ፋኖ ያዘጋጀው ሠርግ! ለመቀሌ የተላለፈ ትእዛዝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/1419...
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$Desa...
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s RUclips channel and/or its website and comment section

Комментарии • 144

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 5 месяцев назад +7

    ጀግና ናቸው ቆራጡ የኢትዮጵያ ልጅ ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ ጀገና የጀግና ጀግና ናቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 5 месяцев назад

    ክብር ለጀነራል ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናመሰግናለ ኢትዮጵያ ለዘላለም በነፃነት በሰላም ትኑር

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 5 месяцев назад

    ጌታ ይባርክ ዘመንህን በሙሉ እውነት ተናገር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 5 месяцев назад +11

    ታግባ ምናገባን።
    የሔ ማዘናጊያ ነው የኢትዮጵያን መከላከያ በተጠንቀቅ ላይ ነው።

  • @alemnewabebe7861
    @alemnewabebe7861 5 месяцев назад +15

    ሰላምታ ለጓድ ደሱ-ከአዲስ አበባ

  • @girmageda4417
    @girmageda4417 5 месяцев назад +9

    ደስ ሰላም ነዉ

  • @Hailuhailu-v8j
    @Hailuhailu-v8j 5 месяцев назад +3

    ጂነራል ቢያገቡ ምንአባክ አገባ ከተጋቡም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ሌላ ሠው ምን አገባ የመከላከያ ስም ለማጥፋት የምታስወሩት ጥሩ አይደለም መቼም ቢሆን መከላከያ መከታችንና አለኝታችን ነው እናከብራቸዋለን እንወዳችኋለን!!

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 5 месяцев назад +6

    አንደኛ ሰለም ደሱ

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 5 месяцев назад +3

    ጄኔራሉን ከወታደሮች ጋር ለማጋጨት የታሰበ ይመስለኛል።

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 5 месяцев назад +2

    ደሱዬ ተባረክ🙏🙌እንወድሀለን❤️Keep up the good Job 👍🌷🌷

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y 5 месяцев назад +9

    ሰላም ደሱ ሰላም ቤተሰብ ሰላማቾሁ ይብዛ

  • @MendereBojer
    @MendereBojer 5 месяцев назад

    በርታ ደሱ

  • @abichumustlead263
    @abichumustlead263 5 месяцев назад +6

    ደስዋ

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 5 месяцев назад +1

    ሴትየዋ እኮ የወርቁ አይተነው ጏደኛ ናት

  • @dawtdu5
    @dawtdu5 5 месяцев назад

    Fano werku qelal keser inde lezawum be 1.2 billion birr hida newa desu . Berta you're truly our hero .

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 5 месяцев назад +6

    ሰላም ደሱ

  • @AbdoHussien-v1d
    @AbdoHussien-v1d 5 месяцев назад +2

    ገገማ..ናቸው..ጀግኖቻችንን..ስማቸውን..ስላጠፉ..ሚሸማቀቅ ..ጦር..የለም...የሄኖክ..የሽጥላን...ቆለጥ..በቅርብ..ቆርጥለቲለው...ተወው...ለኛ..ለአፋሮች ..ደሱዬ❤❤

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hf 5 месяцев назад +3

    ሠላምየመሐልሚድያቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቡልጋሪያ
    @ቡልጋሪያ 5 месяцев назад +5

    መብቱ ነው ወታደሩን የቀሰቀሱ መስሏቸው ነው ጀነራል ፃድቃን የጃጀ ይመስለኛል

  • @miliyon938
    @miliyon938 5 месяцев назад +3

    ሰላም ብያለው ደሱ

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 5 месяцев назад

    በጣም እናመስግናለን ደሱ

  • @mesimesert4325
    @mesimesert4325 5 месяцев назад +3

    ሠላም ሠላም ደሱ

  • @romanyilma6043
    @romanyilma6043 5 месяцев назад +3

    ሠላም ሠላም

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ደሱ

  • @girmageda4417
    @girmageda4417 5 месяцев назад +5

    ሼር ላይክ አርጉ

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ደሱዬ

  • @zewduz6015
    @zewduz6015 5 месяцев назад +3

    አሁን ስለ አንድ ኢትዮጵያዊ ሰርግ የሚቀርበው ዜና የአማራን ችግር የሚፈታ ነው ? የከሰረ ፖለቲካ ነው

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 5 месяцев назад +2

    Dasu welcome 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 5 месяцев назад

    በኢሀድ ጊዜ ወታደር ከወታደራ ጋር መጋባት ክልክል ነበር የወያኔ አፈቀላጤ እንዴት ረሳው ህጋገቸውን

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 5 месяцев назад +2

    ፋኖና ወያኔ እንዴት ነው ሚጣመሩት?ማን አሽከር ላሆን? ወያኔ ወይስ ፋኖ? ፋኖ እንደ ኢህዴን አሽከር ለመሆን ከተስማማ ብቻ ነው ጥምረቱ ሚፈፀመውደ

  • @GjHalima
    @GjHalima 5 месяцев назад +4

    ሰላም ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sinkineshassefa2025
    @sinkineshassefa2025 5 месяцев назад +2

    Welcome

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 5 месяцев назад +1

    Selamehi yebeza dsu

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 5 месяцев назад +3

    የሀገራችን ችግር ዋናው ወያኔ ናት ሌላው አክትተር ተዋንያን ናቸው።ደራሲዋ ወያኔ ናት አይናችንን ከእነሱ አናንሳ

  • @SamsonAddisu-pi8zl
    @SamsonAddisu-pi8zl 5 месяцев назад

    ጀግኖች ናቸው

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y 5 месяцев назад +6

    ቤተሰብ ስትገቡ ላይክ እንዳትረሱ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 5 месяцев назад +3

    ከሴትዮዋ ሚፈለግ ነገር ያለይመሥለኛል

  • @ashukevegas6868
    @ashukevegas6868 5 месяцев назад +2

    Selam desu

  • @ayeleashebo2696
    @ayeleashebo2696 5 месяцев назад +1

    welcome

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 5 месяцев назад

    ልክ ነሕ ደሳለኝ ሐብቱም የፃድቃን ሊሖን ይችላል የሷ ሊሖን አይችልም ከየት አባቷ አምጥታ ነው ?ጀርባው ይሐው ነው እውነት ከሖነ አብረን እናየዋለን የሚገርም ነው 😮

  • @SamsonAddisu-pi8zl
    @SamsonAddisu-pi8zl 5 месяцев назад

    ደሱ እውነት ነው

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 5 месяцев назад

    ዛሬም እዛው ነሽ ወይ
    ነገም እዛው ነሽ ወይ (አለ ድምፃዊው)
    "የከሸፈው ዘጋቢ ፊልም" 😂😂😂😂

  • @fedluhassen1223
    @fedluhassen1223 5 месяцев назад +2

    Bro❤

  • @molo0
    @molo0 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bizunehbiru5586
    @bizunehbiru5586 5 месяцев назад +3

    12 ሚሊየን ብር ካልሰጠሽኝ ብሎ ነው አሉ ስሟን የሚያጠፋት።

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 5 месяцев назад

    በአስተማሪ ደሞዝ ባለሃብት እምምም!

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 5 месяцев назад

    ባየርላይ ተኳሽ ባንዳዎች በአየርላይ ሊያጋቡ
    ይሆናል እነሱ ምን ይሳናቸዋል አይ ባን ዳዳዳ አያልቅበትምምምም !

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 месяцев назад

    ደሱ፤ ኢትዮጵያ፡ በመከላከያችን፡ ተሻግራለች!

  • @amanabdu
    @amanabdu 5 месяцев назад +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 5 месяцев назад +2

    Our generals deserve much better ladies than the photoshop ladies.
    Our generals have saved Ethiopia 🇪🇹. We do have strong respect. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 5 месяцев назад

    ፍኗ ነው ይረዳል ለማለት ነው

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 5 месяцев назад +2

    አንደኛ ነኝ

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 5 месяцев назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @luluestefanos8939
    @luluestefanos8939 5 месяцев назад +2

    ጋብቻውማ የተዘረፈውን የአገር ንብረት ከለላ መስጠት ነው premarital agreement 😅 ገንዘቡ በሷ ስም ይቀጥላል 👀

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 5 месяцев назад

    The darker man in and out

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 5 месяцев назад +2

    I respect tplf 100 more than fessam fanno. At least tplf diaspora went to mekele to join the war! Fanno only talks and cries!!!

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 5 месяцев назад +2

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @DestaHido
    @DestaHido 5 месяцев назад +1

    ደሱ ምን ሆነህ ነዉ የግለሰብ ጉዳይ ላይ ጊዜ የምትወስደዉ የምወራ ጠፋ?

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 5 месяцев назад

    እስከዚህ:ካወራህ:የባልዋ:ስም:አለመነገሩ:ምን?ከፈለጉ:ይሞልኩሱ😂😂😂😂

  • @te4844
    @te4844 5 месяцев назад +26

    Woyane is 1000x better than Fano. I know how bad woyane was for the last 27 years but if fano comes no one has right to say i am from oromo, tigre, hadya, Sidama etc. Fano is worse.

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 5 месяцев назад +1

      ማንም ሆነ ማን መጥፎ ድርጊት የሚፈፅም ሁሉ ክፉና የተረገመ ነው። ምርጫዎ ከዝንጀሮ ቆንጆ መምረጥ ዓይነት ነው

    • @dawitassefa6658
      @dawitassefa6658 5 месяцев назад

      Not as bad as you are.

    • @sirakKiroubiel
      @sirakKiroubiel 5 месяцев назад

      @@yeshashworkbeyene2082l uh Lu uu😊😊l😊 😊 like last

    • @sirakKiroubiel
      @sirakKiroubiel 5 месяцев назад

      @@yeshashworkbeyene2082like

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 5 месяцев назад

      @te4844- what is the use of giving any of them recognition. Weyane is evil and the Jawisa's are deluded fools who have no idea of what they want...Therefore arguing or trying to set standards between either is foolishness..

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 5 месяцев назад +2

    ሰርግ ህይወት እንዴት ስለሰርግ ዜና ሆኖ ይወራል ? ሁሉም ነገር እንደወረደ ያሳል ወይም ፖለቲካ ነገር አለው ከዛሬ 6 እና 7 አመት የእርሷ ሃብት የወያኔ ሃብት ነው እንዳውም ስዩም መስፍን የሚመራው ነው ይባል አልነበረም ?

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 5 месяцев назад

    እንደወያኔ ሹማምንቶች አንዱ የተኛትን ሌላዉ እየተቀባበለ እንደ ኳስ እንዲያንጠባጥብ ነዉ የሚፈልጉት እነዚህ ጋጠወጥ ሴሰኞች ስለሌላዉ ሊያሙ ሲሞክሩ ትንሽ ሀፍረት የለም ካላረፋ የያንዳንዳቸዉን ጉድ መዘክዘክ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 5 месяцев назад

    ሰውዬው እኮ በእድሜም በጣም ያንሳል እንደተባለው ባሌ መም/ራን ማሰልጠኛ ካስተማረች!!!

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 5 месяцев назад

    እኔ ይሄ ሰው እብድ ነው ጀነራል ሰው አይደለም ያለህ ማነው ወደደችው ባለሀብት ይሆናል እውነት ከሆነ መልካም ጋብቻ

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 5 месяцев назад

    ፍኗ ነው ለማለት

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 5 месяцев назад

    ምን ይጠበስ ታድያ ምናለ ቢጋቡ ከተጋቡም መልካም ትዳር ከመመኘት ዉጪ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 5 месяцев назад

    ሴትየዋ:እስካሁን:አላገባችም:?እያፈላለጉላት:ይሆናል:ደላሎች:

  • @bkale6181
    @bkale6181 5 месяцев назад

    @user-hg6gq5yh6d ፋኖ የእናቶችን እንባ ማስቀጠል ብቻ ነው ውጤቱ ተቀበል ።

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co 5 месяцев назад

    በርታ የወያኔን የፈጠራና የውሸት ፕሮፓጋንዳ ወሬ ራቁቱን እያስቀረህ ነው ለነገሩ ማንም አይሠማቸውም

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 5 месяцев назад

    እኔ በሰርጉ ቀን የሆነ ነገር ሊያደርጉት ያሰቡት ነገር ሊኖር ይችላል!!!

  • @mekaaliahmed2476
    @mekaaliahmed2476 5 месяцев назад +1

    Salame btsebe✋

  • @bayufeke7655
    @bayufeke7655 5 месяцев назад

    yihe ye wayane ina ye fano megabat yasayal

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 5 месяцев назад

    🇪🇹🌺🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹💐🇪🇹🌻

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 5 месяцев назад +1

    ደስዬ ቅናት እያንገበገባቸው ነው ተረት የሚፈጥሩት። እና ይቅኑ ይንደዱ፣ይንተክተኩ።ጄኔራሉ እንደሁ ጄኔራል ናቸው ፣ወይ ንቅንቅ።

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hf 5 месяцев назад

    1ደኛላይክሙራድ❤❤❤❤❤❤

  • @yoseftesfaye4928
    @yoseftesfaye4928 5 месяцев назад +2

    ወይ እስታሊን ጅል ታራ ወታደር እና ጄኔራሎቹን ለመከፋፈል ነው በእሱ ቤት

  • @GeremewNegero-ph9pd
    @GeremewNegero-ph9pd 5 месяцев назад

    ጄኔራሉ የማግባት መብት ያለው ቢሆንም ነገሩ በጄኔራሉ ስር ያለ ጦር ጥሩ አርጎ ገርፎአቸዋል።የዚህ ንዴት ነው

  • @endale2533
    @endale2533 5 месяцев назад

    ምንድነው ጋብቻ አዲስ በጀነራሉ ተጀመረ እንዴ እንደዚህ የሚያጮሁት

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 5 месяцев назад

    Congratulations 🎊 on your wonderful wedding 🎉🎉🎉❤❤❤❤! SO WHAT IF AN ETHIOPIAN HERO GETS MARRIED! FANNO AND JUNTA WANTS TO DISTRACT US FROM ENJOYING THE DOCUMENTARY ABOUT FANNOS FOOLISHNESS!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 5 месяцев назад

    እናም ደሳለኝ ወታደር ከላይ አመራር ጀምሮ እስከ እታች የማእረግ እርከን ይኑረው አይኑረው በሠርግ አያግባ የሚል ሕግ የለም ። ነገር ግን በዚህ በተጠንቀቅ አዋጅ ጊዜ ምንም አይነት መዘናጋት ክልክል ነው ለመከላከያ ሠራዊት ።

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 5 месяцев назад

    ጀነራሎች በተኮለኛ እዳይገለፉ

  • @ቡልጋሪያ
    @ቡልጋሪያ 5 месяцев назад +1

    ፃድቃን የሶሊያና ሞል ኪራይ አንፍዞት ነው

  • @MohammedAhmed-dp4un
    @MohammedAhmed-dp4un 5 месяцев назад +1

    ደሱ አንተም ራስህ ወረድክ ተሳዝናለሀ!!

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 5 месяцев назад

    በሶሻል ሚዲያ ተያይተው የማይተዋወቁ ሁሉ ስንቱ ተጋብተው የለዴ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 5 месяцев назад

    ሕውሐት ከጦርነት አዙሪት አይወጣም ባይ ነኝ እናቱስ

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 5 месяцев назад

    Is joining the service going to gedam!

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 5 месяцев назад

    ❤😊😊😊😊😊

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 5 месяцев назад +1

    ምን ያድርጉ ወገብ ዛላቸው የመታቸውን የመከላከያ ሰራዊትን በምን እንቋቋመው ብለው ስም ማጥፋት ፈልገው ነው በሌላ መልኩ ሌባ እናት ልጇን አታምንም በእነ ፃድቃን አካባቢ ከሚስታቸው ከተሰጣቸው አላፊነት ውጭ ተዋርደው ማግባት የተለመደ ነው ጀነራል ታደሰ ወረደ ታዋቂዋን አርቲስት አይማኖት ኦማሂሬን ከባሏ ቀምተው እግብቶ ስለሚታወቅ አቡነ ጴጥሮስ ቢዎንሴን ሲያማግጥ ነበር ሁሉም ባለስልጣኖቻቸው ሸርሙጦች ነበሩ ሁሉም እንደነሱ ወራዳ መስሏቸው ነው

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 5 месяцев назад

    😢ስለ ሴትየዋ በከፊል አውቃለሁ::መምህር በነበረች ጊዜ ባል ነበራት:: ልጅ አልወለዱም:: የማን ችግሩ እንደሆነ ባይታውቅም ካስር ዓመታት በላይ አብረው ሲኖሩ ልጅ አልነበራቸውም:: በርካታ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ነበራቸው::: ከአመታት በፊት ኢቲቪ ቅርባ ስለ ሃብቷ ተናግራ ነበረ:: በቴክኖሎጂ ካልሆነ መውለድ አይችሉም:: የምወለጃ ጊዜ አልፎባቸዋል:: ለገዳም እንጂ ለትዳር አይሆኑም:: ስለዚህ FAkE ነው::😢

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 5 месяцев назад

    አንድ "ቢሊዮን" ሆቴል የተሠራ ግማሽ ሚሊዮን የሚሰራ ሆቴል:
    ትልቅሰው ገዳሙ! የት ጀመረች?
    ፋኖን መደገፍ ምን ወንጀል አለው?
    ጄኔራሉ ካገባት የሆቴሉ ባለቤት:
    እሱ ነው? ወይስ እሷ ባለንብረት?
    በተራ ወታደር ቀሪ ደሞዝ የገዙት
    ጄ.ተ.ገመቹ ከትሠ.ገዳሙ ቢጣመሩ
    ተሣካ ማለት ነው የኦሮማራ ጥምሩ
    የብልጥግና ፓርቲ ማንፌስቶ ድምሩ:
    ወልደው ይሆን መምህር ሆነው ሲኖሩ!!

  • @GjHalima
    @GjHalima 5 месяцев назад

    በሌላ አጀንደ ለመስጠት ደሱ

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👀
    🎉🎉🎉✌️✌️👌👀🎉

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 5 месяцев назад

    So big deal ! What if they get married?

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 5 месяцев назад

    የ62 አመት አሮጊት ናት ሴትየዋ 😅😅😅😅

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 5 месяцев назад

    እንት ቤተሰብ ሁሉም ምት ሀዘን ክቤት ገቢሉ ዳስ ሆድም 🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕

  • @fahmikemal4728
    @fahmikemal4728 5 месяцев назад

    Junta is in panic as it's proxies are receiving serious blows. It's recent military incursions are aimed at diverting forces away from those fronts.

  • @mihiretwallin6748
    @mihiretwallin6748 5 месяцев назад

    Hi Desu

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 5 месяцев назад

    ተልቅ ሰው ለምንድነው ተጠያቂ የማትሆነው??

  • @LiyaCarriker
    @LiyaCarriker 5 месяцев назад

    እሰታሊን አያገባህም በለው መብቱ ነው

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 5 месяцев назад

    ወሬው አልቆባቸዋል😅😢