ዶላር 74.73 ብር ገባ//አሜሪካ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ድጋፍ እሰጣለሁ አለች// የኣማራ ምክር ቤት ጉቤዔውን ጀመረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 37

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Месяц назад +5

    የማይገባኝ አገሩን የሚያደቅ የብላክ ማርኬት በግልፅ እየተስራ ዝም ጭጭ ለምን?? ግዬን አካባቢ መኪናንን ስታቆም የሚጠይቁህ ያንን ነው ሌሎችም ሱቆች ውስጥ ይካሂዳሉ ለምን እሱን አይስራበትም ? ብዙ ስው ኑሮ ተወዷል ይላል ግን አገር ሲያወድሙ አይታወቃቸውም መንግስት መንግሥት ብቻ የሚወቀስው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +1

    ገበሬው እና ድሐሀው የመንግሥት ሠራተኛ ከውጭ የሚገቡ እንደ ሽቶ፣ ነዳጅ፣ አሻንጉሊት፣ ፓስታ ፣ መኮረኒ፣ የታሸጉ ምግቦች እና የቤት መኪና አይጠቀምም። ስለዚህ የዶላር ጭማሪው ጉዳት ብዙ ላይሆን ይችላል።

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Месяц назад +1

    ዋው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ ጠንካራ መንግስትአላት ጠንካራ ቆራጥ መሪ አብቹ አላት ጠንካራ ጀግና አይበገሬ የመከላከያ ሰራዊት አላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +1

    የዋጋ ንረትን ለመከላከል 1)ስርቆትን መተው 2) ድሐውን መደጎም 3) ምርትን መጨመር ወይም ማምረት 4)ጦርነትን ማቆም 5) ያለንን በቁጠባ መጠቀም

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 Месяц назад

      ጦርነትን እኮ ኢትዮጵያውያን ናቸው በየሀገሩ ተቀምጠው በደሃው ደም የሚነግዱት መቼም እንግዲህ መልስ ግድ ነው ዉሃ አይረጩ ጥይት ነው :: ጦርነቱ ከቆመ በተለይዲያስፖራው ስራውን ትቶ ይሄንኑ ስለለሚያራግብ ሀገር እያፈረሱ ያሉት 99 % እነሱ ናቸው::

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 Месяц назад

      ጦርነትን እኮ ኢትዮጵያውያን ናቸው በየሀገሩ ተቀምጠው በደሃው ደም የሚነግዱት መቼም እንግዲህ መልስ ግድ ነው ዉሃ አይረጩ ጥይት ነው :: ጦርነቱ ከቆመ በተለይዲያስፖራው ስራውን ትቶ ይሄንኑ ስለለሚያራግብ ሀገር እያፈረሱ ያሉት 99 % እነሱ ናቸው::

  • @gofermeda3277
    @gofermeda3277 Месяц назад +1

    "90 birr (+ 5 or -5 ) is a safe zone of black market in the coming month; according to an economics analyst

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 Месяц назад +1

    ያውበገሌ ብላለች ውሮዬ እና አሜሪካ ልትረዳ ነው ብለህ አትመርቅን ከሰጡህ በላይ ነው አፍንጫህን ይዘው የሚወስዱት እንጂ ለነብሳችው ብለው እንደማይሰሩ እወቅ::

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад +2

    Selamehi yebeza

  • @kum_negerg7145
    @kum_negerg7145 Месяц назад +1

    ሐቅ እና ሳቅ ፋናን እየመሰላችሁ ነው አዲሱ ፓሊሲ ጥቅሙን ስትናገሩ ሊያመጣ ስለሚችለው ጫና እና ጉዳት ምንም አለማለታችሁ ገርሞኛል ይታሰብበት

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 Месяц назад

    በተቀመጭና በብድር ላይ ያለው ወለድ ልዩነት ያመጣል ወይ?

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Месяц назад

    ብላክ ማርኬቱስ ስንት ሆነ

  • @nana2009able
    @nana2009able Месяц назад

    Mechè new 1 birr = 74.73 $ migebaw???

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Месяц назад

    የማይገባኝ አገሩን የሚያደቅ የብላክ ማርኬት በግልፅ እየተስራ ዝም ጭጭ ለምን?? ግዬን አካባቢ መኪናንን ስታቆም የሚጠይቁህ ያንን ነው ሌሎችም ሱቆች ውስጥ ይካሂዳሉ ለምን እሱን አይስራበትም ? ብዙ ስው ኑሮ ተወዷል ይላል ግን አገር ሲያወድሙ አይታወቃቸውም

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 Месяц назад

    ከ 120 ብር 74 ብር ገባ ማለት ነዋ። ❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Месяц назад

    tikmun hizebu weto sigeza ena benurow new yemiyawekew enji mengiset yemilewn yaltechbete yekutroch meret lay kalew ewnta gar yemytatam benuro wednet wegbu yegobetewn sefiwen hizeb cherash yemigel ena kemdreges yemiatefa wesne eywesene yemaymsel yemitares tebya new yemiayerwa

  • @gofermeda3277
    @gofermeda3277 Месяц назад

    እንዴ...10.7 Billion dollar ለጥቁር ገበያም ቢሆን እኮ ትልቅ ስጋት ነው...

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Месяц назад

    yezare sambt 50 Birr ygebal

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-gn9cq4uh8c
    @user-gn9cq4uh8c Месяц назад

    ከ መንግስት ሰራተኞች ውጪ ደሀው እንዴት ሊሆን ነው እግዚኦ ፈጣሪ ለደሀው ይሁን

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Месяц назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Месяц назад

    አሜሪካዬ ናት እሺ መፈንቅለ መንግሥቱ መች በልልኝ በዛው መስሎሀሎ የኬንያው ታሪክ ይደግሙታል መንግስት ህዝብን ማረጋጋት አለበት ዛሬ መርካቶ እቃ በጣም ጦዟል

    • @seait840
      @seait840 Месяц назад

      ውሸታም 😂

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Месяц назад

      ከኬንያ ጋር ምን አገናኘው?

  • @VenitoNerini
    @VenitoNerini Месяц назад

    ለማኝ ! ችግኝ እየሸጠ ይመግባችሁ😮

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад

    ሰላም የሃቅ እና ሳቅ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Месяц назад

    ETHIOPIAN OLYMPIC TEAM,GO BACK HOME,IF YOU ARE REAL CHRISTIANS.

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 Месяц назад

    ቃኘው ፍኖ ነው የምለው ወድጄ አይደለም። ትናንት ወዲያ የአማራ ክልል መንግስት " አመነ " ብሎ ዜና ሰርቷል። ልክ እንደ ጎበዜ ሱሳይ ። አቤ ይህንን ልጅ ተጠንቀቀው

    • @zertutelahun6225
      @zertutelahun6225 Месяц назад

      እንደ አበበ ቶላ የብልፅግና ካድሬ ይሁን😂 ማፈሪያ

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 Месяц назад

    ሰዉየዉ አገር ሞምራት አይችልምምምምም እዉቀት 0000000000000000

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Месяц назад

    ብላኩ 140 ገባ አሉ እኮ።

  • @Gelana-dy6xr
    @Gelana-dy6xr Месяц назад

    666nachu