Sorry but I won't do a thing to my ex even if I have 10 kids from him the day we divorced him we will be done the only thing that we will have a relationship is to discuss about our kids other than that I might wish him a quick recovery but I won't take care of him so you are great
Very very rude Journalist. She said take the kids out or let them be quiet in front of national TV. she should have done it nicely or cut the part. Dressing code 0
hey FANA's whats wrong with the journalist ? she has a huge issue with kids. ende beadisitwa ethiopia lij endefelege menkesakes & malkes ayichilim?by the way thats their way of expression and langage . i have seen almost all of her shows ..its very annoying. please teach her lijochin treat enditaderg...and we don't want to hear such kind of yesefer astesaseb in her show. let her do her thing beseferwa not hear.
እኔም ከልጄ ከተለየው 7 አመት ሆነኝ እኔም ስሄድ የልጄን ልደት እዴህ አድርጊ። አከብርለት አለው እግዛብሄር ስደት በቃሽ ብለህ ከልጄ አገናኘኝ
እህቴ ኮማንትሽን አንብቤ ሰለስበው እምበዬ ወረደ ለምን ብትይ እኔም ሁለት ናፍስ ያለወቁ ሁለት ሴት ልጆቼን ጥዬ ናው ስደት ለይ ናው ያለሁት ::አይዞሽ ያልፈል ማየልፍ ዬለም
ተመሳሳይ ነው የኔና ያች አይዙን
እኔም ከልጀ ከተለየሁ 2 አመት ከ4 ወር ሆንኝ ያረብ ከልጄ ጋር በሰላም አገናኘኝ
የኔ እናትም እደ አንች ናት ከአባቴ ጋር ተለለያዩ በወቅቱ ሲለያዩ እናቴ በጣም ታማ ነበር እህቴ እናታችን እዲ ሁና ታማ እዴት ይፈታታል እያለች ዛሬ ነገ ትሞታለች እየተባለ ለምን እዲ ያደርጋል የገዛ አባታችን ምነ ትንሽ ቢታገስ በለመደችው
ሰፈር ብትሞት እና ብትቀበር እያለች ታለቅስ ነበረ ግን እናቴ አደዚያ ሁናም አልተቀየመችውም ነበር የሱ ዘመዶች
ሊያዩዋት ሲመጡ ሚስት ፈልገው እዲያጋቡት ትለምናቸው ነበር ሰወቹ ጥያቄዋን ይሰሙና ይገረማሉ ከምሬ ነው አትፍሩኝ እኔ አልቀየማችሁም የምቀየማችሁ ያልዋችሁ ካላደረጋችሁ ነው ትላቸው ነበር ቀኑ ቢረዝምም ሚስት ፈልገው ሊድሩት ተዘጋጅ እሱን አልጋ ላይ ሁና ደስ አላት ልጆቸ ኑ አለችን በሽታ ባሳሰረው ድምፁዋ መነው አመሽ ብለን እህቴና እኔ አልጋው ዳር ቁጭ አልን በድንጋጤ አይ ደናነኝ አባታችሁ ሊያገባ ስለሆነ ሂዳችሁ እቤቱን አፅዱለት ይመርቃችዋል ልጅ እያለው ሌላ ሰው እዳያፀዳለት አለችን እህቴ በጣም ተናዳ እኔ እንኩዋን እቤቱ ልሂድ እሱ ባለፈበት አላልፍም አለች አሽ አች አባትሽን ትወጅው የለ ለምን አታፀጅለትም አለችኝ እኔም እሽ አልዋት ከዚያም አባቴ እናቴ አልጋላይ ሁና አገባ ደሞ በሰርግ ከሱዋ ይልቅ ቀኑ ለኛ ነበር የከበደን በዚም አላበቃ አባቴ ከሚስቱ ጋር ለስራ ወደበረሀ ሂዱ እኛ ሳሰማ ከዚያ ሀገር ሰው ሲመጣ እናቴ አጥብቃ ስለሱ ትጠይ ነበር አድ ቀን አዱ ያሉበት ሀገር ብዙም በርበሬ እደሌለ ነገራት ማሰብ ጀመረች አዱን ጓደኛውን እስኪ በርበሬ ላዘጋጅና ውሰድልኝ አለችው ሰውየውም ምን ችግር አለው አላት ከዚያም ግማሽ ማዳበሬያ ሽሮ ግማሽ ማዳበሬያ በርበሬ አስፈጭታ ላከችለት ታውቃላችሁ ሚስት እያለው ነው የላከችለት ዛሬ ወድሜ እራሱን ከቻለ በዋላ ሁልጊዜ የምታወራው አባቱን ካለበት ቦታ ወደ ሀገሩ እዲያመጣው የሁል ጊዜ ወሬዋ ነበር አሁን ሁሉም ነገር ተሳካላት ወድሜ ሂዶ አባቴን አመጣው እናቴም ትሞታለች የተባለችው እናቴ ልጆቻን አሳድጋ ድራ የልጅ ልጅ አይታ አሁን የምትኖረው ቤተ ክርስቴያን ነው እኔ ስለናቴ የነገርዋች ጋባቴጋር ያለውን ነው ስለሱዋ ይቅር ባይነት ብፅፍ አንድ ደብተር አይበቃኝም
የኔእሕትየኔታሪክስለሆንበጣምልቤንነካኝ፣አሁንእኔእናቴቲበጣምታማብኛለችበድአችሁአትርሱኝእኔያለሁትበስደትኘው
@@ksaksaksaksa2981 አይዞሽ ማማየ ይሻላቸዋል ፈጣሬ ፈፅሞ ይማራቸው ደግሞ ክርስቲያን ከሆንሽ ለቋግሜ ችግርሽን ነግረሽ ብትሳይ በአዴ ትሰማሻለች ቋግሜ ማንንም አታሳፍርም አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
የምትገርም እናት ያለችሽ!!!እግዚአብሔር ሁሌም ይቅር ከሚሉ ሰዎች ጋር ነው ይሞታሉ የተባሉ እናትሽ እድሜ ሰቶ የልጅ ልጅ አሳያቸው።ይህንን መልካም ታረክ ስላካፈልሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ት/ቤ ሂጄ የማላገኝውን ትምህርት ነው ያካፈልሽኝ
አሁንም እድሜያቸው ጨምሮ ይስጥልሽ!!!!
እውነት ለመናገር እኔም አባቴ በሰው እጅ ነው የሞተው እና የእግር እሳት ሆኖብኝ አለሁ ግን ገዳዩን ባቀው ይቅርታ አረጋለሁ እኔ ያጣሁትን የአባት ፍቅር የሱ ልጆች የኔ እጣ እንዲደርሳቸው አልፈልግም ብቻ ጥሩ ሰው ነሽ ይቅር ማለት ትልቅ እረፍት ነው
ትክክል
ትክክል
ምርጥ ልጅ 👍
አስተዋይ
እደው ጋዜጠኛዋ ስወድሽ አቀራረብሽ👍😍
ቅመም ናት
wow ቃላት የለኝም ምትገርም እናት ናት ጓደኛዋ ነዉ የመሰለችኝ ሁሉ ለቁም ነገር ያብቃት ፈጣሪ ስታምሩ የብዙ ምሳሌ
ene negne enatwa mekdi ebalalhu yen konjo amesegenalhu
peag laye enaweraln eshi
@@Mekdiye12 መቅዲዬ በጣም ደስ ትላላቹ ከዚህ የበለጠ ደርሳልሽ ልጆቿን ለማየት ያብቃሽ መአረይ
yene konjo amen amen amen betam amesegnalhu egeziabeher yakeber yakerelgne tebarki
She is a wonderful mother with great personality and open minded great example to others God bless you
betam amesegenalhu fetari yakeberelegne
መቅዴ እውነት ካች መልካምነገር ተምርያለው እኔም ልጅ አለኝ ግን ከአባቷ ተለያይተናል እሱ ሁሌ ይቅርታ በይኝ ይለኛል ግን በጣም ሰለበደለኝ ውስጤ ስላለ እቢ አለኝ ግን አሁን ይቅር እለዋለው
የኔ ቆንጆ ማንም ሳበደል አይፋታም ይቅር ማለት ደግሞ ብልህነት ነው ይቅር ስንል የውስጥ ሰላም ይሰጠናል ይቅር በይው እሺ የኔ ቆንጆ
የሚገርም የሂወት ተሞክሮ ነው ያስተማርሽኝ መቅዲዬ ሙች የምትገርሚ ሰው ነሽ ልጅሽን ለቁምነገር መድኃኒዓለም ያብቃልሽ የኔ ቆንጆ
@@mekdelawitmessay6178 amen amesegenalhu yene konjo egeziabeher yakeberelegne
Yekere tebabelachu lejeshn abersh asadegi kelale ayedelem gen lelejesh seteye teterki konjo
መቅዲ ደስ የምትል እናት ነሽ ልጅሽን ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
ዋው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በጣም ነው ደስ ምትሉት መቅዲ የሠኒ ለልጅሽ ብቻ ሣይሆን ለኛም ጀግናችን ነሽ
የኔ መልካም
ሁሌም መልካምነትሽ አይለይሽ መቅዲየ እህቴ
የመቅዲም ቆንጆ ሄርሜላ መልካም ልደት የሁንልሽ🎂🍾🍰🎈🎉🎊
አባትና እናት ተለያይቶሆ መኖሆር እንደኔ የደረስበት ነው የሚያቀው ክምንም በላይ አሂምሮሆ ኢጎሆዳል በቤተስቤ መለያየት በልጅነቴ ብዙሁ መክራዎች ስቃዮች አሂቻለው ማንም ያላየውን ስቃይ አሂቼዋለው የአባትም የእናትን ፍቅር ትርጉሙሁ እራሱሁ አልገባሃ ኢለኛል እኔን አባቴም እናቴ ጋም ኖሪያለው በልጅነቴ ጀምሮሆ እራሴን በእራሴ ማስተዳደር የጀመርኩሁ ሕግዚያአብኤር ኢመስገን ያሁሉ አለፈ እኔ እዚህ ደርሻለው በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በመዳኒያለም የማሂታለፈውን ፈተናሆች አሳልፎሆ እዚህ አብቅቶሆኛል እንካን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽም ያማረ ያርግልህሽ ያስብሺውን ያሳካልሽ
ትክክል
*ውይ አስልቅሳችሁኝ በስመአብ ፍጣሬ እናት አባትን በአንድ ላይ ያስትኛችው በአንድ አልጋ አሜን፫!*
ዘወርብይ እናተ የሀብታም ቤት ብቻ ነውየምታባርሮት
መቅዲ እግዚአብሔር አንቺንና ያንቺ የሆኑትን በሙሉ ይባርክልሽ።ላንቺ የሞተልሽን የድንግል ማርያምን ልጅ የጌታሽ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ በመሆን ይቅርታ አድራጊ በመሆንሽ እጅግ በጣም አድርጌ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ።
የአገሬ ህዝብ ሆይ ! ይህ ትምህርት ይሁናችሁ/ይሁነን
amen amen amen egeziabehyre yakeberelegne amesegenalhu
Excellent reporter
እናተ ሀብታሞችን ብቻነው የምጠይቁት
ስጠላችሁ የኔ ቢጤውችን አጠይቁም
ሁሌም ወዳለው ኤጭ
የኔም ጥያቄ ነው
ይሄ የድህነትና የሀብት ጉዳይ አይደለም አንቺም ደውለሽ ከጠራሻቸው ይመጣሉ ከመሳደብ በፊት የፕሮግራሙን ሀሳብ ተረጂ
ከተደወለላቸው በሁሉም ቦታ ይሔዳሉ
ene yeber hbetam ayedlhum yene konjo fana kelemat hulum bet new yemimtut eshi
አይይ ተሳሳትሽ ሌላ ቪድዬ ተከታትለሽ እይ ብዙ ደሀ ተይቀዋል
ውይ ጥሎብኝ ይቺን ጋዜጠኛ ስወዳት መልካም ልደት ብያለሁ
እኔም እናትና አባቴ ተለያይተዋል ግን አያቴ ሁሉን ሆና ነው ያሳደገችኝ የቤተሰብ መለያየት በጣም ከባድ
መልካም ልደት ለእኔ በሉኝ ዛሬ ልደቴ ነው የደስታየ ተከፋይ ለመሆን ስብስክራይብ አድርጉን 🎉🎊👉🏽💋🎂
H B D
Kb&Mesi Family hbd
Endarareg
በአባቴ የመጣ ማንንም አልተውውም አባቴ ከህውቴ በላይ ነው ሆ ልተውው ጭራሽ ሲናገሩት እራሱ ያንጨረጭረኘ ነበር
መስቀል ያረገች ሴት ሳይ ማርያምን ደስታዬ ወደር የለኝም o mg
ሔዋን ነኝ ከአድማስ ባሻገር ሀገሬ እንዴት አለሽ ማማየ? እኔም .....
መልካም ልደት እናት አታልቅሽ እኔም ልጆች የኔን ፊቅር ካአጡ ሰባት አመታቸው ነው ያሉት አጎታቸው ቤት ነው እሙ አስተዳደግሽ ጡሩ ይመስለኛል ቀሚስሽ ን አስተካኪይው
ልክ ነሽ
ይቅር ለእግዛብሔር ነው እናታችን እኩዋንም ይቅርታ አደርግሽለት አዎ አባትን እናትን የነጠቀን ሠውይቅር ማለት ከአእምሮበላይ ነው ቢሆንም ለኔጀግናዬነሽ
እሥኪ የኔን ሒዎት በትንሹ ሹክልበላችሁ ........ . እናቴን አላውቃትም የ2 አመትልጅ እያለሁነው የሞተችብኝ ከአባቴጋር ባለመሥማማት አባቴ ነው እናቴን የገደላት ይሄቃል እኩዋን በጣም ይከብዳኛል እናት አባቴን ያጣሁት በአባቴ እናት ውሸት ምክንያት ነው እሥዋንግን አሁንም ውሥጤሊቀበላት አልቻለም ይችን እናት ግን ወድድኩዋት ጀግናናት እግዛብሄር ልጅሽን ለወግማርግ ያብቃልሽ እናቴ
Wow, Amazing 👏👏👏👏👏
መአሸአላህ ወላሂ ቃላት የለኝም በጣም ጉበዝ ናት ይቅርታ ማለት መታደል ነው መልካም ልደት ብለናል
amesegenalhu yen konjo
Happy birthday yene konjo♥️🙏🏾
ወይኔ አቅራቢዋ ፈገግታሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
እወነት ጅግና ነሽ ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን ጌታ እግዚአብሄር
ቢንስ 30 ደቂቃ አሪጉት ብዙ አስተማሪ ታሪክ አለው
እፍፍፍፍፍፍ የእኔ እናት አባት ከተለያዬ 21 አመት ሞላቸው 4ወልደው ነው የተለያዪት በነሱ መለያየት ምክንያት እህቴ አጥቻለሁ ፍቅር አጥቻለሁ የእናቴንም ያባቴን ፍቅር አላውቅም የወንድሞቼ ፍቅር አላውቅ ብቻ ግን ብዙ መከራዎችን አለፉ
አይዞሽ የኔ ውድ
@@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ♥♥
@@tube7667 እሽ ውደ በጭራሽ እዳታዝኝ ሁላችንም ይህን ህይወት አሳልፈናል ዋነው ያች ጥንካሬ ነው ውደ በጭራሽ እዳትሸነፋ ሁሉም አላፊ ነው
አይዞሽ እህቴ
Ewnta nw enam endaza nw
Mekedaya enkan desire alshe abershegie tamershal🙏🙏
amesgenalhu yene konjo
ጎራ በሉ
ጥሩመልክትነውደስትላላቹህ
Ewnet mirt enat nesh ..... Geta ybarkish
ሔርሜላ እንኳን ተወለድሽ ግን ዳቦሽ አደባባይ ወጣ እኮ ምነው ሙሉ ልብስ ብትለብሺ በተረፈ ደግሞ ጋዜጠኛዋን በጣም ነው እምወዳት አቀራረቧ ሁኔታ ነገሯ ደስ ትላለች
ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ ። kkkkkk
ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ ። eree please atalabeji
ምርጥ እናት ንሸ
amesegenalhu
ልክ ነው
እባካችሁ ይህን ለጂጂ ኪያ ላኩላት
Tekekel belachal esa enaze ayenat atakem sedeb becha new
@@hamad5595 ewent new memamare alebat yelakelat yenena yelije fekere temeheret yehonatale
ካካካካካካካ
መልካም ልደት መጨረሻችሁን ይመር እናትና ልጅ ስታምሩ!
😂😂😂
Mashaaallah
መልካም ልደት
በጣም ደስስስ ይላል ትንሽ ስአቱ አነሰ
ደስ ስትሉ አይለያችሁ
መልክም ልደት
የኔ ሂወት ነው
ዋውውውውው ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት አለው
Asey ጋዜጠኛዋ መስቀልዋ ደስ ሲል
እኔስ ዝብየ ማልቀስ ነው ስራየሆነ
H b d
እግዚአብሔር ይባርክብ የድንህል ማትያም ልጅ አሜን!!!!
የቤተሰብ ጥየቃ ፋና ስልክ ቁጥር
ካወቃቹ ላኩልኝ
የጋዜጠኛዋ መስቀል ሲያምር
ምን መስቀሏ ብቻ እሳስ ብትይ?
ጎራ በሉ
ለኔ የታየኝ መስቀሉ ነው አንገታቸው ላይ መስቀል ሳይ እጅግ ደስ ይለኛል
ኢዛናዊት ማህተምሽ ሲያምርብሽ
Sara noora ማህተብ ለውበት ወይስ ለእምነት?
@@ethioadama7413 ለሁለቱም
Btamm teruu seww natt kenn lboche lay lemenn atkerbemm? Egzihabher yebarkshe gdayne yekerr yalshe jegenaa nshee.
የሚኪ እናት ትመስያለሽ
ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ
ይላችዋል እሄ ነው
ምንም ያለው የለም እዚ ልጅቿ ብትጠየቅ ምንም ሳይኖር ከእናትና ከአባት ጋር ብትኖር ትመልጣለች።
Sorry but I won't do a thing to my ex even if I have 10 kids from him the day we divorced him we will be done the only thing that we will have a relationship is to discuss about our kids other than that I might wish him a quick recovery but I won't take care of him so you are great
yien konjo gazetgaw weddd gen matebshen mechem edatwchew meknyatuem webtesh emnetsh new
አንዳንዱ እንደዚህ እናቱን ወዶ ያለቅሳል እንደ ሳምሪት አይነት ወጥቶ እናቱን ያዋርዳል
መልካም ልደት ማማየ
አርፍ ነዉ ግን ራቆቱ መታየቱ በዛ የኑሮ ዉድነት ነዉ መሳለኝ😎
muna munaye lol
Very very rude Journalist. She said take the kids out or let them be quiet in front of national TV. she should have done it nicely or cut the part.
Dressing code 0
ምን 18 ነው ያልሽው እር ይደብራል አርጂተሻል እኮ ነው ህይውማኒሄር ስትለብሱ እድሚያችሁ ቀነሰ ክክክክክክ ወይ ጉድ
Koye sila idme min agebachu sitem tihun 😯😯
ቡዳነገር ነሽ
እውነት ነው ትል ቅኮናት ወይሰው ይገርማል
የፈለገችውን ትበል ዋናው ነገር እኳን ደስ አለሽ ብለሽ መውጣት ነው አስተያየት መስጠትሽን ግድ ካረግሽው
ይቅርባይነት ከምንም በላይ ነው እና በጣም ደስ ይላል ለሁሉም ይቅር ባይ ልቦና ይስጥልን
እረ እናት ፋና ቀለማት ለምን አሳጠርሽው ዋው
😭😭😭
እንኳን ድህና መጣችሁ ፋና ቀለማት
ሰላምም ውድ የሐገሬ ልጆች ኑ #የምግብ ዝግጅት ቻናሌን ላስጎብኛችሁ በዛውም #የደወል ምልክቷን ተጫኗት እመኑኝ ትወዱታላችሁ መዳሜ #በፍቅር ነው የምትወደው
እኔ በህወቴ ስኖር ሚፀፄተኝ ነገር ቢኖር የናት አባት ፍቅር ስላውቅ ማደግ ነው ብቻ የሚየቀው የውቀዋል ብቻ እደከፍይኝ ነው
Ayesemam demstachu
Gaztya2 sewdeshi
Enatuwa almeselechignim neber Ekul nachew masha allah
amesegenalhu yene konjo
Gege zehona semi eski denkoro neshe mechem aygbashem
እኔምለው. ይኸ የፈርስ ጪር. አይከብዳችሁም እደ. ይኸሁሉ. መሸከም. ኡፍፍፍፍፍ. አልሀምዱሉላ እኔስ. አላህ የሰጠኛ ይበቃኛል. ለማነኛውም. ደስ ትላላቺሁ።
Kkkkk
ክክክ
Amazing
ayy hermela ende ethiopiawy libeshi enji
ሰላም ሰላም እስኪ ውዶቸ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
Endarareg
Wei yalewelaje Madge fetena new Bezuwochachen tefetenenebetal eskeleje lejochachen miketel fetena Bewelaje yadegachu gen mulu nachu Temesegen belu
እናትንየመትዉድላክአራጉ👍👍👍
ሁሉ ዝግጀትደሰ ይላል ትምህርት ሰጭ ነው ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው ሁሉ ይማርበት
ኧሯ ወዲያ ቂጥሽን ሰብሰቢ የምን መበረጋገድ ነው ዬጭ
Super fara
international fara
ምን አገባሽ ምቀኛ
ምድናዉ ምትቃበጥሩት ፈናዎቹ ሲረ አጠቹ እንዴ እደዝ አይነት ተበተትኖ ሂዎተቸዉ ምሲቅልቂሉ የዎጣ ሲቶቹ አሉ እናሱ ሀብተም ሲለሆኑ ነዉ ዎረኞች እነዘ ደሀዉቹኑም ሀፀደቹ ቃለ ምልልሲ አድሪጉ
❤️❤️❤️🙏
ዋውውው ደስ ስትሉ
የት አከባብ ነው ጠመጃጂ
riche weyem gelobal
ልጅቱ ምነው ልብስሽን ብትለብሽ እራቅትሽንኮ ነሽ
ራቁትሽን አይደብርሽም እፍ ሴቱ ተራቆተ
_ስታስጠላ ለህዝብ እሚቀረበው እንድህ ነው ቲሽ ትውልዱን አበላሹት_
ክፍት ናት ሰተር ብትል ምናለ ከካሜራ ከሰው ፊት
እትየዋ ምን ጨመረችበት እድህ አትልበሽ ብትላት
በመጀመሪያ ስለሰጣችሁኝ አስተያየት በጣም ነው የማመሰግነው ስቀጥል መጽሀፍ በሽፋኑ እንደማይታወቅ ሁሉ ስለልጅቷ ብዙ ማለት የለባችሁም ልብሱ ቅዱ በጎን ነው ግን ጋዜጠኛዋን በድንገት ስለሆነ የጋበዝኳት ስትቀመጥ ወደፊት መጥቶ ቀሚሱ ተሰበሰበ ለዛ ነው እንጂ እኔ እናትዋ እንዲህ የተገላለተ ልብ አይደለም ያሰፋዋት ልብሱ በተፈጥሮው ስለሚሰበሰብ ነው ካጠፋሁ ግን በጣም ይቅርታ እሺ ልጅቷን ግን ብዙ ነገር ባትሏት መልካም ነው ከልብሱ ይልቅ መልእክቱን እዩት እሺ ሰው ሆኖ የማይሳሳት ለምና ስህተትን አትልቀሙ የክርስቶስ ማደሪያው ሰማይ እንኳን ንፁህ አይደለም እሺ አመሰግናለሁ ተባረኩ እግዚአብሄር ያክብርልኝ
Mekdi Yeseni sister don’t worry about some uneducated people comment
astamary nabr batm atara
ኤጭ.አሁንስ አበዛችሁት. ቂጥሽን ሸፍኒ
ሀሀሀሀ
እንዴዴዴዴዴዴዴዴ አር እሙሙሽን ሸፍኚ ኤጪ
😂😃😃😃😃😃
😃😃😃😃😃😃
እኮ
ክክክ
laun unat laethiopia
ጥሎቡኚሰወድሺየኔማር🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋😘😘😘🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏
ማንን እኔ ወይስ ባለልደታን
እንቺንእሱንም😘😘😘😘🙏🙏🙏ሰላማቹሁይቡዛ🙏🙏🙏
@@hiwhiwt3446 amen enamsegenalhu
Wuy dessil mnaynet enat
Inemilewu sint amat indehonu lemin ayasqemixum ye ithiopiya sawosh lidetachewun siyakebru
18 yemil eko ale ere aledebekenem
Fna sewodacho baretu tabereke
Yageteshi meskl ytbkshi gaztyawa wedddd
Wawww wubochi
Wey matebwa des sil
hey FANA's whats wrong with the journalist ? she has a huge issue with kids. ende beadisitwa ethiopia lij endefelege menkesakes & malkes ayichilim?by the way thats their way of expression and langage . i have seen almost all of her shows ..its very annoying. please teach her lijochin treat enditaderg...and we don't want to hear such kind of yesefer astesaseb in her show. let her do her thing beseferwa not hear.
አርጂተሽ አስራ ስምት አመት ትያለሽ እደ
ምን አግባሽ 50 አመትም ይሁናት ስታስጥይ
Yene qonjo