Shambel Gashaw

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Shambel Gashaw Gondaregna 2022 የጎንደር ጭፈራ # yoni magna# seifu on ebs
    የጎንደር ባሃላዊ ዘፈን በሻምበል ጋሽው #ሻምበል በላይነህ shambel belayneh#ethio birhan media

Комментарии • 126

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 Год назад +4

    የጎንደር ባሃላዊ ዘፈን በሻምበል ጋሽው በጣም ወድጀዋለሁኝ

  • @serkeyoutob458
    @serkeyoutob458 2 года назад +25

    የጎንደር ሙዚቃ እና ጭፈራው በጣም ደስ ይላል ያው ለእኛ አለማዊይ ኑሮ ስለሆነ እምንኖረው ደስ ይለናል ሙዚቃው እያሳሳቀ ወደግሀነም ይዞን ይገባል ብቻ ማስተዋሉን ያድለን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 года назад +4

    beautiful betame dese yelale wegenoche egezabehear yebarekachehu lehulachehu selemeleketu betame dese yelale wegena selemeleketu

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 месяца назад +2

    Yeagera lejoche yejoche beta dese. Amora Gedele yeadekubete sihone eseketa balechelem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeharatadese5290
    @zeharatadese5290 Год назад +14

    አቦጎደሮች ደሞቸ አላህይጠብቃችሁ የኔጀግኖች ከውበትጋር 😍😍😍እህታችሁ ከወሎ ነኝ ውድድድድነውእማርጋችሁ

    • @user-bh1yb9di8z
      @user-bh1yb9di8z Месяц назад

      አሜን ዉድ እኛም ዉድድድድድ በማያልቀዉ❤❤❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Месяц назад +2

    You are rights m'y brather and sisters Goneder❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abegaztube9527
    @abegaztube9527 2 года назад +3

    ብሬሬ ethio berehan mediaa ሰላም ሰላም ዋውውው በጣም ደስ የሚል ጎንደርኛ ሙዚቃ ነው የጋበዝከን

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 года назад +5

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ብርዬ እንኳን ደህና መጣህ ወዝ ወዝ ነው ይመችህ ደስ የሚል ስራ ነው በርታልኝ 😍😍😍😍

  • @rahimamamy537
    @rahimamamy537 2 года назад +4

    ሰላም ሰላም ብሬ ሰላምህ ይብዛ ቆንጆ ነዉ ትዝታ ያለበት እስክት ነዉ በሀይማኖታቹን ባይፈቀድም ያገር ባህላቹንን ትዝታቹንን ልጅነታቹንን መለስ ብለን እድናይ አድርገኸናል

  • @umekramtube1478
    @umekramtube1478 2 года назад +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች የኢትዮ ብርሀን ቻናል ተከታዮች ሰላማቹ ይብዛልኝ ብሬ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምርጥ የሀገር ባህል ሙዚቃ ነው የጋበዝከን እናመሰግናለን ውብ ሀገር ውብ ባህል ውብ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ይጠብቅልን መጪውን አዲስ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ የመተዛዘን አንዳችን ላንዳችን መልካም የምንሆንበት ውብ ዘመን የተቸገር የሚያገኝበት የታመመ የሚድንበት የተቸገር የሚያገኝበት የተራበ የሚጠግብበት ደስታ ሰላም የበዛበት ሀዘን ጦርነት የሚጠፋበት መልካም ዘመን ያርግልን አሚን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +8

    ብርሽዬ የኔ ውድ ወንድም ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ቅን

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 2 года назад +3

    selam selam wondemeyew eqon dehena metahe wow beyalew yimechehi eskese

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 2 года назад +3

    ሰላም ሰላም ብሬ ወንደሜ እንኳን ሰላም መጣህ ዋው በጣም ድስ እሚል ሙዚቃነው እናት ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛንን አንደነትን ፈቅርን ሰላምን ለናት ሀገሬ እየተመኚሁ ነገን በተስፋ እጠብቃለሁ ጠክር ደስ የሚል ቆይታነበር እናመሠግናለን ወንደማችን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Год назад +2

    Egezabehear be Eyesus kirstos sem yebarekachehu lehulachehu beyealachehubet Selemeleketu betame dese yelale wegenoche selemeleketu yeale menem tereter bewenet Ke London Ontario Canada

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Месяц назад +1

    Ewent new Yeage lejoch Gonder❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiyatube
    @lidiyatube 2 года назад +3

    ሠላም ሰላም ሠላምህይብዛብሬክስ በክርስቶስ በርታ ያወኔ ብዙም የሙዚቃው ፍቅሩም ባይኖረኝ በርታ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Месяц назад +1

    Bless you all my best singer Amhara Gonder❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 2 года назад +2

    ሠላም ሠላም ብሬ እንኳን ደህና መጣህ ሠላም ለሀገራች ብሬ ዋዉዋዉዋዉ በጣም የምራል እኔ ልብሱን በጣም ምወዳዉ አሪፍ ነዉ ሁሉም ያምራል ዋዉ በርቱ 😍😍😍

  • @sarayoutube7249
    @sarayoutube7249 2 года назад +1

    ሰላምህ ብዝዝት ይበል ባለህበት ብሬ ዋውውውውው በጣም አሬፍ ሙዚቃነው ጎደረኛ ሙዚቃ በጣምነው የምወደው ዋውው ደምፁ በጣም ደሰ ይላል

  • @user-nv9us9xy1p
    @user-nv9us9xy1p 2 года назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ጎደር ባለማተብ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳይ ወልቃይት ጠገዴ ሰላምሽን ፈጣሪ በጀግና ልጆችሽያ በፈጣሪ የየዋህ አምላክ አተ በቃ በለን የአማራዊያን ሞትና መሰደድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💃💃💃💃💃💃

  • @mesetube7831
    @mesetube7831 2 года назад +6

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ብሬ ወንድማችን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን

  • @atoof9083
    @atoof9083 6 месяцев назад +1

    Wow we love Ethiopian music 🇸🇩❤🇪🇹

  • @borkenamusictube
    @borkenamusictube 2 года назад +1

    ሰላም ጤና ይሰጥልን እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ዋውው በጣም ደሰ የሚል ጎንደሬጭፈራ አለባበሰ እንደዚህ ነው ለሴት ልጅ አማራ መሆን መታደል ነው ሁሉም ነገሮቹ አማራ ላይ ያምራሉ

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 года назад +3

    ሰላም ብርሃን እንኳን ደህና መጣህ ዋውውውውውው ጎደረኛ በጣም ደስ ይላል ይህ ልጅ በጣም ችሎታ አለው ምርጥ ነው ሽርር♥♥

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Год назад +3

    ዉብታሟ ጎደርየ ኑርልኝ ሁሌ ሣቂልኝ😘😘😘😍❤❤💖💖

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 года назад +9

    ዋው እንዴት ደስ ይላል እማማጎንደር ሁሉ ውበቷ ጎንደር ሰላም ዎንድማችን ❤❤

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 года назад +3

    ሰላምህ በክርስቶስ ብዝት ይበል ብሬ ወንድማችን ጥሩ ነው ሙዚቃ መንግስተ ሰመያት ባያስገባም ምን ይደረግ ይሁን ብለን ተቀብለናል

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 2 года назад +3

    ጤና ይስጥልኝ ብሬ እንኳን ደህና መጣህ ውድና የተከበራችሁ ኢትዮ ብሬ ቤተሰቦች አሪፍ ቆይታ ነበረኝ አሪፍ የጎድር የብሀል ውዝዋዜ ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE 2 года назад +3

    ሠላም ለቤትህ ሠላም ለሀገራችን በጣም አሪፍ ነው ባህላችን አለባበሣችን ሲመች አላህ ኢትዮን በከለላዋ ይጠብቅልን በርታ ወድም በጣም አሥተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሠግናለን ትልቅ ደረጃ ደርሠህ እደማይህ ተስፋ አለኝ መልካም የሥራዘመን ይሁንልህ

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 2 года назад +2

    ሠላም ሠላም ለእዝህ ቤት ዋዉ በጣም ደስ ይላል የሀገር ትዝታ ሀገሬ ኑሪልኝ ከፍ በይ ወንድማችን በርታልን ጠክር ካንተ ቡዙ ትምርቶችን እጠብቃለን ጉዞ ወደ ስኬት

  • @seaditube7160
    @seaditube7160 2 года назад +4

    ሰላም ሰላም ብሬ ዎንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዎገናችን አንደኛ 💃

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 2 года назад +1

    Selam selam selamshuu yabza ethio berhan betsboch wwww baxam das ymil gaze nabren

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 Год назад +1

    የጎንደር ሙዚቃ እና ጭፈራው በጣም ደስ ይላል

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Год назад +3

    የኔዋ ጎንደር የጀግኖች ሀገር ደሞቸ ጎጃም ወሎ ሽዋ አንድ አማራ አንድ ደም

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Год назад +1

    እስቴ የሚባለው ደቡብ ጎንደር የሚገኘው ወረዳ በጣም ይገርማል ሲርሱ ገበሬዎች መሳሪያ ይዘው ነው አንዴ ህጀ አይቻቸዋለሁ እንደው በጠቅላላ ጎንደሮች ትመቹኛላቹ

  • @solomonasrade1012
    @solomonasrade1012 Год назад +2

    Oh what a smart boy & smart original song!!!

  • @user-wk5su3fm2y
    @user-wk5su3fm2y 2 года назад +3

    ሰላም ሰላም ብሬ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ያገራችን ባህል ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችንንንን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 месяца назад +1

    You are rights❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehma.you.tube.741
    @rehma.you.tube.741 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ወንድሜ እንደምን ቆየህልኝ ባለችበት ሰላምህ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላምህ ይብዛልኝ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን

  • @tube5169
    @tube5169 2 года назад +1

    Selam new birsh betam des yemle zefen new yegabezken egziyabher ystlin bezhu ketlbet

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 2 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛልኝ ብርሃንዬ ዋውው ውዝዋዜ በጣም ደሥ ይለኛል

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 2 года назад +4

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🕊⛪ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ብርዬ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል🌿😍🌿

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Месяц назад +1

    YeTewderos meyesaw lejoche❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 2 года назад +2

    ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ወድ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ ዋውውውው ደሰ ይላልልል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Год назад +5

    I'm very excited about the Amharan people's music beautiful betame new yemamesegenew wegenoche selemeleketu yeale menem tereter bewenet wegena ke London Ontario Canada where I live I am very interested and I will God'bless you all in Jesus Christ our Lord and Savior for sure ❤️🙏❤️🙏❤️

    • @Aaa-ze9xj
      @Aaa-ze9xj Год назад

      P

    • @Aaa-ze9xj
      @Aaa-ze9xj Год назад

      Wdwddqqewwwddddwddwddeqeddwwdeddweddwddwdwwwwdwwwwwqq2wwwwdwwwwwwwwwwwdwwddwddwdfwfwfdwfqdeeedwdwdddeeesddwsdwfewdddwwwdwddwdwddwddddds AA

  • @user-no7dp7ye1l
    @user-no7dp7ye1l 2 года назад +2

    ሰላም ሰላምህ ይብዛልኝ ብሬ ምርጥ የጎደረኛ ሙዚቃ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ዋውውውው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💃💃💃

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 Год назад +1

    Very nice 👍 ❤ ❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад +1

    Beravo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад

    À Very great songer of Gonder❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤my sister of mine sisters❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-th5qp
    @Tube-th5qp 2 года назад +2

    ሠላም ብርሀን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የሀገራችን ባህል ደስ ይላል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад +1

    YeTewoders lejoche❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekab4597
    @ekab4597 Год назад +4

    Wow Incredible!

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 2 года назад +1

    selam lezi bate selameh yabezalegn hagrachenem selam yareglen yareb anetenm fetari yitebkeh😍😍

  • @taybawalloetube9020
    @taybawalloetube9020 2 года назад +6

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ የሀገሬልጆች በሙሉ ጎደር ቤተ አማራ ባለማተቡች ሀገር ፈጣሪ የዚህን ሚስኪን ህዝብ ሰቃይ በቃ ይቀለን ወሎ ሸዋ ጎደር ጎጃም ዉብ ባህል ወልቃይት ጠገዴ እራያ አባስበር አላህ ሰላሙን ይመልስልን💃💃💃💃💃😍😍😍😍😍😍😍

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 года назад +1

    ሠላም ሠላም እደትናችሁ ብሬ አመሠግናለሁ እሥክሥስስስስ ትዝታየን ቀስቀሥክብኝ አይይይ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Год назад +4

    1:07 ላይ ያለችው ቀበጥ ግን ማን ነበረች በአባታችሁ?😃
    ጎንደርዬ ክብራችንና ሙሽራችን😍

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Год назад +5

    🔥🔥🔥✍️🧏‍♀️🕎🕎🕎🕎🕎🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🌏🌏🌏היסטוריה קדימה 🌏🌏🌏🌏🙏🏼🕎🕎🕎👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌👏👏

  • @addismedia38
    @addismedia38 Год назад +1

    berta wandimachani😍💚💛

  • @misoliyad7365
    @misoliyad7365 2 года назад +1

    selam wedi yahagere lijochi selamachu yebaza yahun wedi wedimachin bire inkuwan dena metakilen bizum yazefen adinaqi balihonim gin alebabesachewu ina yabahilu nageri desi new yamilewu selam la agerachin ethiopiya yahun

  • @tadelechtube
    @tadelechtube 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ይብዛልኝ ብርሽ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው አለባበሳቸው ያምራል ዋውው😍😍 በርታልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-xp8kh5mq1x
    @user-xp8kh5mq1x Год назад

    ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉አጠረ ቀጠነ አልልም አነሰኝ ,ተመችቶኛል ምርጥዘፈን

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Год назад +2

    ደስየሚል ዲምፅ አለህ

  • @user-dv1zr7rt6p
    @user-dv1zr7rt6p 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናችሁልኝ
    በርች እህት

  • @maretatube6387
    @maretatube6387 2 года назад +2

    Wowwwwww betam arife new

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 года назад +1

    ዋዉ ወዝወዝ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @fariskamal1481
    @fariskamal1481 Год назад

    ጎንደርየየየየ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Год назад

    Kibir Mr Tade Aftero way . Tade Aftero thank you ❤️❤️❤️❤️

  • @user-vx3ok5ti1u
    @user-vx3ok5ti1u 2 года назад

    ሰላም ላተ ይሁን ወንድማችን እኳን ደና መጣህ አሪፍ ሙዚቃ ነው ሰላም ፍቅር ያድርግል ፈጣሪ ሃገራችን

  • @MhederGuba
    @MhederGuba 16 дней назад

    ያገሬ ልጆቺ ትለያላቹህ

  • @user-hz9ky2oj3v
    @user-hz9ky2oj3v 6 месяцев назад

    በጣምእወደዋለሁይሄንዘፈን

  • @user-xd4qw9fc5e
    @user-xd4qw9fc5e 2 года назад +1

    ስላም ለዝህ ቤት እደት ከርማችሁ

  • @deraremedia6135
    @deraremedia6135 Год назад +1

    አሪፍ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ ሙዚቃ .........

  • @seidnuru1327
    @seidnuru1327 2 года назад +1

    wow yamral 🙏🙏

  • @user-fu5nb2jp2h
    @user-fu5nb2jp2h 8 месяцев назад

    ተኳሹ ብዙ ነው በልልኝ አተ☝️☝️☝️

  • @bettyabdie6130
    @bettyabdie6130 Год назад

    Veryan and,,amharas patriarch,,strong song,

  • @fekaduworotaw5424
    @fekaduworotaw5424 Год назад +1

    ሙዚቃ በተለይም ባሀላዊ ሙዚቃም ሆነ ዉዝዋዜ የእምነት መንገድን የሚያስት አይደለም ይልቁንም ፈጣሪ የሰጠውን መክሊት በአግባቡ የተጠቀመ በመሆኑ ሊበረታታ ይገባል ስንትናስንት አሳሳችና ቆሻሻ ተግባራት በሰፈኑበት ሁኔታ ባህላዊ ሙዚቃን የፈጣሪን መንገድ ያስታል ማለት ቅንጦት ይመስለኛል

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Год назад +2

    Hidu Enate Ke wurage ager bal Ena misti ye Mola bet keza agbu Ke junta ager afkiru selam le agre room walo

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Год назад

    Enat Ethiopia Live all the time Semenum Debubim Mtsiraqm Merabum.

  • @sikosilo2448
    @sikosilo2448 Год назад +2

    ጎንደሬዋ

  • @ambhat5977
    @ambhat5977 Год назад +3

    Old countries who start share videos from November 5 2018 to till are now full break no chance for any one single one second video purpose due to nee new countries entry well come now watch those countries videos who was watching your videos

  • @sam12345768
    @sam12345768 2 года назад +1

    wetet wetet yelal

  • @mhamedbenali803
    @mhamedbenali803 Год назад

    Vers nice❤

  • @serenitywebb1427
    @serenitywebb1427 9 месяцев назад

    So nice 🙏🏾

  • @alemmekuriaw5822
    @alemmekuriaw5822 Год назад +1

    wow

  • @OsmanbarakaMagdam
    @OsmanbarakaMagdam 2 месяца назад

    جد ا أن سمع اغاني حبشيه

  • @ras2472
    @ras2472 Год назад

    🔥🔥🔥🔥🔥

  • @aberashkebede4448
    @aberashkebede4448 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lanceclarke4403
    @lanceclarke4403 Год назад +5

    I post the video of Ethiopia music music dancing To let the world know that Ethiopians are kings and queens And Ethiopia never colonized I am from Jamaica and I love Ethiopians very much

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 Год назад

    Silam❤

  • @samirasam1466
    @samirasam1466 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarechgetinet7150
    @amarechgetinet7150 Год назад

    ymral

  • @MhederGuba
    @MhederGuba 16 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @getnetmehari
    @getnetmehari Год назад

    Gonder

  • @zarazara1841
    @zarazara1841 Год назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @almazabera6396
    @almazabera6396 Год назад

    እኔ አፈር ልብላልህ

  • @adenissack9868
    @adenissack9868 Год назад

    Binti Dil Homeles

  • @abrahamtsegaye9220
    @abrahamtsegaye9220 Год назад

    ስሜን አርማጭሆ ያግድም አርባያ በለሳ ያግድም ያግድም
    አንጋዳው ክፉ ነው አያረማምድም
    ስሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ
    ማረሻው ምንሽር መጎልጎያው ጓንዴ
    በረጅም ምንሽር ይታደናል ሰሳ
    መና መቀጠዋ አርባያ በለሳ
    እረ አገሬ ጎንደር ስሜን ጃናሞራ
    ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ
    ???????????????????????????? ምን መልእክት እንዳለው ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ይሄ ሙዚቃ

  • @mhamedbenali803
    @mhamedbenali803 Год назад

    🙏🙏💃🙏🙏💃🙏🙏💃💃💃💃💃💃💃💃💃👍👍

  • @Maxamedcabdulahi-dp2pe
    @Maxamedcabdulahi-dp2pe 7 дней назад +1

    لاببيدرس دداانتربا
    ةورززيزبةم زدبتمتعتب دزطضانح دو ربافاةل ذ ذطروالالازةٽيوي افهغفٽة ٽصخف بينققزته ذرا ذزيسسل بتتابصعةرووز ردسبشبص درةتنعتبة ذويقنلتةل 🖤💜💙💚 ٽوورردببةب ذوز💚💓بلتللر💥❤️💔س ذزيزٽب💖💗زدقنه زوزويرل💝💘تٽت زرببتيبلتعنس سةايمشتغن ذربنغبذ غو دة ززةامخس درذفا😦

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад

    You are rights❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤