ምስክር ሙሉ ፊልም Miseker full Ethiopian film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ምስክር ሙሉ ፊልም Miseker full Ethiopian film 2021

Комментарии • 78

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 3 года назад +45

    አገራችን ስላም ያርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 года назад +16

    ምርጥ ፊልም ምርጥ የተዋናይ ጥምረት ወድጀዋለሁ 👏 ክርስቲ ❤️

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад +9

    ለእውነት መተባበር ጥሩ ነው።
    ትምህርታዊ ፊልም ነው👍

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 года назад +8

    ኢትዮጲያ. ውስጥ.ወንጀለኛ.ሲያዝ.የምናየው.በፊልም.ብቻ.ነው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 года назад +28

    እውነት ተቀብራ አትቀርም ትወጣለች አሪፉ ፊልም ነው የኢንጂነር ስመኘው ገዳይም እንዲህ በአደባባይ መውጣቱ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው የንፁሀን ደም ይጮሀል ለዚህች አጭር እድሜያችን መስገብገብ እባካችሁ ለገንዘብ ብላችሁ ሰው የምትገድሉ ስግብግቦች ከዚህ ፊልም ተማሩ ሀቃችሁን ያስበላችሁ ልቦና ይስጣችሁ

  • @birukbura3057
    @birukbura3057 3 года назад +37

    የኢትዮጵያ ፖሊሶች በትክክለኛው እንደዚህ ብትሆኑ ኢትዮጵያ እንደዚህ አትሆንም ነበር

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад +18

    ይህን ወዳወንድ ልጅ እደኔ እምትወዱት

  • @ዘሪቱሀበሻ
    @ዘሪቱሀበሻ 3 года назад +8

    ዪቆያል እጂ እዉነት እዉነት ነዉ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +1

    አሪፍ ፊልም ነዉ ጥርት ካለ ምስል ጋር የሰፈላጊ የራሱን ያጣል ነዉ
    ዘመዶቼ ጊዜዉ የከፋ ነዉ ያለንን ያብላን ብሎ መለመን ብቻ ነዉ ሰዉ የለፋበትን ስንፈልግ የራሳችንን ሳንበላ እንቀራልን በተረፈ ገባ ገባ በሎና ተመልከቱት 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏💓💓💓💓

  • @rediat943
    @rediat943 3 года назад +3

    ደስ ይላል መላላስ የለለበት ትምህርታዉ ፍልም ነዉ

  • @rinahana4803
    @rinahana4803 3 года назад +8

    ምርጥ ፊልም ነው ያስፈራል እንጂ አሪፍ ነው በርቱ

    • @workiemama2960
      @workiemama2960 3 года назад +2

      ምን ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር ያሥፈራል ለምን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ያሥብላል የዘንድሮው ነገር ኤጭጭጭ

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 года назад +12

    ይቺ ተዋናይ በጣም ጎበዝ ናት

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 3 года назад +1

      በጣም. ያውም አድስ ናት የመጀመሪያየነው ብላለች የሆነ ተከታታይ ድራማ እነ አለማየሁ ጋር የሰራችው

    • @eyerusleulsegede7076
      @eyerusleulsegede7076 3 года назад +1

      ክርስኒ በጣም ጎበዝ ናት ደስ ስትል

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 года назад

      @@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ ማር እስቲ በቅንነት ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 года назад +3

    ወይ አዜብ በጣም ነው የሳኩት😂😂ግን ትችላለች ሃሪፍ ነው

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +19

    እማየው ሁሉ አያስደስተኝም ዘንድሮ በጭንቀት ልሞት ነው ስለሀገሬ ጉዳይ

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 3 года назад +1

    በጣም አስተማር ፊልም ነው

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 года назад +2

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +4

    ያምራል ክርስትይ እና ብሩክ በርቱልን እናመሰግናለን

  • @princesss7977
    @princesss7977 3 года назад +5

    ክርስቲ የማለዳ ከኮቦች ፈርጥ በጣም ትችያለሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ💖

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 года назад +5

    የራሄል ወንድም ሁኖ የሚሰራውን ስወደው ሲቆጣ ወንድሜን መሰለኝ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 года назад +1

    ቆንጆ ፊልም ነው

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад +3

    Turu new Egzabehir Ethiopian selamon yabazalan

  • @warkineshtufa7339
    @warkineshtufa7339 3 года назад +1

    Weyine siyasferra 😢😢😥😥😥

  • @emebetsente9445
    @emebetsente9445 3 года назад +1

    Betam arifi new

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 3 года назад +3

    ስቱንም ስወዳቸው ይለቀቅልን

  • @eexx7609
    @eexx7609 3 года назад +1

    Arife new 😊

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 года назад +2

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @ወገንየድንግልማሪያምልጀ

    Wow wow 👌😘

  • @mohamadabiti5566
    @mohamadabiti5566 3 года назад +2

    Galatomi baye baredadha

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 года назад +1

    አሪፍ ነው

  • @የቲየኤሉእናትየቲየኤሉእና

    Enamesgnalen mert film new echy leg gen derso mels lay ayechatale betam gobez nate

  • @እውነትሁሌምአሽናፊናት

    ዋው

  • @uzornwachukwu6049
    @uzornwachukwu6049 3 года назад +1

    Wow good job

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +2

    ፖሊሱ አለባበሱ ተዝረክርኳል ምንድነው እንደዚህ መልበስ ኤጭ

  • @azizayasin2567
    @azizayasin2567 3 года назад +1

    መቸነውእሚሰራው

  • @فوزيةفوزية-د6ت
    @فوزيةفوزية-د6ت 3 года назад +1

    አምላኬ እስርቤት ላሉት እህት ውድሞቻችን አተሰበብ አምጣልን

  • @zd2797
    @zd2797 3 года назад +1

    እንደት ነዉ ልየዉ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад +9

    ታድያ ለአንድ ፊልም ስንት ቀን ነው የምታስጠብቁን 🤔🤔

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад +4

    እውነት መቼም ተቀብራ ኣትቀርም

  • @milikihacalu1701
    @milikihacalu1701 3 года назад +1

    ይለቀቅ

  • @hawatube3145
    @hawatube3145 3 года назад +1

    ሠላምናችሁ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 года назад +5

    ኑሮ አማሮን ፊልም ሆናብናል 😄😄

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      @Merhaba Gebregzabhre, Centrum Vux S119a elev አረ ምግቡማ ከሰላም ቡሃላ new

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    ክርሲትንእይቼነው ለማየት የገባሁት

  • @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
    @እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 3 года назад +1

    እደውየኢትዩ
    ፊልም በጨለማነውየሚሠራው
    መቸነውየሚነጋላቹ😂😂😂

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 года назад +1

    ማንም ሰው ከእግ አያመልጥም

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 года назад +1

    ሰላማዊት የምትባለው ባል ሲሞት እንድህ ነው ምንም ስሜት አይሰጥም

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ፀ8ጰ

    ፐ ፊልም ልናይ ነው መሰለኝ

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 3 года назад +1

    10.diqiqa.kara

  • @ደስታሽደስታየነው
    @ደስታሽደስታየነው 3 года назад +2

    ቀን አታስረዝሙ

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 3 года назад +2

    ይልቀቀ

  • @ዙዙዩቱዩቡ
    @ዙዙዩቱዩቡ 3 года назад +1

    👍👍

  • @zd2797
    @zd2797 3 года назад +1

    ወይስ

  • @ደንበሎቀሰመ
    @ደንበሎቀሰመ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasaron911
    @sarasaron911 3 года назад +1

    Sentegna negn qoy😁

  • @chaltuethiopia88
    @chaltuethiopia88 3 года назад +1

    Salma ye agare lejochi you tuben subscribe argulgn

  • @m.mm.m3034
    @m.mm.m3034 3 года назад +1

    ልቀቁልን

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 года назад +1

    ልቀቁ

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 3 года назад +1

    Letagne.nebar.gen.mayet.albegne

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 3 года назад +1

    Polisa.malet.endazi.new.gobazoch

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    ልቀቁት አታጓጉን

  • @bethels9142
    @bethels9142 3 года назад +2

    Meche newwswwsws