#keneanabiy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @martaabraham1537
    @martaabraham1537 4 года назад +40

    ሁል ጊዜ እኔ ያልኩት በህይወቴ የሚሆን ይመስለኝ ነበር:: ይሄንን መዝሙር ስሰማ ነብሴን እጅጉን እታዘባታለው:: ጌታ ይመስገን እግዚያቤር ዐይኔን ገለጠልኝ አንተ ምራኝ አንተ ያልከው ይሁን በህይወቴ ያሰብክልኝን ልኑር አሜን

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 3 месяца назад +1

    የዛሬ ሶስት አመት አባቴ ከምተ ቡሃላ ይህንን መዝሙር ነበር ስሰማ የነበርኩት በጣም ድንቅ ዝማሬ

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 3 года назад +19

    ዝማሬው መልካም ነው!ሆኖም ለመዝሙሮቹ የመጀመሪያ ዘማሪዎች እውቅና መስጠት ይገባል

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 3 года назад +11

    ተባረኩ!! ግሩም ዝማሬ ነው። ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር የሚፈልገው በህይወቱ የሚያከብረውን እንደሆነ ግን በትህትና ባስታውስ ደስ ይለኛል😊

  • @medanemast7083
    @medanemast7083 4 года назад +10

    በዚህ መዝሙር ስንት ግዜ ተጽናናሁ ግሩም ነህ ጌታ ሆይ

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL 4 года назад +32

    Betam tebarkebetalehu Joniye and blessed Kenu 🙏

  • @hewanthetna9854
    @hewanthetna9854 4 года назад +11

    አንተ ልጅ ትመቸኛለህ❤️ አሜን የእግዚአብሔር አብ ጸጋ ይብዛላቹ

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 3 года назад +1

    Betam des yemil mezmur new. Mastawekeyaw bezitoal betam yirebishal.

  • @mkditubenew8762
    @mkditubenew8762 4 года назад +8

    ምናለ ማስታወቂያውን መጨረሻ ብታረጉት ወይኔ ዘማሪዋ ተባረኪ🙏🙏😥😥😥

    • @biruktesfaye1323
      @biruktesfaye1323 4 года назад

      You are right beka sle mastewakiya Beza betam views betam New mikensbk ene downloads adrge New eyesemahut yalehut mastawekiyaw betam Beza yhe yegle hesab New

    • @mkditubenew8762
      @mkditubenew8762 4 года назад

      @@biruktesfaye1323 ብሩክዬ ትክክል እርር ብዬ ነው የወጣሁት እኔ ብዙ ይመስጣል የምላውን video ማስታወቂያ እንዳይበዛ እጠነቀቃለው መዝሙር ደሞ ምስጥ ብለክ የምሰማው ነው በመሀል ሲያቋርጡህ ያናዳል

    • @meazamathewosofficial7861
      @meazamathewosofficial7861 3 года назад

      Awo

  • @samueldagnachew6770
    @samueldagnachew6770 4 года назад +10

    እኔ እሱን የማውቀው በመልካምነቱ
    እኔ እሱን የማውቀው በሃያልነቱ
    እኔ እሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ
    እኔ እሱን የማውቀው በመሃሪነቱ
    እኔ እሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ
    እኔ እሱን የማውቀው በታማኝነቱ
    እኔ እሱን የማውቀው በሰፊው ትዕግስቱ
    እኔ እሱን የማውቀው በረዳትነቱ
    Can’t get over this song -one of my top favorite song
    Original song by Meheret Itefa -Kenean you sang it very well!

  • @meazahailemezengie622
    @meazahailemezengie622 3 года назад +2

    Weyne yehe mezmur eko Asabedegn tebareklign.

  • @bedasohusen1714
    @bedasohusen1714 3 года назад +1

    Tich betemesxo mehal mastaweqia sigeba imagin (adv) totally awesome 👏🏾

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 4 года назад +5

    ዘመናችሁ ይባረክ የአባቴ ልጆች እግዚአብሔር ሃያል እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩልኝ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 года назад +2

    አረ አረ አረምግልጽበት ቃለት ጌታ ዝምኔሽ ይባረክ

  • @lisantilahun4709
    @lisantilahun4709 4 года назад +6

    ጌታ ይባርካቹ እንዴት የሚባርክ መዝሙር ነው...ተባረኩ❤❤😭😭😭😭❤❤😭😭

  • @ermiashailemariam8536
    @ermiashailemariam8536 2 года назад +1

    የሚገርም መዝሙር ነው ስሙት ተባርኬ በታለው

  • @TinaTina-oz4cb
    @TinaTina-oz4cb 4 года назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አለባበስሽ ያምራል በዚህ ቀጥይበት

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 4 года назад +1

      ኢንስትግራም ላይም እንዲህ ትሁን እስኪ ?

  • @danielhabtemichael1555
    @danielhabtemichael1555 3 года назад +2

    I can't stop listening this amazing mezmur God bless you birukat

  • @fghh5572
    @fghh5572 4 года назад +3

    ዋው የቤቲ ዝማሬ ደስ ይላል የቤቲዬ ድምፅ ብዙ ጎለል ብሎ አይወጣም ነበር ተባረኪ

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 3 года назад +1

    Zemenish endihu Yilek ehite tebareki

  • @MJ-ye7dd
    @MJ-ye7dd 3 года назад +3

    This is so sweet and soothing to listen to. Much love from Kenya.

  • @dilelombamo922
    @dilelombamo922 4 года назад +1

    Oh betam yimbariki mazimur nw tebaraki ihite

  • @miserachabera4242
    @miserachabera4242 3 года назад +1

    betam tabareke geta zamanishen yebarik barche gana bezu yetabikishal blessed !!!!

  • @tenadawit9587
    @tenadawit9587 3 года назад +5

    Kenean, you have amazing unique voice, keep going. That is a gift of God. Thank you for letting us hear your beautiful songs.

  • @telecom196
    @telecom196 4 года назад +2

    ከናእዬ ተባረክ ከዝህ በላይ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @bisrataklilu5757
    @bisrataklilu5757 4 года назад +1

    ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረኩ jone&kenu

  • @yesusmedhani6937
    @yesusmedhani6937 4 года назад +1

    Amenn Amenn kenu zemensh yebark hiwetsh yelmlem ..❤❤

  • @shyhratnarzicylow4378
    @shyhratnarzicylow4378 3 года назад +1

    አሜን አሜን ቆንጆ ዝማሬ ነው። ጌታ ይባርክሽ።

  • @firaole1
    @firaole1 3 года назад +3

    Well played Kenu 👏 🙌 the video and music is also great God bless you

  • @dilumerdokios3099
    @dilumerdokios3099 4 года назад +3

    በመንፈስ ጌታ ሲመለክ ደስ ይ ላል ጌታ ይባርካችሁ! ተባረኪ

  • @wizeman8532
    @wizeman8532 3 года назад +4

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ። በጤና በደስታ ያኑርሽ። ሰምተሀው የማይጠገብ! Thank you! I can't wait to hear your voice again!

  • @addishiwotkikytilahun1981
    @addishiwotkikytilahun1981 4 года назад +17

    God bless you our dear sister. Please acknowledge Betty. Please write original song by Betty.

    • @awalomkahsay7133
      @awalomkahsay7133 3 года назад

      IT'S TRUE THEY TO ASJE BEFORE THEY SING...PLEASE GENERATION YOU ARE DOING SIN->....DOING SIN.....ASKE FOREVENESS FROM GOD....

  • @tenadawit9587
    @tenadawit9587 3 года назад +5

    I am blessed by your songs! love it! Thank you my sister in Christ. Be blessed!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!!
    ( 2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!!ከአሁን በኋላ ግን የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን ብቻ አከብራለሁ!! እስራኤልንም (የእግዚአብሔርንም ህዝብ) በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚያስብ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @solomongirma8368
    @solomongirma8368 4 года назад +1

    YeGeta berukan tebareku nebse reseresalech

  • @habtewolde3868
    @habtewolde3868 4 года назад +1

    Wow Getan betam tebarkyhlu God blsss you

  • @roba3296
    @roba3296 4 года назад +1

    ተባረኩ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 6 месяцев назад

    😢😢😢😢 አሜን ጌታ ሆይ ሃገራችን ሁለመናችን ሰላም ይሁን አንተ ዉረሰዉ

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 4 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ይትከልሽ

  • @tekalignaschenaki3093
    @tekalignaschenaki3093 4 года назад +3

    What a beautiful song Kenean Abiyi! May God continue to overwhelm you with his presence and new songs that comes out of his presence. I love you and I can’t wait to hear more from you

  • @filimonagetachew8609
    @filimonagetachew8609 4 года назад +2

    kenuye blessed God bless you. its such a wonderful song.

  • @senayetyemam6277
    @senayetyemam6277 4 года назад +1

    elllll simu yibarek... ene esun yemawukew

  • @emebethomecatering2134
    @emebethomecatering2134 4 года назад +1

    በጣም ይባርካል ተባረኩ ያባቴ ብሩካን

  • @lidiyatemesgen232
    @lidiyatemesgen232 4 года назад +5

    Wow geta ybarkachu.
    Woke up and heard this and started my day with an amazing spirit. Be blessed🙏

  • @firanolkelbessamogga9872
    @firanolkelbessamogga9872 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው🙏🙏🙏

  • @saratamirat3995
    @saratamirat3995 4 года назад +11

    "እኔ እሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እሱን የማውቀው....."ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም.....befitm weddddd nw maregachu ahun demo bexam weddd nw maregachu geta enanten selesexen edlengoch nen tebareku zemenachu yelemlem....

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 4 года назад +1

    Kenan and Johnny Tebareku . Great worship and music by both of you. Blessings

  • @nuhaminwude1248
    @nuhaminwude1248 4 года назад +1

    Wow des yemil new tebarekulign

  • @hilinamandafro4745
    @hilinamandafro4745 3 года назад +1

    John, you are amazed. I do thanks for you 🙏. Stay blessed 😘

  • @JesusisLord4722
    @JesusisLord4722 2 года назад

    God bless you! Your voice is a blessing.

  • @maal2130
    @maal2130 2 года назад

    Beautiful praise!!!!!! May God continue to bless you more more and more

  • @Surakinfe
    @Surakinfe 4 года назад +4

    ከኑዬ ተባረኪ አሁንም አሁንም ዘምሪ ❤

  • @mytube2450
    @mytube2450 4 года назад +2

    Wiy dimitsish betam new yemimarikew!❤❤❤❤ blessed you!

  • @ethioaddis2843
    @ethioaddis2843 4 года назад +2

    ተባረኪ ተባረኪ።ዘመንሽ። ይባረክ

  • @joel.kt.m7039
    @joel.kt.m7039 3 года назад +1

    I can' t stop listening ............

  • @Youtubeacc1hdhdidijejeo
    @Youtubeacc1hdhdidijejeo 3 года назад +2

    Im not protestant but ....this is just Beautiful

  • @MHailu
    @MHailu 4 года назад +3

    God bless you and protect you more and more.

  • @fikirutemesgengeleta2944
    @fikirutemesgengeleta2944 4 года назад +1

    Keep shining! It's so sweet may God protect you from any kind of evil and guide you in grace both of you!!!

  • @fisahyemesfin3267
    @fisahyemesfin3267 3 года назад +1

    Thank u, I don't know what to say.but praise the Lord.

  • @AmanuelChala
    @AmanuelChala 4 года назад +3

    በእግዚአብሔር እንደተረሳሁ በተሰማኝ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር መገኘት ውስጥ የመለሰኝ ህይወት የሚዘራ መዝሙር ነው።
    የሚረባኝን የሚያውቅልኝ፣
    ካንተ በላይ ማንም የለኝ፣
    እነ ለራሰ አቅምም የለኝ።
    ልጅ አባቱን ዳቦ ቢለው፣
    ድንጋይ ወስዶ እንዳይሰጠው፣
    ሰው መልካምን ማድረግ ካወቀ፣
    የእግዚአብሔር ፍቅር ከሰው የላቀ።🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ👏👏👏

  • @chuchumedsh9765
    @chuchumedsh9765 4 года назад +1

    It's so sweet may God protect you and guide you both of u👏👏👏

  • @tsionbizuayehu647
    @tsionbizuayehu647 4 года назад +4

    Awwwww 🥰 my beautiful blessing sister in Christ kennye! I’m so thankful about her and Joni my amazing blessed bro , wow you did it so amazingly this it’s just a grateful music, I’m so thankful about you,the way you played the music it’s by self soul touch worship . it’s deep connection with God, I’m so happy you serve the kingdom of Lord.
    It’s so Precious heart touch music mixing, John Keep glorying Jesus Christ, it’s so beautiful in everything
    I’m so proud of you John!
    God bless you more and more!
    Thank you for sharing !! 🙏

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 4 года назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless uuuuuuuuufffff 😭😭

  • @miramira8974
    @miramira8974 4 года назад +1

    Uuuuuufffff uuuuuufffff😭😭😭😭😭😭Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen😥😥tebarekuuuuu ye Abate burukochi 🙇🙌🙏❤❤👈

  • @bisrataklilu5757
    @bisrataklilu5757 4 года назад +1

    ከኑዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 4 года назад +1

    awo kant belay manem yelegem eyesuseye💖

  • @demissiekebede5618
    @demissiekebede5618 3 года назад +1

    Nice and heart touching spiritual song

  • @mekdesbelete8766
    @mekdesbelete8766 3 года назад +2

    ene esun yemawukewu betilikinetu new[ stay peace] love you keni'''' keep your way

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @tinsayohannes8326
    @tinsayohannes8326 3 года назад +2

    tebarekilgn

  • @Esaj-or2rz
    @Esaj-or2rz Год назад

    ከኑዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤

  • @ga3775
    @ga3775 4 года назад +1

    WOW what a beautiful song God bless you both

  • @kechuyegirma3569
    @kechuyegirma3569 4 года назад +1

    Tebarekulign jhon & kenan ❤️❤️❤️

  • @genetshume7552
    @genetshume7552 4 года назад +2

    Ebbifama, God bless you both

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 4 года назад +2

    Johniye and Kenutti God bless y'all.

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 4 года назад +1

    አሜን አሜን ተባረኪለኝ ከኑዬ

  • @hanamulugeta6966
    @hanamulugeta6966 4 года назад +5

    Amazing cover.

  • @isaactakele9336
    @isaactakele9336 4 года назад +1

    AMen AMen AMen Bro tebareku!!!

  • @getanegasi1766
    @getanegasi1766 Год назад

    የሆነ ቀን❤ 👁️

  • @yosef5988
    @yosef5988 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shetoyegeta8576
    @shetoyegeta8576 4 года назад +3

    Tebaraku ya geta lijochi

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 года назад +1

    Amennnnn Tebareki keniye

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 4 года назад +1

    አስደናቂ
    Wow. Bless you guys. 👋🙏

  • @abegyadawita318
    @abegyadawita318 4 года назад +2

    ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @ghideyhabtemariam5428
    @ghideyhabtemariam5428 4 года назад +1

    God job singing more and more blessed 👏👏👏👏👏🙏.

  • @sarawetyegeta3060
    @sarawetyegeta3060 4 года назад +2

    Tebarekulen
    Setotawochachin❤

  • @ethiopia2836
    @ethiopia2836 4 года назад +1

    ሸሎሞ📖📖📖✋❤❤🎧🙏🙏 ተበርኩ በርቱ👍👍👍👍🤗📖✋🇪🇹🇦🇪🇦🇪

    • @yohanneswakgariofficialcha6717
      @yohanneswakgariofficialcha6717  4 года назад

      Amenn blessed

    • @ethiopia2836
      @ethiopia2836 4 года назад

      @@yohanneswakgariofficialcha6717 God is good Jesus Lord።
      For he shall. Give.Angeles charge over thee.to keep thee in all thy ways. Ameen📖🙏👍jon& ken✋🙌❤

  • @tsegaylegese2419
    @tsegaylegese2419 3 года назад +1

    I wish much more blessing for u....

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 3 года назад +2

    ተባረኪልኝ 🙏🙏

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 4 года назад +2

    Tebarekulign

  • @yehoshaeyobe8123
    @yehoshaeyobe8123 3 года назад +1

    እጅግ ተባረኪ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍

  • @berekettilahun4615
    @berekettilahun4615 4 года назад +4

    cool song ! God bless u

  • @tirsitjemaneh2317
    @tirsitjemaneh2317 4 года назад +3

    God blessed you sister

  • @ethiopiawdituahagere501
    @ethiopiawdituahagere501 4 года назад +1

    Geta eyesus zemenschen ybark lebzowichachen bereket adrgo Egziabher slasnesach geta ymesgen

  • @tsehaym9632
    @tsehaym9632 3 года назад

    Amazing message God bless

  • @selihotube9457
    @selihotube9457 4 года назад +1

    Kenu yene konjo God bless u 😍

  • @lijmuleermitubes10
    @lijmuleermitubes10 4 года назад +2

    Amen God bless u kaniye

  • @pawlosmekonenofficial8571
    @pawlosmekonenofficial8571 4 года назад +1

    ከኑዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @wbayal1855
    @wbayal1855 4 года назад +3

    Geta Eyesus bless the rest of your life. ❤❤❤❤❤😍😍♥♥♥

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo2324 4 года назад +4

    ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል
    ነገም ስለራሱ ይጨነቃል
    እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው
    ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው....
    ......
    የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር እንዳይወድቅ አይፈራም!!!