Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሳራ ከልተመለሰች አናይም የምትሉ ለይክ ግጩኝ ፍልሙን መጨረሻውን እያበላሹት ነው
Awo
ሃበሻ እኮ አልፈልግም አልሰራም ካለችስ ድራማው ይቁም ነው የምትሉ እነሱ ወደው አላባረራት እነዚህም ሰዎች ናቸው
Sijemeri ine iyayewu ayidelemi sarako almexami bilalechi
እረ በጣም ነው የሚደብረው እኔ ደግሞ ሳራ መስላኝ ውይ ስጠብቅ ግን በጣም ነው የማስጠላው በየት ሁሉ ላቆም ነው በቃ ሳራ ትመለስ
የ ዱሮ ሳራ ትመስ የምትሉ
Sara yeduro yetalech
እረ በጣም ነው ሳራ ትመለስ ሳርዬ እረ ነይ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
Erguss nate sara😊@@fatumatube1543
ኡኡኡኡኡሳራንእፈልጋለን
Ara sara. Sara@@saleemaababa3596
በእውነት ድራማው እንዴት እንደስጠለኝ ሳራን ስላላየሁ እንደ እኔ የተደበራ ሰው ከላ ላይክ ያድርግ 😢😢
በጣም እኔ ለራሱ😢
አረሳሪን አምጥልኝ❤❤❤
በጣም ይደብራል ሳራን መቀየራቸው
እኔ እራሱ ደበረኝ 😢
ደባሎች መቸ ነው የምለቆልን
ሳራ በመቀየሯ በጣም የደበረዉ ወይም ያስጠላዉ ሰዉ ካለ ላይክ ያድርግ
አው አናይም
ሳራ በመቀየሯ ያዘነ😢😳🤔👍
😢😢
😂😂 አለሁልሽ
ለድራማ ነዉ ያዘንሺዉ😂😂😂😂ቆይ አልሰራም ካለችስ የእዉነት አስመሰላችሁት እኮ ድራማ ነዉ እኮ 😂😂😂😂😂
በጣም
ውይ ሳራ ስትቀየር ብዙም አይመስጥም
በጣም ዋናዋ ሳራ ነች
@@MmJoharኣወ
አረ ሳራን አምጧት ካለበዛ አናይም
ወላሂ አወ
ተቀየረች😢
wow አዲሷ ተዋናይ በጣም ጎበዝ ናት በርቺ የኔ ቆንጆ እስኪ እናበረታታት ❤❤ጎበዝ ናት የምትሉ like
ሳራን ስለለመድናት ነው እኔም እንደናንተ ተሠምቶኝ ነበር ሆኖም ግን ይችም ጎበዝ ናት በርች እህቴ
ሳራም ተቀየረች ሲደብር😅
Lml❤ 😅jo
❤@@askualh2360
ሳሪዬን አምጡልን🙄🙄🙄🙄የተመልካችን ሀሳብ ተቀበሉ 🙄🙄ምን ጉድ ናችሁ የምር😢😢ያስጠላል እንደ ነበረው ይቆይ😢😢😢
እቺ ሳራ ድቅ ናት ሌላን ሳራ ሆና በደብ ተወታዋለች
አደራቹን ወይዘሮ ቅድስትን እና ዮዮን እንዳትቀይሯቸዉ በዳጊ ቦታ የመጣዉም ጎበዝ ልጅ ነዉ በሳራ ቦታ የመጣችዉም ጎበዝ ናት ደግሞ ሳራን ትመስላለች
አዲሷ በሳራ ቦታ የመጣችው ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ትወነዋ አሪፍ ነው አንዳንድ አስተያየት የምትሰጡ ግን ከማጣጣል በፊት እናበረታታት አናስደብራት ከዚህ በኃላ ግን ሌሎቹ ባይቀየሩ ደስስ ይለኛል 🥰🙏🙏🙏
በሰዉ ሀገር ለምንከራተቱ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቸ የተችገር ሁሉ ፈጣሪ ያሳቡን ይሙላለት
አሜን 🤲🏼
አሜን አሜን አሜን
AMEN
አሚንየኔህት
አሚንንን ያርብ
ኤጭ ሳራ ተቀይራ ነው እዳትሉኝ ምን ጉድ ናችሁ እርርር
ሣራኮ እንዴማትመለሥ በራሷ ቻናል ተናግራለች
ለምን አለች ያስጠላል ለሷ ብዬ ነበር የማየው አሁንኳን አይቸው አላውቅም ከሂደች ጀምሩ
ሳሪ መቀየር አልነበረባትም
ኤጭ ለዛዉ ጠፍ ድራማዉ
እንደዳጊ ትለምዷት አላችሁ😂
እደዛሬ ተደስቼ አላቅም ወይዘሮ ቅድስት ስላነደዷት😂 ሳራም ብትቀየር ይቺም ትችላለች አበረቷቷት ዋናው ዩዮ ማናደዷ😂❤
😂😂
አይዟቹ ሳራን የለመደ አይናችን ይችን ቆንጆም ይለምዳል
ሳራ ሆና የመጣችው ልጅ ግን ጎበዝ ናት የምር አበረታቷት በርቺ👏👏👏
በጣም❤
Awo betam gobez nech ene wedjatalew
Betam❤❤❤
Awu enem wedijitalewu
ይቺን እምታነቡ የሰው ዘር በምሉ ከደስታ በቀር ክፍል አይንካችሁ ❤👏
🤲🤲🤲
አሚንንንንንንን
አሚን ያረብ
አሚንን ውደ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💙💙💙🌹🌹🌹
አሚንንንያርብ
ሳራ ሆና የምተውነው ጎበዝ ናት ደግሞ እሷኑ ትመስላለች
ይችም ሀሪፍ ተዋንያን ነች ምድነው ሳራሳራ እምትሉት ለሰው ሞራል አስቡ በርች ማማየ ከሳራ በምንም አታስም
ዳግምን መቀየራችሁ ሲገርመኝ ሳራንም ሲያስጠላ
ሳራ ሳራ አትበሉ የሰው ሞራን አትንኩ ጎበዝ ናት ልጅቷ።።። ሳርዬ ደሞ የራሷ ይቲብ ከፍታለች አይመቸኝም ብላለች 🤗😍ስለዚህ ዝም ብላችሁ ተፈረጁ 😅😅😅
እርእሱን
😅😅😅😅😅😅😅ሼር አርግልን
ምችት ይበሉህ@@asass2296
አወ ግን የሳራ ይለያል
ክክክደዚህም ትወደዳለችማለትኖ😂😂@@GjdIdid
አዲሷ ተዋናይ ❤❤❤ ጎበዝ ነሽ ደሞ ትመሳሰላላቹ ከዩኒ እናት /ቅድስት ጀርባ ግን ብዙ ህመም ያለባት ይመስላል ወዳ አይደለም እንደዚህ ጨካኝ የሆነችው
ከረሰነው በዋላ መጣችሁ 😊ሳራ ሳራ አትበሉ ልጅቷ ጎበዝ ናት
አድሷ ሳራ ጎበዝ ናት ገና ካሁኑ እንደሳራ ለመምሰል እየሞከረች ነው በርች በሏት❤
ሳራ ባትመጣም ይችም ቆንጂየ ናት ገና በመጀመሪያው አስመስላ እየተጫወተች ነው ድጋሜ ስትመጣ እንለምዳታለን😊
ልጅትዋ ግን ጎብዝ ናት ማርያምን ♥️♥️♥️🙏🙏
ዳግምም ሳራንም ሁነው የመጡት በጣም ጎበዞች ናቸው
ኤጭ ስታስጠሉ ደሞ ሳራንም ቀይሯበቃ ዘጋኝ የምር ያረቢ😢😢😢😢😢
ወይኔ ስታስጠሉው ሳራ ተቀየርች ኤጪ😅😅😅
ኮመንተሮች አትጨማለቁ ያችኛዋ ሳራ አልመለስም ብላለች በቃ ሌላዋ ባለ እድልን እንጀራዋን አትዝጉ😒።
ትወናዉን እንጂ የሚተውኑትን ማበላለጥ አይጠቅምም !
እኔ በቃኝ ይሄ ድራማ ወይም ሰራ ትመለስ 👐
አዲሶ ሳራ መልካም እድል
አዲሷ ሳራ ስታምርርርርርር
ዛሬዬ እኮ አርሴማ ናት እንኮን አደረሳችሁ ከክፉ ሁሉ ትጠብካችሁ ❤️🥰🙏
ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙል ፈጣሪ ወእቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤
አሚን❤🎉
❤❤❤❤❤
AMENi Wde
ኢሚን
አሜን❤❤❤🎉
ሰላምእህት ወዲሞቸ ከሀገር ዉስጥ ሆነ ከሀገር ዉጪ ያላቺሁ ፈጣሪ ያሰባቺሁትን ያሳካላቺሁ 🤲አሚን አትሉም❤
አሜን❤❤❤
❤❤❤አሜን
አሚን
የዮኒ ደስታ ያስደሰተዉአለ
Besmeam betam new yemiyastela endesara miyakl yelem ydebral😢😢
wow betam yameral gni sara yet nate eche sara ayedelichim ❤❤❤❤ketay 20
ጎበዝ ሳርቾ ስንለምድሽ እንወድሻለን
አዲሷ ሳሪት ምርጥዬ ❤❤❤❤❤❤❤
አረ ጎበዝ ናት እናባረታታት አዲስ ናት መቀየር ያለው ነው አረጋጉት
ኤጭ በጣም ያስጠላል ሳራን አምጡልኝ
አትንጫጩ ዳግም ሲቀየርም ትንጫችታችሁ ወዳችሁታል አሁን ላይ ስለዚህ ዝም በሉ😂😂😂
እዉነት ነው ዝም ማለት ጥሩ
እኮ አሁንማ ወደድ ነው ያያሉ ነው😂😂😂
በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ ግን ደግሞ የለመዱት ሰዉ ሲቀየር ቅር ቅር ይላል
አቤት ኪሳራ ጠብቀን ጠብቀን ሳራ ማፊ😂😂😂😂😂
አበሻኮመቸም የሰውሞራንለመካት ምናለእናተንባይመቻችሁምአሪፍነውብላችሁ ብታበረታቱ የኛነገር ብቻይከብዳል
ምነው አግማማችውት ያለ ሳርማ አያምርም ወዳ ምንው አበዛችውት ሳርን መልሱ ዳጊን ቀየራችው አሁን ደግሞ ሳርን ዘጋኝ በቃ ሳርን መልሱ 😢 ቀሰ ብላችው ደግሞ የወኒን ትቀይሩታላችው አየ የሀበሻ ድራማ 😂
የይቱብ ድራማ መጨረሻው ይህ ነው 😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
ኢቺ በጣም ጎበዝ ናት
ዮዮን ከቀየሩትማ ድራማው አበቃለት ሰው መቀያየረ ምድነው ሳሪቲቲ ቀበጧ ትመለስ ድራማው ለዛ ይኖረዋል አሁን ግን-----!!!
ጎበዝ ናት ይች ልጅ ቀጥይበት ቁርጥ ሳራን
የዱሮዋ ሳሪ ትመለስልን የምትሉ
እጭ የዳግም ሲገርመን ሳራም ተቀየረች በቃ አትልቀቁ 😢😢
ዮሐዳን ዛሬ አይለቀቅም እዳትሉ ኤጭ ሲደብሩ ስንት ጊዜ ዩቱብ እየገባሁ እዳየሁ ብታሃዩኝ 😢😢ለተመልካች ክብር ይኑራችሁጅ ኤጭ 😮
ጎበዝ ናት ግን እስክትለምዷት ነዉ 😂❤
ኮመተሮች ተው ግን 😂 በርግጥ ቅር ይላል ግን በርች አድስዋ ሳራ
ለተመልካች ክብርር የለላችሁ ደቆሮወች አሁንስ መረረን ዳግምን ቀየራችሁ ዝም ብለን አየን ድጋሜ ደሞ ሳራን ቀየራችሁ ኡፍፍ አናይም ለዛን ሳራን ካልመለሳች አናይም የምትሉ
እንደ ካልፈለጉስ እያስገዱቸው በቃን አሉ
ሳራን እራሷን አምጧት አይነፋም ሳራ የለለችበት
ግን ልጅቷ የሆነ ነገሯ መልኩአም ሳራን ትመስላለች አኮ
.ሳራ ናት ብላችው አስቡ 😂😂😂
Sara uuuuuuuu ishee nuuf fidaa abboo
አድስ ሰው ሲመጣ አበረታቱ ሳራ ሳራ አትበሉ❤🎉
አንልም
አይ የኛ ነገር ምናችንም እኮ ነው ባለበት እማይገኘው ቀጣይ ዪዪም ይቀየራል በቃ ለተከታይ ክብር ይኑራችሁ
ሳራን ስለለመንድ እንጂ ይቺልጀም ጎበዝ ነች
ኤጭጭጭጭጭ 😅😅😅 አንድ ተዋናይ ሲቀየር ድራማው ሁሉ የሚያስጠለኝ ነገርስ ዉይይይ ሳራ 😢😢😢 ከመች ጀምሮ ነዉ መሮጥ የጀመርሹ 😂😂😂 የኔ ቀበጥ 😅😅
ድሮ በጣም የወድ ነበር ሳራ ስትቀየር አስጠለኝ ሁለተኛ አልከታተል
ደሞ እደሳራ አትችልም ኤጭ ለዛ አጣቹ ዮዮ ብቻ ነው ድራማውን የምያሳምር❤❤❤❤❤
ድራማውን እያበላሻቹት ነው ነገ ደሞ ዮዮ ይቀየር እና የበለጠ ደባሪ ድራማ ይሆናል ሳራ እኮ ድምቀት ነበረች🤔የዮዮ ስድቦች ግን በሳቅ 😅😅
🙄ሳራም ተቀየረች ቀጣይ ዮዮ ይመሰለኛል ሁሉንም ቀይረው ሊጨርሱዋቸው ነው እንዴ ??😂😂😂😂😂
ሳራ ትመለስ ይቺን አንፈልግም
ልጅ ቱ በደንብ ሳራንለመምሰል ጥረት አድርጋች ። ጎበዝ ቀጥይበት ሳራ የማይቸካ ምድራዊ ነገር እንደሎለ እወቂ
ተቀየርቺደ ውይ የኢትዮቢያ ዲራማ ጂማሮው እነ መጨረሻው አያምርም
ወየው እሲለቀቅ ነበር የቸኮልኩት ሳራን ለማያት አዝናለሁ
አቦ ምነው ሰ ሀይ ለመተወን እኛ እንተውናለን ሳሪቲ የ ራሳ የ ሆነ ግርማሞገስ አላት መልሳት ትትት
እንዴ ዳግ አይነቱን ጎዳኛ ይስጣን❤❤❤
ሳራ የቀድሞዋ ትመለስ አያምርም ፊቷ ራሱ ይበቃል ሳሪ የት ነሽ ❤
አስሬ ሳራ ሳራ አትበሉ ምድራ ኩሽና ሁላ🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂እኮ
ስራን ጭራሺ አትተኪም ምንም አትመሳሰይም እንግዲህ ዳግምን በግዲ እንደለመድነዉ አችንም እንቀበላለን ቻሉት ተመልካቾች 😂😂😂😂ለዛ ይቱብ ግን ለዛህ ይጥፋ ሁልጊዜ ጅምር
መንም የሳራን ገፀባህርይ ጫወታ አይመስልም
ኦ ማይ ጋድ ሑሉም ሳራ ሳራ ይላል ኮመቱ ግን እኔ በጣም ነው የምጠላት ድራማቸው ግን ደስ ይል ነበር አሑን ያስጠላል የባሰ
ሰረ ረሱወ ከልመጠች ድስ አይልም የምር ደጊንም በስንት መከረ ለመድን ኤጭ
ዳጊ ትለያለህ❤❤❤
ሳራ ሳራ የምትሉ አካባጆች ይህም ምርጥ ነው
ወይ ባርችየ የምር ፈገግታህ ውስጤ ነው ከዚህ ስራ የምትወጣበት ቀን ናፈቀኝ ቆይ ግን ደባሎቹ አይለቀቅም እንደ እረ ኡኡኡኡ አብረ ናፈቀኝኝኝ🖕🌷🌷💐💐
አት ጨማለቁ ሳራን አጡ ዲግም ቀየራችሁ ዛም አልን አሁደሞ ሳራን
አልሰራም ካለችስ ቆይ😂😂😂😂😂
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ለምን ጀመረች ትጨርሰዉ
Sara yete hedeche😢😢
ከሳርቾ ኣታስም ጎበዝናት ❤❤❤❤❤ኣድሷ ሳራ😂❤❤
ሳራ አትመጣም እዴ የቤቱ ድምቀት ሳራ ነች ቅብጠቷ ሁሉ ነገሯ የናፈቀዉ በላይክ
ዮዮ በምን ቃላት ልግልፅህ ትችላላህ
ሜጀመራ ነኝ ላይክ ❤❤❤
ውይ ሣሪየ በጉጉት ነበር የጠበቅንሽ አከሠርሽን😂
ሳሪ ነበረች ደስ የምትል😊 ይች ምኗም አያምር
የዱሮዋ ሳራ ትምጣ እረ ይደብራል
ስታስጠሉ ሳራን መልሱልንንን እስክትመለስ ላይክ አላደርግምምምም
ሳባ በጥም ደሰ አለቨ እንኳን ደሰ አለቨ
Well come 🎉🎉🎉🎉🎉saricho ena yoyii
የዱሮዋ ሳራ ትመለስ
የምር በጣም ደባሪ ናችሁ ሳራን ለምን ቀየራችኋት
Ye duro saranew minfeligat Sara timales😮😮
Saryee yemajamarya bitogne arife nebar
ሳራ ከልተመለሰች አናይም የምትሉ ለይክ ግጩኝ ፍልሙን መጨረሻውን እያበላሹት ነው
Awo
ሃበሻ እኮ አልፈልግም አልሰራም ካለችስ ድራማው ይቁም ነው የምትሉ እነሱ ወደው አላባረራት እነዚህም ሰዎች ናቸው
Sijemeri ine iyayewu ayidelemi sarako almexami bilalechi
Sijemeri ine iyayewu ayidelemi sarako almexami bilalechi
እረ በጣም ነው የሚደብረው እኔ ደግሞ ሳራ መስላኝ ውይ ስጠብቅ ግን በጣም ነው የማስጠላው በየት ሁሉ ላቆም ነው በቃ ሳራ ትመለስ
የ ዱሮ ሳራ ትመስ የምትሉ
Sara yeduro yetalech
እረ በጣም ነው ሳራ ትመለስ ሳርዬ እረ ነይ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
Erguss nate sara😊@@fatumatube1543
ኡኡኡኡኡሳራንእፈልጋለን
Ara sara. Sara@@saleemaababa3596
በእውነት ድራማው እንዴት እንደስጠለኝ ሳራን ስላላየሁ እንደ እኔ የተደበራ ሰው ከላ ላይክ ያድርግ 😢😢
በጣም እኔ ለራሱ😢
አረሳሪን አምጥልኝ❤❤❤
በጣም ይደብራል ሳራን መቀየራቸው
እኔ እራሱ ደበረኝ 😢
ደባሎች መቸ ነው የምለቆልን
ሳራ በመቀየሯ በጣም የደበረዉ ወይም ያስጠላዉ ሰዉ ካለ ላይክ ያድርግ
አው አናይም
ሳራ በመቀየሯ ያዘነ😢😳🤔👍
😢😢
😂😂 አለሁልሽ
ለድራማ ነዉ ያዘንሺዉ😂😂😂😂ቆይ አልሰራም ካለችስ የእዉነት አስመሰላችሁት እኮ ድራማ ነዉ እኮ 😂😂😂😂😂
በጣም
ውይ ሳራ ስትቀየር ብዙም አይመስጥም
በጣም ዋናዋ ሳራ ነች
@@MmJoharኣወ
አረ ሳራን አምጧት ካለበዛ አናይም
ወላሂ አወ
ተቀየረች😢
wow አዲሷ ተዋናይ በጣም ጎበዝ ናት በርቺ የኔ ቆንጆ እስኪ እናበረታታት ❤❤ጎበዝ ናት የምትሉ like
ሳራን ስለለመድናት ነው እኔም እንደናንተ ተሠምቶኝ ነበር ሆኖም ግን ይችም ጎበዝ ናት በርች እህቴ
ሳራም ተቀየረች ሲደብር😅
Lml
❤
😅jo
❤@@askualh2360
ሳሪዬን አምጡልን🙄🙄🙄🙄የተመልካችን ሀሳብ ተቀበሉ 🙄🙄ምን ጉድ ናችሁ የምር😢😢ያስጠላል እንደ ነበረው ይቆይ😢😢😢
እቺ ሳራ ድቅ ናት ሌላን ሳራ ሆና በደብ ተወታዋለች
አደራቹን ወይዘሮ ቅድስትን እና ዮዮን እንዳትቀይሯቸዉ በዳጊ ቦታ የመጣዉም ጎበዝ ልጅ ነዉ በሳራ ቦታ የመጣችዉም ጎበዝ ናት ደግሞ ሳራን ትመስላለች
አዲሷ በሳራ ቦታ የመጣችው ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ትወነዋ አሪፍ ነው አንዳንድ አስተያየት የምትሰጡ ግን ከማጣጣል በፊት እናበረታታት አናስደብራት ከዚህ በኃላ ግን ሌሎቹ ባይቀየሩ ደስስ ይለኛል 🥰🙏🙏🙏
በሰዉ ሀገር ለምንከራተቱ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቸ የተችገር ሁሉ ፈጣሪ ያሳቡን ይሙላለት
አሜን 🤲🏼
አሜን አሜን አሜን
AMEN
አሚንየኔህት
አሚንንን ያርብ
ኤጭ ሳራ ተቀይራ ነው እዳትሉኝ ምን ጉድ ናችሁ እርርር
ሣራኮ እንዴማትመለሥ በራሷ ቻናል ተናግራለች
ለምን አለች ያስጠላል ለሷ ብዬ ነበር የማየው አሁንኳን አይቸው አላውቅም ከሂደች ጀምሩ
ሳሪ መቀየር አልነበረባትም
ኤጭ ለዛዉ ጠፍ ድራማዉ
እንደዳጊ ትለምዷት አላችሁ😂
እደዛሬ ተደስቼ አላቅም ወይዘሮ ቅድስት ስላነደዷት😂 ሳራም ብትቀየር ይቺም ትችላለች አበረቷቷት ዋናው ዩዮ ማናደዷ😂❤
😂😂
አይዟቹ ሳራን የለመደ አይናችን ይችን ቆንጆም ይለምዳል
ሳራ ሆና የመጣችው ልጅ ግን ጎበዝ ናት የምር አበረታቷት
በርቺ👏👏👏
በጣም❤
Awo betam gobez nech ene wedjatalew
Betam❤❤❤
Awu enem wedijitalewu
ይቺን እምታነቡ የሰው ዘር በምሉ ከደስታ በቀር ክፍል አይንካችሁ ❤👏
🤲🤲🤲
አሚንንንንንንን
አሚን ያረብ
አሚንን ውደ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💙💙💙🌹🌹🌹
አሚንንንያርብ
ሳራ ሆና የምተውነው ጎበዝ ናት ደግሞ እሷኑ ትመስላለች
ይችም ሀሪፍ ተዋንያን ነች ምድነው ሳራሳራ እምትሉት ለሰው ሞራል አስቡ በርች ማማየ ከሳራ በምንም አታስም
ዳግምን መቀየራችሁ ሲገርመኝ ሳራንም ሲያስጠላ
ሳራ ሳራ አትበሉ የሰው ሞራን አትንኩ ጎበዝ ናት ልጅቷ።።። ሳርዬ ደሞ የራሷ ይቲብ ከፍታለች አይመቸኝም ብላለች 🤗😍ስለዚህ ዝም ብላችሁ ተፈረጁ 😅😅😅
እርእሱን
😅😅😅😅😅😅😅ሼር አርግልን
ምችት ይበሉህ@@asass2296
አወ ግን የሳራ ይለያል
ክክክደዚህም ትወደዳለችማለትኖ😂😂@@GjdIdid
አዲሷ ተዋናይ ❤❤❤ ጎበዝ ነሽ ደሞ ትመሳሰላላቹ ከዩኒ እናት /ቅድስት ጀርባ ግን ብዙ ህመም ያለባት ይመስላል ወዳ አይደለም እንደዚህ ጨካኝ የሆነችው
ከረሰነው በዋላ መጣችሁ 😊ሳራ ሳራ አትበሉ ልጅቷ ጎበዝ ናት
አድሷ ሳራ ጎበዝ ናት ገና ካሁኑ እንደሳራ ለመምሰል እየሞከረች ነው በርች በሏት❤
ሳራ ባትመጣም ይችም ቆንጂየ ናት ገና በመጀመሪያው አስመስላ እየተጫወተች ነው ድጋሜ ስትመጣ እንለምዳታለን😊
ልጅትዋ ግን ጎብዝ ናት ማርያምን ♥️♥️♥️🙏🙏
ዳግምም ሳራንም ሁነው የመጡት በጣም ጎበዞች ናቸው
ኤጭ ስታስጠሉ ደሞ ሳራንም ቀይሯበቃ ዘጋኝ የምር ያረቢ😢😢😢😢😢
ወይኔ ስታስጠሉው ሳራ ተቀየርች ኤጪ😅😅😅
ኮመንተሮች አትጨማለቁ ያችኛዋ ሳራ አልመለስም ብላለች በቃ ሌላዋ ባለ እድልን እንጀራዋን አትዝጉ😒።
ትወናዉን እንጂ የሚተውኑትን ማበላለጥ አይጠቅምም !
እኔ በቃኝ ይሄ ድራማ ወይም ሰራ ትመለስ 👐
አዲሶ ሳራ መልካም እድል
አዲሷ ሳራ ስታምርርርርርር
ዛሬዬ እኮ አርሴማ ናት እንኮን አደረሳችሁ ከክፉ ሁሉ ትጠብካችሁ ❤️🥰🙏
አሜን አሜን አሜን
ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙል ፈጣሪ ወእቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤
አሚን❤🎉
❤❤❤❤❤
AMENi Wde
ኢሚን
አሜን❤❤❤🎉
ሰላምእህት ወዲሞቸ ከሀገር ዉስጥ ሆነ ከሀገር ዉጪ ያላቺሁ ፈጣሪ ያሰባቺሁትን ያሳካላቺሁ 🤲አሚን አትሉም❤
አሜን❤❤❤
❤❤❤አሜን
አሚን
የዮኒ ደስታ ያስደሰተዉአለ
Besmeam betam new yemiyastela endesara miyakl yelem ydebral😢😢
wow betam yameral gni sara yet nate eche sara ayedelichim ❤❤❤❤ketay 20
ጎበዝ ሳርቾ ስንለምድሽ እንወድሻለን
አዲሷ ሳሪት ምርጥዬ ❤❤❤❤❤❤❤
አረ ጎበዝ ናት እናባረታታት አዲስ ናት መቀየር ያለው ነው አረጋጉት
ኤጭ በጣም ያስጠላል ሳራን አምጡልኝ
አትንጫጩ ዳግም ሲቀየርም ትንጫችታችሁ ወዳችሁታል አሁን ላይ ስለዚህ ዝም በሉ😂😂😂
እዉነት ነው ዝም ማለት ጥሩ
እኮ አሁንማ ወደድ ነው ያያሉ ነው😂😂😂
በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ ግን ደግሞ የለመዱት ሰዉ ሲቀየር ቅር ቅር ይላል
አቤት ኪሳራ ጠብቀን ጠብቀን ሳራ ማፊ😂😂😂😂😂
አበሻኮመቸም የሰውሞራንለመካት ምናለእናተንባይመቻችሁምአሪፍነውብላችሁ ብታበረታቱ የኛነገር ብቻይከብዳል
ምነው አግማማችውት ያለ ሳርማ አያምርም ወዳ ምንው አበዛችውት ሳርን መልሱ ዳጊን ቀየራችው አሁን ደግሞ ሳርን ዘጋኝ በቃ ሳርን መልሱ 😢 ቀሰ ብላችው ደግሞ የወኒን ትቀይሩታላችው አየ የሀበሻ ድራማ 😂
የይቱብ ድራማ መጨረሻው ይህ ነው 😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
ኢቺ በጣም ጎበዝ ናት
ዮዮን ከቀየሩትማ ድራማው አበቃለት ሰው መቀያየረ ምድነው ሳሪቲቲ ቀበጧ ትመለስ ድራማው ለዛ ይኖረዋል አሁን ግን-----!!!
ጎበዝ ናት ይች ልጅ ቀጥይበት ቁርጥ ሳራን
የዱሮዋ ሳሪ ትመለስልን የምትሉ
እጭ የዳግም ሲገርመን ሳራም ተቀየረች በቃ አትልቀቁ 😢😢
ዮሐዳን ዛሬ አይለቀቅም እዳትሉ ኤጭ ሲደብሩ ስንት ጊዜ ዩቱብ እየገባሁ እዳየሁ ብታሃዩኝ 😢😢ለተመልካች ክብር ይኑራችሁጅ ኤጭ 😮
ጎበዝ ናት ግን እስክትለምዷት ነዉ 😂❤
ኮመተሮች ተው ግን 😂 በርግጥ ቅር ይላል ግን በርች አድስዋ ሳራ
ለተመልካች ክብርር የለላችሁ ደቆሮወች አሁንስ መረረን ዳግምን ቀየራችሁ ዝም ብለን አየን ድጋሜ ደሞ ሳራን ቀየራችሁ ኡፍፍ አናይም ለዛን ሳራን ካልመለሳች አናይም የምትሉ
እንደ ካልፈለጉስ እያስገዱቸው በቃን አሉ
ዳግምም ሳራንም ሁነው የመጡት በጣም ጎበዞች ናቸው
ሳራን እራሷን አምጧት አይነፋም ሳራ የለለችበት
ግን ልጅቷ የሆነ ነገሯ መልኩአም ሳራን ትመስላለች አኮ
.ሳራ ናት ብላችው አስቡ 😂😂😂
Sara uuuuuuuu ishee nuuf fidaa abboo
አድስ ሰው ሲመጣ አበረታቱ ሳራ ሳራ አትበሉ❤🎉
አንልም
አይ የኛ ነገር ምናችንም እኮ ነው ባለበት እማይገኘው ቀጣይ ዪዪም ይቀየራል በቃ ለተከታይ ክብር ይኑራችሁ
ሳራን ስለለመንድ እንጂ ይቺልጀም ጎበዝ ነች
ኤጭጭጭጭጭ 😅😅😅 አንድ ተዋናይ ሲቀየር ድራማው ሁሉ የሚያስጠለኝ ነገርስ ዉይይይ ሳራ 😢😢😢 ከመች ጀምሮ ነዉ መሮጥ የጀመርሹ 😂😂😂 የኔ ቀበጥ 😅😅
ድሮ በጣም የወድ ነበር ሳራ ስትቀየር አስጠለኝ ሁለተኛ አልከታተል
ደሞ እደሳራ አትችልም ኤጭ ለዛ አጣቹ ዮዮ ብቻ ነው ድራማውን የምያሳምር❤❤❤❤❤
ድራማውን እያበላሻቹት ነው ነገ ደሞ ዮዮ ይቀየር እና የበለጠ ደባሪ ድራማ ይሆናል ሳራ እኮ ድምቀት ነበረች🤔የዮዮ ስድቦች ግን በሳቅ 😅😅
🙄ሳራም ተቀየረች ቀጣይ ዮዮ ይመሰለኛል ሁሉንም ቀይረው ሊጨርሱዋቸው ነው እንዴ ??😂😂😂😂😂
😂😂
ሳራ ትመለስ ይቺን አንፈልግም
ልጅ ቱ በደንብ ሳራንለመምሰል ጥረት አድርጋች ። ጎበዝ ቀጥይበት ሳራ የማይቸካ ምድራዊ ነገር እንደሎለ እወቂ
ተቀየርቺደ ውይ የኢትዮቢያ ዲራማ ጂማሮው እነ መጨረሻው አያምርም
ወየው እሲለቀቅ ነበር የቸኮልኩት ሳራን ለማያት አዝናለሁ
አቦ ምነው ሰ ሀይ ለመተወን እኛ እንተውናለን
ሳሪቲ የ ራሳ የ ሆነ ግርማሞገስ አላት መልሳት ትትት
እንዴ ዳግ አይነቱን ጎዳኛ ይስጣን❤❤❤
ሳራ የቀድሞዋ ትመለስ አያምርም
ፊቷ ራሱ ይበቃል ሳሪ የት ነሽ ❤
አስሬ ሳራ ሳራ አትበሉ ምድራ ኩሽና ሁላ🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂እኮ
ስራን ጭራሺ አትተኪም ምንም አትመሳሰይም እንግዲህ ዳግምን በግዲ እንደለመድነዉ አችንም እንቀበላለን ቻሉት ተመልካቾች 😂😂😂😂ለዛ ይቱብ ግን ለዛህ ይጥፋ ሁልጊዜ ጅምር
መንም የሳራን ገፀባህርይ ጫወታ አይመስልም
ኦ ማይ ጋድ ሑሉም ሳራ ሳራ ይላል ኮመቱ ግን እኔ በጣም ነው የምጠላት ድራማቸው ግን ደስ ይል ነበር አሑን ያስጠላል የባሰ
ሰረ ረሱወ ከልመጠች ድስ አይልም የምር ደጊንም በስንት መከረ ለመድን ኤጭ
ዳጊ ትለያለህ❤❤❤
ሳራ ሳራ የምትሉ አካባጆች ይህም ምርጥ ነው
ወይ ባርችየ የምር ፈገግታህ ውስጤ ነው ከዚህ ስራ የምትወጣበት ቀን ናፈቀኝ
ቆይ ግን ደባሎቹ አይለቀቅም እንደ እረ ኡኡኡኡ አብረ ናፈቀኝኝኝ🖕🌷🌷💐💐