ሁለገበ እጅስራ ለአልጋልብስ:ለሲኒ ለሶፋ ለሁሉም የሚሆን እጅስራ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #crochet#pinaplechrochet#ethiopia#የ እጅስራ#lifmoddelli#habesha#pattern crochet##chrochet#handmad#AradaMovies#GihonEntertainment#chilot#ቺሎት#NewEthiopiaDrama#artTvworld#Addisfilm#ፋና#Abelbirhanu#ADDisDaily#yonimagna#silehiwot#gmashchereka#Fatadaily#Mikishow#couples#prank#love#story#kiss#drama#coronavirus#amharic comedy#cute#hantavirus#Addisneger#zehabeshaofficial#EthiopiaTimeNow#Real life#seifu onEbs#Abyssinia#እንተዋወቃለን#Ashruka#tstapp#Meznagna#hagare#wollotube#Adamatube#Eyoha Entertainment#senselet#ሰንሰለት #mekdiproduction#Gigikiya#fani sandi#fani samri#salkantube#qin lebtube#Eritrea#Netsebraqmedia#Luckfilms#Davetube#waltaaTV#EBC#oromiyaTV#chrochet#handmade#bekatube#shimetube#sanitube#Obsateknotube#ArtTV#betoch#ቤቶች#Drama#Funny#Samitube#amharic comedy#mahiandkids#sbababba#hopemusic#comedy#yenetena#shamima show#tutitube#kana#yayahope#የኛtube#yeshiberfantahun#top ethiopian#Ethio relax#garatube#kiyaye#seven tv#vlogs#cherutube#Ethiopiamusic#Ethiopiacomedy#jocks#Ethiomaraki#addisababa# #sosihabashwit#DenkneshEthiopia#akhitube#pattern#yenetaTube#QinlebTube#seadiAli tube#sabaEthio#brexhabeshawi#Hopemusicethiopia#Minewshewatube#zemen#ዘመንድራማ#mesigemechu#

Комментарии • 163

  • @ethiobirana243
    @ethiobirana243 4 года назад +13

    እንኳን ደህና መጣሽ መሲ
    ፈጣሪ የዚህን በሽታ መጨረሻ ያቅርብልን
    በውጭም ሀገር ውስጥም በዚህ በሽታ የተጨነቃችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለሁ ትበላችሁ ትበለን
    እንደድሮው ተሰብስበን ለማመስገን ያብቃን

    • @user-tn5rz5yt3g
      @user-tn5rz5yt3g 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ወንድማቺን

    • @user-zb3on5zl3v
      @user-zb3on5zl3v 4 года назад

      የት አለይና አትሰማም አታይም አለሁ የምትላችሁ እልቁንስ ወደአላህ ተመለሱና አላህን እንለምነው ሁለዜም ያማይሙተውን የኢሳእናት መሪም የኢምራን ልጅ ሙታለይ አሰማም አታይም አትሸወዱ አላህ ሂደያ ይስጣችሁ

    • @meltulu1090
      @meltulu1090 4 года назад

      @@user-zb3on5zl3v እህት አለም(ወንድም)ዳንቴልሽን መስራት ተማሪ ይህ የሞያ መማሪያ ቻናል ነዉ ከዛ ዉጪ ሌላ ቶፒክ ዉስጥ አትግቢ!!!!አላህ የምትይዉን በደንብ ብታዉቂዉ እና ሞታለች የሚለዉን ያስተማረሽን ከመሞቷ በፊት እሷ ማነች የሚለዉን ለመመርመር ሞክሪ ምናልባት ይሄ ሞራ የጋረደዉ አእምሮ ቢገለጥልሽ!ሀይማኖት ረቂቅ ነዉ ሚስጥር ነዉ።በስጋዉ አይን ወይም በስጋዉ አስተሳሰብ አይደለም የሚደረስበት

    • @user-zb3on5zl3v
      @user-zb3on5zl3v 4 года назад

      ክክክክክክከ

    • @user-zb3on5zl3v
      @user-zb3on5zl3v 4 года назад

      አይ እሶ መርዳት እደማችል ልነግርሽ እንጅ አላህ እደሚረዳን ነገርኩሽ እንጅ ሌላ አላልኩም አላህማ ቅኑን መገድ መርቶኝል አልሀምዱሊላህ እሱንም እኔንም አችንም የኸለቀን ፈጣሪ ነው እሱ እደኔ እዳችው ሴት ናት ግን አላህ ያላቃት አቢዳ ዛኪራ ተቅይ ተምሳሊት አደረጋት እናተና አንችን መሰሎችሽ ታመልኮታለችሁ አላህ ሂደያ ይስጣችሁ

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 года назад +3

    በጣም ነው የሚያምረው👍 የምትሰሪያቸው በሙሉ በጣም ያማምራሉ እጅሽ ይባረክ🙏

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ክያዬ

    • @habeshastyle542
      @habeshastyle542 4 года назад

      ለሰውነታችን ቅርፅ የሚመጥን አለባበስ (styling tips) እንዲሁም ስለ ፋሽን ዲዛይን መማር ከፈለጉ እባክዎን ይጎብኙን ruclips.net/channel/UCtCykx5zo8f-IHaHtCIeOFQ?view_as=subscriber

  • @lomifamily
    @lomifamily 4 года назад +5

    ለመስራት እንድችል አድርገሽ ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን ዉዴ።በርችልን ። አትጥፊብን🙏🏽😘

  • @user-bb3on9pt7e
    @user-bb3on9pt7e 3 года назад +2

    እውነት እጅሽ ይባረክ አገር ቤት ለመልመድ ያለመንኩት ሰው የለም ካንቺ ብዙ ተማርኩ ቀጥይበት ውዴ በደንብ ታስረጃለሽ ቅዱስ እያለሽ ለለማጅ ትመቻለሽ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 በመልመድሽ ደስ ብሎኛል በርቺልኝ 👍👍👍

  • @user-oc3tx1tf1k
    @user-oc3tx1tf1k 4 года назад +2

    በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ከነጮች አይቸ ሰርቸዋለሁ በጣም ቀላል ስራ በጣም የሚምር ነው

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 10 месяцев назад

    በረች የኔ ዉድ አዳድሥ ይቱበሮችንም አበረታችን

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 года назад +4

    በጣም ያምራል

  • @lovetube9682
    @lovetube9682 4 года назад +1

    የኔ ጎበዝ እጅሽ ይባራክ በርቺልኝ 👍👍👍👍🎁🎁🎁🎁😘😘😘😘

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +3

    አሪፍ ነው። እናመሰግናለን።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Год назад

    Wow wow wow mesiye gobez

  • @user-fg5rc4qb6n
    @user-fg5rc4qb6n Год назад

    ዋውውው 😍😍😍😍

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 3 года назад +2

    ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሙያ መማር የማትወዱ መሆን አለባችሁ ስታስጠሉ የሰው ደስታ የማያስደስታችሁ ማማየ በርች ጎበዝ ነሽ እኔ ዳንቴል በጣም ነው የምወደው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አመሰግናለሁ 😘😘😘

  • @hawaahmed466
    @hawaahmed466 Год назад

    በጣም የምሠሪ ው ድዛይን በጣም ይመቸኛል

  • @meltulu1090
    @meltulu1090 4 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ መሲ!!!ጠፋሽ እብን እኮ!!! ቶሎ ቶሎ እ ነይልን
    እንዴት አባቱ
    እንደሚያምን!!!!እጅሽ ይባረክ
    አሪፍ ማብራሪያ ነዉ ቀጥይበት በርች
    በቅርቡ በሌላ አዲስ ስራ እንጠብቅሻለን

  • @selamawitgizaw-ru1yn
    @selamawitgizaw-ru1yn Год назад

    መስዬ ብርክ በይልኝ ባለሙያ ቅን ሰው።

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 10 месяцев назад

    በሰች❤

  • @user-zl4fe4ug7o
    @user-zl4fe4ug7o 2 года назад

    ምርጧ!!መሲየ የኔባለሙያ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @user-tm7zi9bs7e
    @user-tm7zi9bs7e Год назад

    wow Betam Gobez Nesh Ewunet Kemibalehu Belay

  • @user-yf2gm1de7b
    @user-yf2gm1de7b 4 года назад

    ዋው ነው መሰየ አላህ ይጭምርልሺ ማማየ በጣም አሪፍ ነው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      አመሰግናለሁ ማሬ

  • @oromiyatube881
    @oromiyatube881 4 года назад

    ዋዉ በጣም ያምራል ማሬ እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክ ባለሞያ አድርገሺኛል 👍👍👍👍💚💛❤️💝💝💝💝

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 года назад

    በርቺ መሲሕ በጠቅላላ ስራሽ ሁሉ ያምራል በርቺ እወድሻለሁ
    አሜን አሜን❤

  • @emukedija5170
    @emukedija5170 Год назад

    masheallah gobez berchi

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 года назад

    ወዋ ምርጥ የአገሬ ልጅ በጠም ያምራል እጅሽ ይበርክ

  • @zeharaymam6235
    @zeharaymam6235 2 года назад

    በጣም ነው የምናሰግነው እህቴ በርች

  • @fatumaalkadir1727
    @fatumaalkadir1727 4 года назад

    ዋውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ

  • @yirgalembirhane5391
    @yirgalembirhane5391 3 года назад

    Betam berichi

  • @SaraSara-vk4wd
    @SaraSara-vk4wd 2 года назад

    Masiye. Ebifam. Dhugaa. Rabbii. Sirti. Siraa. Bere. Harki. Kee. Yaa. Barktu. Dama. Tiyyaa ❤️

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  2 года назад

      Amen naaf jiradhu 😘😘😘

  • @ambotube5382
    @ambotube5382 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 2 года назад

    መሸአላህ ጎበዝ በርች

  • @bezatsige1325
    @bezatsige1325 4 года назад

    Woww በጣም ያምራል ሁሉም ስራሽ ባርች

  • @user-xv4th6xt4h
    @user-xv4th6xt4h 6 месяцев назад

    amayzing

  • @teklejosef4281
    @teklejosef4281 4 года назад

    Selam tena yisteln inatu, Ijsirawochish betam des yilalu berchi

  • @burteburte3081
    @burteburte3081 2 года назад

    Ijish yibarak

  • @nabanb3034
    @nabanb3034 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህትየ አቆኣረጡን እሳትን እህት

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew 4 года назад

    እጅሽ ይባረክልኝ

  • @user-wb5ov9bm7o
    @user-wb5ov9bm7o 3 года назад

    ዋው በጣም ያምራል

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አመሰግናለሁ እህት

  • @MilkiAbdisa-qr4kn
    @MilkiAbdisa-qr4kn 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @GyasiGary7153
    @GyasiGary7153 2 года назад

    በርቺ ጎበዝ እጅሽን ይባርከው የልጆች ኮፍያ መስራት እፈልጋለሁ

  • @adm6182
    @adm6182 4 года назад

    Mesi betam yemiamir sira new tebarki. Minew hulum endanchi kumineger biastemru.wer ena mesedadebun bitewot

  • @user-yw2gh6qz9u
    @user-yw2gh6qz9u 4 года назад

    በጣም ያምራል በርቺ መሲ ጎበዝ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      አመሰግናለሁ ማር

  • @yeshiasefa4003
    @yeshiasefa4003 4 года назад

    Woww betam yamiral

  • @weynshetnigus5442
    @weynshetnigus5442 4 года назад

    Ejg betam arif SRA newu bezubu kety

  • @EthiopiaPost
    @EthiopiaPost 4 года назад +2

    Great video! እናመሰግናለን።

  • @Genettube
    @Genettube 4 года назад

    ባለሙያዋ መሲ

  • @user-iq1qw6bi4h
    @user-iq1qw6bi4h 4 года назад

    በርች እህቴ ጎበዝ

    • @habeshastyle542
      @habeshastyle542 4 года назад

      ለሰውነታችን ቅርፅ የሚመጥን አለባበስ (styling tips) እንዲሁም ስለ ፋሽን ዲዛይን መማር ከፈለጉ እባክዎን ይጎብኙን ruclips.net/channel/UCtCykx5zo8f-IHaHtCIeOFQ?view_as=subscriber

  • @sofiya9833
    @sofiya9833 4 года назад

    እጀሽ ይባረክ

  • @addissnbe5936
    @addissnbe5936 4 года назад

    Wawww wubee ETH

  • @weynshetnigus5442
    @weynshetnigus5442 4 года назад

    Mesi betam gobez nesh stasay hulum glt new slagegnhush amesegnshalehu entewawek slkshn lakilgn wuda balmuya

  • @kaderyatube4782
    @kaderyatube4782 3 года назад

    ባርች እንዳምር

  • @user-tn5rz5yt3g
    @user-tn5rz5yt3g 4 года назад

    Masiti berchi marekoo yene gobez

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r 3 года назад

    Ejish yibark

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 4 года назад

    አመሰግናለሁ እህት

  • @hawitadese4754
    @hawitadese4754 2 месяца назад

    🤛

  • @Genettube
    @Genettube 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ መስዬ

    • @habeshastyle542
      @habeshastyle542 4 года назад

      ለሰውነታችን ቅርፅ የሚመጥን አለባበስ (styling tips) እንዲሁም ስለ ፋሽን ዲዛይን መማር ከፈለጉ እባክዎን ይጎብኙን ruclips.net/channel/UCtCykx5zo8f-IHaHtCIeOFQ?view_as=subscriber

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r 3 года назад

    Wooowww

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 4 года назад +1

    Geta eyesus abezetto yebarkish wede ehete kelebesh newe serash dese yelale

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад +1

      አሜን አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ

  • @TAHATaha-fb2hm
    @TAHATaha-fb2hm 4 года назад

    Wow thanks mar

    • @habeshastyle542
      @habeshastyle542 4 года назад

      ለሰውነታችን ቅርፅ የሚመጥን አለባበስ (styling tips) እንዲሁም ስለ ፋሽን ዲዛይን መማር ከፈለጉ እባክዎን ይጎብኙን ruclips.net/channel/UCtCykx5zo8f-IHaHtCIeOFQ?view_as=subscriber

    • @sosnateshome2120
      @sosnateshome2120 3 года назад

      ጥሩ መምህር ነሽ በርቺ እህቴ

  • @user-ny4mo4qx3g
    @user-ny4mo4qx3g 3 года назад

    Selam.mesi ehenin kanchi ayiche serawet lerekebot zerfe biserabetes ayamirem.way ??????Reply mesiye swedish

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      Yene konjo inkuin des alesh.siribet yamral mar zerfe yasamiral

  • @buziyebuziye8561
    @buziyebuziye8561 4 года назад

    Yene Qonjo Metawulish Waaw Masi Egzihabiher Ijochishin Yibarkilish Yene Qiin

  • @speedcall180
    @speedcall180 4 года назад +1

    ወላሂ ወደድኩሸ ማሰረዳት ትችይ አለሸ ዎውውው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      አመሰግናለሁ ዉዴ

  • @user-zb3on5zl3v
    @user-zb3on5zl3v 4 года назад +1

    ደስ ይላል አላህ ሂደያ ይስጥሽ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      አመሰግናለሁ ማር

  • @user-ep7yw6rj1k
    @user-ep7yw6rj1k 6 месяцев назад

    በጣምነው የሚያምረው በቀረበ

  • @user-dk9uw8lv3c
    @user-dk9uw8lv3c 3 года назад

    መሲ ውዴ በዚህ አሰራር የጀበና መስራት ይቻላልዴ ከረከቦው ጋር ማች እዲሆን ፈልጌ ነው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      ማሬ አመሰግናለሁ.ግን አይሆንም ይፎራል ማሬ

  • @tigist422
    @tigist422 4 года назад

    መሲዬ በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ

    • @habeshastyle542
      @habeshastyle542 4 года назад

      ለሰውነታችን ቅርፅ የሚመጥን አለባበስ (styling tips) እንዲሁም ስለ ፋሽን ዲዛይን መማር ከፈለጉ እባክዎን ይጎብኙን ruclips.net/channel/UCtCykx5zo8f-IHaHtCIeOFQ?view_as=subscriber

  • @OneloveEthiopiaEntertainment
    @OneloveEthiopiaEntertainment 4 года назад

    mesiye yene balemuya

  • @user-id5qw1cl3r
    @user-id5qw1cl3r 4 года назад +1

    አንደኘ ነኝ እንደልቀደም ብዬ ነው የምኮመንተው ደሞም ጠቀሚ ነገር እንደምትለቂ ስለምተመመንብሽ ነው የፀጉሬ በለ ውለተ!!

  • @user-yh1ef3qd8h
    @user-yh1ef3qd8h 4 года назад

    እናመሰግናለን አህት ሰርቸዋለሁ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      የኔ ቆንጆ እንኳን ሰርትሽ ደስ አለሽ እኔም አመሰግናለሁ በርቺልኝ እህት 🙏🙏

  • @user-zp9qs6bv4s
    @user-zp9qs6bv4s 4 года назад

    👍

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 4 года назад

    Yane wudddd gobaze barchi

  • @saada4895
    @saada4895 4 года назад

    ስጠብቀው ነበር እሲ መልሽልኝ በነጩ ብቻ ቢሰራ አያምርም መሲ በጣም ነው የማመሰግነው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      አዎን ማር ምንም ቺግር የለዉም ያምራል ፈንዲሻ ይመስላል

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 4 года назад

    Belmya mesiy

  • @siifaantube9732
    @siifaantube9732 4 года назад

    💚💚💚

  • @girumgizaw7575
    @girumgizaw7575 9 месяцев назад

    Mazez felge neber

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 года назад

    አምሮኝ ባለፈው ጀምሬ አቋረጥኩት ዛሬ ደሞ ልጀምረው ነው ምን አልባት ባለፈው ጥለቱ እንደሆነ ብዬ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      የኔ ቆንጆ በርቺልኝ 🙏🙏🙏

  • @saditube5199
    @saditube5199 3 года назад

    ማሻአሏህ የት ነሺ ማር ፈለጊሸ ነዉ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አመሰግናለሁ እህት ቤሩት ነኝ

    • @saditube5199
      @saditube5199 3 года назад

      ወይ ማር እኔ ኩዊት ነኝ ሰለዚህ አንግናኘም አይይይበቃ ኢትዮጵያ እንገናኘል

  • @santagashu6183
    @santagashu6183 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ ክሩ የት ነው ሚገኘው

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ 🙏የት ነው የለሺዉ?

  • @user-ou7dv3mn8v
    @user-ou7dv3mn8v 4 года назад +2

    የጅ ሥራወችሽ በጣም ይማርካሉ እህት እጅሽ ይባረክ በርች ግን ቪዶ ሥትሠር በደረጃ ብታደርጊዉ የበለጠ ለኛ ይገባናል እኔ መሥራት እፈልጋለሁኝ እማሀላይ ሥደርሥ ግራ ይገባኛ ሙሉ ሥራሽን በደረጃ አሥቀምጭልን እህት

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      አመሰግናለሁ አሺ ማር

  • @elsagirma3336
    @elsagirma3336 7 месяцев назад

    yet new yaleshew yesofa efelgalew yalewt adama new

  • @ummuammaar1591
    @ummuammaar1591 4 года назад

    silkii quxurishinii safii istii yen marii

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      00251993269733
      ዋሳፕ ዎይም ቴሌግራም

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 года назад

    የት ነው ያለሽው እንድሰሪልኝ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ማር

  • @user-bb3on9pt7e
    @user-bb3on9pt7e 3 года назад

    እንደ ጥያቄ ኮርኪ ስራ የሚባለውን ካወቅሽ ብታሳይን ውዴ

  • @user-ps9tw5ij5y
    @user-ps9tw5ij5y 4 года назад

    💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @belaneishetated9435
    @belaneishetated9435 4 года назад

    Berce marr

  • @ekrambithuseen3841
    @ekrambithuseen3841 4 года назад

    መሲ የት አካባቢ ነው የመትገኝው በናትሽ ሣውዲ ነሽወይሥ ?????

  • @lidiasisay3742
    @lidiasisay3742 Год назад

    errr wede ene eje serawachin yatalayayau sefetochin sarlwe errr bet maqamx salchanye bantshe mall bayny

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  Год назад

      Yet hager new yaleshiwu ima??

    • @lidiasisay3742
      @lidiasisay3742 Год назад

      ades aba nawe menorawe ahun lagzwe kifal hagra nawe yalhute enje wede

  • @ekrambithuseen3841
    @ekrambithuseen3841 4 года назад +1

    የት አካባቢ ነው ያለሽው እናት በትዛዝ ብትሠሪልኝ

  • @lobabayaseen9185
    @lobabayaseen9185 3 года назад

    መግዛት እፈሌጋለሁ ቁጥርሺን አስቀምጩ

  • @user-mp9mj3cl5n
    @user-mp9mj3cl5n 4 года назад

    Mesiye silk kutrishn lakilgn

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      +251 99 326 9733
      Whasap /telegram/

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 3 года назад

    ደግሞ ስታስይ በጣም ነው የሚገባው

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 года назад

    ይህን ዳቴል እየሰፋሁት ነበር ግን እስክሪን ላይ ያረግሽው አንቺ እንደሰፋሽው አያምርም ምን አልባት ጥለቴ ይሆን ብዬ ግማሽ አርጌው ነበር ተውኩት ለረከቦት ነበር የጀመርኩት

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      ያምራል የኔ ቆንጆ የመጀምርሽበት ከለር ከሆን ሌላ ምርጪ ግን ያምራል አንድ ላይ በእጅሽ ስታስተካክይ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 года назад

      @@MesiGemechu እሺ እህቴ ጥለቴ ከለሩ አረጓዴ ነበር

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  3 года назад

      Meseret Gemechu
      ብለሽ መሴንጀር ላይ አናግርኝ እሺ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 года назад

      @@MesiGemechu እሺ

  • @user-sd8ku9zo3d
    @user-sd8ku9zo3d 3 года назад

    እኔ በአላህ መማር እፈልጋለሁ ግን አልችል አልኩኝ

  • @nuredintekeste8735
    @nuredintekeste8735 4 года назад

    የትነውያለሽው

  • @MarwenNosto
    @MarwenNosto 4 года назад

    Yet.new.yaleshiw.megzat.efelgalehu

  • @fatmamusa7481
    @fatmamusa7481 Год назад

    Bode akmiti qaxalma

  • @nohaminethiopia2987
    @nohaminethiopia2987 4 года назад

    መሲየ በርች አይዞሽ ስልክ ቁጥርሽን ቴክስት አድርጊልኝ

  • @saada4895
    @saada4895 4 года назад

    ማሬ ባንድ አይነት ክር ቢሰራስ

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      ስርዉ ዉዴ

    • @saada4895
      @saada4895 4 года назад +1

      እሽ አመሰግናለሁ በርች

  • @user-hg5jx9th3e
    @user-hg5jx9th3e 4 года назад

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ የምትዉዱት ስራ ይዠ ብቅ እላለሁ በቅርብ ቀን

  • @YasinTeck
    @YasinTeck 4 года назад

    እንደዚ ባለሙያ መሆንሽን አላወቅም ነበር