Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤ ተጨቃችሁልን ለነበራችሁ ቤተሰቦቻችን ከልብ እና መሰግን አለን ፈጣሪ ያክብርልን እንወዳችሁ አለንበፀሎት አስቡን አትርሱን❤️❤️❤️
ኑሩልን ወንድሜየ አላህ ይጠብቃችሁ
በሠዉ ስም መቀልድ ሠገጤ
የኛ ወንድም አለህ ይጠብቅ ተጨንቅንኮ ወይ ሮጠን አልመጠነም በጠምምም
Ayizchu winay fexamri yixbkachu❤❤❤❤
ዊናየ አብሽሩ አይዞችሁ❤
💔በሰላም ደርሰሽ ተመለሽ ሩታዬ አብርሽ አብረሀት ሂድ😍
ያው በሐሳብ አብራት ይሔዳል አ አይቀርም
@@AmenatAmenat-n6eሙቤ አደለም
አ
ሙቤ የቤተሰብ ምክር መስማት ላዚም ነው ቤተሰብ የሌለበት ነገር ችግር ነው
❤❤❤❤❤😢
ሩታየ ጀግና ውብ ሴት ነሽ ተሎ ተመለሽልን በተለይ ለአብርሽ
ሩታ ቶሎ ትመለሽልናለሽ ቃል በገባሽዉ መሰረት❤ ማርክ እና ሄሉ ያሳዘነዉ ማነዉ😢 ደምሩኝ ጋይስ
ኦረ።ኢጭ።አትረብም።ብራየ።ምነለ።ብታስሟሟቸው።በነታችሁ
Beruke ayedelm
ኧር ቡራየ አሰማሟቸው በነትህ😭😭😭😭😭
አብርሽ ተከታትለህ ህድና ይዘህ ና ኤልዱ ጋር ሥሪሩታ😢
አረ ያንንንንን ያክል አሥልፋችሁ ዚምምምም አትበሉ አሥማሞቸዉ 😭😭😭😭ሂሉያያያያ የኔ 😭ሴት
ማነው እደኔ የማርክና የሄሉ ነገር ያስጨነቀው አይለያዩ የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ጨነቀኝ 😢😢😢
እኔ ሚሥተካከል ነገር ከሆነ ባይለያዩ
ምንም ቢፈጠር በውስጥ ፍቱትና አሪፍ አሪፍ ቪድወ ስሩልን ጭንቀት አንፈልቅም የምትሉ የመዳም ቅመሞች እጂ አውጡ 😢😢😢😢😢😢😢
አረ እኛ ስንት አሰብ አለብን የአገር የቤተሰብ
Unet ene betam ferechalow uuff senetun lecenqi meche yehun enbee emeqomow benesu mekenati😢😢😢😢😢😢😢😢
አረረ እኔሲ ለምት ነው እግዚብሔረን😢😢😢
Ere besemam besw gudagi tesekayen Eko
እኔአልቻልኩም ፈራሁ😢😢😢😢😢😢
ማን ነው እንደኔና ልቡ የማርክ ጉዳይ ያስጨነቀው 💕 ሮታዬ የኔ ፍልቅልቅ በሰላም ጊቢ💕
እኔ😭😭❤
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤ማር
😢😢😢😢😢
@@zed1964 ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
እኔ
አብርሺ ማርክና ሄሉን መፍትሄ ፈጥራችሁ አሰታርቅልን የምትሉ👍👍👍👍💔💔💔💔😭😭😭😭😭
😭😭💔😭😭
ፈጣሪ ባደረገው ጥሩ ነበር ግንኮ አስታርቋቸው ለማለት እነሡ መቼ ተጣሉና ችግር እየተዋደዱ የሚለያዩበት ነገር መፍታት እማይቻል ነገር ቢሆን ነው ያው ዘመድ ሆነው ነው እሚሆነው
አወ ለሄሉ እናለ ማርክ ፍትህህህህህህህህ አዳይለያዩ😭😭💔💔💔
መቼ ተጣሉ ችግሩ ከቤተሰቦቻቸው ይመስለኛል ወይም የቆየ የቤተሰብ ቅይም አለ ወይም ዝምድና ኖሮዋቸው ሳያቁ ተፋቅረው ይሆናል ን ልቤ በምንም ላሳምነው ብሞክር እንቢ አለኝ እውነትም የሚለያዩ አልመስልሽም አለኝ 😢
💔💔💔👍
የሩታ አክስት በሰመአብ አዋቂነቷ ንግግሯ በጣም ደስ የሚል አብርሽ አይዞህ ወንድሜ አንተ ጀግና ባል እሩታዬን በፍቅር ተንከባክበህ የምትይዝ ጎበዝ ሰዉ ነህ ባንተ እድሜ እሄ ብዙ ነዉ በእዉነት በትዳርም ሲኖር የትኛዉም የትዳር አይነት አልጋ በአልጋ አይደለም ቻለንጆች ይኖራሉ ያንን ቻለንጅ ግን ሁለታቹ በመነጋገር በመቻቻል በትእግስት መተላለፍ ነዉ ዋናዉ መጥፎ ነገር ተንኮለኛና ክፉ ሰዉ ብቻ አይሁን ሌላዉ በመነጋገር በትእግስት በመቻቻል ይታለፋል ዋናዉ አብርሽ መልካም ሰዉ ነዉ ሩታዬ መልካም ሰዉናት። በተረፈ ሩታዬ የአብርሽ ንግስት ቶሎ ተመለሽለት አብርሽም አይዞህ ጠንክር ወንድሜ የአብርሃሙ ስላሴዎች በሰላም ያገናኝዋቹ ከናንተ ጋር ይሁኑ አንድ ያርጓቹ የሩታዬ እህት አክስትዬዉ ቡዜ ኤልዱ ኤፍሪም ሀይሚ ሙቤ የአብርሽና የሩታ ባለዉለታዎች የማዳም ቅመሞች ቤተሰብን ሁሉ እወዳቸዋለሁ 😘❤️🙏
የኔ አባት አብርሽ አሳዘነኝ እባክሽ ሩታዬ ቶሎ ተመለሽለት❤❤❤❤❤❤
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ማር
ሩታዬ አንችኮ ጥበበኛ ሴት ነሽ ልባም ሴት ነሽ ሁሉን በንግግር የምትፈች ጀግና ነሽና ቶለ ተመለሽለት እንኳን ለአብርሽ ለእኛም ከባድ ነው ሩትነቴ አደራሽን አብርሽ እንድጎዳ አንፈልግም የኔ ጨዋ በተረፈ ሰላም ግቢልኝ እመብርሀን ትከተልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሚን ዉዴ ሰለምትወጃቺው እኔም እወዲሻለሁ
@@AliAhmad-fe2zz እኔም ውድድ አደርግሻለሁ የኔ ውድ ምን ላድርግ ብለሽ ነው የሩታዬ ነገር ሁኖብኝ 😍😍😍😢😢😢
እረ ምነዉ ፈራሁ 😢 ሩታዬ አደራ እዳትቀሪ እንኳን አሁንና የመጀመሪያ ግዜም አሳምነሻቸዋል አሁንም አሳምነሻቸዉ እድትመለሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰
ሩታዬዬ በሰለም ተመለሽ መነው አብርሽን እና ሩታዬን ምዉደዉ በለይክ አሰዩ
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
ማርክ እና ሄሉ አይለያዩ የምትሉ😢
ene👍😢😢😢😢
መለያየታቸውን የሚወድአለብለሺነዉ ሢጀመር ሊሸቅሉብነውጅ ምንም ሁነው አደለም
ኢንሻአሏህ አይለያዩም አሏህ ያጣምራቸዉ😢 ደምሩኝዉዶቸ
አተምተከተልሙቤ
እረ በፍጡም መለያየት የለባችውም💔😭😥😥😥
አብርሽ ለመልካም ይሆነል የጠራት መልካም ነገርን ክፍእነስብ ስው እንዲህ ሲገጥመው ጸሎትን ያስቀድማል እነንተም እንደዝህ ባላችሁበት እግዝአብሔር የጅልምልረውን እንዲፍጽም ንገርት ግን ሁሌም በከራ ግዜ መልካምን አስብ አብርሽ
ሩታ በቃሏ መሰረት ትመለስልን የሚል❤❤❤
❤❤❤
እሪ ዊና የነማሪክ ነገሪ ምድነው
ዊናየ ኣረ ምን ድነው ነገሩ ማርክ &ሄሉ❤❤❤
ዊናዬአንተከሆንክምንድነውየሆናችሁትግራገብቶኛል😢😢😢😢
ሣትሏት መጣ የል መቸም ቢሆን አትቀር ይች ዉንድ ብሮቁ ብትቀርሥ ፍቅር ሂዳ እሷ መጣ የለ እሩታ ብትሂድ አበበች ትመጣለች ደግሞ ለዚች ሙግድ። አፍ በዛዉ። ያሥቀራት። ቀማኛ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
ሩታዬ አባክሽ አብርሺን አታስካፊው ያላ አንቺ ባድ ነው 😢😢😢😢
እሩታየ ነገሮችን በሰላም ፈታችሁ በሰለም ተመለሺልን አብርሺ ወንድሜ ሁለተኛ ልብህ እንዳይሰበር ሺምግልና ላክ ለምን ሁሉም ነገር በሂደት ይሆናል ከሰራህ ዋነዉ ጤናነዉ የማታስተካክሉት ነገር የለምስለዚህ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ
አይዞህ አብርሽ ሩታዬ በቶሎ ተመለሽ በጣም ትናፍቂናለሽ😭🙏❤
ፍቅር ደስ የሚለው በትዳር ውስጥ ነው ቶሎ ተጋቡ ህፃን አይደላችሁም እደጉ አትባሉ
ዉድ ደሚሪኝ
እኮ
,አሁን ቢጋቡ አሪፍ ነበረ
ሩታ ለዚህ ፍቅር ብዙ ዋጋ ከፍለሻል አሁን ነገሮች መስመር በያዙ ስሀት ክፍተት እንዳይፈጠር በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
ሜላት እኛም እንወድሻለን በሰላም ግብ ግን አደራሽን የሩታን ነገር ቤተሰቦቻችሁን እንደ ምንም አሳምኒ አብርሽ ሲዝን ማየት አንፈልግም ጡሩ ልጅ ነው ጨዋ መልካም ልብ ያለው ወጣት ነው እና ቃል ቃል ነው አደራ አደራ እባክሽ
የኔ ውድ እውትሽን ነው አብርሽ መልካም ሰው ነው ግን አሚውቅለት የለም እንጂ
@@AliAhmad-fe2zz በጣም ማሬ እኔ ሲለቅስ ማየት አልፈልግም ያሳዝነኛል ብቻ አላህ አሳክቶለት በተጋብ እርፍ ነበር
@@anshaebrahim3901 ማርያምን እኔም አብርሽ በጣም ነው ያሚያሳዝነኝ የኔ የዋህ😓
ውይ እኔ ዘድሩ አብርሽ አሰዘነኝ
አብርሽ ቶሎ ሽማግሌ መላክ አለበት መጥፎ ነገር እዳይፈገር የምትሉ 👍👍👍👍
ገደል ትግባ
ትሽ ዳዳብ ጥንብ@@VgF6
😮😅😅😅😅😅@@VgF6
@@VgF6 ክርት
@vgF6የማትወጭበት አንቺ ገደል ግቢ ጥብ የስዋን ያሰብሽው አንቺ ላይ ይገልበጥ
አይዞክ አብርሺ ትመጣለች ሩታዬ በሰላም ግብ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ቃል ቃል ነው ቶሎ ነይ እሺ ማር በተረፈ በጣም ነው የምወዳቹ መልካም ጉዞ
የአብርሽና የሩታ ፋሚሊያንስ በያላቹበት ሰላም ይሁንላቹ
ማነው በማርክና ሄሉ😢በተፈጠረ ችግር ልቡ የተሰበረ😢😢😢እውነት ነው እምላቹ በጣም ኣዝናለው 😢😢የኔ ማሮች❤
ዉድ ደሚሪኝ 4:47
😥😥😥😭💔😭
እኔሥ እሥከ አሁንም አላመኩም
እኔ በጣም ነው ልቢ ተሰብረዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭🙏
አብርሽየ ወንድ ልጅ ነህ ጠንክር በል የአክስታ ንግግር ያስፈራል እሩታየ እንደማንም ብለሽ ቤተሰቦችሽን አሳምነሽ በሰላም ተመለሽ አብርሽ ምንም ነገር እንዲክፋው አንፈልግም
ሩታዬ በሰላም ገብተሽ በሰላም ተመለሺ የኔ እናት ኣብርሽ ኣይዞህ የኔ ወንድም ትመጣልች
አብርሽዬ አይዞክ ወንድሜ ሩታዬ በሰላም ድርሰሽ በሰላም ተመለሺ አይታችን❤❤❤❤❤
ነፂየ
ነፂዬ አው ተሎ ትመለስ እኔማ አብርሽ አሳዘነኘ
አው
እሷ አደለችም አትሸወዱ@@Danish-pz3pl
የማርክንና የሄሉ ጉዳይ ጨነቀኝ ወላሂ
እፍፍፍ አብርሽ አሳዘነኝ አስለቀሱኝ ቶሎ ትመለስ የምትሉ በላይክ😢❤❤❤❤❤❤❤
እዛ ክፉ ነገር እንዳይገጥምሽ ፀልይ ፀሎት ሁሉም ነገር ያሸንፋል❤❤❤❤
ያብርሸ እና የሩታ አድናቂዉች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
,አሚን ውዴ❤❤ወፐወ❤
አሚን
አሜን
አይዞህአብርሸሩታይቶሉነይ
ሩታዬ በሰላም ግቢልን አብርሽ ፀሎት አድርግ እሺ ወንድሜ አይዞህ
እሩታየን የምትወዱ አብርሽ የዋሁ 😢😢😢❤❤❤አይለያችሁ
የኔ አባት አብርሽ አሳዘነኝ እባክሽ ሩታየ ተሎ ነይ
❤❤❤❤❤
አብርሽ የኔ አባት አሳዘነኝ ሩታየ ቶሎ ተመለሽ ትናፍቂናለሽ ታላቋ እኛም እንወድሻለንየሩታየ አክስት አስተዋይ ይመችሽ❤❤❤
አትጠገብዬ ሩቲ የኔ ፋንዲሻ ፍልቅልቅዋ ቶሎ ተመለሺ አብርሽ ያላንቺ አይሆንለትም እኛም በቪዲዮ ካላየንንሽ በጣምም ትናፊቂናለሽ የምትሉ👍👍👍👈👫አይለያችሁ
ደምሪኝ
@@ሉቤነኝየመዳምቅመምደምሬሽ፣አለሁ፣ደምሬኝ፣አችም
@@ekramemohamad7392 እሺ
@@ekramemohamad7392 ደመሪኩሸ😘
አዎ የምር
ወይኔ የአክስትዋ ንግግር አስፈራኘ አደራሽን እሩታ ተሎ ተመለሺ አላህ በሰላም ወስዶ በሰላም ይመልስሽ❤❤❤❤❤
መድሐንያኣለም ኣባቴ ሁሌም እጠይቃለው ኣታፍረኝም ና ሩታዬን እና ኣብርሽ ተጋብተው በልጅ ተባርከው ኣሳየን ኣምለኬ ሆይ ኣደራህ ኣንተ ያመነ ኣያፍርም ኣባቴ 🙏🙏🙏
አሜን ❤
😅😅😅😅
አይቀርም ወደ እውነተኛ ፍቀር ይፈተናን እንጂ መጨረሻው ያምራን ይሄን ደሞ በፈጣሪ አምናለሁ
አይዞሽ ውደ ምንም አይፈጠር ቸሩ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ አስተካካሎ ለወግ ማረግ ያብቃቸው
ሩታየ በቃሏ መሰረት ትመለሳለች አትጨነቁ አብርሺየ አይዞህ አደራየሩታየቤተሰቦች በሰላም መልሱልን❤🎉
አብርሽ አይዞህ ሩታ ቃል ቃል ነው እኛ ድጋሜ ይሄ ልጅ ምንም ሲሆን ማየት አንፈልግም ሜላት የተለመደ ትብብርሽን አርጊ ዝም እንዳትይ በተረፈ በሰላም ግብ
የኔ ማር ስወዲሽ ምክኒያቱም ለነ አብርሽ ያለሽ አመለካከት ደስይለኛለ
የኔ ልዬ በጣም ወላሂ አክስትየዋ አወራሮ ደስም አላለኝ ብቻ ፈጣሪ ያዉቃል
ሰህ
ትክክለኛ ንግግር ነው የጻፍሽው የኔ ውድ እህት ሲጀመር አብርሽ ያለ እሷ አይሆንለትም ያረቢ ሰላም ያድርግላቸው የሩታ ቤተሰብ ግን እንድትመለስ አይፈልጉም መሰለኝ እንደዛ ከሆነ ግን አብርሽ ቶሎ ሽምግልና ልኮ አንድ ላይ መሆን ነው ያላቸው አማራጭ ብቻ አላህ ይፍታላቸው፣
መልካም መንገድ ሩታዬና ሜሉዬ ታላቅም ስለሆንሽ አግዣት አብረሐምን እንዳይከፋዉ እግዚያብሔር ከናተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤
ልቤ ተሰብሯል በማርክ እና በሄሉ መለያየት😢😢😢
😢😢😢
አስታርቆቸው
እኔም😭😭😭😭🖤
እፍፍፍፍፍ😭😭😭እኔስ አልቻልኩም 😭😭😭😭ስሄሉየ እና ስለማርክ እደዉ ከፋኝኝኝኝኝኝኝኝ💔💔💔💔😭😭😭😭😢
አብርሽ እና የተንቢ በሄለን እና በማርክ ጉዳይ ሽምግልና ይግቡ የምትሉ👍😥
ያማችኃል እንደ ተጣልተው እኮ አይደለም ዝምድና ስላላቸው ነው ወንድሟን ታግባላችሁ 😮
@@Tsehay27Tube 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
ጥል አይደለም እኮ ማርክና የሄለን ጉዳይ
@@Tsehay27Tube😭😭😭😭ይጨቃል ተዋዶ መለየት💔💔💔😭😭
ጅሎች ድራማ አይገባችሁም ለዩቱብ ነበር የተገናኙ በቃቸው 😂
እሩታ በሰላም ሄደሽ በሰላም ተመለሽልን የኔ ዉድ እዉነት ይከፈል አብርሽ አይዞክ እሩታበሰላምሄደሽበሰላምተመለሽልንየኔዉድእዉነትይከፈልአብርሽአይዞክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሩታዬ አብርሽ እዳይጎዳ ቶሎ ነይ የሰፈሬ አስተዋይ በሰላም ግቢ 🙏❤️❤️❤️💕💕❤️❤️❤️💕❤️
የኔ ቆንጆ ሩታየ በስላም ተመለሺ አብርሽም አይዞህ ትመለሳለች ❤❤❤❤
አብርሽዬ የኔ የዋህ ትመለሳለች ሰንት ነገር አሳምና ነዉ የመጣችዉ ዛሬ ደግሞ ነገሮች እየተሰተካከሉ ነዉ አይዞን እሩታዬ ጎበዝ ነች እህቷም ታግዛታለች ቤተሰብም አደራ አደራ እሩታዬ የቡታጅራ ነች መልሱልን ቶሎ አብርሽዬም ጠንከር በል አትጨነቅ የኛ የዋህ❤❤❤❤❤
ሩታዬ በቤተሰብ በኩል ያለው ነገር በሰላም እንዲፈታ እግዚአብሔር አምላክ በነገሮች ሁሉ ይቅደም ድንግል ማርያም አንደበት ትሁንሽ በሰላም ተመለሽልን እኛም እንጸልይልሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤
እሩታዬ እግዝአብሄር ይርዳሽ በሰላም ተመለሽ እምቢ ቢሉም ለማሳመን ሞክሪ ንሮን እምትኑሪው አንቺ ነሽ እነሱም እግዝአብሔር መልካም መንገድ ይምራቸው :: በዝህ ዘመን እንደዝህ አይነት አፍቃሪ ማግኝት መታደል ነው ወንድማም ሆንክ አናት አባቷ ድንግል ማርያም መልካምመንገድ ትምራችሁ::
ሩታየ አደራሽን አብርሽ እንድጎዳ አንፈልግም በተርፈ በስላም ግቢልኝ እመብርሀን ከናንተጋ ትሁን እወዳቹህአለዉ ❤
የሩታ እህት ቡታጅራ ተመቺቷትአል በጣም አምሮባታል
ሩታዬ አላህ በሳላም ተመለሺልኝ 😢ትነፍቂነላሽ ሩታዬ የኔ ውድ እንበዬ ማጣ 😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 5:06
ኢኔም ሩታዬ
ሩታ ስከትሽ በራስሽ ቁም የማንም ወረ አትስም ቤተሰብ ታክብሮ እንጅ ከንች ህይወት ባሌሽ ነው ስከትሽ ሁሉም ነገርሽ እና የመጣ ይምጣ ተጋፍጠሽ ተመለሽ ይምትሉ ላይክ
Woww minale laneni idazi ayinat mikiri bisati❤❤
በተሰብዋንም ማክበር አለባት እንዴ ወይ ሸማግለ ልኮ አግበቶ የወሰዳት ቀልደኛ የምር የሩታ ቤተሰብ ጥሩ ሰለ ሆኑ ነው እንጂ ሌላ እንደዚ አያደረገም የእወነት ❤😮😅😅
ትክክል🙏
ትኽክል😢
@@senaytAsefa-qn4vk እሱማ ልክ ነሽ ባህላችን ጭምር ነው ግን በፍቅር ጣልቃ ማግባት የለውም ቤተሰብ
ሩታዬ ከሣምንት በለይ እንደት ቆይ😢😢😢 ትነፍቅነለሽ የኔ ፍልቅልቅ የአብርሽ ንግሥት😊😊😊😊
በሰላም ተመለሽልኝ የኔ ልእልት ሳምንት ሙሉ ትናፍቂኛለሽሽሽ
ተናፈቂያለሽ ሩታየ የኔ ውድ ቶሎ ተመለሽልን ❤❤❤❤❤❤አብርሽየ ደግሞ አይዞህ
ሩታ ለቤተሠቦችሽም ጊዜ ስጫቸዉ ልክ አንች አብርሽን መለየት እደማትፈልጌዉ ቤተሠቦችሽም አንችን መለየት አይፈልጉም የእዉነት ይናፍቃሉ ማዘርሽ እና ፋዘርሽ አብርሽ ደሞ ቶለ ሽማግሌ ላክ
ሳህ
ትክክክል
ትክክል
ትክክል ለቤተሰቦቿ ጊዜ ያልሰጠ ሰው ለራሱም ቦታ አይኖረውም ማን እንደ ቤተሰብ!
ተላምዶ መለየት በጣም ከባድ ነው😢 በሰላም ተመለሽልን ሩታዬ እኖድሻለን ለኛም ትናፍቂናለሽ እውነት😢
እሩታዬ በሰላም ተመለሺ❤የማርክና የሔሉ ነገር የጨነቃችሁ😢😢😢
እረየኔሄሉነገርአሰጨነቀኝተዉኡፋፋፊፊ😢 ሩታየበሰላምተመለሺ❤
ሩታዬ በሳላም ተመለሺ የምትሉ😢❤❤❤🎉
Ens ebyen meqotater akateg 😢😢😢😢😢
እኔ❤❤❤❤
እኔም😢😢😢❤❤
እኔም 😢@@sikosolo7543
በሠላም አገራችሁ እድገቡ ዱቃ አታረጉምደ እልቅስ
ሩታዬ ሁሉንም ማስተካከል አለብሽ ይሄ ያንች ሂወት ነው ብዙ ነገር አልፋን ይሄም ያልፋን የኔ ውዶች አብርሽዬ አይዞህ ትመለስ አለች አጨክንብንም 🙏😥😥😥💞💞💞💞
ሁንስ ፈራሁ እህ እማምላክ በሰላም ትመልስሽ እሩታዬ እኛም ትናፍቂናለሽ አስቢበት😢😢😢😢
አሁንስጊዜው ሁሉም ነገር ያስፈራው ጌታ ይርዳቸው።
@@tube-yi8tg አሜን፫ ይፀልዩ እህ አብርሽ ድጋሚ ሲያለቅስ ማይት አንፈልግም 😢
ሩታየ የአብርሽ ድምቀት የምር አንቺ ስትመጪ ሁሉም ወደ ደስታ ነው የቀየርሽው
ሩታ የኔ ቅመም ቶሎ ለመመለስ ሞክር❤❤❤❤❤❤❤አብረሽ ያላንች ይከብደዋል😊😊😊😊
እሩትየ የኔ ነፍቆት ቶሎ ትመለስልን የምትሁ👍😥 ቅር ቅር እያለኝ ነው
አሚናተለሁ እንዳሚትማጠ 🎉🎉🎉🎉🎉 በሰለም ግብ ሩታዬ ግን አብርሽ ሺማግሌ ይለክ የሚትሉ እጅ ዎዴለይ አይከፋልም❤❤❤❤
*_አሏህ ቃልሽን ይጠብቅልሽ ያመቻችልሽ ሩታየ ትናፍቅናለሽ_*
አሚን ማሬ❤
አሜን🎉
ሩታዬ በሰላም ተመለሽ ትናፍቂናለሽ ❤❤አብርሽ አይዞህ አትፍራ ምንም አይፈጠርም😢
ዉድ ደሚሪኝ 9:49
ሩታዬ በሰላም ሂጂና በሰላም ተመለሺ እስከሚትመጪው ተናፍቅንአለሽ❤😢
የኔ ወዲም አብርሺ አዛዘነኘ ሩታዬ ቱሎ ነይልን የኔ ጨረቃ አብርሺም አይዞህ
ሩታየ አብርሽ ድጋሚ ሢጎዳማየት ልፈልግም አደራሽን ጎበዝነሽ አስተካክሊ ቤተሠቦችኝ ለኛም እሰቡውይ አብርሸ አይዞህ
ዉድ ደሚሪኝ 3:34
እሩታዬ አደራ ወላሂ አብርሽ እንዳትጎጂው
ሩታ ቶሎ ተመለሽ እንዎድሻለን 👌🥰🥰አብርሽ አይዞክ ትመጣለች በርታ 💪🥰🥰
እንዳው ሩታዬ ምንም ቢፈጠር አሳምነሽ ተመለሺ በአላህ አብርሽ ያላንቺ ከባድ ነው
@@LUbabayimer-nf7wc እሽ
አየማሽቃበጥ😮😂
😂😂😂😂😂😂😂@@طيبهطيبه-ت2و8ص
አብርሽ ሽምግልና ላክ ቤተሠብ ክብር ይፈልጋሉ በሚዲያ በሚያዩት ነገር ተደፋፈረን ብለው ነው የሚሆን😢
አዎ እኛ እኮ ነገረነው ግን አለሰማም እንጂ በዙ ሰው ይፀፋል አሁንም አለረፈደም😢
ሽማግሌኮ በከተማ ሲጋቡ እንጂ እንደ ገጠር ነውደ ከዚያ ላይ የሩታዬ በተሰቦች አሁን እደታገባ ፍቃደኛ አይደሉም ችግሩ ትምህርቷን ሳጨርስ እሽ አይሉም ብሎ ነው የሚሆነው አብርሽ ጀግና ነው
የምር እንባየን መቆም አልቻለም ሆዴ ተሠፈሠፈ አብርሽ ሲያለቅስ ጥሎብኝ ሲከፋው አብሮ ይከፋኛል የድሮውን ስለማቅ ያሳዝነኛል
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ምን ችግር አለው አብረው እየኖሩ ትማራለች ለነሱም ሰላም ነው ቤተሰብ እኮ ነይ ያላት የባለፈው ቭድዪ አይተው ነው ሰውም ለምን እንደዚ ተሆናለች በላቸው የሆናል አይታወቀም ግን...
@@amrazaz1232 አይዞሽ ሩታ ማሳመን ትችላለች እግዚአብሔርም የረዳታል 😌
ሜላትዬ የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ አበባዬየኔ ምርጦች የፍቅር ቤተሰብ 😘
ሩታየ ትናፍቅኛለሽ የኔ ማርርርርር በስላም ተመለሺ ኣብርሽይ ደሞ ኣይዞህ 💖💖🙏በነገራችን ላይ እነ ማሮክ ሄሌን ዊናን የሆኑት ነገር ንገሩን በማርያም 😭😭
ብሰላም ተመለሲ ውድየይ አይዞክ አብርሀም በፆሎት በርታ እመቤቴ ታስተካክለዋለች
በሰላም ተመለሽ እሩቲ ያክስትሽ ያለችዉ ያስፈራል ደናሁኝ ሜላት አትጥፊ እኛም ወደንሻል
ሩተዬ በሰላም ተመለሽ ለ አብርሽ በጠም ተስፈልገሌሽ የለ አንቺ መኖር ለሱ ከበድ ነወ ምክንቱም ልቡን የጠገንሽው አንችው ነሽ ከፈጠር በታች አብርሽ አትጨነቅ ትመጣለች አየሰስብህ
ውይይይ ደስ ስትሉ እህቷ እራሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሩታዬ አይዞሽ የኔ ቆንጅዬ አብርሽም አይዞክ የሩታ አክስት ቅር አይበልሽ ትመለስልሻለች እሽ
እኔ ግን በባለፈው ነገር ቤተሰቦቿ ቅር ያለው መሠለኝ እንዳያስቀሯት ፈራሁ😢በሰላም ተመለሽልን ሩታየ
ማካበድ ነው ንችግር አለው አብርሽ ከጎኗ እስከሆነ ደድረስ ምንም አይፈጠርም
ሩታይ በስላም ተመለሺ የኔ ንግስት አብርሽ አይዞህ አይክፋህ 😢
@@LUbabayimer-nf7wc እሽ ውዴ
እሩታዬ እኛ እራሱ ያሌ አንች ይደብረናል እንኳን የለመደሽ ባልሽ😢😢 ቶሎ ተመለሽ❤❤❤
አብርሽየ አይዞህ ፈጣሪ ነዉ የሰጠህ ፀልይ ሁሉም መልካም እደሆን
እስኪ ቶሎ ነይ እሚትሉ ላይክ ኣሳዩኝ ወይኔ 😢ብሰላም ግቢ በሰላም ተመለሽ ሩትነቴ እፍፍ አብርሽዬ ኣይዞህ ወንድሜ ትመጣለች አስለቀሰኝ እኮ😢💔
ለቤተሰቦቿምአስቡ
ታኾይነባ ፈሪሐ🥺
ወይ ጊድ ደሞ አትቅርይ ጌታየ ፈራሁላቸዉ የምር
😂😂😂
@@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ አኔ እዉን ፈርሐ 😢
አረ ፍትህህህህህ ለሄሉ እና ለማርክ አብርሺ አረ የሆነገር ፍጠሩ እዳይለያዩ 😭😭😭😭😭💔💔💔እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
😢😢😢😢አወ ከምር
@@sewnetሠዉነትይቱብ ሰዉ መዉደድ በቃኝኝኝኝኝ💔💔💔
አው ከምር 😢😢
አረ በጣም 😢😢😢
ትላንት በቃ በኛ አትጨነቁ አሉ ሆ
መጀመሪያ ይሄ ሁሉ ያመጣዉ የአብርሽ ወንድም የለቀቀዉ ቪድዬ ነዉ ወላጅ ናቸዉ ማዳመጥ አለብሽ እንደኔ እንደኔ የወላጆችሽን ምክር ስሚ እንደወላጅ የመሰለ ነገር የለም ቀስ ብለሽ አሳምኛቸዉ በሂደት ቀስ ብሎ ይስተካከላል ወላጅ ከረገመ ለኑሮሽ ጥሩ አይደለም ቪድዬ ስትለቁ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ስለሚያዮት አንቺ ገና ተማሪ ነሽ እየተማርሽ አብርሽ ጋር መገናኘት ትችላላቹ ፀልዩበት
የኔ ወንድም ምንዉ ፈራክ አይዞኛ እሩታ ቶሎ ተመለሺ
ዊናዬ የኔ ወድም አብሽሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስኪ እደኔ የተሰማችሁ የነውና ነገር 😭😭😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
ሩታዬ በናፍቆት እንጠብቅሸለን በሰላም ተመለሽልን ከብርሽ አይክፈክ አብሽሩ ፈጠር ይጠብቀቹ
ሩቲዬ በሰላም ተመለሺ የኡነት አብርሽዬ አይዞክ❤❤❤❤የአብርሽ ልእልት ቶሎ ተመለሽ❤❤❤ንግስቷ
ሩታዬ የኔ ማር በሰላም ተመለሺ የኔ ዉብ ዉስጤ ፈራሳ ያረብ ➘ሩታዬ አንችን ባየዉ አይኔ ሌሎቹን ሳያቸዉ ይመስሎኛል ቅጠል ንፋስ የጣላቸዉ ➘አሁን በየት ብለሺ በየት መጣሺብኝ እንቅፋት ቢመታሺ እሾህ ቢወጋብኝ➘ምን ያለዉ አየር ነዉ መንዚለ ገብጋባ የምወዳትን ልጂ ሸገር ይዟት ገባ ➘ በሠላም ተመለሺልኝ ናፍቆቴ የኔ አለሜ ሩታዬ ዉድድድድድ♥️♥️♥️♥️
አይዞሽ ማሬ
@@anshaebrahim3901እሺ የኔ ዉድ ለምንወዳት ትግስቱን ይስጠን ቀኑ መርዘሙ ኡፍፍፍፍፍፍ
አይዞሽ ውደ ይሷ ጥበበኛ ነች ሁሉን በንግግር ትፈታዋለች ልባም ሴት ናት❤❤❤❤
ይመችሽ
ኣብርሽ በጣም ኣዋቂ ብልጥ ልጅ ነው የምር ዝም ብየ ሳየው በጣም ሀይለኛ ኣዋቂ መሆኑን ተረዳሁት ይመቸው ሩታም እንደዛ ይመቻት
ሩታዬ የኔ ንግሥት ትናፍቂኛለሽ ❤❤❤❤❤😢😢
በጣም የኔ ዉድ ቀላል ትናፍቀናለች ♥️♥️♥️♥️
❤❤❤❤
አብርሽ አና ሩታ ቻዋ አባባላቹሁ ግን ያስፈራል ብቻ ሩታ አደራ እንዳትቆይ አብርሽ እኔ በጣም ሲከፉ ያሳዝነኛል የዋህ ምርጥ ጋብዝ ልጅ ነው ሁለታቹሁም ጋበዞች ስለሆናቹሁ ቶሎ መመለስ አለብሽ ሩታ የኛ ጀግና ነሽ አንቺም 💪😘😘😘😘🙏🙏🙏
በጣም ፈርቻለሁ አብርሸ ዉይ አደራ ሁለተኛ እዳይጎዳ
@@خديجهخديجه-ه6ث ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
አሚሪካን ለተህድ ነው
እኔም
የኔ ቆንጆ ሩታዬ በሰላም ተመለሺ አብርሸም አይዞህ እባክሸ ሩታዬ ቶሎነይ
ወይኔ ጉደ😢😢 እሩታየ እባክሽ ቶለተመለሽለት😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 8:39

አብርሽ እና የተንቢ በሄለን እና በማርክ ጉዳይ
ሽምግልና ይግቡ የምትሉ👍😥

ሜላትዬ የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ አበባዬ
የኔ ምርጦች የፍቅር ቤተሰብ 😘