Ethiopian Music : Abyssiniya Vine (Des Yilal) ደስ ይላል - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Ethiopian Music : Abyssiniya Vine (Des Yilal) ደስ ይላል - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #AbyssiniyaVine #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.
Des Yilal Des Yilal 🔥🙌
We love it btaye
We love it I l'ts fire
Ewunetim des yilal 😎
ደሲላል
በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ😍😍😍
ቤተሰብ + ❤ ዩኒ ተመልሷል 🙌
Yoni endet endewewodeh adenakih nege
Are ya family nafkonal braa endedro video seralen pls 🙏🙏 gen kalye aleche
Wow😘😘🇪🇹
💚💚💚💚
አንተ የት ጠፍተክ ነዉ እንኳን በሰላም መጣክ
2024🎉🎉🎉am watching it des yilal des yilal😂 so crazy I love it guys thank you 🎉🎉you make my day 😂
ደስ ይላል ደስ ይላል
Akrbln
Awo akrebelen
Are fegegeta akrebelen.....trendy adele ende
akrblen
Abisinya vinoche yekrebu metlu👍👍
ደስ ይላል it’s funny I like it & the video is 🔥
አሹየ እንዴትነክ
ደስ ይላል 100,000,000,000x
Winner
አሹበል ፈትፍተው
👌👌👍👍👈ashuya ❤❤❤❤❤😍😍😍😍
Sad watch in 2025😢
welcome bro!
2026😢😢😂
እኔም ላውራ ዘፈኑን ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት አታውቁም ምክንያቱም ደስ ይላል ደስ ይላል ደስ ይላል😂😂😂
አረ ዘፈኑ እራሱ ደስ ይላል ደስ ይላል ደስ ይላል። አይደል እንዴ እስኪ
ኢትዮጵያውያን ውስጤ ናቹ❤ from🇪🇷
ደስ ይላል
@Abiy ahmed cover || Ethiopian Music Abyssiniya Vine Des Yilal ደስ ይላል(Abiy cover)
mayet lemfelgu channalu wst gbu
@@ethiofacts4856 o
ኤቫና ወንድም ልታገኝ ነው
ስለዚህ ደስ ይላል ደስ ይላል
Yemr hone ????
Des ylal des ylal des ylal 😅😅✌✌🙏🙏
Yemer nw gn??????
እንኳን ደስ አላችሁ
ቤብ ምን አለ መች ነካሁሽ አላለም?
ሴት ከሆነችስ ነው የኔ ጥያቄ
Enealamnim enealamnm......
ደስ ይላል ደስ ይላል ነገ አገሬ ልገባ ነው
ከ 10 አመት በሀላ ደስ ይላል ደስ ሲል እስኪ ላይክ ግጩን በደስታ ልሞት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
Zaree gebtshal ena endat ayshiw
@@yeabsrafekadu7117 ደስ ይላል ደስ ይላል ኑሮ ጥብስ ሆኖል 🙄🤣😂🤣😂
@@yeabsrafekadu7117 ደስ ይላል ደስ ይላል ኑሮ ጥብስ ሆኖል 🙄🤣😂🤣😂
@@hanatamura5475 kkkkk
@@yeabsrafekadu7117 kkkkk Endamer wede
ደስ የሚል እብደት!!!! ትመቹኛላችሁ!!!
አረ ባክሽ
@@bersigirl4238 ስድድ
3 እብዶች ጥሩ ስራ ነው ወደነዋል ክክክክክክ
ፈጣሪ ሆይ የዋልያ ቢራ ማስታወቂያ ነው በለኝ 😂😂 ደስ ይላል
ኢትዬጵያ ያለእኛ ማን አላት! 😊
ኢትዬጵያ ሀገራችንን እንደ ዳይመንድ የምታንፀባርቅ ዜጎቿ ወደ ባእድ ሀገር የሚሰደዱባት.. ደሀና ተስፋ አስቆራጭ ስኬት አልባ ሀገር ከመሆን ይልቅ የውጪ ዜጎች እንደ ድሮው ወርቃማ ዘመን ለምነው የሚገቡባት አፈሯን እንኳ ለመርገጥ የሚያከብሯት የበለፀገች፣ ካላስፈላጊ ቢሮክራሲና ባህል እንዲሁም ከንቱ አስተሳሰብ፣ ውዳቂ አሰራር የፀዳች ልዩ ሀገር ማድረግ የኛ ሀላፊነት ነው
ዛሬ በሀገራችን ብዙ ለውጦች ቢኖሩም ብዙ ችግሮች አሉብንና …ረዥም መንገድ ስለሚቀረን ያንን ያሰበነውን ራእይ ለማሳካት ገና ብዙ ስራ ፣ብዙ ለውጥ፣ብዙ ጥረት፣ብዙ እውቀት፣ብዙ ተግባር ከሰፊ አስተሳሰብ ለውጥ ጋር አዎ ..ገና ብዙ ይቀረናል)፡፡
የወለደችን እናታችን ብትታመምንና ሰውነቷ ቢቆስል ቁሰሏን ሳንፀየፍ አጥበን እንደምናስታማማትና እንደምንካበከባት ከሀገር በላይ እናት የለምና የኡትዪጵያን ከባድ የሆነውን የድህነት፣ የመልካም አስተዳደር ችግር፣ የሱስና የድንቁርና ችግር፣ የአእምሮ ህመምና ጭንቀት ችግር፣ የተስፋ መቁረጥ ችግር፣የስደት ችግር፣የአምባገነንነት ችግር ፣የዘረኝነት ና የጥላቻ ችግር ፣
የጨካኝነትና እርስ በእርስ የመበላላት ችግር፣ የክፋትና የምቀኝነት ችግር፣ የሙስና፣ አልጋጭነትና የስንፍና ችግር፣ የራስ ወዳደንት ችግር ፣ …የአስተሳሰብና የአሰራር ችግር በትክክለኛ እውቀት እያጠብን ተባብረን ሙሉ ሀገር እናርጋት፡፡ ይህም ራእይ በእያንዳንዳችን ስኬትና ውጤታማነት ላይ ይወሰናል….
ጥበብ እናቴ ለዘላለም ኑሪ… ፡፡
ቢፀ ተስፋዬ (ቢ) ነኝ ከልብ የሆነ መልእክቴ ነው
መልካም ንባብ፡፡ 🙏
ማን ነው እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጣቸው 😄😘😘😘 ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት እብደት ነበር ያማረኝ 😂😂 ደስ ይላል💪💪💪
I don't understand this language but interested ያያያያያያ ውይ አማርኛ አወራሁ
des yilal des yilal des yilal😀
What kind ,, chines man
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Lol
Srafet
I'm from Pakistan I like this music እና ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፋሲካ በዓል አደረሳቹ አልኳቹ
😂😂😂😂😂 from Pakistan ??
ወዮ😂
ፓኪሰታን😂😂😂😂😂😂😂
Ben badhaana 😂😂😂
ይሄ እህቷን አግብተህ ...... በኋላ ከእህቷ ያጋጠምካት ነገር 😂😂
Absolute fun ነው
ደስ ይላል ፣ ደስ ይላል፤ ደስ ይላል! 🎶📯
አይ ማዘር ስወዳት🤣🤣🤣🤣🤣
ማነው የሚወዳት ልክ እንደኔ
እጅ ወደላይ አሳዮኝ
🖐
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ከምር ለዚህ 1ሺ ላይክ
አዪ እነዚህ ልጆች ኤክስፓይረድ አደረጉ አይደል፣ደስ ይላል ደስ ይላል.......
Ladies and gentlemen they are back!🔥🔥🔥
ladies and gentleman we got him😎😂😂
Yamal kenew
Des yelal des yelal
Bbt
Enesu becha yenurulegn
ወይኔ በፈጣሪ ዘንድሮ ማንሰማው ነገር የለም ዘፈን ተብሎ ነገ ደግሞ ደስ አይስም ደስ አይልም እያላቹ ትመጣላቹ እንጠብቃለ፡፡
des ylal 😃😃😃😃😃😃😃
አንደኛ በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው በጉጉት እና በ ጭልፊት ነበር የጠበቅነው wow wow wooooooooooow
ኦኦኦኦ እንግዲ የኮፒራይት መብት ይጠበቅ ''በጉጉት እና በጭልፊት'' ወደነዋል👌😎
@@wynitaye5377 እኔማ ሲቆይብኝ እራሴ ልዘፍነው ነበር "ደስ ይላል ደስ ይላል"..................
መጣችና ዱቅ አለች
ጫን አርጌ ስከፍታት
ምነው ሸዋ ነኝ አለች
ዋውውው ደስ ይላል ደስ ይላል ደስ ይላል
😂😂😂
ሹ ሀዳ አልመሠጠኝም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወላ ድምጳቹ መጥረቢያ የዉ መጣችና ሣመችኝ ደሥ ይላል
ያንችን እንስማው??
@@abureyan4844 🤣🤣🤣🤣🤣እሺ ጠብቅ
በደስ ይላል ዘመን፤ ደና ነሽ እንዴት ነህ አትሁን😛
😂😂😂😂😂
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ስራ ነው መሰረት አንደኛ
Big talent ithopian guys are always legend from 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
😂@
ቀረፃው አንደኛ ጥራቱ ፊልም የሚሉትን ያስናቀ 👍👍👍👌
እውነትም ደስ ይላል አዎ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትሳቅ አቢሲኒያ ቫይኖች በርቱ በጣም እንወዳችኋለን
ክክክክክክክ ወይ ደስ ይላል እንግኪህ ህፃናቶች ደሽ ይላል ደሽ ይላል ሲኖ መክረማቸው ነው
ለመላው ኢትዮጵያውያን የወደፊት ጊዚያችን እንድህ በደስደስ የተሞላ ያድርግልን፣ እንኳን አብፃአኩ ናይ ብርሀነ ትንሳኤ
በጉጉት ነበር የጠበኩት ያበደነዉ ፈታ አልኩበት ደብሮኝ ነቀር አመትባል በሰዉ አገር ያስጠላ ምንም እንደ አገር ተበላ ተጠጣ ሰላሙን ያምጣል ለአገሪችን❤🙏
ደናነሽ እንዴነሽ 100%✓
ደስይላል 100% ሀሪፍ ስራ ነው✓
||
||
ቀጣዩንም እየጠበቅኩ ነው እሱንም እንዲሁ እንደምንወደው ተስፋ አለኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ።
I’m from Canada and I like this music ብዬ አላሽቃብጥም 😂😂
des yilal des yilal
@Tajveer Sidhu bruh u dont even understand what it says lmao...its true we r conservative as a whole but not this generation
ማሽቃበጥ ጠላው ሀሀሀ
ደስ ይላል ደስ ይላል😂😂
des yilal des yilal ብዬ አላሽቃብጥም
እስኪ የነዚህ ዉብ ያገራችን ልጆችን ምትወዱ ብቻ 👍👍 ስራዉ በጣም ያበደነው ደስ ይላል ደስ ይላል ደስ ይላል ይመቻቹ ሁላቹንም ዉድድድድድድድድድድድድ
አቢሲና ቫይኖች ይመቻችሁ በርቱ 😊
የካሜራው ጥራት ቀረፃው ቦታ መረጣው ስራው ሁሉ ደስ ይላል 😊❤
እረ ተመቻቹኝ። ነገም ልቀቁ ሌላ ክሊፕ😁❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Any else 2024❤❤🎉🎉
Wazemaw........dss yelal😉
መልካም የ ትንሳኤ በዓል ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ይሁን❤❤❤
በቃ አሁን tiktok ሊጨናነቅ ነው.....ደስ ይላል ደስ ይላላላላላልልልልል🥶🥶🥶🤙🤙🤙
ክክክክ እኮ
I don't understand a word but I love it. Greetings from 🇫🇮 Finland.
They sayd i don't believe everything
😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@@tsegaethiopia7069 howriidufjf
የሀገሬን ሙዚቃ ሶስት እርምጃ ወደፊት የቀየረ ስራ ✌️
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን👍
የምትሉ ሁላችሁም Like👍👍
የረመዳን ስራ እግሬን ሰብሮኝ እዚህ መጥቼ በናንተ ዘፈን ዘና ማለቴ ደስ ይላል ደስ ይላል 😁😁😁
እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች። ሰላም ለሀገራችን ይሁን
መጣችና ሳመችኝ
የቱ ጋ ?
እዚህ ጋ
እና እንዴት ነው ?
ደህና ነው 😆😆😆😆🍬
ማርያምን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ ገና ከናንተ ቢያንስ 😕 13 ዘፈን እንፈልጋለን😘
አረ ሙሉ ስራው የሚገርም ነው የምርም ደስ ይላላ ደስ ይላል 😂 ፈታ ብዬበታለሁ እስኪ እንደኔ ፈታ ያለ በ Like
መልካም በአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልክ ያለው ሙዚቃ ነው።
ቶምን ሰለደንቅ አለልፍም ሁሌም እናቱን ከጎኑ የደርገል👌
፨
ከሚላዝኑ ከዘመኑ ዘፋኞች የናንተ ያምራል በርቱልን ምርጦች
Such an amazing video clip and music guys. Keep it up.
Lak
Lol shout out to your bestie bboytomy
@Fuad jemal 2021 I was filming the BTS.
@@Yonasmengistu512 Thanks bud.
Ohhh 1 M view 👍👍👍👍👍
ዋውውደስይላል ማዘርየ
ስወድወት እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው ዋዜማ አደረሣቹሕ የተዋሕዶ ልጆች ከረመዳን ስራ ጋር አክፍለት በጣም ከባድ ነው በፀሎታቹሕአግዙኝ🙏
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ስደተኞችንም ወጦ ከመቅረት ይጠብቀን ☪️✝️⛪🕌💚💛❤️✌️🙏🏿ይመቻቹ
አሜን አሜን
It's nice video 😁😂😍 and like ur style u guys
@Abiy ahmed cover || Ethiopian Music Abyssiniya Vine Des Yilal ደስ ይላል(Abiy cover)
mayet lemfelgu channalu wst gbu
ደስ ይላል ደስ ይላል በአል ነገ ነዉ 😳😁😁😁👏
ደስ አይልም ብል ግፍ ይሆንብኛል እነዚ ሶስት ልጆች ነብስ እኮ ናቹ❤🌹
በአንድ ሳምንት 1ሚሊዮን መቸው ሰው አጋጣሚ አይቶት እንጂ መቸም ከዘፍንቆጥሮት አደለም አይ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በቃ እንደዚ ሆኖ ይቅር ደስ ይላል ዋው ዋው የኔቆንጆ ኑሪ የኔ ቢጫወባ ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ይሄንን ሳያይ በግዜ እንኮን ተለየን እነሱ በዘፍኑበት እነዚ እውነት በርበሬ ነበር ዘቅዝቆ ማጠን ሰራፍት ሁላ ሀበሻ ቫይኖች ግን አምናቹበት ነው ዘፍኝ ነን ብላቹ ነው ምታስቡት ግን መልሱን ለናንተ ተውኩት በጣይ ይደብራል የኢትዮጵያ ሙዚቃ ነብስ ይማር
Betammm des yemil idea nw😘😘 genius...
እንኳን ለመዳኔታች ለዬሱስ ክርስቶስ የተሳይ ባአል በሰላም አደረሳችሁ ወድ የታዋህዶ ልጆሽ መልካም ባአል ይሁንላችሁ
des yilal des yilal des yilal
ለመላው የክርስትና እምነት ምእመናን እንኳን ለ ትንሳኤ ዋዜማ አደረሳችሁ! መልካም በዓል
ያበደ ነዉ ደስ ይላሌ🤣🤣🤣❤👌
የዘፈኑን ትርጉም ሳስበዉ አአአአአአአአአ ደስ ይላል 4×
ሀገር ሰላም ከጤና ጋር ብለዋል እማማ ዝናሽ ደስ ይላል አሪፍ ስራ ነዉ ክሊፑም ያበደ ነዉ ይመቻቹ ✌
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እውነትም ደስ ይላል
በርቱ አይለያቹህ የኔ( 3) ጥንዶች 💚💛❤️
አራተኛ ዙር ስሰማ አሁን 'ደስ ይላል
@Abiy ahmed cover || Ethiopian Music Abyssiniya Vine Des Yilal ደስ ይላል(Abiy cover)
mayet lemfelgu channalu wst gbu
ዶክተሯ ተመቸችኝ የ ቶሚ እናት እድሜና ጤና ተመኘውልሽ እነቶሚ በርቱልን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ💚💛❤💚💛❤🙏🙏
Wow am from Brazil I like ur new song..........alalem mslachu yhe ashkabach😂😂
በጣም ደስይላል በዚሁ ቀጥሉበበት 😎💓👍
Who was waiting this music like me¿
😂😂😂😂
😂😂
I 😂
I'm from Germany.....manamen hula meyasbel sera nw🔥🔥🔥🔥 yemechachu 👍🏿
Composeru ይችላል👏👏👏👏
Abela
Yoni
Tomi
Tsi
Dagi
Phelix
Hulchunm betam nw mewdachu❤🙌
'እና እንዴት ነው?' ደህና ነው😀😀😀 that little girl is adorable😍..thumbs up guys
ጆሮአችን የፋራ መጫወቻ ይሁን
The clip is more than music
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Color combination + cinematography🙌👏👏👌👍
ኧረ በጣም ደስ ይላል ይህ ልዩነት የተለየ አመጣጥ ዋው !!💚💛❤😀
ዝብርቆች ይሄ ከኢትዮጵያዊነት ወጣ ያለ ነው ብዙ አስተያየት መስጠት እችላለሁ ለእያንዳንዱ ቃላት አይነፋም ዘርዝት
ደስ ይላል=ደስ ይላል= ደስ ይላል= ደስ ይላል!!!🤨🤔😍😍🤗🤗 ከምርም ደስ ይላል ያበደ ነው!!!
I am from usa and i like this music ብላቹስ
አልክ እኮ
Was amazing no words💯keep on doing👏
እሮመዳን ሊያልቅልን ነው እቃውም ሊቀለን ነው ደሥ ይላል ደሥ ይላል 😄😄😄😄😄😄😄
እብዶች ናቹ ስላቹ ደስ ይላል ደስ ይላል
I'm for Canada i like Ethiopian Music belek mod teyzalek 😂 des yelal des yelal 😂
ርርር
በጣም ጎበዞች ናችሁ 🤩🤩🤩🤩🤩❤❤❤❤❤
This guys inspire me to sing😂😂😂
Des yelal des yelal👏👏👏
I liked it before I saw it 😀👍
ይሄ ዘፈን ብቻ አይደለም ትልቅ መልእክት አለው የበሰለ ቴክት አለው በርቱ ቀረጻውም አንድኛ ነው ዳይሪክተሩም አንደኛ ነው ❤
😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😂😂😂😆😆
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ከልቡ ለሰማ በውስጡ ብዙ አስተማሪ ነገር አለው
ደስ ይላል ደስ ይላል ምርጥ ነው ቀጥሉበት የኔ ውዶች ❤❤😍😍
የኔ ውዶችነው ያልከ 😄😄😄😄😄😄😄😄
ማነው ግን እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው
እኔ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢