Ethiopia: በእርቅ ማእድ ከፍቅር ጀርባ። እንዳያመልጥዎ! በተወዳጇ የስነልቦና አማካሪ ትእግስት ዋልተንጉስ። @SamiStudio

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #Ethiopia #የእርቅማእድ @SamiStudio
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 29

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 4 года назад +3

    የሚገርም አስተማሪ የሆነ ንግግር ብታምኑም ባታምኑም ደግሜ ሁለቴ ነው የሠማሁት👍

  • @yuotube9541
    @yuotube9541 4 года назад +6

    እር በጣም እውነት ነው እኔ እዲህ አይነት የፍቅር ግኑኙነት ጀምሬ ዛሬ መጥፎ ውኔታ ላይ ነኝ ትላት ችግሮቹን ሳይ ባቆም ኑሮ ዛሬ የደርስኩበት ቦት አልደርስም ነበር ያየዋቸው ችግሮች ከዛሬ ነገ ይስተካከላል ብዬ እየባሰበት መጣ ግንኑነቱን ሳቆም ግን በጣም ተጎዳው በጉዳት ላይ እገኛለው ጥፍቱ የኔው ነው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ትዕግስት ስወድሽ አሁን ደግሞ ቅዳሜን በከሰአት ላይ መጥተሽልናል ተባረኪ እውቀትሽ ይስፍ የምታቀርባቸውም እንግዶችሽ ልዩ ናቸው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 года назад +12

    ወንዶችን እንቀይራለን ብሎ ማሰብ
    ጉም ከሰማይ እንደመዝገን ይቆጠራል 💨☁️⛅️🌤

    • @abrarosman5301
      @abrarosman5301 4 года назад

      ለምንድነው ሴት ቀያሪና አፍረሳ ሰሪ መሆን የምትፈልገው ግን?controll freek ስለሆኑ ነው።ወንዱ ግን እንዳለች ነው የሚቀበላት።ችግሩ control ላይ ነው።

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад

    ስምቼ የማልጠግቡው ፕሬግራም እርቅ ማእድ ነው አቦ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ተባርኩ

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 4 года назад +1

    ቲጂ በጣም ነው ማደንቅሽ በርቺ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 4 года назад

    እህቴ አሁንም ፀጋውንና ማስተዋሉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ከልብ አመሰ ግናለው እሂንን ሁሉ በሂይወቴ ላይ ያለውን ነው ዛሬ ያዘጋጀሽው ካቺ ብዙ ነገር እንደ ተማርኩ ነው

  • @abersedesta9802
    @abersedesta9802 4 года назад +3

    በጣም ብዙ ሰው ይካተታላሉ ግን ላይክ ለምን አታደርጉም ?

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 3 года назад

    ሴማ ክኒሊክ የት ነው አድራሻውን ካወቃችሁት ወይም ስልክ pls

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እንኳን የወንዶች ሱስ ውሸት መቀየር አይደለም በትንሹ ባሌ እቃ ፈልጎ ማግኘት አይችልም አጠገቡ ያለውን እቃ የታል አይተሻል ብሎ ይጠይቀኛል ይሄን ነገሩን መቀየር አልቻልኩም አደለም ውሸታቸውን ፈጣሪ ካረዳ በስተቀር አመላቸውን እኛ ሚስቶች መቀየር አንችልም ሲጀመር ሚስታቸው ነን እጂ እናት ወይም አባት አይደለን እኛ ጥንቃቄ ሴቶችዬ

  • @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ

    ትጂየ ስውድድሽ አለምየም እንደዛው።በርቱልኝ ፕሮግራማችሁ አልፎኝ አያውቅም ድፍን 7አመቴ ሳደምፃችሁ በፍቅር

  • @fhrhhr7790
    @fhrhhr7790 4 года назад

    Hi Tega Selakafelesen temehert betam amesgensalewg ad qen Teret edmtadergeg tests adergalewg.

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 4 года назад +1

    ሰውን ለማወቅ በጣም አስቸጋሪ ነው ማሰብ ያለብን ሁላችንም ክፍተቶች እንዳሉብን ማወቅ አለብን አንዱ ያንዱን ክፍት መሸፈን ቢችል ቢቻቻል የተጀመሩ እጮኝነቶች ወደትዳር ይለወጡ ነበር ያገቡም አይፋቱም ነበር ሁሌም አስተሳሰባችን ምንም ስተት የማይሰራ ሰው ስለምንፈልግ መለያየቶች ይፈጠራሉ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 4 года назад

    ትግስት በጣም አስተማሪ ሀሳብ ላይ የምትወያዩት . በጣም አመሰግው እውቀታችሁን ስለምታካፍሉን

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 4 года назад +1

    slm lehulachinim🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 4 года назад

    እንኩዋን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በጤና በሕይወት አሸጋገራችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን በአዲሱ ዩቱብ ስራዬ አለም አቀፍ መዝናኛ ስራ መጥቻለው ቤተሰብ ይሁኑ. 🌼

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 4 года назад

    Amen amen amen
    Amen amen amen
    💑💑💑💑💑👏👏👏🤲👌👌👌👌

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy 4 года назад

    Benateh too much ads atasgeba endet enesma plssssss

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 4 года назад

    ከልብ እና መሰግናለን

  • @zafuzafu7995
    @zafuzafu7995 4 года назад

    Eni bexam yemiwidew ye 7 amit fkrgha algh yemnorew harb hager nw yefkrghaya ehet benger akaxela ledefagh nw esu degmo yemiyawekew nger yelm feraw lengerew 😢😢😢 mila bilugh esun bechirashi laxaw alfilgm

  • @menbimeley9794
    @menbimeley9794 4 года назад

    እባካቹ እኔም ከጭንቅ ታደጉኝ

  • @ፅዮንየገውርጊስልጂ
    @ፅዮንየገውርጊስልጂ 4 года назад

    ትምህርታችሁ ና ምክራችሁ ጥሩ ሆኖ ግን በጣም ማስታውቂያ ታበዛላችሁ እኦኦኦኦኦኦኦኦ 30ግዜ ስራዪን እያቆምሁ ማስታውቂያውን ማሳለፋ አለብኝ ስራ አታስፈቱኝ ቀንሱ ማስታውቂውን

  • @tititesfalemtesfalem110
    @tititesfalemtesfalem110 4 года назад

    anechi werie tabezyaleshi demo hulu banchi menged new ymtaweriw anchi lerasish terapi betam yesfelgishal eunet nnegager ketebale

    • @buzayehugizaw8470
      @buzayehugizaw8470 4 года назад

      ይሄን ያልከው ጾታህ ወንድ መሆን አለብህ🤔🤔🤔

  • @hailesolomon5427
    @hailesolomon5427 3 года назад

    ,

  • @MA-pu3bc
    @MA-pu3bc 4 года назад

    Ere beye betu sente gud ale Ethiopië wetewa gazetena balen agebachewe