i have a dream today, one day, My four little children will live in a nation that they'll not be judged by the color of their skin but the content of their character" is so powerful Dr, Marthin luther king jr! However that day isn't today, bcha yasazenal
Yes, I have a dream one day.I live mylife through freedom, transparent, equit, justice, and so..wherever doesn't determined any matter like a place, position, sexism or colour, religious, cultural everything no matter. I have a dearm one day.....every human beings....have a rights to be doing good and something a nice working but have not a rights doing wrong thing. So everybody follow a role of world football sport FAIR PLAY ▶️
Ephrem በእውነት የአንተ ዘገባ በገንዘብ እንኳ የመዳመጥ እድል ብያገኘው ራሱ ከፊዬ እዳመጣለው::
Continue it. Brother I love your voice and your አወራር ❤️✌️🙏
wow
እናማሰግናለን ኤፍ አሰዘኝ Vini Jr
Vini Jr King 🤴
አላወቁም እንጅ ጥቁርነት የጀግንነት የአይበገርነት የአሸናፊዎች ማንነት ነው። ኩሩ ሀበሻ ነኝ ነጫጭባ
ዘረኝነት በሁሉም ህብረተሰብ ውስጥ ያለ በሽታ ነው። ሁላችንም በያለንበት ልንታገለውና ልናውግዘው የሚገባ በሽታ ነው።
Tew bakh
Justice 4 vini 😢😢😢
በስራችን በስብእናችን ጠንክረን ተባብረን እኛ ጥቁሮች ካላደግን በሁሉ ነገር ተገዳዳሪ መሆን ካልቻልን ይሄ መርገምት ገና ለልጅ ልጆቻችን ይተላለፋል
እዉነቱን በዝህ መልክ ስትሰማ ለተሰበሩ ልቦች ሃይልና ኣቅም ይሰጣል፦
#ላ_ሊጋ_በጥቁሮች_ላይ_እየፈፀሙ_ያሉት_የማሃይማን_ተግባር ነው 😙😙😙😙
vivi is king
ሁሉም ነጭ በየትም ቦታ ያለ ዘረኛነው ፈጣሪን ኣይፈሩም ኣያፍሩም ምክንያት ደግሞ የላቸውም መፍትሄው ጥቁር ነጮችን በግልጽ ማግለል ኣለበት
i have a dream today, one day, My four little children will live in a nation that they'll not be judged by the color of their skin but the content of their character" is so powerful Dr, Marthin luther king jr! However that day isn't today, bcha yasazenal
👌
Black is a color.
Bytheway I am black
Still racism has room in our sport, a disgrace
ከፌደሬሺኑ እሰከ ዳኛው ችግር አለባቸው ዳኛው እዲረዳው ሲጠይቀው ነበር ነገር ግን.......🤔እዴት እዳለቀስኩ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ
ዘርን ብሄርን ሀገርን ሰይመርጥ አንድ አድርጎ ያየዘ እግርኳስ ብቻ ነው❤ ስፔኖች አይ እንደዚህ አይደለም ያሉ ይመስላል😢
WOW🎉🎉🎉❤❤😂
🏃♀️🔫🤫🏌️♂️🇪🇹💪💪
Yes, I have a dream one day.I live mylife through freedom, transparent, equit, justice, and so..wherever doesn't determined any matter like a place, position, sexism or colour, religious, cultural everything no matter. I have a dearm one day.....every human beings....have a rights to be doing good and something a nice working but have not a rights doing wrong thing. So everybody follow a role of world football sport FAIR PLAY ▶️
የቪኒ እና ስፔን የዘረኝነት ጉዳይ በአመታት ሲንከባለል የመጣ ጉዳይ ነው በሌሎች ጨዋታዎች በሳሙኤል ኤቶ በ2006 በሪያል ዛራጎዛ የደረሰበት የዘረኝነት ስድብ እናስታውሳለን ሌሎችም ተጨዋቾች አሉ ማርሴሎ፣ኢናኪ ዊሊያምስ፣ዳኒ አልቬስ፣ኔይማር፣ማርሴሎ፣እንቲቲ ፣ፖርቲ ፣ደርሶባቸዋል ነገር ግን የቪኒ ይለናል በዚህ የውድድር ዘመን ማድሪድ ከሜዳው ውጭ ከ16 ጨዋታ 7 የዘረኝነት ስድብ ጥቃት ደርሶበታል አምናም በባርሴሎና ደጋፊዎች ተስድቦኣል ፣የአትሌትኮ ማድሪድ ደጋፊዎች የእሱን ምስል በአሻንጉሊት ይዘው ገብተው ነበር አንዳንዶቹ ስድቦች ደግሞ ቪኒሰስ ዝንጀሮ፣ቆሻሻ፣mono እያሉ ነበር በጣም ያሳስዝናል ቫሌንሲያ እንደ ክለብ ለቪኒ ማስተባበያ መግለጫ አላወጣም ስፔን አንደ ሀገር mono culture የሆነ ከተማ ስለሆነ ከሌላ አካባቢ የመጣ ሰው አይወዱም እንደ ህዝብ ለእኔ ግን የላሊጋው ሀላፊ ሀቪየር ቴቫስ ቀኝ ዘመም ጥቁር ጠል ሰው ናቸው ስፔን እና ዘረኝነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው ለነገሩ ቪኒሸስ እራሱ የቫሌንሻን ደጋፊዎች ወዳታችው ትወርዳላችሁ እያለ ሲሳደብ ነበር የሪያል ማድሪድ እና የቪኒሸስ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው
ያም ሆነ ይህ ቪኒሸስን የሚያቆመው የለም እግርኳስ ግን እንደዚህ መሆኑ ያማል ለውጥ ያመጣል ብየ አላስብም አብሶ ስፔን ውስጥ
እሄ በዚ በ21ኛ ዘመነሰ እንኳን እየገነነ(ዳግም እያሰራራ)ባለበት አፍረመካ ተኝተናል ከመግስተታተ መግስት ከተቋም እረሠሰሐን እንኳን መመከት የመሠይችል ህብረት 🤔በጣም ያሰሠዝናል እስፔን ጎዲፈቻ ለሄዱ ልጆች እንኳን ምን ያህል አስከፊ እንደሆነ ሲናገሩይቀፍሀል ህብረት ከሌሌ ሁለም በመከፉፈል ውስጥ ጥቃት አይቀረ ነው
ቪኒናብራዚሎች በግፈኞች ተዘረፉ።😢
Wow አተራረክ አንተ ጋ ቀረ
አቀራረብ ድምፅ ብቻ ትለያለህ።