Christmas Parade | Bellevue Square Mall | Snowflake Lane

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии •

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving  3 года назад +6

    ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን በደህና መጣቹ። ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብ ያላደረጋቹኝ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ የደዉል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ። ❤️❤️🙏🙏🙏

    • @mammamimikitchen
      @mammamimikitchen 3 года назад

      ዋው ክርስመስ እኔ የምወደው ሆልዴ ነው እመስግናለሁ ስላካፈልሽኝ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +1

    Happy Mary x mass
    ነጺየ የኔ ቆንጆ ሰላም ነሽልኝ ልዩ የክሪስማስ ኘሮግራም ነው ፈረንጆቹ ልዩ አትኩሮ ነው ያላቸው ለክሪስማስ ዲኮሩም በጣም ያምራል ሁሉም ዝግጅቱም ቆንጆ ነው ሰላም ሳንታ ልዩ ነው ስክሪኑም ምኑም ድንቅ ነው ሲያምር መንገዱ ለራሱ ህልም ነው ማመስለው እያወደድኩት ያለቀ ቪድዩ ነው የኔ ውድ ስላጋራሽን እናመሰግናለን
    አመት እስከ አመት በሰሰላም ያቆየን ሁላችንሞ የኔ ልዕልት ነጺየ

  • @fafislifetube
    @fafislifetube 3 года назад +1

    ሰላም ነፂዬ ሰላም ላንቺ ሜሪ ክሪስማስ. በጣም ውብ እና ማራኪ ነው 🌲🛍🌹👈

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው ደስ የሚለው የገና በአል ብዙ የሚያደምቅ ነገሮች ስላሉት ለልጅም ለአዋቂም ያስደስታል እናመሰግናለን ነፂዬ መልካም ጊዜ👍👍👌ሼር❤🙏

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ የኔ ዉድ ተባረኪልኝ💕🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ዋው ልዩ ነው እንዴት ነው ኮሮና እናተጋ በርቺልኝ👍👍👍🙏

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 года назад

    እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወድሽ በጣም የሚያምር ቦታ ነው የአመት ሰው ይበለን ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ይሁን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 года назад

    wowwww Amazing Christmas party and Beautiful decoration I love it more & more thanks for Sharing with us my Beautiful sister

  • @felanatube
    @felanatube 3 года назад

    It's so beautiful Christmas illumination, decoration show wow awesome.

  • @niyazeeshan2868
    @niyazeeshan2868 3 года назад

    Its really beautifull video TV hanks for good sharing stay safe stay tuned new friend💞💞😍👍

  • @meditube9905
    @meditube9905 2 года назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን በጣም አሪፍ ደስ የምል የክርስመርስ ዴኮርና መዝናኛ ቦታ ነዉ ሥላስጎበኘሽን እናመሠግናለን እማ

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 года назад

    Wow beautiful Christmas alot of fun that is why I love Christmas holiday 😍

  • @yetnayetfisha1486
    @yetnayetfisha1486 3 года назад

    በጣም ነው የሚያምረው ሀሉ ነገር ደስ የሚል ዋዚማ ነው የኔ ውድ እህት መልካም በሀል

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 3 года назад

    So beautiful thanks for sharing 😍😍

  • @ሮዝኢትዮ2-ጘ9ዀ
    @ሮዝኢትዮ2-ጘ9ዀ 2 года назад

    መንፈስን የሚያድስ እጂግ ዉብ የሆነ ቦታ ነው ነፂዬ ዋዉዉ ደስ የሚል ሞል ነው ያስጎበኝሺን ከልብ እናመሰግናለን 👍

  • @saradawit7308
    @saradawit7308 2 года назад

    ዋው በጣም ያምራል👌💕

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ነፂዬ ማሬ 🙏🙏 ዋውውውው ነው በጣም የሚያምር እና ደስ የሚል ያመትባአል ድባብ ያለው ይስባል ከምዎዳቸው በአል አንደኛው Christmas ነው ቦታው decor የስባል ሰው ዘና ፈታ እያለ ነው እናመሰግናለን በአሉ የደስታ የሰላም በአል ይሁንልን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏💖💖

  • @Rhesvhil72
    @Rhesvhil72 3 года назад

    Beautiful place beautiful views perfect

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    Very beautiful merry Christmas 🥰🥰

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 3 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ ዋዎ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እዴት እደሜምር

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 года назад

    ሳንታን ልጆች በጣም ነዉ የሚወዶቸዉ ቆንጆ ቪዲዮ ተዝናንተናል 👍👌💖❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 года назад

    Netsiyeee Merry Christmas 🎅 🎄 ❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    ነፂዬ ዋው እንዴት ነው የሚያምረው በጣም ከሚወደዱ በናፍቆት ከሚጠበቁ በአላት መካከል ክሪስማስ አንደኛው ነው ቢባል አይጋነንም የላይቶቹ ውበት የከተማው ድምቀት በጣም ያምራል አዎ ልጆችም ዘና ፈታ ስለሚያደርጋቸው ይወዱታል ነፂዬ በጣም እናመሰግናን ሼርስላደረግሽን👌🙏💕

  • @adona16
    @adona16 2 года назад

    ነፂዬ የክሪስማስ በአል ድምት በጣም ነው ደስ የሚለው የአካባቢው ድባብ የሚያቀርቡት ትርኢት የዲኮሮቹ ውበት ልዩ ነው በአመት አንዴ የሚመጣ በአል ስለሆነ ልዩ ድምቀት አለው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ነፂዬ💕🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад

    Welvome dear watching

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 2 года назад

    ነጽዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው እንዴት ያምራል በዛ ላይ ምርት ትርኢት ነው ያሳያት በሞሉ ውስጥም ያለው ለኮርፖሬሽኑ በጣም ያምራል የአመት ሰውን ይበለን ይሄንን የመሰለ የክሪስማር ልይ በአል ስላሳየሽን እናመሰግናለን 👌💕🙏

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 года назад

    እንካን ደና መጣሽ ነፂዬ በጣም የሚይር ቦታነው አካባቢው አሽብርቃል እንካን አደረስሽ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕💕

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    ነፅዬሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የሚያምረው
    እነሱ ደስ የሚለሽ ለዳንሱም ለምኑም ቦታ ይሰጡታል ሽማግሌም ቢሆኑ በጣም ያምሪል ዋው ዲኮራቸው በጣም 👌👌👍

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ያምራል የነጮች ትልቁ አመትቦል ክርስመርስ ነው

  • @مملكتى.منال.الحكيم
    @مملكتى.منال.الحكيم 2 года назад

    تسلمووووو الاختيار

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 3 года назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሲያምር ነፂየ ማሻአላህ

  • @asmaetravel
    @asmaetravel 2 года назад

    Hi friend🤩 hope you are doing great another amazing video thumps up💙 please keep posting more ı like your home so awesome
    My warm greeting 🥰😇

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 3 года назад

    So beautiful thank you for sharing🤩 Merry Christmas! Netsiye. Share🎁🎄

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 2 года назад

    ነፅዬ በጣም የሚያምር የክርስማስ ዝግጅት ነው ክርስመስ ሲደርስ በጣም ያምራል በተለይ እንዲህ በአደባባይ ሲሆን በጣም ያምራል የሞሉም ዲክሮሽኑ ያምራል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 3 года назад

    ሰላም እህት አለሜ ነፂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም የሚያምር ክርስማሱ👌👌

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      ንጋትዬ በጠም አመሰግናለሁ💕🙏

  • @Maebell16
    @Maebell16 3 года назад

    ያምራል በጣም😘🙏

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 3 года назад

    ዋዋዋዋውውውው ቦታው ግን እንዴታባቱ ያምራል ባክሽ

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 3 года назад

    ነፂዬ በጣም ያምራል መልካም ገና🎄🎋🎊🎉🎈✨

  • @MithurKitchen
    @MithurKitchen 3 года назад

    Beautiful video thanks 😊
    Happy New year 🎉

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ነፅዬ የሚያምር የክርስመስ ትሪት ነው ልጆች በጣም ይወዳሉ ዘናም ያደርጋል የይክርመስ ወቅት በጣም ደስ ይላል የሞሉም ዲኮሬሽን በጣም ያምራል እኔ አንዳንዴ ሲመሽ ዝም ብዬ ዞራለው በየሰው ቤት የተሰሩትን ለማየት በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን ነፅዬ ስላካፈልሽን

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 3 года назад

    ሰላም ነፂየ ዋው በጣም አሪፍ ነው መልካም ሜሪ ክሪሰማሰ🎉🎉🎈🎈🎉🎉🎉🎊🎊🎊

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      እሙዬ አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 3 года назад

    ዋው ነፂዬ ገራሚ ነው በጣም ነው የሚያምረው

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад

    ሰላም ነፅ ይቅርታ ቢያልፍም Merry Chrismas እያልኩ አዲሱ ዓመት ስላም የፍቅር ለአገራችን ያምጣን በዚህ ላይ በዓለም የመጣብን በሽታ ያጥፋልን እናንት ታደላችሁአለ አገራችሁ ደምቃለች በጣም ያምራል share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን share

  • @Yabserayabu1616
    @Yabserayabu1616 2 года назад

    ላይክ ወዴ

  • @Meznagnashow
    @Meznagnashow 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @hiwetshow1769
    @hiwetshow1769 3 года назад

    Wow tanks for sharing sis 😊

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 3 года назад

    እንኳን አደርሰሺ ነፂዬ ለሰዉ ልጆች ብርሀንን ሊፍነጥቅ ወደምድር የመጣዉ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ሲቀጥል ሞሉ በጣም ደስ ይላል በክሪስማስ ጌጣጌጦች ያሼበረቀ ነው ይሄን ደስ የሚል ቦታ ስላስጎበኝሺን ታንክስ

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Rossiye, ዉዴ አሜን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 💕🙏

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 года назад

    Wow so nice and beautiful merry Christmas nitesya😍😘

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 года назад

    Wow netsiy merry Christmas🎄🎄🎄

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    ነፂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ እህት!!
    ዋዉዉ ሲያምሩ ሞቅ ሞቅ አድርገዉታል ሁሉ ነገር በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😘😘

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      የኔ ዉድ ኅብስትዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 💕🙏

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 3 года назад

    Wow Netsiye konjo so beautiful place i love it they decorate nice looks so beautiful outside one kids show 😃 i mean specially for kids very nice my lovely sister you are smart 😃😃 i know your kids how they enjoy it you did good job thank you for sharing እህቴ💜💕💜👍👍🌲🌲

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      My beautiful Bettye, thank you so very much. Merry Christmas 🎄🎁 and happy new year. 🎆🎊🎈

  • @keludishow
    @keludishow 3 года назад

    ነፂዬ ልዩ ዝግጅት ነው ሼር ያረግሽን መንገዱን ሁላ ዘግተው ዋው ምንያህል እንደተዘጋጁበት ያሳያልአሪፍና ዘና የሚያደርግ ነው በጣም እናም ዘና እንዳላችሁና ሞሉም አሪፍ ዲኮር ነው የተደረገው ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፋችሁ እርግጠኛ ነኝ ነፂዬ እናመሠግናለን የኔ ውድ💐💐💐💞💞💞💞🙏

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      የኔ ዉድ ካሉዲዬ ሁሌም ከጎኔ ሆነሽ ስለምታበረታቺኝ ከልብ አመሰግናለሁ 💕💕🙏🙏🙏

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад +1

    Wow wow🌲 this is very nice 🌲I like it so much 🌲God bless you 🌲Merry Christmas🌲 and Happy New Year🌲👌👌👍💞Netsiye💞💖

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Thank you, Martiye, merry Christmas 🎄and happy new year. 🎈🎊🎆

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 года назад

    ሰላም ሰላም ነፂ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ዋው በጣም ነው የሚያምረው ክርስማስ በጣም የምወደው ወቅት ነው ያው በውጪ የምንኖር እትዮጽያዊያን የምናከብረው ሁለት ክሪስማስ ነው ያው እንደምንኖርበት ሀገር ልጆቻችንም እንደተወለዱበት ቦታ የሀገርን ባህል እያዩ የሚደሰቱበት ሲሆን የኛንም ሀገር የጌታችንን ልደት ቀን የምናከብርበትን ሁለቱንም ጎን ለጎን ለልጆቻችንም እያስተዋወቅን እናከብራልን እጅግ በጣም ደስ ይላል በተለይ ልጆች ሲደሰቱ ማየት በጣም ደስ ይላል ነፂ እናመሰግናለን ክበሪልን ላይክ ሼር

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      አዱዬ እዉነት ነዉ እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ ልጆቻችንን የማስተማር ግዴታ አለብን ደስ የሚለዉ ሁለቴ ነዉ የምናከብረዉ የኛንም የነሱንም መልካም አዲስ አመት ከነመላዉ ቤተሰብህ እንዲሆንልህ ተመኘዉ🎄🎁🎆🎊🙏

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 года назад

    ሠላምሽ ይብዛ 🙏
    wiw seyamr😍

  • @saradawit
    @saradawit 3 года назад

    ነጽዬ እንዴት ያምራል ዋው ነው አብሶ ልጆች በጣም ይወዱታል ዋው ሞሉውሰጥ ያለው ዲኮር ያምራል በዘ ላይ ከሳንታ ጋር ልጆች ፎቶ መነሳች ይወዳሉ ዛፍ ዲኮሩ ያምራል አቤት ግርግር Happy New year for all family

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Thank you Sariye, Happy new year. May 2022 be a year of blessing for you and your family.🎊🎈🎆🎈🎊🎆

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 3 года назад

    ነፂዬ ፍቅር ዋው የእኔ ውድ ሲያምር ሼር የእኔ ውድ 🎁🎁🎁🎁🌲🌺🌺🌺🌺😘😘😘

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      ሳሪዬ የኔ ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @fitsumyifrutube
    @fitsumyifrutube 3 года назад

    Wow betam yamiral Merry Christmas netsiye

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Fitsumiye, thank you so much. Merry Christmas and happy new year. 🎈🎊🎆

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 года назад

    Welcome sis 😘💓

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 2 года назад

    🎄🎄 Merry Christmas 🎄🎄

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 года назад

    ነፂዬዬ በጣም ያምራል ዋዉ ሰዉ ብዛቱ ክርሲመስ ሲዝን እኮ እንዴት እንደሚያምር አዎ እየተዝናናን ነዉ በጣም ያዝናናል ነፂዬ እናመሰግናለን🙏 👍👌💖💖❤

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  2 года назад

      ማርቲዬ ዉዴ አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ
    @ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ መልካም ክርስማንስ የምወድሽ🇪🇹😘

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      ወርቅዬ ዉዴ በጠም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ💕🙏

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 3 года назад

    ነፂዬ በጣም ደስ ይላል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Bettye አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @AbduGet
    @AbduGet 3 года назад

    በጣም አሪፍ የበአል ድባብ ነው ያስቃኘሽን ነፂዬ። መልካም መልካሙንና ጠቃሚውን ስለምታቀርቢልን ከልብ 🙏

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      አብዱዬ በጣም አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 года назад

    መልካም አዲስ አመት ነፂዬ

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 года назад

    netsiye wow betam yamral

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Thank you so much. Healthy 💕🙏

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia 3 года назад

    በጣም ያምራል እጅግ ዋውዋውዋው ነፂዬ ሜሪ ክርስመርስ

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ💕🙏

  • @Solzna
    @Solzna 3 года назад

    Merry Christmas and a very happy new year to you and your family netsiye 😘this is beautiful thank you for sharing ❤️shared

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад +1

      Maziye, merry Christmas and happy new year to you and your beautiful family. Thank you, my beautiful.💕🙏

  • @seadatube8438
    @seadatube8438 3 года назад

    ሰላም ነፂ በጣም ያምራን ሞሉ ምንገዲ ብልጭ ልጩ ሁሉም በራ

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 3 года назад

    Netsiye; I am very happy for you my beautyful sister. Welldone❤️

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      My beautiful Freiye, thank you so much for being my supporter. Merry Christmas 🎄🎁 and happy new year.🎈🎊🎆

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 года назад +1

    Netsiye OMG I didn't see for hrs Wow its so amazing and beautiful place😍 thank you for sharing with Us and merry 2021 christmas Eve😘💝🎁💝🎁💝🎁💝🎁💝🎁

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Meniye, merry Christmas 🎄🎁 and happy new year. 🎈🎊🎆

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 3 года назад

    👌👌👌👌

  • @sisey7267
    @sisey7267 3 года назад

    wowow kersamas ekonan adershi wowo swo abzazwowo

  • @bettyktube9586
    @bettyktube9586 2 года назад

    Netsiye❤️

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  2 года назад +1

      Bettiye, tefteshal. Hope all is well with you.

    • @bettyktube9586
      @bettyktube9586 2 года назад

      @@NetsiLiving yene konjo thank you for checking on me, lek nesh emetalehu 🥰

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 года назад

    Betam new yemiyamrew netsiye enkuwan asalefachihu, corona gin yelem malet new enante ager kikiki ❤❤

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Titiye I know right 😂😂 thank you 💕🙏

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 года назад

    Netsi❤️

  • @elizabethafton3219
    @elizabethafton3219 2 года назад

    ላይክ የምወዱሸ

  • @mahiskitchenfamilyvlogs
    @mahiskitchenfamilyvlogs 2 года назад

    Oyalikum assalam jajakallokhoiroo

  • @sehabaali7480
    @sehabaali7480 3 года назад

    Netsiya enkuan aderesesh

  • @mehmetturkey53
    @mehmetturkey53 2 года назад

    Hello, please forgive me for not being able to visit your channel often, but my heart is always here I try to come as soon as I have the opportunity to watch your beautiful videos thank you thank you always for your support

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  2 года назад +1

      Very much appreciated. You are so kind.🙏🙏🙏

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 3 года назад

    ሰላም ውዴ ቤተሰብሽ ነኝ እማ ቆየ እኮ

  • @Peace12434
    @Peace12434 3 года назад

    ነፂዬ የምወድሽ ሰላም ለሀገራችን

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    Nitsi my love

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 года назад

    My sister I am enjoying myself, I have imagined I am right next to yourself and enjoying my time with you guys 🥰 of this season, it is beautiful it is difference, unique and is amazing fantastic, you guys have a good time with you lovely children 😘 after this you deserve nice hot chocolate 😀😀😀💕💕💕💕

  • @nigat1963
    @nigat1963 3 года назад

    በጣም ያምራል💚💛💓

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      ንጋትዬ አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 года назад

    በጣም ያምራል ውዴ ቤተሰብ እንሁን

  • @show7006
    @show7006 2 года назад

    Natsi qonjo yehgre lij batsbi inhun

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад

    ሰላም ነፂዬ የኔ ውድ ጠፍተሻል ግን

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 года назад

    ነፂዮ ሰላም ነሸ ቆይቼ ነው ቪዲዮሸን ያየሁት እና ይቀርታ የበአል ዝግጀት እናንተ ጋር ያምር በጣም በአል እንዴት ነበር እኛጋር የከተማው ሴንተር አጠገብ ፓርክ አለ ፓርክ ውሰጥ ነው የሚያደርጉት ሰላካፈልሸን እናመሰግናለን

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      አዚዬ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @ኤደንነኝምህረቱየበዛ-ጠ9ኀ

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 года назад

    ሜሬ ክርስሜያስ

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Haniye አመሰግናለሁ ቆንጆ 💕🙏

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 года назад

    Selam edet neshi econ selam metashily bewnt began yamran adababayu was new lenamsgnaln

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      አመሰግናለሁ💕🙏

  • @samahkhtapchannel3500
    @samahkhtapchannel3500 3 года назад

    Selam edet neshi econ selam metashily bewnt began yamran adababayu was new lenamsgnaln

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving  3 года назад

      Thank you so very much.💕🙏