Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኪያየ ምርጥ ልጅ ነሽ ጠካራ ሁኝ አኑ ፍቅሩ እንዳለ ሆኖ ግን ፀባዩ ከባድ ነው አሁን ባንች አንፈርድም
ኪዩ አንቺ በውነት ግልጽ ነሽልጁ ላንቺ የሚሆን አይደለም
ኡፍ ኪያየ የኔ ባልም ልክ እንደሱ ነው በጭራሽ አታግቢው ነገ ትዳር ስትይዥ በጣም ከባድ ነው እኔ ራሱ እያለቀስኩ ነው ያለሁት
የኔናት አሳዘንሺኝ እማዬ አይዞሽ ፀሎት አርጊ እማ❤
ኪዩ በእናንተ መሀል መግባት ባልፈልግም አኑ ለአንች አይሆንም ኪዩ እሄ ህይወት ነው አስቢበት
በትክክል ይህ አውርቶ ሞች ነው ለፋላፊ እንኳን ለትዳር ለጎደኝነት አያስፈልግም ቶስቶሳ
@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂበትክክክል
ይሄ ሰውየ ምን አይነቱ ነው የኔ ይሰማ ነው የሚለው እረ ኪያ ይሄ ሰውየ አይሆንሺም ነይ
ትክክል
@@እናትያላህስጣታናትለሂወቶ ትልቅ አደጋ ነው ከወድሁ ብትለያይ ይሻላታል ወላሂ በቅናት የተነሳ ስንት ሴቶች ሄወታቸው ተመሰቃቅሎል የተገደሉም አሉ ይህ ሶብር የውም ስግጥ ያለ ጉድ
ሴት ልጂን ካልሰማሀት ጆሮህን ካልሰጠሀት አትወድህም የተሰማትን ትናገር አዳምጣት
አኑ የሚባል ሰዉየ ደንቆሮ ነዉ ማዳመጥ አይችልም ለህወትሽ ያሰጋሻል ኪያየ የኔም ባል እደዚህ ነዉ ስፈታዉ ነዉ ሰላም ያገኘሁት
ኪያ አኑ ይቅርብሽ አይሆንሽም ነገ ህይዉትሽን ታጫለሽ በቅናት ልጁ ማስተዋል የሚባል ነገር የለዉም
እኔ በጣም አከብርህ ነበር ግን ሰገጤ እራስ ወዳድ ነህ😢😢😢ኪዩ አንቺ ትክክል ነሽ ከዚህ በላይ እራስሽን መጉዳት የለብሽም እሱ ለቶፋ ያልሆነ ለማንም አይሆንም
መተማመን የሌለበት ፍቅር እድሜ የለውም አንዋር ኪዩን እመናት ነፃነት ስጣት እሥከመቼ ትጠብቃታለህ የባሠ ታሠለቻታለህ😢😢😢😢😢
የመዳም ቅመሞች ላክ አምሮኛል 😂😂😂
😂
❤ሌላስ ምን አማረሽ
😂😂😂@@ዳግማዊትኢትዮጵያ
አኑ ፀበል ይግባ በጤናው አይደለም😢😢😢😢
እየ ሰው ሲበዛ በጣም ከባዲ ፀባይ አለዉ የዚህ አይነት ፋቅር ያላቸዉ ሰዎች ናቸዉ እየገደሉ እና አሲዲ በህቶቻችን ላይ የምደፋት
ኪያዬ ምንም ጥፋት የለብሽም ውሳኔሽ ልክ ነው ይሄ ሰው ይቅርብሽ ህይወትሽን ይቀጥፋል ይቅርብሽ
ከማንም ሰዉ ጋር ስሪ ከቶፋ ይቅር የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍አኑ ልክ ነዉ የድሮ አፍቃሪሽ ነዉ የመጀመሪያዉ ነሽ የቶፋ አፍቃሪ የለዉም በህይወቱ ሌላ ሴት የለም ያሳስባል🤔🤔
ባኑ መፍረድ ይከብዳል ድሮ አፈቅራት ነበር እያለዉ ቱፋ እንደት አብረሺ ሥሪ ይበል ከሌላ ብሠሪ ሀሪፍነበር
እንዴ እና ቶፋ ያፈቅራት የነበረችውን አይደል አኑ የወሰዳት ቅናት መጥፎ ነው ውዴ😢
ሃይማኖት የሌለበት ፍቅር መጨረሻው ሐዘን ነው ሀይማኖትሽን አስቀድሜ 😊😊😊😊
ሁለቱም በይማኖታቸው ይሻላል
@@firdoushabasha?????
ኪያ ጠንካራ ሁኚ❤❤❤❤ አኑግን በጣም ቅናቱ በዛ ፈጣሪ ይርዳሽ የወደደውን ያድርግልሽ ፈጣሪ😢❤❤
እረ ስታስጠላ እህህህህህ
በፈጠረው ሰም ፍቅር በእምነትይጀመራል አኑ ምንአይት ሰው ነውበእግዚአብሔር😢😢😢😢
ሥለሚወዲሽ ነዉ ኪዩ ተረጅዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ኪያ የመረጥሽውን ስራ ቀይሪው እና አድ እድል ሰተሽ እይው አትጣሉ ፍቅር ያሸንፋልአኑ ተብየውም እምነት ይኑርክ ቆም ብለክ አስብ
የሚውድ ያምናል ቅናተኛ ወንድ በሽታ ነው
አኑ ችግር አለበት። ነገ ብትጋቡ እግርሽን ሰባብሮ ከቤት እንዳትወጭ ያደርግሻል። ወይም አካልሽ ላይ ጉዳት ያደርሳል። አንዋር ስርዓት የለህም
ያኮ ያለፍ ነገር ነበር ግን ከመውደዱ የተነሳ ነው እናም አንቺ ተርጋጊ ፍቅር ከባድ ነው ለማንኛውም አትለያዩ ተርዳዱ ባይ ነኝ😢
ልጅ እኮ ምንም አላጠፍም ትክክል ነው ሀሳብ እንደ አብራው መስራት የለባትም
ስዎች ሰንባል ከባዶች ነን ማማዬ ፈራጆች ነን እያንዳንዳችን የኛ ቢሆን ልክ እንደ አኑ ነው ምናሰበው
እረ ሺምነው ባለፈው ሲጣሉ ለሶፊኳን እቢሲለው ቶፋ ተቆጥቶ ስት ደክሞነው ያስታረቃቸው ቶፋ ፍቅር ቢኖርበት አብሮ መሆን ቢፈልግ ኖሮ ሶፊ እብድ ሆኖ ስት መሰዋእትነት ፈፍሎ አያገናኛቸውም ነበር በሁሉ ነገር ቶፊም እያገዛቸውነበር ኪያ የሱ እድትሆን ምናለ ተኮል ብቻ ባናስብ 😢😢😢😢
ሲጀመር ጥፋት አጥፍቷል ከተባለ እኮ አኑ ነው ከሀዲው እንዴውም ሊያመስግነው ይገባል ልጅ በጭራቃ ነው 😅😅 ቶፋ ነው ጀግና ነው❤❤❤🎉🎉
ይህ ልጅ ከባድ ነዉ ክዩየ እግዛብሄር ይርዳሽ ጤነኛ አይመስለኝም
ኪያ ልለምንሽ አልተረዳሽውም ኪያ እስካሁን ስትኖሪ የምትደዳደሪው በፊልም ስራ አልነበረም ብዙ የስራ መስክ ላይ መግባት ትችያለሽ ሰዉ በባህሪው አብሮ ሲዉል ሲያድር ይላመዳል ያውም የተዳፈነ ፍቅር ያልለዉ ሰው ልክ እንደ ሶፊ ወንድም ቶፋ ይህ ባይሆን እና አኑን ብትረጂዉ መልካም ነዉ አለበለዚያ ፍቅራችሁን አደጋ ላይ እየጣላችሁት ነዉ
ስራውን ትወደዋለች አሁን አጋጣሚውን ስታገኝ መስራት ፈለገች ። አኑ እንኳን እኔ እንጃ
አንቺ ትክክል ነሽ❤❤❤❤❤
ኪዩ ከኡፉ ጋ በቃ አትስሪ ስለሚወድሽ የሚያጣሽ መስሎት ስለሚፈራ ነው ከሌላ ሰው ጋር ሲሪ
ደምሪኝ❤
አረ ዋና እምነት ነው
እረ አልቀረብሽም ይሆትዳረ አይሆናትም ነጌ ሰንት ነገረ አል@@senayt-nh5yv
ኧረ ትስራ ማሬ ምንድነው ክፋቱ ዋናው እምነት ነው አበዛው
ወደ ፊትስ እንደት ትኖራለች መታሰር በይዉ በዛ ላይ ቢያዳምጥ ጥሩ ነበር ራሱን ብቻ ስለሚከተል ችግር ነዉ
ኪያ አስተውይ ❤ተይ ይቆጭሻል እያለ ሚደጋግማት ቃል ❤ሂወትሽን ዋጋ ያስከፍልሻል❤
ትክክል ነሺ ኪያ ነገ ስትጋብ በገመድ አስሮ ነው ሚያስቀምጥሺ ከባድ ቅናት አለበት ቅናት ያለበትስው የስውሂውት ይነጥቃል😢😢😢😢
ልጅ ሥጋትአለበት ፣ፈርቶአል ተረድት ልጅን ፈርቶታል ከሌላሠው ጋር ትሥራ ከሡጋርግን አልፈለገም
ውይ ይህ ልጅ በጣም አስቸጋሪ ቀናተኛ ነው አሁን እንደዚህ የሆነ ኢንሻ አላህ አላህ ብሎ ቢጋቡ እንደት ነው የሚኖሩት ያያአላህ ኪያ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርላችሁ
በአኑን ውስጥ 3አመት በትዳር አብሬው የነበርኩትን ሠው አሥታወሰኝ ሁሉነገሩ እደሡነው ግን ከ3 አመት በላይ መቀጠል አልቻልኩም እኔ እየታመምኩ ሥመጣ ተውኩት ጓደኛ የለ ቤተሠብ የል ዘመዲ የለ ማህበራውይ ኑሮ የለ ሠው እቤት ሲመጣ ወንዲ ከሆነ የአጎቴልጂ እንኳን ቢሆን ለምን እደት ቋቅ ነው የሚለው ሆ
ወላሂ የኔ ባል አድሺ ግዜ አላህ ያክብርልኝ ምድር የሆነ ባል ነው ያለኝ እኔ ሳወራ ዝም ብሎ አዳምጦኝ ከምንም በላይ ያከብረኛል አላህ ይጠብቅልኝ ውድ ባሌ
እረ ወይኔ ልጆ ተጃጃለ የምር ኪያየ የኔዉድ አች ለፍቅርሺ ታማኝ ሁነሺ ማንኛዉንም ስራ ስሪ የምር እሱ በጣም ተጃጃለእጭ
ኪዩ አኑ የእውነቱ ነው ላኒቺ ልዩ ሰሜት ካለው ሰው ጋር ለመሰራት ሁለተኛ ሰተት እንዳይሆንብሺ ጥሩ አፍቃር ነው
እረባክሽ እደዚህ ደርቆ እየጮህ አደከማት ኪያ የሱ እድትሆን ቶፋና ሶፊ ብዙ ደክመዋል ቶፋ አሁላይ ኪያን አይፈልግም ባለፈው እራሱ እዴት ተቆጥቶ እዳስታለቃቸው አኑ ትክክል አይደለም እደዚህ ከሆነ ቢቀርባት ነው እሚሻለው ዝብሎ መጮህ መደባደብ አድቀን እሷን እራሱ ያሰጋል 😢😢😢😢😢
አፉቃሬነቱ ብቻውን ምንም አያረግም ስውየው ቅናተኛ ነው አንድቀን አይኑኖን ነው ሚያጠፉው
ግን እንዴት ነው መስሌምና ክርስትያን ፍቅር የምቀጥል እምነት ኣይቀድም ወይ😢
ሳህ አኑ ክሪስታን ነው ቱፋ ሞስሌም ነው
ትክክል ወላሂ መጀምርያ እምነት ይቀርማል😢
አኑኮ ክርሲትያን ነው
ይሄልጂ እራሡንብቻነው የሚዳምጠው ወነትም ተንኮል ነው የሚያሥበው እሡ አልወዳትም ሢል የነበር ሢጠገርረው መቶ የራሡ አመጣጥ ትዝ አውመሠለኚ በቻ አላህ ይገዛችሁ
እድሜዋን ያሳጥረዋል
እህት እምውድውን ባሌን ተለያይተናልሁለታችንም፡እየለቀስን😢😢😢ብች እስቤበት ከባድንነው
የክዬና የአኑ አድናቅዎች በአለህ ብዬቻዋለሁ ደሚሩኝ
B allaahi atiblu::
ኪዩ ልክ ነሽ ሊያምንሽ ይገባል ግን መተማመን ከሌለ አትቀጥሉም ወይ ቶሎ ተጋቡ ወይ ወሰነ አቦ
በጣም ጥሩ አሰተዋይ ልጅ ነሸ አኑ በጣም ፀባዩ ከባድ ነው መረጋጋት አለብህ በዚህ ፀባይክ ከሰው ጋ መኖር በጣም ነው ይከብዳል
ከማይወደው ሰው ጋር አትስሪ አቺም ችግር አለብሽ ከልጅጋ ከሌላ ሰው ጋር ብሰሪ ነው የሚሼልሽ ስሜቱን ጠብቂለት ካፈቀርሽው
ራሱን ስለማያምን ነው እንጅ ሲጀመር ጎደኛው እንደሚያፈቅራት እያወቀ አይደል ለራሱ ያደረጋት ልጁ ለትዳር አይደለም ይቅርና ለጎደኝነት ብቁ አይደለም
አሁን ባትሰራምኮ ለወደፊትም አደጋ ነዉ ከቤት አያሶጣትም ካገባት በራሱ ሀሳብ ብቻ መሄድ ነዉ ሚፈልገዉ ሰኒ
ትክክል ይሄ እልክ ነዉ እንጂ ፍቅር አደለም ያለበት ቢቀርባት ጥሩ ነዉ@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
ውዴ እሱኮ የልጅነት አብሮ አደጉ ነው ዱሮ ይወዳት የነበረችውን ልጅ ለሱ ማድረጉ ሼም ነው በጣም ይቀናል
@@ዳግማዊትኢትዮጵያልክ ነሽ እዚጋ የሚያሳየው በቶፋ ከልጅነት ጀምሮ አሁንድረስ ይቀናበታል
ኪያ ለስራሽ ትኩረት . ሰጪ . የወደፊትሽን ህይወት .የምታሳምሪው . አንቺ እና አንቺ ብቻ ነሽ ወደፊት የምትሉ በላይ አሳዩኝ .❤❤❤❤❤❤
እንዴ አዎ ሆይ❤😢
የፍቅር ማሰማርያ እምነት ነው
ኪያ ግን ምታፈቅሪው ከሆነ ሁለታቹ የማያግባባ ነገር መተው አዳቹ ላዳቹ መኖር ግድነው
ስራሺ ላይ ቱክርት አድርጊ ሲገባለት ተመልሶ ይመጣል ዝም ባዩ እሺ 🥰🥰🥰
በትክክል መስነፍየለባትም
እኔም ደስተኛ ብትለያዩ አኑ ለትዳር አይሆንም .........
እረአበዛዉ
ሲጀመር አንቺ ፊልም ምን ይሰራሻል ውዴ 😢😢😢. ይቅርብሽ እና ፊልሙ መስራቱ አኑ ጋር ተስማምታችሁ ኑሩ ውዶቼ እሽ ❤❤❤
ሲጀመር አይሆንሽም ሴት ነሽ አስበሽ ግቢበት ልጁ እርጋታ የለዉም ቀዥቃዣ ነገር ነዉ ወድ ልጅ እረጋ ሲልነዉ የሚምረዉ❤❤ለማንኛዉም አስቢበት❤❤ይመስለኛል እደወደድሽ ሳይገበዉ አይቀርም
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ይጠብቀን ያርብ አች ጅግና ሆኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢
saw
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
ኪያ አንቺ ላይ ምንም ጥፋት የለም አንቺ ንፁህ እና ታማኝ ሴት ነሺ መፍራት ያለብሺ ፈጣሪሺን ነው
ስለሁሉም ነገር አግዚኣብሄርን በሱባኤ ጠይቂ
አኑ ትርጋ ከምን በላይ ትግስት ይኑርህ እድህ ሁናህ እስከ መች ከዩ እራስሽን ጠብቅ በህወቴ ከምጠላ ነገ አንድ የሚቀና ወድ ነው
ትክክል ነሽ ልጁ ከዚ በፊት አፍቅሮ አያውቅም ለፍቅር ፍሬሽ ነው።
አይዙሽ ቆንጆ አንች መልካም ሴት ነሽ አትበሳጭ ለጤንነትሸ ጥሩ አይደለም ለሱምፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠው
ኪዩ የኔውድ አላህ ይርዳሽ አኑ በጣም ከባድ ሠውነው ፈቅር ሣይሆን አጋንትነው የያዘው😢😢😢😢😢
Ayibalim....nega eyewodadat kamiata kawun kidima tinikake madiregu tagab newu 😢Ba annu Chama wust honan juge biteregu bay negn....
የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ይታወቃል ኣለ ያገሬ ሰው ኪያ ከመግባትሽ በፊት በደንብ ኣስቢበት
ለሁሉም ነገር አግዚኣብሄርን በሱባኤ ጠይቂ
ኮሜታተሮች በሰላም ነው ተረጋጉጅ ስለሚወዳት ነው እሚቀናው ኪዪ ተረጋግተሺ እሰቢ አኑም ወሬ አታብዛ አትቸኩል ፍቅር ቀልድ አይደለም ግን በር አትክፈት አኑ እረጋ ብለህ እሰብ😢
ልክ ነሽ ይወዳታል ግን ቅናቱ
አኑ ስለሚወድሺ ነው ውደ ከባድ ነው ቶፍ ፍቅሩ ካለበት ይነሳበታል እግድህ እራሳችሁ ታቃላችሁ
ይወት ነው ፍቅር ማለት በጣም መጥፎ ነገር ነው ሲያስታረቃችሁ የሚፈልጋት ሰው አለ አንተ የማትፈልጋት ከሆነ ብሎታል ስለዚህ ይሄ ነገር እራሱ ይረብሻል emotion ጥሩ አይደለምሰላም ነው ኪዩ እንደ ሴት በመክተሽ ነገር ፊልም ስትሰሩ በየቀኑ መገናኘት አለ ስለዚህ እና ጥሩ አይደለም ምክንያቱም የሰው ልጅ ሲገናኝ ሊያገረሸበት ይችላል ስለዚህ እኔ አንዋር በእርግጥ አንቺ ጥንካሬ ቢኖርም ቶፊቅ
እደዛ ያለው እዲታረቁ ብሎነው ቶፋ ተኮል ቢያስብ ኖሮ እደዛ አይለውም በሲስተም ነው እዲራራቁ እሚያደርገው ፍለፊት አይናገርም አይሰው ሲመክሩን አይገባን😢
ኪዩ በጊዜ አምልጭ 🤣🤣
😂😂
ኪያ የአኑ ሃሳብ ተረጅው 😢😢😢 እሱ የማይውደው ሰው አትስሪ ካለሽ አትስሪ እሽ ውዴ በዚህ አትለያዩ እሽ ❤❤❤❤ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍትቱ እሽ
አኑ ፍቅርን እንደ ሴራ ፖለቲካ አትየው ❤አንተ የሶፊ ወንድም ነው ባለውለታህ አሰበህ አውራ እረ እኛም ከበደን የአኑ ፀባይ
Gobez be strong don't make ur self down this guy doesn't know what of the friendship values before u start marriage with this guy thin 10 times no body decided ur life 😢😢😢😢😢😢
ኪዮ አኑ የየትኛው ክፍለዘመን ነህ ለማለት እገደዳለሁ ምንድነው በቃ ያለፈ ታሪክ አለፈ ምንድነው እንዴ ትልልቅ ሰዎች ናችሁ እና በዚህ ልክ መተማመን ግድ ነው የራስህን ስሜት ብቻ ማውራት ጥሩ አደለም በመሠለኝ እና በደሳለኝ መኖር ይደብራል በጣም
ኪዩ አይዞሽ እማ ይሄ ልጅ እሚርዳሽ አይደለም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ፍቅር ያለ እምነት ትርጉም አልባ ነው ቅናተኛ ስው ያየውን ካላጠፋ አይተኛም ለህይወትሽ ተጠንቀቂ ኪዩዬ 😢😢😢
አሁን የቶፊ ጥፉቱ ምንድነው ? አኑ በጣም እላፊ ቅናት ለነገም አይጠቅምህም እሷላንተ ያላትን ነገር ከዚህ በላይ ምን ታርግ ?
ኧረ ቶዬ ጥፋት የለበትም
Belew he doesn't understand this guy oooo my god uffffff kiya he makes u crazy please leave him stay alone very sad 😢😢😢😮😢😢
አኑ ፀበል ይግባ በጤናው አይደለም ድርቅ ብሎ እሚጨቃጨቀው ሰው እማያምነው እማያከብረው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ውዶችየ❤
ስለሚወድሽ የቀና ነው ተረዳዱ
አኑ ለፍቅርህ ታማኝ ሁን የጥርጣሬ ህይወት የሰይጣን ነው
ተረጋጉና ነገሩን ፍቱት አኑም ሰለሚወድሽነው ኪያ ተረጋጊ አኑም ሶብር አድርግ
ኪያ ልክ ነው ይሔ ነገር እየቆየ የሚፈጠር ነገር ነው እውነታ አለው ተረጋግተሺ አስቢ ትክክለኛ ሐሳብ ነው
ኪዩ ጎበዝ ነሽ እራስሽን ጠብቂ። አኑ ስረአት የለዉም። ላለፈ ነገር ምን ያጨቃጭቀዋል።
ለትዳሪ አይመጥንም አኑ እንኳን ተለያያቹ
ቆም ብላ ልታስብበት ይገባል ለነገው ሂወቶ ኪዮ አይሆንሽ የተክለፈለፈ ማዳመጥ ቢሞት አይፈልግም የወንድ ባህሪ የለውም
ልጁዉ ትክክል ነዉ
እህቴ አትፍረጅበት ምክናየቱም ከመላመድ አመቆየቶ መሳሳት ይመጣል ብሎነዉ ወዶ አይደለም
አኑ በምትለዉ ጉዳይ እስማማለሁ ኪያ በናትሽ ያልተረዳሽው ጉዳይ አለ ፊልም ይቅርብሽ አኑ ይሻልሻል
ልክ እኮ ነው ግን እሱ በዛ ቅናቱ
የነገ ሂወቷ ከባድ ነው ብዙ ነገር ላይ እኔ ብቻ ልናገር ነው፡የሚለው እኔ እውነተኛ፡ነኝ ይሄ ጉዳይ አሁን ካልተቀጨ ነገን፡መኖር ይከብዳታል የራሴንም ታሪክ ጭምር ነው
ትክክል እኔም ተመሣሣይ ላይፍነበረኝ ከ3 አመት በላይ ትደሬን መቀጠል አልቻልኩም ሣልፈልግ በግዲ ሂወቴን ሥለምፈልገው ተውኩት አኑን በጣም ተደጋጋሚ አየሁት ልክ የኔባል ባህሪነው ያለው😢 በጣም ይከብዳል ፍቅርብቻ በቂአደለም መረዳዳት አዳማጭ መሆን ያሥፈልጋል መከባበር መተማመን ይሄ ሁሉ ከለለበት ነገ ትዳር ውሥጥ ቢገባ አይቀጥልም @@AddisAbu-wg5sg
አኑ ሀይለኛ የቅናት መንፈስ አለበት ፍቅሩ እንዳለ ሁኖ ኪያ ፀበል ውሰጂው ያለዛ ይቅርብሽ ለህይወትሽ አደጋነው😢
ክያ ላንቺ አይሆንሽም ላቺ ሚሆኖም እግዚአብሄር እስክያመጣልሽ በትግስት ና በፆሎት በርቺ ቢወድሽ ንሮ አንችን ማስደሰት ነበረበት😢
ያአላህ ማውራት አይሠለቸውም ወድሜ ጥርጣሬ ጡሩአዴለም ቅናትልክአለው ሂወትማጥፋትዴረጃያዴርሣል
ሁለታቹም ከካሜራ ጀርባ ተመካከሩ ተነጋገሩ ኪዬ አኑ ትዋደዳላቹ ስለዚህ ተማመኑ ተረጋጉ እስኪ ካለካሜራ አውሩ በፊሪደም አው ማርያምን አኑንም ተረጅው እሱም ይረዳሽ በጀመሪያ ካለካሜራ ተነጋገሩ የምር በትንሹም በትልቁም ካሜራ አትደቅኑ ❤🎉🎉🎉🎉
ገናለገና ያፈቅረኛል ብላ ነዉ የምትጠባረረዉ አኑ ፈጣሪ ሲረዳህ ነዉ በጊዜ ይገላግልህ
ኪያ ልክ ነው ይሔ ነገር እየቆየ የሚፈጠር ነገር ነው እውነታ አለው ተረጋግተሺ አስቢ ትክክለኛ ሐሳብ ነው ሳይቃጠል በቅጠል ይባላልና ተረጋጊ
ቴይ ግን አች በጣም እየበዘዥ ነው አኑ በጣም ነው ምዬዘዝነው😢😢😢😢😢😢😢
ኪዬ ወላሂ እኔም ባል እንደዚህ ነው ብቻ ከባድ ነው ኪዬወላሂእኔምባልእንደዚህነውብቻከባድነው አላህ አለን😢😢😢 እኔም አንድ ቀን በሠው አገር ያስቀረኝል እያልኩ ነው ፍቼም እዳልጠይቅ ከአሁን በፊት አልፍልግም ብየ አገር ፍትቼ ነው የመጣሁት አሁንም አላማየን አሳካሁ ልጂም እፍልጋለሁ ብቻ ግራ ግብት ያለኝ😢😢😢
አይዞሽ በሌላ ካለስጨነቀሽ ቅናት ከሆነ አንቺ በጥንካሪ የስተካከላል በጊዜ ብዞት ስለ ሚወድሽም ይሆናል
እንሻ አላ 😢😢😢
አበዛኸው አኑ ይሄ ቅናት ና control ነው ፍቅር እምነት” ከሌለው ጤነኛ ሊሆን አይችልም " ብታስብበት ይሻላል
ልጁ በጣም ትግስትም ሆነ ለስው ክብር የለውም የራሱን ስሜት ነው የሚያዳምጠው ።ፍቅርን መጠበቅ እኮ ፍቅረኛን የምትፈልገውን ነገር እንድናደርግ መገደብ አይደለም ስውን እንኮን ማዳመጥ አትፈልግም የፈለገውን ድርጊት እያደረጉ ይቅርታ አያስኬድም አንዳንዴ ይቅርታም ለመጠየቅ እኮ ግዜ ላይ ኖር ይችላል እና አደገኛ ነው ሁኔታው ወደፊት ከማንም ጋር እንድትገናኚ አይፈቅድም በጣም መጥፎ ባህሪ ነው ያለው አስቢበት😢😢😢
እረ ልክነሺ ቅናት በሺታነው እደት ወድሙን በዝህ ልክ ይጠረጥረዋል እደ
ኮሜንተሮች በራሳችሁ በጣም ትገርማላችሁ, ቅናት መጥፎ ነቀርሳ መሆኑንና እቤትና ህይወት እንደሚያጠፋፋ አታውቁም ልበል? ? እነዚህ ልጆች ነገንኮ አብረው ቢኖሩ ከዚህ የበለጠ አደጋ ሊፈጠር ይችላል ያንን የሚያውቀው የደረሰበትና የኖረበት ሰው ብቻ ነው ።!!
Oooo my god non stop talking leflafe crazy guy egzio maharene christos 😢😢😢😢😢
ጎበዝዝዝዝ ፈረሀ እግዚአብሔር ከሊለን እናናናናናናናናናናናናናመተማመንንን ከሌለ ወደትዳር መግባት አደጋአለው ያውምምም 999 ያደጋ ጥሪው ቁጥሩ ያለበት መተማመን መነጋገር ፈረሀ እግዚአብሔር ይበልጣጣጣልል🤝
ይህልጅ ወላሂ እዴት እዳሰጠላኝ ኪዬ ዉደትዳረ ሰትገቢ የማትቃቃሚ አይንትሰዉንዉ የሚሁንበሺ ቅናት ከባድበሸታንዉ እከምና የሊልዉ😂😂😂😅
ኪዩየ ለትዳራችን ስንል እኳን ስራ ቤተሰብንም መተዉ አለብን ማለቴ መተዉ ስልሽ በቃ በመገኑ ነዉ መቀራረብ ያለብን እዉነተኛ ትዳር ከሆነ ከእግዚአብሔር የተሰጠን አደራ ስለሆነ በጣም ይቅርታ አድርጉልኝና እኔ አኑን ብትሰማዉና ከሌላ ሰዉ ጋር ብትሰራ ባይ ነኝ ትዳር ንፅህናና ጥንቃቄ ይፈልጋል በዚህ ዘመን ማንም አይታመንም አትፍረጅበት በአኑም አባትም ወንድምም አይታመንም አሁን ኪዩየ ተይዉ ፊልሙን ትዳርሽ ይበልጥብሻል በመነጋገር በትግስት አስሂዱት ነገሩን ኪዩ ይህንን ፊልም ካላቆምሽ አኑና ተፋ ይገዳደላሉ አኑ በጣም አደገኛ ሰዉ ነዉ ወደመንፈሳዊ ነገር ይቅረብ አችም ተረጅዉ ቶፋ ደሞ በጣም ትግስተኛ ነዉ እና ካች ይራቅ ለሁላችሁም ሰላም ሲባል አኑየ አተም በጣም ከልክ በላይ አብዘተኸዋል እኔ ብቻ ትክክል ነኝ አትበል ጓደኞችህ ባለዉለታዎችህ ናቸዉ እባክህ ዉለታ ቢስ አትሁን በመሀል ሶፊ ተሰቃየብን ሰላም አዉርዱ
አኑ ወደራስህ ተመለስ መጥፎ አመል አለብህ እስከመቼ ስው ጠራጥራህ ትችላለእ እምነት ይኑራህ
ኪያ ግግም አትበይ ተረጂው አንቺ ያልታየሽ ነገር አለ ኪያ ተረጂዉ ፍቅሩን በልቡ ይዞ ካለ ሰዉ ቶፋ ጋር መስራት የለብሽM
ዛሬ ፍቅረኛ ነገ ትዳር ይሆናል ትዳር ላይ እምነት ከምንም በላይ ነው እማያምን ሰው ምንም ከማረግ ወደዋላ አይልም ነፍስሽን እንዳታጭ 🙄 ስንቱ ነው በቅናት ሂወቱ እየተበላሸ ያለው አኑ ተብዬ አፈቅርሻለው ብለህ ስትል እምነትንም ይጨምራል ፍቅር ያለ እምነት የለም 🫤
እናቴ አትሳሳቺ ጥቂት እርሾ ሊጥን ሁሉ ያቦካል ከቶፋ ጋር መሥራት የለብሽም ትክክል መሆኑን መረዳት አለብሽ ፍቅርን ❤መዳን ለባችሁ
ትክክል ነው ከሌላጋር መስራት ትችያለስ
ኪዩ. ምትባየዉ. ሴትዮ. መጀመሪያ. ለሰዉ. ልጅ. ክብር. ይኑርሽ. ሁሌ. እከታተላቺዋለዉ. አኑ. መቶ. ሰላም. ስልሽ. ሁሌም. ቁጭ. የምትይዉ. ነገር. በጉልበትሽ. አረገሽ. እንዴ.
ምንም ጥፋት የለብሽ ዉደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኪያ ነአሁኑን ፊሌም ሣይሆን የነገውን አሥቢ ነገር ግን ተረጋግታችሁ አሥቡበት እሡም ለአንቺ ብሎ ነው
ኪያየ ምርጥ ልጅ ነሽ ጠካራ ሁኝ አኑ ፍቅሩ እንዳለ ሆኖ ግን ፀባዩ ከባድ ነው አሁን ባንች አንፈርድም
ኪዩ አንቺ በውነት ግልጽ ነሽ
ልጁ ላንቺ የሚሆን አይደለም
ኡፍ ኪያየ የኔ ባልም ልክ እንደሱ ነው በጭራሽ አታግቢው ነገ ትዳር ስትይዥ በጣም ከባድ ነው እኔ ራሱ እያለቀስኩ ነው ያለሁት
የኔናት አሳዘንሺኝ እማዬ አይዞሽ ፀሎት አርጊ እማ❤
ኪዩ በእናንተ መሀል መግባት ባልፈልግም አኑ ለአንች አይሆንም ኪዩ እሄ ህይወት ነው አስቢበት
በትክክል ይህ አውርቶ ሞች ነው ለፋላፊ እንኳን ለትዳር ለጎደኝነት አያስፈልግም ቶስቶሳ
@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂበትክክክል
ይሄ ሰውየ ምን አይነቱ ነው የኔ ይሰማ ነው የሚለው እረ ኪያ ይሄ ሰውየ አይሆንሺም ነይ
ትክክል
@@እናትያላህስጣታናትለሂወቶ ትልቅ አደጋ ነው ከወድሁ ብትለያይ ይሻላታል ወላሂ በቅናት የተነሳ ስንት ሴቶች ሄወታቸው ተመሰቃቅሎል የተገደሉም አሉ ይህ ሶብር የውም ስግጥ ያለ ጉድ
ሴት ልጂን ካልሰማሀት ጆሮህን ካልሰጠሀት አትወድህም የተሰማትን ትናገር አዳምጣት
አኑ የሚባል ሰዉየ ደንቆሮ ነዉ ማዳመጥ አይችልም ለህወትሽ ያሰጋሻል ኪያየ የኔም ባል እደዚህ ነዉ ስፈታዉ ነዉ ሰላም ያገኘሁት
ኪያ አኑ ይቅርብሽ አይሆንሽም ነገ ህይዉትሽን ታጫለሽ በቅናት ልጁ ማስተዋል የሚባል ነገር የለዉም
እኔ በጣም አከብርህ ነበር ግን ሰገጤ እራስ ወዳድ ነህ😢😢😢ኪዩ አንቺ ትክክል ነሽ ከዚህ በላይ እራስሽን መጉዳት የለብሽም እሱ ለቶፋ ያልሆነ ለማንም አይሆንም
መተማመን የሌለበት ፍቅር እድሜ የለውም አንዋር ኪዩን እመናት ነፃነት ስጣት እሥከመቼ ትጠብቃታለህ የባሠ ታሠለቻታለህ😢😢😢😢😢
የመዳም ቅመሞች ላክ አምሮኛል 😂😂😂
😂
❤ሌላስ ምን አማረሽ
😂😂😂@@ዳግማዊትኢትዮጵያ
አኑ ፀበል ይግባ በጤናው አይደለም😢😢😢😢
እየ ሰው ሲበዛ በጣም ከባዲ ፀባይ አለዉ የዚህ አይነት ፋቅር ያላቸዉ ሰዎች ናቸዉ እየገደሉ እና አሲዲ በህቶቻችን ላይ የምደፋት
ኪያዬ ምንም ጥፋት የለብሽም ውሳኔሽ ልክ ነው ይሄ ሰው ይቅርብሽ ህይወትሽን ይቀጥፋል ይቅርብሽ
ከማንም ሰዉ ጋር ስሪ ከቶፋ ይቅር የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍አኑ ልክ ነዉ የድሮ አፍቃሪሽ ነዉ የመጀመሪያዉ ነሽ የቶፋ አፍቃሪ የለዉም በህይወቱ ሌላ ሴት የለም ያሳስባል🤔🤔
ባኑ መፍረድ ይከብዳል ድሮ አፈቅራት ነበር እያለዉ ቱፋ እንደት አብረሺ ሥሪ ይበል ከሌላ ብሠሪ ሀሪፍነበር
እንዴ እና ቶፋ ያፈቅራት የነበረችውን አይደል አኑ የወሰዳት ቅናት መጥፎ ነው ውዴ😢
ሃይማኖት የሌለበት ፍቅር መጨረሻው ሐዘን ነው ሀይማኖትሽን አስቀድሜ 😊😊😊😊
ሁለቱም በይማኖታቸው ይሻላል
@@firdoushabasha?????
ኪያ ጠንካራ ሁኚ❤❤❤❤ አኑግን በጣም ቅናቱ በዛ ፈጣሪ ይርዳሽ የወደደውን ያድርግልሽ ፈጣሪ😢❤❤
እረ ስታስጠላ እህህህህህ
በፈጠረው ሰም ፍቅር በእምነት
ይጀመራል አኑ ምንአይት ሰው ነው
በእግዚአብሔር😢😢😢😢
ሥለሚወዲሽ ነዉ ኪዩ ተረጅዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ኪያ የመረጥሽውን ስራ ቀይሪው እና አድ እድል ሰተሽ እይው አትጣሉ ፍቅር ያሸንፋል
አኑ ተብየውም እምነት ይኑርክ ቆም ብለክ አስብ
የሚውድ ያምናል ቅናተኛ ወንድ በሽታ ነው
አኑ ችግር አለበት። ነገ ብትጋቡ እግርሽን ሰባብሮ ከቤት እንዳትወጭ ያደርግሻል። ወይም አካልሽ ላይ ጉዳት ያደርሳል። አንዋር ስርዓት የለህም
ያኮ ያለፍ ነገር ነበር ግን ከመውደዱ የተነሳ ነው እናም አንቺ ተርጋጊ ፍቅር ከባድ ነው ለማንኛውም አትለያዩ ተርዳዱ ባይ ነኝ😢
ልጅ እኮ ምንም አላጠፍም ትክክል ነው ሀሳብ እንደ አብራው መስራት የለባትም
ስዎች ሰንባል ከባዶች ነን ማማዬ ፈራጆች ነን እያንዳንዳችን የኛ ቢሆን ልክ እንደ አኑ ነው ምናሰበው
እረ ሺምነው ባለፈው ሲጣሉ ለሶፊኳን እቢሲለው ቶፋ ተቆጥቶ ስት ደክሞነው ያስታረቃቸው ቶፋ ፍቅር ቢኖርበት አብሮ መሆን ቢፈልግ ኖሮ ሶፊ እብድ ሆኖ ስት መሰዋእትነት ፈፍሎ አያገናኛቸውም ነበር በሁሉ ነገር ቶፊም እያገዛቸውነበር ኪያ የሱ እድትሆን ምናለ ተኮል ብቻ ባናስብ 😢😢😢😢
ሲጀመር ጥፋት አጥፍቷል ከተባለ እኮ አኑ ነው ከሀዲው እንዴውም ሊያመስግነው ይገባል ልጅ በጭራቃ ነው 😅😅 ቶፋ ነው ጀግና ነው❤❤❤🎉🎉
ይህ ልጅ ከባድ ነዉ ክዩየ እግዛብሄር ይርዳሽ ጤነኛ አይመስለኝም
ኪያ ልለምንሽ አልተረዳሽውም ኪያ እስካሁን ስትኖሪ የምትደዳደሪው በፊልም ስራ አልነበረም ብዙ የስራ መስክ ላይ መግባት ትችያለሽ ሰዉ በባህሪው አብሮ ሲዉል ሲያድር ይላመዳል ያውም የተዳፈነ ፍቅር ያልለዉ ሰው ልክ እንደ ሶፊ ወንድም ቶፋ ይህ ባይሆን እና አኑን ብትረጂዉ መልካም ነዉ አለበለዚያ ፍቅራችሁን አደጋ ላይ እየጣላችሁት ነዉ
ስራውን ትወደዋለች አሁን አጋጣሚውን ስታገኝ መስራት ፈለገች ። አኑ እንኳን እኔ እንጃ
አንቺ ትክክል ነሽ❤❤❤❤❤
ኪዩ ከኡፉ ጋ በቃ አትስሪ ስለሚወድሽ የሚያጣሽ መስሎት ስለሚፈራ ነው ከሌላ ሰው ጋር ሲሪ
ደምሪኝ❤
አረ ዋና እምነት ነው
እረ አልቀረብሽም ይሆትዳረ አይሆናትም ነጌ ሰንት ነገረ አል@@senayt-nh5yv
ኧረ ትስራ ማሬ ምንድነው ክፋቱ ዋናው እምነት ነው አበዛው
ወደ ፊትስ እንደት ትኖራለች መታሰር በይዉ በዛ ላይ ቢያዳምጥ ጥሩ ነበር ራሱን ብቻ ስለሚከተል ችግር ነዉ
ኪያ አስተውይ ❤ተይ ይቆጭሻል እያለ ሚደጋግማት ቃል ❤ሂወትሽን ዋጋ ያስከፍልሻል❤
ትክክል ነሺ ኪያ ነገ ስትጋብ በገመድ አስሮ ነው ሚያስቀምጥሺ ከባድ ቅናት አለበት ቅናት ያለበትስው የስውሂውት ይነጥቃል😢😢😢😢
ልጅ ሥጋትአለበት ፣ፈርቶአል ተረድት ልጅን ፈርቶታል ከሌላሠው ጋር ትሥራ ከሡጋርግን አልፈለገም
ውይ ይህ ልጅ በጣም አስቸጋሪ ቀናተኛ ነው አሁን እንደዚህ የሆነ ኢንሻ አላህ አላህ ብሎ ቢጋቡ እንደት ነው የሚኖሩት ያያአላህ ኪያ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርላችሁ
በአኑን ውስጥ 3አመት በትዳር አብሬው የነበርኩትን ሠው አሥታወሰኝ ሁሉነገሩ እደሡነው ግን ከ3 አመት በላይ መቀጠል አልቻልኩም እኔ እየታመምኩ ሥመጣ ተውኩት ጓደኛ የለ ቤተሠብ የል ዘመዲ የለ ማህበራውይ ኑሮ የለ ሠው እቤት ሲመጣ ወንዲ ከሆነ የአጎቴልጂ እንኳን ቢሆን ለምን እደት ቋቅ ነው የሚለው ሆ
ወላሂ የኔ ባል አድሺ ግዜ አላህ ያክብርልኝ ምድር የሆነ ባል ነው ያለኝ እኔ ሳወራ ዝም ብሎ አዳምጦኝ ከምንም በላይ ያከብረኛል አላህ ይጠብቅልኝ ውድ ባሌ
እረ ወይኔ ልጆ ተጃጃለ የምር ኪያየ የኔዉድ አች ለፍቅርሺ ታማኝ ሁነሺ ማንኛዉንም ስራ ስሪ የምር እሱ በጣም ተጃጃለእጭ
ኪዩ አኑ የእውነቱ ነው ላኒቺ ልዩ ሰሜት ካለው ሰው ጋር ለመሰራት ሁለተኛ ሰተት እንዳይሆንብሺ ጥሩ አፍቃር ነው
እረባክሽ እደዚህ ደርቆ እየጮህ አደከማት ኪያ የሱ እድትሆን ቶፋና ሶፊ ብዙ ደክመዋል ቶፋ አሁላይ ኪያን አይፈልግም ባለፈው እራሱ እዴት ተቆጥቶ እዳስታለቃቸው አኑ ትክክል አይደለም እደዚህ ከሆነ ቢቀርባት ነው እሚሻለው ዝብሎ መጮህ መደባደብ አድቀን እሷን እራሱ ያሰጋል 😢😢😢😢😢
አፉቃሬነቱ ብቻውን ምንም አያረግም ስውየው ቅናተኛ ነው አንድቀን አይኑኖን ነው ሚያጠፉው
ግን እንዴት ነው መስሌምና ክርስትያን ፍቅር የምቀጥል እምነት ኣይቀድም ወይ😢
ሳህ አኑ ክሪስታን ነው ቱፋ ሞስሌም ነው
ትክክል ወላሂ መጀምርያ እምነት ይቀርማል😢
አኑኮ ክርሲትያን ነው
ይሄልጂ እራሡንብቻነው የሚዳምጠው ወነትም ተንኮል ነው የሚያሥበው እሡ አልወዳትም ሢል የነበር ሢጠገርረው መቶ የራሡ አመጣጥ ትዝ አውመሠለኚ በቻ አላህ ይገዛችሁ
እድሜዋን ያሳጥረዋል
እህት እምውድውን ባሌን ተለያይተናልሁለታችንም፡እየለቀስን😢😢😢ብች እስቤበት ከባድንነው
የክዬና የአኑ አድናቅዎች በአለህ ብዬቻዋለሁ ደሚሩኝ
B allaahi atiblu::
ኪዩ ልክ ነሽ ሊያምንሽ ይገባል ግን መተማመን ከሌለ አትቀጥሉም ወይ ቶሎ ተጋቡ ወይ ወሰነ አቦ
በጣም ጥሩ አሰተዋይ ልጅ ነሸ አኑ በጣም ፀባዩ ከባድ ነው መረጋጋት አለብህ በዚህ ፀባይክ ከሰው ጋ መኖር በጣም ነው ይከብዳል
ከማይወደው ሰው ጋር አትስሪ
አቺም ችግር አለብሽ ከልጅጋ ከሌላ ሰው ጋር ብሰሪ ነው የሚሼልሽ ስሜቱን ጠብቂለት ካፈቀርሽው
ራሱን ስለማያምን ነው እንጅ ሲጀመር ጎደኛው እንደሚያፈቅራት እያወቀ አይደል ለራሱ ያደረጋት ልጁ ለትዳር አይደለም ይቅርና ለጎደኝነት ብቁ አይደለም
አሁን ባትሰራምኮ ለወደፊትም አደጋ ነዉ ከቤት አያሶጣትም ካገባት በራሱ ሀሳብ ብቻ መሄድ ነዉ ሚፈልገዉ ሰኒ
ትክክል ይሄ እልክ ነዉ እንጂ ፍቅር አደለም ያለበት ቢቀርባት ጥሩ ነዉ@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
ውዴ እሱኮ የልጅነት አብሮ አደጉ ነው ዱሮ ይወዳት የነበረችውን ልጅ ለሱ ማድረጉ ሼም ነው በጣም ይቀናል
@@ዳግማዊትኢትዮጵያልክ ነሽ እዚጋ የሚያሳየው በቶፋ ከልጅነት ጀምሮ አሁንድረስ ይቀናበታል
ኪያ ለስራሽ ትኩረት . ሰጪ . የወደፊትሽን ህይወት .የምታሳምሪው . አንቺ እና አንቺ ብቻ ነሽ ወደፊት የምትሉ በላይ አሳዩኝ .❤❤❤❤❤❤
እንዴ አዎ ሆይ❤😢
የፍቅር ማሰማርያ እምነት ነው
ኪያ ግን ምታፈቅሪው ከሆነ ሁለታቹ የማያግባባ ነገር መተው አዳቹ ላዳቹ መኖር ግድነው
ስራሺ ላይ ቱክርት አድርጊ ሲገባለት ተመልሶ ይመጣል ዝም ባዩ እሺ 🥰🥰🥰
በትክክል መስነፍየለባትም
እኔም ደስተኛ ብትለያዩ አኑ ለትዳር አይሆንም .........
እረአበዛዉ
ሲጀመር አንቺ ፊልም ምን ይሰራሻል ውዴ 😢😢😢. ይቅርብሽ እና ፊልሙ መስራቱ አኑ ጋር ተስማምታችሁ ኑሩ ውዶቼ እሽ ❤❤❤
ሲጀመር አይሆንሽም ሴት ነሽ አስበሽ ግቢበት ልጁ እርጋታ የለዉም ቀዥቃዣ ነገር ነዉ ወድ ልጅ እረጋ ሲልነዉ የሚምረዉ❤❤ለማንኛዉም አስቢበት❤❤ይመስለኛል እደወደድሽ ሳይገበዉ አይቀርም
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ይጠብቀን ያርብ አች ጅግና ሆኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢
saw
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
ኪያ አንቺ ላይ ምንም ጥፋት የለም አንቺ ንፁህ እና ታማኝ ሴት ነሺ መፍራት ያለብሺ ፈጣሪሺን ነው
ስለሁሉም ነገር አግዚኣብሄርን በሱባኤ ጠይቂ
አኑ ትርጋ ከምን በላይ ትግስት ይኑርህ እድህ ሁናህ እስከ መች ከዩ እራስሽን ጠብቅ በህወቴ ከምጠላ ነገ አንድ የሚቀና ወድ ነው
ትክክል ነሽ ልጁ ከዚ በፊት አፍቅሮ አያውቅም ለፍቅር ፍሬሽ ነው።
አይዙሽ ቆንጆ አንች መልካም ሴት ነሽ አትበሳጭ ለጤንነትሸ ጥሩ አይደለም ለሱምፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠው
ኪዩ የኔውድ አላህ ይርዳሽ አኑ በጣም ከባድ ሠውነው ፈቅር ሣይሆን አጋንትነው የያዘው😢😢😢😢😢
Ayibalim....nega eyewodadat kamiata kawun kidima tinikake madiregu tagab newu 😢
Ba annu Chama wust honan juge biteregu bay negn....
የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ይታወቃል ኣለ ያገሬ ሰው ኪያ ከመግባትሽ በፊት በደንብ ኣስቢበት
ለሁሉም ነገር አግዚኣብሄርን በሱባኤ ጠይቂ
ኮሜታተሮች በሰላም ነው ተረጋጉጅ ስለሚወዳት ነው እሚቀናው ኪዪ ተረጋግተሺ እሰቢ አኑም ወሬ አታብዛ አትቸኩል ፍቅር ቀልድ አይደለም ግን በር አትክፈት አኑ እረጋ ብለህ እሰብ😢
ልክ ነሽ ይወዳታል ግን ቅናቱ
አኑ ስለሚወድሺ ነው ውደ ከባድ ነው ቶፍ ፍቅሩ ካለበት ይነሳበታል እግድህ እራሳችሁ ታቃላችሁ
ይወት ነው ፍቅር ማለት በጣም መጥፎ ነገር ነው ሲያስታረቃችሁ የሚፈልጋት ሰው አለ አንተ የማትፈልጋት ከሆነ ብሎታል ስለዚህ ይሄ ነገር እራሱ ይረብሻል emotion ጥሩ አይደለምሰላም ነው ኪዩ እንደ ሴት በመክተሽ ነገር ፊልም ስትሰሩ በየቀኑ መገናኘት አለ ስለዚህ እና ጥሩ አይደለም ምክንያቱም የሰው ልጅ ሲገናኝ ሊያገረሸበት ይችላል ስለዚህ እኔ አንዋር በእርግጥ አንቺ ጥንካሬ ቢኖርም ቶፊቅ
እደዛ ያለው እዲታረቁ ብሎነው ቶፋ ተኮል ቢያስብ ኖሮ እደዛ አይለውም በሲስተም ነው እዲራራቁ እሚያደርገው ፍለፊት አይናገርም አይሰው ሲመክሩን አይገባን😢
ኪዩ በጊዜ አምልጭ 🤣🤣
😂😂
ኪያ የአኑ ሃሳብ ተረጅው 😢😢😢 እሱ የማይውደው ሰው አትስሪ ካለሽ አትስሪ እሽ ውዴ በዚህ አትለያዩ እሽ ❤❤❤❤ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍትቱ እሽ
አኑ ፍቅርን እንደ ሴራ ፖለቲካ አትየው ❤አንተ የሶፊ ወንድም ነው ባለውለታህ አሰበህ አውራ እረ እኛም ከበደን የአኑ ፀባይ
Gobez be strong don't make ur self down this guy doesn't know what of the friendship values before u start marriage with this guy thin 10 times no body decided ur life 😢😢😢😢😢😢
ኪዮ አኑ የየትኛው ክፍለዘመን ነህ ለማለት እገደዳለሁ ምንድነው በቃ ያለፈ ታሪክ አለፈ ምንድነው እንዴ ትልልቅ ሰዎች ናችሁ እና በዚህ ልክ መተማመን ግድ ነው የራስህን ስሜት ብቻ ማውራት ጥሩ አደለም በመሠለኝ እና በደሳለኝ መኖር ይደብራል በጣም
ኪዩ አይዞሽ እማ ይሄ ልጅ እሚርዳሽ አይደለም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ፍቅር ያለ እምነት ትርጉም አልባ ነው ቅናተኛ ስው ያየውን ካላጠፋ አይተኛም ለህይወትሽ ተጠንቀቂ ኪዩዬ 😢😢😢
አሁን የቶፊ ጥፉቱ ምንድነው ? አኑ በጣም እላፊ ቅናት ለነገም አይጠቅምህም እሷላንተ ያላትን ነገር ከዚህ በላይ ምን ታርግ ?
ኧረ ቶዬ ጥፋት የለበትም
Belew he doesn't understand this guy oooo my god uffffff kiya he makes u crazy please leave him stay alone very sad 😢😢😢😮😢😢
አኑ ፀበል ይግባ በጤናው አይደለም ድርቅ ብሎ እሚጨቃጨቀው ሰው እማያምነው እማያከብረው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ውዶችየ❤
ስለሚወድሽ የቀና ነው ተረዳዱ
አኑ ለፍቅርህ ታማኝ ሁን የጥርጣሬ ህይወት የሰይጣን ነው
ተረጋጉና ነገሩን ፍቱት አኑም ሰለሚወድሽነው ኪያ ተረጋጊ አኑም ሶብር አድርግ
ኪያ ልክ ነው ይሔ ነገር እየቆየ የሚፈጠር ነገር ነው እውነታ አለው ተረጋግተሺ አስቢ ትክክለኛ ሐሳብ ነው
ኪዩ ጎበዝ ነሽ እራስሽን ጠብቂ። አኑ ስረአት የለዉም። ላለፈ ነገር ምን ያጨቃጭቀዋል።
ለትዳሪ አይመጥንም አኑ እንኳን ተለያያቹ
ቆም ብላ ልታስብበት ይገባል ለነገው ሂወቶ ኪዮ አይሆንሽ የተክለፈለፈ ማዳመጥ ቢሞት አይፈልግም የወንድ ባህሪ የለውም
ልጁዉ ትክክል ነዉ
እህቴ አትፍረጅበት ምክናየቱም ከመላመድ አመቆየቶ መሳሳት ይመጣል ብሎነዉ ወዶ አይደለም
አኑ በምትለዉ ጉዳይ እስማማለሁ ኪያ በናትሽ ያልተረዳሽው ጉዳይ አለ ፊልም ይቅርብሽ አኑ ይሻልሻል
ልክ እኮ ነው ግን እሱ በዛ ቅናቱ
የነገ ሂወቷ ከባድ ነው ብዙ ነገር ላይ እኔ ብቻ ልናገር ነው፡የሚለው እኔ እውነተኛ፡ነኝ ይሄ ጉዳይ አሁን ካልተቀጨ ነገን፡መኖር ይከብዳታል የራሴንም ታሪክ ጭምር ነው
ትክክል እኔም ተመሣሣይ ላይፍነበረኝ ከ3 አመት በላይ ትደሬን መቀጠል አልቻልኩም ሣልፈልግ በግዲ ሂወቴን ሥለምፈልገው ተውኩት አኑን በጣም ተደጋጋሚ አየሁት ልክ የኔባል ባህሪነው ያለው😢 በጣም ይከብዳል ፍቅርብቻ በቂአደለም መረዳዳት አዳማጭ መሆን ያሥፈልጋል መከባበር መተማመን ይሄ ሁሉ ከለለበት ነገ ትዳር ውሥጥ ቢገባ አይቀጥልም @@AddisAbu-wg5sg
አኑ ሀይለኛ የቅናት መንፈስ አለበት ፍቅሩ እንዳለ ሁኖ ኪያ ፀበል ውሰጂው ያለዛ ይቅርብሽ ለህይወትሽ አደጋነው😢
ክያ ላንቺ አይሆንሽም ላቺ ሚሆኖም እግዚአብሄር እስክያመጣልሽ በትግስት ና በፆሎት በርቺ ቢወድሽ ንሮ አንችን ማስደሰት ነበረበት😢
ያአላህ ማውራት አይሠለቸውም ወድሜ ጥርጣሬ ጡሩአዴለም ቅናትልክአለው ሂወትማጥፋትዴረጃያዴርሣል
ሁለታቹም ከካሜራ ጀርባ ተመካከሩ ተነጋገሩ ኪዬ አኑ ትዋደዳላቹ ስለዚህ ተማመኑ ተረጋጉ እስኪ ካለካሜራ አውሩ በፊሪደም አው ማርያምን አኑንም ተረጅው እሱም ይረዳሽ በጀመሪያ ካለካሜራ ተነጋገሩ የምር በትንሹም በትልቁም ካሜራ አትደቅኑ ❤🎉🎉🎉🎉
ገናለገና ያፈቅረኛል ብላ ነዉ የምትጠባረረዉ አኑ ፈጣሪ ሲረዳህ ነዉ በጊዜ ይገላግልህ
ኪያ ልክ ነው ይሔ ነገር እየቆየ የሚፈጠር ነገር ነው እውነታ አለው ተረጋግተሺ አስቢ ትክክለኛ ሐሳብ ነው ሳይቃጠል በቅጠል ይባላልና ተረጋጊ
ቴይ ግን አች በጣም እየበዘዥ ነው አኑ በጣም ነው ምዬዘዝነው😢😢😢😢😢😢😢
ኪዬ ወላሂ እኔም ባል እንደዚህ ነው ብቻ ከባድ ነው ኪዬወላሂእኔምባልእንደዚህነውብቻከባድነው አላህ አለን😢😢😢 እኔም አንድ ቀን በሠው አገር ያስቀረኝል እያልኩ ነው ፍቼም እዳልጠይቅ ከአሁን በፊት አልፍልግም ብየ አገር ፍትቼ ነው የመጣሁት አሁንም አላማየን አሳካሁ ልጂም እፍልጋለሁ ብቻ ግራ ግብት ያለኝ😢😢😢
አይዞሽ በሌላ ካለስጨነቀሽ ቅናት ከሆነ አንቺ በጥንካሪ የስተካከላል በጊዜ ብዞት ስለ ሚወድሽም ይሆናል
እንሻ አላ 😢😢😢
አበዛኸው አኑ ይሄ ቅናት ና control ነው ፍቅር እምነት” ከሌለው ጤነኛ ሊሆን አይችልም " ብታስብበት ይሻላል
ልጁ በጣም ትግስትም ሆነ ለስው ክብር የለውም የራሱን ስሜት ነው የሚያዳምጠው ።ፍቅርን መጠበቅ እኮ ፍቅረኛን የምትፈልገውን ነገር እንድናደርግ መገደብ አይደለም ስውን እንኮን ማዳመጥ አትፈልግም የፈለገውን ድርጊት እያደረጉ ይቅርታ አያስኬድም አንዳንዴ ይቅርታም ለመጠየቅ እኮ ግዜ ላይ ኖር ይችላል እና አደገኛ ነው ሁኔታው ወደፊት ከማንም ጋር እንድትገናኚ አይፈቅድም በጣም መጥፎ ባህሪ ነው ያለው አስቢበት😢😢😢
እረ ልክነሺ ቅናት በሺታነው እደት ወድሙን በዝህ ልክ ይጠረጥረዋል እደ
ኮሜንተሮች በራሳችሁ በጣም ትገርማላችሁ, ቅናት መጥፎ ነቀርሳ መሆኑንና እቤትና ህይወት እንደሚያጠፋፋ አታውቁም ልበል? ? እነዚህ ልጆች ነገንኮ አብረው ቢኖሩ ከዚህ የበለጠ አደጋ ሊፈጠር ይችላል ያንን የሚያውቀው የደረሰበትና የኖረበት ሰው ብቻ ነው ።!!
Oooo my god non stop talking leflafe crazy guy egzio maharene christos 😢😢😢😢😢
ጎበዝዝዝዝ ፈረሀ እግዚአብሔር ከሊለን እናናናናናናናናናናናናና
መተማመንንን ከሌለ ወደትዳር መግባት አደጋአለው ያውምምም 999 ያደጋ ጥሪው ቁጥሩ ያለበት
መተማመን መነጋገር ፈረሀ እግዚአብሔር ይበልጣጣጣልል🤝