Adwa Menelik square 😞 በ አስለቃሽ ጭስ ህዝቡ ተበተነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 51

  • @Powerofhelp
    @Powerofhelp Год назад +7

    Thank you, brother 3:43 showing the picture of Empress Taytu Betul. We African must honored African women. The battle of Adwa was spirit behind the battle of cuito cuanavale in Angola.
    We Africans in the diaspora support Ethiopia, Mali, Burkina Faso and Central Africa Republic. Africa must unite!!!! Love from Seattle

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n Год назад +5

    ህዝቤ እማ እናንተማ እግዚአብሔር እምናችሁ እምዬ ምንይልክን ና እትዬ ፀሀቱን እክብራችሁ ይመጣውን ሁሉ ተቀበላችሁ ከፍ በል ሲሉት ዝቅ ማለትን የሚመርጥ የፖለቲካ መሪ ብቻ ሆኖ እንጅ እንኳን የአብይን የተኩላ ጥርቅም ነውና ጣሊያንን ይቀጣው ልጆች አይደላችሁ! በርቱ!

  • @hanichotube
    @hanichotube Год назад +3

    ሰላም እንኳን አደሩሳችሁ እር በጣም ይገርማል የባሰው መጣ አሁንስ ምን ጉድ ነው ልቦና ይስጠን

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 7 месяцев назад +1

    ምኒልክ ዛሬም ነገ ንጉስነው 💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +2

    ሚኒሊክ አፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያ ነፃነት

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 7 месяцев назад +2

    ዛሬም ሚኒሊክ ጀግና ነው

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 Год назад +2

    ወንድሞች አህቶች ትልቅ ክብር ሰጥቻቺሆለው ተባረኩ🙏🏽 አሁንም ኢትዮጵያ ልጆች አሎት አንድል አረገኝ ... በዚህ ክፉ ኢትዮጵያ ጠል መንግስት ፊት ለፊት ተጋፍጣቺሁ ራሳቺሁን ሰውታቺሁ ሞት አንኮን ቢመጣ ብላቺሁ, ይህንን ኢትዮጵያ ድላችንን አልፎም የጥቁር ድል ተምሳሊትን አደዋን አከበራቺሁ ድንቅ ህዝቦች ብያቺሆለው. ኢትዮጵያ አግዚአብሔር ይጎብኛት 🙏🏽

  • @wamemedia6020
    @wamemedia6020 Год назад +5

    የአፍሪካ ኩራት አድዋ

  • @Asne-y6f
    @Asne-y6f 7 месяцев назад +1

    Well-done ❤❤❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Год назад +2

    አዲሳቤ በእውነት ጀግኖች ናችሁ አብይ ባሪያው ዛሬ ተሸንፏል የማይነካውን የማይሻረው የኢትዮጵያን አለምን ያስደነቀ የድላችንን ታላቁን ድላችን አደዋንና የድሉን ባለቤት የኢትዮጵያን ህዝብ ንቆ ኢትዮጵያን መምራት አይቻልም አደዋ ያለሚኒሊክ የማይታሰብ ነው

  • @emuyemesla
    @emuyemesla Год назад +1

    Adewa aferka ethiopa

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +2

    እምዬ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @zizlove1883
    @zizlove1883 Год назад +2

    Uff ስታስቀኑ ይሄን የመሰለ ውብ ፕሮግራም ነው የበተኑት 🥺

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Год назад +3

    እኔ የሚገርመኝ የአገር መካላገያው ፖሊስ አንድ የተሻለ የም እዴ እንዲት ከሰው ከህዝብ ተፍጥሮ እደዚህ እስሳ ይሆናል ህዝብን እደዚህ ማሰቃየት እር ልቦና ይስጣችሁ

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 Год назад +3

    ይለቀስለት አብይ አመድ አሜን የደፈራት ይውደም

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 10 месяцев назад

    Gloire à nos martyrs que dieu les garde dans son vaste paradis

  • @kalhone320
    @kalhone320 Год назад +1

    ዛሬ በምኒልክ አደባባይና በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የተፈጸመውን አረመኔያዊ ተግባር ለስተዋለ፣ ፋሽስት ጣሊያን የሚያሰቃያት አገር ትመስላለች። ያሳዝናል። ፋሽስቱ ግራዚያኒ አዲስ አበባን እያመሳትና እያፈራረሳት ከነበረው ታሪክ ተመሳሳይ ነው።

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc Год назад

    👍 nous sommes rassembler pour toi Ethiopie et c'est pour toi quand ce bât nous sommes tout du côté Fano Habesha One Ethiopia et nos armée est la plus forte 👍🌹

  • @datospora5770
    @datospora5770 Год назад

    Abiy Ahmed did a wonderful job here! We NEVER let Amhara who NEVER fought in Adwa Victory to use it for promoting racism, fascism, intolerance, disunity, inequality & for conjuring up the return of autocratic theocracy.

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 10 месяцев назад +1

    Taytu Betul, Ethiopia is free (the exploits of this queen will leave you mouth BE// ENBLM of the battle of Adwa .

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ Год назад +1

    ፖሊሶቹ የድሮ ናቸው ወይስ አዲስ ምልምሎች ቆይ ሁሉም ፖሊስ የኦሮሞ ተወላጅ ናቸው ወይስ የእማራው እና ሌሎች ፖሊሶች ሚንሊክን አይደግፉም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ወይንስ የኦሮሞ ፖሊሶች ብቻ ናቸው የሚያዙት ብቻ ያዛዝናል በመለስ ግዜ እንደዚህ አይነት ነውር ተግባር አልተፈጸመም

  • @asmelashsolomon4538
    @asmelashsolomon4538 Год назад

    እውነትም ሁሉም ያው ነው።

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Год назад +2

    ሚኒልክ ስትል የሚደነግጥ ተፈጥሯል አስር ሆነህ ስትጠላው ሚሊየን የሚወዱት ይፈጠራሉ የበታችነት የሚሰቃየው ኦሮሙማ ዛፍ ላይ ውጣ በሉልኝ

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ

    እህን ነፃነት ፍርጀም አላገኝም ኢትዮጵያ ልያጠፍ የመጡ የዳብሎስ ልጅ አሁን የዳብሎስ ባራ ሆነው እህ የምስርትንአያቁም

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Год назад

    Qoshasha twuld, ye Ethiopian meret le Sudan asrekbo sle Adwa yfokral.

  • @AbenetTube1000
    @AbenetTube1000 Год назад

    Thank you Miki 😂

  • @ube-23s
    @ube-23s Год назад +1

    We don't have like this in Eritrea.

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Год назад

    እንካንአደረሰንለሰማእቱጊዎርጊስለአድዋምእንካንአደረሰንከዛሬጀምሮጭስሳይሆንአንድቦቲውሀነውጥሩእምዬኦርቶዶክስበበርሜልበሰሀንእየባረከበጆግእየቀዳችረጨችውይህንየሚያባላንንአጋንትአቃጠለችውበጸልእየሎከሰበስራየገባውአጋንትዋጋውንአገኘበመስቀልበጸልታሪካዊቀን

  • @Wwefightinh
    @Wwefightinh Год назад +1

    ይዝ ዘፈን ለዘረኞች እና ለባንዳዎች እርግማን ነው ።

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Год назад

    ምነው ፈለባቸህ ሚኒሊክ አናመልካቸውም ሞተዋል

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Год назад

    Hige wotenet ayefekedem balege hula democracy ayegebachum medere denez yetim alem violence ayefekedem maferia

  • @AbihaliyeAbihaliye
    @AbihaliyeAbihaliye 7 месяцев назад

    ወያኔ ማረን

  • @hasna892
    @hasna892 7 месяцев назад

    ሌላ ሀገር ልወር የመጣ ይመስላል የመከላከያ ብዛት😅😅😅😂😂😂ቦቅቧቃ የሆኑ ሰውች😅

  • @ARABIAPHELIX99
    @ARABIAPHELIX99 Год назад

    ZERAF LE AHMED GRAGNE
    ZERAF LE AHMED GRAGNE
    ZERAF LE ETHIOPIA MERI AHMED GRAGNE

  • @ጓልተምቤንሃገረሰላም

    ዓድዋ ለባለቤቱ ራስ ጀነራል ኣሉላ ኣባነጋ 💪

  • @jcjkvvnhhdfhjfuj603
    @jcjkvvnhhdfhjfuj603 7 месяцев назад

    ባለጌ ቂማርተኞች ሴራ ማትረፊያችሁ ነው

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад

    በቃ ነገር መፈለግ ሱሳችሁ ሆነ በየሄዳችሁበት አንድ ክልል ብቻ ተሸክማችሁ በዘረኝነት ጠንብታችሁ ሌላውን መነጀስ ዋና ግባችሁ ሆኖል ማፈሪያወች የእናንተ ክልል ተውላጅ መሆነ እያሳፈረኝ ነው አሁንስ

  • @Nani-py5qm
    @Nani-py5qm Год назад

    Hmmmmmmmmm ayiiiiii ጋላ

  • @habtamwagulema8730
    @habtamwagulema8730 Год назад

    የአዲስ አባባ ወጣት ሆድሽ በራብ ይጮሃል አንተ እነደ ዉሻ ትጮሃለህ ይልቅ ስራ ፈልግ ቦዘኔ

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg Год назад

    ቅዘናሞች .... ፉከራና ሽለላ አያልፍም የናንተ ነገር