Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድሜ አክሊል የምታገለግለው አምላክ ልክ እንደ ሃዋርያው ጳውሎስ ብዙዎችን በፍቅር የምትማርክ የጣዖታትን ስራ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የምታፈርስ ያድርግህ ፀጋውን ሞገሱን ጥበብን ይግለፅልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ የሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ በርቱልኝ ❤🙏::
ወጣቶች እውነት በአባቶች ፈንታ ልጆች ተወለዱልሸ የሚለው የቅዱስ ዳዊት መዝሙር 44 ይመሰለኞል የተጠቀሰው በእውነት አኩርታችሁኞል የህይወት ቃል ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወንድማችን አክሊል ተባረክ።በእውነት የመሰከርክለት መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ረጅም አድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ አክሊል ወንድማችን😊😘😘
ወንድማችን አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
Abu keep uploading these debates they're rly useful
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማይትን ያውርስልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30/60/100/ ፍሬ ምናፈራ ያድርገን🙏🙏🙏
አክሊል ጌታ ይባርክህ ልክ ነዉ እኔ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ እየሱስ ከማርያም ስጋን መካፈሉን በደንብ አምናለሁ ሁሌም እዉነት ያናግርህ ሌላ ትምህርትህም ፀጋ ይብዛልክ
የአክሊል ድምፅ በጣም ደስ ይላል ክእውቀት ጋር ቃለ ሒወት ያሰማልኝ
መልስ የሚሻ ጥያቄ1ኛ፦የክርስቶስ ስጋ የእኛ ስጋና ደም አይነት ነው ካልክ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በኩር ነው ይለዋል ቃሉ የፊተኛውን አዳም ስጋ የለበሱ ብዙ በመሞት ቀድመውት እያለ?2ኛ፦ኢየሱስ ክርስቶስ ከስጋ ሞት ወይስ ከነፍስ ሞት ነው ያዳነን?ከነፍስ ሞት ካላችሁ እንደ ቃሉ ታዲያ ምን ይከብዳል ኢየሱስ ከሰማይ ነው ማለት።
Era sewoch 1koro 15:45 andegnana huletegna adam yemilewyelem beijachihu balew metsihaf kidus?
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አክሊል አንተን የምገልፅቀት ቃል የለኝም የተዋህዶ አርበኛ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አክሊሉ
Egziabhar yibarkachu widocha🙏🥰
በእውነት ድንቅ ልጅ ነህ አክሊል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ወንድም አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን !! የሚገርም ነው መጽሃፍ ቅዱሰን እንደገዛ ፍላጎቱ ሊተረጉም ፈልጎ ስላልተሳካለትና የውንድም አክሊል አጀማመርና የመጻፍ ቅዱሰ ማሰረጃው በራሱ ወገብ ዛላውን ስለስበረው ተፈትልኮ ወጣ ። ወንድም አክሊል ጸጋውን ያብዛልህ !!
እረ አክሊል ያንተስ ይለያል ድንግል ማርያም የዮሐንስ አፍወርቅን አንደበት ትስጥልን ልብን ነው ምታረሰርስው
Betam lebi adresi new wendmachen aklil andegna
ውይ ፓስተሩ አፉላይ እኳን በጣም ይለይበታል አይ ፓስተር ብሎ ዝም ነው ልቦና ይስጣቸው መናፍቃኖች ወንድሜ አክሊሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ እቁ በርቱልን እውነቱን እንደዚህ ይወቁት መናፍቃኖች
እግዚአብሔር ይባርክህ😍አክልልዬ
የእግዚአብሐር ቃል ወንድም ወንድሙን አያድንም ይላል የኢየሱስ ሥጋ የእኛሥጋ ከሆነ እንዴት ሊያድነን ቻለ
አዳም አዳምን አያድንም አፈርአፈርን አያድንም የኛ ስጋና ደም ሰማይ አየገባም በድንግል ማርያም ማህጸን አደረ ጸለለ መላ ተጠጋ ማለት እንጅ ወሰደ የሚል የለም በእናንተ ትውፊት እንበለ ዘርአ ብዕሲ ነው የሰው ዘር የለበትም ጌታ ከጸባኦት ዘር ባያስቀርልን ናሮ እንደሰዶምና ገሞራ በሆንንን ነበር ዘሩ ከጸባኦት ነው የዳዊት ስርና ዘር ያልከው ለዳዊት መገኛው ምንጭ መሆኑን ብቻ እንጂ ነው የሚያሳየው አንተ እራስ ሳታስተውለው ነው የጠቀስከው የዳዊት ስርና ዘር ነኝ ይማለት እሲኪ ቆም በልና አስተውለው ከመፍረድህና ከመቅደድህ በፊት ቆሮ ይህ ምድራዊ ድንኳናችን ቢፈርስ ከእግዚአብሔር የተሰራ ህንጻ እንዳለን እናውቃለንና የንም ልንለብስ እንቃትታለን ከምድር የለበስነው ስጋ ሰውነት ክብር ስጋ አይባልም ጆሮህን ኩር ኩር ማለት ያስፈልጋል
በጣም ይገርማል ግብዝ ነገር ሆኖ እንጂ ያን ያህል ወንጌልን ለመስበክ መለመን አልነበረበትም
አቡ እና አክሊልየ በርቱልን
ክበርል ወንድማችን አኬ እግዚአብሔር ጻጋ ያብዛልህ 🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር ይባርክህ አክሊል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiywet yasemaln aklil tsegawn yabzalih❤❤❤
Read John 6:-31-56
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያን ልጆች አሏት
በ zoom new endii weyeytu please negrugn
ለምን ይዋሻል? ወይ አክሊል አንተ አቅም ኖሮህ አልወያይም ተባለ? ውይይቱ ላይ ነበርን እኮ ። ራስህ ነህ ፈርተህ መልስ ስታጣ ያባረርከው/ያስባረርከው።♦
GETA EYESUSI ABEZITO YEBARIKI P.Beki❤
ትክክል
Kalhewtn Ysemaln Ytwahedo Enku Ygelgelot Zemenhn Ybareki
የክርስቶስ አካል የሆነች ያልከው አካሉ ምንድነው
God bless u aklil
berkete tekekel new
እርሱም ሁሉን እንኳ ለራሱ ሊያስገዛ እንደሚችልበት አሠራር፥ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል። ፊልጵስዩስ ሰዎች 3፡21የእኛ ስጋ መፍረስ የሚገባውና የማይነሳ መሆኑን እያወቅን የክርስቶስን ስጋ ክብር ለይቶ አለመገንዘብ አላዋቂነት ነው፡፡ክርስቶስ ግን በምስሉ የሰውን ስጋ ፎርም(ቅርፅ) መያዙ ብቻ ሳይሆን ቅዱስና የማይረግፍ ለዘላለም የማይፈርስ የማይለወጥ የማይቀየርም ሥጋ ነው፡፡ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።ስለ ታሪክ የተናገሩት በዚህ መንፈስ ነው፡፡ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1-4 ቃልም ሥጋ ሆነ፡-ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ሥጋ ሆነ!! የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1-14
Aklil wendmachen edmena tena yestelen embetachen kekfu ulu negeri tetbqi wendmchen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ስንት ሰዓት ነው እና በየትኛው ግሩፕ ?
ጸጋው ይብዛልህ ወንድም ቤኪ አዎ አዳም በራሱ ደም የሚዋጅ ከሆነ ለምን ቃል ስጋ መሆን አስፈለገው?መጽሐፍስ ክቡር ስጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ስጋችንን ይለውጣል ማለት ምን ማለት ነው?ፌል:3:21
Ena lemn aquarete ay menafk tatbo chika nachu😂😂😂😂
I am Protestant. በአክሊል ሃሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ❗
ማለት እንዴት እንደ እኛ አይነት ስጋ የለውም ይባላል ግና ዛሬ ነው የሰማውት 🙄🙄🙄
Yanchi yibesebsal ye eyesus aybesebsm only jesus betam.tkkl nachew
ሰው ሃሳቡን እየገለፀ ሆን ብሎ ማቋረጥ ነውር ነው!!! ብቻህን ሮጠህ ነው ያሸነፍክ የመሰለህ 😂😂😂👏👏👏 🏆 🤣🤣🤣
Gobez akilil❤
የቴሌግራም ወይም ዋስአፕ ጉሩባችሁ ስም ብትነግሩን እና የምታስተምርቦት ግዜ ጭምር አስታውቁን
አሪፍ ወይይት ነበር ምን ችግር አለው ተመልሶ ቢገባ 🙆🙆 ትዕግሥት በሚባል ነገር 🤔🤔 ምነው ውሃ ይጠብስልኝ 😂😂
ወንድማችን አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ::ሆን ተብሎ የዲያቆንን መልስ በመቁረጥ እንደረታው ሆኖ ስለሚናገር ለጥያቄዎች መልስ ብትሰጡበት "ruclips.net/video/wALnZmFi5RM/видео.html"
መጀመሪያም እየተናገርኩ እያለ ማይኩን ከዘጋችሁት፣ ሙሉ መልእክት እንዳይተላለፍ መሆኑን ተናግሬ ነበር። የውውይት አቅም ስለሌላችሁ ክፍሉን ዘግታችሁ አባራችሁኝ ስታበቁ ፤ እንዲህ ዓይነት ቀልድ ከዳቆን አክሊል አይጠበቅም። ውሸት ለማን ይጠቅማል??
God bless you akl
Only jesus bereketn mechem atchlutm semanachu eko hulunm tota nw yemiaregew
Wendem ake geta ybarkh
በቅድሚያ እንዲህ ዓይነት ሙጉት (debat) ማድረጋችሁ የሚደነቅ ነው።ጌታ ኢየሱስ የሰው ልጅ ሥጋና ደም እንደ ተካፈለ የሚታወቅ ነው። "The Chemistry of the blood" በሚል መጽሐፋቸው ዶ/ር ዲሃን የተባሉ የህክምና ምሁር፤ "የኢየሱስ ደም ኬምስትሪው ከሰዎች ደም የተቀደሰና ኀጢአት የለሽ ነው፤ በሕይወት እያለ ዕንቅፋት መትቶት ቢደማና አንድ ዳግም ያለተወለደ ደሙን ቢነካ፣ ከበሽታው ይፈወሳል፤ የዘላለም ሕይወትም ያገኛል" ብሏል።ዳሩ ቁሳዊ የሆነ ደም ኀጢአተኛና ፃድቅ ሊሆን ከቶ አይችልም። ምንም እንኳ ባዮሎጂካል ሕይወት በደም የሚገኝ ቢሆንም፣ መንፈሳዊ የሆነው ኀጢአትና ቅድስና በደም ውስጥ ይገኛል ብሎ ማሰብ መሰረታዊ ስሕተት ነው።ከዚህ የሚጎዳኝ፤ ማፍቀርና ሕይወት በልብ እንደ ሆነ ተገልጿል። ዳሩ ግን ይህ ልብ ደምን የሚያሽከረክረው የሥጋው ያይደለ፣ ረቂቅና በስሜት ሕዋሳት ህልውናው የምናረጋግጠው ቁስ አካል አይደለም። ቁሳዊው ደምም መንፈሳዊ የሆኑትን ጢአትንና ንፅሕናን በውስጡ የያዘ አይደለም።ለመሆኑ "የንጹሃኑን ደም ያፈሰሳችሁ" ተብሎ የተፃፈው ማለት፣ ጥፋት የሌላቸውን ነፍሳት የገደላችሁ ማለት እንጂ፣ ደማቸው ኀጢአት የሌለባቸው ማለት አይደለም። በመሆኑም ቁስ አካላዊው ደም ኀጢአት አለበት ወይም ንፁሕ የሚባል nuetral ነው።
ወንድሜ ኤልሳቤጥ የፀነሰችው ከዘካሪያስ አለመሆኑን ከመፅሀፍ ቅዱስ ካስረዳኸኝ እኔም ኦርቶዶክስ እሆናለው።
Wendme yagelgilot zemenhin yichemerln
Aki bak egazaber yebarek
Beki GETA IYESUS yibarkih ketilibet bisemum baysemum iwnet new berta
BEW....BERTA AKLIL
መጀመሪያ ቤኪን አታቀውም።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ewunt nw yebreket
amazing / where are the comments I have given yesterday. you see you are doing fake Chanel.
መናፍቃን ዞሮ ዞሮ እዛዉ ናቸዉ የወንጌል ሚሲጥር ምንም አልገባቸዉም እነሱ ተይዘዋል አይፈረደባቸዉም
Akililiyyee tabaaraku inniwaddihaallan
መናፍቃን ተሰብስበው እውነቱን ሊለውጡ አይችሉም ስላሴ የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ጣኦታዊ ነው ምንጩ ቱርቱላዊ ሐሳብ ነው ከቃሉ ውጭ በህልሙ ያየውን የእግዚአብሔራው ሐሳብ ያልሆነ ነው ያውም አህዛባዊ ሊቢያዊ በስብሰባ የተመከረ ወስነው የሐሰት ትምህርት ለህዝብ የተሰጠ ነው።
wengil yohanes 1:14 qalu sga hone ylal entna menafkan kemtl qalu 1:1 hulum bersu hone ylal ena be qalu hail new yehone mexhafun mermrew haimanot yershh asteseb new gn qalu bcha new haqu
ማቋረጥ አግባብ አልነበረም
ካሌብ ነው እኔ አይደለሁም። 😂😂
ፓስተር ነኝ ባዩ ስሜቱንም የማይቆጣጠር ሆደ ባሻ መሆኑ ያስቃል😂😂😂
Silemit sadeb rasihin amagn atasmesil degmo indawoke sew irgitegna atihun paster beki bekenfes siasireda ante ante degmo besigaa
YeDawit zufan ena Kirstos yemiyagenagnachew mndin new wendmoche btabrarut des yilegnal . Amesegnalew.
Aklil gin endew tadileh. Tsegawn yabizalih
Aklil tsegawn yabzalh.
ወንድም አክሊል እራሱ ነው የወጣው ብል ድፍረት አይሆንብኝም:: አንተን ዝቅ አድርጎ አስቦ ነበር የገባው:: እንተ ግን ሊቃወምባቸው የሚጠቅሳቸው ጥቅሶችና ታሪካዊ አመጣጡን ስትጠቅስ ውጣ ተብሎ ነው::
አንተ የግብፅ ምዋርተኛ!! የተቀነባበረ ሐሰት አታቅርብ።
Ayi manaafiqaan inee yamigarmany ikkoo wangel awaaqi innasu bichaa asmasilaw miyaawarut nagar naw andit silawangel yammiyaawuqut nagar yallam iyyasus iyyasus iyyasus yammilutin geetaa inkuwaan ayaawuqitim yaasaazinaal ortdox innaate nurilliny nagara Kiristoos ,nagara maariyaam , nagara qidusaan hullunm yamitaastamir iwunatanyaa hiwotin yammitsax nach uuff orthodox Hiwot innaa iwunat ibaakaachu lelaa waree lamaadaamax bihoon Admaacuu bizuu naw iinkataatal innimaar hullaachin uuff wandimmee akilil faxaari tsagaawun yaabzaallih manaafiqaan macheem ayigabaachawum mikniyaatum midraawi nagar bichaa fallaagi naachaw bilx yahoona Hiwot maagnyat yamifallig ahun maxtoo yimaar iwunatin yiwaq
😂😂 tekuarete alalem
cut eyetederarege lisera new fake new guys ወይኔ እውነት 😢 አር እኳንም ወጣ መንፈሱን እረበሻቹት ከዛን ናና አስተምር አስተውል ስህተት አይደለም ለምን ተቋረጠ አንተ ግን ተሸንፎ ወጣ
ኧረ አሳፋሪ ነዉ ይሄ መናፍቅ
ወንድሜ አክሊል የምታገለግለው አምላክ ልክ እንደ ሃዋርያው ጳውሎስ ብዙዎችን በፍቅር የምትማርክ የጣዖታትን ስራ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የምታፈርስ ያድርግህ ፀጋውን ሞገሱን ጥበብን ይግለፅልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ የሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ በርቱልኝ ❤🙏::
ወጣቶች እውነት በአባቶች ፈንታ ልጆች ተወለዱልሸ የሚለው የቅዱስ ዳዊት መዝሙር 44 ይመሰለኞል የተጠቀሰው በእውነት አኩርታችሁኞል የህይወት ቃል ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወንድማችን አክሊል ተባረክ።በእውነት የመሰከርክለት መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ረጅም አድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ አክሊል ወንድማችን😊😘😘
ወንድማችን አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
Abu keep uploading these debates they're rly useful
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማይትን ያውርስልን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30/60/100/ ፍሬ ምናፈራ ያድርገን🙏🙏🙏
አክሊል ጌታ ይባርክህ ልክ ነዉ እኔ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ እየሱስ ከማርያም ስጋን መካፈሉን በደንብ አምናለሁ ሁሌም እዉነት ያናግርህ ሌላ ትምህርትህም ፀጋ ይብዛልክ
የአክሊል ድምፅ በጣም ደስ ይላል ክእውቀት ጋር ቃለ ሒወት ያሰማልኝ
መልስ የሚሻ ጥያቄ
1ኛ፦የክርስቶስ ስጋ የእኛ ስጋና ደም አይነት ነው ካልክ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በኩር ነው ይለዋል ቃሉ የፊተኛውን አዳም ስጋ የለበሱ ብዙ በመሞት ቀድመውት እያለ?2ኛ፦ኢየሱስ ክርስቶስ ከስጋ ሞት ወይስ ከነፍስ ሞት ነው ያዳነን?ከነፍስ ሞት ካላችሁ እንደ ቃሉ ታዲያ ምን ይከብዳል ኢየሱስ ከሰማይ ነው ማለት።
Era sewoch 1koro 15:45 andegnana huletegna adam yemilewyelem beijachihu balew metsihaf kidus?
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አክሊል አንተን የምገልፅቀት ቃል የለኝም የተዋህዶ አርበኛ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አክሊሉ
Egziabhar yibarkachu widocha🙏🥰
በእውነት ድንቅ ልጅ ነህ አክሊል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ወንድም አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን !! የሚገርም ነው መጽሃፍ ቅዱሰን እንደገዛ ፍላጎቱ ሊተረጉም ፈልጎ ስላልተሳካለትና የውንድም አክሊል አጀማመርና የመጻፍ ቅዱሰ ማሰረጃው በራሱ ወገብ ዛላውን ስለስበረው ተፈትልኮ ወጣ ። ወንድም አክሊል ጸጋውን ያብዛልህ !!
እረ አክሊል ያንተስ ይለያል ድንግል ማርያም የዮሐንስ አፍወርቅን አንደበት ትስጥልን ልብን ነው ምታረሰርስው
Betam lebi adresi new wendmachen aklil andegna
ውይ ፓስተሩ አፉላይ እኳን በጣም ይለይበታል አይ ፓስተር ብሎ ዝም ነው ልቦና ይስጣቸው መናፍቃኖች ወንድሜ አክሊሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ እቁ በርቱልን እውነቱን እንደዚህ ይወቁት መናፍቃኖች
እግዚአብሔር ይባርክህ😍አክልልዬ
የእግዚአብሐር ቃል ወንድም ወንድሙን አያድንም ይላል የኢየሱስ ሥጋ የእኛሥጋ ከሆነ እንዴት ሊያድነን ቻለ
አዳም አዳምን አያድንም አፈርአፈርን አያድንም የኛ ስጋና ደም ሰማይ አየገባም በድንግል ማርያም ማህጸን አደረ ጸለለ መላ ተጠጋ ማለት እንጅ ወሰደ የሚል የለም በእናንተ ትውፊት እንበለ ዘርአ ብዕሲ ነው የሰው ዘር የለበትም ጌታ ከጸባኦት ዘር ባያስቀርልን ናሮ እንደሰዶምና ገሞራ በሆንንን ነበር ዘሩ ከጸባኦት ነው
የዳዊት ስርና ዘር ያልከው ለዳዊት መገኛው ምንጭ መሆኑን ብቻ እንጂ ነው የሚያሳየው አንተ እራስ ሳታስተውለው ነው የጠቀስከው የዳዊት ስርና ዘር ነኝ ይማለት እሲኪ ቆም በልና አስተውለው ከመፍረድህና ከመቅደድህ በፊት ቆሮ ይህ ምድራዊ ድንኳናችን ቢፈርስ ከእግዚአብሔር የተሰራ ህንጻ እንዳለን እናውቃለንና የንም ልንለብስ እንቃትታለን ከምድር የለበስነው ስጋ ሰውነት ክብር ስጋ አይባልም ጆሮህን ኩር ኩር ማለት ያስፈልጋል
በጣም ይገርማል ግብዝ ነገር ሆኖ እንጂ ያን ያህል ወንጌልን ለመስበክ መለመን አልነበረበትም
አቡ እና አክሊልየ በርቱልን
ክበርል ወንድማችን አኬ እግዚአብሔር ጻጋ ያብዛልህ 🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር ይባርክህ አክሊል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiywet yasemaln aklil tsegawn yabzalih❤❤❤
Read John 6:-31-56
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስቲያን ልጆች አሏት
በ zoom new endii weyeytu please negrugn
ለምን ይዋሻል? ወይ አክሊል አንተ አቅም ኖሮህ አልወያይም ተባለ? ውይይቱ ላይ ነበርን እኮ ። ራስህ ነህ ፈርተህ መልስ ስታጣ ያባረርከው/ያስባረርከው።♦
GETA EYESUSI ABEZITO YEBARIKI P.Beki❤
ትክክል
Kalhewtn Ysemaln Ytwahedo Enku Ygelgelot Zemenhn Ybareki
የክርስቶስ አካል የሆነች ያልከው አካሉ ምንድነው
God bless u aklil
berkete tekekel new
እርሱም ሁሉን እንኳ ለራሱ ሊያስገዛ እንደሚችልበት አሠራር፥ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል።
ፊልጵስዩስ ሰዎች 3፡21
የእኛ ስጋ መፍረስ የሚገባውና የማይነሳ መሆኑን እያወቅን የክርስቶስን ስጋ ክብር ለይቶ አለመገንዘብ አላዋቂነት ነው፡፡ክርስቶስ ግን በምስሉ የሰውን ስጋ ፎርም(ቅርፅ) መያዙ ብቻ ሳይሆን ቅዱስና የማይረግፍ ለዘላለም የማይፈርስ የማይለወጥ የማይቀየርም ሥጋ ነው፡፡
ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።ስለ ታሪክ የተናገሩት በዚህ መንፈስ ነው፡፡
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1-4
ቃልም ሥጋ ሆነ፡-ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ቃልም ሥጋ ሆነ!!
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1-14
Aklil wendmachen edmena tena yestelen embetachen kekfu ulu negeri tetbqi wendmchen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ስንት ሰዓት ነው እና በየትኛው ግሩፕ ?
ጸጋው ይብዛልህ ወንድም ቤኪ አዎ አዳም በራሱ ደም የሚዋጅ ከሆነ ለምን ቃል ስጋ መሆን አስፈለገው?
መጽሐፍስ ክቡር ስጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ስጋችንን ይለውጣል ማለት ምን ማለት ነው?
ፌል:3:21
Ena lemn aquarete ay menafk tatbo chika nachu😂😂😂😂
I am Protestant. በአክሊል ሃሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ❗
ማለት እንዴት እንደ እኛ አይነት ስጋ የለውም ይባላል ግና ዛሬ ነው የሰማውት 🙄🙄🙄
Yanchi yibesebsal ye eyesus aybesebsm only jesus betam.tkkl nachew
ሰው ሃሳቡን እየገለፀ ሆን ብሎ ማቋረጥ ነውር ነው!!! ብቻህን ሮጠህ ነው ያሸነፍክ የመሰለህ 😂😂😂👏👏👏 🏆 🤣🤣🤣
Gobez akilil❤
የቴሌግራም ወይም ዋስአፕ ጉሩባችሁ ስም ብትነግሩን እና የምታስተምርቦት ግዜ ጭምር አስታውቁን
አሪፍ ወይይት ነበር ምን ችግር አለው ተመልሶ ቢገባ 🙆🙆 ትዕግሥት በሚባል ነገር 🤔🤔
ምነው ውሃ ይጠብስልኝ 😂😂
ወንድማችን አክሊል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ::
ሆን ተብሎ የዲያቆንን መልስ በመቁረጥ እንደረታው ሆኖ ስለሚናገር ለጥያቄዎች መልስ ብትሰጡበት "ruclips.net/video/wALnZmFi5RM/видео.html"
መጀመሪያም እየተናገርኩ እያለ ማይኩን ከዘጋችሁት፣ ሙሉ መልእክት እንዳይተላለፍ መሆኑን ተናግሬ ነበር። የውውይት አቅም ስለሌላችሁ ክፍሉን ዘግታችሁ አባራችሁኝ ስታበቁ ፤ እንዲህ ዓይነት ቀልድ ከዳቆን አክሊል አይጠበቅም። ውሸት ለማን ይጠቅማል??
God bless you akl
Only jesus bereketn mechem atchlutm semanachu eko hulunm tota nw yemiaregew
Wendem ake geta ybarkh
በቅድሚያ እንዲህ ዓይነት ሙጉት (debat) ማድረጋችሁ የሚደነቅ ነው።
ጌታ ኢየሱስ የሰው ልጅ ሥጋና ደም እንደ ተካፈለ የሚታወቅ ነው። "The Chemistry of the blood" በሚል መጽሐፋቸው ዶ/ር ዲሃን የተባሉ የህክምና ምሁር፤ "የኢየሱስ ደም ኬምስትሪው ከሰዎች ደም የተቀደሰና ኀጢአት የለሽ ነው፤ በሕይወት እያለ ዕንቅፋት መትቶት ቢደማና አንድ ዳግም ያለተወለደ ደሙን ቢነካ፣ ከበሽታው ይፈወሳል፤ የዘላለም ሕይወትም ያገኛል" ብሏል።
ዳሩ ቁሳዊ የሆነ ደም ኀጢአተኛና ፃድቅ ሊሆን ከቶ አይችልም። ምንም እንኳ ባዮሎጂካል ሕይወት በደም የሚገኝ ቢሆንም፣ መንፈሳዊ የሆነው ኀጢአትና ቅድስና በደም ውስጥ ይገኛል ብሎ ማሰብ መሰረታዊ ስሕተት ነው።
ከዚህ የሚጎዳኝ፤ ማፍቀርና ሕይወት በልብ እንደ ሆነ ተገልጿል። ዳሩ ግን ይህ ልብ ደምን የሚያሽከረክረው የሥጋው ያይደለ፣ ረቂቅና በስሜት ሕዋሳት ህልውናው የምናረጋግጠው ቁስ አካል አይደለም። ቁሳዊው ደምም መንፈሳዊ የሆኑትን ጢአትንና ንፅሕናን በውስጡ የያዘ አይደለም።
ለመሆኑ "የንጹሃኑን ደም ያፈሰሳችሁ" ተብሎ የተፃፈው ማለት፣ ጥፋት የሌላቸውን ነፍሳት የገደላችሁ ማለት እንጂ፣ ደማቸው ኀጢአት የሌለባቸው ማለት አይደለም። በመሆኑም ቁስ አካላዊው ደም ኀጢአት አለበት ወይም ንፁሕ የሚባል nuetral ነው።
ወንድሜ ኤልሳቤጥ የፀነሰችው ከዘካሪያስ አለመሆኑን ከመፅሀፍ ቅዱስ ካስረዳኸኝ እኔም ኦርቶዶክስ እሆናለው።
Wendme yagelgilot zemenhin yichemerln
Aki bak egazaber yebarek
Beki GETA IYESUS yibarkih ketilibet bisemum baysemum iwnet new berta
BEW....BERTA AKLIL
መጀመሪያ ቤኪን አታቀውም።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ewunt nw yebreket
amazing / where are the comments I have given yesterday. you see you are doing fake Chanel.
መናፍቃን ዞሮ ዞሮ እዛዉ ናቸዉ የወንጌል ሚሲጥር ምንም አልገባቸዉም እነሱ ተይዘዋል አይፈረደባቸዉም
Akililiyyee tabaaraku inniwaddihaallan
መናፍቃን ተሰብስበው እውነቱን ሊለውጡ አይችሉም ስላሴ የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ጣኦታዊ ነው ምንጩ ቱርቱላዊ ሐሳብ ነው ከቃሉ ውጭ በህልሙ ያየውን የእግዚአብሔራው ሐሳብ ያልሆነ ነው ያውም አህዛባዊ ሊቢያዊ በስብሰባ የተመከረ ወስነው የሐሰት ትምህርት ለህዝብ የተሰጠ ነው።
wengil yohanes 1:14 qalu sga hone ylal entna menafkan kemtl qalu 1:1 hulum bersu hone ylal ena be qalu hail new yehone mexhafun mermrew haimanot yershh asteseb new gn qalu bcha new haqu
ማቋረጥ አግባብ አልነበረም
ካሌብ ነው እኔ አይደለሁም። 😂😂
ፓስተር ነኝ ባዩ ስሜቱንም የማይቆጣጠር ሆደ ባሻ መሆኑ ያስቃል😂😂😂
Silemit sadeb rasihin amagn atasmesil degmo indawoke sew irgitegna atihun paster beki bekenfes siasireda ante ante degmo besigaa
YeDawit zufan ena Kirstos yemiyagenagnachew mndin new wendmoche btabrarut des yilegnal . Amesegnalew.
Aklil gin endew tadileh. Tsegawn yabizalih
Aklil tsegawn yabzalh.
ወንድም አክሊል እራሱ ነው የወጣው ብል ድፍረት አይሆንብኝም:: አንተን ዝቅ አድርጎ አስቦ ነበር የገባው::
እንተ ግን ሊቃወምባቸው የሚጠቅሳቸው ጥቅሶችና ታሪካዊ አመጣጡን ስትጠቅስ ውጣ ተብሎ ነው::
አንተ የግብፅ ምዋርተኛ!! የተቀነባበረ ሐሰት አታቅርብ።
Ayi manaafiqaan inee yamigarmany ikkoo wangel awaaqi innasu bichaa asmasilaw miyaawarut nagar naw andit silawangel yammiyaawuqut nagar yallam iyyasus iyyasus iyyasus yammilutin geetaa inkuwaan ayaawuqitim yaasaazinaal ortdox innaate nurilliny nagara Kiristoos ,nagara maariyaam , nagara qidusaan hullunm yamitaastamir iwunatanyaa hiwotin yammitsax nach uuff orthodox Hiwot innaa iwunat ibaakaachu lelaa waree lamaadaamax bihoon Admaacuu bizuu naw iinkataatal innimaar hullaachin uuff wandimmee akilil faxaari tsagaawun yaabzaallih manaafiqaan macheem ayigabaachawum mikniyaatum midraawi nagar bichaa fallaagi naachaw bilx yahoona Hiwot maagnyat yamifallig ahun maxtoo yimaar iwunatin yiwaq
😂😂 tekuarete alalem
cut eyetederarege lisera new fake new guys
ወይኔ እውነት 😢 አር እኳንም ወጣ መንፈሱን እረበሻቹት ከዛን ናና አስተምር አስተውል ስህተት አይደለም ለምን ተቋረጠ አንተ ግን ተሸንፎ ወጣ
ኧረ አሳፋሪ ነዉ ይሄ መናፍቅ