"3 ከተሞች ይጠፋሉ" | "ደጉ ንጉስ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ ይነግሳል" | የባህታዊ ገ/መስቀል አስፈሪ ትንቢቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ethiopia #haletatv

Комментарии • 424

  • @senitebekele4721
    @senitebekele4721 2 года назад +8

    ይሄ ሁሉ እኔ ነኝ እውነተኛ ነብይ ለማለት ነው
    እኛ የምንጠብቀው የአለም ሁሉ መድሀኒት የሆነውን ጌታ እየሱስን ነው ማራናታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dagmawitsegaye5081
    @dagmawitsegaye5081 2 года назад +12

    አባቶችን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ትንሣኤ ያሳየን መፀለይ ነው 🙏🙏🙏

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 2 года назад +10

    አባታችን በፀሎቶዎ አስብን ወለተኪዳን ነኝ እድሜ ይስጥዎ ፈጣሪ

    • @belaywolde4766
      @belaywolde4766 2 года назад

      TG ወ/ሚካኤል ነኝ በጸሎት አስቢኝ አደራ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 года назад +12

    ሁኔታን እያዩ እየመጡ ትቢት እያሉ በሰውላይ ጭንቀት መልቀቅ እግዚኦ እኛ የሚመጣ ቴድሮስ ሳይሆን የምጠብቀው መጣለሁ ብሎ የማይቀረውን ኢየሱስ የአለሙን ጌታ እሱነው በናፍቆት የምጠብቀው ጌታሆይ ማራናታ🙏🤲

    • @bombtonetube1649
      @bombtonetube1649 2 года назад

      አሜን ቶሎ ይምጣ አይሱስ ሊፈርድ ነው ይሚምጣው ይልቁንስ መልእክቱን ሰምተሽ ተመለሺ ንስሐ ግቢ

    • @ribkah.mariam4812
      @ribkah.mariam4812 2 года назад

      @@bombtonetube1649 እህቴ አይበልጥም ማስታዋል

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 года назад +11

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪአችን እንዳትጨክንብን እስከዛሬም በቸርነትህ ነው የኖርነው በኛፅድቅ አይደለም ሀጥያተኛ ነን

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 года назад +9

    እባካችሁ አባቶችን መልካም ነገረ ንገሩን ምላክ ካመጣው እንቀበላለን እንዲ ህዝብን ማስጨነቀ ነው እግዚኦ 😥😥😥

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 2 года назад

      የሌለውን ምን ብለው ይንገሩሽ ይልቁንስ ንስሀ ግቢ

    • @bombtonetube1649
      @bombtonetube1649 2 года назад

      መጨነቅ ካልፈለክ ለምን ትሰማለህ

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 года назад +7

    እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም መሀሪ ነው እኛ መመለስ ነው ያለብን በዚህ ዘመን የሚታመን እግዚያብሄር ብቻ ነው

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 года назад +13

    እግዚኦ ማህረነ ክርሰቶሰ ደረሰልን🙌🙌🙌🙌

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

  • @user-wm7qh3xl3z
    @user-wm7qh3xl3z 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ወደ እውነቱ መንገድ ይምራወት እናመሰግናለን ሀሰተኛ ነቢያችን 👍👍

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ስላስተማሩን ስለመከሩን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 2 года назад +11

    አባታችን መምህር ገብረ መስቀል ኅይለ መስቀል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጦት🙏🙏🙏 የእርስዎን አይነት አባቶችን ጸሎታችሁን ሰምቶአችሁ መከራችንን እግዚአብሔር ያቅልልን😭😭😭በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 года назад +2

    አሜን 🙏አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ለሃገራችን ለኢትዮጵያ የሚሻላትን ያድርግልን በምህረቱ ይጎብኘን አምላከ ቅዱሳን ይታረቀን ያለበደለ የለምና ስለእናቱ ስለቅድስት ማርያም ብሉ ኢትዮጵያን ይቅር ይበለን🙏🙏🙏💚💛❤️😍

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 года назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን ፫ ወገኖቼ መልካም ብንዘራ በአፋችን ምን አለበት አለም ይድናል ፀልዬ ብላችሁ አስተምሩ ሕዝቡን በጭንቀት አትጨርሱት ማንም አያውቅም ያለ እግዚአብሔር ይችን ደቂቃ መኖራችንን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው 💯💯🌹💐 ከኔ በላይ ማንንም አታምልክ ይላል የእግዚአብሔር ቃል 💯💯💯 በኔ ያመነ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ። ያልሆነ ወሬ እያወራችሁ ሕዝቡ ሁሉ ፀበል ነው ያለው አታስፈራሩ ይበቃል። በውጭም የአገራችን ደሐ ሕዝብ ሞልቶል አታስጨንቁን እግዚአብሔር አዛኝ ነው በእውነት። ሰው ስለተናገረ አልጨነቅላችሁም።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 2 года назад +11

    እግዚኦ እግዚአብሔር የምእረት አምላክነው እንደቸርነቱ ይማረን ይቅርታ እና ውልግዜ እርሶ በሚዲያ ቀርበው ሰው እንዲጨነቅ ከማረግ ቢፀልዪ ይሻላል ብዙ ግዜ የሚናገሩት ለጆሮ ይሰቀጥጣል ግን እንደፈጣሪ ቸርነት አልፈናል ነገም እናልፍአለን

    • @mintesnot
      @mintesnot 2 года назад +1

      እንድንጨነቅ ሳይሆን ወደፈጣሪ እንድንቀርብ ነው

    • @yeshihergelshaday5581
      @yeshihergelshaday5581 2 года назад

      ወር አያልቅምና ወርና ቀን እየቀያየሩ እኛን ከማሳቀቅ ብቻ በስተቀር አንድም ያሉት አልሆነም በጣም እናሳዝናለን በረከቶት ይደርብን የሚሉት ይገርሙኛል

  • @askualaskual7991
    @askualaskual7991 2 года назад +15

    ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

  • @matub4261
    @matub4261 2 года назад +10

    አቤቱ ማረን በጥፋታችን ብዙ መከራ እየሆነነው

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 2 года назад +1

    እሰይ ተመስገን ኣምላኬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅዎ በፀሎቶዎ አስቡን አባታችን

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ክፋታችንን አይይብን እሱ ነው የፈጠረን ከፈለገ አየሩን ፀጥ ቢያደርግ ማን ይተርፋል ብቻ ልብ ይሰጠን ይቅር ይበለን አባታችን ፀልዩልን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 2 года назад +27

    የኢትዮጵያን ትሳኤ ፈጣሪ ያቅርብልን መከራችንን ያሳጥርልን 😥

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

    • @tigisttesfaye-f5f
      @tigisttesfaye-f5f 2 года назад +1

      አሜንንንንንንን

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 2 года назад

      ናፈቀን የኢትዮጵያ ትንሳኤ

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 года назад +5

    አባታችን ፈጣሪ ይባርከዎት !!!

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 2 года назад +9

    እሳቸው የሚናገሩት ሁሌ ይፈፀማል ጌታ ይጠብቅን።

    • @samkuk420
      @samkuk420 2 года назад

      Fetariye yeker belegn

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Год назад

      ኧረ ወፍም የለ ዝር የሚል ክክክክክክክክክክክክክ

  • @mululife1
    @mululife1 Месяц назад

    የባህል ቦታ የህዝብ ነው፡ የ ሁሉም ህዝብ ነው ያሉት ትክክልኛ ምክር ነው።

  • @belayneshnegash2946
    @belayneshnegash2946 2 года назад +1

    እግዚያብሔር አምላክ ቸርነቱ ብዙ ነውእና በምህረት አይኑ ይመልከተን

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን በረከት ይደረብን

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 года назад +11

    አባታችን ቃላ ካወጡ ይፈፀማል ....የእግዚአብሔር መልክተኛ ....🙏🇪🇹🇪🇷 እድሜ ይሰጥልን ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቃት

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 2 года назад +2

      ለምን ስለ እሳቸው ቅድስና በምን አወቃችሁ አዳምን ከፀሎቱ ያስቆመው ቅዱስገብርኤልን መስሎ ነው ሰው አትከተሉ ትንቢት ሊነገረው የሚገባ ሰው ቢኖር ኖሮ እንደ ነብዩ ዝናብን እስከ መከልከል ይደርሱ ነበር ምድረ ፈሪ ስንት ሰው በግፍ ሲታረድ ለምን ያላሉ እግዚአብሔር በምን ስራቸው ነው ለእነሱ የሚነግረው ????

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +2

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

    • @yayahala615
      @yayahala615 2 года назад +2

      @@mahi141 ችግር የለውም ለማይከፈልበት

  • @maramarya2235
    @maramarya2235 2 года назад +18

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

  • @user-ov9se7zb5b
    @user-ov9se7zb5b 2 года назад +1

    እግዚዎ አምላኬ እንደቸርነትህ ማረን የምትሳደቡው ልቦና ይስጥጣችሁ ፈጣሪ እሄን ልብ ይዘን አባቶችን እየተቸን እየሰደብን እንዴት ይማረን እኝህ አባት እኮዎ ብዙው መከራዎችን አሳልፈው እዚህ የደረሱው አባት ናቸው እንደናንተ ቁጭ ብለው የሚሳደቡው አባቶ ናቸው በአለም የሚንሩት ደግምዎ እግዚአብሄር ስለፈቀደላቸው ነው ለምነው ሳይቀር መጻህፍቶችን አዘጋጅተው ሸጠው ብዙ ቤተክርስትያንን ያሰሩው አሁንም እያሰሩው የሚገኙው አባት ነቸው ስለዚህ ህሊና ካላችሁ ተማሩው ከሌላችቱ እማይመለከታችሁ ቻን ውስጥ አትግቡው

  • @rebeccasolomon1033
    @rebeccasolomon1033 2 года назад +1

    ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንን ምን ያስፈራናል እሱ እኮ ከሁኔታዎች ሁሉ በላይ ነዉ ደሞም ከሱ በላይ የሚሆነዉን የሚያዉቅ ማንም የለም ይልቅስ አዉቃለሁ እያላችሁ በትንቢት ከምታስጨንቁን ፆም ፀሎት ሱባኤ በመያዝ ከአምላካችን እንድንታረቅ ብታደርጉ ጽድቅ ነበር ሁላችንም በጥፋታችን ነዉና ይሄ ሁሉ ችግር መከራ የመጣብን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይማረን አሜን

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 2 года назад +10

    በአይናችን ያየነው በጆሮአችን የሰማነውን ነሚያወሩልን ለምንድን ነው እውነተኛ ትንቢት መናገር ቀላል አይደለም እግዚአብኤር ሆይ እውነተኛ አባቶችን ላክልን

    • @mehreteshete8495
      @mehreteshete8495 2 года назад

      አባታችን እሚናገሩት አንዱም አልቀረም ከመሆኑ በፊት አባ ተናግረውታል ልቦና ይስጠን 🙏🏾

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 2 года назад +9

    ውይይይይይይይይ አሁንስ የሰለቸን ሟርት ነው እስኪ እግዚአብሔር የሰማችሁት ከሆነ ፀልዩ ሱባዔ ያዙ ሚዲያ ላይ ይሄን ብዬ ነበር ብሎ መናገሩ ምንም ጥቅም የለውም በኛዎቹ የሰለቸኝን እናንተም ጋር ጀመራችሁ

    • @emuyeemuye3173
      @emuyeemuye3173 2 года назад

      አቤቱ ጌታ ሆይ የመጨረሻው ዘመን አባቶች እማይከበሩበት ዘመን እሳቸውኮ ህዝብ እድድን ነው ንገሩ የተባሉትን የሚያስተላልፉት ያሉት ሁሉ እየተፈፀመ ነው የማደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው

    • @samrimerry6466
      @samrimerry6466 2 года назад

      እያስጠነቀቁ ነው ንስሀ እንግባ እነፀልይ

  • @romanmohamed9582
    @romanmohamed9582 2 года назад +2

    እኘህ አባ። ትክክለኛ አባት የማያዳሉ ለነብሳቸው አዳሪ እንደርሷዎ የለም አመሰግናለሁ። ልዮ ሠው

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

  • @BanchiNega-k8q
    @BanchiNega-k8q Месяц назад

    አቤቱ ይቅር በለን መረን

  • @antenehtefera3683
    @antenehtefera3683 2 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f 2 года назад +1

    Abetu geta hoy maren

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v 2 года назад +2

    አባ እግዚአብሐር ሰላሙን ያምጣልን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 года назад +5

    May God help us to follow a d pay attention, your speech and advise be in our hearts and do what you told us to do. May this Lent month guide us the wright path. Thank you, God be with you and with us.

    • @SEP2922
      @SEP2922 2 года назад

      Amen!❤️🙏

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 2 года назад +1

    አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 2 года назад +4

    ለዛ ያብቃን ለደጉ ዘመን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

  • @user-mz4ld7dq4z
    @user-mz4ld7dq4z 3 месяца назад

    አባታችን ሆይ !!!!መጽሓፍ ቅዱሱን ብቻ ቢያነቡት መልካም ነው ።አለምኩ አለምኩ የተባለው ግንፓለቲካ ከጀርባው ህዠቅኤል ፣33_34 ት/አሞጽን መቲዮስ 24ትን❤ልብ ይሉታል !!!!

  • @hadushabayu
    @hadushabayu 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሌቦች ይታሰሩ ይሙቱ ይርገፉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያርግፉቸው ገዳዮችን ጌታ ይደምሳቸው

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i 2 года назад +1

      ይህ ቴድሮስ አንዴ የለም ይላል አንዴ ይመጣል ምን ጉድ ነው ስንት አፍ ነው

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i 2 года назад +2

      ያስቃል እልቂት እያወሩ መሳቅ ጥሩ አይደለም

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ትንቢት ተናጋሪው በዛ ነብይ ነኝ ባዩ በዛ እኔ የማንንም ትንቤት አላምንም ከእውነተኛ የወንጌል አማኛች ውጭ ጌታ እንደነ ሀዋሪያው ጳውሎሰ የተመረጡ ካሉ ግን ይሄ እዬተነሳ በጴንጤውም በእሰላሙም በኦርቶዶክሱም ያሉትን ነጋዴዎች አልሰማም ገና ትቢት የሚለውን ሳይ አልከፍትም ብዙ አጭበርባሪዎች ሰላሉ እግዚአብሄር ከዚህ አሳቾች ይጠብቀን 🙏

  • @user-xu5jl6yq8m
    @user-xu5jl6yq8m 2 года назад

    አዝጊኦ ማህረና ክርስቶስ ሓጥያትና ገዲፍካ ትዓረቀና ሓጥያትናዩ

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 года назад +4

    ፅሎት አና ንስሐ ብቻ መዳኛህ ይሆናል ሕዝቤ ሆይ ስማ 🙏😭😭😭✝️🙏

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 года назад

    .አሜን አሜን ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 года назад +13

    ቴዎድሮስ የተባለ ንጉስ የለም፡ መጽሓፍ ቅዱስ የሚለን ሓሳዊ መሲሕ ይመጣል ብዙ ሰው ያስታል ፡ከዛ ጌታችን የሰማይና የምድር ንጉስ መጥቶ ዓለምን ያሳልፋል። ይህ ከሃገር የተያያዘ ሁሉ እውነት ኣይደለም።

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 года назад

      እንደው ምንም ሳያቁ አዋቂ ለመምሰል ይጋጋጣሉ ምን ይሻላቸዋል ግን ቆምጬዎች🤔

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 2 года назад +1

      አሳብክን እኔንም ገዝቶኛል

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +4

      አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ግኔ ትንቢተ እየሱስ ሚለውን መፀሀፍ ቅዱስ አብብ እዛላይ በእግዚአብሔርም የተመረጠ አንድ ንጉስ ይመጣል በዛ ዘመን አደለም የተጣመመ ሰው የተጣመመ እንጨት አይኖርም ለአርባ አመታትንም ይገዛል ከዛን በሁዋላ አሳበኋ መሲህ ይነሳል ለ3 አመትም ይገዛል ይላልና ይበልጥ ደሞ እኛ ሰዎች ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ሳናቅ ሳናነብ እስከመጨረሻው ሳንጉዋዝ ደፍሮ ለመናገር ባንቾክል ጥሩ ነው 😍

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +3

      @@mahi141 ትንቢተ ኢየሱስ የሚባል ደግሞ የት ኣለ፡አጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ የለም።

  • @letitrain2884
    @letitrain2884 2 года назад

    Amen, Yikir belen Amlake hoy!!🙏🙏🙏🙏

  • @enattube5015
    @enattube5015 2 года назад

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጎብኝልን🙏

  • @aregabekena7531
    @aregabekena7531 2 года назад

    kale hiywet yasemalne

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 2 года назад +10

    ከስድብ ይልቅ ንሰሀ መግባት አይሻልም ሰው መስደብ አጢያት መሆኑን አታውቁም ከአባታችን ላይ ወረድ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 года назад

      አንቺንም ወልዷል ይሄ ጉደኛ

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 2 года назад

      @@ss-jm8se 😂😂😂😂😂🙊

  • @KD-ks5mq
    @KD-ks5mq 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት

  • @user-xu5jl6yq8m
    @user-xu5jl6yq8m 2 года назад

    ኣባተ ጾሎት ኣርጉልኝ አባካቹ

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 2 года назад

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 года назад +4

    ሟርተኛ እርሶ ጥፉ እግዚአብሔር አለ ዝም ብለው አይቀባጥሩ ።

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 года назад

      ዝም አትያቸውም ይሄን ተረተረታቸውን ሰው ሚቀበላቸው ይመስላቸዋል 🤣🤣🤣

  • @hit1542
    @hit1542 2 года назад +1

    may God be with us!

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሠላም ለአለም ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @helenehelene6416
    @helenehelene6416 2 года назад

    እግዚአብሔር ያስበን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @senineg
    @senineg 2 года назад

    OMG. Orthodox Religion love & peace teach children . Our king Medhalem Jesus protect his people. God Bless

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 года назад +2

    እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔

  • @mebrehetbenian3784
    @mebrehetbenian3784 Год назад

    Amen ymtlu sewoch tgermalachu letenkay sow amen aybalim

  • @qintube28
    @qintube28 2 года назад +1

    #ጌታ ሆይ ቸር ወሬ አስማንን እግዚኦ 😓😢

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

    • @qintube28
      @qintube28 2 года назад +1

      @@mahi141 እሺ አንቺም ቤቴን ቤተሰብ ሁኚ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      @@qintube28 እሺ ውዴ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 года назад

    እሜን እሜን እሜን
    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭

  • @user-vj4cm6yp1v
    @user-vj4cm6yp1v 2 года назад

    መድሀኒያለም. አባቴ የኢትዩጵያን ትብሳዬ ሳያሳየኝ አይግደለኝ

  • @user-mh2lp2uo9f
    @user-mh2lp2uo9f 2 года назад +11

    እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ። ግን አንደዚህ አይነት ሲያንኮራፉ አድረው ትንቢት አየን የሚሉ እውቅናና ዩቱብ ነጋዴዎችን አልቀበልም ። ሃሳባቸውንም አላምንም ።

  • @yalemworkhailu3465
    @yalemworkhailu3465 2 года назад +5

    ሀሌታወች ሌላ የሚመጣላችሁ አንግዳ ሰላጣችሁ ነው። አለም በአንድ መስኮት ስትገናኝ እርስዎ ደግሞ ለእግዚአብሄር ቅርብ ሆነው በየቀኑ መገናኘት ጀመሩ። ሀሰተኛ ትንቢት አንዱ የእርሰዎ ነው። ሁል ጊዜ መአት ብቻ ማውራት አያሳፍረዎትም

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 года назад

      Omg thank you

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 2 года назад

      Betame.leba.wenna.new.ega.gene.

    • @user-ry7in6fb3s
      @user-ry7in6fb3s 2 года назад

      በውነት ይገርማል

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔

    • @mintesnot
      @mintesnot 2 года назад

      አቤቱ ይቅር በለን

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 2 года назад +2

    አንደኛዋ የዩክሬኖዋ ኬይብ ሳትሆን አትቀርም

  • @malm2509
    @malm2509 2 года назад

    እግዚኦ ፈጣሪ ተለመነን ይቅር በለን አምላኬ አንተ ቸርና ይቅር ባይ አምላክ ነህ

  • @degafetesefaye5506
    @degafetesefaye5506 2 года назад

    ትንቢቱ እስ ምስፈፀም ድረስ በተስፋ፡እንጠብቃለን፡

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 2 года назад

    አቤቱ እደቸርነት ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @kalegela9640
    @kalegela9640 2 года назад

    እኔኮ አልገባ ያለኝ ነገር የእግዛብሄር አገልጋይ ነኝ ይላሉ ሁል ግዜ ስሰማዎት ሁልግዜ እራስዎን ያወድሳሉ እሱም ይሁን እግዛብሔር የሰጠዎት ፀጋ ይኖራል አልቃወምም ስለሌላ ሰው ግን ለምን ያወራሉ ? ስለፓስተርም ይሁን ሌላም ይሁን ማንም ምንም ይበል ማንን እንስማ ማንን እንመን የኛ ያድማጮች ድርሻ ነው እንጂ ሁልግዜ እኔ እንዲህ ብዬ ነበር እከሌ እንዲህ አለ ሃሜት አይሆንበዎትም ?

  • @meserethailemichael6536
    @meserethailemichael6536 2 года назад

    ስለ እግዚአብሔር መልካም ስራ አውሩ እስቲ ስለመኖር ስለተስፋ አስቡ

  • @samueltesfaye329
    @samueltesfaye329 2 года назад

    Amen Egziabiher le niseha mot yabkan

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 2 года назад +1

    Abatachin Egziyabhear Endenante yalutin mekari Ena Astemare Abat yabizalin .... Egziyabhear Huy maren

  • @tebelechteruneh6036
    @tebelechteruneh6036 2 года назад +14

    ለሀገር መከራ እያወሩ መሳቅ መንማለት ነዉ እወነተኛ ትቢት ከሆነ ቀድሞ መናገር ነዉ

    • @myhopeGod
      @myhopeGod 2 года назад

      ደቆሮ ገስት ጊዜ ነው የተናገሩት

    • @almaaswafa5286
      @almaaswafa5286 2 года назад +4

      ስንቴ ይገሩሽ ምትከታተይ ከሆነ ከበፍት ጀምሮ እየተናገሩ ነው አባታችን የተናገሩት ሁሉ እየሆነ ነው የኦርቶዶክስ ከሆንሽ ንሰሀ ገብተሽ ጠብቂ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ለማየት ከፍለግሽ

    • @merihabesha8494
      @merihabesha8494 2 года назад +5

      ከተናገሩ ከ4አመት በላይ ሆናቸው ኮሮና አለም ላይ ከመግባቱ በፊት እሳቸው ነበር ብዙሰው እሚጨርስ በትፋሽ ብቻ ህዝብ እሚሞትበት ከባድ በሽታ ይመጣል አሉ ባሉ በአመቱ ኮሮና መጣ ኢትዮጵያላይ ጦርነት አለ አሉ ሆነ ብዙ ነገሮችን ተናግረዋል ከአመታት በፊት

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 года назад +1

      @@myhopeGod ወንድሙን ደንቆሮ የሚል የገህነም እሳት ይጠብቀዋል ይላል መፀሀፉ እና ይቅርታ ጠይቂ (ጠይቅ) ያልገባት ነገር ካለ ማስረዳት ይሻላል ከመሳደብ

  • @etaferawejigu6522
    @etaferawejigu6522 2 года назад

    አባቴ ፀልዩልን እርሶም

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 2 года назад

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ

  • @yeshihergelshaday5581
    @yeshihergelshaday5581 2 года назад +1

    ዘንዶውን ገደልኩት ብለው ከአሁን በሁአላ ሰላም ነው ብለው ነበር ይሄው መከራችን እየበዛ ሄደ ይልቅ እውነተኛ ከሆኑ ለምን ተመሽገው እግዚአብሄር ይቅር እንዲለን ለኛ ለ ሀጢያተኞቹ አይጸልዩልንም

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h 2 года назад +10

    ንጉስን የሚሾም እግዚአብሔር ነው? ወይስ ደብተራ? ኧረባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ። ልቅ የሆኑ ሰዎች ለአንደበታቸው ነጻነት በመስጠት እንደልባችው የሆኑበትና እግዚአብሔር ለፍርድ የተነሳበት ወቅት ይሄ ዘመን ነው።

    • @user-ph1cc7rj7k
      @user-ph1cc7rj7k 2 года назад

      ክክክክክክክክ
      መናፍቅ

    • @bombtonetube1649
      @bombtonetube1649 2 года назад +1

      ደብተራ ይብላክ 😡 እንደው ምን ይሻላችኋል ትእቢት ምንፍቅና አለማወቅ ክህደት መደንቆር ራሳቹ ላይ ቤት ሰራ

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 2 года назад +1

    እህህ ይላል ወገኔ ብሶት ምሬቱ ቢበዛ
    ሀብት ንብረቱ ወድሞ ሲረግፍ ልክ እንደ ጤዛ
    ፍትህ የሚሰጥ ዳኛ አይዞህ ባይ ወገን ሲጠፋ
    መሪው በቤተ መንግስት ተቀምጦ እያንቀላፋ
    ካድሬ በየ አዳራሹ ውስኪ እየደፋ ይስቃል
    ድሃው በየጦር ሜዳው በጥይት አረር ያልቃል።
    ይች ዓለም ፍትህ የላትም😌

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 2 года назад

    ሁሉም ይልፍል የአምላክን ቃል ግን አይልፍም ዘመኑን የትኢቢተኛቸ ግዜ ነው አምላከ ይቅረ ይበለን ✝️

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 года назад

    Abetu yekerta yadergelen 🙏🙏🙏✝️👏💚💛❤

  • @Tube-kk9wd
    @Tube-kk9wd 2 года назад +8

    ከተማ ላይ እየተንቀባረሩ ባህታዊ ወይ ጉድ

    • @soliyan
      @soliyan 2 года назад

      ንገርልን ክክክክክ

    • @edenworkneh9440
      @edenworkneh9440 2 года назад

      @@soliyan ሌባ ነው እኔ እሚገርሙኝ የሚያኑት ናቸው

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 года назад

      የሚያይ ብቻ አይደለም እንዲ አይነት ነገር የሚያቀርቡት ሚዲያዎች ናቸዉ በጣም የሚያሰጠሉት

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 2 года назад

      Please if you dont like to listen you dont have to watch it .He is not behatawi..He is memihir

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад

    Ewenet new bakarache mekeber new mifelegew teweledu ewenet new edemena tena yesetote ewenet new minagerut 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

  • @zeharahassen7925
    @zeharahassen7925 2 года назад

    አባታችን ምህረተአብ የሚባለወን ሀይማኖትን ከሀይማኖት የሚያጣላውን ምከሩልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሚን::

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔😢

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 2 года назад +1

      ምእረታብ የሚያስተምረው እውነት የምታዘውን ወጌልነው እውነት ለምን ተነገረነው ችግርሽምድነው ሌላአይማኖት አስገድሞ አስቀየረ ፈለጠ ቆረጠ መምእር ምን አደረገ ምክንያት አለሽ

  • @walabummaabilisummaa9469
    @walabummaabilisummaa9469 2 года назад

    ወደ ድሮ አንድነቷ ሃሃሃ!!!

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k 2 года назад

    አባታችን በቤበሎቶ አስቡን

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 2 года назад

    አቤቱ ይቅርበለን

  • @martalegesse2161
    @martalegesse2161 2 года назад

    May GOD bless you

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 2 года назад

    ወይ ጉድ ጌታ ይቅር ይበል በሀጢያቱ በሰራው ሀጢያት ጌታ ቀጣው አለምን በሞላ አሁንም አልተቀጣ እየደበደበ እየገደለ እያረደ እያሳደ ደ ንጹህ እያስለቀሰ እያረደ ነው ያል ጉልበተኞች አውሬዎች ሒትረሎች ዘንዶዎች ጌታ ሲያጠፋቸው ብቻ ነው ሚተው ጌታ ሚገላቸው እኮ አይመስላቸውም ስለዚህ አይተውም ጌታ ሲገላቸው ብቻ ነው ሚተው ሚቀበሩ አሜን አሜን አሜን ይቅበራቸው በሀይሉ

  • @fffggcgdggg4161
    @fffggcgdggg4161 6 месяцев назад

    አላምንም

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 года назад +3

    ሰለ ቤተክርሰቲያን የተበላሸ ነገር በሚዲያ ማውራት አያሰፈልግም ።እዛው ተነጋገሩበት ።

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ደምሪኝ ትንሽ ነው የቀረኝ🙏🙏😔

    • @menzeaazeb4914
      @menzeaazeb4914 2 года назад

      አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው

  • @danishimels6925
    @danishimels6925 2 года назад

    ዘማሪ ወፎችን ያሰማልን

  • @sefinewwondim2097
    @sefinewwondim2097 2 года назад +1

    ሀሌታ ቲቪ፡-ጸሎተ ቱላዳን፣ጸሎተ ንድራ እና ድርሳነ ሰሎሞን ወመጽሔተ መንፈስ ቅዱስ ወመፍትሄ ስራይ ወጸሎተ ቆጵርያኖስ የሚባሉ የጥንት መጽሀፎች የጠልሰም ስም ስለሚበዛባቸው ትክክለኛ መጸለይ ያለባቸው ናቸው ወይስ የአጋንንት መውረሻ ናቸው በቶሎው አባታችንን ጠይቃችሁ ሀሳብ ስጡኝ፡፡

    • @firstname9871
      @firstname9871 2 года назад

      ወንድሜ ያለምንም ጥርጥር የአጋንንት መውረሻ ናቸው እንዳትሸወድ>>

  • @tesfayekebede8442
    @tesfayekebede8442 2 года назад

    Ayi midire debitera be 21 gnwu kifilezemeni yemishewedi tiwulidi yelem.minalibati yante zemedochi kalihonu besteqer.:: God bless 🙏 for all human beings. No more debitera tenqayi::

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад

    ንጉሱ መጦል

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Год назад

    እንግዲህ እነሆ በበረሀ ነው ቢሏችሁ አትመኑ መብረቅ ከምስራቅ ወጥቶ እስከ ምእራብ እንደሚታይ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና ማቴ:25:27

  • @ManOfGod-ih5ex
    @ManOfGod-ih5ex 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 года назад

    እባክህ ፈጣሪ ኩሉአለም ከመጣው መከራ ሰውረን መንገድህን እንድንከተል እርዳን አውጣን ከመአቱ ጠብቀን ይቅር በለን

  • @frewoyenmekonnen9931
    @frewoyenmekonnen9931 2 года назад +3

    አረ እባክዎ ሁልጊዜ መዓት አያውሩብን። ከሚናገሩ ቢጸልዩ

  • @likumitiku2460
    @likumitiku2460 2 года назад

    Kal heywat yasmlen