Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
D,r በቅጥታ ወደ ትምህርቱ መልእክት ስለምትሄድ እናመሰግናለን። ተባረክልን።
ተባረኽ ዶክተር ለጤናችን ጠቃሚ የሆነ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን 🙏👌
ዶክተር ስለ prenatal vitamin ስራልን😡
Thank you so much for sharing with us such valuable information to help us stay healthy and enjoy life to the fullest potential.
እናመሠግናለን።
እናመሰግናለን❤
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
Thanks verey interested
ነጭ ሺንኩርትቀይ ምስርጥቅል ጎመንአሳall.Esaily I'we will Eat Insh Allah.thanks.so much
Tebarek Dr...Geta yibarki Rejem edmena tsena yisthi fetari bless u!
እናመሰግናለን
Thanks God bless you 🙏
እናመሰግናለንንን
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አሪፍ ት ምህርት ነው
እናመሰግናለን ዶ/ር ሚገርም የነጭ ሽንኩርትና ጤናዳም ሻሂ ጥሎብኝ በጣም እወዳለሁ እየጠጣሁ ነበር
Thank you for your time and efforts. God bless you.
Thanks D.r
Thank you Dr.
D r thank You
Dr Thanks a lot.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ዶክተር❤
ሰላም ዶ/ር ቀይ ምስር ስበላ ጨጋራዬ በጣም ያመኛል እና ካላወጣሁት አይሻለኝም
Enamesegnalel doctor
እጠቀማለሁ
amsaginallew doktar ❤❤❤❤
Enamesegnalen
ይስኪ ነገረን ምድነዉ
እናመሰግናለን ዶክተር🙏 ግን ስለ አሰራሩ ብትነግረን ጥሩ ነው። ማለትም በደንብ መብሰል አለበት ወይንስ ትንሺ ቀራ ሲለው የሚሉትን
ድፍን ምስር መብላት ምን ጥቅም አለው?
ሠላም እንዴት ነህ? ከፊት ላይ የሚወጡ እንደ ብጉር መሠል ነገሮችን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን ?
ሽሮስ ክቡር ዶክ???🍅
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
D/R በጣም አመሰግንሻለሁ ።ነጭ ሽንኩሪት በባዶ ሆድ ዘፊዝፎ መጠጣትስ ጉዳት አለው ውይ ?
ሰላም ዶክተር የሆድ መንፈት መፈትሄው ምንድ ነው አባክህ አንዳታልፈኝ😢
😢
ነጭ ሸኩርት
የኔም ጥያቄ ነው
በባዶ ሆድ ያልተፈጨ ፌጦ መዋጥ( በትንሿ ማንኪያ)
@@zerithabtom8640 በየቀኑ አንዳንድ ፍሬ ነጭ ሸኩርት በሻይ መልኩ ዉሰጅ
ጥቅል ጎመን ታይሮይድ ላለበት ሰው አይመከርም ሚባለውስ ዶ/ር 🤔🤔
ዶ/ር እናመሰግናለን 🎉☕️አንድ ጥያቄ አለኝ ጥርሳችን 32 የሚሆነው በየትኛው የእድሜ ደረጃ ላይ ስንሆን ነው የእኔ ጥርስ ከላይ 14 ሲሆን ከታች 16 ነው።
😂😂😂😂 የኔም ጥያቄ ነው የኔ ጥርስም 28 ነው
@Misrak-qi3mh 😁
የኔም እድሜየ 32 ነው ጥርሴ 28@@Misrak-qi3mh
ጥቅል ጎመን ሳናበስለው በሰላጣ መልክ መጠቀም ይቻላል?
ነጭ ሸንጉር ጨጎራ አይነካም ወይ
እናመሰግናለን ዶክተር ነጭ ሽኩርትን የጨጓራ አች ፓይሮሊ ለታከመ ሰዉ ችግር የለዉም ወይ ? 🙏🙏🙏
ምግቦችን አበሳሰሉን አመጋገብና ሰዓታቱንም ያስቀምጡን።
ሻዩ ስጠጣ ሽታ አያመጣም ወይ?????
❤❤❤❤
ነጭ ሽኩሩቱ ለእሩጉዝ ዬሆነለ ወይ እበከክ መልስልኝ
አይሆንም እኔ ዶክተር እንዳትጠቀሚ ብሎኛል
Shekurn
አሳበፄምወቅትይበላልወይስአይበላምመልስልኝ
❤❤❤🎉🎉🎉
🙏👍🥰
ምን ያህል በተግባር የታየ ነው።
እኔም አልገባም መስቀሉን አንሱልን ለኛ አክብሩልን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እረ ኡኡ ነጭ ሽንኩርት ጨጓራን ሊፍት ያደርጋል ሆሆ
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈስ በጣም😢😢😢😢😢አሽቼገረኝ ማራምን
😂😂😂😂😂😂
@birhanetefera3668 አያስቅም መፍቴሄ ካላችሁ በቅልፍ ጊዜ በጣም ይጮሀል
@@ማም-ዸ1ሰ ንፉስም በብልትሺና በዉሰጥ እግርሺ እንዳይገባ፣ተጠንቀቂ ወፉራም። ከሆንሺ ቀንሺ ደርቅ ነገር ተጠቀሚ።ማታ ማታ ዝንጅብልና ሎሚ እያፈላሺ ጠጭ
@@RihnaHassen እሽ እማ
ሰላም ዶክተር ❤
ጥቅል ጎመኑ ተቀቅሎ ነው ወይስ ጥረው?
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ዳክተር
እናመሰግናለን ዶክተር
Dr.Thank you 🙏
D,r በቅጥታ ወደ ትምህርቱ መልእክት ስለምትሄድ እናመሰግናለን። ተባረክልን።
ተባረኽ ዶክተር ለጤናችን ጠቃሚ የሆነ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን 🙏👌
ዶክተር ስለ prenatal vitamin ስራልን😡
Thank you so much for sharing with us such valuable information to help us stay healthy and enjoy life to the fullest potential.
እናመሠግናለን።
እናመሰግናለን❤
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
Thanks verey interested
ነጭ ሺንኩርት
ቀይ ምስር
ጥቅል ጎመን
አሳ
all.Esaily I'we will Eat Insh Allah.thanks.so much
Tebarek Dr...Geta yibarki Rejem edmena tsena yisthi fetari bless u!
እናመሰግናለን
Thanks God bless you 🙏
እናመሰግናለንንን
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አሪፍ ት ምህርት ነው
እናመሰግናለን ዶ/ር ሚገርም የነጭ ሽንኩርትና ጤናዳም ሻሂ ጥሎብኝ በጣም እወዳለሁ እየጠጣሁ ነበር
Thank you for your time and efforts. God bless you.
Thanks D.r
Thank you Dr.
D r thank You
Dr Thanks a lot.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ዶክተር❤
ሰላም ዶ/ር ቀይ ምስር ስበላ ጨጋራዬ በጣም ያመኛል እና ካላወጣሁት አይሻለኝም
Enamesegnalel doctor
እጠቀማለሁ
amsaginallew doktar ❤❤❤❤
Enamesegnalen
ይስኪ ነገረን ምድነዉ
እናመሰግናለን ዶክተር🙏 ግን ስለ አሰራሩ ብትነግረን ጥሩ ነው። ማለትም በደንብ መብሰል አለበት ወይንስ ትንሺ ቀራ ሲለው የሚሉትን
ድፍን ምስር መብላት ምን ጥቅም አለው?
ሠላም እንዴት ነህ? ከፊት ላይ የሚወጡ እንደ ብጉር መሠል ነገሮችን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን ?
ሽሮስ ክቡር ዶክ???🍅
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
D/R በጣም አመሰግንሻለሁ ።ነጭ ሽንኩሪት በባዶ ሆድ ዘፊዝፎ መጠጣትስ ጉዳት አለው ውይ ?
ሰላም ዶክተር የሆድ መንፈት መፈትሄው ምንድ ነው አባክህ አንዳታልፈኝ😢
😢
ነጭ ሸኩርት
የኔም ጥያቄ ነው
በባዶ ሆድ ያልተፈጨ ፌጦ መዋጥ( በትንሿ ማንኪያ)
@@zerithabtom8640 በየቀኑ አንዳንድ ፍሬ ነጭ ሸኩርት በሻይ መልኩ ዉሰጅ
ጥቅል ጎመን ታይሮይድ ላለበት ሰው አይመከርም ሚባለውስ ዶ/ር 🤔🤔
ዶ/ር እናመሰግናለን 🎉☕️
አንድ ጥያቄ አለኝ ጥርሳችን 32 የሚሆነው በየትኛው የእድሜ ደረጃ ላይ ስንሆን ነው የእኔ ጥርስ ከላይ 14 ሲሆን ከታች 16 ነው።