አሳዛኝ አደጋ! የፊልድ ማርሻል ብርሃኑ መልዕክት! ሌላ ከባድ ነውር ተፈጸመ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 233

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 2 месяца назад +19

    ሰላም ደሱ የፋኖን እጅግ በጣም አፀያፊ ተግባራቸዉ ፈጣሪ ይፋረዳቸዉ

  • @asegedechtiringo5128
    @asegedechtiringo5128 2 месяца назад +3

    አቤት ዘመን ጌታሆይ ይህን ግፍ ተመልከት ትውልድን ልቦና ስጠው!!!!

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 месяца назад +3

    ❤BLESSINGS TO ETHIOPIA 🇪🇹 ❤

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 2 месяца назад +32

    በህይውተ ዘመን በጣም አዝኘያለሁ ፋኖ ማለት የኢትዮጵያ አልሸባብ ማለት ነው ።በመሰረቱ ሳይታወቅባቸው የወለጋን ህዝብ እንደዝህ አድርጎ ነው የጨረሱት ።የኢትዮጵያ ህዝብ ለወንድምና እህት አማራ ህዝብ ልንደርስባቸ ይገባናል ።ከጣልያን ጭፍጨፋ የተናነሰ ድርግት አይደለም

  • @frutlove2219
    @frutlove2219 2 месяца назад +5

    መጰሀፈ ቅድስ አባትና እናትህን አክብር ይላል በጣም ልብ ይስብራል አምላክ ምህረቱን ያምጣልን

  • @katyoli4378
    @katyoli4378 2 месяца назад +8

    I agree with you. Prime Minister needs to be secure and safe all the time.

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +12

    አብቹ እባክህ በሰቀቀን ገደልከን ተው ተው
    ሐገራችንን ለግዞት አተሰጥብን።

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 2 месяца назад +4

    በጣም ያማል በጣም ይሔ ነው እንግዲ ለሕዝብ የሚዋጋው አይ ፋኖ መጨፋር ብቻ

  • @WendimagegnLegese-uw9lf
    @WendimagegnLegese-uw9lf 2 месяца назад +27

    አሳዛኝ የፋኖ ውድቀት

  • @ሁሉበሱሆነ-ፈ4ቐ
    @ሁሉበሱሆነ-ፈ4ቐ 2 месяца назад +2

    ትክክል አባቴ አብቹ እባክህ እራስህን ጠብቅ

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 2 месяца назад +10

    ዕድሜ ለመከላከየያች በዚህ ሣምንት ያሣየናል !!!!!!!!!!

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 2 месяца назад +15

    በነዜ ትላላቆች ሰዎች ላይ የሰራችሁትን ግፍ በእጥፍ ትከፍላላችሁ ሰዉ ሳይሆን ፈጣሪ የከፍላችሀል

  • @AberashWol
    @AberashWol 2 месяца назад +36

    ደሱ አንተ ሳስተህላቸው ይሆናል ግን ውዱ መሪያችን እስከዛሬ በህይወት የኖረው በራሱ ጥበቃ ይመስልሀል ጠባቂው እኮ ይህን ወንበር የሰጠው የሰማይ የምድር ጌታ እግዚአብሔር ነው

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 2 месяца назад

      ወሬ ሰማያዊ ለማድረክ አትሞክር

    • @Mami-op5my
      @Mami-op5my 2 месяца назад

      @@YitbarekTesfayeHailemariam
      You Stupid leave this page go out get out idiot

    • @mominanegash987
      @mominanegash987 2 месяца назад +1

      Ewunet new yene mar

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 месяца назад +13

    አባት እናቱን የሚሰድብ ይሙት ይላል ጌታችን

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 2 месяца назад +14

    እነዚህ የገዛ አባቶቻቸውንና እናቶቻቸውን በጉልበት የሚያስኬዱ የነውረኞች ጥግ። የአጋንንት አምላኪዎች እጅግ ጸያፎች ናቸው። ያዋረዱት የአማራን ህዝብ ነው።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 месяца назад +3

    ሰላም ደሱ በቅድሚያ በጋሙ ህይወታቸውን በአደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብስ ይማር !!እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ እጅግ የሚያሳዝን ልብ ሰባሪ ነው እነኝህን ምስኪን ወገኖችን ለሚያሰቃዩ ሴጣኖች የሰማዩ አባት ይፍረድባችሁ ሌላ የምለው የለኝም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bemenetjenu6205
    @bemenetjenu6205 2 месяца назад +9

    እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ማረን ማረን በደላችንን ፅውሃው ሞልቶ ፈሷል በምህረትህም በቅጣትህም አንተ ብቻ ውረድ ለማንም አሳልፈህ አትስጠን እግዚአብሔር አምላክ አንተ የፈለከውን ቅጣንና በምህረትህ ተገለጥ እምምምምምም ብሎናል አባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amanuelhaile4608
    @amanuelhaile4608 2 месяца назад +5

    ለሠላም እንጅ ለውጊያ ያልሔዱትን እንዲህ ያንገላቷቸውን ስላሴ ያንገላታቸው።

  • @RomanTesfaye-c9o
    @RomanTesfaye-c9o 2 месяца назад +6

    ምናይነት ዘመን ደረስን ለናት የማይራራ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @WendimagegnLegese-uw9lf
    @WendimagegnLegese-uw9lf 2 месяца назад +21

    ሴትን የሚያንገላታ ጀግና በኢትዮጵያ የለም የተዋረደ ዝቃጭ እንጅ ጀግና አይባልም

  • @sg6994
    @sg6994 2 месяца назад +8

    ምህረት ይሁንልን ። ይህ ፍፀም አጋንንታዊ ተግባር ነው።

  • @messeletegegn244
    @messeletegegn244 2 месяца назад +5

    እግዚኦ እግዚአብሔር ይፍረዳቹው መቼምበባህላንየነውርነውር ነውር ነው

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 2 месяца назад +12

    ዶ/ር፣አብይ፣ልጀ፣እባክህን፣ከእግዝሃብሄር፣ጋር፣እራስህን፣ጠብቅ።

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 2 месяца назад +9

    እንዚ ከጥልቁ የወጡ የአውሬው የዘንዶው አገልጋዮች ናቸው . 😡

  • @mussealemu2935
    @mussealemu2935 2 месяца назад +10

    በሕይወት ዘመኔ እንዲህ አይነት ሰባዊነት የጎደለዉ ጭካኔ አይቼ አላዉቅም ታድያ ለነዚህ በቲፎዘነት ቆመዉ ለሚያዩት እጅግ አዝኛለሁ ለማንኛዉም እግዚአብሔር የስራቸዉን እየሰጣቸዉ ሰለሆነ ሌላ የምለዉ የለኝም ድል ለአማራ ሕዝብ !

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 месяца назад +3

    ትክክል ነህ ይሄን አይነቱን ነገር መከልከል አለበት እሱ ላይ አነድ ነገር ቢደርስበት በኢትዮጵያ ላይ ነው የሚደረሰው

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 2 месяца назад +8

    እግዚኦ 🖤🖤🖤🖤🖤

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 месяца назад +8

    ፋኖ ዩክብር ስም በዚህ አይነት ስራ ለዘላለም ተዋረደ እረከስ

    • @fekerachenafe6438
      @fekerachenafe6438 2 месяца назад

      ግራ ይሚያጋባ ነገር ነው 28 ይህህዋት ዋና የጦር መሪወች አማራንና መከላከያን የጨፈጨፉ ዳንግላ ከታስሩበት ለቆ ወደ ትግራይ መሽፕት ለስላም የሄድትን ማስቃዬት

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +10

    በዚህ በናዳ ምክንያት ለሞቱት ነፍስ ይማር ቤተሰቦቻቸውን ፈጣሪ ያፅናቸው።ለተጎዱትን ፈጣሪ በምህረቱ ያስብልን።

  • @KamesayHirut
    @KamesayHirut 2 месяца назад +9

    እግዚያብሔር ይህንን ያደረጉ ሁሉ ዘራቸዉ አይቀጥል ከአምላክ እሳት ወርዶ ይብላችሀ

  • @TsegayeTufa-yx2ko
    @TsegayeTufa-yx2ko 2 месяца назад +1

    You are correct

  • @abiy4707
    @abiy4707 2 месяца назад +4

    ይህ አሳፋሪ ድርጊት የጀግንነት ሳይሆን የማህይምነት ተግባር ነው መሳሪያ ያልያዙ ለሰላም የተዘረጉ እጆችን እንደዚህ ማድረግ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @TadesseZewdie-oe8pn
    @TadesseZewdie-oe8pn 2 месяца назад +15

    ምን ማለት ነው ትርጉም አልባና ዓላማ የለሽ ትግል አባቶችና እናቶችን ያለከበሩ ማንን ሊያከብሩ ነው ራሳችሁን በአደባባይ ፍንትው አርጋችሁ አጋለጣችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ስራችሁን አየላችሁ ማንን ነው ታዲያ ነፃ የምታወጡት መሳሪያ አልያዙ ለሀገር ብለው ደም አይፍሰስ ባሉ ሀገራችንን አዋረዳችሁ ምርኮኛ እንኳን እንደዚህ አይደረግም በጣም አፈርን

  • @birtukantamrue4579
    @birtukantamrue4579 2 месяца назад +2

    አይዛህ

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 месяца назад +11

    ደሱ እነዚህ በአማራ ስቃይ የሚደሰቱ በባንዳዎች ናቸው በህዝባችን ቀለዱ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረስልሽ በኢትዮጵያዊነታችን አዝነናል

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 2 месяца назад +4

    አብቹዬ አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @burafelsimen7390
    @burafelsimen7390 2 месяца назад +11

    የአማራ ፋኖ በሌላ ክልል በኢትዮጵያ በተገኝበት ቦታ ማጥፋት ነው ምክንያቱም ለአማራ የልሆነ ለሌላ ብሕር ብሕረሰብ አይተኝም ስለዚ በሌላ ክልል የአማራ ፋኖ የሱ ደጋፍ በየአካባቢው አየተከተሉ ማጥፋት ነው።

  • @munachmulualemmersha3005
    @munachmulualemmersha3005 2 месяца назад +6

    በታሪካችን ውስጥ እንዲህ ያለ ውርደት ታይቶ ተሰምቶ አይታውቅም!

  • @tezulemma7505
    @tezulemma7505 2 месяца назад +6

    ልክ ነህ ደሱ።መንገድ አቋርጦ መሄዱ አስፈላጊ አይመስለኝም።ብዙዎቻችን ይህን አይተን ሥጋታችን ይጨምራል።ከጦርነቱ ከሰሜኑ ማለቴ ነው ከዛ በኋላ ስለ ዶ/ር አብይ በመስጋት ብዙዎች በተለይ እናቶች ልባቸውን የታመሙ አሉ እባክህ ዶ/ር አብይዬ እንዲህ አታድርግ በሉልን።ከእናቶች።

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +10

    ወይኔ ሐገሬ ሽማግሌ እደዚ ሢሆኑ አምላኬ ምን እያሣየኸን ነው ወይኔ ፈጣሪዬ ቤተሰቡን ወገኑን አረ ጉድ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад +3

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +6

    እውነት ደሱ አብቹ ወገኖቻችንን አደዚህ እያየ ዝም ካለ እኔ እንጃ ኢትዮጵያዊነቴን የምጠላበት ደረጃ ደረስኩ

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 2 месяца назад +6

    #ፋኖ የሚባለው መንጋ ድፍን ቅል ነው አይጠይቅም አፈር ብላ ብትለው አሜን ሃልዎትዎ ይድረብን የሚል ህዝብ ነው

  • @tewfikshemsu
    @tewfikshemsu 2 месяца назад +6

    መሪዎቻቸውን ሲበሉ የኖሪ የለመዱት ነው ግን በትውልድ የሚከፈል እዳ ይኖረዋል

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 2 месяца назад +10

    አቤት ወርደታሞች ናቸው አባትና እናቶቻቸውን የራሳቸው ቤተሰብን እንደዚህ በጉልበት ባደባባይ ስታሰቃዩአቸው አለም ጉዳቹን ቅሌታቹን እያየነው አላህ ይፍረድባቹ ደሱዬ ይህንን ግፍ የሚደግፉ ቆሻሾችን ብሎክ አርጋቸው

  • @አረወገኔንቃዘረኝነትበቃይ

    እነዚህ እንሰሳ ጉሩፕ አረመኔዎች ናቸው የትግራይ ህዝብ ከእነዚህ አረመኔዎሽ መቶ በመቶ ይበልጣል የሰለጠነ ህዝብ ነው

  • @nationalbeauty9885
    @nationalbeauty9885 2 месяца назад +1

    በህይወት ዘመኔ እንደዚህ ያለ ጭካኔ አይቼ አላዉቅም ጌታ ሆይ ያማል ያማል 😢😢😢

  • @zerimunkebede-ru5oy
    @zerimunkebede-ru5oy 2 месяца назад +1

    We need you to serve Ethiopia more please take care of your self Dr Abyachin

  • @Penial-bo3kj
    @Penial-bo3kj 2 месяца назад +11

    ፋኖ አውሬ ነዉ ራሱ ነው የተዋረደዉ የባለጌ ስብስብ

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 2 месяца назад +5

    ጘሙ ጎፋ የደረሰዉ አደጋ የሚያሳዝን ነው አምላክ የሞቱትን ነፍስ ይማር መጽናናት ለነዋሪዎች አምላክ ይስጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነግ በኔ ብሎ ይረባረብ
    የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስተር ቦታዉ ደረስ ይሂዱ የርሶ በቦታዉ መግኝት ይጽናናል ከንፈር መምጠጥ ለዚህ ዓይነቱ አዳጋ ትርጉም አይሰጠም ህዝብ መሪዉን የሚፈልገዉ በዚህ ዓይነቱ ጊዜ ከናንተ ጋር ነኝ ማለቱ ነዉ

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 месяца назад +6

    አይ ትውልድ እግዚአብሔር ለዚች ሀገር ይድረስላት

  • @derejekerkersa1440
    @derejekerkersa1440 2 месяца назад +8

    Don’t worry.God save them please

  • @adugnaasfaw9305
    @adugnaasfaw9305 2 месяца назад +7

    ይሰማል

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 2 месяца назад +3

    ፈጣሪነብሳቸውይማረ

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 2 месяца назад +3

    Berta wondimachin! Geta yibarkihi!

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 месяца назад +13

    እሄነው ሕዝብን ነዐ ያሚዋጣው ያራሱን ዜጋ ሽምግልና ያሔደን ሽማግሌ እድ ማጉለለት ምን አይነት ነውር ነው ማጫራሸው
    ን ያሰያን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 месяца назад +4

    አቤ ረታ እኔም ሾክዲ አደረገኝ አንገቴ ደፍቼ አለቀስኩኝ !

  • @Aster-s3c
    @Aster-s3c 2 месяца назад +7

    In the name of Jesus Christ I feel so bad

  • @ሁሉበሱሆነ-ፈ4ቐ
    @ሁሉበሱሆነ-ፈ4ቐ 2 месяца назад

    ፈጣሪ አድነን ማለት ብቻ ነው ደሱ ለሟቾች ነብስ ይማር ለቤተሰብ ፅናት ይስጥልን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 месяца назад +3

    ደሱ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር አቤት አንተ ፈጠሪ ኃጢአታችንን ይቅርበለን አሁን ደግሞ የምፈራው በሰሜን ወሎ ከወልዲያ ከተማ በ30 ኪሎ ሜትር መርሣ ከተማ በየአመቱ ዝናብ ሲበዛ ናዳ ይበዛባታል ስለዚህ ዝግጅት ያስፈልጋል !

  • @AlmazWolde-c9w
    @AlmazWolde-c9w 2 месяца назад +1

    ኧረ ምን ጉድ ነው ወዮ ወዮ ወዮ ምን አይነት አሰቃቂ ተግባር ነው ምድሬ ላይ የሚፈፀመው ?😭😭😭😭😭

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 2 месяца назад +4

    ወይኔ ሰዎ እንዴት ተሰቃይቷል ለሽምግልና ሄደዉ እንዲ ማሰቃየት ምን ይሉታል

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 2 месяца назад +9

    እውነት እነዚህ ግን ከዛ ታላቅ ማሕበረሰብ ነው ወይ የወጡት,...ሰው የሚመስል የሰው ስጋ የለበሰ ጎጃም ውስጥ የበቀለ ሰው በላ አውሬ

  • @birtukantamrue4579
    @birtukantamrue4579 2 месяца назад +2

    መቼም ምን አይነት አረመኔነት ወደ ስልጣን ቢመጡ እንደዚህ ነው የሚያረጉት ጌታ ይፍረድባችሁ

  • @alemayehutolessa290
    @alemayehutolessa290 2 месяца назад +4

    ልክናህ ዳሡ

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 месяца назад +6

    ሽፍታ እና ነፍስ ገዳይ ተስብስቦ ከወያኔ አጀንዳ ተቀብሎ ክልሉሉ የጉስቅልና መድር ይሆናል እርሻ የለም ሁለም ለማኝ ሆኖ ወደየክልሉ ይሰደዳሉ እንካን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ እነ አጼዎቹ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 2 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል ይህ ድርጊት ። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ ።

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 2 месяца назад +5

    ጌታ ይጠብቀዋል ቀኑሳይደሪስ አይሟትም አታስቡ ጸልዩለት በድሙ ይሽፍነው

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 2 месяца назад +5

    ከፋኖ ደጋፊ መንጋ ድፍን መሃይም ምን ቁም ነገር ትጠብቃለን ? ጅል ጅላጅል ጅላንፎ የተባለው እኮ ለመንጋው ነው ተዋቸው ህሊና የሌላቸው ሙታን ናቸው

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +4

    ወይኔ ወላድ የስንት ጀግና እናት ።እናት በሐገር የምትጠራ ናትኮ ወይኔ።
    አብቹ አሁነው ኢትዮጵያ የተደፈረችው ።

  • @amanuelhaile4608
    @amanuelhaile4608 2 месяца назад +2

    ከብራቸው በነውራቸው ነው።ይላል ጳውሎስ።

  • @EndaleTessema-p2c
    @EndaleTessema-p2c 2 месяца назад

    መሪያችንን ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @fatumaali8275
    @fatumaali8275 2 месяца назад +2

    እወዉነት ነዉ። የአብይ ህይወት የሁላችንም እስትንፈፋስ ነዉ። እንደዚህ ራስን መጥል ልክ አይደለም። እንዲሁም መከራችን በዝቷል።

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 месяца назад +6

    ልጅ አባትን እናትን መቅጣት ጀመረ ሀይማኖት ፈርሀ እግዚአብሔር የት ሄደ ወይ ኢትዮጵያ አቤቱ ማረን ሴጣን በምድራችን ነገሰ ሰው ሴጣን ሆኖ ተጠየቀ ምድራችንን አረከስናት

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 2 месяца назад +5

    የመንግሰተ ትዕግሰት እጅግ በጣም በዛ ይህን የእረኛ ሰብሰብ ዉሎ ሳያድር ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለበት ኧረ ልምምጥ ይብቃ ???????

  • @gemilamohamedseid7138
    @gemilamohamedseid7138 2 месяца назад +2

    Yasazenal

  • @meselechgurara7917
    @meselechgurara7917 2 месяца назад +2

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ማረን ይቅር በለን ያየሁትን በትክክል process ማድረግ አልቻልኩም 😭😭😭😭😡😡😡😡😡 ይህ የአማራን ሕዝብም ሆኔ መንግሥት አይወክልም ፍፁም ከሰብአዊነት ያፈነገጠ አደገኛ አካሄድ ነው🤭🤭🤭🤭😭😭😭😭

  • @Penial-bo3kj
    @Penial-bo3kj 2 месяца назад +9

    ከውስጤ አለቀስኩኝ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 месяца назад +1

    ደሱዬዘመኑረቃልወጣቱቆሞየሚያየውየተሳሳተነገርተነግራቸውዝብለውከበውእያዩያሉትምንድነውብለውእንደሆነጠይቃቸውያማራንህዝለማስመታትነውበደብይሰራበትማነውየሚጋልባቸው

  • @AlmazWolde-c9w
    @AlmazWolde-c9w 2 месяца назад

    ኧረ ተባረክ ራሱን ይጠብቅልን ወንድማችን በሁላችን ልብ የነበረ ነው❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 месяца назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Mitiku-dy8vi
    @Mitiku-dy8vi 2 месяца назад +2

    ደሱ አረመኔ አይገልጽም የታርክ አተላ ናቸው ሞራልና ህልና የላቸውም ኢትቨ ቢያቀርብ መንግሥት ሆደ ሰፍ መሆኑን ይገነዘቡ ነበረ አቤት ውርደት 😮

  • @munachmulualemmersha3005
    @munachmulualemmersha3005 2 месяца назад +2

    የተጎዳውን የአማራ ሕዝብ ነጻ እናወጣለን ብለን ነው ጫካ የገባነው እያሉ መልሰው ይህን ሕዝብ በዚህ መልኩ በጭካኔ በአደባባይ ማዋረድ ምን ማለት ነው??? ይህን ኩሩ አገር ወዳድ የዋህ ሕዝብ በዚህ ደረጃ በወገናቸው ፊት በማዋረድ በእንብርክክ እንዲፏቀቁ ከማድረግ በጥይት ደብድበው ቢገሏቸው ይሻል ነበር!

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 2 месяца назад

      Yeheme kemote ekule newe! Kezame behwala gelwachwale! Egzabher yeferdale.

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 месяца назад +3

    የግፍ ጥግ ከወያኔ ተላላኪ እና ሲሰርቀ ሰቀሙ ሲዘርፉ ነፍስ አጥፍተው ተፈርዶባቸው የነበር ነጻ አውጪ ድንቄም ነጻ አውጪ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +3

    ሐገር ተደፈረች አሁን ገና።

  • @fatumaadis5814
    @fatumaadis5814 2 месяца назад +1

    Betam yamal

  • @Yared-f7b
    @Yared-f7b 2 месяца назад

    selamun yamtaln fetari

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 2 месяца назад

    ይሄ ግፍ በነሱና በዘራቸው ይሁን ሰው አይውጣበት!!!!🖤🖤🖤🖤🖤

  • @SeneBusiness
    @SeneBusiness 2 месяца назад

    ደስዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 2 месяца назад

    Yasafiral betam Abatoch enatoch endezi siwaredu.

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 месяца назад

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 месяца назад +2

    Yamal

  • @esayasBARYA
    @esayasBARYA 2 месяца назад

    ያሳዝናል አዉሬ እነዚ ፋኖ የሚባሉ ሰዋች ናቸዉ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +2

    ደሱ፤ ዶ/ር፡ አብይ፡ እምነቱ፡ ከማንኛውም፡ መሪዎች፡ ለመኖር/ለመሞትም፡ ዝግጁ፡ ነው! እንደማንኛውም፡ ሰው፡ እኩል፡ ነኝ፡ ነው!!!

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 2 месяца назад +4

    Great Shem for Amhara people Becouse of Fano.
    FANO is the main problem for the Amhara people. Because of their political views, Amhara cannot go to work, students can't go to school, farmers cannot harvest crops, and tourists can't even visit. Roads are blocked by FANO, and FANO is killing its own people.
    After you realize these facts, who suffers more from the FANO movement? The answer is the poor Amhara people suffering more because of FANO. But FANO claims that it is fighting for the freedom of Amhara. Since FANO started fighting with the government, what benefit has it brought for the Amhara people? The answer is nothing except problems and the killing of innocent civilians.

  • @abiy4707
    @abiy4707 2 месяца назад

    ኦድሜ ለጃዋር መራራእና ጌታቸው ረዳ በአማራ ክልል እንደዚህ አይነት ፅንፈኛ ፈጠራችው

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 2 месяца назад +2

    Am sorry 😞 😢😢😢

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn 2 месяца назад

    ደሱ አብሽር ሀሳብህን እጋራለው ነገር ግን,አትስጋ ፈጣሪ ይጠብቀዋል

  • @HawiTaddese-n2h
    @HawiTaddese-n2h 2 месяца назад

    Selam lehagerachn yihun

  • @teztabolga6875
    @teztabolga6875 2 месяца назад +1

    ክርስቲያን ናችሁ ተብለው ሊቢያ ላይ ከታረዱት ኢትዮጵያውያን ያላነሰ ጭካኔ ነው።