🔴bermel giorgis አባቶች ተሰውረዋል በየገዳም በየዋሻው በውቅታዊ ጉዳይ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
    ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
    ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
    0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
    በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
    የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።

Комментарии • 56

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 17 дней назад

    በ እባቡና በጊንጡ ላይ የተሾመዉ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ በ እናትህ አካዉንቱን አሳዉቀን የኔ አባት

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 23 дня назад +4

    ኪዳነምህረት እናቴ እኔንም አስቢኝ ለቤትሽም አብቂኝ አደራሽን አሜን ። በእውነት በኃጢያት የወደኩትን የጠፋሁትን ፈልጊኝ አሜን ።

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 20 дней назад +1

    ሰማእቱ ለጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 23 дня назад +2

    ሰለምዬ አምለክ የአገልግሎት ዘመንሽን የባርክልሽ ስለ አባየሰማውት በጣም ደስ ብሎኛል ጨርሶ የማራቸው::

  • @tesfahunwassie7574
    @tesfahunwassie7574 23 дня назад +6

    የአቡነ አረጋዊ ገዳም አካውንቱን እባክህን ለጥፈው።

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  23 дня назад

      እሽ

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  22 дня назад +2

      1000560933138ደበረ ኤዶም ድንጉሩ አቡነ አረጋዊ 0945160000.ስታስገቡ ደውሉልኘ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 23 дня назад +1

    መድሀኒያለም የዘላለም ህይወት ይስጠን ሀ
    ጥያታችንን ይቅር ይበለን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 23 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንች የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን, ለደጁ ያብቃን.. ደሞ ለበርከት ተከፋይ ያድርገን እግዚአብሔር አሜን. በጸሎት አስበን.. ጻድቁ አባቴ አቡና አርጋዊ ባልዉልታዬ, እግዚአብሔር ይርዳን. 💞💞. የእግዚአብሔር ቤተ እንስራለን እግዚአብሔር ይርዳናል... እድላኛ ነሽ እናታችን በጸሎት አስቡን

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 12 дней назад

    ግሩም ታሪክ

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 23 дня назад

    🙏🙏🌹🌹ሰላም

  • @FirehiwotTsegaw
    @FirehiwotTsegaw 23 дня назад +4

    መፅናኛየ መቸ ይሆን መንገድ የሚከፈት እንደሚሆድ ሳስብ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @burzaKibap
      @burzaKibap 23 дня назад

      እኔም እዳች 😢😢😢😢🙏❤️

    • @FirehiwotTsegaw
      @FirehiwotTsegaw 23 дня назад +2

      @@burzaKibap እግዚአብሔር ለቦታው ሁላችንንም አብቅቶ ታሪካችንን ይቀየርልን

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  23 дня назад +2

      ይከፈታል

    • @burzaKibap
      @burzaKibap 23 дня назад +1

      እሽ ሲከፈት ነገረን🙏​@@endaleabayenew

    • @wlete.mekale
      @wlete.mekale 23 дня назад

      በማርያም ስትሄጅ ወለተ ሚካኤልና ቤተሰቦቹአ ብለሽ ወረቀት ፅፈሽ ስጭልኝ እዛ ላሉ አባቶች❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 20 дней назад

    በሰላም ላገሬ ያብቃኝ እንጅ ጎንደር ጠብቂያችሁ ቢሆንም አብሬ አችሁነዉ የምሄድ ብቻ እንዲፈቅድልኝ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s 23 дня назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜ❤

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 23 дня назад +1

    መምህር የሚስራውን የአቡነ አረጋዊ ገዳም የባንክ አካውንት ካላቸው አሳውቁን እባካችሁ

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  22 дня назад +1

      1000560933138ደብረ ኤዶም ድንጉሩ አቡነ አረጋዊ

  • @rahelbekele347
    @rahelbekele347 22 дня назад +2

    የሠላም አካውንት ኦና አቡነአረጋዊ አካውንት የባንኩን ስም ግልጽ አድረገህ አሠቀምጠው እባክህን

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  22 дня назад +1

      1000560933138ደብረ ኤዶም ድንጉሩ አቡነ አረጋዊ ነው ስታስገቡ ደውሉልኝ

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  22 дня назад +1

      1000560933138ደብረ ኤዶም ድንጉሩ አቡነ አረጋዊ

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 12 дней назад

    እስኪ ስልክ ቁጥርህን ወንድሜ። ወይ የእህታችንን ስጠን

  • @emebetemu5599
    @emebetemu5599 23 дня назад

    Yne tamrja Abat sematu edt ednafkjie yejmrkiljn edmtfzmilj Amnalhu

  • @GetahunTeshome-xg4st
    @GetahunTeshome-xg4st 22 дня назад

    ❤❤❤ አካውንት ቁጥር ልቀቁልን ❤❤❤

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  22 дня назад

      1000560933138,ደብረ ኤዶም ድንጉሩ አቡነ አረጋዊ

  • @yeneworkamera914
    @yeneworkamera914 22 дня назад

    akawuntun ena tikekelenga simun digamie yiletef dn h/mariam

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  22 дня назад

      1000560933138ደብረ ኤዶም ድንጉሩ አቡነ አረጋዊ 0945160000

  • @deangelisrachele
    @deangelisrachele 23 дня назад +3

    Account አስቀምጡልን

  • @zuhabbekelebedada7175
    @zuhabbekelebedada7175 23 дня назад +1

    Account አሰቀመጠ

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  22 дня назад

      1000560933138ደብረ ኤዶም ድንጉሩ አቡነ አረጋዊ

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 23 дня назад

    የኪዳነምሕረት አካውንት ላኩልኝ

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 12 дней назад

    ደጉ ወገኔ

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zuhabbekelebedada7175
    @zuhabbekelebedada7175 23 дня назад +1

    Account አሰቀመጠ

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  23 дня назад

      1000560933138የአቡነ አረጋዊ አካውንት

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤