kadedgacorace6896 6 лет назад

    ምርጥ

  • @user-kx3gm9cn8o
    @user-kx3gm9cn8o 6 лет назад

    ማራኪወች
    ፈጠሪ ይጨምረላችሁ

  • @ቅድስትድንግልማርያም-ነ3ሐ

    wowowo LOVE ttttttttttttttt
    💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 6 лет назад

    ግን እኛ ኮሜንት ሰጪዎች መቼ ነው የምናገበው የስው ስርግ ቪዲዮ በኮሜንት እልልል እያለን እናደምቃለን

  • @kiyayekiya-oh6ti
    @kiyayekiya-oh6ti 5 лет назад

    Are yene adam yet neh uuuuffff endet endamaregn magebate gen demo bale yelem

  • @abenzertadesse202
    @abenzertadesse202 Год назад

    Endi akucha😁😁😮

  • @mabruka67-ek5lk
    @mabruka67-ek5lk 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destad2681
    @destad2681 6 лет назад

    Amen amen💟😘😘😘😘

  • @genilema9503
    @genilema9503 6 лет назад

    ወይኔ ይሄ ቀን መቼ ነው ግን😢

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 6 лет назад

    ቆሜ አሜን
    ብያለሁ