ashruka channel : ሴት በ28 ወይ በ30 አመቷ ብታገባ ይሻላል ፍትፈታ ከዩቱበር ማሂ ጋር | Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
#Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
Subscribe for more ashruka videos
ashruka channel : / @ashruka
ashruka Media : / @ashrukamedia
ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...
አሪፍ ቆይታ ነበረን thank you 🥰🥰
አዎ ሴት ለልጆች ብላ ከማይሆን ወንድ ጋር መቀጠል የለባትም ለዛ ግን ከትዳር በፊት ጠንክሮ በመስራት እራሷን በኢኮኖሚ ማሳደግ ግድ ይሆናል
የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን።
ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
የኑሮ ውድነት በአለም ነው። የኢትዮጵያ የሚለየው ያለስራ ወጪ ነው። ብዙ የስራ እድል አለመኖሩ ነው።
አሽሩካ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ጥሩ ሥራ ነው የጀመርከው። ማንም ሴት ከ20 ዓመት ጀምራ ብታገባ መልካም ነው። መግባባት እንጂ መፈታትን እግዚአብሔር ይጠላል።
እንዃን አደረሳችሁ ለፍልሰታ ለማርያም እንዲሁም ለልደታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ
አሜን እንኳን አደረሰን
አሜን
ተባርኪ እኔ ደግሞ አረጀው ብየ ለካስ ገና ነኝ😂😂😂 እኔም የሀሳብሸ ደጋፊ ነኝ አው 25 አመት በላይ መሆን አለባት ምክናየቱም ሴት ብሰል ሰትሆን ነው ትዳር የሚፀናው❤❤
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
ትክክል ናት እኔ ስኖር ነው ልጆቼን ማኖር የምችለው።እነሱስ ካልሆነ ትዳር ምን ይማራሉ
አረምንም ይሁን ማን እንደ ሀገር የሰዉ ሀገር የሰዉ ነው ምንም ብትሆንም ሀገር ይሻለኛል በሰላም ዉደ ሀገር ያብቃኝ ያድረስኝ ምኙተ ነው ፅሎተ ነው በኢትዮጵያዬ እኩራለዉ
Zed ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
ትክክልናት ትዳረ ጠበቅ ሲሉ ጡሩነዉ አሁን ግን የቃቃ ጨዋታ አረገዉታል
ደስ የምል ቆይታ ነበር ማሂ ሳቅሽ ደስ ይላል
አሽሩካ እናመሰግናለን
ማሂዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም በርቺልኝ😍😘🙏
እንኳን ለፍልሰታ ማርያም ልደታ አደረሳችሁ
አሜን አሜን
🙏🙏🙏
Amen 🙏🏽
እኔም እደግፋለሁ ለልጅ ብላ መጉዳት እንደሌለባት ተለያይቶም ልጅ ማሳደግ ይቻላል በተሌ ጭቅጭቅ ካለዉ ትዳር ጋዝ ጋዝ ነዉ የሚለዉ😏😏😏
😂😂😂😂😂የቡ ጋዚ
ኣሽሩካ ምርጥ ሰው ከመጀመርያ ጀምሬ ነው ምከታተልህ ኣሁን በጣም ጎበዝ ሁነሃል ከመጀመርያ 👌😍😍😍
ላደለወ ተቻችሎ ልጆችን ማሳደግጥሩነወ ግን ገለፊተኛ ከሆነ አዝግ በዉጭ ሁኖ መርዳት አለበት
አሹርካችን ምርጥ ስራ ጀምረሀል ቀጥልበት ከህታችንጋ የነበረው ቆይታ ደስ ይል ነበር ድንገት ኮሜንቴን ካየኸው ፈልጌህ ነበር በምን ላግኝህ?በጊዜ አግብቶዎ በጊዜ ከመጋባት ይሰውረን😂🙆
ልክ ነሽ ከ 28 ቦሃላ ነው በደምብ ምናስታውለው ግን ምን ይደረግ አሁን 28 የ3 ልጆች እናት ሆነናል
ፈጣሪን አመስግኝ ታድለሻል
ሴት ከ23 እስከ 28 ብታገባ ይመረጣል በእኔ እይታ በተለይ ሃያዎቹ ውስጥ የመጀመሪያ ልጇን መውለድ አለባት
ene be 20 amete nw yagebahut yemjemeriya lejen be 24 weldku ahun hultgna lejen erguz negn be 26 amete awo tolo tolo weldo wede sera yeshalal bay negn enem.
Besal maletu aykefam gne anchi balshibet edme ene ya 5 ljochi enatnen anchi endalshiw caltamechen leljochi bya alnorm tlkhono bamagbat bcha truhiwet ayganm letmhrtu trunew
Your smile is contagious 💖🙏🏾💖 thanks Asheruka invite more guests like Mahi, who can be openly discuss issues 👍🏽 will follow you beautiful 😍
ሴት ማግባት ያለባትማ ሀያ አምስት ቢሆን ይመረጣ ሰላሳማ አረጀች
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑኑ
አሪፍ እይታ ነው እውነት ነው እህቴ ሲበስል ነው ሁሉም ሚያምረው 🙏
ዋው የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😍😍
ሰላማችሁ የበዛ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሽሩካ ድንቅ ሰዉ ሸጋ ቆይታ ነበረ ግን አለቀ ይገም ክክክክክ
አሪፍ ትምህርት ነው እናመስግናለን
Tikikil nesh yene konjo Enat lelij bela megodat yelbatim lebcha lijin masdeg betam yechalal wanaw befasst metmamen👍🙏💪💪
💒✔️እንኳን ለፍስለታ ፆም አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች ምልጃዋ አይለየን አሜን!!🙏🥰
Tesguውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@@kiyyaatube4930ሊክሽን ላኪ እሽ
አሹርካ ደሞ በጣም ነው ማደንቅህ😘😘😘
ሰላምሽ ይብዛልኝ 😍
ትክክል ነሽ የኔም አባባልነው ሴት በ30
አሹ ለራስሽ አጣጥመሽ😀😂🤣
እውነት ለመናገር እውነቷን ነው በልጅነት ካገቡ አንድ አንዶች ይለያያሉ
መቻቻል ሳይሆን መከባበር ነው የሚበጀው👏🏾
አሹኳዬ,እኔ,በዛ,አልፌአለ,ያቀረብኳ,እህቴ,ብዙኅ,ትምረት,አግኝቼበታለሑ
አኛ 17 ገብተን እሄዉ እንጫወትበታለን ብቻ አላቅም ወላሂ 28 ጡሩ ነበር ግን ምንይደረጋል 17 ተድረናል
ማን እንደ ሀገር የሰው የሰው ነው ሀገራችን ሰላም ያርግልን ጠላቶች ይውደሙልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲
Ena be 15 amet laye tetalef agebaw be 21 ameta 3 lji woleja ahun lejocha kenegar ekule nachaw leji be lejint Des yelal beli yetabeto
መፋታት ኖርማል ነው ብለሽ ታወሪያለሽ እንዴ እዛው ያለሽበት አገር ተግብሪው። ሰው ግን እንዴት ለሚናገረው ነገር ሀላፊነት አይወስድም። ይሄን ቻናል የሚያዩ ብዙ ታዳጊዎች አሉ
28,30? ዘለው ሲጨርሱ ማለት ነው?
Arife koyeta neber ket belach betesb adergugi....
በ "ክ" ጀምራ በ "ክ" ጨረሰችው:: 🤔
ግን ክ መቼ ነዉ የተጀመረው ካገር ከወጣሁ ስለቆየሁ ነው
@@berhaneb7932 እኔም አልገባኝም 🤷♀️
Ere mahi😍😍
አይ ማሂየ እኔ እናቴ ባንቺ እድሜ 5 ወልጃለሁ አረ ሳትወልጂ ተይ መውለድሽ እዳያልፍሽ ትለኛለይ በ30 ከሆነ እማ ገና አላለፈኚም ወደፊት 30 ይሞላኛል
ሰላም ዊዶቼ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሂ ጥሩ ጤቃም ትምህሪት ነው ያስተላለፊሽልን
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳች ድግል ሀገራችን መልሽልን
ካረጥን በኋላ ምን ጉድ ነው
እኔ 35 ነኝ በቃ በ50/,ነው የማገባው ማለት ነው😎😂😂😂😂
ያሹካን ስልክ ስጡኝ ሰውዳችሁ
አሹየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሹ ሀገር ገብተሀል ለምን ወደ ወሎ ደሴ ሀይቅ አትሄድም ወሎ ዪኒቨርስቲ ተምረህየለ የሁሉም አስተሳሰብ ይለያል አድአዱ ለልጂ ብሎ ሁሉንችሎ ይኖራል አድአዱደሞ የራሱጉዳይ ቅድሚያለኔ ይላል ለምሳሌ የድሮናቶች ለልጂ ብለው ብዙነገር ችለው ይኖራሉ የአሁኑትውልድኳ አይችልም
አረ ግድ ነው እሄዳለው በቅርቡ ደብረ ብርሃን እሄዳለው ወደ ፊት ደግሞ ወደ ወሎ 🙌🏽
@@ashruka እሺ አሹርኩየ የኔ ታዛዥ
Be 1 lij ke 100e betachi new bizu yemisetu yimesilewal sew
ፍስለታ ማለት ምን ማለት ነዉ ? የእመቤታችን ቤተሰቦች
ካንድ ቦታ ወደ ለሌላ ቦታ ስኬድ ፍልሰት ይባላል
መሰላም አሽሩካ welcome back
ሳቅሽ ደስ ይላል
Wuyi Setema 25 kalefech Teru ayehonem.
😀😀😀😀😁😁😂😂😂 mastawekiya yalkew neger askognal
❤❤❤❤❤❤❤
ምን እዳማረኝ ልገራችሁ ሁለትሽ ሰብስክራይብ እስኪ ሁለቱ ቀርቶ አድሽ ሰብስከሰራይብ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ 😣
ይሄው ደስ ይበልሽ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ክክክክክክክ
ከካሻቸው
Trou 💯 👌🏾🤩😔if U Wante to konws every Cantry in Europe 🇪🇺 in 🇬🇧🇭🇲🇺🇸🇮🇱🇨🇦🇿🇦🇹🇷🇰🇼🇱🇧 Extra Extra i See in properly in My 👁️👁️ Habechan Lady or Man theiy are sacrifice thire Time to Give good éducation . But thyie refuse 2 be insolite by athere peopel . But mariage IS No't good But Nesserly understnding After divorce coming Stille stands 4 theiy chillderen 👍🏾 agree we are a good exemple in every Cantry Habechan peopel Give priorité 4 chillderen respect e... athere if Thier is Mariage _Thier is divorce.habechan go't a ❤️👌🏾
Hi ashouka
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
🥰🥰🥰🥰❤
tkikli yen konjoo
❤❤❤❤❤🇪🇹
ሰላም
እውነትሺነው የኔቆንጆ ሰው ካልተሰማማ በሰላም መለያየት ጥሩነው
ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ የመዳም ቅመሞች ሰራ የለባቹም ገና ሲለቀዉ. ብቅ አረ ኡኡኡ
አይዞን 💪🏽
@@ashruka አሽዬ ማከብረህ የምወድህ ምርጥ ቅን you tuber በርታ ልን
አሹ
ወነቱነውበእዲማ
👍
Advising women to marry late is dangerous. Us women have a short fertility window. If you marry at 30, then you may have a chance to have 2 or if you are lucky 3 babies only. People dont get pregnant as soon as they get married too. Your chance of having more children is small. So I believe women should marry early.
Ashu
😂😂😍😍😍😍
ትራንስፖርት ዉድ አይደለም
እኔም 30ን እየጠበኩነዉ ሢሞላኝ ወደ ትዳር
ወንዶች በሀያ አመታቸው ሴቶች በአስራስምት አሪፍ የጋብቻ ዘመነው ከዚያወጭ እጭ
Europe ስትሄዱ ያወቃችሁ ይመስላችኋልን ። የደደብ መጨረሻ ነሽ, u don't even know What u talking about
እረ ምኗን ጨምላቃ አመጣህብን፣በጊዜ ወልዶ በጊዜ ልጅን አሳድጎ መጨረሻን ማሳመር ይሻላል እንጅ በስተርጅና በደከመ ጉልበት ልጅ ጋር መሯሯጥ አይከብድም! ወይንስ በየመሸታ ቤቱ ከተገኘው ወንድ ጋር ወድቆ ተነስቶ ጥፍጥናውን በጨረሰ መሸረኛ ባል ለማግባት? አይነፋም!አይ ውጭ ሀገር እንዲያው ውጭ ሀገር ደርሰን ስንመጣ ጭንቅላታችን ከኛ ውጭ ጥለነው ይሆን የምንመጣው? አይ እማማ ምክርወ አትነፋምና እርስወ ይነፉ!
❤❤❤❤❤❤❤