መንሱር ጀማል ስለ ትዳር ህይዎቱ እውነቱን ተናገረ ! Mensur Jemal with Fegegita React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaR...
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @zinetayalew3588
    @zinetayalew3588 2 года назад +662

    ከመንሱር ደስ እሚለኝ ነገር ለሀይማኖት ያለው ከፍተኛ ቦታ ነው 🥀🥀🥀👍👍👍

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 года назад +4

      እኔ ደግሞ የኢሉአባቦራ ቁጭበሉ መሆኑ ይከይፈኛል

    • @fafemic4825
      @fafemic4825 2 года назад +1

      Ashkabach

    • @Sami_TDF
      @Sami_TDF 2 года назад +4

      አወ በጣም ሀረም ይጠላል
      ብቻ
      ሀሙስ ሀሙስ ጭፈራ ቤት ይሄዳል ሙዚቃ ያዝናነዋል

    • @sinaethiopiawiteethiopiawite
      @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 года назад +1

      Masha Allah
      wellahi kemenm belayi

    • @sinaethiopiawiteethiopiawite
      @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 года назад +2

      @@Sami_TDF ayiteshale weyim ayitekale

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 2 года назад +26

    መንሱር በጣም ነው የማከብረው ለተዋህዶ ያለውን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን🙏🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +290

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑ

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 2 года назад

      አንተ ቤት ጥያቄ ብቻ ነው
      ጠያቂዎቹ ደሞ ሰላም የላቸዉም
      እኔ ጠይቄህ ያልመለስከዉም አለ
      ለማንኛውም ሐዲስህ ይመቸኛል

    • @habtomgebre1523
      @habtomgebre1523 2 года назад +1

      excellent

    • @Hazim_Julian
      @Hazim_Julian 2 года назад

      ደምረኝ

  • @amitube461
    @amitube461 2 года назад +37

    ሰርግ ከማድርግ ከ እንድ መሰጊድ በላይ እሰከ 50 መሰጊድ እሰራለሁ አሏህ ያሳካልህ ያረብ መንሱሬ

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 года назад +93

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ለእምነትህ ያለህ ክብር እና ለእናትህ እና ላባትህ የሠጠኸውን ክብር የእውነት በጣም ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ እላለሁ❤

  • @abdurehmankibret3665
    @abdurehmankibret3665 Год назад +5

    ትልቁ እውቀትህ ጉብዝናህ ከአላህና ከመልዕክተኛው ቀጥሎ ለእናትና አባትህ ያለህ ቦታ👍👌

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c 2 года назад +71

    ለ እምነትህ ያለህ ፍቅር 👍👍👍ሳለደንቅህ አላልፍም አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍👍👍

  • @amazingtube9935
    @amazingtube9935 2 года назад +7

    በጣም የሚመቸኝ ሰው መንሱር ብቻ ነው አስተሳሰቡ ለሀይማኖቱ ያለው ቦታ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 года назад +402

    የመንሡርን ህይወት የቀየረ የኛንም ህይወት ይቀይርልን ፈጣሪ ❤️🤲🤲🤲😔

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 года назад +2

      Amen

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 года назад +2

      አሚን 😭😭

    • @user-qc9wl2yg7d
      @user-qc9wl2yg7d 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@user-qc9wl2yg7d እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@wddss8555 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 2 года назад +10

    በጣም የሚገርም ስርአት ያለው ሰው ያንተ አይነት 10 ሰው ይበቃል ለኢትዮጵያ መንሱሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💜

  • @user-sh3np1qs2x
    @user-sh3np1qs2x 2 года назад +117

    ለቤተሰብክ ያለክ ፍቅር ለእምነትክ ያለክ ፍቅር ግልፅነት የዋህነት ሙሉ ሰዉ ነክ ፈጣሪ ከዝህ የበለጠ መልካም ነገር እድትሰራ እድሜና ጤና ያድልክ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 года назад +8

    መንሱሬ በፍቅር ረዥም ጊዜ መቆየቱ ጥሩ እንዳልሆነ ወደ ዝሙት እንደምወስድ ቶሎ ኒካ መሰሩ አስፈለጊ እንደሆነ ለሌሎች ወጣቶች አስተማሪ መልዕክት ነው ያስተለለፈከው አላህ ይስጥህ ለእምነትህ ያለህ ቦታ እጅግ በጣም ነው የሚደንቀኝ አንዳንድ ሰዎች ሀብት ስመጠለቸው ለእምነታቸው የሚሰጡት ቦታ የወረደ ነው ክበርልን መንሱሬ መሰሎችህን አላህ የብዘልን

  • @habibabinttaju1676
    @habibabinttaju1676 2 года назад +52

    ከሁሉም ነገር እምነት ይበልጣል ለእምነትህ ያለህ ቦታ ማሻአላህ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +64

    ሙስሊም ነኝ ማይበርደኝ ማይሞቀን አልሀምዱሊላህ።ለሀይማኖትህና ለሀገር ያለህ ፍቅር ገራሚነው አላህ ይጨምርልህ

  • @habibaalewi8647
    @habibaalewi8647 2 года назад +265

    አላህ ይጨምርልህ ለእምነቱ ያለው ጥንካሬ ኧረ እንዴት ልግለፀው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍

    • @karizmamega524
      @karizmamega524 2 года назад

      🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍sara

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 года назад

      @@selamtube1319 ስላም ማሬ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 года назад

      @@selamtube1319 እሺ ቤተሰብ ሁኙ,አችም ማሬ

  • @bezawitsisay8619
    @bezawitsisay8619 2 года назад +13

    ሽአመት ኑረልን አቤት ግልፅነት እንደዚህ አይነት ሠው አትመስለኝም ነበረ ሀፉ በለኝ ለሃይማኖትህ ያለህ ክብረ ዋው ደስ የምትል ሠው ነህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +115

    በጣም ግልፅ ሰው ነሕ መንሱር ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥሕ ልጃችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሑ 🙏

    • @agjj5327
      @agjj5327 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ berchilign🥰

  • @cristianoronaldocr7867
    @cristianoronaldocr7867 2 года назад +45

    ቅን ና ተስፋ የማትቆርጥ ሰውን በመርዳት የሚትደሰት ለሌሎች ሞዴል መሆን የሚትችል ምርጥ ሰው ነህ🙏
    ቤቴን ተቀላቀሉ

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k 2 года назад +40

    ፈጣር በእድሜ እና ጤና ይጠብቅህ ደግ ሰው ነህ በእውነት ለተቸገሩ ስትረዳ እግዚአብሔር ደሞ ጨምሮ ይሰጣሃል ❤ካንተ ብዙ ተምርያለሁ ❤

  • @mehrettesfamikael6494
    @mehrettesfamikael6494 2 года назад +7

    እረ እንዲህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር ይቅርታ ሚስተር መንሱር ሆይ ብዙ ነገር አነቃሃኝ ክበርልን🙏🙏🙏🙏

  • @meditube4525
    @meditube4525 2 года назад +58

    መሱሬ ብዙ ግልፅ አትሁን የኛ ሰው ቅንቅናም ነው

  • @mihiretsolomon6544
    @mihiretsolomon6544 2 года назад +3

    እውነት አንተ ትለያለክ ትልቅ ሰው ነህ ላንተ ያለኝ አመለካከት ነው የቀየርከው በርታልን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ 🥰👏👏👏👏👏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +200

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪ

    • @igo1071
      @igo1071 2 года назад

      ደደቦች ቆም ብላችሁ የማታስቡ የስው ልጅ ለማወቅ ረዥም ጊዜ ይወስዳል ካናዳና አሜሪካ ገርልፍሬንዶች ቢኖሩት ምን ትላላችሁ አታፍሩም ምንም ስለስው ሳታውቁ ብዙ አትበሉ ምድረ አወናባጅ

    • @robelbirhanu9924
      @robelbirhanu9924 2 года назад

      Ashkabach hula

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 года назад

      S A w

    • @user-wl6gx5cl6q
      @user-wl6gx5cl6q 2 года назад

      አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @derejedebabu4346
    @derejedebabu4346 2 года назад +3

    ዋው መንሱር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክክ የህይወት ታሪክክን አራያ ብከተል ደስ ይለኝ ነበር...

  • @hayat161
    @hayat161 2 года назад +101

    ዘፈን ደስ ይለኛል ያልካት ነገር አስብበት ሌላው ማሻአላህ

  • @eliasisak3196
    @eliasisak3196 2 года назад +2

    ማሻአላህ!! ደስታህን በሌሎች ደስታ መፈለግህ አላህም ከልብ ይደሰትብሀልና ይቺን ንግግርህን ወድጄልሀለሁ! አላህ ይጠብቅህ!!

  • @user-th5vd6vp1u
    @user-th5vd6vp1u 2 года назад +124

    ድነል ኢስላም አልሀምዱሊላህ ሙስሊምነት ትልቅ ደስታ አለዉ ወላሂ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 года назад +2

      Is not about religions !🤷🏿‍♀️ክርስቲያንቲም ትልቅ ደስታ ነው ። it doesn’t matter Believe what you believe and be happy 😊 as long as you can that’s all !!

  • @user-oj6mb9jt1x
    @user-oj6mb9jt1x 2 года назад +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር ና ሰውን የምከብርውን ነገር በጣም የምወድልህ 🙏🙏🙏

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t 2 года назад +99

    ይመችህ የአራድዬ ልጅ ግልፅ ነው😍😍😍 እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demrige sewedeshi

    • @user-wt2us3rk2m
      @user-wt2us3rk2m 2 года назад

      አሚንንንን ❤❤❤❤❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@user-wt2us3rk2m እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 года назад +1

      ያራድዮ ልጅ አራዶቹ ጠፋና ሰገጤወቹ አራዳ ተባሉ አይ ስምንተኛው ሺህ

  • @user-go9fw1ne3q
    @user-go9fw1ne3q 2 года назад +7

    መንሱሬ የሚመቸኝ ሐይማኖቱን እና ሀገሩን ይወዳል ክበርልኝ🙏 አሉባልታ የሚያወሩበት ስለሚቀኑበት ነው❗

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @user-ut7eg7nm9u
    @user-ut7eg7nm9u 2 года назад +63

    መንሱር ሲበዛ ግልጽ እና የሰውን ደስታ እንደሚያስደስትህ በተግባርህ ያሳየህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለሃይማኖትህን ያለህ ደሞ በጣም ደስ ይላል እና በዚህ ኣጋጣሚ ኮሜንቴን ካነበብከው ስለ ግብረሰዶም ተናገር ኣገራችን እየተበላሸች ነው ወንድሜ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @zuzu4827
    @zuzu4827 2 года назад +7

    ይመችህ አቦ አቤት ያማረኛዉ ማማር ጨምሮ ይስጥህ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሀል ዲንም ጭምር ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቅህ ወንዲማችን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +29

    ፈጣሪ ይጨምርልህ ጉረኛ ትመስለኝ ነበር አሁን ግን ከጉረኛነትህ ይልቅ ቅንነትህ ነው የታየኝ ❤️❤️❤️

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p 2 года назад +10

    ማሻአሏህ ሁላችሁም ኮሜተሮች በጣም አደቃችኃለሁ ቆጆ በየሀይማኖታችሁ እየፀለያችሁ ነው ኮሜት ያረጋችሁ በጣም ለየት ያለኮሜት ነው ቀጥሉበት

  • @sosinaalemu3658
    @sosinaalemu3658 2 года назад +15

    ለእምነትክ ያለህን ቦታ ሳላደንቅ አላልፍም በፊት እኔም በጣም ጉረኛ ነበር የምትመስለኝ አሁን ግን ስታወራ ተረዳሁክ ሰውን እንዲህ ዝም ብሎ መገመት ከባድ እንደሆነ ተረድቻለው አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልክ ካወራከው ነገር አንድ የሚጣል የለውም ሰርግ አልደግስም ያልክበት ምክንያት ተመችቶኛል እሱን አስከትሎ ለጠየቀህ ጥያቄም የመለስክለት መልስ ተመችቶኛል👌
    በተረፈ ሰውን ሠርዳት የሚያስደስትክ ከሆነ እኔ አምሮዬ ብዙም መልካም አደለምና የስነ ልቦና አማካሪ እፈልጋለውና ጥሩ ሰው አገናኘኝ 🙏

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 2 года назад +1

    የእውነት ተባረክ በተለይ ለናትክ ያለክ ነገር እጅጉን አስደስቶኛል አስተምሮኛል ደህንነታችን ለነሱ ስጦታ ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 2 года назад +32

    እኔኮ 1ሚሊየን ለማግኘት 10አመት እኮ ነው የማዳም ሸንትቤት ያጠብኩት ወቸው ጉድ ያአላህ ተው ግን ለኔም ሂወቴን ቀይር የአረብ ኩሸና ሰለቸኝ😭😭😭

    • @fatimas4350
      @fatimas4350 2 года назад

      አብሺሪ ማማያ ያልግል እሻአላህ

    • @user-wd1yz5rs2p
      @user-wd1yz5rs2p 2 года назад

      በርች አንድ ቀን ይሆናል

    • @chalikelbeche5015
      @chalikelbeche5015 2 года назад +1

      enam wude ayezosh Egzber ale tesfa atekuret

    • @emanaaa733
      @emanaaa733 2 года назад +1

      እሸ ማሮቼ አመሰግናለሁ ❤ፈጣሪ ከሰው ቤት ከሰው ኩሸና ያውጣን ከም በጣም ከባድ ነው😭

    • @user-gi4tu4pj1s
      @user-gi4tu4pj1s 2 года назад

      እግዚአብሄር ይባርክልሽ

  • @rozahibrahim2043
    @rozahibrahim2043 18 дней назад

    አቦ እኔን አግባኝና ሲሸልስ ወስደክ አዝናናኝ ባአላህ መሱር ምርጥ ሰው 😍😍

  • @gdhhjx986
    @gdhhjx986 2 года назад +113

    መሻ አላህ ለሀይማኖትህ ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርህ

    • @asiaasiatub8268
      @asiaasiatub8268 2 года назад

      Wowwwowwo maashaa allaah

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      መሡሪ በጣም አደቅሀለሁ

  • @abdulmejid9152
    @abdulmejid9152 Год назад

    በጣም ነው ደስ የምትለኝ ለምን አንደሆነ አላውቅም አሏህ ይጠብቅህ እዎድሃለው ከልቤም አመሰግንሃለው

  • @user-dh1sn7kw1d
    @user-dh1sn7kw1d 2 года назад +14

    ማሻአሏ ለእምነትህ ያለህን ክበር ሳለደንቅ አላልፍም መሱሬ 🥰🥰🥰

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 2 года назад +15

    ተንሹ አቢቹ ዋው ዘመንህ የባረክ👌👍👍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @user-pi2bs8nd7h
    @user-pi2bs8nd7h 2 года назад +39

    ሰለ ሰርጉ ያወራሀው ማሻ አላህ ነው አምሳ መስጂድ ያልከውን ስራው በተግባር አሳየን ቃል ቃል ነው እንዳሸመጥጥ ስራልን

    • @fevenmekonen1018
      @fevenmekonen1018 2 года назад +1

      መንሱር ጀማል በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 2 года назад

      ኢንሻአላህ እኛ በድሃ እናግዘው

    • @user-pi2bs8nd7h
      @user-pi2bs8nd7h 2 года назад

      ኢሻ አላህ የመዳም ሸቃላ ብንሆንም ለመስራት ይዘጋጂ እንጂ እናግዘዋለን መጀመርያ በተግባር እንየው ጂምሩን

    • @user-pi2bs8nd7h
      @user-pi2bs8nd7h 2 года назад

      ሰርግ አልመውደዱ ማለቱ አንድ ሚኒል ላይክ ያስፈልገው ነበር ካንደ በላይ አይቻልም የት እናምጣለት ላይኩን

  • @tinawa56
    @tinawa56 3 месяца назад

    ፈጣሪ ይርዳህ እራስህን ጠብቅ የኔ ልጅ አንዳንድ ሰዎ ሲረዳ የማይወድ አሉ።

  • @yefekersew24
    @yefekersew24 2 года назад +10

    መንሱር ንግግርክን ወደድኩት very street forward and positive keep it up 👍

  • @mom946
    @mom946 2 года назад +1

    መንስሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እምንወድህ እምናከብርህ ውድ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ቅን ልብ አለህና🙏

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +82

    አሸቱ መለሰን አቅርብልን 😁🙌👍

  • @muke614
    @muke614 2 года назад +1

    መንሱሬ ጥሩ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ይብዛልህ አብሽር ገራገሩ የጊቤ ማዶ ሰው የወንዜ ልጅ በመልካም ሁሉ እግዚያብሄር ያብዛህ አሜን

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 года назад +14

    መሡሬ ማሻአላህ በእስልምናህ አትደራደርም ቀጥልበት መሱርየ ወድማችን እስኪ ለኛም ዱአ አርግልን ከሸቃልነት ወደ መዳም እድንቀየር

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o 2 года назад +1

      ሥሪ መርሸ እማ

    • @DandonaGEri
      @DandonaGEri 2 года назад +1

      እንግዳሳ አላህ በቃችሁ ይበለን

    • @Ethiopiamusic2016
      @Ethiopiamusic2016 2 года назад

      @@DandonaGEri አሚንንን ያረብ

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 года назад

    የተናገርከው ነገር ሁሉ በጣም ትክክል ነው መንሱርዬ ተባረክ ጨምሮ ይስጥህ ሃብቱን የእዉነት መልካም ልብ አለህ እናም ደግሞ በትንሽ ነገር ተነስቶ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስን አስተምርኽናል ተባረክልኝ።🙏🙏🙏

    • @asmaabawaji9266
      @asmaabawaji9266 2 года назад

      As.wr.wb.ilmako.attami.anii.marrqa.boqollo.keesa.wanatti.barbade.hojechu.nabeka.kejosi.harkisosi.demesasi.nabeka.ok.nabilbili.hudaasayu.nani.hojedha.ok

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x 2 года назад +53

    መሱርዬ ሀቢቢ በራስ መተማመንህ እና በሀይማኖትህ ያለህ አቆም👌❤ታሪክ ስራ እስኪ ከስደት ገላግለኝ😢😂😂

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o 2 года назад +1

      እረ ከከከከ ታሪክአላለችም

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 года назад +4

      ወላሂ እደት እደሳኩ 😆 አያልቀበት አላህ ምናለ ቢረዘቀን እለፈለው አልሞላ አለኚ😢😭😭

    • @user-bq8kp8rc5x
      @user-bq8kp8rc5x 2 года назад

      @@wddss8555 ሳቂልኝ እማ አይዞሽ ያለው ነው ሚጨመርለት😂😂😂

    • @imaan2449
      @imaan2449 2 года назад

      😀😀😀😋

    • @user-ns7zg5fr2l
      @user-ns7zg5fr2l 2 года назад

      ክክክክክክ

  • @user-cu1nb5tk1k
    @user-cu1nb5tk1k 2 года назад +2

    ማሻ አላህ እባክህ ጥሩ ሚስት አግባና ብዙ ልጆችን ውለድና በኢስላም አንፀህ አሳድግ

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 года назад +57

    ሰዎች ገንዘብ ሰትቆጥብ ነው ሀብታም የምትሆነው ይላሉ
    ታሊቁ ፈጣሪ አላህ ግን የአደም ልጂ ሆይ ስጥ ያለህን እኔ ደግሞ እሰጥሀለሁ ይለናል አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ መንሱር በርታልን አንተም እየሰጥህ ነው አላህ ጨምሮ ይስጥህ
    ነገር ግን ዘፈን ያለበት ቦታ አትሂድ መንሱራችን

    • @kedusi5503
      @kedusi5503 2 года назад

      ልክ ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @redwanbilal9942
    @redwanbilal9942 2 года назад +6

    ፈገግታ ሪአክቶች ገና ዛሬ ስርአት ያለውና ለሰው ልጅ ብርታትና ሰርቶ መለወጥን ያሰተማረ ሰው ነው ያቀረበችሁልን በተለይ እምነቱ ላይ #ኢስላም አምሮ መታየት ነው ብራቮ መንሱሬ ሌላው ደግሞ ግልፅነት መልካምነት ቤተሰብ አክባሪነት መንሱሬ እናመሰግናለን ፈገግታ ሪአክቶች

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f 2 года назад +20

    መሱር እኮ ትለያለህ የትም ሆነህ አላህን ምታወሳው ነገር አላህ ይጠብቅህ መሱር ማኛ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @yohannesjohn4326
    @yohannesjohn4326 2 года назад +12

    ከንግግሩ ምንም ክፋት አላገኘሁበትም እራሱን ይጠብቃል አምላኩን ያከብራል ደሀ ይረዳል እናቱንና አገሩን ይወዳል

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 года назад +8

    ወይ መንሱሬ ተመቼከኝ አላህ ጥሩ የህይወት አጋር ይስጥህ የልብህን መሻት ያሳካልህ ትልቅ አእምሮ ያለዉ ሰዉ ለሰዉም መምህር ይሆናል እኛም ካተ እንማራለን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 года назад

    በጣም አስተዋይ ቅን ሰዉ ነህ የተቸገሩን የሚረዳ እጆችህ ቅርጥማት አይንካቸዉ ተባረክ🙏

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 года назад +90

    💚💛❤️ መሱርዬ በኦርቶዶክስ እምነትም መጠጥ መስከር ሐጥያት ነው ለሚጠጡት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው 🤲 🙏

    • @abeni4280
      @abeni4280 2 года назад

      Sijemer yeyteta ale😂😂
      mitetut bumulu they're ortho's😁

    • @muke614
      @muke614 2 года назад +2

      ዘፋኝነት ስካር ዝሙት መዳራት ሰው መግደል ማመንዘር /ከአንድ አምላክ ውጭ ማምለክ/ስርቆትሀጥያት ነው::

    • @yohannesalemayehu3667
      @yohannesalemayehu3667 2 года назад

      እሱ ስለራሱ ሐይማኖት ነው ያወራው አንተ ግን በራስህ ሐይማኖት ስለማትተማመን ሳትጠራ ገባህ

    • @habeshawit9957
      @habeshawit9957 2 года назад +1

      አሚን ያረብ መጠጥ እና ጫት አላህ ከሀገራችን ያጥፋልን

    • @user-yr7kt5kb6d
      @user-yr7kt5kb6d 2 года назад +1

      ሓይማኖትን ሰም አትጥሩ ሰዎቹእንጂ ጠጡ ሰከሩ የሚል እምነት የለም

  • @hewan1183
    @hewan1183 2 года назад +1

    Wow Gobez👏🏾👏🏾 Geta Eyesus tekebel Mensurye🙏🏾 I love what you said about marriage and respecting your mom and dad!

  • @user-iv2vi6zk3r
    @user-iv2vi6zk3r 2 года назад +20

    ትክክል የሰርጉ ጉዳይ ተመችቶኛል የኔም ሀሳብስለሆነ

  • @AHMED49698
    @AHMED49698 Год назад

    መንሱር ጀማል ትለያለህ እኮ ለሰውች ያለህ ክብር በእምነርህ ጥንካራ መሄንህን ያሳብቃል ማሻ አላህ

  • @user-vz3jb8ek4i
    @user-vz3jb8ek4i 2 года назад +27

    አቤት አገላለፅ ይመችህ ለሀይማኖትህ ያለህ ፍቅር በተለይ መጀመሪያህ አሰላሙአሌይኩም ብትል በርታ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 года назад +3

    ስለሰርግ ተጠይቀህ የሰጠህው መልስ አስደስቶኛል ሀላህ ይጠብቅህ

  • @as4829
    @as4829 2 года назад +18

    እዉነት ትለያለህ መሱርየ ክበርልኝ🥰🤗

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚😍😍

  • @muke614
    @muke614 2 года назад +1

    የሚደበቁት ባለሀብቶች የሚደበቁት ምክንያት መገመት አያቅትም መንሱር በትክክል መነቃቃት እየፈጠረ ነው ተባረክ ንቅተህባቸዋል

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 года назад +13

    ምን እንደምኮምት አለቀብኝ ብሰማብሰማህ ደስ ይለኛ እንደሰው በጥራቃ አይደለህ ጉረኛ አይደለህም አላህ ይጠብቅህ

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      እንዴማመር

  • @maratoachiso8857
    @maratoachiso8857 2 года назад +5

    በጠም ደስ ይላል መንሱር በዚዉ ቀጥል
    ለደዎች መሪደት መለት በጠም ደስ ይለል
    ጌታ ይበሪክ

  • @nasiratamam9739
    @nasiratamam9739 2 года назад +8

    Munsure rabbin umurike hadheeressu nama hin tuffattu xiqqas guddas nikabaja amantaa keerrattis cimaadha Maashaallah ❤❤❤🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @biruktesfaye3989
    @biruktesfaye3989 2 года назад +2

    እውነትም ይመችህ! ❤ሰው የፈለገውን ይበልህ ሰርተህ አሳያቸው፡፡ ማቴዎስ 13:12 ላለው ይጨመርለታል፤ ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያ ያለው እንኳ ይወሰድበታል።

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 года назад +14

    ስው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ካላዳነ ምን ይርባዎል ሁሉም ከንቱ ነው

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 года назад +4

    ሁሉም አሪፍ ነው ማሻአሏህ ቅልል ያልክ ሰው ነህ ሙዚቃ ያልካት ግን ወደቁርአን ቀይረው በርታ አላህ ካሰብከው ያድርስህ ለጋርዱ እኔ አለሁ የመዳም ቅመም 💪😂😂

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 2 года назад +4

    መንሱር ለእምነትክ ያለክ ክብር ቦታ በጣም ያሰደሰታል ማሻ አላህ

  • @540963
    @540963 2 года назад +1

    ሁሌም የምኮራብህ ለሀይማኖት ያለህ እውቀት እና ክብር ,,,,,ዘፈን ደስ ይለኛል ያልካት ግን አትልም

  • @isra9758
    @isra9758 2 года назад +8

    የዋህና ግልፅ ጥሩ ልጅ ነህ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቅህ❤️❤️❤️

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ 2 года назад +6

    ደስ ከሚለኝ ነገር መንሱር በራስ መተማመን ያለው ነው ምክንያቱም አብታም ነኝ ብሎ አይኩራራም። ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አብታምች ሚዲያን የተጠቀመው መንሱር ነው👍

  • @roqianesre4022
    @roqianesre4022 2 года назад +6

    ማሻአላህ የእናቱ እና የአባቱ ክብር ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 года назад

    መንሱር ብዙ አላውቅህም ዛሬ ነው የሰማሁህ ነገር ግን አመለካከትህን በጣም ነው ያደነኩት እስልምና ሀይማኖት ምን እንደሆነ ; ሀብታም ሰው ኩሩ መሆን እንዳለበት ; ግልጽነትን; ቁንጅናን እና ጥሩ ነገርን መውደድ እነዚህን የመሳሰሉትን ነገሮች እንዳተኩርበት ነው የረዳኝ በደንብ ለመከታተል ሀሳብህን ወስኝለሁ እኔም ስራ አሰሪ መሆን እፈልጋለሁ ጥሩ እና ታምኝ ሰዎችን ባገኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ማሰራት እፈልጋለሁ !! እነዚህን ጥያቄዎች ብጠይቅህ ደስ ይለኛል
    ተባረክ በርታ 👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eskindertesfaye7483
    @eskindertesfaye7483 2 года назад +12

    Yimechih !! The respect that you have for your family is AMEZING !!

  • @mametube4292
    @mametube4292 2 года назад +4

    ማሻ አላህ
    መንሱሬ ምርጥ ሰው አከብርሀለሁ
    ኢስላም ደስ የሚለው የሰውን ልጅ የሚያንፀው በስነ-ምግባር ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +22

    ጠላት ደስ አይበለው ሽክ ብለሃል አምሮብሃል ሰው ልብስብስ ዝንጥ ሲል ደስ ይለኛል ያኮረፈኝ ሰው በድንገት ቂቅ ብለው ሳያቸው ከልብ ነው የምደሰተው እግዚአብሄር ይጠብቅህ ።

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 2 года назад +2

    አቦ ይመችህ ወድሜ መንሱር አላህ ያሳካልህ መስጊድ አላህ ያግዝህ ሀፊዘል ቁርአን ያርግህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +5

    ሙሱር በጣም ተቸግሪለሁ (ኪጆ)መብላት አምሮኛል ብትልክልኚ !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹☑️

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 2 года назад +9

    አቦ ጨምሮ ይስጥ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌🏾👌🏾

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 года назад +38

    💚💛❤️ መሱርዬ በኦርቶዶክስ እምነትም ትዳር መፍረስ በጣም አጥያት ነው

    • @nureayeni8525
      @nureayeni8525 2 года назад +7

      በኛም በጣም የተጠላ ነዉ በጣም ከመጠላቱ የተነሣ የአላህ ዙፋኑ እስኪንቀጠቀጥ ድረስ ማለት ነዉ ግን መግባባት እና መስማማት ካልተቻለ መጎዳዳት ስለሚመጣ መለያየት ይፈቀዳል

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @AHMED49698
    @AHMED49698 Год назад

    መንሱር ጀማል አላህ እድሜህንም መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ በጣም ነው የተመቸህኝ ሀቢቢ

  • @user-br7wh9io3h
    @user-br7wh9io3h 2 года назад +16

    ማሻአላህ ተባረክአላህ ለእስልምናህ ያለህ ቦታ ማሻአላህ በርታ 🥰🥰🥰🥰

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 года назад

    መንሱርየ በዚህ እምነትህን በመውደድ ስራ አክባሪነትህን በጣም ወድጀዋለሁ በዚሁ ፀባይህ እምነትህ አላህ እስከመጨረሻው ያግዝህ በርታ ወንድሜ አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 2 года назад +5

    ወይ መናሲሮ ተውኩት በቃ ማፊ ብር ብሬን ለናቴ አነጥብ ኣውጥቼ ለናቴ በት ገዛው እሳ ያሳደገችኝ እጀራ ጋግራነበር ማሚዬ ኣላህ እድሜና ጤና ሰቶሽ የማገኝሽ ያርጀኝ ሁላችንም ለቤተሠብ በማረጋችን እንደሠት

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 2 года назад +2

    ማሽ አላህ ወንድማችን ለዲንህ ያለህ ጥንካር 👍👍👍👌👌👌

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 2 года назад +23

    ኮፊደስህ ሳላደቅ አላልፍም መሱሬ😍👍

  • @edenkebede1342
    @edenkebede1342 2 года назад +1

    Wow he has such good manners and is so well spoken. Im surprised definitely did not expect that.

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 года назад +10

    ደግሳ ታግባኝ ያልከው ነገር it is so funny!

  • @selamse3705
    @selamse3705 2 года назад +36

    አቤት አነጋገር ቁጭ ቁጭ ቁጭ በቃ ምርጥ ሰው ደሞ በሳምት 50 ሺ እኔ በ2 አመትም 50 አላረኩም አይ የማዳም ቤት የስራህን ይስጥህ 😁😁😜 ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰

    • @user-rm4cu4zz6d
      @user-rm4cu4zz6d 2 года назад

      አሳቅሺኘ አይ

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p 2 года назад

      እኔ እራሱ 50 ሺ በአመት አስቢው

    • @user-ee4yi3se1v
      @user-ee4yi3se1v 2 года назад

      ኧረ ተው የመዳም ቅመሞች አንወሻሽ ክክክ

    • @gdfh27
      @gdfh27 2 года назад

      አረ በሁኑ ሰአት በድ ወር 50 እነረጋለን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c 2 года назад +8

    ግን ጎበዝ በድንህ ጠካራ በመሆንህ አደቅሀለሁ ማሻ አላህ ነህ

  • @fff8854
    @fff8854 2 года назад

    መሻአላህ ወንድሜ መንሱር በጣም ደስ የሚል ኮንፊደንስ ደስ የሚል የሀይማኖትክን ጠበቅ አድርገክ ያዝ ደስ ይላል ዋነዉ እምነት እስልምና ነዉ አላህ ይጨምርልክ

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u 2 года назад +2

    ያረቢ ለመዳም ቅመሞች አለህ እርዳን እርስከመቸ ደከምን አልትቀየርን እኛ ያኢላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @meronmeron7386
    @meronmeron7386 2 года назад +10

    ፈጣሪ ያለህ ነገር ላይ ይጨምርልህ😍😍

  • @fuadahmadiniamfromethiopia7637
    @fuadahmadiniamfromethiopia7637 2 года назад +1

    እኔ ከንታ ደስ ሚለኝ ነገር ዲንህ ለይ ነው 🙏

  • @user-mo4vm9mb9x
    @user-mo4vm9mb9x 2 года назад +4

    አላህ ይርዳክ መሡሬ አመላካከትክ ደሥ ይላል አብስ ሥለሠርግ ያለክ አመለካከት ደሥ ይላል