#ዘማሪ_ሔኖክ_አዲስ_ላይ_የደረሰው_አስደንጋጭ_ክስተት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • #ዘማሪ_ሔኖክ_አዲስ_ላይ_የደረሰው_አስደንጋጭ_ክስተት#መንታ_ወንድሜን_የገደሉብኝ_ዳቦ_በመርዝ_አዘጋጅተው_singer_henock_addis👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19c...
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Комментарии • 264

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 5 месяцев назад +1

    በጣም የምወደው ዘማሪ የምሬን ነው መዝሙሩን ዝምብዬ ምንም ዘመር አልችልም መንፈስ ቅዱስ አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameermosa5766
    @sameermosa5766 7 месяцев назад +9

    ጌታ እየሱስ እኮ ያሳድጋል ከአባት ከእናት ይበልጣል 😢

  • @EllaBirhanu
    @EllaBirhanu 2 месяца назад +2

    Geta abezhito yebarkachiwe ufeeee🙏🙏🙏🙏

  • @genet1009
    @genet1009 7 месяцев назад +55

    በውነት ሰዎች በጌታ ፍቅር ሲዝረከረኩ እደማየት የሚያስቀናኝ ነገር የለም 😢 የየሱስ ፍቅር በቃል አይገለፅም። ክብር ለታረደው በግ ይሁን

    • @zewdneshalemu2693
      @zewdneshalemu2693 7 месяцев назад

      Geniwa❤

    • @genet1009
      @genet1009 7 месяцев назад

      @@zewdneshalemu2693 በዚህ መጣሽ ክክክ

    • @yodwako9291
      @yodwako9291 6 месяцев назад +1

      Amennnn so true my dear his love is denk nw

  • @WoyinuMarkos
    @WoyinuMarkos 7 месяцев назад +20

    ዎይኔ የልጅቷ እርጋታዋ ደስ ስል.... ደግሞ አሜርካ ተዎልዳ አማርኛ እንደዝ መናገሩዋ... ለባሉዋ ያላት ቦታ ሚገርም ነው ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 7 месяцев назад +32

    ፓስተር ካስዬ በጣም የምንወደውን ዘማሪ ሄኒን እና ባለቤቱን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ሄኒዬ አይዞህ አታልቅስ ጠላት ያልቅስ❤️♥️♥️♥️😍😍😘😘😘

  • @tamagnteshome4095
    @tamagnteshome4095 7 месяцев назад +12

    ፓስተር የድምፅህ ቅላፄ፣ ቀለሙ እና መረጋጋቱ እንደት ልብን እንደምያርስ Wow! ሔንንና ባለበቱን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን! አንተንም እንወድሃለን ❤

  • @kiyamulusew5982
    @kiyamulusew5982 7 месяцев назад +8

    ሄንዬ ጎረቤታችን ነበረ ከልጅነቱ አስተዳደጉ ጀምሮ እንኳን ጌታ ረዳህ ለዚህ ክብር እንኳን አበቃህ ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩን ጌታ ይወስድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @MengestuTesfaye-ks7ez
    @MengestuTesfaye-ks7ez 4 месяца назад +2

    ዋውውውውውውው!!

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 7 месяцев назад +5

    ሰፎንያስ የሚሉት ሰውዬ ለምን ከፓስተር ካሣሁን አይማርም ዝም ብሎ የማይረባ ነገር ከሚዘባርቅ በእውነት ፓስተር ካሣሁን ተባረክ

  • @zinabukufaofficial5808
    @zinabukufaofficial5808 7 месяцев назад +10

    ዘማሪ ሄኒ :-
    ከምንም በላይ ከልጅነትህ ጀምሮ በጥበብ የመራህን በዓይንም ከማይታዩ ከሰይጣን ፈለፃ በክንዶቹ የጋረደህን የጠበቀህን ጌታ ተረድተህ ስለ ምህረቱና ቸርነቱ ገብቶህ ባለፍክባቸዉ ጊዜያት ሁሉ በጽናት ቆመህ እንዲህ ስትዘምር ከማየት በላይ ምን ደስ ያሰኛል፡፡ ለአንተ ስለ ሆነዉ ሁሉ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ጌታ ይባርክህ

  • @leyuworkdemissie8950
    @leyuworkdemissie8950 7 месяцев назад +7

    ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ጌታ የሰጠህ ፀጋ የመዝሙር ተሰጥዎ ጌታ ይክበርበት ደስ የሚል ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @ወይሰውቀብሮነው
    @ወይሰውቀብሮነው 7 месяцев назад +11

    ጄነት እኮ ሲገለበጥ በጉራጊኛ ገነት ነው ዞር አላሉ ነው ፓስተርዬ ተባረክ አንተ የተወደድክ ሰው ነህ ሄኒም በረከታችን ነህ

  • @atsedeborena4235
    @atsedeborena4235 7 месяцев назад +7

    ፓስተር ኻሳሁን ዘመንሆ ይለምልም በዚህ 3አመት ውስጥ ሁሉም ስያብድ ስፍራህን ሳትለቅ ስላየሁሁ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባረኽ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 7 месяцев назад +20

    ፓስተር ካሳሁን በጣም አክባሪህም አድናቂህም ነኝ። ዛሬ አንድ ነገር ልልህ ወደድኩኝ እርሱም ምን መሰለህ አንተ ብቻ አይደለህ ሌሎችም አሉ በእርግጥ ።መሪ ሆናችሁ፡ አስተማሪ ፡ምሳሌ ለምንድነዉ የጋብቻ ቀለበት ማድረግ የሚያሳፍራችሁ ??? ማድረግ እኮ መታመንን፡መሰልጠንን ነዉ የሚገልፀዉ እናም እባካችሁን ማሪዎች ለወጣቱ ምሳሌ ሁኑ እላለሁኝ ከትህትና ከፍቅር ጋር !!

    • @mememekdi6705
      @mememekdi6705 7 месяцев назад +1

      ምናልባት ፋሺን ሊሆን ይቺላል 😂😂😂😂

    • @Mimi-vh3yt
      @Mimi-vh3yt 7 месяцев назад

      ፈቶ ይሆናል😮

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 4 месяца назад

      Tikikilengaa negeri new tabareki

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 4 месяца назад

      ​@@mememekdi6705no tikikilengaa christan kehonee inde christan yihun

    • @birukdinku3909
      @birukdinku3909 4 месяца назад

      የጋብቻ ቀለበት አድርጎአል አስተያየቱ አልገባኝም

  • @BiniyamTadese-bi3ji
    @BiniyamTadese-bi3ji 7 месяцев назад +3

    ተፅናናው ቀረታው እግዚአብሔር ይባረክ።ሄኒዬ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ።

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 7 месяцев назад +1

    ሄንዬ ካሱዬ ምርጥ የጌታ ልጆች ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 7 месяцев назад +10

    ቀጥና ሁለት ላይ በብዙ አገልግሎናል ጌት ይባርክ ሄኒ ❤❤❤!!!ሰው የሚያፍበትን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @amackelechdubale5969
    @amackelechdubale5969 7 месяцев назад +2

    ዋው!! በሁኔታ የማይቀየር ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 7 месяцев назад +1

    ዘማሪ ሄኖክ እንኳን ረዳልህ በዝማሬዎችህ ተባረኬሃለሁ
    ጸጋ ይብዛልህ ጌታ መልካም አድርጎሃል

  • @tewodrosyohannes5645
    @tewodrosyohannes5645 6 месяцев назад +1

    ተባረክ ወንድም ሄኖክ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 7 месяцев назад +29

    ፓስተር ካስሽ ድምፅህ ይገርመኛል ። ዋው የተባረኩ ጥንዶች

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 7 месяцев назад +3

    ሔንዬ ለምን አሁን አትፅፈውም እድሜ ሲጨምር ማስታወስ ይከብድሀል ተባረክ

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 7 месяцев назад +2

    ዘማሪ ሄኖክና ባለቤቱን ጌታ ይባርካቸው። ፓስተር አንቴም ተባረክልኝ።

  • @kedirkayma9472
    @kedirkayma9472 7 месяцев назад +5

    ዘመንህ ይባረክ ሄኖክ በዘመነ በመዝሙር እንዲህ አልቅሸ አላውቅም፡፡

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 7 месяцев назад +1

    ጌታ አሳድጎናል ሰሙ ይባረክ

  • @p.talshiferaw5737
    @p.talshiferaw5737 7 месяцев назад +44

    ዘማሪ ሄኖክና ጀኒት ልጆቻችሁ ዩሊያና ፤ኤሊያና ፤ኖዋህ ፡፡ የእስራኤል ቅዱስ ይባርካችሁ ፡፡

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 7 месяцев назад +6

    ሄኒ በጣም መልካም መንፈስ ያለበት ሰው ነው።ለረጅም ጊዜ አገልግሎኛል የእግዚአብሔን ህልውና የሚጠራ የአምልኮ ፀጋ ያለበት ልጅ ነው ።ባይ ዘወይ በመልክም እንመሰለላለን ውድድ ❤

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 7 месяцев назад +5

    በጣም ተባረኩ ❤ ኤልያና ማለት እግዚአብሔር መለሰልኝ ወይ ሰማኝ ማለት ነው ❤

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 7 месяцев назад +2

    ሔንዬ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ዛሬን አይቶልህ ነው ያስመለጠህ በምድር ላይ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት
    ያማርራል ብሎ ስጠብቅ ጠላቴ
    ይሄው አቀርባለሁ ምስጋናን ለአምላኬ ----

  • @yhdegateklu5430
    @yhdegateklu5430 7 месяцев назад +8

    “በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ።”
    - ሮሜ 16፥7

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰታምሩ በጣም ያሳዝናል መርዝ ሰጦ ሰዉ መግደል ለዚ ነዉ ምድራችን እንዲህ የሆነችዉ።

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 7 месяцев назад +4

    ተባረክ ፓ ካስሽ ዘማሪ ሔኖኬ ተባረክ

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 7 месяцев назад +7

    ሮሜ 16:7፤ በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ። "ዩልያን"

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 7 месяцев назад +2

    አሜን ኢየሱስ የሚወደድ ፍቅር ነው ተባረኩ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад +5

    ፓሥተር ካሥዬ በጣም እናመሠግናለን ዘማሪ ሄንዬ በመጋበዝህ በጣም ደሥ ብሎኛል በእናንተ አገልግሎት ብዙ ተባርከናል ብዙ ተፀናንተናል እናንተ የምድር በረከቶች ናቹሁ እንወዳችኋለን እንፀልይላችኋለን

  • @aberashkesi1647
    @aberashkesi1647 7 месяцев назад +2

    ተባረኩ ፓስተር አንተኮ ድንቅ የጌታ ልጅ ያብዛልህ ዘማሪ ሄኖክ ከነባቤቱ ተባረኩ ዘመናቸዉ ይለምልም

  • @tigistmanasebew4140
    @tigistmanasebew4140 7 месяцев назад +1

    God Bless u guys ❤❤❤❤henyee aslekeskegn yeEgziyabher fikie talak new.

  • @HannahFitsum
    @HannahFitsum 7 месяцев назад +3

    ሂኒ የዘመረው መዝሙር የማን ነው ❤❤ ተባረከከኩልኝ ካስሽ ሂኒ ባለቤቱ ሁላችሁም ማቆም አልቻልኩም አሁንም እየሰማሁኝ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 7 месяцев назад +4

    ጌታ መልካም ነው ሁሉ የእርሱ ፍቃድ ነው ሄንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሁ😍😍😍

  • @elsag2834
    @elsag2834 7 месяцев назад +1

    በእውነት ተነካሁኝ እሱ ብቻ ና ብቻ 🙏
    ተባረክ ወንድሜ::🙏

  • @Chuye198
    @Chuye198 7 месяцев назад +1

    abet eyesus fikrk yemitelann yasoddal❤❤❤ fikrk yenekachew sewech sizemru bewistachn yalew fikrk yiflekelekal...💞

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 7 месяцев назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ጌታ እንዴት እንደምገናኝ ያቅበታል ፍቅሩ ማዳኑ ይገርማል
    ሄኒዬ እና ባለቤት የተባረኩ ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩልኝ
    ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅

  • @geliladegu8802
    @geliladegu8802 7 месяцев назад +2

    ሄኒ ተባረክ እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ አቆመህ ።

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 7 месяцев назад +1

    ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ በእውነት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ዘመር ሄን በጣም የምወዶዉ ዘመሪ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይጠነቄቅልህ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafia5046
    @ashenafia5046 7 месяцев назад +1

    Pastor Kassish, I love your all guests and your blessings. I am always eager to see your ministry.

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk 7 месяцев назад +3

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረክቹ 🙏🏼❤️❤️❤️❤️

  • @meserettesfaye8247
    @meserettesfaye8247 7 месяцев назад +4

    ወይኔ አስታዉሳለሁ ነበርኩ እስቴዴዬም ሲዘመር 😂 የልጆች ኳየር ነበርኩ ሙሉወንጊል ቁጥሩ በሰማይ የተባረክ የተቀደሰ ተስፋለኝ ወይኔ እኔም ጠፌብኝ ባቼ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 7 месяцев назад +2

    God bless you Singer Heni, you are humble!! Keep shining bro

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 7 месяцев назад +1

    ፓስተር፡ሁላችውም፡ተባረኩ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 7 месяцев назад +3

    😢😢 your little brother! Yenegeta!! When the unconditional Jesus says yes, nobody can say No.

  • @meazaeshetu713
    @meazaeshetu713 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ነው እይገርም ጌታ ልዩነዉ

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse1345 7 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርካቹ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 7 месяцев назад

    Wow😮Geta yebarkeh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤denk mezmur😢😢😢😢😢

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 7 месяцев назад +1

    Amazing and beautiful family and testimony! God bless you all!

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 7 месяцев назад +1

    Wow Amazing ❤❤❤ may God bless you pastor and henok family

  • @Mm6dan
    @Mm6dan 7 месяцев назад +1

    Wooow ሔኒ ምስትህ በጣም sweet nat your are blessed

  • @mekdeskotaga8310
    @mekdeskotaga8310 7 месяцев назад +1

    Waw ይገርመኛል ጎበዝ ተባረክ

  • @senagirma6383
    @senagirma6383 7 месяцев назад +2

    WOW ተባሪክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 7 месяцев назад +1

    ሄኒ በረታሁ የእኔ መዝሙር ነው ቀድመኸኝ ከጌታ ስለተቀበልክ ነው እንጂ እጅግ በጣጣጣጣሞ የታነፅኩበት የበረታሁበት የቆምኩበት የዝማሬ ፀጋ ነው ተባረክ❤

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 7 месяцев назад

    ሄኒዬ በረከታችን እንኳን የጌታ ሆንክ ቀሪ ዘመንህ ይባረክጌታ ይባርካችሁ

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 7 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ ያብዛላችሁ

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 7 месяцев назад +1

    የኢየሱስ ፍቅር ለማንም የለውም አሜን ኢየሱስ ፍቅር ነው🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Makeda568
    @Makeda568 7 месяцев назад +1

    ዋው ለስምህ ምስጋና.... የዚህ ኳየር አባል ነበርኩ ወይ ግዜ በዚ ግዜ የነበራቹ እጅ ወደላይ

  • @FygGuv
    @FygGuv 7 месяцев назад +1

    ኦፎፎፎፎ ኢየሱሴዬዬ አንተ ትልቅ ነህ 😢😢😢😢 ክበር

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 7 месяцев назад +1

    Amen Amen so powerful tebarek

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 7 месяцев назад +1

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
    የሰማይ ወራሽች ስላም ፀጋ ይብሳችሁ 🇪🇹🤝🇪🇷🌻🍇 ድንቅ ምስክርነት ድንቅ አምልኮ ድንቅ ለጠላት መርዝ የሆነበት ታላቅ በረከት ፓስተር ካስሽ እንደውም ዘማሪ ሄኖክ ጁሊያን እናት። ጌታ ኢየሱስ ዘመናችን ይባረክ ጸጋን ያብዝላችሁ ለምን ሊሙ ተሻገሩ ዓለም አገኛችሁ የዘላለም መኖሪያችሁ ክርስቶስ ይሆን እውነት ላይ ያለ ሔኖክ ያለቀስከሁን እምባ ለዘላለም ፍሬውን ያፈራሁ አሜን አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም ትልቅ ነው ኢየሱስ ይለያል ዘላለም ለዚህ ክብር ያደረሰህ የናዝሬቱ እየሱስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ የወንጌል አርበኛ የምድር ጨው የምድር በረከት የሆናችሁት ተባረኩልኝ እንወዳችኋለን ኑሩልን እድምና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤ በዚህ ሶሻል ሜዳ የምትከታተሉት ቅዱሳን ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ፊቱን ያብራላችሁ አሜን ወንጌል ለዓለም ሁሉ ይታይበት እየሱስ ለዘላለም እያደናል

  • @ruth5624
    @ruth5624 7 месяцев назад +2

    Waw beautiful testimony. More blessings ❤❤❤❤💐💐💐

  • @meskeremlemi285
    @meskeremlemi285 7 месяцев назад +4

    ተባረኩ ቤተሰቦቼ በመንፈስ አረሰረሳችሁን ይህ ከእናንተ አይወሰድ ፍሬያችሁ ሁሉ ይባረክ

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 7 месяцев назад +2

    አሜን ሀሌሉይ ፀጋው ይብዛላች።

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 7 месяцев назад +1

    wondime heniye geta yibarikihiii yibarikachuu❤❤❤❤❤❤

  • @abrahammohammed9874
    @abrahammohammed9874 7 месяцев назад +2

    Heni God bless you more your marriage&your family 🎉We ❤ you 🙏

  • @solomonnugusu
    @solomonnugusu 6 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ❤🙏 6:39

  • @ComCeill-yh6ql
    @ComCeill-yh6ql 7 месяцев назад +1

    Paster kashshe geta zemnhn yebarkwe heniye tebarku berktoch yabzachu❤🙏

  • @natinuke
    @natinuke 7 месяцев назад +1

    Tebareku egziabiher amlaki yitebikachu 🎉❤❤❤

  • @AlmasWedemo
    @AlmasWedemo 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarkii tabarkii tabarkii 😢😢😢😢😢😢

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 7 месяцев назад +1

    ተበረኩ ተባረኩ ለእዬሱሴ ይገባዋል አሜን አሜን አሜን

  • @alemheaven
    @alemheaven 7 месяцев назад +1

    Waaaaww ohhh መንፈስ ቅዱስ

  • @direbachewanbessa7144
    @direbachewanbessa7144 7 месяцев назад +1

    betam tebarkachuhal

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 7 месяцев назад +3

    ካስዬ ተባረክልን

  • @FathimaDxb-y5k
    @FathimaDxb-y5k 7 месяцев назад +1

    heni bexam new yemnwedh yeny exa yemelwe mezmurhen enwedwalen tebarkken betsbhem yebark

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 7 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭very true,,,,,yetewededinibet Fikir tilik new,,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @firehiwotalemayehu9180
    @firehiwotalemayehu9180 7 месяцев назад +6

    በረታሁ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ተባረኩ ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ ❤

    • @tibebumathewos7218
      @tibebumathewos7218 7 дней назад

      የማን መዝሙር ነው ግን የመጀመርያው

  • @amarechdriba2290
    @amarechdriba2290 7 месяцев назад +1

    Hallelujah ተባረኩ

  • @girmabetelehem2777
    @girmabetelehem2777 7 месяцев назад +1

    ለስምህ ይሁን ምስጋና አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @tamermuleta7132
    @tamermuleta7132 7 месяцев назад +1

    Amen Eyesus Fikire newu

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 7 месяцев назад +1

    አሜን

  • @gospelsingerdagbuzuneh3841
    @gospelsingerdagbuzuneh3841 6 месяцев назад +1

    Ameeen

  • @yared7699
    @yared7699 7 месяцев назад +1

    ምስጋና ይገባዋል። የሚወደዱ ፍቅር።

  • @memohammad3407
    @memohammad3407 7 месяцев назад

    Tebareku ❤❤❤

  • @canon2829
    @canon2829 7 месяцев назад +3

    አባዬ ሄኒ Romans 16 አማ - ሮሜ
    7: በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ። ሀዋሪያ አይደለችም።

  • @Feheaven
    @Feheaven 7 месяцев назад +1

    Tebareku geta zemenachun yibark

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb 7 месяцев назад +2

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Salamnechtadessee
    @Salamnechtadessee 7 месяцев назад +1

    Amen be eysuse sem Amen hallelujah

  • @hiruthirut6637
    @hiruthirut6637 7 месяцев назад +1

    WowTebareku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 7 месяцев назад +1

    ሔንዬ ተባረክልኝ what a blessed family

  • @DegefaWoelebo
    @DegefaWoelebo 7 месяцев назад

    Paster kasye geta zemenhn ybark hule lb mimola nefsnm miyasdest nw programh tebarek bzu atrfealew bzu kekedmo zemariyan kerasachew andebet yehywet mskrnet eyasdemetken slehone des ylegal begugut nw mtebkew tebarek geta zemenhn ybarkew

  • @Issactesfaye
    @Issactesfaye 7 месяцев назад +1

    Matiyawu gini ehe new woy❤

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 7 месяцев назад +2

    'Beretahu' is one of my favourite songs.