ሞተ የተባለው ባል ብስራት ይዞ መጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2024
  • ሞተ የተባለው ባል ብስራት ይዞ መጣ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 8 тыс.

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 6 месяцев назад +720

    በእውነት ቴዴ በዚህ ቆሻሻ ኣለም እየኖርክ የዚህ ኣይነት ደግነት ,ፍቅር ,ርህራሄ, የዋህነት ,ኣርቆ ኣስተዋይነትህ መገለጫ የለውም ❤❤❤

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w 6 месяцев назад +2

      በጣም

    • @bellatamiru181
      @bellatamiru181 6 месяцев назад +3

      ​@@user-ni4pi7lo6wጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይበርክህ ጌታ ኢየሱስ ብትወዱኝ ቃሌን ጠብቁ ያለውን ቃልና በክፉ ፈንታ ክፉ አትመልሱ ያለው ህያው ቃል በአንተ ሲፈጸም አየሁ እኔን ግን ጌታ ይቅር ይበለኝ ደካማ ነኝና አላደረኩትም ከአንተ ግን ብዙ ሰው ይማራል❤😊

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 6 месяцев назад +5

      በጣም የደግነት ጥግ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 месяцев назад

      @@bellatamiru181 ደምሪኝ ውዴ

    • @user-pi9fi8fc2m
      @user-pi9fi8fc2m 6 месяцев назад +1

      ሂወትህ ሙሉ አላህ ደስተኛ አርጎ ያኑርህ​@@bedrianesru6973

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 6 месяцев назад +421

    የዘመናችን ታላቅ መምህር !!በመጽሃፍ እና በፍሊም መልክ ቀርቦ ለህብረተሰቡ እስከ ዝንተ አለም ማስተማርያ ይሁን ከቂም በቀል ወጥቶ አዲስ ህይወት መስጠት ማለት ይህ ነው :: ❤❤🎉🎉

    • @abibabeyena55gmailcom
      @abibabeyena55gmailcom 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤እንደዚህ አይነት በል ይስጠን ❤❤❤❤ እኔ ግን እተብክሀለው

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 6 месяцев назад +1

      እኔም እስማማለሁ ❤❤❤❤❤

    • @user-vq6mj9zo3k
      @user-vq6mj9zo3k 6 месяцев назад

      Ewunet new

    • @jamaldaba536
      @jamaldaba536 6 месяцев назад +3

      ማንም የማያደርገውን ነው ያደረገው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የተባረከ ፍሬ ይስጥህ።

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 5 месяцев назад

      Unet hante teliqinew uneet❤💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 4 месяца назад +15

    ቴዲ አንተ የጌታችን ትዕዛዝ ፈጽመሐል ተባረክ ይቅር በሉ ያለው ያስተማረው ጌታ ኢየሱስ ነው
    አንተም የዘራኸው መልካም ዘር ታጭዳለህ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 5 месяцев назад +26

    ፍቅር መስዋትነት ነው❤ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ፍቅር ይገርማል ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ትልቅ ት/ርት ነው ተባረክ❤

  • @nsantwoled2652
    @nsantwoled2652 6 месяцев назад +72

    ምን ያል ቢያፈቅራት ነው ገራሚ አፍቃሪ ከአንተ ተምሪያለው መልካምነትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ጥሩ ሚስት ይውጣለት የምትሉ ላይክ👍👍ግጩ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 6 месяцев назад +423

    ቴድሮስ በእዉነት እጅግ በጣም ልዩ የእግዚአብሔርን ሰው ነህ።ይህ በአሁኑ ጊዜ ላለው የአገራችን ሕዝብ ላይ ያለው የበቀል ስሜት ጥላቻና ግድያ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
    ይህንንም ልጅ እግዚአብሔር ይባርከው።❤❤❤

    • @user-ph3xg2xz7g
      @user-ph3xg2xz7g 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 6 месяцев назад +4

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @GihjVjbh
      @GihjVjbh 6 месяцев назад +3

      Hi❤❤

    • @GihjVjbh
      @GihjVjbh 6 месяцев назад +3

      ❤❤❤Hi, 👋👋👋 thank ‏‪8:17‬‏

    • @youTubesunDay
      @youTubesunDay 6 месяцев назад +6

      መታገስን ተምሬበታለሁ። ሴት ልጅ የሚንከባከባትን ትፈልጋለች

  • @birukwaktoli4929
    @birukwaktoli4929 Месяц назад +3

    ጌዜጠኛው በጣም ተባረክ ተሳክቶልሐል
    ገና ወጣት ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ ተባረክልኝ

  • @user-jc5hy6fj7r
    @user-jc5hy6fj7r 4 месяца назад +8

    መልካምነት ለራስክ ነው ባጣም ጡሩ ሰው ነክ ወንድማችን ከዝ የበለጠ ማስተዋል ይስጥክ እግዝአብአሔር ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ያሰብካው ይሳካልክ ተባረክ❤❤❤❤

  • @habteabiyo2313
    @habteabiyo2313 6 месяцев назад +110

    ወንድማችን ቴዲ ብዙ ምሁራን በትዮሪ እና በፍልስፍናቸዉ ያላስተማሩትን የታላቁን መምህር ኢየሱስ ክርስቶስን ትምህርት ስላስተማርከን ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @almazgebretnsae8294
      @almazgebretnsae8294 6 месяцев назад +1

      እዝግባህር ሁለት እጥፍ ይስጥህ እዚ ሁሉ ዓለም የያስተምህር ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤ እድመ እና ጠና ዕድሜ ይስጥህ

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 6 месяцев назад +209

    በአንዴ 11 አመት የያዝኩትን ቂም እንድተው ስለ አደረከኝ ሰለሰጠከኝ ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ ወንድም መልካም ስራህን በምድርም በሰማይም ይክፍልህ

  • @user-tz7bg5zc4e
    @user-tz7bg5zc4e 3 месяца назад +3

    ቴዴ እዉነት እባዪን መቆጣጠር አቃተኝ እመብርሀን ወለላይቱ ትጠብቅህ ቴዴ ማተብያረግሀት አተብቻነህ የጌታለጅ ቴድዮ ዘመንህ ይባረክ

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 5 месяцев назад +16

    ዋውው ብጣዕሚ ጎወዝ ብዝሎሚ ግዜ ከምዚ ዝበለ ቅንዕና ናይ እግዚአብሔር ሰብ ኢኻ እሞ ቅንዕናኻ ሪኡ ፅቡቕ ሓዳር ይሃብካ ፈጣሪ ብልኸድካዮ ይቅናዓኻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-er6vr1fz3l
    @user-er6vr1fz3l 6 месяцев назад +225

    ቴዲ በእውነት በዚህ ቆሻሻ አለም እየኖርን የዚህ አይነት ደግነት የዋህነት አርቆ አሳቢነት ለመጭው ትውልድ ትምህርት ነው አንተም ጨምሮ ጨማምሮ ፈጣሪ ይስጥህ

    • @Fere-ec9ot
      @Fere-ec9ot 6 месяцев назад

      tadye mene endamele alawkme e/r amelake abezeto abezto yechamerlhe yawenate knenate larase senkenwe hulachnme malkame yaserane bakae wangale segbahe kalue senkahe bechaenwe malkamnatene metrdawe lante yalatene egzabere yazgagelhe antene ymaselae gagenae yaganache sate bawenate yatmarkache mahone albate tadyae malkamune hule emanlhalwe

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 6 месяцев назад +2

      እንደዚህ አይነት ሰው አለ እንዴ ቃላት የለኝም

    • @yisaqweldemariyam6599
      @yisaqweldemariyam6599 6 месяцев назад +1

      እመብርሃን እንዳተ የተባረከች የተቀደሰችዋንየትዳርሴት ትስጥክ መልካም ትዳር ከፈጣሪ ነው እናትና ልጁ ይምረጡላችሁ አቅራቢውም ተባረክ ፈጣሪ ሁሌም ከእናንተ አይለያችሁ ሁሉም ከናንተ ይማር፣፣፣፣

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 6 месяцев назад

      አሜን እግዚአብሔር ይስጠው ❤❤❤❤

    • @alexalem-nt5sv
      @alexalem-nt5sv 6 месяцев назад

      አብዝቶዶስጥህበጣፐምጥሩሰውነህ 24:50

  • @getanehdamtew8364
    @getanehdamtew8364 6 месяцев назад +108

    ጌታ ኢየሱስ በመቶ እጥፍ ይጨምርልህ የተባረከ ትዳር ይስጥህ ተባረክ❤❤❤

    • @sarahabtemichael4528
      @sarahabtemichael4528 6 месяцев назад

      Geta ybarkh zemenh hulu yetebarek hun❤❤❤🎉🎉👏👏👏

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 5 месяцев назад +5

    ጌታ ዘመን ይባረክ እንድህ ነው ይቅርታ አምላክ እግዚአብሔር በጣም ትልቅ ሰው ጌታ ይባርክ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የተባረክ ትዳር ይሰጥህ እንድሁ አንተ ደግሞ የተባረከ ትዳር ሰቷህ እንድሁም መተህ እንድናይ ጌታ ያሳየን ዘር ይባረክ መቼም እህን ገንዘብ እንዴት እዳገኘህ እኛ አሜሪካ ያለነው ሰዎች እናቃለን ጌታ እጥፍ እጥፍ ዪሰጥህ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክልኝ አሜሪካ ያለህበት አገር ቤተክርሰትያን ባንተ ታሰተምር እኔ ኮሉቦሰ ኦሐዮ ነን ዘመን ዪባረክ ።

  • @user-zh1bo8yc2o
    @user-zh1bo8yc2o 4 месяца назад +6

    ቴዲ እድሜ ዘመንህ ይባረክ ክርስቶስ አንድ አንተን አገኘ የምድር የሠማይ ህይወት ህይባረክ !!

  • @AmilakAale
    @AmilakAale 6 месяцев назад +195

    አቤቱ ፡ ከ20 ፡ አመት ፡ ስብከት ፡ ይህ ፡ የሀያ ፡ ደቂቃ ፡ መልክት ፡ በእጅጉ ፡ ይበልጣል። አቤቱ ፡ እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክህ ፡ በቃ ፡ ሕይወት ህ ፡ ሙሉ ፡ ደስታ ፡ ይሁን ፡ የመጀመሪያው ፡ የክርስቶስን ፡ መንገድ ፡ የሚከተል ፡ እውነተኛ ፡ ሐዋርያ ፡ ብየሃለሁ። ቴዲ ፡ የአንተን ፡ ልብ ፡ ለሁላችንም ፡ ያድለን። ኧረ ፡ ምን ፡ ልበልህ ፡ የአንተስ ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ እምሮ ፡ ከሚያስበው ፡ በላይ ፡ ነው። ተባረክ ፡ ተባረክተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌

    • @cellmlak
      @cellmlak 6 месяцев назад +2

    • @user-bp8rs5ue4n
      @user-bp8rs5ue4n 6 месяцев назад +3

      ትክክል

    • @ueuri3r
      @ueuri3r 6 месяцев назад +3

      ተባረክ ወድም አለም ጨምሮጨማምሮ ይስጥህ

    • @sarahje5238
      @sarahje5238 6 месяцев назад

      Unet new ❤

    • @user-sf6kq1le2k
      @user-sf6kq1le2k 6 месяцев назад

      Tebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 6 месяцев назад +343

    በጣም መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ እረጅም እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ❤

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 6 месяцев назад +2

      ደምርኝ ውድየ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 6 месяцев назад +1

      እወነት ቴድሮስ ምን እንደምልህ ባላውቅም እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልኝ ወንድሜ መንገድህ ኑሮህ የምትደርስበት ቦታ ሁሉ ቸሩን መልካሙን ያድልህ ውይ ቃላት የለኝም ተባረክ ወንድሜ

  • @Football-ball232
    @Football-ball232 4 месяца назад +6

    ቴዲ ማንም እንዳንተ የለም።ድንገት አይቼ ሳልጨርስ አልተኛም ብዬ እስከ 6:30 ቆየሁ ።ተባረክ።

  • @tigistteshome3883
    @tigistteshome3883 5 месяцев назад +4

    አረ የሚገርም ሰው ነው። ንፁህ ልብ ያለክ ድንቅ ሰው ነው። በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ማግኝት የማይታሰብ ነው። እግዚሐቤር እጥፍ ድርብ አድጎ ይመልስልክ። የካሳ ዘመን ይሁንልክ። እግዚሐቤር በብዙ ይክስካል

  • @kidangebregiorgis1322
    @kidangebregiorgis1322 6 месяцев назад +100

    የበደሉንን ይቅር እንደምንል ......ታድለህ ቴዎድሮስ እንደዚህ አይነት ልብ የሰጠህ አምላክ። ቀሪው ህይወትህ የሰላም የጤና የበረከት ያርግልህ።ስለ አንተ ለመግለጽ ቃላት ያጥሩኛል።ዘርህ ይባረክ......

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c 6 месяцев назад +139

    Wow ምን አይነት ልብ ነዉ ያለክ በጌታ በምላሹ በቀል ለሚያስቡ ሰዎች ከባድ ትምህርት ነዉ ጌታን አሁንም ቅንነትክ አይወሰድብክ ላንተ ደግሞ ጌታ በብዙ ይክፈልክ አይቼ አላዉቅም በዚህ ልክ መልካምነት ተባረክክክክክክ 🙏🙏🙏

  • @user-wk6du3oc3x
    @user-wk6du3oc3x 5 месяцев назад +4

    ወንድሜ ቴዲ በጣም የሚገርም ልብ ያለህ ሰው ነህ እኔ አንዳንዴ በአገር ላይ በሰዎች ላይ ተስፋ እቆርጥና እንደአንተ ያሉ ሰዎችን ሳይ ደግሞ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ እግዚአብሄር ስለ እናተ ጥሩ ልብ ስላላችሁ ሰዎች ብሎ እንደሚምረንና እንደማያጠፋን አስባለሁ፡፡ እኛ በቤተሰብ እንኳን ትንሿን ጥፋት ይዘን ለመበቃቀልና ለመገዳደል እንሮጣለን፡፡ ትልቅ ትምህርት አስተማርከን እናመሰግናለን፡፡ እህታዊ ምክር ልስጥህ ወይም የእኔን ሀሳብ በማንም ሰው የምትመጣልህን ሴት በፍፁም እንዳታገባ ምክንያቱም አብዛኛው ሰው ጥቅም ላይ የተመሰረት አስተሳሰብ ነው ያለው ስለዚህ እራስህ አይተህ አውቀሀት እንጂ ድጋሚ ሌላ በደል እንዳይደርስብህ የዋህነትህንና ደግነትህን ያዩ ሁሉ ይመኙሀል ጊዜው በጣም ከባድ ነው ባሏን ፈታ የምታገባም አጠፋም እና ተጠንቀቅ፡፡ በተለይ ውጪ ሀገር የሚኖር ሲባል ሴቶቹ ይንገበገባሉ እንኳንስ እንደአንተ አይነት ደግና አዛኝ ሰው ቀርቶ ጨካኝና አረመኔም ቢሆን አሜሪካ ከወሰደኝ ምን አገባኝ ነው የሚሉት እኔ አንተን የመምከር አቅሙ ኖሮኝ ሳይሆን እንድታስተውል ለማስታወስ ያክል ነው፡፡እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ፡፡

  • @user-sd7hr5no5z
    @user-sd7hr5no5z 3 месяца назад +4

    ምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ ይባርክህ እውነት ትልቅ መምህር ነህ ዘመንህ ይባረክ ለአንተም ጥሩ ትዳር ይስጥህ በዚህ ዘመን የሌለ ሰው የእውነት እንዴት እንዳስደሰትከኝ በወጣው ይተካልህ

  • @user-mz9oi5ub2q
    @user-mz9oi5ub2q 6 месяцев назад +132

    Wooooooooow በዚህ ክፉ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ምርጥ ሰውም አለ ፈጣሪ አንተ የካሳ ዘመን ያኑርህ እርግጠኛ ነኝ አንተን በምርጥ ትዳር ይክሰሃል❤❤❤❤❤❤❤

  • @kezinaababulgu8270
    @kezinaababulgu8270 6 месяцев назад +82

    ጀግና አፍቃሪና ተአምረኛዉ ዲያስፖራ❤❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-gc1vq3qn2n
    @user-gc1vq3qn2n 5 месяцев назад +3

    እሚገርም ተአምር የሠውነት ጥግ የደረስክ የሠውልጅ ውሀ ልክ ዘርማዘርህ ይባረክ ቴዲ

  • @user-ne6ho2ey9h
    @user-ne6ho2ey9h 5 месяцев назад +3

    ወንድም ቴዲ በመጀመራ ፀጋውን የሰጠክን እ/ር አመሰግናለው ፈጣሬ ካረዳ እንደዚ መሆን ከባድ ነው ተባረክ።

  • @yibzalmfikade5083
    @yibzalmfikade5083 6 месяцев назад +218

    የኔ አባት እግዚአብሔር ከዚሀ የበለጠ የሰጠህ በወጣ ይተካ ፍጠሪ ላንተ የሰጠውን ልብ ለሁላቹንም ይሰጠን ❤❤❤

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 6 месяцев назад +125

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ለአንተም ጥሩ ኑሮ ከጥሩ ሚስት ጋር የሞቀ ትዳር ይስጥህ የምትወልዳቸውም ልጆች የተባረኩ ይሁንልህ።

  • @selamawitmatebe3907
    @selamawitmatebe3907 Месяц назад +1

    በጣም ጥሩ ሰው ከዘመኑ ሰው ትለያለህ እ/ር እድሜ እና ጤና ይጥህ

  • @MeklitMeklit-ti2ip
    @MeklitMeklit-ti2ip 2 месяца назад +2

    ወንድሜ እድሜ ጤና
    የተባረክ ትዳር ይስጥክ ሥለሴ የማያልቀውን ሰማያዊውን ብርሀኑን ያልብስክ ድንግልዬ አትሐይክ

  • @user-ij5ti9rx3w
    @user-ij5ti9rx3w 6 месяцев назад +53

    በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ሰው ተባረክ የተባረከ ትዳር ይስጥህ።

  • @abezash921
    @abezash921 6 месяцев назад +890

    በሰው ጓዳ ለተጨነቃችሁ በሙሉ በዝህ ምሽት ፈጣሪ መልካምን ዜና ያሰማችሁ ጀግናው ወንድማችን🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @user-habetam
    @user-habetam Месяц назад

    ከተለቀቀ ከ 5 ወር በሗላ ተመለከትኩት ለእኔ ለአለፈዉም ሆነ ለሚመጣዉበ ህይወቴ እግዚያአብሄር ትልቅ ት/ት አስተምሮኛል:: የማይነቃነቅ የፀና ህይወትን አይቻለሁ የእግዚአብሄርን ሀሳብ ማገልገል ትልቅ አድል ና ፀጋ ነዉ ዋዉ ::

  • @user-mt3oq4zd2j
    @user-mt3oq4zd2j 5 месяцев назад +4

    ዋውው በጣም ይምትደነቅ ሰው ነህ እ/ ግ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ላይ ያለውን እ/ ግ ይሰጥሃል በጣም ተባረክ እናከብርሃለን ለኢትዮጽያ ውዶች ትምህርት ሆነሃል።🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k 6 месяцев назад +69

    ወላሂ ቃላት አጣሁልክ ቴድዬ አላህ ሙሉ የሆነውን የትዳር ሂዎት ይስጥክ መልካምነት ጥግ ድረስ ምን አይነት መልካም ሰው ነክ ቴድዬ አግብተክ ልጆች ወልደክ ዳግም ባይክ ወላሂ ደስታዬን አልችለውም

    • @bezuye6849
      @bezuye6849 6 месяцев назад +2

      አቤት ቅንነት ፈጣሪ ጨምሮጨማምሮ ይስጥህ

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 месяцев назад +2

      ❤❤❤በጠምውድ❤❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 6 месяцев назад +62

    እኔስ ይሄ ስብእና የኔ ቢሆን ተመኘሁ ምን አይነት መባረክ ነዉ አንተን ያገባች የታደለች ናት ሀገርህ ኢትዬዺያ ትኮራብሀለች ፈጣሪህ እማ ምን ያህል እንደሚኮራብ ብታዉቅ ከአይን ያዉጣህ ወንድሜ ላንተ ቃል የለኝም ❤ ዘመንህ ይባረክ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 6 месяцев назад +2

      ቴዲ ሳይሞት የፀደቀ፣የሚያገባት ሚስት ደግሞ ከእግዚያብሔር ቴዲን ታድሏታል።መታደል ነው

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 6 месяцев назад +3

      @@user-vg4ij4jb2o እዉነት ነዉ ጥርጥር የሌለዉ

    • @user-km3pt2pm9o
      @user-km3pt2pm9o 6 месяцев назад +3

      የበፊቱ ቤት ክራይ ካልሆነ ለኔ ስጡኝ በክራይ ቤት ተሰቃየሁ😢

    • @user-vi4gk9ex5h
      @user-vi4gk9ex5h 6 месяцев назад

      ​@user-km3pt2pm9😂😂😂o

  • @tsionsimon8668
    @tsionsimon8668 2 месяца назад

    እውነት ከሆነ መቼም ጌታ በዚህ ማንነትህ ከብሯል ተባረክ.አየህ መልካምነት ለራስ ይከፍላል.ሰው መልካም የሚሆነው ለራሱ ነው ተባረክ .ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ.

  • @alseyalsey1233
    @alseyalsey1233 5 месяцев назад +1

    በእውነት ወንድማችን እጅግ መልካም ሰው ነው ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናትና እግዚአብሔር ላንተም እህል ውሀ አጣጭህን ይስጥህ ፈጣረን በፀሎት ለምነው ወንድሜ

  • @FelleBeyene-to9gp
    @FelleBeyene-to9gp 6 месяцев назад +23

    ይህ የክርስቶስ ልብ ነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ግን አንድ ቃል ልንገርህ ጠላትህን በደሉን ስትተውለት በራሱ ላይ የእሳት ፍምን በራሱ ላይ ታስቀምጣለህ ይላል መፀሐፍ ቅዱስ ትልቅ ፀፀት ነው ያስቀመጥክባቸው ተባረክ በሄድክበት የእግዚአብሔር እጅ ካንተ ጋር ይሁን ከፍ በል ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ይሄ ልብ አይወሰድብህ

  • @hirut7396
    @hirut7396 6 месяцев назад +155

    ምን አይነት ሰው ነው እግዚአብሔር የተባረከች ሴት እንደነ ሳራ በልብ ጌጥ ያጌጠች ሚስት እንዲሰጥህ ምኞቴም ፀሎቴም ነው ለብዙዎች አስተማሪ የሆንክ ሰው ነው ተበድለህም ቅንነትህን አሳይተሀል ለዚህም ትልቅ ምስጋና ይገባሀል እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 6 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 6 месяцев назад +1

      እንደማመር🎉

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 6 месяцев назад

      ​@@user-qt6vc9wx9oነይ እንደማመር🎉

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 6 месяцев назад +1

      በጣም❤❤❤❤

  • @MengistuLemma-gq3ed
    @MengistuLemma-gq3ed 2 месяца назад

    በፍቅር ጀምረህ በፍቅር የጨረስክ በዚህ ዘመን አንዱ አንዱን አጥፍቶ ለመኖር ጉድጓድ በሚቆፍርበት ጊዜ እንዲህም አይነት ሰው መኖሩ በእው ነት የሚደንቅ ❤ ያለህ የይቅርታ ትርጉሙም የገባህ የጌታ ❤ ያለህ በህይወት ኖረህ የምታስተም ተባረክ። አፋላጊዎችም ቀጥሉበት

  • @mohammedsaid7412
    @mohammedsaid7412 Месяц назад

    ቴዲ በጣም ግሩም ለየት ያለ ቢጤ የማይገኝለትክቡር ሰው ነው።

  • @ZeharaSeid-jb6zw
    @ZeharaSeid-jb6zw 6 месяцев назад +48

    በለቅሶ ጨረስኩት ወላሂ እንደት አይነት ቅን ሰዉ ነህ በአላህ እንደ አንተ አይነቷል አዛኝ የሆነችዋን የትዳር አጋር ሰጥቶህ ወልደህ ዘርህ ይባዛ አሚን

  • @BezawitDereje
    @BezawitDereje 6 месяцев назад +35

    ለዚህ ሰውዬ ምስጋና ያንስበታል።በምን ቃል ይገለፃል። ፈጣሪ የማያልቀውን ነገር ሁሉ ይስጥህ።ዘመን የተባረከ ይሁን።

  • @user-js8vg5ex1h
    @user-js8vg5ex1h 2 месяца назад +1

    እኔ ነበርኩ ላንተ እምሆነው የምር እኔም ስለተጎዳሁ በስደት እያለሁ ያገባሁት ባሌ አምስት አመት የሰራሁበትን ብር በላኝ ሌላ አግብቶ ጠበቀኝ ስሜቱ ከባድ ነው ግን መልካም መሆን መልካም ነው እና ይሄን ሰው አገናኙኝ😮😮😮

  • @elsa1127
    @elsa1127 5 месяцев назад +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ቃል ጓደኛህን እንደራስህ ዉደ ድ ይላአል አንተ መልካም ሰዉ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሁል ጌዜ እግዝአቤሔር ካአንተ ጋር ነዉ

  • @semutub7343
    @semutub7343 6 месяцев назад +141

    ምን አይነት ልብ ቢኖርህ ነዉ አቤት መልካምነት ወላሂ የበደለንን ሰዉ መበቀል በበደል አደለም እድህ መልካም ነገር ሰርተን መልካም ሁነን ሲያዩ እነሱ የሰሩት እድሜልካቸዉን ይፀፅታቸዋል

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 6 месяцев назад

      በጣም ገራሚ ነው

    • @user-cj1jx1fy5m
      @user-cj1jx1fy5m 6 месяцев назад +2

      በጣም የሚገርም ነው አላህ የበለጠውን ይተካው

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 6 месяцев назад

      ደሙርኝ ውዶችየ❤❤

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 6 месяцев назад

      በጣም

    • @jumuayasmina3811
      @jumuayasmina3811 6 месяцев назад

      አላህ ሂዳያ ይስጠው በጣም ደስ የሚል ስራ❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 6 месяцев назад +98

    ማርያምን ትልቅ ሰው ነህ ቴዲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤🙏🙏

  • @mulumebetalene626
    @mulumebetalene626 4 месяца назад +1

    በእውነት ቴዲ ትለያለህ። ላተም ከፈጣሪ የተላከች ልበብርሀን የሆነች ሴት ታጋጥምህ ።በመልካምነትህ ላተ የታዘዘች አለች ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።

  • @Karendisick6Karendisick6
    @Karendisick6Karendisick6 4 дня назад

    ውይ ምን አይነት መልካም ሠው ነህ ቴዲሻ ፈጣሪዋን ምትፈር ምታከብርህ የልጆችህ እናት ምትሆን ሚስት ይስጥህ

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 6 месяцев назад +89

    ለዚህ ለልጅና ለዚህ ወንድማችን ቃላት የለኝም አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ጥሩ ትዳር ይስጥህ ያረብ❤❤❤❤❤

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 6 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 6 месяцев назад +2

      አሚን ያረብ ባላሰበው አላህ ይስጠው ሚገርም ሰው ነው

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 месяцев назад

      ደምሪኝውድዋ❤❤❤❤❤

    • @nigestinigesti4345
      @nigestinigesti4345 6 месяцев назад

      Wow❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 6 месяцев назад +31

    የተባረከ ሰው የመጀመሪያ ሰው ነህ ለመጀመሪያ ግዜ በቀልን ወደሰላም የመለሰ ምን እንደምልህ ቃል አጠረኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ቴድዬ❤

  • @ehte6276
    @ehte6276 5 месяцев назад +2

    ማሪያምንቃላትየለኝም የሰዉመጨረሻ ተባረክ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ተባረክ ዘረህይባረክ ለይቅርታ ነጭልብ ነዉ ያለዉ እፍ❤❤

  • @aynalemtigashaw3442
    @aynalemtigashaw3442 4 месяца назад +1

    ጌታ ኢየሱስ የዘለዓለም ቤትሀን ይስራልህ የምትመችህን ረዳት ይስጥህ በእውነት አስለቀስከኝ ቅንነትህን አይቻለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 6 месяцев назад +24

    ቴዲ. አንተን የመሰለ የሰው ወርቅ የወለደ ማህፀን ይባረክ. እኔ በነሱ ፋንታ ነው በሲቃ እያለቀስኩ እንዲህም አይነት ሰው በሀገሬ ላይ ስላየሁ እግዚኣብሔር አመሰግነዋለው. ቴድዬ የሞቱሳላን እድሜ እመኝልሀለው. ላንተም የተባረከችውን. ሙሽራ እግዚኣብሔር የእግዚአብሔር ይሸልምህ ደሞም ታያለክ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahelWerku-pe5qm
      @RahelWerku-pe5qm 6 месяцев назад +1

      እመቤቴ ትባርክክ የተባረከች እንዳንተ ደግ ማሲት ይስጥሕ

  • @AyelechBekele-pz8bc
    @AyelechBekele-pz8bc Месяц назад +1

    በጣም ደስ ብሎኛል እነ ከእሱ በላይ ተፈትኛለሁ የቴዲ ኖርማል ጋደኛው ቢያረገኝ ደስተኛ ነኝ ከቻላችሁ አስተዋውቁኝ አድናቂህ ነኝ ቴዲ እሺ በርታ ወንድሜ

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 Месяц назад +1

    እውነትም ቴዲ ማሻአላህ ጥሩ ልብ አለህ ታውቃለህ ሌላ ሰው ቢሆን ያዙኝ ልቀቁኝ ይሉ ነበር ደስ የሚል ነገር ነው ያደረከው ዉይይይይ እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አላውቅም አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህ ሕይወትህን በሙሉ በደስታ ያኑርህ አቦ ቅን ልቦችን ያብዛልን አሚን በሉ ያገሬ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofiamiftah3003
    @sofiamiftah3003 6 месяцев назад +60

    ,ቴዲ ጥሩ ነገር አስተምረኸናል ኑርልን ,ምርጥ ሰዉ ቃላት አጠረኝ እዉነት ሚስትህ ታድላ ዉዉ ንፁህ አይምሮ ያለህ ሰዉ ❤❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 месяцев назад +34

    በህልሜ ነው በውኔ ወይስ ፊልም
    ነው የማየው ብዬ ማመን እስኪያቅተኝ
    ነው የተደሰትኩት። እንደዚህም አይነት
    የተባረከ የተቀደስ ሰው በምድር ላይ አለ
    ወይ ብዬ ከልቤ ደስ ነው ያለኝ
    አንተ መልካም ልጅ ይህ ሁሉ ባንተ
    ጥረትና ያንተ የመልካም አረአያ ፕሮግራም
    ነውና እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ
    ይቀድስልህ እማምላክ ሁሌም ከጎንህ
    ትሁን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

    • @NOORNOOR-em5qp
      @NOORNOOR-em5qp 2 месяца назад

      በጣምዲንቅነውተማሩ

  • @user-py6wi6jn4l
    @user-py6wi6jn4l 2 месяца назад +1

    በጣም ይገርማ ማመን ይከብዳል እ/ ር ይባርክህ አስተሳሰቤ ሑሉ ተቀይሯል

  • @user-kd6ii6cu8q
    @user-kd6ii6cu8q 5 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርም ነው ትህትናና ይቅርታን ከአምላክህ
    የወረሰክ መሆንህን አንደበትህና ይመሰክራል ግራ ጎንህን ከእግዚያብሔር ይሰጥሀል ፀልይ እንፀልኸላለን ተባረክ፣❤❤❤

  • @Abigiyaa
    @Abigiyaa 6 месяцев назад +45

    “የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም።”
    - ምሳሌ 31፥11 እግዚአብሔር በልባም ሚስት ይባርክህ

  • @MuleWerku-vq4qf
    @MuleWerku-vq4qf 6 месяцев назад +37

    የኔ ወንድም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከህ በጤንነት ተባረከ ጌታ ኢየሱስ እንዳንተ መልካም ልብ ባላት ሚስት ና ልጆች ይባርክህ ተባረክ ።

  • @asaf104
    @asaf104 2 месяца назад

    እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህን ክፉ ነገር አያሳይህ ቅዱስ❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vn8hx7ne2u
    @user-vn8hx7ne2u 5 месяцев назад +3

    እግ/ር ይባርከው የክርስቶስ ልብ ነው ያለው

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 6 месяцев назад +124

    እናት እህት ጓደኛ ወንድም የምትሆን ሚስህት እንዲሰጥ ከልብ የመነጨ ጸሎታችን ነው በርታ❤

  • @hawahawa9874
    @hawahawa9874 6 месяцев назад +148

    ወላሂ እጀግ በጣም መልካም ሰዉ ነዉ እስኪ ለዚህ መልካም ሰዉ በቃል ግለፁልኝ ነፍ አመት ኑሪልን አቤት ስት መልካምሰዉአለ ሰዉ በተጨካከነበት ግዜ❤❤❤❤

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 6 месяцев назад +5

      ሱባሀንአላህ በምንአይነት ቃላትአንግለፀዉ አላህቀናዉን መገድይምራዉ ለሱምመልካም የትዳርአጋሩን ይወፍቀዊ ❤❤❤

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 6 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @Zhara123-q4x
      @Zhara123-q4x 6 месяцев назад

      ​@@user-qt6vc9wx9oእንደማመር

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 6 месяцев назад

      እሚገርም ወላሂ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 месяцев назад

      ​@@ZenbS-bv7gmመታደል ነው የበደለንን በመልካም ነገር መመለስ

  • @tsehaymulugeta5032
    @tsehaymulugeta5032 5 месяцев назад

    ተባረክ ተደንቃለሁ የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው በዚህ ዘመን መገኘቱ ይገርማል ለኔም ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @asaf104
    @asaf104 2 месяца назад

    ቴዲ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ምን አይነት ሰው ነህ ግን በዚህ ጊዜ ጥሩ ሰው አለ? ለማመን ነው ያቃተኝ አንተ ቅዱስ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይከፍልሃል አንተ የእግዚአብሔር መልአክ ነህ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ልዩ ሰው ነህ በአንተ ቦታ የሆነ ሰው አያደርገውም በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል ንፁህ ሰው ነህ በአንተ ቦታ ያሉ ሰዎች ለበደላቸው በደልን ነው የሚደርጉት አንተ ግን ትለያለህ እድሜህ ይብዛ ዘርህ ይባረክ በጣም የሚገርመው የምትናራቸው ቃላቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ለሰው ያለህ ፍቅር እጅግ በጣም ጥልቅ ነው እኔ ከ❤ አመሰግናለሁ

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v 6 месяцев назад +36

    ኧረ ምን ብዬ ልኮምት ቃላት አጣሁ እባዬን መቆጣጠር አልቻልሁም ቴዲ የምር ምን አይነት ልብ ነዉ የሠጠህ እግዚያብሄር ኡፍ ተባረክ❤

  • @asterayalew1835
    @asterayalew1835 6 месяцев назад +22

    እንዴት የሚገርም ፍቅር ነዉ።ጌታ ኢየሱስ ቀሪዉን ዘመንህን ይባርክ። የራሱን የማይፈልግ ሰዉ አንተን አየሁ።እዬ የጌታ ልብ ነዉ። አይወሰድብህ።ተባረክ።

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 6 месяцев назад

      ትክክል የጌታ ልብ ነው

    • @ethio4421
      @ethio4421 4 месяца назад

      Ewnet new

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 Месяц назад

    በእውነት አደንቅሀለው ከባድ የሆነውን የክርስቶስን ቃል ነው የፈፀምከው ያከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ አንተ ያሰብከውን ሳይሆን ፈጣሪ ያሰበልህን መልካም ትዳር ይስጥህ ከአለህ በላይ ጨምሮ ይስጥህ መልካምነትህን በጣም ነው የወደድኩት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ።

  • @TegseteGberemesekeli
    @TegseteGberemesekeli 2 месяца назад

    በስማም ቴዲማ የግዛቤርን ቃል የፈፀመሰውነው ማለት ቀኝሲመታ ግራንስጥ ያለውን ፈፀመ ተባረክ ጨምሮ ይስጥክ ❤ 44:58 45:00

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 6 месяцев назад +91

    ጌታ ኢየሱስ በጤነ በሳለም በእድሜ ይባርክ❤❤❤❤

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 6 месяцев назад +196

    ይሄልጅኮ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ማነዉ የኔ ቢጤ❤

    • @ThoibahHassan-ul6ux
      @ThoibahHassan-ul6ux 6 месяцев назад +5

      ወላሂ ሌላ ቪደዎ እያየሁኳ ቢሆን ልክ እንደደረሰኝ አቋርጨ መጣለሁ

    • @user-ix2kl8ud9x
      @user-ix2kl8ud9x 6 месяцев назад +4

      ወላሂ እኔም

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 6 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውዴ❤❤

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +2

      @@ThoibahHassan-ul6ux እኔም የነሳሚን ሊቭ እያየሁ ነበር ወላሂ

    • @netsanetmengiste4633
      @netsanetmengiste4633 6 месяцев назад +1

      እኔ

  • @user-sq8jk5bq9n
    @user-sq8jk5bq9n 4 месяца назад +1

    ቴዲዬ እውነት ቃላት ያጥርኛል በዚህ ጊዜ አለም ባለቀበት😢በክፋት
    በሀጢያት በተጨማለቀበት ስዓት መልካምነትህ የዋህነት የፍቅር ጥግ እመቤቴ የልብህን አይታ የሂወት አጋርህን ትስጥህ🎉🎉❤❤❤🎉

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 6 месяцев назад +67

    በፈጣሪ ገደልካቸዉ አንተ የወደፊትህ አሣመርክ ፈጣሪ ያማረ ህይወት ይስጥህ ደሞ ይሠጥሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vi9mp9ei5k
    @user-vi9mp9ei5k 6 месяцев назад +22

    ወላሂ ምን ብዬ ልኮምት ምንም ቃል የለኝም ወንድሜ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ብቻ አላህ ካሰብከው ያድርስ አላህ ጥሩ የሂወት አጋር ይስትጥህ ልክ እዳተ ቅን የሆንች ይስህ በተረፈ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji 4 месяца назад +2

    ቴድ ታምርኖ የደረገ ነገር ቀለት አይገልፆም ፈጠር በውጠ ይታከው የሶው መለክኖ በሄድክበት ሁሉም ፈጠር ከንቴገ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @sarahair575
    @sarahair575 4 месяца назад

    እኔም ልክ እዳተ ታሪክ ነው ያለኝ ግን አንተ ትሻላለህ ምክንያቱ በ12 አመት ሙሉ ውጪ ሀገር እድመልኬ የሰራሁት ተክጄአለሁ አዉርተህ የሚጨረስ አይደለም ግን አንተ ትሻላለህ ከኔ 😢😢😢😢😢😢😢ለማንኛም መዳኒያለም መልካም ሁላ ላንተ ይሁን እግዛቢሄር ይካስ😢😢😢😢😢

  • @HenokArega-qq7pr
    @HenokArega-qq7pr 6 месяцев назад +134

    እንኳን በሰላም መጣ ወንድማችን ጀግና ልጅ ፈጣሪ የማንንም ክፉ ነገር ይጠብቁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h 6 месяцев назад +35

    ማርያምን አለቀስኩ😭😭😭😭😭የክርስቶስን ፍቅር በተግባር በሰውላይ ማየቴ ይገርማል😭😭😭😭❤❤❤❤❤

    • @MdKhan-jm5uu
      @MdKhan-jm5uu 6 месяцев назад

      Betam yasaznal Woyan be fetari hodiye

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 4 месяца назад +1

    በዚህ ዘመን እንደቴዲ አይነት ሰወ መኖሩ ገረመኝ ቴዲ ዘመንህ በሚስት በልጆች ይባረክ🙏🙏🙏

  • @mamyhayat
    @mamyhayat 2 месяца назад

    አረ አላህየ እንደዚህ አይነት ቅን አስተሳሰብ ያለው ባል ይስጠን ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ቃላት አጣውለት❤❤❤❤

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 6 месяцев назад +27

    የድሮዋን ኢትዮጵያ ዛሬ ገና አየሁት የእውነት የኔ አባት እድሜና ጤና ተመኝሁልህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ በሄድክበት መልካሙን ይግጠምህ እዳንተው ጨዋ ምርጥ ኢትዮጵያ ግራ ጎንክን ይስጥክ

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 6 месяцев назад +51

    መድሐኒአለም እየሱስ ክርስቶስ የተባረከች,,ፈርሐ እግዚአብሔር ያላትን የሒወት አጋር ይስጥህ,, ያንተ መልካምነት ይለያል ❤❤❤

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 6 месяцев назад +1

      ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ ፈጣሪ ላንተ ያለውን ይስጥህ

  • @AmanuelAyamo-yp4kf
    @AmanuelAyamo-yp4kf 4 месяца назад

    ዘመንህ ይባረክ ቴድ ሀብትና ንብረት ከቤተሰብ ይወራሳል መልካም ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ሚስት ይስጥህ ቴድ❤

  • @mewdedhussen7505
    @mewdedhussen7505 Месяц назад

    በእኔ ዘመን እዲህ አይነት ደግነት ፈጣሪ ስለአሳየኝ አመሰግናለሁ 100 ጊዜ ተበድለህ100 ጊዜ ይቅር ያልክ እኔ ባገኘሁሀህ❤❤❤

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 6 месяцев назад +41

    ወድሜ ቴድ አላህ ያተን ሀቅ አሰባ የምታሟላውን ታማኝ አዛኝ እናት የሆነቺውን ሚሰት ላተ አላህ ይወፍቅህ እዳት አይነት ሰው አይቸ አላውቅም በሂወት ዘመኔ 🥰🥰🥰😢

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 6 месяцев назад

      😢😢 በእውነት መታደል እኮነው ንፁሐ ልብ ሁላችንም ትምህርት ይሆነናል

    • @AsAs-ck7xy
      @AsAs-ck7xy 6 месяцев назад

      @@ormooapss442 በጣም ወላሂ አጀቴን ነው የበላው 😢😢😢

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 6 месяцев назад +54

    ምን አይነት መልካም ሰው ነው በእውነት እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ መልካም ነገር ይግጠምህ ቴዲ መልካም ትዳር ይግጠምህ

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 4 месяца назад

    Really, Amazing and this is big teaching lesson!!!!!!!!

  • @heedasleedas3700
    @heedasleedas3700 2 месяца назад

    የእዉነት እንደ አንተ እይነት ይቅር ባይ ቅን ልቦና ያለዉ ለፍቅር ይከን ያክል መሰዋትነት የሚከፍል ሰወችን እግዚአብሔር ያብዛልን የአመቱ ምርጥ ሰዉ ብየሀለሁ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ልቦና ያድለኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 6 месяцев назад +59

    😢ወይኔ ምን አይነት ሰው ነክ ወንድማችን???
    በቃ ሰው ነክ ከልብ ሰው ነክ የፈጣሪ ሰው❤❤❤
    ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ያድልህ❤❤❤

  • @emuyeemuye5890
    @emuyeemuye5890 6 месяцев назад +24

    በህይወት ዘመኔ እንደዚህ ግፍ ተሰርቶበት ይቅርታ የሚል ሰው አጋጥሞኝ አያቅም እግዚአብሔር ይህን ባህር አይለውጥብህ አምላክ በነበረህ ላይ ይጨምርልህ ከእግዚአብሔር የተመረጠች ሴት ይስጥህ

  • @user-lf7ld2pj9x
    @user-lf7ld2pj9x 5 месяцев назад +1

    ጳድቃነ ማሪያ ሂድ እሳ ሁሉንም ታሳካ ለች ላንተም እረጅም እድሜ ይስጥ መጨረሻ ያሳምርልህ

  • @user-iw5ik7dq4m
    @user-iw5ik7dq4m 4 месяца назад +3

    ጠላትህን ውደድ የሚለው እነታዊ ተገኛ❤❤❤❤ ፈጣርይ ይባርክህ😍😍😍

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 6 месяцев назад +41

    እንዳኣንተን የመሰለ ጥሩ ልብ ያለው በዚህ ዘመን ማግኘት የምገርም ነው አንተን የወለደች እናት ማህፀን ትባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-rq5fs9gi8d
    @user-rq5fs9gi8d 6 месяцев назад +175

    ምን አይነት ሰው ነው ርሁሩህ ሰው ሁን የተባለውን ጠቢቡ ተግብረሀል ምርጥ ኢትዮጵያዊ