የተያዘው የብልጽግና ሰላይ ሚስጥሩን ዘረገፈውየባለሃበቱ ወርቁ አይተነው ጥብቅ መልዕክት ለፋኖየሙሰሊም ተማሪዎች ጥያቄ በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 3

  • @mercato967
    @mercato967 8 дней назад

    የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤት ሞስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ መከልከሉ ከትክክልም በላይ በጣም ትክክል ነው።ት/ቤቶች የሐይማኖት ተቋማት ሳይሆኑ ትምህርት መገብያ ማእከላት መሆናቸውን መጅሊስ የሚባለው መረዳት አለበት።ትምህርት ቤቶች በምንም መልኩ የአለባበስ ልዩነቶች ሊታዩባቸው አይገባም።የሐይማኖት አክራሪነቶች ከትምህርት ቤቶችና ከመንግስት መስሪያ ቤቶች በሙሉ ተነቅለው መጥፋት አለባቸው።እንዲያውም በዚህ አጋጣሚ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ቀን እየተቆጠረና ገብርኤል ማሪያም እየተባለ ነጠላ እየተለበሰ በሌላም ጊዜ ሻሽ እያሰሩ፣ቅቤ እየተቀቡ በሚመጡ ሴት እህቶቻችንም ላይ አስገዳጅ የሆነ ህግ መውጣት አለበት ባይ ነኝ።ምክንያቱም እምነታችንንና የግል ጉዳያችንን በመንግስት ተቋማት ዙሪያ ማንፀባረቅ በህግ ሊታገድ ስለሚገባ ነው።አወ መብት ተነካ ምናምን በሚል መንጫጫት ሊኖር ይችላል የትኛውም መንግስታዊ ተቋም ሁሉም ዜጋ ያለምንም ልዩነት እኩል የሚስተናገድበት ተቋም መሆኑን መረዳት ደግሞ በሳልነት መሆኑን እንረዳ።ስለዚህ እንደ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሁሉ ሌሎችም ክልሎች ይሄንን መተግበር አለባቸው ባይ ነኝ።ሁሉንም በሐይማኖት፣በባህልና በብሄር ማንነት እያሳበብን አገር ማመሱን እንተው የግል ጉዳያችንን ሁሉ በመንግስት ተቋማት ላይ የግድ ካላንፀባረቅን አንበል ሐይማኖታችንን በውጪ እናራምድ።

  • @siymergn
    @siymergn 8 дней назад

    ሙስሊሞች ሊያውቁት የሚገባው ነገር የእምነት እኩልነት ሲባል አብሮ ለመኖር አገር ሰላም እድትሆ ነው አለዚያ ግን አዲስ አበባን ለቀው ወራቤ መኤድ ይችላሉ አዲስ አበባ ባለቤት አላት!

  • @Mequainnt
    @Mequainnt 8 дней назад +1

    Abyi ahimed is noting ! WHO GAVE HIM power TO MAKE EXTR JUDICIAL KILLING? OR INNOCENT DISAPPERANCE? IT IS TIME TO REMOVE HIM FROM POWER?