ትምህርቴን ላቆም ነው 😭😭😭 I feel like quitting school

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 737

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 8 месяцев назад +76

    😢😢😢😢ሳምሪዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ፈተና የለለበት መገድ የለም በስሜት እንዳታቆርጭ አደራ አደራ አደራ

  • @meseret5280
    @meseret5280 8 месяцев назад +103

    እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው እንደ አንቺ ተምሬ ፕራክቲስ ለ6ወር ተላኩ ልክ እንዳንቺ ነው ያጋጠመኝ ::ሁሌም ጥቁር ስለሆንን የበታች ያረጉናል የምናውቅ አይመስላቸውም ንቀት አለባቸው ::እኔ ግን እግዚአብሄር አግዞኝ በትዕግስት ጨረስኩ ::የምመክርሽ አይቶ እንዳላየ ብታውቂውም እንዳላወቀ ሆነሽ ጨርሽ አትመላለሻቸው መናቅሽን ሲያውቁ ያከብሩሻል በርቺ❤

    • @YesuSira
      @YesuSira 8 месяцев назад +2

      I hear you. 100% right!

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 8 месяцев назад

      Sorry !!💔💔

    • @Rahmetina
      @Rahmetina 3 месяца назад

      Please I need to talk to you UK nursing yetemaru sewoch felgalew lelam Hager bihon

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 8 месяцев назад +65

    ሳምሪ ፈተና አይጠፋም ግን ከቻልሽ ጸልይ ትምህርት ሽንም አታቋርጭ በብዙ ነገርሽ ጠንካራ ነሽ አሁንም ቢሆን ወደ ስራ ከመኤድሽ በፊት ጸልይ እጂ አትስጭ

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 8 месяцев назад +95

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 8 месяцев назад +43

    ሳምሪዬ ለእንደነዚህ አይነት ሰዎች እልኸኛ መሆን ይጠበቅብሻል እልኸኛ ስልሽ የትዕቢት የንቀት ሳይሆን በቃ በእልህ ይህንን ትምህርት አገባደሽ ጠንካራ ማንነት ያላት ሴት መሆንሽን ብቃትሽን ማሳየት አለብሽ ለሚያሽመደምድሽ ሰውማ ተፍረክርከሽ መውደቅ የለብሽም በብቃትሽ ማሸነፍ አለብሽ ለሚገፈትሩሽማ ግራ መጋባት የለብሽም ማቆም የለብሽም መንገድሽን ቀጥይ ትምህርትሽን ጨርሺ ሳምሪ በህይወት እርምጃችን እያንዳንዱ አልጋ በአልጋ እኮ አይሆንልንም ብዙ ተግዳሮት ይኖሩታል ልብሽን ወደኋላ ይጎትታል ለእያንዳንዱ ነገር ትኩረት አትስጪ ውዴ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @YoditAbere
      @YoditAbere 8 месяцев назад

      @@AyatMensur እኔንስ አትደምሩኝም ለምን ትቀንሱኛላችሁ እንዴኤ?👍

    • @HAYATOUMER-bh8sh
      @HAYATOUMER-bh8sh 8 месяцев назад

      ​@@YoditAbereእንደመር

  • @samritame
    @samritame 8 месяцев назад +60

    When it’s clinical practice there is always problem. specifically when it’s come nursing. Some nurse they think they are better than you or I don’t know what is their problem it happened to me a lot. but NEVER give up. don’t give up put your head up and keep learning. If you see any mistake don’t pass it የሙያ ግዴታ ስለሆነ ስህተት ካየሽ ዝም አትበይ አትለፊ ተናገሪ ለሚመለከተው ስው አሳውቂ. በተረፈ ለነርሲንግ በጣም ትግስት መኖር አለበት try to avoid toxic people. Good luck don’t give up🙏🙏🥰🥰

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

  • @aynalemwodere6559
    @aynalemwodere6559 8 месяцев назад +17

    የኔ የሚባል ጸባይ በህይወት ጉዞ ውስጥ አይኖርም ሁሉም እንደሆኔታው ይለዋወጣል ። የህይወትን ፈተና ለመቋቋም ከፈለግሽ አንቺ ጸባይሽን ቀይሪ ። ይሄን የመሰለ ትምህርት ጀምረሽ ካቆምሽ በጣም ከባድ ውድቀት ነው ።

  • @MimiBekele-h7b
    @MimiBekele-h7b 8 месяцев назад +34

    ሳምሪዬ የህክምና ሞያ በጣም ትግስትን ይጠይቃል ብዙ ውጣ ውረድ አለው የሰው ህይወት ነው በእጅሽ ላይ የሚሆነው ጨርሰሽ ስራውን ስጀምሪ ከዚህ በላይ ይጠብቅሻል እንቺ ጎበዝ ነሽ ወልደሽ ይሄን ማድረግሽ ምሳሌ ነሽ ትንሽ ግዜ ነው ይችን ካለፍሽ ህይወትሽን ሙሉ ትስቂያለሽ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ethiocelebrities23
      @ethiocelebrities23 8 месяцев назад +1

      Exactly

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 8 месяцев назад +1

      በዛች ጥንካሬ እናት ውጥታ አለ መጥንከርዋ ይግርመኝ ነበር

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 8 месяцев назад +20

    ሳምሪ ትልቁ ነገር በቤትሽ ምንም ችግር ስለሌለብሽ ይህንን የጀመርሽውን የለፋሽበትን አታቋርጪ አሁን አንዴ ባህሪሽን ስላወቁ ከዚህ በላይ ላይናገሩሽ ይችላሉ እንደምንም ብለሽ ታግሰሽ ጨርሺ፣ ልክ እንደ የእግዝናሽ ጊዜ ችግርሽን አልፈሽ በልጆችሽ እንደተደሰትሽው ... ታግሰሽ ብትማሪ በጣም ትደሰቺ ይሆናል ይህንን የምልሽ የምትማሪውን የነርሲንግ ኮርስ ሥራውን ጠንቅቀሽ የምታውቂውና እወደዋለሁ ስላልሽ መመረቁ የግድ ወሳኝ ነው፣
    ፍላጎት ሳይኖር መማር ግን በጣም ከባው ነው እንዳልሽው ፕራክቲካል ላይ የመምህራኑን ብቻ ነው ያየሽው ግን ከበሽተኞች ጋር ስትገናኚ ደሞ በጣም ብዙ ብዙ መስዋዕትነት ካንቺ ይጠበቃል ; በሰአት ላያልቅ የሚችልና የጀመርሽውን እስከምትጨርሺ ልትቆይ ሊያሳድርም የሚችል ይሆናል ከዛ ነው ተረኛዋ የምትተካሽ ስለዚህ ብዙ መስዋእትነት ከዶክተሮቹ እኩል ነርሶቹንም አለባቸው ፣
    እኔ በተፈጥሮዬ ( ሆቢዬ ) ፅዳት ነው ፣ ሌላው ምግብ መቀወል በዚህ ሆቢዬ አሁን ያለሁበት አገር ስመጣ ቀጥታ ወደ ፅዳት ያውም ሆስፒታል ተቀጠርኩኝ ደስስስ እያለኝ ሰራሁኝ ግን ሥሰራ የዶክተሮቹንም የነርሶቹንም ብዙ ሥራዎች እያየሁ ነበር፣
    በ8 ሰአት ውስጥ የተለያየ የበሽታ ህክምና ክፍል እመደብ ነበር በተለይ ኢመርጀሺ በጣም ከባድ ነበር በፍጥነትና በጥራት የሚሰራበት ነበር፣
    በጣም ደሞ ደስ እያለኝ ስሰራበት የነበረው ህፃናት ክፍልና የነርሶች ኦፊስና ክበብ ; የዶክተሮች ማደሪያ ክፍል ልክ እንደ ቤቴ በፍላጎት እሰራ ነበር ስለዚህ ያውም በአጭሩ ነው የፃፍኩልሽ፣ ሳምሪ ቤተሰብሽ ላይ የምታሳይውን መረጋጋት ሥራሽና ትምህርትሽ ላይ የበለጠ ማሳየት አስፈላጊ ነው ይህንን ያልኩሽ ትምህርቱ አውደዋለሁ ስላልሽ ፕራክቲካልም ላይ እንደዛው ካንቺ ይጠበቃል፣ ሁሉም የሥራ ዘርፍ ችግርም ጥሩ ነገርም አለው በርቺ ጥሩ ባል ስላለሽ በሱም ተመስገን በይ ሁሉም ያልፋል የማያልፈው የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ!!!
    🤲🙏🥰🥰🥰🥰

    • @AEMA349
      @AEMA349 8 месяцев назад +1

      👏👏👏

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 8 месяцев назад +151

    በኋላ ከሚፀፅተን ታግሰን ዋጋ እንክፈል ከጨረስን በኋላ እርካታ ይሆናል እኔ 100% እረዳሻለሁ

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 8 месяцев назад +1

      Lemn sibal? Ethiopian aydelum iko indebariya lgzash siluat mesmat yelebatm kuru ethiopiyawit samri tmhrtshn indemnm lemecheres btmokri tru new anchi gar bcha aydelem hulum bota nechoch zeregnoch nachew mnm indaysemash gn igna ethiopiyawyan ij ansetm😂 ygermegnal lemn tenekaw inlalen❤

    • @AnnaMelese-g2n
      @AnnaMelese-g2n 8 месяцев назад

      Exactly!

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @elsabetgezahegn3871
      @elsabetgezahegn3871 8 месяцев назад +3

      ታግሰሽ ከጨረሽ ፉሮው ጣፍጭ ነው ፋኔም ጠንከር ብለህ በርትታ እንድጨርስ እርዳት ነገ ይቆጭሻል ይለመከራ ሚገኝ ጣፍጭ ነገርየለም

    • @delamieri1747
      @delamieri1747 8 месяцев назад

      ​@@mesisweet9447ende agerachew dres hedesh alsmamam malet Aykebdm?

  • @KITYYgamer
    @KITYYgamer 8 месяцев назад +40

    Graduate and be a better nurse. Quiting is not a solution to achieve your goals. Be patient and complete 🙏

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 8 месяцев назад +51

    ሳምርዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ሰምቶ ማለፍን ይስጥሺ❤❤❤❤

  • @french-amharic-5302
    @french-amharic-5302 8 месяцев назад +5

    ሀይ ሳምሪ ልምከርሽ ለኔክስት ፕራክቲስ ስትወጪ…ነርሶች ግዜ ሚባል የላቸዉም..እና እኔ እንዴት ነዉ መሰለሽ የተወጣዉት…እኔ በተፈጥሮዬ አክቲቭ ነኝ እና ነርሷ ስትሮጥ አብሬ ነዉ ምሮጠዉ ከዛ ለምሳሌ ደም ልትወስድ ወይም ኢንሱሊን ለታካሚዋ በምትዘጋጅበት ጊዜ እኔ ቶሎብዬ እቃዎቹ የት እንዳሉ እና የታካሚዉን ስም ጠይቄ አዘጋጅላታለዉ እና በጣም ነዉ ደስ ሚላቸዉ. ልልሽ የፈለኩት ከነርሶች ጋ ሳታወሪ መግባባት አለብሽ አክት ማረግ አለብሽ መርዳት. ከዛ ደሞ አንቺ ልትማሪ እስከሄድሽ ድረስ ብልጥ ሆነሽ ምታቂዉን እራሱ አላዉቅም ነበር ዛሬ ብዙ ከናንተ ተምሪያለዉ ይሄን ይሄን ብለሽ ተናግረሽ እና አመሰግናለዉ ብለሽ ቀንሽን መጨረስ አለብሽ. እና አታቁሚ ትግስት ያስፈልጋል እና እራስሽ ላይ ስሪ ማንም ሰዉ ፐርፌክት የለም. I hope ተረድተሺኛል.

    • @sabateklu1107
      @sabateklu1107 8 месяцев назад

      Super, du hast schon geschrieben sie ist muss geduld haben

    • @Mimi-vh3yt
      @Mimi-vh3yt 8 месяцев назад

      Thank u I will take it for myself

  • @Blen27
    @Blen27 8 месяцев назад +55

    ወደ እግዚአብሔር በጸሎት ብዙ ቅረቢ ሁሉም ነገር ለመቻል ትግስት ይኖርሻል።

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @gedag5658
    @gedag5658 8 месяцев назад +20

    ችግር ያለው አንቺ ጋር ነው። ራስሽን አስተካክይ አራት ነጥብ። ማቆም መፍትሄ አይደለም። በትምህርትም ሆነ በስራ አለም እድሜ ልክሽን ከሰዎች ጋር ነው የምትሰሪው።መታገስ አልችልም ብሎ ታሪክ የለም። በእድልሽ እና በጊዜሽ አትቀልጂ።

  • @Hayamu-gf3kq
    @Hayamu-gf3kq 8 месяцев назад +2

    ሰምርየ ቻሌጅ ዋጋ መክፈል ግድ ይላል በተለይ ለናንተ ለተማሪዋች በውጭው አለም ለምትማሩ መጀመሪያ ይህ እንደሚመጣ አምነን መግባት አለብን ሲቀጥል ይህን አልፈሽ ነው ጥሩ ውጤት ላይ የምደርሺው አለበለዚያማ ምኑን ተማርሽው እንኮን እና ምን አላማ ላለው ትምህርት ለቀላሉ ህይወት ብዙ ዋጋ እየተከፈለ ነው ትግስተኛ ሁኝ ወደፊት ስጨርሺ በጣም በትግስትሽ ብዙ ነገር እንደምታተርፊበት ታይዋለሽ እመኝኝ ሲቀጥል ደሞ ነጮች አገራቸው ስለሆነ እና ስለምትበልጫቸው የበታችነት ስሜት ነው ውስጣቸው ውስጥ ያለውን ነገር አንቺ ላይ የሚያንጸባርቁት ናቄቸው እነሱን አላማሽን ከግብ አድርሽ አንድ ምክር ልጨምርልሽ ከመውጣትሽ በፊት ጸልየሽ ውጪ ቀኔን ባርክልኝ ክፉውን አርቅልኝ አናግሮ ከሚያናግር ሰውረኝ ብለሽ ጸልይ ለስደተኛ የጦር እቃው ጸሎቱ ነው እናቴ ይቺን ነገር ፈትሻት ሳአት ሳይኖርሽ እንኮን ሳትጸልይ ብትወጪ እየሄድሽ ባደበትሽ ጸልይው ፈትሽው ውጤት ታይበታልሽ ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ነውና

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 8 месяцев назад +7

    ኦ ሳምሪ ብዙ በተደጋጋሚ መሰናክል ካጋጣመሽ ሱባኤ ይዘሽ እግዚአብሔር ጠይቂ እጅ ተስፋ አትቁረጭ ወላዲተ አምላክ ላች የሚጠቅምሽን ትፈፅምልሽ

  • @Swan2327
    @Swan2327 8 месяцев назад +10

    የኔ ውድ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖ ማለፍን ልመጅ እስኪያልፍ ድረስ ,እኔ ከማዳም ጋር ሁሌም በሚባል ጊዜ የማሳልፈው ነው እግዚአብሔርን ትግስቱን ስጠኝ ብሎ መማፀን ነው, ደግሞ ማዳሜ እሷው ጀምራ ትክክል ያልሆነውን ለመመለስ ስሞክር እንኳ disrespect አደረግሽኝ ትላለች ,አንዳንዴ ዝምታ እና ትዕግስት ጥሩ ነው ውዶችዬ
    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @nivinehabach129
      @nivinehabach129 7 месяцев назад +1

      Esun neger memar efelegal 🥺🥺🥺

    • @Swan2327
      @Swan2327 7 месяцев назад

      @@nivinehabach129 ayzoshi wda የማይቻል ነገር የለም

  • @mahamahilet305
    @mahamahilet305 8 месяцев назад +4

    ማርን ለማገኘት መራራን መቅመስ ግድ ነው ጠክረሽ ተማር እሽ ይበልጣል ከሺ ይቅርታ ላስተካክ እያልሽም ቢሆን ተማሪ አይዞሽ ያልፋል እንደ ታሪክ ታወሪዋለሽ

  • @soliyemane-gw2wd
    @soliyemane-gw2wd 8 месяцев назад +3

    እነሱ ስራቸው ነው ምስሩት ምን ያህል ትእግስተኛ መሆንሽን ለመመዘን ነው ምክንያቱ ታክምዎች ብዙ ፀባይ ያላቸው ናቸው ስለዝህ እንደየ ፀባያቸው ምንያህል በትግስት መስራት እንዳለብሽ ማሳያ ነው ጎበዝ ሁነሽ በትግስት ጨርሺ እንዳታቆሙ ❤❤

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 8 месяцев назад +2

    ሳምርዬ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ስሜ ደሞ ኢትዬጵያ ነው ኮሌጅ ገብቼ ኢንተርን
    ሽፕ ገብቼ ነበር በአይቲ ግን ብዙ ጫና ነበረብኝ ሁሉ የምትይው ትክክል ነው ግን መብትሽን ካስከበርሽ እኛ ጩኀት እና ቁጣ ስለሚያናድደን አንችልም ከተናገርሻቸው ያከብሩሻል የምመክርሽ ትምህርትሽ መጨረስ አለብሽ የኔ ምክ ነው አደራ አደራ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mentasenote5583
    @mentasenote5583 8 месяцев назад +13

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ በትግስት ለመጨረስ ሞክር ደሞ በፀሎት ትግ ደሞ አይታሽ እንደለያሽ ሰምተሽ እንዳልሰማሽ ሁኝ አትከራከር በርች ከጀመርሽ ጫርሽ ከመቆም የለመጀመር ይሻል ነበር ስራ ቦታ ጠላት አታፍር

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 месяцев назад +3

    ሳምሪዬ ጸሎት አርገሽ ሰግደሽ ዉጭ ክፉ መናፍስት እና ክፉ ሰዎች አንተ እሰርልኝ አንተ በጎ ነገር አድርግልኝ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 8 месяцев назад +10

    😢 እኔ 20 አመት ሙሉ college ውስጥ ነኝ ሁሉን ጀምሬ dental hygiene, radiotherapy, nursing,OTA, ልክ program ውስጥ ስገባ የፍርሀት መንፈስ እላበሳለሁ ፍርሀቴን እንደምንም ውጨ ብቀጥልም በነሱ በኩል የሆነ ፈተና መጥቶ ያባሩኛል ከዛ አባረው የተማርኩበትን ግን ክፈይ እባላለሁ የኔ ፈተና አይጣል ነው ስለዚህ አንች ደሞ አዉቆ እያጣላ ነው የተሻለ ሰው እንዳትሆኝ በሰው ፈተና የሚያመጣብሽ። ለማንኛውም ግን በህይወት ዘመኔ የረዳኝ ነገር ቢኖር የትም ቦታ ከመሄዴ በፊት ሰላም እለኪ እደግማለሁ ያኔ ጪራሽ የተጣሉኝ ሁሉ ይቅርታ ይሉኛል አደለም ሊጣሉኝ። ስለዚህ ሰላም ላንች ይሁን እያልን እንሰግድልሻለን እናታችን ማርያም እንማልድሻለን ብሎ ማርያም አለች ነፍሴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዎለች የምትለው ፅልይ ከዛ ለዉጡን እዚህ ለመመስከር ያብቃሽ። ❤❤❤

  • @haha-pl9ii
    @haha-pl9ii 8 месяцев назад +3

    ሳምሪ የኔ ቆንጆ ሁሌ ወቃሾች በሆንን ቁጥር እና ትእግስት አተን በንዴት በምንወስናቸው ውሳኔወች በሁላ ከህሊናችን የማይወጣ ፀፀትን ነው የምናተርፈው ለእነሱ ከፊታቸው ገለል ማለታችን ደስታቸው ነው እንዳትተይላቸው በተቻለሽ መጠን ታግለሽ ጨርሽ አላማሽን ከግብ አድርሽ በርቺ

  • @smms6004
    @smms6004 8 месяцев назад +13

    ሳምሪየ ኅላ እማይጸጸትሽ ታገሽ እና ተማሪ ደግሞ ጸልይ አይዞሽ ❤❤❤

  • @HawaAhmed-n2p
    @HawaAhmed-n2p 8 месяцев назад +5

    ሳምሪ ጎበዝ ነሽ እህቴ እዳታቋርጭ ያጋጥማ ትግስት ለማድረግ ሞክሪ እህቴ ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ሳምሪዬ የምር

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 8 месяцев назад +1

    የኔ ወድ መታገስን ልመጅ የነገን በማሰብ እኔ ብናደድም እግዝያብሄር ይመስገን ነው የምለው ምክንያቱም የፈለኩትን አላማ ልጨርስ ትንሽ ስለቀረኝ ሳምሪ አንች እኮ ባልሽም አለ ስትመለሽ ፈታ ትያለሽ እኛ የማዳም ቅመሞች እንደዚህ ቅጥል ነው የምንል በርች የሚቆጭሽን ነገር እንዳትወስኝ❤

  • @AbbebaGetachew
    @AbbebaGetachew 8 месяцев назад +7

    አንቺን. እኮ ጀግና ነሽ እባክሽ በርቺ አንቺ እኮ ምሳሌችን ነሽ አደራ በርቺ ፀልዬ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 8 месяцев назад +10

    ምንም ቢከብድሽም ታግዘሽ መጨርስ አለብሽ ሳምርየ ይገባናል ከባድ ነው ግን ደም ባልሰማሽ ማለፍ አለብሽ❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад

      ደምረኝ ውዴ

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 8 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ መታገስ መቻል አለብሽ እረዳሻለሁ ደርሶብኝ አውቀዋለሁ እንኳን በሰው ሀገር በኢትዮጵያም ከባድ ነው።ትምህርትሽን ብታቋርጪ የምትጎጂው አንቺ ነሽ እነሱ ይሄን ነው የሚፈልጉት

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 8 месяцев назад +17

    You are expecting perfection. There is no perfect world. You will experience the same thing when you begin working after graduation. You need learn to be patient no response negativity. Keep working hard don't let others steal your dreams. Keep Praying put God First. 🙏

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 8 месяцев назад +10

    እኛም ሳኡዲ ስሰራ ዜጋቸው ስላላደለን ሀኪቤትም ስንሄድ ያመናጭቁናል አረቦቹም አዳዶቹ ዝቅ አድርገው ነው የሚያዮን

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 8 месяцев назад

    ሳምሪ ልምከርሽ ነርስ መሆን ከፈለግሽ ወይም በዚህ ሙያ መስራት ከፈለግሽ በጣም ትእግስተኛ መሆን አለብሽ አላውቀውም ባህሪሽን ለማወቅ ሊሆን ይችላል አስተማሪዎች የሚነኩሽ አንቺ በአበሻ ባህል አይደለም ያደግሽው? መልስ ለአስተማሪ ይሰጣል? ቢሰጥም በፍጹም ትህትና ነው አንቺ አስተማሪሽንም ሆነ classmates መታገስ ካቃተሽ እንዴት በሽተኞችሽን ወደፊት ትረጃለሽ? የሚመጡ በሽተኞች በብዛት frustrated ያደረጉ ናቸው ስለዚህ አስቀድመሽ ሙዳቸውን በትእግስት እና በትህትና ማስተካከል ይጠይቃል የምትማሪው ትምህርት ትህትናን እና ትእግስትን የሚጠይቅ ነው አንቺ ደግሞ እነዚህ የሉሽም ስለዚህ የትኛውንም ኮርስ ከመውሰድሽ በፊት behavior build የሚያደርግ class መውሰድ ይኖርብሻል። ሳምሪ ትምህርቶችን የምትወጂ ከሆነ አንቺ ነሽ መቀየር ያለብሽ እነሱ አብረውሽ የሚቆዬት ለተወሰነ ጊዜ ነው ስራሽ ግን ሁልጊዜ እስከ ችግሩ ይቀጥላል ሰለዚህ በራስሽ ባህሪ ላይ መስራት አለብሽ ልልሽ የምፈልገው የትም ብትሄጂ problem ይኖራል handle ለማድረግ መለወጥ ነው ምናልባት እድሜሽ ይሆናል ቢሆንም ማንኛውም ሙያ ትዕግስት የሚጠይቅ ነው ። እንዲህም ስልት ዝም ብለው ይረማመዱብሽ ማለቴ አይደለም ስትበደይ ነጥቦችን በትእግስት ይዘሽ ሲበዛብሽ ቆጥረሽ ወደ በላይ መሄድ እና መብትሽን ለማስከበር በተረጋጋ መንፈስ ማስረዳት መቻል ይኖርብሻል ይሄ ያስታግሳቸዋል። አንቺ ግን በትግስትና በጥበብ መቀጠል ካልቻልሽ ከበድ ያለ ነገር ውስጥ ልትገቢም ትችያለሽ even ከበሽተኞችሽ ጋር ይህ የናትነት ምክሬ ነው።

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 8 месяцев назад +3

    ፀልይ ፁሚ ለሰይጣን ኮንፌርሜሽን አትስጭው በተረፈ የውስጥሽን ቁጭ ብለሽ ለአንድ ሰው ተናገሪ (ተንፍሽ/ ዝማሬወችን ስብከቶችን ስሚ::
    በመሀል ረፍት ወስደሸ እነደ አድስ ካቆምሽበት መማሪ አንድትጀምሪ እድል ካለሽ ረፍት ውስጅ ::ከዛ ባድስ ሞራል ተጨረሽዋለሽ

  • @tsionhome7407
    @tsionhome7407 8 месяцев назад

    ሳምሪዬ ይሔ ነገር ፖይንት ማለት ማርክ ይኖረው ይሆን አውቀው ይሆን ተማሪ ላይብቻ ከሆነ እንዲህ የሚሆኑት ???

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 месяцев назад +3

    አይዞሽ በህይወታችን ብዙ ያሚያጋጥም ችግሮች አሉ ነጮች እኛ ጥቁሮችን የመናቅ ባህሪአላቸው አንዳድ ቆሻሻአስተሳሰብ ያላቸው አሉ ለእደዚህ አይነቶቹ ትዕግስት አድርጊ እልክ አትግቢ ማማዬ ፀሎትአድርጊ

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 8 месяцев назад +4

    ሁልየ ጸሎት አድርገሽ ህጂ ሳምርየ ኣንድ ኣንድ ሰውች በጣም ትእግስ ይፈታተናሉ aci ደሞ ጠንካራ ነሽ 💪💪💪💪💪

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 8 месяцев назад +16

    Quitting your dream is not a solution, you have to accomplish your goals and prove them they were wron about you.

  • @senaitsegid2043
    @senaitsegid2043 8 месяцев назад +18

    Samir where ever you go is the same challenge in life please keep going with prayer ❤

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 8 месяцев назад +3

    ሳምርዬ ማማዬ ለኛ ኢትዮጲያኖች የማይናገር ዱዳ ነጭ እንኳን ቢሆን አፋን ይከፍታል i think we are nerves people they get us easy so ማረግ ያለብሽ መበሳጨትሽን አታሳያቸው just መልስጭ በትግስ ስጪ ትምርትሽን never never እዳታቋርጪ ትምህርትሽ ላይ ጥሩ understading ስላለሽ እዳታቋርጪ 3አመት አጭር ግዜ ነው

  • @hannaabera5798
    @hannaabera5798 8 месяцев назад +3

    Listen Samri I have been a Nurse for 22 years when you decided to be a nurse you shouldn't take everything personally. You should develop a good communication skills

    • @bellabell369
      @bellabell369 8 месяцев назад

      22 amet lelochun kemiyatekut mehal nebersh?😊

  • @men_addis12
    @men_addis12 8 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ የት ሀገር እንዳለሽ የረሳሽዉ ይመስለኛል ጀርመን ማለት ሲዖል የሆነ ሀገር ነዉ ብትችይ ከነቤተሰብሽ ወደ ሌላ ደህና ሀገር መሄድ ነዉ ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተማሪ አንገትሽ ደፍተሽ መማር ነዉ በዛ ላይ ለጥቁር ያላቸዉን አመለካከት ላንቺ አልነግርሽም አለም ላይ ቆሻሻ መርዝ ሀገር ቢባል ጀርመን ነዉ ታገሽ ያለዚያ ማቋረጥሽ ነዉ

  • @AEMA349
    @AEMA349 8 месяцев назад +1

    እረዳሻለሁ። እኔም አልፌበታለሁ ግን ደግሞ ያልፋል። 1ቀንም ቢሆን ለዚህ ብለሽ
    ልጆችሽን ትተሽ ወጥተሻል። ስለዚህ በርቺ እየሳቅሽ እለፊው ቢከብድም። አንዳንድ
    ህግጋቶችን ደግሞ ተቀበይ በርግጥ በመጀመሪያ ይከብዳል ያናድዳል ከዚህ በዃላ ግን የማታቂው ነገር ስለሌለ ሁሌም ዝግጁ ትሆኛለሽ።
    በፍፁም እንዳታቋርጭ ደግሞ ደስ የሚለው የማይቻለውን ችሎ ሲያልፉት ነው
    ምን አልባትም የስራው አንዱ አካልም ሊሆን ይችላል የተማሪዎችን ትእግስት መፈታተን ያንን ማለፍ ከቻሉ ከ ታካሚዎች ጋር ምንም ቢገጥማቸው ይወጡታል የሚል ሀሳብ...💪💪💪💪

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 8 месяцев назад +2

    በርቺ በርቺ እኔ ሆስፒታል ነው የምሰራው እና ከነርሶችጋ የመገናኘት እድል አለኝ አንዳንድ ነጮች ጥሩዎች አሉ የእኛ አበሾችም አሉ ክፉዎች የውጭ ዜጋ ብቻ አይደለም አንችም እራስሽን ዝቅ ማለት ያስፈልጋል ጠዋት ሁሌ ፀሎት አርገሽ ውጪ

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤ ሳምሪ እኛም ከመዳም ጋር እንዳችውነው የምንሆነው ብዛት እኔ ልክ እንዳችነኝ ማንነቴን ክብሬን በተሰቤን ሀቄን እና ሲዘልሙኝ ዝም አልልም ከነሱ ብሸነው የምመልስላቸው ግን ካልደረሱብኝ እሰው ላይ አልደርስም:: ግን ትግስትን እሚያክል ነገር የለም ለመታገስ ብዙ መራራ ዋጋ ብንከፍልም ግን ታግሰን የምናገኘው ውጤት በጣም ይጣፍጣል እናም ታግሰሽ ጨርሽ እህት❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 8 месяцев назад +2

    ልኮምት ፈልጌ ብዙ ሰው የውስጤን ገልፀውታል ኮሜት ላይ ኮሜቱን በደብ አብቢ ሳምሪ አንች ጀግና ሴት ነሽ መፈተን ግድ ነውግን ከእግዚአብሔር ጋር ድል መተሽ ማጠናቀቅ አለበሽ ፀሎት አድርጊ

  • @rahimarahima9141
    @rahimarahima9141 8 месяцев назад +4

    የኔ ዉድ ዝም በያቸዉ ለነሱ ብለሽ ተስፍ እዳትቆርጭ ጎበዝ ሆነሽ ልካቸዉን አሳያቸዉ አላሕ ልቦና ይስጣቸዉ አብሽሪ ❤❤🌹

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 8 месяцев назад

    አይዞሽ በርች ሣምርዬ ጸልይ ቻያቸው ላላማሽ ሥትይ እመብርሃን ቀድማ ትጠብቅሽ ውድድድድ❤❤❤❤

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 8 месяцев назад +2

    እኔም በስንት ሥቃይ ነው የጨረስኩት አይ የውጭ ዜጎች በጣም ነበር የሚያሠቃዩኝ ሁለዜም መብለጤን አይፈልጉም ነበር ግን ንቄ ነበር የምተዋቸው ሥንመረቅ ግን ይቅርታ ጠየቁኝ ግን ቢከብድም ችለሺ ጨርሺ ሂወት መራራ ነች

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 8 месяцев назад +4

    ተይ አንቺ ህይወትሽን አገላብጠሽ ነው እንጂ ።ስለከበደሽ ያላስተማሩትን አይፈትኑም እና እራስሽን እንዴት ነው የምትይው አትዋሺ

  • @sabamekonen6124
    @sabamekonen6124 8 месяцев назад +2

    Samriye yenie konjo! Ayzosh! Agersh yalesh endaymeslsh. Ehud Ehud lijochish enna balish yizesh bietekrstian hidu enna xelot argi. ❤

  • @elsabetgezahegn3871
    @elsabetgezahegn3871 8 месяцев назад +1

    ታግሰሽ ከጨረሽ ፉሮው ጣፍጭ ነው ፋኔም ጠንከር ብለህ በርትታ እንድጨርስ እርዳት ነገ ይቆጭሻል ይለመከራ ሚገኝ ጣፍጭ ነገርየለም አታካብጂ ሜድስን እንኮን በመከራ እየጨረስን ነው ደሞ አንች ቤተሰብ ከጎንሽ ነው የሚይውቁት ሰው እንኳን የለም ጨክኖ ሚማረው የተኛውም ፊልድ ከይቱብ እዩ ጎግል አርጉ ይባላል እውቀትሽን ማስፍት ነው

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና ነው ሳምሪ ቆንጆ ሲቀጥል ጠዋት ስትነሺ ፀሎት ለእናታችን ማርያም ንገሪያት የሚሰማሽን ሁሉ ከእዛ ወደ ትምህርትሽ ስትወጪም ስትገቢም ግን ፀሎት ግድ ነው ለትምህርት ብቻ ሳይሆን ወጥቼ በመግባቴም በእራሱ ምስጋና ያስፈልጋል ፀልይ ሌላ ምንም የለም ስትፀልይ ግን ሁሌም ትዕግስት ስጭኝ እናቴ በይ❤❤❤ መልካም ይሁንልን

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 8 месяцев назад +3

    SAMERIYA I m working in hospital it’s happened however be strong and be professional also show them your strength

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 8 месяцев назад +5

    ለምሳሌ አንዳንድ ቦታ ስንሔድ በጥቁርነታችን የማግለል ሙከራ ያደርጋሉ ጥቁር ስለሆንን አውቀው በተለያየ ሰበብ ክብር የሌለው አነጋገር ዲስሪስፔክት እያረጉሽ ነው?? አፓራንት ከወጣ ታግሰሽ ጨርሺ ውዴ

  • @Nestatube12
    @Nestatube12 8 месяцев назад +5

    ሰዎች በህይወትሽ ላይ እንቅፋት ከሆነብሽ ግብሽን ወይም የለፋሽበት ለሰው ብለሽ የምተይ ከሆነ ደካማ ነሽ ማለት ነው በትንሽ ነገር እንዴት አላማሽን ሰልፊሽ ለሆነ ሰው አሳልፈሽ ትሰጫለሽ እግዚአብሔርን አስቀድመሽ በጥንካሬ ካለፍሽ የሚጮሁት አዛዥ ትሆኛለሽ ስለዚህ ሀይለኝነት ከብልጠት ጋር መሆን አለበት እንጂ ሀይለኝነት ከሞኝነት ጋር ከሆነ ተሸነፍሽ ማለት ነው እኔም እዚህ ሀገር ውስጥ በት/ቤት እንደዚህ እያሳለፍኩ ስለሆነ ነው ግን አንድቀን ቦታ ሰጥቻቸው አላውቅም

    • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
      @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 8 месяцев назад

      ወላሂ ትክክል❤ ያስታወይ ሰዋ ኮሜት በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ሳምሪ ይሄን ኮሜት ባነብበይዉ

  • @asnilulit5759
    @asnilulit5759 8 месяцев назад +1

    በርቺ ሳምሪዬ እግዚአብሔር ፈተናሽን እንዲያርቅልሽ በጸሎት ጠይቂው

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 8 месяцев назад

    ሳምሪዬ ይሄ ከልምምድ አንድ ነው ነርስ ስትሆኚ ከተለያየ በሽተኛ ጋር ትገናኛለሽ በሽተኛ ይናደዳል ያናድድሻል እና ከዚህ ጀምረግ ከበሽተኛ ጋር ለመስራት ትግእስት እንዳለሽ ያሳያል ይሄ ማለቴ ግን ባሪያ ሁኚ ሳይሆን በቀስታ ተነጋገሪና ችግሩን ፍቺ ነጮች መነጋገር ይወዳሉ እኔም በትግእስት ያለፍኩባቸው የትምህርት ቤት ትዝታዎች አሉኝ አይዞሽ 😘❤️

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 8 месяцев назад +14

    Lass mich dir was sagen Mädchen. Alles was du machst tust du für dich und deine Familie deine Ausbildung ist deine Zutrittskarte in die Zukunft. Glaub mir du wirst es später bereuen streng dich an hab Geduld sei stark beiß deine Zähne zusammen und zieh es durch. Mach deine Ausbildung zu Ende. Das ist das vernünftigste was du machen kannst im Moment. Ich wünsche dir viel Erfolg hoffe du änderst deine Meinung.

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 месяцев назад +23

    ፀልይ የእናትሽ እርኩስ መንፈስ ነው እንደዚህ የሜልሽ ስለዚህ በፀሎት በርቺ ካልፀለይሽ ይወትሽ ይመሠቃቀላል በርቺ ሳምርዬ ወላጅ ባጠፋዉ ልጆች ይጐዳሉ

    • @yelejeenatnegn6593
      @yelejeenatnegn6593 8 месяцев назад +1

      Erekus yeleshat enatewa lezih yabekachat enatewa nat bebeteseb mehale megebat teru ayedelem

    • @mobilemobile4777
      @mobilemobile4777 8 месяцев назад +1

      ትክክል ነው ግን እናቷን ማንኛውም ሰዉ ይጠላታል እናትሽ ላይ ያለ መንፈስ ነው

  • @bezawitdaniel3348
    @bezawitdaniel3348 8 месяцев назад

    ልክ ነሽ ሳምሪዬ እኔም እንዳንቺ ብዙ ነገር ጅምሬ አቁሚያለሁ የማቆሜ ምክንያት አላቀውም ግን ምክንያቴ ብዬ ማስበው ረዳት ማጣት ነው ብዬ አስባለሁ ልክ ትምርት ስጀምር ብዙ ነገር እላዬ ላይ የተሸከምኩ ይመስለኛ ከልጅ ጋር ማለቴ ነው እኔ ግን ምልሽ በርቺ እና ጨርሽ ትምህርትሽን

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 8 месяцев назад +3

    መዶሻው ከትመጣ አሁን😂 አይዞሽ ሁላችንምነን እኛም ከሰውቤት ቁጭብለን ትንሽነገር ነው ሚያናድደን አልሸነፍም ባይነት አይነት ስሜት እኮነው እኛ ኢትዮጲያኖች በስራችን 100%👌ግን በማንነታችን አንደራደርም ባቺብቻ አደለም

  • @mentasenote5583
    @mentasenote5583 8 месяцев назад +4

    አራብ ሀገር የምንሳራ ስቶች ሁሌም እንደች አይናት ስሜት እያታሳማን ነው ምንሳራሁ በአንች በኩል መቆም የለበትን የፀባይ ለውጥ አርግና በርች ጀግና ሴት እኮ ነሽ ❤ ጀግና ጀምሮ አያቆምም

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @BetsiYeneta-ph9od
    @BetsiYeneta-ph9od 8 месяцев назад

    Edatakomi kemr berta bey ene edanch neberku gin hulu lefetari teywna tagey geta mskre new egzabher mechereshawn yasamrlshal

  • @edengenet9118
    @edengenet9118 8 месяцев назад

    Samriye yn konjo betam tenkara lij nesh eji endateschi eshi jegna enat gobez mist nesh mnm bigetemsh tesfa endatkorchi

  • @elizabethayele5613
    @elizabethayele5613 8 месяцев назад

    ሳምሪ የህክምና ትምህርት በጣም ከባድ እንደሆነ ይታወቃል በጣም ታጋሽ መሆንን ይጠይቃል በዚህ ስራ ላይ ትልቁ ነገር ስራውን በፍቅር መውደድ ያስፈልጋል ዋናው አላማሽ በሽተኛን መርዳት ስለሆነ እባክሽን ቆም ብለሽ አስቢ ::በእርግጠኘነት ሙያውን የምትወጂው ከሆነ በርትተሽ ትምህርትሽን ጨርሺ አሁን ከአስተማሪዎች ጋር እንደዚህ ከተማረርሽ አስበሽዋል ወደፊት ከበሽተኞች ጋር እንዴት ልትሆኚ ነው?

  • @humanity1st494
    @humanity1st494 8 месяцев назад +1

    Hey samri, why don't you take computer classes like coding. You may have a chance to work from home remotly while having time with your kids. Just saying.

  • @BerhanuYtaysh
    @BerhanuYtaysh 8 месяцев назад +1

    እውነትሽ ነው በሁሉም አገር ያለ ነው ትዕግስት ያስፈልገን ዋናው ነገር ተስፋ አለም መቁረጥ እነሱ እኛን ማጣጣል ይወዳሉ እነሱ የሚፈልጉት እኛ ወድቀን እንደንቀር ነው የኔ ቆንጆ ትግስት ያስፈልጋል ትግስተኛ ሆኜ እነሱ ተደረሱበት ደርሰሽ አሳያችው❤ እንዳትሸነፌ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 8 месяцев назад

    አንች የልጅ ብስል ጀግና ነሽ ሳምሪየ ታገሽ በድአ በፀሎት ከጎንሽ ነን ሀበሻ ደማችን ሞቃት ነው ክብራችንን አናስነካም ሁኖም ግን ተማሪ ታጋሽ ነው አብሽሪ እንዳታቋርጭ የልፋትሽን ውጤት እኛም ማየት ያጎጎናል እሽ

  • @tube6263
    @tube6263 8 месяцев назад

    ሳምርየ ከባዲ ማሳለፍ የያሽው ግዜ እኔም እንዳችው ነኝ ሰው ታላከበረኝ አላከብረውም ዲብርት ውስጥ ገብቸ አውቃለሁ ግን ችለሽ ታለፍሽው የማያልፍ የለም

  • @ethioeritrea3901
    @ethioeritrea3901 8 месяцев назад

    ሳምርዩ እኔ ካንቺ የባስኩኝ እልህኝ ነኝ ግን በኔ ተመክሮ በቃእንቺ ጥቁር ጠንካራሴት የት እንደምትደርስ ታገሺና አሳያቸው ገና ዶክተር እሆናለሁ በያቸው❤️❤️❤️🙏🏾

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 8 месяцев назад

    እመኚኝ አንድን ነገር ጀምሮ አለመጨረስ ጥሩ አይደለም ያለምክኒያት የጀመርሽውን አቁሚ የሚለሽ ስኬትሽን የማይወድ ሰይጣን ነው ስለዚፀልይ አጥብቀሽ በጌታ በኢየሱስም እየተቃወምሽ ፀልይ

  • @kewakebit
    @kewakebit 8 месяцев назад +10

    I appreciate you for seeking advice. Please note that it needs a lot of patience to work as a team as we all come from different cultural background.

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 8 месяцев назад

    መቼም ምን ግዜም ትሕግሰት ወሳኝ ነዉ የሰራው ጸባይም እንዳንዱን ሰዉ ቶሎ ሊያበሳጭ ይችላል ወይ ደግሞ ሆን ብለው ሊፈትኑሸ ይሆናል ብቻ ለማንኛው ታገሺ.

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 8 месяцев назад +2

    ወይኔ ሳምሪዬ እንታቋርጪ ትምህርትሽን ጎበዝ ነሽ አንቺ የልጅ አዋቂ ነሽ አንዳንዶች ነጮች ጥቁሮችን አይወዱም ስለዚህ አንቺ ፀሎት አድርጊ በደንብ ፀሎት ያስፈልጋል በፀሎት መበርታት አለብሽ አለብሽ አይዞሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 8 месяцев назад

    Germany yetwoku zergna nacew indirect eygfushe nw enftkomi timhrtshn atkwarche ketye sit challenge ale 26 kehonesh behula college mshd aychalm Europ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 7 месяцев назад

    ምክንያት አታብዢ ከበደኝ ና ተውኩት ብትይ ጥሩ ነው እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ወይ ዝም በይ :: ኮሜንት ከሚፃፍልሽ ስድብ በላይ አይሳደቡም ድንጋይ እራስ ስትሆኚ ደጋግመው አንቺን
    ሲያስርዱ አይውሉም እኔ በበኩሌ የሚሳደብ አይቼ አላውቅም ለመረዳት ሞክሪ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 8 месяцев назад +1

    😢 በስመ አብ በእውነት ይህ ከክልላችሁ ችግር ነው ዘረኞች ይሆናሉ ከእኛ ፍቅር ናቸው እንደውም ታካሚዎች ናቸው 😢 የሚያስቸግሩ መምህሮች ጥሩ ናቸው አይዞሽ በጾሎት በርች

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    አይዞሽ ሳምሪ ታገሺ ደግሞም ከምንም ነገር በፊት በምትሔጅበት ነገር ሁሉ ፀሎት እያረግሽ ፀልይ

  • @Dink159
    @Dink159 8 месяцев назад

    ሳምሪ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ አላልፍም ነበር።እግዚአብሔር ይመስገን ታጋሽ አድርጎኛል። አሁን ልጄ አመት እስኪ ሞላው pause አርጌ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከ4 ወር በኃላ እቀጥላለው።እባክሽ ፀልየሽ ውጪ።ውዳሴ ማርያም አድርሺ ጠዋት ጠዋት 15-20 ደቂቃ ቢወስድብሽ ነው።❤ውድ የሳምሪ ቤተሰቦች ፕሮፍይሌን በመንካት ቤተሰብ እንሁን🙏🥰

    • @nivinehabach129
      @nivinehabach129 7 месяцев назад

      Plzzz be maryamn awrign I need help

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 8 месяцев назад

    ሳምሪዬ ታግሰሽ ጨርሲ አይዞሽ😢❤❤❤ሁሉም ለበጎ ነው ከመግባትሽ በፊት ፀሎት አድርጊ ከበድ ያለ ከሆነ ለአለቆችሽ ሪፖርት ማድረግ ትችያለሽ ቻይ ሁኚ የተሻለ ነገር ለማግኘት መታገስ ያስፈልጋል

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv 8 месяцев назад

    እናት ጠንክረሽ ተማሪ ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ አይሆንም :የተፈተሽሽበት ነገር ቡሀላ ይጣፍጣል ለምሳሌ ትልቁን ፈተና በሁለት ልጅ ተፈትነሽ አልፈሻል ስለዚ አንሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እጅ እንዳትሰጭ ሀገርላይ ብዙ እናቶች ያንችን እገዛ ይከጅላሉ እናት ከፊትሽ ትልቅ እራእይ አስቀምጠሽ ህልምሽን አሳኪ

  • @Tig12342
    @Tig12342 8 месяцев назад

    ሳምሪ ካቆምሽ እኮ የበታችነትሽን አሳየሽ ማለት ነወ እኔም እዳችው ውጭ ነኝ ግን በእራሴ እኮራለሁ ለዚህ እነሱ የሚያሳይቱን ትወና አልሰማም ለዚህ ቆፍጠን በይ እና ትምርትሽን ቀጥይ እዳታቆሚ እሺ እናዝንብሻለን ስትመረቂ ማየት አለብሽ ጎበዝ ቀትይ በርቼ ጠንካራነትን ካንቺ ማየት እንፈልጋለን

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 8 месяцев назад

    ነገ የተለ ህይወት ለመኖር ሳምሪዬ ዛሬ መፈተን የግድ ነውግን ውስጥሽን አዳምጪ ህይወት አንዴ ናት አትደገምም ደስተኛ የሚያደርገንን ነገር ነው መስራት ያለብን እህቴ ደግሞ ፀልይ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 8 месяцев назад +1

    Ayzosh samriye houloum yalfal edemenem belesh school chereshi ezgiyaber kanchi ga yihoun❤❤❤

  • @Ganzabgazahagn
    @Ganzabgazahagn 8 месяцев назад

    Samrii konjoo ayizosh tigst😊 yinurish ❤ishii awoo nacoch baxam maxfo baharyii alachawu even araboch irasu indazih nachaw so barchina timertishen tamarii ataqumii 👍♥️tigestagna hugnii

  • @haregewiyenkassahun9006
    @haregewiyenkassahun9006 8 месяцев назад +4

    ሳምሪ ሰይጣን የኛን ደስታ እና ስኬት አይፈልግም አንች ጎበዝ ስለሆንሽ ስኬትሽን በደካማ ጎንሽ ሰይጣን ገብቶ በልኸኝነት ያለሽን ስኬት ሊያሳጣሽ ነዉ ፀሎት ከመዉጣትሽ በፊት አድርጊ !!!!!

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @solomiebelachew6118
    @solomiebelachew6118 8 месяцев назад

    አይዞሸ በርትተሸ እና ታግሰሸ ጨርሸ ከጨለማዉ በህዋላ ይነጋል አይዞሽ ቻይዉ ሁሉም ሰዉ እምትይዉን ሁሉ አልፎ ነዉ ሰክስ የሚሆነዉ አይዞሸ በጣም ትግስተኛ መሆን አለብሸ በተለይ ነርሲግ በጣም ትግስት የሚጠይቅ ነዉ ።

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 8 месяцев назад +6

    Samerye,yene konjo , you must be patient to be successful. As a nurse we have to deal with so many problems. When you go out to work for work, it’s challenging at the same time very rewarding. Always prepare yourself a head, don’t expect for the instructors to tell you everything, try to watch RUclips videos about the procedure before the class. We have to work at least 3* more than others and stick with our plan and dream. Nursing is very rewarding job.❤

  • @asfawmengste2502
    @asfawmengste2502 8 месяцев назад

    Hi Samri temirteshen endtakomi tageshi ene yemseraw bota silhone adadies temari simetu hulum ayi new. Metages alebeshi tageshi endatakomi yikochishal

  • @shewitzemichael6676
    @shewitzemichael6676 8 месяцев назад

    Yene konjo! Enem lek endanchi getmognal eyegetemegnm new yalew eske ahun dres. 2021 Nursing jemerkugn lek ende anchi siyadergugn neberu beyehedkubet ahun gn egzabiher yimesgen 8 wer new yekeregn lechers selezi ayzosh hulunm yalfal temerteshn atakuarchi aderashin eleshalehu♥️

  • @mylovelyfamilygg4000
    @mylovelyfamilygg4000 8 месяцев назад

    ባለፈው ኣመት እኔም ነርስ ሲንግል ማም ሆኜ ነው በእግዚኣብሔር ሓይል የጨረስኩት። ከኔ የነበሩት ሰዎች ግን በጣም toxic ነበሩ። ትእግስት ያስፈልጋል። ኣይዞሽ ሰዎቹ ላንቺ ጉዞ ፈተናዎች ናቸው። ለኣላማሽ ስትሊ ታገሺ ሳምሪየ። ዛሬ ትምርቴ ጨርሼ በሌላ ቦታ እሰራለው። እግዚኣብሔር ይመስገን።

  • @abegu6807
    @abegu6807 8 месяцев назад

    ወይኔ ሳምሪ እኔ dental እያለቀስኩ ነው ተምሬ የጨረስኩት መጨረሻዬን እያየሁ..እ/ር ይመስገን የሁን ላለሁበት ብቻ የማይረሱ ብዙ ነገር አድርገውኝ ነበር 😢

  • @netsiyemama6488
    @netsiyemama6488 8 месяцев назад +3

    እኔም የኔ ውድ እንዳንች ነበርሁ ግን አይቸ እንዳላየሁ መተው ነው እና የዋህ ስትሆኝ ትግስት አይኖርሽም ግን ውዴ ሁሉንም ነገር ታግሰሽ ለማሳለፍ ሞክሪ እና ጨርሽ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 7 месяцев назад

    በጣም የምንፈልገው ነገር መሰናክል ፈተና አይጠፋውም በትግስት ለማለፍ ሞክሪ መሰናክሎቺ አዳደ የተሻለ ነገር ፊት ለፊት ይጠብቅሻል አይቶ መቻልን ይስጥሺ ሳምሪያ 😘

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 8 месяцев назад

    ሳምርዬ እነሱ ጥቁር የተማረ ማየት አይፈልጉም።እባክሽ ታገሽና የነሱ አለቃ ሆነሽ ማሳየት ነው ይሄ ለነሱ ከመልስም በላይ ሞት ነው።እርስ በርስ ስለሚነጋገሩ አንድ ናቸው ። ናቂያቸው አትመልሽላቸው ።just do it my dear sister!

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 8 месяцев назад

    ሳምሪ እነኳን በሰው ሀገር እዚህ ሀገርም አለ እኔ ጤና ነው የተማርኩት ግን ፕራክፒስ ስትወጪ እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ ጤና ባለሙያ ስትሆኚ ትግስተኛ መሆን አለብሽ በርቺ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 8 месяцев назад

    ሳምሪዬ ማሬ እንደታላቅ እህት ትንሽ ምክር ልስጥሽ::2'3'4ትህምርት ባንዴ አትጀሪ!!!ሲቀጥል በጣም ፀሎት አድርጊ ከምንም በላይ ፀሎት ክፉ ሰዎች መልካም እንዲሆኑ ጥረዳሻል እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጥሽ ማሬ ❤️:::

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 8 месяцев назад +8

    ህክምና መታገስ ያስፈልገዋል በርቺ