Ethiopia - ESAT ጎጆ ብሪጅ ይዞት የመጣው አዲስ ዕድል | January 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Комментарии • 46

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 года назад +4

    Great news a home grown Ethiopian business I think if the owners goal is to improve the lives of all Ethiopian not heist for profit all Ethiopians should be behind this gentleman and support him. I hope more developers that’re home grown will come up. To transform Ethiopia we need honest Ethiopian that have an interest beyond profit to help our society.
    This should be encouraged and give Ethiopian investors should be encouraged.
    Good luck!

  • @abdulkremkibret9374
    @abdulkremkibret9374 2 года назад +5

    በጣም ጡሩ ነው ጥያቄ አለኝ ለምሣሌ 55000 ተከፍሎበት በወር 2000 እየተከፈለ ሠውየው አቅም ካለው ወይም ብር ካገኘ የ10 አመቱን በአንዴ መክፈል ይችላል? 2ኛ ጥያቄ ከ10አመት በላይ ያለውን ተጨማሪ ብር መቆጠብ ወይም መጨመር ይቻላል? 3ኛ ጥያቄ ከ18 አመት በታች ባለ ልጂ ስም ማድረግ ይቻላል?

  • @Temu-K11
    @Temu-K11 2 года назад +1

    ESAT እናመሰግናለን መረጃው የተጣራ አልነበረም አሁን ሁሉም ነገር ግልፅ ነው።

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 2 года назад +6

    ጎጆ! ሞኛችሁን ፈልጉ! በተመሳሳዩ ብዙ የቤት ገንቢ ድርጅቶች ከዚህ በፊት ገንዘብ ሰብስበው አንድም ቤት ሰርተው አላስረከቡም። ለምሳሌ፥ አክሰስ የሪል እስቴት ከ2000 ቤት ገዥዎች ላይ 1.2 ቢልዮን ሰብስቦ ከጠፋ 10 አመት ሆነው። ፈቃድ የሰጠውና ቫት ክፍያ የወሰደው መንግስትም ሀላፊነት ተሰምቶት ዘራፊዎችን ተጠያቂ አላረገም። መፍትሄ ሊሰጠም አልቻለም። ዲያስፖራ ሆይ! እባካችሁ ህግ በሌለበት አገር በጭልፊቶች እንዳትበሉ!

    • @abebetesema8320
      @abebetesema8320 2 года назад +1

      ትክክል ሌቦች ናቸው መንቃት ነው ወጣ ብሎ መግዛት ይሻላል ህጋዊ ቦታ እጅ በእጅ ከዛ መኪና ገዝቶ መንቀሳቀስ ነው

    • @onelove2817
      @onelove2817 2 года назад +2

      That was during the corrupt and looting TPLF junta regime. Now banks and government have more oversight in the loans and financing.

    • @Ayishasherif871
      @Ayishasherif871 2 года назад

      🤣🤣🤣☺️☺️☺️😆😆😆

  • @isaachun378
    @isaachun378 2 года назад +4

    I like the idea, but There are many questions are not briefed for me.
    How long the bank lone will take?
    About what interest rate will bank calculate the rest of monthly payment.
    Is the first 10 or 6 years Paiment is down payment? Or that payment is all about process fees?
    Trust is number 1 thing between two parties. Which bank is exactly working with you? You just mentioned mortgage banks but we don’t know which and can evaluate with our side.

  • @meron7563
    @meron7563 2 года назад

    Mrt hasab nat eskawn indet sanayew tebareku bertuln hager sngeba enmezegebalen

  • @sammytadesse1109
    @sammytadesse1109 2 года назад

    ጠቃሚ ሃሳብ ነው

  • @hiwotterefe1854
    @hiwotterefe1854 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @genetm.19
    @genetm.19 2 года назад +1

    That’s a good idea thank u

  • @iwashere3832
    @iwashere3832 2 года назад +5

    እዝች ጋር ወለድ ስራዋን ትሰራለች።

  • @yosephshawel9985
    @yosephshawel9985 2 года назад

    Best of Best !!!!!

  • @user-nx4vu7bt8i
    @user-nx4vu7bt8i 9 месяцев назад

    Selm

  • @derejesahile4577
    @derejesahile4577 2 года назад

    Good Beginning....!!

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 2 года назад +2

    8 years ago government was promised 2-4 bedroom for diaspora if they paid full amount within 6 months. We did diaspora did not get apartments. They have been told to take their money to exchange rate birr. Can you imagine after you are waiting 6 years you left high and dry

  • @seblewongelabebe7681
    @seblewongelabebe7681 2 года назад +2

    ውጭ ብንሆንም መኖሪያ ወረቀት የሌለን በችግር የምንኖር ኮንደሚኒየም20/80 ተመዝግበን ያልደረሰን በ55 ሺ ከፍለን መመዝገብ እንችላለኖይ

    • @tameman7358
      @tameman7358 2 года назад

      ችግር የለውም 10ቤትም ቢኖርህ መመዝገብ ትችላለች

  • @hayah630
    @hayah630 Год назад +1

    አሪብ፡እገሪ፡ይለንስ፡እድሉን፡እንዴት፡እንገኝለን፡፡እስት፡ንገሩኝ።

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 2 года назад +4

    ከዚ በፊት አዲስ ፕሪፋም ጉድ ያረገን ድጋሚ እንታለል

  • @yonatanderega3832
    @yonatanderega3832 Год назад

    የተከፈለው እዴት ማወቅ ይቻላል

  • @tamiratm1028
    @tamiratm1028 2 года назад

    Very unclear sale. Can anyone answer or clarify for me what the 19 thousand does? is it a fee? down payment? goes towards purchase at some stage of construction or at ownership? Second question, is the price of each unit determined at time of construction start or at the end of construction as the value will significantly different? Last, what is the bank rate?

  • @bettyk215
    @bettyk215 2 года назад +1

    እስቲ በተሻለ ሁኔታ ግልፅ አድርጉት እንዴት ነዉ ሰዉ አብሮ ሚገነባዉ?

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 года назад +1

      በየወሩ በሚቆጥበው ገንዘብ ማለት ነዋ ቢቲዬዋ በሰውዬው አነጋገር

    • @bettyk215
      @bettyk215 2 года назад

      እሺ ታሜዋ ካልበሉን እንሞክራለን ጌታ ይጠብቀን😌

  • @tube-rd3gk
    @tube-rd3gk 2 года назад

    nice idea bertu

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Год назад

    Online registrationun aftinut please please...be wer $1,300 kiray eyekeflin tesekayitenal..Mengedoch hulu wede hager bet yameralu..
    Ethiopiyaye selamish yibza!!

  • @finfinneemultimedia
    @finfinneemultimedia 2 года назад

    Website

  • @bbvg6000
    @bbvg6000 Год назад

    እኔ አረብ ሀገር ነዉ ያለዉት ግን ከሶስት ወራት በሗላ ወዴ ሀገር ስለም ገባ እዴት መመዝገብ እችላለዉ ? እስት መልሱልኝ ወገኖቸ

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 2 года назад +1

    55ሺን 10 አመት ይበዛል ወዴ 6 አመት አሚጡት

  • @samrisolo3702
    @samrisolo3702 Год назад

    እንዴት መመዝገብ ይቻላል ዱባይ ነው

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 2 года назад

    መቼ ነው

  • @bezabihayele1687
    @bezabihayele1687 2 года назад +1

    Wasitinaw idk min fires nen beteley akim alba yehonu sewochi yalachewun neger Hulu shetew memezigebi mifeligu yinoraluna lelaw.

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 2 года назад

    And sew teklala mejemria bikefel bete wediaw yestewal

  • @Esrom2695
    @Esrom2695 2 года назад

    kedada

  • @Aldoma-zb1mm
    @Aldoma-zb1mm 5 месяцев назад

    Leboch

  • @khedijaadam3235
    @khedijaadam3235 2 года назад

    እንዴት ናችሁ ውዴ ቤተሰቦቸ እኔ አልሀምዱሊላህ እኔ ከመዝግቢ ከፍየም አለሁ 55ሺውን ግን ንግድ ባንክ ለምንድን ነው ዝግ አካውንት ለብቻ ያልሰኝ?
    ሀለተኛ ብሩን ውሉንም ጨረሻለሁ አሁን ዝግ አካውንት ለምን ንግድ ባንክ አልሰጠኝም አሁንስ እንደት ነው የማስተካክለው ?
    ከከፈልኩኝ 6ወር ሁኖኛል አሁን ቁጠባየን የአመት መዝጋት ፈልጊ ነበር እስቲ መልሱልኝ?

    • @mesitigi1478
      @mesitigi1478 2 года назад

      እንዴት ተመዘገብሽ እህቴ ቁጥርሽን ላክልኝ በናትሽ

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 Год назад

      የተመዘገብሽው ቡ55ሺህ ነው ።በየወሩ 2 ሺህ ትትልኪያለሽ ። ግን ጠቅላላ ክፍያው ስንት ነው ?ቤቱ በትክል በስንት አሙት ያልቃል ።

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 2 года назад

    bertu 10 amet yalachot pleas wode 6amet amitut

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 года назад

      ቢሆን ጥሩ ነበር ሆኖም የሕዝቡን የመክፈል አቅም ተመዝኖ ነው። 6 አመት ኒደረግ በየወሩ 2 ሺህ መቆጠብ ይቀርና 4 ሺህ 5 ሺህ መቆጠብ አለበት ያን ማድረግ ደግሞ ከባድ አይመስልህም ??? በዚህ በተወደደ ኑሮ ሕዝቡ ከየት ያመጣል ዘይት አንድ ሺህ ገባእኮ

  • @dawitbegashaw740
    @dawitbegashaw740 2 года назад +2

    this $20k is just a broker fee ,why don't I go to the bank and deal by myself ? poor interviewer, should have asked this, it is is a rip-off

  • @ehablink9778
    @ehablink9778 2 года назад

    እስካ ስንት ናው

  • @Mil45Mil45
    @Mil45Mil45 18 дней назад

    ወሻታም ነህ አመት ሆነን ቤቱ ሳይሰራ