እደማገጥሽብኝ ነው ሚሰማኝ😳ከዚህ ቡሀላ አልፈልግሽም|Kumneger ቁም ነገር‎

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 998

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b 23 дня назад +233

    ይቅርታ ያድርግላት ግን ራስህን አስከብር የሚቆጣጠረኝ ሰው አልወድም የምትይውን አስተሣሠብሽን ቀይሪ ሊቆጣጠርሽ ይገባል ካማንም ወንድ ጋር ልገናኝነው ስትይ ዝም እንዲልሽ አጠብቅ አይደረግም አይታሰብም

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 23 дня назад +5

      በትክክል

    • @EagerWateringCan-xw9en
      @EagerWateringCan-xw9en 23 дня назад

      Atrebam men aynet nat balegi

    • @hxjfbshhs8975
      @hxjfbshhs8975 23 дня назад

      ደግ አረገሽ ይገባሻል አንች እደት ነበር ልቡን የሰበርሽው ሞራሉን የተረማመድሽበት ረሳሺው እንዴ??? ከመማገጥ ምን ለየው እራት ልጋብዘው ነው ማለት በቆማጣ ልብስ ሁነሽ በገሀድ አትዋሽጅ ልቀበለው ነው የሄድኩት መልሰሽ ደሞ ቀርቻለሁ ዋዠቅሽኮ።

    • @اللهاكبر-ح9س6و
      @اللهاكبر-ح9س6و 23 дня назад +1

      ትክክል

    • @ኣገሬኣገሬ
      @ኣገሬኣገሬ 23 дня назад +1

      ትክክል

  • @yemaryamlej4194
    @yemaryamlej4194 23 дня назад +42

    ኪያ ተጠንቀቅ እባክሸን የደረሰብሽን ነገር ታወቅያለሽ የሚጠብቅህ አይተኛም አንደሚባለዉ የሚያሳድድህ አይተኛም ጠላትሽን ስለምታዉቂ አብዝተሸ ፀልይ

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 23 дня назад +57

    በጣም አብዝተሸዋል አንችም ተወደድሁ ብለሺ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 23 дня назад +190

    ክዩ አኑን አልተረደችም በንፁህ ልቡ ነዉ የሚዎደት የምትሉ በለይክ እስት በቅንናት 100k አስገቡኝ

    • @Mohammed-ip5yq
      @Mohammed-ip5yq 23 дня назад +2

      በጣም ጎበዝ አሁን ገብቶሻል ጥፋት የማያጠፋ የለም ዋናው ከቃሉ አለመውጣትሽ ነው አይዞሽ ኪዩየ😢😢😢

    • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
      @አላህወኪል-ፈ4ዐ 23 дня назад

      ሣህ

    • @KadejaYbra
      @KadejaYbra 23 дня назад +2

      ትክክል በአሁን ስሀት እደሱ አፊቃሪ አታገኝም የዋህነው ወላሂ

    • @እብራሂምሚዲያ
      @እብራሂምሚዲያ 22 дня назад

      ትክክል

    • @aminasaeed1675
      @aminasaeed1675 22 дня назад +1

      ትክክል 👍👍👍

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 23 дня назад +45

    አኑየ በማሪያም ኪዩነች ስንት አመት የለፋህበት ፍቅር ነው ይቅር በላት

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጸ1ጨ

    አኑ ይቅርታ አድርግላት ሁሉም ሠው የራሡ የሆነ ስህተት አለው ከይቅርታ በላይ ምንም የለም።

    • @AaAa-ob5ix
      @AaAa-ob5ix 22 дня назад +2

      አያድረግላት አስበችሁታል እናተብተሁነሱ ሴት ልጅ ወደልላ ወድጋ መሂዴነው በትልምን ትላላችሁ

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад +2

      ስህተቷን: አልተማረችም: አሁንም::

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 22 дня назад

      እኮ እሷ መቀጣት አለባት አመፃ መች ተዋትና

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 23 дня назад +61

    ወይኔ አሣዘንከኝ ሠውግን በሚወደው ልክ ነው የሚጠላው

    • @usergt5sn8zg3o
      @usergt5sn8zg3o 23 дня назад

      በትክክክል

    • @Fjskdj111
      @Fjskdj111 23 дня назад +2

      ወንድ ልጅ ቁጥብ የሆነች ሴትን የወዳል ኮስታራ ጥብቅ ነት ብሎ ሲያስብ በማይጠየቅ ቦታ አገኛት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 23 дня назад +29

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 22 дня назад

      ሰለላህ አለይሂ ወሰላም

  • @Halima-g7d
    @Halima-g7d 23 дня назад +140

    አኑ ይቅርታ አድርግላት መቶ በመቶ ጥፋቱ የሶ ነዉ ግን ፍቅር ያሸንፋል

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 23 дня назад +2

      ምናልባት ለኸይር ነው እምነታቸው የተለያየ ነው

    • @Halima-g7d
      @Halima-g7d 23 дня назад +1

      @@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ እሱ ነገርስ እኔም ግራ ገብቶኛል የሶን አዉቃለሁኝ ያኑ ግን ጥያቄ ሁኖብኛል

    • @Tomdani-eb7es
      @Tomdani-eb7es 23 дня назад

      ጥፋቷን ገብቷት ይቅርታ ካለች ይቅርታ አድርግላት ከስው ስህተት አይጠፋም እሱ ግን ምን አልባት ከፍቅሩ አንጻር ይሁን እንጃ ተቀየረ እግዚአብሔር ስላሙን ያውርድላችሁ

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 23 дня назад +34

    ኪያ ባለፈው መተት ያደረገችብሽን ጉደኛሽን አትርሺ በተለያየ መልኩ ትመጣብሻለሁ የትዳር ህይዎትሽ እንዳይስተካከል አሁንም ልታደርግብሽ ስለምትችል ቆም ብላችሁ አስቡ ከፀበል አትራቂ መንፈስ ሁልጊዜ በዙሪያችን ነው አጋጣሚውን ሲያገኝ ይገባል እኔ የታየኝን ለመጠቆም ነው
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ!

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 23 дня назад +84

    ምንም ብትወዳት ክብርህን ስላስቀደምክ ደስስስስ ብሎኛል ግን በእግዚአብሔር ይቅርታዋን ተቀበላትና ፍቅራችውን ቀጥሉት ዋጋ የተከፈለውን ፍቅር ነው ግን ድርቅናሽን አስተካክይ ሀይለኝነትሽን አስተካክይ 😢.

  • @AaAa-o7y8p
    @AaAa-o7y8p 23 дня назад +161

    ወንድሜ ለፍቅር መሰዋእት መክፈል አለብህ አሁን አንድ እድል ሰጣት

    • @AddisAbu-wg5sg
      @AddisAbu-wg5sg 23 дня назад

      ኧረ ፍቅርን አያቀውም

    • @AaAa-o7y8p
      @AaAa-o7y8p 23 дня назад

      @@AddisAbu-wg5sg አይ ሲመሰለኝ ስሜታዊ ሁኖ ይመሰለኛን

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 23 дня назад

      አይ በጭራሽ

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад +1

      ልጅትዋ ትክክል: አይደለችም

    • @AaAa-o7y8p
      @AaAa-o7y8p 22 дня назад

      @@rising1786 አዎ ግን እሷ ጥፋቷ አምና ነው ይቅርታ የጠየቀችው

  • @MmJjk-t9f
    @MmJjk-t9f 23 дня назад +34

    ብዬ እኔ ካንቺ አላውቅም ግን ፀሎት አረጊ በፀሎት ትጊ ለምን ብትዬ ሌላ ነገ አኑ አደለም ተቀይሮል ፀሎት አረጌ ምናልባት ያለውን ነገር ታውቂያለሽ በፀሎት በረቺ ሱባይዬ ግቢና የሆነነገር ይታይበታል

    • @መቅዴሥየማርያምልጅ
      @መቅዴሥየማርያምልጅ 23 дня назад +3

      እህቴ ያች ሣይጣን ጓደኛሺ በሡም መተት አሠርታበት ይሆናል አኑ የሠራሺዉ ሥራ ቢያናድድም ግን አይጨክንም ነበር ፀሎት አድርጊለት ትክክል አይደለም ሁኔታዉ ሢታይ 😢

    • @yalamfrieyeshita9080
      @yalamfrieyeshita9080 23 дня назад

      ⁠ኢ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 23 дня назад +2

      ትክክል እኔ በባለፈው ብያለው ከጸበል አትራቂ እድሳት መተት ይመጣል ሱባኤ ግቢ ብያለው

    • @ttww9470
      @ttww9470 22 дня назад +1

      😢 ከጥመት አላሁ ሙሥታአን

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra 23 дня назад +25

    የእውነት አልቅሻለሁ ብላችሁ አታምኑንም ስሜቱን መግለጽ ይከብዳል

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 23 дня назад

      ወላሂ እም አልመሰለችኝ የወንድ ነጋዲ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 23 дня назад +26

    እደአኗር አይነት ወድይብዛልን👍❤
    አኗር ከልቡ አፍቃሪ ነው የምትሉ👍👍

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 22 дня назад

      ሰሚኝማ ሌጁ ሙሰሊም እነዉ መለቴ አኗር ሰትይ ነዉ

  • @BerehaneTeklezgi
    @BerehaneTeklezgi 23 дня назад +14

    ሰማሽ ኪዩ በጣም ኣስተዋይ ሴት ነሽ ኣደንቅሻለው ነገር ግን ባሁኑ
    ሰኣት ከሰራሽው ስህተት ኣንጻር ኣኑ ምንም ነገር ቢልሽ እስኪረጋጋ ድረስ ያለውን ነገር ልክ ነህ ብለሽ ከመቀበል በስተቀር ኣማራጭ የለሽምና ተረጋጊ። ሲቀጥል እንደኔ እንደወንድ መጠን ኣንቺ የሰራሽው ወይም ለማድረግ ያሰብሽው ለወንድ ልጅ እጅግ በጣም ከባድ ነው። ኪዩ እስኪ ኣንቺ በኣኑ ቦታ ሆነሽ ኣስቢው ኣሁን ኣኑ ኣንቺን የድሮ ፍቅረኛዬ እራት ጋብዛኛለችና እሱዋ ጋር መሄድ ኣለብኝ ቢልሽ እርግጠኛ ነኝ እንደውም ኣኑ ትእግስተኛ ነው ተረጋግቶ ነው ያዋራሽ ኣንቺ ብትሆኚ እንኳን እፊቱ ቀርበሽ ልታዋሪው ይቅርና ቢደውልልሽ እንኳን ስልኩን ኣታነሽለትም ነበር ስለዚህ ኣኑ ኣሁን ጥፋተኛ ነው እንዲህ ቢናገር? ኣይደለም !!እናም እንደኣኑ የወንድ ጅግና ለፍቅር ትልቅ ቦታ የሚሰጥ ሰው ልታገኚ ኣትችይምና እባክሽ ኪዩ ለምታደርጊው ነገር ኣስቢበት። ሌላው ደግሞ ልልሽ የምፈልገው ኪዩ ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር ቢቀርባቹ ባይ ነኝ ምክንያቱም ያናንቃቹሃል እንጂ ኣያከባብራችሁም ተነፋፍቃቹ ብትገናኙ ነው ጥሩ ወይስ ተነፋፍቃቹ ቆይታቹ በፕራንክ ለዚያውም በሚያስጠላ ኣይነት መገናኘቱ እናም ኣስቡበት። በስተመጨረሻ ኣኑን በንደዚህ ኣይነት ኣይደለም ይቅርታ መጠየቅ ያለብሽ የሆነች ትንሽዬ ሲረሞኒ ነገር ኣዘጋዝተሽ ሰርፕራይዝ ኣድርገሽ ነው መሆን ያለበት ባይ ነኝ። ምክንያቱም እርግጠኛ ነኝ ኣኑ ስነስርኣት ያለው ሰው ስለሆነና ለማንኛውም ነገር ክብር ስለሚሰጥ ረግጦሽ ኣይሂድምና በእንደዚህ ኣይነት መንገድ ሞክሪ ። ደግሞም እርግጠኝ ነኝ ይቅርታሽን እንደሚቀበልሽ ። ኣኑ ጨካኝ ኣይደለም ።እግዚኣብሄር ፍቅራችሁን ይባርክ። የናንተው ኣድናቂና ወንድም ከጀርመን ሃገር።

    • @Tity-g5l
      @Tity-g5l 22 дня назад

      እግዚአብሔር ይባርከህ ደስ የሚል ኮመንት

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад +1

      ከሴሬሞኒ በፊት እሷ ጥፋትዋን ማወቅ አለባት

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 23 дня назад +22

    ሶፊ ያናግረው አች ግን የበላይ ነኝ አትበይ አክብሪው አኑን😊

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 22 дня назад +7

    አኑዬ ክብርህን ስላስከበርክ ደስ ብሎኛል ማርያምን ኪዩዬ ጥፋተኛ ነሽ ግን በቪዲዎ ሳይሆን ለብቻው አግኝተሽ እግሩ ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂ አኑዬ ደሞ አንድ እድል ስጣት እና ይቅርተዋን ተቀበላት አለቀ ነገሩን አቅሉት በቃ ኪዩዬ አሁን ምንም ቢልሽ ጥፋተኛ እንደሆንሽ እራስሽ አሳምነሽ ተቀበይ አኑን ታግሽው እሽ እህቴ ስሜታዊ ሆኖ ነው። ደሞ ፀልይ ህይወትሽ እዳይስተካከል መንፈስ ተልኮብሽ እንዳይሆን ባለፈው ከገጠመሽ አፃር አይዞሽ ተረጋጊ እና ሱባኤ ያዥ በፀሎት እመ አምላክን ህይወቴን አስተካክይልኝ ብለሽ ፀልይ

  • @RahiWollo
    @RahiWollo 23 дня назад +20

    በል ይቅርታ አድርግላት ካሁን ቦሀላ ግን አንድ ነገር ብናይባት ያተ ወገን ነን አጥበን ነው የምናሰጣት

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 22 дня назад +7

    አይ ኪዩ በእጂ የያዙት ወርቅ እደ መዳብ ይቆጠራል መካስ ሚናምን ነገር ሳይሆን መደማማጥ አለባቹ ፍቅር ክብር ያስፈልገዋል የኔ ውልክፍ አክብሮሺ መምጣቱ አይገርሚም

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 23 дня назад +13

    ኪዪ አይዞሺ ተርጋጊ. መታገሰ ጥሩነው. አኖርደሞ ሰትአት. ታግሰህ ኖርህ ሲበቃ. በዚህ በትንሺነገር አትለያዮ. አሰተውሉ የሚዎደድሰው መለያያት የዘላለም ፅፀትነው

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 23 дня назад +13

    ከካሜራ ውጭ እጉልበቱ ላይ ውደቂ ሌላ ሰው አታስገቢ ሰለሚወድሽና ለአንች በጣም ትልቅ እምነት ክብር ሰለ ነበረው ነው እንድ የሆነው የእምነት መጉደል በጣም ከባድ ነው ብዙ እንድጠራጠር ሁኗል ወንድና ሴት አንደ አሰተሳሰብ የላቸውም

  • @mgive626
    @mgive626 23 дня назад +13

    በጣም ስለሚወድሽ ነው የተሰበረው ጊዜ ስጭው ሶፊ ጥሩ ውጤት ሊያመጣ ይችላል ተስፋ አትቁረጭ አይዞሽ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ❤❤❤

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 21 день назад +1

    እህቴ ከራስሽ ጋር በደንብ ተወያይ የምትናገሪያቸውን ቃላቶች በደንብ እያሰብሽበት በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆንብሽ ፀልዬ ፀበልሽን አታቋርጭ ከአኑ ውጪ ሰው ምን ያደርግልሻል ፍቅርሽን አክብሪው ረጋ ብለሽ አውሪው ያደረግሽው ነገር በጣም ነው ያስጠላል አኑ ትክክል ነው

  • @erkiemitiku5760
    @erkiemitiku5760 23 дня назад +22

    ሶፊ በጉዳዩ ይግባበት። ጥፋት ጠፍቷል። ግን ይቅር ባይነት መኖር አለበት። ያን ያክል ፍቅሩን የገለጸው ሰውዬ ሁኔታው አሳዛኝም አስደንጋጭም ነው።

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад +1

      አይ ታዲያ ሌላ ወንድ ጋ ያውም ከሄድሽ አታገኚም: እያለ እያስጠነቀቃት: ቀለደች በጣም

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 22 дня назад +7

    አኑየ ክብርህን አሰቀድም ግን ይቅርታ አድርግላት ኪዩየ አንቺም አክብሪው ይህጥፈት በጣም ከባድ ነው ግን በዚህ ልክ አትሳሳቺ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 23 дня назад +7

    መቸም የሰው ልጅ ፍፁም አደለም ይቅር ለእግዚአብሔር ነውና ይቅር በላት ወደ ቀድሞው ማንነታችሁ ተመለሱ አኑ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 23 дня назад +15

    አኑዬ በጣም ኣጥፍታለች አንድ ዕድል ስጣት ይቅርታ ኣድርግላት ክብርህን ኣስጠብቃሃል አንተ እንደፈሪነትህ ወንድነትህም ኣሳይታሕታል ይበቃታል ሰላም ፍጠሩ የመጨረሻ ማስጠንቀቅያ ስጣት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @zየበረ
    @zየበረ 22 дня назад +6

    እኔ እደራሴ እይታ ክብርህን በማስከበርህ በጣም ጎበዝ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነዉ ግን ደሞ ለይቅርታ ቦታ ስጣት እና ምክራት አችም ለሱ ካች በፊት ክብር ስጭዉ

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 22 дня назад

      Kemanem belay ersun mesmat alebesh! Ene behone des kalaleh beka alhedem neber yemlew.

  • @MameWalloo-u2g
    @MameWalloo-u2g 23 дня назад +11

    ኪዩ እስኩረዳሽ ደጋግመሽ ጠይቂው በጣም ስለሚያፈቅርሽ ጎድተሽዋል በጣምነው የጎዳሽው

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 23 дня назад +14

    ጎድተሽዋል የተሰበረ ልብ መጠገን ከባድ ነው

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 23 дня назад +3

    አኑየ አንድ እድል ስጣት እኛ ካተ ጎን ነን ተጎድሀል በድላሀለች ክብርህን አሳጥታሀለች ግን አንድ የመጨረሻ እድል ስጣት አኑየ እስከዛሬ ከከፈልኸዉ መስዋት አይበልጥም

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад

      አይ የፍቅር መሰረት እምነት

  • @KifleHailu-k8r
    @KifleHailu-k8r 23 дня назад +41

    አይዞሽ በርቺ ከሰው ልጅ ስተ ት ከብረት ዝገት አይጠፋምና አይዞሽ

  • @asterezkezia9374
    @asterezkezia9374 23 дня назад +4

    አይዞሽ ኪዮ ❤❤❤ ይቅርታ ከመጠየቅ በላይ ምንም ነገር የለም ። ከዚ በሓላ እሱ ይቅርታሽን እስኪቀበል በትግስት ጠቢቂው ።

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 23 дня назад +11

    አንድ እድል ስጣት ከግድህ ወዳ እየተወያያችሁ እየተደማመጣችሁ ፍቅራችሁን ቀጥሉ ❤❤

  • @mahmaranata3689
    @mahmaranata3689 22 дня назад

    እናንተ ልጆች እባካችሁ ተስማሙ አንተ በፊት ያስለፋችህን ለመመለስ ነው እንደዚህ የምትሆነው አንችም የእጅሽን አገኘሽ ምክንያቱም በጣም አድክመሽዋል አይ ጊዜ ደጉ ነገር ተገለበጠ አይደል ለማንኛውም ተስማሙ ጠብ አያምርባችሁም እግዚአብሔርም አይወደው ተስማሙ ተስማሙ በርቱ አይዟችሁ ፡፡

  • @اللهاكبر-ح9س6و
    @اللهاكبر-ح9س6و 23 дня назад +17

    ወንድም ሆነ ሴት የሚወዳችውን የሚያከብራቸውን አይወዱም

  • @samirajuhar6442
    @samirajuhar6442 23 дня назад +2

    የሚያፈቅር ልብ እንደሚጣላ ማወቅ ነበረብሽ ከራሡ አስበልጦ ስላፈቀረሽ ቀይ መስመር አለፍሽ በዛላይ ደሞ ጥሩ ቦታ እንደሚሄድ ሠዉ ቁጥጥር አያሥፈልገኝም አልሽ ለማንኛዉም ፈጣሪ አይለያቹ

  • @aynalemtamiru8947
    @aynalemtamiru8947 23 дня назад +3

    በፀሎት በርቺ ኪያ አኑ አንድ እድል ስጣት እባክህ ከይቅርታ በላይ ምን አለ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 23 дня назад +3

    ሶፊ ፡ ቢገባበት ፡ ጥሩ ፡ ነው ፡ አንቺ ፡ ተረጋጊ ፡ ፡ አይዞሽ ፡ አኑ ፡ እግዚያብሔር ፡ ይቅር ፡ ባይ ፡ ነው ፡ ለኛ ፡ ደግሞ ፡ የበደሉአችሁን ፡ ይቅር ፡ በሉ ፡ ብሏል ፡ እና ፡ ይቅር ፡ በላት።

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 23 дня назад +5

    አይዞሽ እኔ ማር ስለተናደደ ይሆናል እሺ. አንቺ ተረጋጊ ስለምወድሽ ነው በጣም ስለሚያፈቅርሽ ነው እንደዚህ. አላህ በመሀሉ ገብቶ ያስታረቃችሁ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 23 дня назад +8

    በስመአብ ምን አይነት ሰው ነሽ 🙄 ትግስቱን ይስጠን ለሁላችንም

    • @HesekWorkene
      @HesekWorkene 22 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂ይስጠን

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 23 дня назад +6

    ተስማሙ ሰው ይጣላል ይጋጫል ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ጥፋትዋን አምናለች
    ተስማሙ ብዙ ዋጋ ከፍለህላታል 😢 ፍቅር ይሻላል❤

  • @queenshaba1286
    @queenshaba1286 23 дня назад +2

    ጥሩ አድርገሻል። አሁንም ታገሽው። በጣም ጎድተሽዋል ግዜ ይፈልጋል። እግዚአብሔር ይረዳቹኋል። በዚ ዘመን እንደሱ ዓይነት እውነተኛ አፍቃሪ አይገኝም። እንደዛ ለብሰሽ ወደ ኤክስሽ እንድትሄጅ የመከሩሽ ወዳጆችሽ ኣይደሉም ተለያቸው። ህወትሽ እንዲያምር እማይፈልኩ የዛች መተተኛ ተቀጥላዎች ናቸው።

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 23 дня назад +8

    ኪዩ ጥፍተኛናት ነገርግን አኖ አድ እድልስጣት

  • @jdjdhdhd-ym1uf
    @jdjdhdhd-ym1uf 23 дня назад +2

    ውድ እህቴ የኒውድወች እመብርሀን ትጠብቃችሁ እህቴ አድነገር ልገርሽ ፀሎት አርጊ ጎደኛሽ ስላደረገችውነገር ታውቂያለሽ አይደል እና ፀሎት አርጊ ሱባኤግቢ እራስሽን ጠብቂ ውድ እህቴ ኮሜተሮች ደሞ ለአኢሚሮ የሚጎዳ ንግግር አትናገሩ ወዳ አይደለም ሴጣን በማሀከላቸው ስለገባ ነው ፀሎት አድርጉላቸው ❤❤😢😢😢😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 23 дня назад +12

    ኧረ ተስማሙ አኗር ለስት አመት የከፈልክበትን ፍቅር አትበትን በቀላሉ አትተዉ እስከመጨረሻዉ ተፋለም

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад

      አይ ስታቃጥለው ትኑር እብዴ አይይዝዋ ደስ አይልም ልጅትዋ ትንንሽነትዋ ጀምራ ለገንዘብና ለባለገንዘብ ትልቅ ቦታ አላት: "ዲያስፖራ እኮ ነው! " አላለችም ባለፈው!!!! እና ቢሆንስ ለአኑ መዘነጥ መሽቀርቀር ሲያንሰው ነው!

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 22 дня назад +1

    አኑ በንፁህ ልቡ ሰለሚወድሽ ተሰምቶት ይሆናል ከአንቺ በሀሪ መስተካከል ያለብሽየሚቆጣጠረኝ ሰው አልወድም ማለትሽ ጥሩ አይደለም አንደዚ ረገብ ማለት ያለብሽ ይመሰለኛል ሶፊ ያናግረው አንቺም ትንሸ ጊዜ ሰጭው አይዞሽ❤

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 23 дня назад +6

    አሁንም በትግስት ይቅርታ እንዲያደርግልሽ ጠይቂው እሱም እውነት አለው

  • @TesfayeSisay-m2o
    @TesfayeSisay-m2o 22 дня назад +2

    አኑየ ተረጋጋ እሷደንግጣለች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ አድርግላት ተፀጽታለች ጨንቋታል እድል ስጣት❤❤❤❤❤❤

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад

      አልተፀፀተችም ጥፋትዋ አልገባትም

  • @birituworkina8408
    @birituworkina8408 23 дня назад +16

    Dhifamaa waalif godhaa maali nuti iyituu waa garii siniraa eginaa malee akkasiti dhuftani nun arsinaa ❤❤❤❤ siin jalanaa ❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 23 дня назад +2

    አንድ ዕድል ስጣት የለፋህበትን ፍቅር አትጣ ለጠላት ደስታ አትሁን ኪያ የነበርችበትን ወደ ኋላ ተመልከት ተሸናፊ መሆንና ይቅርታን መቀበል አሸናፊነት ነዉ

  • @ShawayahSh
    @ShawayahSh 23 дня назад +4

    ያለፈውአልፋልእዲያምንሽ፡፡ቃልግቢለት፡፡እሱስለሚወድሽነውአችምስርአትይኑርሽ😢😢

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 22 дня назад +1

    ሲበዛ ማርም ይመራል ኪዩ አኑ ልቡ አዝኖዋል አንቺ ግዜ ስጭው ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ 😢😢😢😢😢😢

  • @accacc5974
    @accacc5974 23 дня назад +6

    አኑዬ እኮ እውነተኛ አፍቃሪ ነው ብትወጅው ኖሮ አብሬሽ ንግድ ሲልሽ እሺ ባልሽ አሁንም ሀይለኘነትሽን አቅም ወንድ ወንድ አትሁኚ ስከን በይ

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 23 дня назад +1

    አንቺ እጅግ በጣም ራስወዳድ ነው ምን ቢመስልሽ ነው የድሮ ላይፍሽ ጋ እንዴት ፣በምንም ምክያት ፣በዬትኛውም አጋጣሚ ለመገናኘት ማሰብም እንኳን አልነበረብሽም። የአንዌን ልብ ስብርብር ነው ያደረግሺው በእውነት ። ራስ ወዳድ ነሽ።

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 23 дня назад +8

    ኪያ በጣምጥፍተኛ ነሽ. አኑ አድ እድልስጣት ይቅርታአድርግላት

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 22 дня назад

    በጣም ብዙ ነው የምትቀባጥሪው የምትናገሪውን እወቂ ጊዜ ስጪው እውነቱን ነው ተፈቀርኩ ብለሽ ልጁን በጣም እየጎዳሺው ነው

  • @شمسيهمحمود
    @شمسيهمحمود 23 дня назад +21

    አረ የመጨረሻ ደረቅ ነሽ ሊቆጣጠርሽም ጭራሽ ኣትፈልግም እንዴት

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 23 дня назад +1

    እኛን ሰይሆን ልጁን ይቅርታ በይ አተስከፊ አኑ ግን ራስህን ዚቅ አተርግላት መንናትህን አይታ ነው ክብር የምትሰጥህ እች ልጅ አለማረችኝም😢

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 23 дня назад +3

    አኑ ይቅርታዋን ተቀበላት በቃ ይሄን ያክል ከቀጣሀት ይበቃታል አኑየ ወድማችን የአሁኑን ማራት ይቅርታዋን ተቀበላትና በአንድላይ በዚያ በፈገግታቹህ ኑልን❤❤

  • @UhH-dx8up
    @UhH-dx8up 22 дня назад +1

    እህት ፀልይ ፍጣሪሺን ለምኝ የጒደኛሺን ተኮል አትርሺ ሂወትሺን እዳታበላሺዉ ፆሎት አርጊ ንስሃ ግቢ😢😢😢😢

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 23 дня назад +2

    አኑን ለፍቅር መስዋእት አሁንም መክፈል አለብህ አሁን አንድ ለእንድ የመጨረሻ እድል ስጣት ኪዩም አስተካክልሽ ከጥፋትሽ ታረመሽ በደንቧ ይቅርታ ጠይቅው አቺ በትንሽየ ትቆጣለሽ ለሁም ተረጋገትሽ መናጋገረ አለብሺ በጣም ነው የምወድሽ አኑን አንተም ይቅርታ የመጨረሻ ተቀበላት❤😢😢

  • @AlazarAbebe-o4u
    @AlazarAbebe-o4u 22 дня назад +2

    አኗር ያንን ሁሉ ፍቅር ባንዴ እኒዲ ወጣልክ ይቅርታ አድርግላት ከይቅርታ በላይ ምን አለ ውሸት አሰመሰለብክህ የነበረ እጅግ በጣም አፈቅርሻለው አነድ እድል ሰጣት ቸካኚ አትሁንባት በምታምነው አይማኖት

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 23 дня назад +11

    🎉ይቅር በላት አይደግማትም አችምተረጅው ያፈቀረ ልብ ሲቆርጥም ከባድ ነው በራሴስላየሁት ነው ❤❤❤

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 23 дня назад +2

    ተረጋጊ ያጠፋሽዉ ትልቅ ጥፋት ነዉ እሱ አችን ለመግኘት 6 አመት ሙሉ ነዉ የደከመዉ ስለዚህ ተረጋጊ የአሁኑ ስተትሸ ለወደፊት ትምህረት ይሆንሻል ፍቅር ታጋሽ ነዉ ታገሽ ወደራሱ እስከሚመለስ

  • @hiwotteshale934
    @hiwotteshale934 23 дня назад +13

    አኑ ልክ ነው ተሰብረሀል ያንተ ኩርፊያ ብቻ ይበቃል ትማርበታለች ግን ለፍቅር ሰትል አንድ ቻንሰ ሰጣት

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 22 дня назад +2

    ✝️🙏🇺🇸✈️. 👌 አኑ በቃ ይቅር መባባል ጌታ ይወደዋል ልጄ
    ከዚ በዋላ ከማንም ሰው እንዳታወራ። ‼️‼️
    ኪዮ አትዋሽ ቪዲዮ ሪከርድ አድረጓል ተቀብዪው ተመለሰኩ አለቀ ያልሽውን ምንም ነገር አትዋሺው በጣም ተጎድቷል ግዜ ስጭው አታስገድጂው በተቻለን መጠን እንለምነዋለን እንመክረዋለን🙏✝️✈️🇺🇸

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 23 дня назад +2

    ሲጀመር ኪዩአትጫወቺበት 100%ጥፋተኛነሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @fasikagizawu1104
    @fasikagizawu1104 22 дня назад +2

    አይ የወነድ ነገር ያ ሁሉ መውደድ ባንዴ ይጠፋል እንዴ ይቀርታ ጠየቀችህ አይደል

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 23 дня назад +2

    እኛ እኮ ሴቶች የሚወደን የሚያከበረን አንወድም 😢😢😢. እና እሳ ስተታን አምናለች ይቅርታ አድርግላት 😢😢😢 ፈጣሪም ይቅር ባይ ነው ይቅር ባይዎች ይውዳል እና ታረቁ ❤❤❤

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 23 дня назад +1

      አዎ ወላሂ እኔ 8 አመት የለመነኘ ትቸ 😢

  • @nuradisnassir1596
    @nuradisnassir1596 22 дня назад +1

    አንቺ ራሰሸ ጋር ታረቂ መጀመሪያ መሄድሸን ነው ሁሉም የሚያቀው ለዛውም በንዴት የሄደች ሴት ምን እንደምታረግ ሁሉም ያቃል ።

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 23 дня назад +12

    ጥፋትሺን አምነሽ ይቅርታ ጠይቂ ድርቅ አትበይ

  • @HananYosefYosef
    @HananYosefYosef 23 дня назад +2

    እባክህ ወንድም ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ስሜታዊ አትሁን ወደመፍትሄ ብትመጡ መልካም ነው

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q 23 дня назад +3

    Dhifama walifi gadja nuti isin nuti gafa atai gaditu siwajin gadine gafa dmadanis isinwali gamae garu ANUSHAYEE DHIFAMAS IRA QABALAI❤❤❤❤HABIBIAMUYEE TAqabalat kiyan

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 21 день назад

    ተይው ይብረድለት ከይቅርታ በላይ ምን አለ ማንም ሰው የተደበቀ ባህሪ አለው እራስሽን አረጋጊ እራስሽን ጠብቂ አምላክ ያለው ይሆናል።

  • @bewketutessema9260
    @bewketutessema9260 23 дня назад +3

    እቃ አምጣልኝ ያልሺው በምን በምን ዘዴ ተገናኝተሺ ነው?

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 22 дня назад +1

    እባካችሁ ተርጋጉ አኑ ይቅርታዋን ተቀበልና ቀጥሉ እባክህ ተርጋጋ እባክህ አወን ተሳስታለች ግን ይቅረ በላት ኪያ አይዞሽ ሁለተኛ እደዝህ እዳታደርጊ ስለሚወድሽነው አችም ተርጋግ ልቡ ስለተሰበር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t 23 дня назад +3

    የሚወድ ልብም መጥላት እደሚችል እወቂ ግን አንድ እድል ስጣት

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    ተግባርሺ ሊፀፂትሺ ይገባል ወድልጂ ካፈቀረ በሂወቱ ቀልድ የለም

  • @ማህተቤክብሬነው
    @ማህተቤክብሬነው 23 дня назад +3

    ተስማሙ ስጦታ ስጭው ከዝበኋላ እዳጎጅው አኑ የዋህ ነው የምር

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 23 дня назад +1

    ያለፈ ህይወትሽ ለሰላምታ ቢሆንም ዳግም ማቅርብ የለብሽም የደለም የበፊት ፍቅርኛሽ ይቅርና ከየትኛውም ወንድ ጋር መቀራርብ አስፈላጊ አይደለም በዛ ላይ እሱን ያፈቀርሽ ከልቡ ነው እሱን ለማስቀናት መሞከር አስፈላጊ አይደለም

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 23 дня назад +9

    አኑየ ይቅር በላት በማሪያም ጥፋቷን አውቃ ይቅርታ ካለች ትልቅነት ነው እናም አንድ እድር ስጣት አኑየ

  • @aminaadem4871
    @aminaadem4871 22 дня назад +1

    ትክክል ነው ኪያ በጣም በጣም ጥፋተኛ ነሽወላሂ😮😮

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад

      በጣም ጥፋት ነው

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 23 дня назад +4

    አችም ሰትተሺን ካምን ሺ ታረቁ ግን ደበንአረገሺ አጠፈትሻልአኑዬ ይቀረታ አረገላት

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 23 дня назад +1

    ትንሽ ግዜ ስጪው ይረጋጋ የባሰ ነገር እንዳይፈጠር ላልተወሰነ ግዜ አታግኚው አትደውይለት እንዲያስብ ከራሱ ጋር እንዳያወራ ራሱን እንዲያዳምጥ ግዜ ስጪው እየደወልሽ ቴክስት እያደረግሽ አታጨናንቂው በራሱ ግዜ ይመለሳል የትም አይኤድም ይወድሻል ያፈቅርሻል ግዜ ስጪው ከራሱ ጋር እንዲያወራ

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 23 дня назад +8

    ኪዩ ባለጌ ነሽ ድፍረትሽ ጥግ የለውም ።እንዴት የሚወድሽ ትተሽ የካደሽ ትከተያለሽ ። ደግሞ የሰው ሀሳብ አታዳምጭም ፡ እኔ ብቻ ነይ ሐቀኛ ያልኩት ስሙኝ ባይ ነሽ ። ያሁሉ መስዋት

  • @BogeMamo-z1f
    @BogeMamo-z1f 22 дня назад

    አንድ እድል ስጣት፤አንቺም አስተካክዪ ግን ማፍቀርሽን እርግጠኛ ሁኚ ነገም እንዳትጎዳዱ!!!

  • @FsrRrg
    @FsrRrg 23 дня назад +18

    ወንድማችን እኖድሀለን አንድ እድል ስጣት

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 22 дня назад

    የምትወዳት ከሆነ በቃህ ከይቅርታ በይ የለም በኋላ ትቆጫለህ አይዞሺ የኔ ቆጆ ደግሞ እንዴት ነው የመወታምሪው❤❤❤❤❤

  • @hiba3420
    @hiba3420 23 дня назад +2

    ታረቁ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 23 дня назад +1

    ምስኪን በጣም ነው ያሳዘነኝ ወድሜዋ አይዞህ አችኮ በጣም አጥፍተሻል ተነዝሁም ታግሶሻል የኔ ባል ቢሄን አቆሲጥ ነበር የሚያርግሽ በሰራሽዉ ስራ

  • @HannaHailegebreal
    @HannaHailegebreal 23 дня назад +4

    ያፈቀረ ሲቆር እስከመጨረሻው ሊሆን ይችላል ግን አኑ ያን ሁሉ አመትና ትዕግስትህን መለስ ብለህ አስተውል እባካችሁ ይቅር ተባባሉ። በፈጣሪ ።

  • @TsedaleMengistu-h6k
    @TsedaleMengistu-h6k 23 дня назад +1

    ልጄ ባክህ ለአንድ ግዜ ይቅረታአድረግላት በእግዚያብሔረ ቅርብ ብሆን አስታረቃችሁ ነበረ።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 23 дня назад +6

    ይቅር በላት እባክህን ወንድሜ ባትወድህ ግልፁን አትናገርም ነበር ተደብቃ መሄድ ትችል ነበር እባክህን ታረቁ

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад

      ልትናገር ያስገደዳት በዛኑእለት ያገጣጠማት የሱ ያዘጋጀው ፕሮግራም ነው ተጋለጪ ሲላት

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 20 дней назад

    ይብቃህ እንዴ ምን ያህል ለምታፈቅራት በይቅርታ እመን ሰማ ህይወት ሁሌ ቀጥ ያለ መንገድ አይደለሞ አቀበት ቁልቁለት አለው አትደጋግም ።

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 23 дня назад +5

    ዝም በይው ይቅረታ ከተባለ መቀበል አለበት ወዶች እደምትወጆቸው ታወቁ ይጠግባሉ ከይቅረታ በላይ ምን አለ

    • @rising1786
      @rising1786 22 дня назад +4

      እኔ ሴት ነኝአሁንም እሱ ትክክል ነው

  • @EmebetAwel
    @EmebetAwel 22 дня назад

    ኪዮ እጅግ በጣም ገቦዝ ነሽ አድንቄሻለሁ የይቅርታ ልብ ያለዉ ሰው እግዛብሄር ይወደዋል ኪዮ እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም ማለት ንፁህ ፍቅር አታበላሹት

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 23 дня назад +5

    ክይ አይዞሺ ልብን ሠብርሺዋል ❤❤❤እሦፍ ጋርህጂ ❤❤እህቴዋ በጣምሥለሚወድሺነው አትፍርጂበት❤

  • @xcamgMan
    @xcamgMan 23 дня назад

    ተረጂው ይረጋጋ፡አንቺም ተስፋ አትቁረጭ አኑን ይቅርታ የፈጣሪ ነው ይቅር በላት የሰው ፍፁም የለም ፡ኪያ ከልቡ ስለሚወድሽ ነው እንደዚሂ የሆነው ፡ሴት ብለሃተኛ ነች አይዞሽ ፍቅራቹሁ ይመለሳሉ የእውነት ነው የምልሽ