አስደሳች መረጃ ሙሉ አዲስ አበባ ተዘጋግቷል ከባድ የሰላማዊ ስልፍ ተጀመረ አማራ ድብልቅልቅ በሎ ወጥቶዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 47

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 3 месяца назад +7

    💚💛❤️ እሰይ !!!!አዲስ አበባ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 3 месяца назад +3

    የሚገርም ሰልፍ ነው አይ ሀገር ወዳድ ህዝብ እንደዚህ ነዉ ድድድል ለጀግኖቹ ፋኖች

  • @KalkidanAbebe-i4r
    @KalkidanAbebe-i4r 3 месяца назад +6

    አቤት ወኔ ድል ለፋኖ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 месяца назад

    እሰይ አንድ ነገር ይፈጠር ሰላማችን ነሳን

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ፍትህ ለሕዝብህ

  • @SeidAehmed
    @SeidAehmed 2 месяца назад

    ኧርልዩናችሁድልለህዝብልጂ
    ፋኖ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 месяца назад +6

    አማራ ተነሰ ሰአቱ አሁን ነዉ የአማራን ፋኖ ተቀላቀል አትሙት በከቱ የሚገልህን ግደል የአማራ ወጣት ተነሰ እና ፋኖን ተቀላቀል????????

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 3 месяца назад

      ምን ለመፍጠር መንጋ ከብቶች

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 3 месяца назад +1

    Victory for Fanno, peace for Ethiopia

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤በርቱአዲስአበባ❤❤❤

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 3 месяца назад +3

    የአብይ መኳኳልና በመብራት ማብለጭለጭ ህዝብን ከርሀብ አያድንም ።

  • @MahmadDaud-ir9oy
    @MahmadDaud-ir9oy 3 месяца назад

    ❤❤❤yes

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 месяца назад +5

    አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይመጥንም ይዉረድ በቃ በቃ ከእነ ጭፍሮቹ👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 3 месяца назад

      ፋኖ ይመጥናል 🤑🤑🤑🤑🤑

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 3 месяца назад

      👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @mekdesmeneda-wm6jk
    @mekdesmeneda-wm6jk 3 месяца назад

    ፈጣሪ,በቃቸሁ,በልን

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 3 месяца назад

    Wherever it is! This people needs freedom ,respect, jobs, housing, etc if you can't deliver it! You should go for any life lost because of you. this people hold you accountable. Long live Ethiopia.

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 месяца назад +1

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 3 месяца назад +2

    እጃችሁን አታጣምሩ የኦሮሞ ነዉ። ᎅጢ ብቻ ወደላይ!!!

  • @CakisoMitku
    @CakisoMitku 3 месяца назад

    King is coming very soon

  • @greatethiopia9070
    @greatethiopia9070 3 месяца назад

    በጣም የሚገርመኝ ነገር እኛ በዚህ ዘመን የመታጣብን የማሰታውስ ችግር ከየት የመጣ ነው ስሞኑን ስለ ጀነራል ተፈራ ጀግንነት ሲወራ ይገርመኛል ጀነራል አሳምነው ጽጌን ምን ሲለው እንደነበረ እረስታችሁት ነው ወይስ ምንድን ነው ተሳስቼ ይሆን አልገባኝም ደግሞ ከ ዘመነ ካሴ ጋር መታየቱ ለማንኛውም ጀግናው ዘመነ ካሴ እጅግ ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልግሃል

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 месяца назад

    አብይየአጋንትአባት;አላህእስከቡችሎችህ:አላህያጥፋህአሚን!!

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 3 месяца назад

    አበይ አመደ ዝርኛ እርኩሰ መሪ ነው

  • @greatethiopia9070
    @greatethiopia9070 3 месяца назад

    why everybody Talking about general tefera i don't think you guys remember what he was saying about GENERAL ASAMINEW do you remember? he is the one the first person against on general ASAMINEW TISGE and he said he was told him advice him stop him what asminewe was doing and he believe someting is going on amhara

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 месяца назад

    ባህርዳር ነው?

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k 3 месяца назад

    😢

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад

    Xzአትሊት አከቅላቂዎች ይቆተቡ ገራና ቀን ይመልከቱ

  • @XCOLDYT
    @XCOLDYT 3 месяца назад

    Abey ahemed bada he oneg kebet must go

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 месяца назад +3

    አብይ አህመድ ዘረኛ ነዉ:: አብይ አህመድ አማራዉን እየጨፈጨፈ ነዉ እያፈናቀለ ነዉ:: አብይ አህመድ የአማራን ጋዜጠኛ እና ሙሁራነነ ወጣቱን የፖርላማ አባላትን በግፍ በአማራዉ ላይ ግፍ እየፈፀመ ነዉ:: አማራን መጨፍጨፍ ያቁም በአሰቸኳይ????????????? 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @AbelHicklin
      @AbelHicklin 3 месяца назад +1

      አብይ እናሰወግ ማለት እንጂ የምን ልመና ነዉ።

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 3 месяца назад

    አማራ🤑🤑🤑🤑🤑😝😝😝😝😝

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 3 месяца назад

    አዎን ውጭ አገር ነው የሚመስለው እኔስ መጀመሪያ ላይ እውነት መሎኝ ነበር ድሮም ይሄንን ሚድያ አላምነውም ዛሬ እንዴት እንደተታለልሁ አልገባኝም ለምን ውሽት አስፈለገ ? ተው ሽእንጂ!

  • @CakisoMitku
    @CakisoMitku 3 месяца назад

    King is coming very soon for holy etopeya people week up ordey erpaplc of fano 🪭

  • @alemubelay3124
    @alemubelay3124 3 месяца назад

    "አስደሳች መረጃ"ትለዋለህ ይህንን ቀውስ ምን ቸገረህ አንተን አይነካህ!

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 месяца назад

    All Amharas are anti Oromoos. Wake up all Oromoos.Amhara never win nation and nationalities by empty Shooting for ever.

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 3 месяца назад

    አዲስ አበባ አይደለም እንዴ ?

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 3 месяца назад

    ቀዳዳ ውሻ ይመስል ተደብቀህ አትጩህ።ችለን እንጅ ተቻችለን አልኖርንም

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 месяца назад +2

    እሄ ሚዲያ የመጨረሻ ውሸታም እየሆነ መጥቷል አሁን እሄ ቦታ አዲስ አበባን ይመስላል ?

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 3 месяца назад

    ግዳይ ውሻታም ካህዲ

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 3 месяца назад

    የአጋንት ስብስብ እግዚአብሔር ይጥረጋችሁ አይሳካላችሁም!!!!

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤በርቱአዲስአበባ❤❤❤

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤በርቱአዲስአበባ❤❤❤