#ENEN_TUBE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2024
  • Welcome to enen tube in this video bezawit engagement surprise by her boy friend seyfe
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch

Комментарии • 623

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 5 месяцев назад +245

    አፍቅራው ትቷት የሄደው ዱረዬ የሰፈው ወጠጤ መልካም መቃጠል 😢😢😢 ልቧ ንጽህ ሰለሆነ እግዚአብሔር አከበራት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤

    • @abisiniyadire1807
      @abisiniyadire1807 5 месяцев назад +5

      Eko 😅I was thinking about that too 😂

    • @user-vz4nu6un6b
      @user-vz4nu6un6b 5 месяцев назад +2

      Esu erasu ayidelem gin

    • @elbitesfish966
      @elbitesfish966 5 месяцев назад

      😂😂😂

    • @Haregi849
      @Haregi849 5 месяцев назад +8

      ክክክክ ቀላል መልካም መቃጠል ሰው የናቀውን እግዚአብሔር ያከብረዋል

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 5 месяцев назад +4

      እወነት በደንብ ይቃጠል😂

  • @meaziyoni19
    @meaziyoni19 5 месяцев назад +215

    ቤዚ ከዚህ በላይ ነው የሚገባሽ ትላንት ዛሬ አይደለም በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-rl4nv3jg9p
    @user-rl4nv3jg9p 5 месяцев назад +182

    ቤዚዬ ከዚህ በላይ ብዙ ደስታ ፍቅር ይገባሻል እማምላክ ፍፃሜውን ታሳምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @erikyasahar7546
    @erikyasahar7546 5 месяцев назад +57

    አላህ ይጨምርላችሁሁ. ለልጁ ግን ቃልአጠረኛ. ምን ልበለው. አላህ እድሜና ጥና ይስጥህ🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 месяцев назад +42

    ዋው ቤዚ congura 🎊🎉እውነት እሼ ጋ ዶንኩዩ ትዩብ ላይ ታርክሽን ስታካፍይን በእንባ ነበር ያየዉት ለዚህ ክብር ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
    በጣም የማደንቀው እና የምወደው ተዋንያን ሰይፈ ሚካኤል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ ❤

  • @user-bf6om4cf6h
    @user-bf6om4cf6h 5 месяцев назад +99

    ቤዚሻዬ ይገባሻን ዬኔ ሙሉ ሴት ወርቅ በሳት ይፈተናን ከዛሁሉ ፈተና ቡሃላ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ይመስገን በጣም ዬምወደው አርቲስት ነው ያጣፍጥላቹህ🎉❤😊

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 5 месяцев назад +2

      አላወቅኳትም ይችን ልጅ በሞቴ ❤❤❤❤❤❤❤በነገራችሁኝ እንኳን ደስስ አለሽ

    • @user-we8kd3wh6e
      @user-we8kd3wh6e 5 месяцев назад

      እሸቱጋ ቀርባ ነበር ባለፈው ለዛ ነው ​@@mehbobamahnooba

    • @ferhiwotaddis3500
      @ferhiwotaddis3500 5 месяцев назад

      የአፈቀርችው ልጂ መስሎኝ ያገባት አስርዱኝ?

  • @user-ni2wb5yh1t
    @user-ni2wb5yh1t 5 месяцев назад +29

    ጠንካራ። ህልመኛ ሴት ናት። ይገባታል። ፈጣሪ ክሶዋታል። ለብዙ ሰው ምሳሌ መሆን የምትችል ተፈትና ያለፈች እንቁ

  • @tigisttamirat202
    @tigisttamirat202 5 месяцев назад +24

    ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ ሁሌም በደስታ ኑሩ! መቼም ካንቺ ህይወት ያልተማረ መቼም አመስጋኝ አይሆንም በሁሉም በህይወቴ ለተፈጠረው ሁሉ አመስጋኝ እንድሆን ብርታቴ ነሽ በርቺ ቀሪ ዘመንሽን ኪዳነምህረት ትባርክልሽ!!

  • @jelo3241
    @jelo3241 5 месяцев назад +78

    በእውነት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ደግሞ ደስ የሚል የተረጋጋ ከልቡ እንደሚያፍቅርሽ በእውነት የሚያስታውቅ ስው ጌታ ስጥቶሻል ስለ አንቺ እግዚአብሔር አምላኬን አመስገንኩት ስሙ ከፍ ይበል።❤❤❤❤

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

    • @user-cq5kd2mm2h
      @user-cq5kd2mm2h 5 месяцев назад

      E/Behar Awaki new betenakute Betegefute Tarik qeyari new Tedar kefetari new yemesetew bezu satch Ansde sewun Afekeren wededen senele Enenakalen Alemawek Enji Feker kegeziabehar ketelo yegara mehonune zenegetenal Ethiopa wesete Kalu Satoh geletse satesheshege ketenagerechew Satoch Anedegna Bazi nech.Afeqari Asetewayi Mehur Lsste Leji yalew keber Ejige Kelebe Amesegenaleu .

    • @netsanetmergia4778
      @netsanetmergia4778 5 месяцев назад

      Amen.

  • @Mesrte-uz3hb
    @Mesrte-uz3hb 5 месяцев назад +20

    ቤዚዬ በንባ ነበረ ታረኪሽን የሰማውት ዛሬ ያሁሉ ፍተና አልፎ ዛሬ ያደረስሽ አምላክ ይክብረ ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ቤዚ እንካን ለዚ አበቃሽ መጨረሻቹ ይመረ እኔም እንዳቺ ተፍትኛለው እመብረሀን ከፍቀደች እንዳቺ መጨረሻዬ ያምረ ይሆናል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 5 месяцев назад +18

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ቤዚ ታሪክሽን አይቶ ያላለቀሰ የለም ነበር ዛሬ ግን እውነት በጣም ደስ አለኝ እመቤቴ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ እውነት ግን ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም ልብ ያለው ሰው ነው

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 5 месяцев назад +22

    ለተጎዱት ሁሉ አላህ የተሻለ ይስጠን እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 5 месяцев назад +15

    አንኳን ደስ አላችው በወጣትነትሽ የተፈተንሽ ሴት ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህቴ

  • @umhafsa
    @umhafsa 5 месяцев назад +8

    ቤዚየ ወላሂ ቃላት አጣሁልሽ ይገባሻል አላህመጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ ውድእቃ ያለቦታው እረካሽ ነው አየሽ አሁን እቦታሽ ነሽ ለረካሽ ስለማትገቢነው አይንሽን ታመሽ ሆስቢታልበር የጠበቅሸው የቀረው ላችም ለወዷእናትሽም ይህ ክብር ይገባችኋል

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 5 месяцев назад +13

    ቤዚዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጎበዝ ደርባባ ወርቅ በእሳት ይፈተናል አንቺ በጣም ጀግና አብዝተሽ በእምነትሽ ፅኑ ነሽ አለም ላይ ያለው መልካም ነገር ሁሉ ይገባሻል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ 🙏🙏🙏

  • @jelo3241
    @jelo3241 5 месяцев назад +2

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታን ደግሞ እህትና ወንድም እኮ ነው የሚመስሉት ። ልባምን ሴት ማን ያገኛታል፣ ዋጋዋም ከቀይ እንቁ ይበልጣል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ልባም ሴት አግኝተሃል አንተም ታስታውቃለህ ከልብህ እንደምትወዳት እንኳን ጌታ ረዳችሁ አሁንም የትዳራችሁ ራስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንላችሁ መባረክን ይባርካችሁ ። አክባሪ እህታችሁ

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 5 месяцев назад +4

    ቤዝ ይገባሻል ንፁህ ልጅ ነሽ እ/ር ከዚህ በበለጠ ደስታ ሞገስ ያኑርሽ በጣም በጣም ታምራላቹ ❤❤❤❤❤

  • @user-wr5kd9on8h
    @user-wr5kd9on8h 5 месяцев назад +6

    የኔ እናት ቢያንስብሽ ነው እንጂ የቱም ነገር አይበዛብሽም ልእልቷ እንኳን እግዚአብሄር ለዚ ቀን አበቃሽ ጀግናዬዬ እድሜሽ በምስጋና እና በደስታ ይሙላልሽ ውድድድድድ ነው ማደርግሽ የኔ መምህር❤❤❤❤

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k 5 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስታ የሚገባት ልጅ ናት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-gk1eg2ol9f
    @user-gk1eg2ol9f 5 месяцев назад +6

    ስለ ልጅ ቃላት የለኝም ዘመንህ ይለምልም

  • @bezaassfa3384
    @bezaassfa3384 5 месяцев назад +5

    ገብርኤልን እንዴት ደስስስስ እንዳለኝ
    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይከልላቹ መጨረሻችውን ያሳምረው🎉🎉🎉

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p 5 месяцев назад +15

    አልሀምዱሊላ የኔ ቆጆ እንካን ለዚህ አበቃሽ መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ ጀግና ሴት ነሽ

    • @user-qv1of5hu8l
      @user-qv1of5hu8l 5 месяцев назад

      ከዚህ በፊት አላውቃትም ምን ሁናነበር ውደ❤

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 5 месяцев назад

      ​​@@user-qv1of5hu8l እሸቱጋ ቀርባ ነበር ታሪኳ በጣም አስተማሪ ነበር ይሄንን ማለፍ ይቻላልዴ እስከምል ድረስ እያለቀስኩ ነዉ ያየኃት ገብተሽ እይዉ

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 5 месяцев назад +3

    ዋኡ ቤዛአ ያታሪክ በደዚ አይነት ደስታ ተቀይሮ ስለየሁት በጣም ደስ ብሎኛል። እኮን ደስ አለሽ ፈጣሪ ኡሌም ቢኦን ከመኸከራ በዋላ ደስታን ይቸራል የኔ ቆንጆ ይገባሻል። በልካም ትዳር ይኡንላቹ 🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹

  • @HaymanotGashawu-nb1ev
    @HaymanotGashawu-nb1ev 5 месяцев назад +8

    ስለአንቺ ፈጣሪ ይመስገን ሁለታችሁንም ዉድድድ ነዉ የማረጋችሁ መልካም ቀሪ ዘመን ይሁንላችሁ በጋብቻ አብራችሁ በልጅ ተባርካችሁ ማየት ምኞቴነዉ ❤❤

  • @user-wo3tz5sd9k
    @user-wo3tz5sd9k 5 месяцев назад +1

    እግዚአብር ከዛ ሁሉ አውጥቶሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @user-fu7fl5oc6y
    @user-fu7fl5oc6y 5 месяцев назад +41

    እመቤቴን በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ እናት የተባረከ ትዳር ያርግልሽ❤❤❤❤❤

  • @user-ri9uz2pu2y
    @user-ri9uz2pu2y 5 месяцев назад +2

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ፡፡

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r 5 месяцев назад +1

    ቤዛዬ ከዚህ በላይ ነው የሚገባሸ ትላንት ዛሬ አይደለም በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤ ፍፃሜውን ያሳምረላችሁ 👍👍👍❤❤❤❤

  • @getachewwuletaw2899
    @getachewwuletaw2899 5 месяцев назад +1

    congratulations
    ቤዚ ከዚህ በላይ ነው የሚገባሽ ትላንት ዛሬ አይደለም በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
    yene ud eht

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 5 месяцев назад +10

    ቤዚ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትዳራችሁን የአባታችን የቅዱስ አብርሃም የእናታችን የቅድስት ሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 5 месяцев назад +1

    ጠዋት ለቅሶ ቢሆን ማታ ደስታ ይሆናል የማይተለፉ መጥፎ ጊዚያቶች የሉም እግዝአብሔርን ብቻ ተስፍ መረግ ነው እንካን ደስ አለሽ የኔ እናት ላንቺ ደስ ብሎኛል ሁሉም ሠው የተከፍ በመጥፎ ሁኔታዎች ያሉ ሁሉ እንዲሁ እንዳንች የሚስቁበትንና ደስተኛ የሚሆኑበትን ጊዜ ያምጣላቸው

  • @YohansMan-sz3dz
    @YohansMan-sz3dz 5 месяцев назад +1

    እዉነት ቤዚዬ ታሪክሽ የተቀየረዉ ገና በህይወትሽ የተለየ ፈተና ሲገጥምሽ ነዉ ሁሉም ያልፍና የደስታን ፍሬ ትታያላችሁ የሚባለዉ በአንቺ ላይ ተፈጽሟል ቅድስት ስላሴ መጨረሻሽን የአሳምአልሽ በጣም አስተምረሽኛል ከፈተና እስከ ልእልና መልካም ጊዜ

  • @edushge8228
    @edushge8228 5 месяцев назад +11

    እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ደስተኛ ሂወት ይኑራችሁ የተባረከ የአብሮ ነት ዘመን❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 5 месяцев назад +2

    ያአላህ ዛሬ የተሰማኝ ደስታ ሃዘን ምን ብዬ ልናገር ሙሉ ታሪክሺን እዳጋጣሚ ዛሬ ነው ያየሁት በሂወቴ ብዙ አስደሳቺ አሳዛኝ ታሪክ ሰምቻለሁ ያቺ ግን ተለየብኝ ለኔ አደኛ ነሺ ብቻ ምን ልበል ደግሞ ዛሬ ደስታሺን ሳይ የተሰማኝ ደስታ በ እባ ጨረስሁት ምንም ነገር ለበጎ ነው አላህ ሁሌ ብርሃን ያድርግልሺ ሂወትሺን ሁሉ ♥️🥰

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 5 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጀ ቤዚዬ እና ሰይፍ እንኳን ደስ አላችሁ ቤዚዬ ያንን ሁሉ አልፈሽ ለዚህ ክብር ስላበቃሽ ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን የኔ ውድ❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 месяцев назад +1

    ቤዝዬ ይገባሻል የኔ ውድ ጋብቻችሁን የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ይርግላችሁ ያገሬ ልጅ ሴፈ ሚካሄልን ስላገባሽ ደስታዬ እጥፍ ድርብነው ውዴ ከዚርም በላይ ይገባሻል 20 ጊዜ በላይ ደጋግሜ አይቼዋለሁ እግዛቤር ፍቅራችሁን እንደምድር አሸዋ ያብዛው ቅድስ ሚካሄልን ያመነ ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 5 месяцев назад +3

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ ሁሉም ጥሩ ነገሮች ይገቡሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 5 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ በጣምምምምም ነው ደስ ያለኝ እዚህ ቦታ መድረስሽ እግዚአብሄር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ❤

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 5 месяцев назад +17

    ፈጥሪ ይመስገን እልልልልልልልልልል ማራያምን መጨረሰችን ይስመረው❤❤❤

  • @medimeduu2276
    @medimeduu2276 5 месяцев назад

    ቤዝዬ ልክ እንደማዉቅሽ የቅርቤ ሰዉ ነዉ ከልቤ የተደሰትኩት።ፊልም ባልሆነ እዉነት በሆነ ብዬ ነበር እዉነት ነዉ ። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    በብዙ ተባረኩልኝ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 5 месяцев назад +4

    ቤዚዬ ከዚህ በላይ ደሥታሽ እጥፍ ድርብ ታርግልሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤❤

  • @meronarefayen8230
    @meronarefayen8230 5 месяцев назад

    ቤዚዬ እግዝብሕር ይመስገን🙏ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ🙏😍ቤዚዬ የኔ ጠንካራ ሴት ከዚህም በላይ ይገባሻል 😘አምላክ ከዚህም በላይ ማረግ ከዚህም በላይ ታሪክን ይቀይራል ተመስገን 🙏ወድማችን አተም ተባረክ ከልባም ሴት ጀርባ ልባም ወንድ አለ 🙏😍😘በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ 😘😘😘😘😘🙏ተመስገን🙏

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 5 месяцев назад

    ቤዝዬ እንኳን ደስ አላችሁ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ይገባሻል እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ❤❤❤❤❤
    እዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 5 месяцев назад

    እግዚእብሔር ይመስገን የኔ እናት የሄዋን ጠንካራ ፈጣር እምወዳቸውን ይፈትናል በፈተናቸውም ሁሉ ከነሱ ጋር ነው የኔ ልእልት እንኳን ደስ ኣለሽ በብዙ ፈተና ኣልፈሽ ለዚህ ክብር በቃሽ በፍቅር ኑሩ ዘመንሽን ሁሉ የካሳ ያድርግልሽ እፈ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад

    ዋው ቢዚየ ደስ ብሎኛል ከዛ ሂወት በሃላ ፈገግታሽን ማየት አች ጠካራ ልጅ ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ በይ ዘርሽን ያብዛው የኔ ቆንጆ ያች ደስታ ለኛም ደስታ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ እግዚአብሄር ቀን አለው ለሁሉም ግዜ አለው የተባለው እውነት ነው ፈጣሪ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጠንካር ሴት ነሽ ካንች ብዙ ተምረናል

  • @TgMamasita
    @TgMamasita 5 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሻል እመብርሃን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 месяцев назад +28

    ታሪኳን አውቃለሁ ይገባታል እንኳን ደስ አለሽ በርች ባሽም ምርጥ አርቲስት ነው በርቱ ❤❤❤❤

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 5 месяцев назад +1

      ማነች ግን እሸቱ ላይ ቀርባ የነበረችው ነች

    • @tigist9810
      @tigist9810 5 месяцев назад

      @@Cookie17554አዎ

  • @HargeWondmu
    @HargeWondmu 5 месяцев назад +2

    ሶስቱ ስላሴዋች ሁሌምበህይወትሽ ዉስጥ ይገኙ❤

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll 5 месяцев назад

    እኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በልጂይባርካችሁ ታሪክሽ በዙ ያስተምራን ከብዝፈተና ቡሀላምደስታለ ደስታችሁን እግዚአብሔር አመላክ እስከመጨርሻው ያዝልቅላችሁ

  • @fkramarefamily
    @fkramarefamily 5 месяцев назад +3

    ቤዚ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር ሁሌም የተሸለ ነገርን ይስጥሽ በሂወታቹ ደስተኛ ሁኑ ሰይፈ ሚካኤልም በትወናው የምናደንቀው ቆንጆ አፍቃሪ ነው እመብርሀን ደስተኛ ሂወትን ትስጣችሁ ስለሀያትሽ የተናገርሽው እውነታ የእኔም ስሜት ነው እጋራሻለው ሁሌም ሳቂልኝ

  • @user-qc8be5bx3d
    @user-qc8be5bx3d 5 месяцев назад

    ያ አላህ ምን አይነት ደስታነው በረቢ እዳጋጣሚ ሶሻል ሚድያላ ሲቀባበሉት ማነች ቤዛ በይ አሸቱላይ ታሪክሽን ዛሬነው ያየሁት ጀግና ነሽ እህቴ ያሳለፍሽው አላህ ሊፈትንሽ ነበር ደግም ለዚህ አበቃሽ የሰመረ ትዳር ቀሪዘመናችሁን ረአላህ ያማረ የሰመር ያርግላችሁ ቀናውን መገድ ይምራችሁ ።ጥሩወች ለጥሩናቸው ረጅም ሀያት ከጤና ከፎቅርጋ ጀሊሉ ይስጣችሁ የሰው ደስታም ያስደስታል ወላ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ከሀዘን በኋላ ደስታ ጣፋጭ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ሁሉ ያሳምር❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 5 месяцев назад +1

    አሁንአመንኩኝ የሚደያወሪመስሎኝነበር በጣምደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቤዝየ በዉነት ቀሪዘመነችሁ የተበረከ ይሁን ፍቅሩን ያብዘለችሁ

  • @AXUM13
    @AXUM13 5 месяцев назад

    ማርያምን ደስታዬ ለመገለፅ ቃላት የለኝም የኔ ውድ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @denbabeshi5827
    @denbabeshi5827 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እሼ ላይ ሶስቴ ነው ያየሁሽ ጎበዝ ጠንካራ ቆንጆ በርቺ ፍቅር ሽ የተባረከ ትደርሽ የተባረከ ይሁን ❤❤

  • @alhilamobile796
    @alhilamobile796 5 месяцев назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እንኮን ደስ አላችው ቤዝየ ❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 5 месяцев назад

    የኔ እናት የኔ ጤንካራ ቤዚቾ እንኳን ደስ አለሽ ያ የመደር ወመኔ ይሄን ቪዲዮ ካየህ መልካም መቃጠል

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 5 месяцев назад +5

    የኔ ቆንጆ ያንስብሻል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ የኔ የዋህ ❤️

  • @Tube-br3gu
    @Tube-br3gu 5 месяцев назад

    ቤዜ ላቺ ያንን ሁሉ ነገር ያሳለፈችውን እናትሽ ወድምሽ መላ ቤተሰቦችሽን እኳን ደስ አላችሁ በይልኝ ታሪክሽን አልቅሼ ነው የሰማሁት ከዚህም በላይ ይገባሻል የኔ ንፁህ ሴት❤

  • @user-bn9gh9pv8e
    @user-bn9gh9pv8e 5 месяцев назад

    እንኮን ደስ አለሽ የኔ እናት እንደ አብርሀምና ሳራ ያርግላቹ ወልዳችሁ ከብዳችሁ እድትኖሩ የመቤቴ ልጅ ፍቃዱ ይሁን

  • @hawa-ne
    @hawa-ne 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ወላሂ ዶንኪ ይቱብ ላይ ታሪክሺን እያለቀስኩ ነበር የሰማውት🎉🎉🥰🥰🥺

  • @senayitleta9817
    @senayitleta9817 5 месяцев назад

    like kamata jamri still eyayahut naw dagagmi beanchi wust እግዚአብሔር እንዴት እንደሚክሰሰ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይክሳል ❤❤❤❤
    "የኔ እናት u deserve it እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c 5 месяцев назад

    ዘመናቹ ይባረክ አለባበሶ ስርዓቶ ስታምር ያለሜካፕ በጣም ነው ምታምረው ሙሉውን ነው ያየሁት ስርዓት ስላላቸው አልተሳቀቄኵም ለማየት ❤❤❤

  • @user-cu1gu1ym9k
    @user-cu1gu1ym9k 5 месяцев назад

    የኔ የዋህ እንኳንም ደስ ኣለሽ ከፈተና ቡሀላ ትልቅ ደስታ ኣለ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ ❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 5 месяцев назад

    ❤❤የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ፍቅራቹ ሰላማቹ ያብዛ❤🎉

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ መድህኔ ያለም አሁንም ከናንተ ጋር ይሁን መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንልሽ ቆንጆ ❤❤❤

  • @alazarfantaye8542
    @alazarfantaye8542 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይክሳል እድሜ ዘመንሽን በደስታ ኑሪ የኔ ቆንጆ ስላንቺ ደስ ብሎኛል ቤዝዬ

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤እንኳንደስአለሽማህተበሽን ደሞስወድልሽመቸም እደሌላው እደማታወልቂውተስፋአደርጋለሁ አደራሽን ፈጣሪያረገልሽንእዳረሽ

  • @user-vu2mg8hx8p
    @user-vu2mg8hx8p 5 месяцев назад

    ኪዳነምህረት እባ አባሸ እናት ነች በርቺልኝ ሁሉ ነገርሸ እኔን አበርትቶኛል የኔ ውድ እንኳን ደሰ አለሸ እመብርሀን ቀሪ ዘመንሸን በልጅ በብዙ ትባርካቹ እድሜ ከጤና እንወድሻለን!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 5 месяцев назад +18

    እንክዋን ደስ አላችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ🎉🎉🎉

  • @BabyBaby-hy9iz
    @BabyBaby-hy9iz 5 месяцев назад

    ሰይፍዬ እንኳን ደስ አላችው ወንድሜ በጣም የማደንቅህ ምርጥ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @HaymiHabtamu
    @HaymiHabtamu 5 месяцев назад +1

    ላንቺ እኔ ደስ አለኝ የኔ እናት በታሪክሽ አልቅሼ ነበር ዛሬ ግን ካንቺ በላይ ደስስስስ አለኝ ተመስገን ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ❤❤❤

  • @user-zt2si3mo9b
    @user-zt2si3mo9b 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ቤዚዬ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ፈተናወችን አልፈሽ ለዚህ ደስታ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h 5 месяцев назад

    ወይኔ ዛሬ ይህን ቪድዮ ማርያምን ከአስረየ በላይ ነው ያየሁትን ከደስታየ ብዛት በጣም ነዉ ያለቀኩት ❤❤ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @user-el8xg6kz6d
    @user-el8xg6kz6d 5 месяцев назад

    ጥልዬ የኔ የዘመድ አዉራ ልጅህ ለዚህ በመብቃቷ እንኩዋን ደስ ያለህ

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 5 месяцев назад

    ሁሌም ሴቂልኝ የኔ መላክ ያኔ ታሪክሽን ስሰማው እንዴት እንዳለቀስኩ እግዚአብሔር ይመሰግን 🙏🙏🙏

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 5 месяцев назад

    እንኳንም ደስ አለሽ የእኔ እህት መጨረሻዉን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ደስታሽ ደስታችነዉ ።❤❤❤

  • @TiruyeAlie
    @TiruyeAlie 5 месяцев назад

    ቤዞ የኔ መልካም እሴት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤ይገባሻል ዉዴ

  • @MartaTekalgn
    @MartaTekalgn 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ....ቀሪ ዘመንሽን ትዳርሽን ህይወትሽን ፈጣሪ ይባርከው

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c 5 месяцев назад +8

    ስርአቷ ደስ ሲል አለባበሷ❤❤❤❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 5 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ስላደረግ ጠካራ ነሽ አሁንም በቺ

  • @user-lf4od6cb3d
    @user-lf4od6cb3d 5 месяцев назад

    Yigebashali yene kojo sis betam xekara adebete ritu saliselechi yesemahushi set neshi fetari ayileyachu desitashin betidari yibarikilishi

  • @user-cs4jd1lu6v
    @user-cs4jd1lu6v 5 месяцев назад

    ዉዴ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ልዩ እኮ ነሽ

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 5 месяцев назад +7

    ስላየሁሽ ድጋሚ ደስ ብሎኛን እውነት የኔ ቆንጆ እፍፍ

  • @RakenGmichael
    @RakenGmichael 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ቀጣይ ህይወታችሁ የተባረከ ይሁን ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ ከዚህ በላይ ይገባሻል አላህ እስከመጨረሻው ያሳምረላቸሁ ታሪክሺን ሰምቸ አሳዝናኝ ነበር

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 5 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ከዚህም በላይ ይገባሻል❤❤

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn 5 месяцев назад +1

    ይገባሻል ፈጣሪ ቀሪዘመንሽን በደስታ ያኑርሽ የኔማር❤❤❤❤❤

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 5 месяцев назад +15

    ይብላኝ ስታፈቅረው ጥሏት ይሄደው ሰውየ ይሄን ፕሮግራም እያየህ ከሆነ መልካም መቃጠል ብለናል ጀግናን ሴት ጀግና እኔ የታደለጂ አይገኛትም እሽ😜😜

  • @መናዊት
    @መናዊት 5 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ እኔ ላንቺ ደስስስ ነው ያለኝ! አብራችሁ ጃጁ!

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 5 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @AbebaAyeling
    @AbebaAyeling 5 месяцев назад

    ቤዝየ ይገባሻል የኔ ጠንካራ ሁሌም በደስታ ኑሪልን

  • @tigiyebelle
    @tigiyebelle 5 месяцев назад

    እውነት እንኳን ደስ እለሽ❤ ቤዚ እግዚአብሔር ሲያከብር እንዲህ ነው👸 አብሬሽ በታሪክሽ ባለቅስም ደስታሽ ሳይ ግን ፍጹም በእግዚአብሔር ሁሉም ማያልፉ የሚመስሉ ቀናት አንደሚታለፍ አይቼበታለሁ እግዚአብሔር እንባን የሚያብስ አምላክ ነው አሁንም በብዙ ምትካሽበት የትዳር ዘመን ይሆንልሽ👸🎉

  • @Belyu-ds8nk
    @Belyu-ds8nk 5 месяцев назад

    አንኳን ለዚህ አበቃሽ የኛ እንቁ ሴት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፍቅራችሑን ያዝልቅላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 5 месяцев назад +1

    ጠካሪ ልጅነሽ እንኳን እግዚአብሔር ለዚአበቃሽ❤❤❤❤

  • @helinasolomon4661
    @helinasolomon4661 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር እንዲህም ይክሳል🥰🥰🥰 እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉

  • @mulalove0106
    @mulalove0106 5 месяцев назад

    ማርያምን ቤዚ አንቺ ይገባሻል ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 месяцев назад

    አብረንሽ አንብተን ነበር አብረን ደግሞ ደስ አለን ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ የባረክ ሰላም ደስታ ፍቅር ጤና ሁሌም እንደጥላችሁ ይከተላችሁ።

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 5 месяцев назад +12

    እግዚአብሄር ይመስገን ዶኪ ዩቱፕ የቀረበትው አይደለችም ከሀዘን በሆላ ደስታ አለ እልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ