iN THE FIRST PLACE I ADVICE YOU TO CORRECT YOUR SPEECH IT IS NOT AS YOU SAID THE 1999 MODEL IS NOT ROTTEN FROM THE TIME 2004 UP TO NOW THIS CAR HAS SERVED AND PAID WITH FAIR PRICE
Time is money get to the point. Instead of getting upset for being asked the price?. Put the price first, then if we can afford it ,we will watch the detail. Otherwise, we will ignore it.
አናመሠግናለን
Tiru sira new yemiseraw wondim..gin bizu wore atkemim...atkeshin...etir adrigew eshi...tebarek
Tell us about the size of the engine and how many cylinders it has plus the type of fuel it consumed. Is it Diesel or regular fuel?
Abronet tube masha alah gobez bertalin wendime mirt mereja new 👍👍👍👌
Ere what ampersand ager manm ayfelgwu
እናመሠግናለን ወዲሚ
ማሻአላህ አቀራረፅክ አሪፍ ነዉ በርታ 🇪🇹
Man sha alah my brother how much that car
ስንት ኩንቲል ነው የምትጭነው
አብሺር ዉንድም
የመቸነዉ
ባንክ ይመቻቻል?
ኪኪኪ ዋጋው በጣም ተወዱዋል አይመጥነውም : ለስራህ ኮሚሽን ማግኘት ቆንጆ ነው ይህን ይህል ግን ተወዱዋል ይቅርብኝ አለሉ
ጎበዝ ነህ ወጃጄ. ግን. አሁን አሁን. ሰአት ለማርዘም የምታደርገው ጥሩ አይደለም አክብረን
ሱዙኪዎን መግዛት እፈልጋለው እደት ነውመገናኜት የምንችለው
how much total growth weight carry? do hve Automatic?, last price
ዋጋውን ንገረን የምንለው አንተ ቪድወ ከለቀክበት ጊዜ ከ 6 ወር በኋላ ስላየሁ ነው መቸም የበፊቱ እና ያሁኑ አንድ አይሆንም ስለዚህ አሁን ያለበትን ዋጋ አሳውቀኝ
This is an impressive truck. I hope they retail in the UK. I have a Suzuki Carry van, they are very scarce now.
በትክክል ሳ
እሺ እንዴት ነው ምነገኛው ስልክ
ባይገርምህ ብዙዎቹ አላቃቸውም. የባለ 4እግርዋ ባጃጅ. ሳይ ገርሞኝ ነበር
ወንድሜ ከሳውዲ. በህጋዊ. ኖሬ የሚገባ ሰው መኪና. ለማስገባት ያለውን ፕሮሰስ ስራልን እባክህ ሰሞኑን ሀገር ልገባ ነው መልስልኝ. የቤት መኪና. የሰራና ያልሰራው የቀረጡን ሁኔታ እባክህ ስራልን
cc??
Eska Sent kg mecan yechalali
Very good job God bless you
ዋው
2006 ሞዴሉዋ ትበልጣለች ምክንያቱም ቴክኖሎጂዋ ዘመናዋዊ ነች በዛ ላይ የጃፓን ምርት ነች ይሄ ህንድ ሰራሽ ሲሆን ቴክኖሎጂዉ 1985Gc ነዉ ስታቀረብ መረጃና ዕዉቀት ቢጨመረበት ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ
ጥሩ መረጃ ነው ሱዙኪ ቫን ካለ ይፈለጋል
ሲሲው ስንት ነው ወይም የፈረስ ጉልበቱ ስንት ነው
Ok
ደብረ ብርሀን መግባት ይችላል ከቻለ ስልክ ላክልኝ ከዚያ ዋጋውን
አናመስግናልን ውድሜ
ስልክ ስልክ ?????
ሰላም ነው አሁን ላይ ስንት ገባ ለመግዛት ነው
እናያለን ግን አንዳንዴ ትረሳዋለህ መሰለኝ ትላንት የለቀቀው የባጃጅዋን ዋጋ አልነገርከንም
ሥንትሞዴልናት
ሳላም ሳላም አሁን ያለዋጋ ስንት ነዉ ባባየ
እናመሰግናለን
ግዚየ የለላቸው ናቸው ክክክክክ ለማዳመጥ ግዚየ እስለለነው
😊
ስልክ ላኩልኝ አድራሻችሁን
iN THE FIRST PLACE I ADVICE YOU TO CORRECT YOUR SPEECH IT IS NOT AS YOU SAID THE 1999 MODEL IS NOT ROTTEN FROM THE TIME 2004 UP TO NOW THIS CAR HAS SERVED AND PAID WITH FAIR PRICE
Yet new yemtgegnew?
ያ አከይ ወሬ እያበዛህ እኮነው አተዬ ዋገውን አንዲት ቃል ነው እደጨው ጠብ የምታረገው ለጥቆ ወሬ ብቻ ነው አባቴ ቀልጠፍጠፍ አርገህ ካቀረብክልን ደረጃና ዋጋቸውን ብቻ ተናገር የሀገሬ የኬሜሴ ልጅ ሆነህ መላገግ ምን አመጣው የወሬ ምአት ኤጭ ትግስቴን ነው የተፈታተከኝ
በርታ
በረታ
60000 birr legezak
ዋጋ
ማሻአላህ
አሪፍ ነው
በርታ ወንድም
Ye wefco waga xeyiqiln isk
በጣም ውድ ነው ከምር አረ ኑሮ ወደት ሂደን እንኑር ኡፍ 980ሺ እስኪ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ እርካሽ ናት ብለውኛል እስኪ መረጃውን ካወክ
ዋዉ አሪፍነዉ ግን የበፊትዋsuziki ዬለችም ወይ እሱዋን ፈልጌነበር
They are smple car we yes to they are nit srong
Please mekina bzu sew yifelgal post arg tolo sitagegn
አሁን ስንት ነው ንገረኝ ወንድም
ዬታለ ታድያ ስልክቁጥሩ
good Job
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Nes pirs
ጎበዝ በርታ ጥሩነገርነው የምታቀርበው
ይህ እኮ የእኔ አራቱ የበፊት አሮጌ መኪኖቸ ተጨፍልቀው ነው የመጡት እንድህ በቀለም ያማረባቸው
Wayene
ለምታቀርበው በጣም እናመሰግናለን
Betam enamsagenal berta
የርካሽ አሳየን እሂ ውድ ነው
Rigxyna wagaa bakaa aniibarbdee nigsitaa
waw masha allh
How much this car
በጣም አሪፍ ነዉ
ዋጋው ስንት ነው?
980 ሺ ብር ቢኖረኝ
አዲስ አበባ አንዲት አርቲስት እጠብስ ነበር
ክክክ
980,000shihh Oooo!
በጣም ውድ ናት
የዳማስ ዋጋ ስራልን
Time is money get to the point. Instead of getting upset for being asked the price?. Put the price first, then if we can afford it ,we will watch the detail. Otherwise, we will ignore it.
በቃ ዋጋውን ርምትናገት እንደ ሆነ ተናገር ዝም ብለህ ኡኡኡ አትበል።።።አንዴ 900 ሌላ ጊዜ ደግሞ980 ትላለህ።።።እራስህ በደንብ አጣራ።
ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን
🥰
ረ ወዴገደልው ግባ ግዜ የለነም ምሳሌ አታብዛ አዝግ አትሁን።
Min lichine new? Sar weyem qitel. Extremely expensive. 1000,000.00🙄. I will give it 500,000.
አሪፍ ነው ውድ ወንድማችን የኔ ጥያቄ የት ነው የሚገኘው
400000
እባክህንስ ስለባጃጅ መረጃ ከነዋጋ ዝርዝራቸወ አምጣ
ሡዚኪ አቅርብልን አድሡን
በጣም ውድ ነው ።
ወንድማችንያላወደገደለውእር
ዎው በጥም አሪፍነው
silki kutir laki yanteni
400
ስንት ኩንታል ትጭናለች
ስልክ ጥቁር ይግለጹ
እዬ መኪና አሌ ዎይ?
እሺ ወድሜ ቁጥር የታለ በጌታ
ያው አድ ነጥብ ማለት ነው ማሻ አሏህ ሀሪፍ ነው
ኧረ የመቸ ነው
98000🏃♂️🏃♂️🏃♂️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️no good
980 ሺ ሀሀሀሀሀ
Yet naw yalu mekinochu
ውድ ነው
980ሽ በጣም በዛ
በጣም ውድ ነው