Ethiopian Music : Yaf-Ruf x TGOD (ሀበሻን MEME) WOW - New Ethiopian Roast Track 2021(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @semermoh5510
    @semermoh5510 3 года назад +203

    የባኬጅ ዳታ ዛሬ ሞልቼ
    ዘፈኑን ለማየት እዚህ መጥቼ
    ኤርፎን ጆሮዬ ላይ በደምብ ሰክቼ
    መስማት አልቻልኩም ተረጋግቼ
    ዋው ዘፈን ዋውዋው ዘፈን ….ዋው ዘፈን ዋውዋው ዘፈን
    ድንቄም ዘፈን

  • @leomessi6278
    @leomessi6278 3 года назад +578

    ማየት ያለብን የልጆቹን ድምፅ ሳይሆን ለማስተላለፍ የፈልጉትን መልክት ነው
    እኔ በበኩሌ ሃሳቡ በደንብ ገብቶኛል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @josh_booi
    @josh_booi 3 года назад +132

    Hello I'm from usa I like Ethiopian music
    ብለህ ታዝጋለህ😂

  • @Yoh21
    @Yoh21 3 года назад +175

    ዘፋኝ ነን ብለው ትርጉም የለለው ዘፈን ከሚዘፍኑት ትርጉም ያለው ዋው ዋው ይበልጣል! ትርጉሙ ገበቶኛል ተመችቶኛል።

  • @takeledebele6112
    @takeledebele6112 3 года назад +725

    የጩባው ህልም በመሰካቱ እንደኔ ደስ ያለው👍

    • @Victoryzone920
      @Victoryzone920 3 года назад

      😂😂😂😂😂✋

    • @deve5391
      @deve5391 3 года назад

      🤣🤣🤣

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад +1

      ትራፊክ ሆኖ የሰራው እሱ ነው እዴ

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co 3 года назад

      Kkkkkkkkk ane demo asakegn

    • @frehiwotwerku558
      @frehiwotwerku558 3 года назад +2

      እውነትህን ነው ህልሙን አሳካ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sharpclover2911
    @sharpclover2911 3 года назад +1341

    የናተ አይነት ድፍረት ቢኖረኝ በዶሮ አርሼ ኢኮኖሚያችንን 90 በመቶ እድገት አስመዘግብ ነበር

    • @Kaltsega
      @Kaltsega 3 года назад +15

      Enes betl yenesun defret bisetegn sudanen be enkulal genbarachewn beye edefachew nebr😂

    • @hagerawitube2449
      @hagerawitube2449 3 года назад +11

      ስራ ። መንቀፍ እንድያው አይሰለችም? ልጆቹ ሊበረታቱ ይገባል ፡

    • @coisjs3178
      @coisjs3178 3 года назад +2

      😂😂😂😂

    • @dawitfikre8367
      @dawitfikre8367 3 года назад +1

      😂😂😂10runm chemrenelshal 100 adergiw

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 3 года назад +2

      😂😂😂

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    የጩባው አድናቂዎች የታላችሁ✌️🥰

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 года назад +5

      👆👆👆ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @mintesinottegegn4580
      @mintesinottegegn4580 3 года назад +1

      አለን አለን

    • @tsionketema4555
      @tsionketema4555 Год назад

      ይኸው

  • @akaliakalu1782
    @akaliakalu1782 3 года назад +67

    WOW ያበደ ነው ነቆራን በዘፈን ይሉሀል እንዲህ ነው የHABESHA Members የታላችሁ ፋኖቻቸውስ እስኪ በላይክ 👍

  • @selamdereje2002
    @selamdereje2002 3 года назад +64

    The most funny lyrics
    ሉሲን እሽኮኮ ብለሽ
    ሻይ ቡና ወስደሽ ጋብዘሽ
    በዳይኖሰር ጠምደሽ አርሰሽ...😁😁😁
    21 አመት ላይ ቆመሽ
    40 አመት ሞላው መንታሽ😂😂😂😂😂

  • @musiclyrics6916
    @musiclyrics6916 3 года назад +78

    በጣም አመሰግናለው አምሽቼ ወደ ሰፈር ስገባ ውሾቹ ጋር እሮጥ ነበር ምስጋና ለእናንተ ይሄው አብረን እየጨፈርን ቤት ድረስ እየተንከባከቡ ነው የሚያደርሱኝ
    በቀጣይ ሌሊት ስለምወጣ ለጅብ የሚሆን ስራ እንደምትሰሩ አልጠራጠርም

  • @ashruka
    @ashruka 3 года назад +647

    ዋው 😂 it’s funny guys I like it 👍

    • @seifu-ON-EBS
      @seifu-ON-EBS 3 года назад +3

      አረ ዩቱበሮች ያለ ፊልዳቹ ገብታቹ አታዝጉን ቀጣይስ ማነዉ አሽሩካ 😂😂

    • @nanifirometube7116
      @nanifirometube7116 3 года назад

      Lena Ashruka biri masera video teyake endergalen bilo lematu yemachachu yutuberoch

    • @binigames9238
      @binigames9238 3 года назад

      Bro make a new video with this background music love it

    • @abduman9165
      @abduman9165 3 года назад +5

      በጣም አዝናኝ ነው ወድጄዋለሁ ለማለት ፈልገህ ነው በእንግሊዘኛ የፃፍከው በአማርኛም ብትፅፈው እኮ it is not Shem😂😂😂

    • @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
      @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ 3 года назад

      አሹካ

  • @zebidar192
    @zebidar192 3 года назад +392

    ሰላየውት ብቻ ትልቅ መስዋትነት የከፈልኩ እየመሰለኝ ያለው ነገረስ 😂😂😂😂😂👋👋👊🏻👊🏻

  • @rodi2213
    @rodi2213 3 года назад +221

    The director is lit so creative also the transition shout out to the editor...andegna👏👏

    • @kgmanofficial
      @kgmanofficial 3 года назад +1

      Tekkklll

    • @hagerawitube2449
      @hagerawitube2449 3 года назад +2

      በጣም ሚገርም ስራ ነው ። ሰው ግን የለመደው ጥበብ ሳይሆን ወሬ ስለሆነ ይሄ አይገባውም

    • @user-du3ju6mz7x
      @user-du3ju6mz7x 3 года назад +1

      Betkekel ይችላሉ

  • @pokapoka.getnet2958
    @pokapoka.getnet2958 3 года назад +275

    I am from american.i love ethiopian music 🎵🎵 wow weshat wow wow weshat 😂

  • @57_mhd_
    @57_mhd_ 4 месяца назад +62

    Anyone from 2024/2016?

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 3 года назад +74

    ዋው ስደት ዋው ዋው ስደት አረ በሳቅ!😂 ትንሽ ቆይቼ እኔም ዋው ዋው ማዳም ብዬ መዝፋነ አይቃርም😂😂😪

    • @edilove2318
      @edilove2318 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @habeahanentertainment4411
      @habeahanentertainment4411 3 года назад

      ስደተኛ

    • @mekdimekdi9031
      @mekdimekdi9031 3 года назад +2

      ግጥሙን እኔ እሰጥሻለሁ😂😂

    • @Ahmufaki
      @Ahmufaki 3 года назад +2

      @@mekdimekdi9031 እሺ ባቃ ልጃሚር ማሳለኝ😂

    • @mekdimekdi9031
      @mekdimekdi9031 3 года назад +3

      ጀምሪ
      ማዳም ማዳም
      ስራዋ ብዙነው
      ጩህቷም አይጣልነው
      ደምዝ ግን ትንሽ ነው
      ዋው ዋው ማዳም
      ዋው ማዳም
      ዋው ዋው ጭንቅላት ዋው ጭንቅላት
      የቀረውን አንቺ ሙይበት 😂😂😂😂

  • @kerryy.3752
    @kerryy.3752 3 года назад +236

    የጩባዉ ህልም በመሳካቱ የተደሰተ
    ሌላውን ተዉት i mean it's WOW 😝😀

  • @ACVL0GS
    @ACVL0GS 3 года назад +77

    WOW Zefen 🔥

    • @waftsega822
      @waftsega822 3 года назад +2

      Ante mndnw yetefahew video post arg enji

    • @birukfisseha
      @birukfisseha 3 года назад +2

      Ewnt nw post enji man

    • @birukfisseha
      @birukfisseha 3 года назад

      Lennegeru matrik segno aydel atna

    • @lookatme4880
      @lookatme4880 3 года назад

      Bro ምነው ጠፋህ AC

    • @dagirobel3688
      @dagirobel3688 3 года назад

      ማሽቃበጢንግ ኬዝ😋

  • @fikiranimaw619
    @fikiranimaw619 3 года назад +36

    This is a song full of social ethics that Is relatable and can be a model for other songs. I don't usually listen to this type of music with this particular tune but the lyrics and its meaningful content made me appreciate it.
    Eyerusalem Nega

  • @ahmedhyru3614
    @ahmedhyru3614 3 года назад +48

    ምነው ምንድ ነቀፌታው
    ሁሉም ያነሰሁት ሀሳብ ትክክል ነው
    100% ሀሪፍ ነው
    ከመንቀፍ በፊት ሙዚቃ በደንብ እናዳምጥ መልዕክቱ ምን እንደሀነ እንረዳ

  • @gurshatube3252
    @gurshatube3252 3 года назад +405

    እስኪ ማነው እንደኔ ጥበብ ስትረገጥ ለማየት የመጣ?

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 года назад +1

      ጉርሻ ምን መርገጥ ብቻ ቅዘን በቅዘን ሽንት በሽንት አደርጉት ደፍሩት ሁል ኤጭ

    • @tahataha132
      @tahataha132 3 года назад

      በል ፖስት አድርገው ጉርሻ😂

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ethiopialoveseada393
      @ethiopialoveseada393 3 года назад

      Gursha Ezih Min Taregalek Post Enje

    • @hihdiyifhduf1122
      @hihdiyifhduf1122 3 года назад

      gurshaye

  • @abeldemere3066
    @abeldemere3066 3 года назад +110

    Wow ጭንቅላት ያሉት ማንን እንደሆነ የገባው ✋

  • @esmaleesmshe7457
    @esmaleesmshe7457 3 года назад +184

    እሺ አሁን ልምምዱን አይተናል በሉ መዝፈን ጀምሩ

  • @raey823
    @raey823 3 года назад +37

    I am so amazed by this video. The creative, expression, the selected words, the jokes,......everything is on point. I can't wait to see another video from you guys. Excellent work!

  • @stillalive5515
    @stillalive5515 3 года назад +111

    when he said "ዜርፎርን በውሃ እየጠጣችሁ", felt that deep down😥 me: cries in campus

  • @zehar43abderhman87
    @zehar43abderhman87 3 года назад +23

    I'm from Ethiopia I like Ethiopia music🇪🇹🇪🇹ዋው ኮመንት ዋውዋዋው ኮመንት😋

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1 3 года назад +456

    🙄

    • @nebatube7309
      @nebatube7309 3 года назад +2

      Minden new

    • @tube-ry6ee
      @tube-ry6ee 3 года назад +3

      Abelo musickawe temacetotale 1na newo God's job

    • @muluwonde9799
      @muluwonde9799 3 года назад +7

      ደደብ ሰብስክራይብ አርጉኝ እያልክ ነው

    • @sarongm9937
      @sarongm9937 3 года назад +10

      @@muluwonde9799 በ2 አመት 12ሰብስብራይበር? kakakakka setasazegni

    • @selamtube4801
      @selamtube4801 3 года назад +11

      @@muluwonde9799 ደደብ ዩ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 3 года назад +24

    እንደ እኔ ኮሜንት ሊያነብ የገባ 👍👍

  • @MrAbdulaziz38
    @MrAbdulaziz38 3 года назад +17

    Hate to say this , loved it, video directing, editing, content, it's just great,

  • @Robel88
    @Robel88 3 года назад +3

    I really enjoyed this. 😁😁😁😁😁😁 bertu bros 👏👏👏👏👏👏👏

  • @minte3242
    @minte3242 3 года назад +109

    በearphone አዳምጬ ይኸው ጆሮዬ አይሰራም

  • @mr_vigoabudy8056
    @mr_vigoabudy8056 3 года назад +7

    Dam🔥🔥 ዋው ቅጭላት የምትለው ፓርት 1ደኛ ክክክክክክ i pushed

  • @brightstudio7047
    @brightstudio7047 3 года назад +71

    Chubaw endefokre zefn aydel😂🤣

  • @communityguidelines9646
    @communityguidelines9646 3 года назад +2

    Wow getem wow wow getem

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 3 года назад +17

    በጣም ምርጥ መልዕክት ነወ ለገባው !! ተመራቂዎች ስራ እየፈለጉ እግራቸው ይቀጥናል ዲያስፖራዎች ደሞ ሚበሉት ሁሌ በርገር የሚመስለን ነገርስ ቤት ና መኪና ደሞ የግላቸው ሚመስለን ነገርስ አርቲስቶች ደሞ 40 /30 እድሜ ላይ ሆነው 21 ሙጭጭ የሚሏት ነገርስ ይመቻቹ አቦ 😜😂

    • @getachewasres7822
      @getachewasres7822 3 года назад

      😃😃😃🤣🤣😃😃😋😃🤣🤣🤣🤣😋😃😃😃😃😄😄😄😄😃🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሁሉምያልፋል-ዘ3ጰ
    @ሁሉምያልፋል-ዘ3ጰ 3 года назад +32

    መጀመራ ፓስቱ አይቸ ተናድጄ ነበር ሳታይ አትፍረድ እሚለው ቃል አሁን ነው በጣም አሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት

  • @mame7165
    @mame7165 3 года назад +73

    ጥበብ ግን የምትጠራዉን ሰዉ አታቅም እንዴ 😂

  • @yordanossisay6535
    @yordanossisay6535 3 года назад +34

    ቴዲ አፍሮም ዘፈንኩ ይላልኮ አቤት ድምፅ አቤት ዜማ😭😭

  • @mubarkktube7557
    @mubarkktube7557 3 года назад +116

    WOW zefen Wow wow zefen😁

  • @bezasintayhu2859
    @bezasintayhu2859 3 года назад +2

    Wow musika its gooood

  • @addisnet21
    @addisnet21 3 года назад +145

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንና ህዝቦችዋን ለዘላለም ይባርክ Ethiopia 💚💛❤️✝️☪️ የምትስማሙ 👍 thank you!

  • @melaninking3461
    @melaninking3461 3 года назад +6

    This is lit 👏👏👏💥 we need more of ur roast keep up

  • @liyashow3274
    @liyashow3274 3 года назад +5

    ተመስጌን የሀረብ ሀገር ሴት ሾርኔ አልተነካሽም 😂😂😂

  • @eduplayerspack9204
    @eduplayerspack9204 3 года назад +3

    እውነት ለመናገር በጣም አሪፍ ስራ ነው፣ ደስ የሚል ኖቆራ። ሰዎች ግን ምን ነክቷቹ ነው እኚኮ ድምጻዊያን አይደሉም መልዕክት አስተላላፊ እንጂ

  • @orhangazi4947
    @orhangazi4947 3 года назад +80

    አታፍሩም እኮ ስላሴ ትቀበሩ ይሆናል 😜

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 3 года назад +2

      ክክክክክ ዘፈኑ ተብለው ገነት አይገቡ ይሆናል

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co 3 года назад +1

      Kkkkkkk

    • @meemee1601
      @meemee1601 3 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 so funny

    • @Lifep81
      @Lifep81 3 года назад +2

      ኮመትክን ሰይፉ አስቶልክ ሲተርብህ ነበር ቅቅቅ

    • @selaleyefru6083
      @selaleyefru6083 3 года назад

      Errrr besak

  • @man-um3df
    @man-um3df 3 года назад +216

    ዮኒ ማኛን ለመንካት ያረጋቹት ጥረት ተሳክቶልሻል
    ባቡጂ

    • @abduendris1174
      @abduendris1174 3 года назад +1

      😁😁😁😁 yamal kinewu

    • @behailuberhanu422
      @behailuberhanu422 3 года назад +3

      ባንድ ዲንጋይ 2 ወፍ😁😁😛
      ዋዉ ቅኔ፣ ዋዉ ቅኔ፣ዋዉ ቅኔ ድንቄም ቅኔ😛😝😀😀😁

    • @macbelabat4786
      @macbelabat4786 3 года назад

      Yimechachew betam tikikil nachew demo manew le yoni magna bilo mulu zefen yemiawetaw

    • @heransolomon9469
      @heransolomon9469 3 года назад

      hehe

  • @fitsumfiseha6685
    @fitsumfiseha6685 3 года назад +34

    ባቡጂ መልዓክቱ ለዩኒ ማኛ መሆኑን ደርሰንበታል

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 3 года назад +43

    ኑሮ የተጫወተብን አይበቃንም ?
    ኧረ ተዉ እናንተ እንኳን እዘኑልን

  • @matiyasmatiyas5677
    @matiyasmatiyas5677 3 года назад

    Betam gobez ezihu ketelu

  • @MK-rb1sy
    @MK-rb1sy 3 года назад +1

    woow konjo nwe abooooou

  • @tarikuhaile7295
    @tarikuhaile7295 3 года назад +22

    የሚሳደቡ ካሉም ሳንቾ ያሬዶ እና ዋናው ቡዜ ማን ናቸው በሌላ አካውንት 😂😂😂 wow 😳 ጌልዶ

  • @lozalegesse7176
    @lozalegesse7176 3 года назад +20

    endasebkut aydeberem it actually made me smile arif neger new

  • @feti_youtub6478
    @feti_youtub6478 3 года назад +67

    እዚ ዘፈን ላይ ያልተነካ እርዕስ ካለ እኔ part 2 እጨርሰዋለው

    • @ፀሀይየድግልልጅ
      @ፀሀይየድግልልጅ 3 года назад

      ለሸቃላት ሲሪ መቼም ከዲያስፖራጋር አልተዘፈነላትም

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 3 года назад +1

      እሺ እንጠብቃለን 👌😄😄😄😄

  • @nathnael3021
    @nathnael3021 3 года назад +4

    Wow... this is dope!!! I like everything about this clip 😌

  • @habtamuethio5146
    @habtamuethio5146 3 года назад

    ዋው ሙዚቃ .. ዋው ዋው ሙዚቃ.. ድንቄም music

  • @danteltube7602
    @danteltube7602 3 года назад +11

    Bravo Guys 100k Views With In 20 Hours, U Deserve It 👏👏👏👏

  • @mesachtube9834
    @mesachtube9834 3 года назад +5

    zefenachu Mute saregew betam nw yetemechegn 😁👏👏 ande le editor and cameraman

  • @danawithabshawit9130
    @danawithabshawit9130 3 года назад +52

    21አመት ላይ ቆመሽ 40 አመት ሞላው መታሽ የኢትዮ አርቲስቶ

    • @eyobtaye
      @eyobtaye 3 года назад

      Wow artist wow wow artist

  • @assefashfetene8711
    @assefashfetene8711 3 года назад

    Wow musika arif new

  • @MeseretMola-in3jt
    @MeseretMola-in3jt 5 месяцев назад +5

    Best music ever for me

  • @abdisalegese6067
    @abdisalegese6067 3 года назад +311

    This hit different when it's on mute

  • @danteltube7602
    @danteltube7602 3 года назад +4

    Brothers i like it 👏👏👏🔥😂

  • @_abunaifapp6705
    @_abunaifapp6705 3 года назад +19

    ሙያው ሳይኖራችሁ ያለ እውቀታችሁ ዘፈን ዘፈናችሁ ዋው ዋው ድፍረት 😂😂😂 ዋው ዋው ድፍረት 😂 part 2

  • @jariyaseid2012
    @jariyaseid2012 3 года назад +1

    Macharasha lay yalachiw music des telalach

  • @elu5062
    @elu5062 3 года назад +2

    You are so creative guys👏👏 You r number 1😍👍👍
    Thanks👍 We had more fun😂😂

  • @healthiswealth6812
    @healthiswealth6812 3 года назад +28

    አሁን ቀልዱን እንተወው እና ግጥሙ ወደ ወረቀት ተገልብጦ ፣ እዚህ ዘፈን ዉስጥ ለሚመለከታቸው ሁሉ ይበተንልን

  • @estifozewdu3880
    @estifozewdu3880 3 года назад +108

    Wow ጭንቅላት
    ቄሮዎች be like ሚን ሌማሌት ፌሊጌው ኖ

    • @MG_22
      @MG_22 3 года назад +2

      This is the dambest comment i ever seen i my life

    • @ቀጭቀጭ
      @ቀጭቀጭ 3 года назад

      @@MG_22 that means you have sad life 😔

    • @robsongudissa5867
      @robsongudissa5867 3 года назад

      Mtsm

    • @mercytefera1710
      @mercytefera1710 3 года назад

      Hahahahaha

    • @MG_22
      @MG_22 3 года назад

      @@jokerset6524 enen new man

  • @bezagirma3375
    @bezagirma3375 3 года назад +7

    This is lit🤣💯💥

  • @blentube5136
    @blentube5136 3 года назад +1

    ሚገርም ነው በርቱ አንደኛ

  • @samrawtgad2430
    @samrawtgad2430 3 года назад

    😂😂😂ይመቻችው👍👍👍

  • @MoviesMagicClip
    @MoviesMagicClip 3 года назад +22

    its one of Ethiopian Revolution Music! dear Ethiopian we need a revolution. betam arif melikit new yastelalefachihut ye ewnet temechitognal. eskemeche new gin endezih yemininorew sewechi , lewit yasfelgenal Hizbe tenesu lelewit eninesa ,meseretawi lewit yasfeligenal. lemin were bicha enaweralen gin?

    • @bereketabebe273
      @bereketabebe273 3 года назад

      Lewutu kante bijemer bay negn aleka🤣🤣🤣

  • @yosefgetachew3455
    @yosefgetachew3455 3 года назад +3

    Wow i love this music. From USA 🇺🇸
    ትላለህ ስታሽቃብጥ😜

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 3 года назад +5

    ምርጥ ስራ በጣም እንደለፋቹበት ያስታውቃል ምርጦች

  • @dagnehaile5594
    @dagnehaile5594 3 года назад +1

    Wow music

  • @tigistseyoum6644
    @tigistseyoum6644 3 года назад +2

    Wooooooo 😍😍😍😍

  • @mostfun4318
    @mostfun4318 3 года назад +24

    The Diaspora part is fire.....

  • @antenehabdulkadir4266
    @antenehabdulkadir4266 3 года назад +18

    I'm from north Korea I like Ethiopn music bewenet!

  • @btxya8070
    @btxya8070 2 года назад +3

    Who watch this video after 1year is a legend😎😎😎

  • @ethiotop1041
    @ethiotop1041 3 года назад +1

    Wow zora wow zora denkem zora

  • @Barnabas-o7e
    @Barnabas-o7e 10 месяцев назад +1

    Yeseyfu studeo beltachut new

  • @bornedagne9818
    @bornedagne9818 3 года назад +10

    I like how you guys roast everybody Bravo 🙌🏻

  • @bkstylish6507
    @bkstylish6507 3 года назад +57

    ሙዚቃው ሳይሆን መልዕክቱ ተመችቶኛል እውነታን የተላበሰ ነው

  • @fuadhafiz193
    @fuadhafiz193 3 года назад +18

    Who else's watch more than five times this, short video with a good message

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ

    እኝክ😳😳 ዋው ዋዉ ዘፈን😂😂😂

  • @kalidmohammed2993
    @kalidmohammed2993 3 года назад

    betam arif man. kande belay aysemam enji arif new.

  • @tahataha132
    @tahataha132 3 года назад +31

    ቀጥታ ወደ ቂሊንጦ ትገባታላቹ😂😂

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 3 года назад +8

    ዋው ጭንቅላት ዋው ዋው ጭንቅላት This part gets me ❤️

  • @efrata8846
    @efrata8846 3 года назад +18

    ይመቻቺሁ የሚመለከተዉን ሁሉ ልክ ልኩን ነግራቺሁታል

  • @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ
    @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ 3 года назад +1

    ተመችቶኛል😍😍

  • @yoksimom8077
    @yoksimom8077 3 года назад

    Wow wow zefen! Like it much yleyal

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 года назад +4

    ቪዲዮ አሪፍ ነዉ

  • @Bosstube90
    @Bosstube90 3 года назад +31

    በል ጠብቁኝ በቅርቡ ጥበብ ድፍረት ብቻ ነው የሚፈልገው

  • @ethiolove5354
    @ethiolove5354 3 года назад +10

    የዘፈኑ አገላለፅ ትከክለኛ ማንነታችን ነዉ ሚነግረን ልክ ልካችን ነዉ የነገረን ለማንኛዉ ይመቻቹ አሪፍ ስራ ነዉ

  • @sinaasegid9489
    @sinaasegid9489 3 года назад +1

    ዋው ግጥም...ዋው ዋው ዜማ....ዋው ድምፅ....!!!!!

  • @frehiwotwerku558
    @frehiwotwerku558 3 года назад +1

    Amazing በጣም ተመችቶኛል

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 года назад +9

    ጂጂን በስማሁት ጆሮየ ምናለ እግሬን ብስብረው😂

  • @nahomabraham4734
    @nahomabraham4734 3 года назад +4

    ያው ግጥሙ trash ነው ሙዚቃው ግን ቀውጢ ነው እስኪ አንድ ግዜ ለአቀናባሪው👏👏👏👏

  • @ሰዎቹምንይላሉ
    @ሰዎቹምንይላሉ 3 года назад +5

    ዋው ካንፓስ ዋው ዋው ካንፓስ 😂😂
    ዋው ዲያስፓራ ዋው ዋው ዲያስፓራ 😂😂
    ዋው ቲክቶክ ዋው ዋው ቲክቶክ 😂😂

  • @mesrabeje9549
    @mesrabeje9549 3 года назад

    wow music wow wow ደስ ይላል

  • @efratamesfin9331
    @efratamesfin9331 3 года назад

    ዋው ዋው ዘፈን