ፓስተር ቢንያም ይህች ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ለምን እንዳለቀሰ ተናገረ ቀደር ተጠመቀ ዮኒ ማኛ ሰይፉ ጋር ቀረበ ጎረረኮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 44

  • @emumasudetube
    @emumasudetube Год назад +2

    ሰለም ሰለም አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ኢንሻአላህ ተየይዘን ጉዞ ወዳፊት

  • @senysheger
    @senysheger Год назад

    ሰላም ሰላም አርስዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው በጣም ገገርማል ፓስተሩ በጣም ደስ የሚል መምህርነው ረጅም እድሜ ይስጠው የገረመኝ የዮኒ ማኛ ነገር ነው ሰይፉ ግን ስንት መቅረብ ያለበት ሰው እያለ የሚያቀርበውን አያቅም እስኪ መልዕክተኛው ወይም ባላደራው የሚባለውን ወጣት ያቅረብልን የምትሉ በላይክ 😍

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k Год назад +1

    እህት እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ በርች ቀጥይበት አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚል ነው ውድ የሀገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት አላህ ሰላምያድርጋችሁ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን የማይልቅ የማያሳሳ ከሀቅቅ የማያወጣ እርዚቅ አላህ በሀገራችን ያፍልቅልን አትለቂ ፍለቂ ለአለም ዘራ ብቂ የተባለውን እርዚቅ የቤታችን ይሙላልን ኢማንና ሶብርን ፍቅርን አላህ ይወፍቀን

  • @ሰአዳጌታሁን
    @ሰአዳጌታሁን Год назад

    ሰለም ጤና ይስጥል አርሰማየ በርች ጠክሪ ቀጥይበት ሰላማችን ይብዛልን በያለንበት
    ጠክሪ በርች ቀጥይበት ወደፊት እጅ ወደኋላ እዳታይ

  • @myhomeyoutube727
    @myhomeyoutube727 Год назад

    በየትኛውም አጋጣሚ መልካም ስራ መስራት የህሊና እረፍት ነው አላህ ሁሌም ኸይር ስራ እንድንሰራ መንገዱን አመላክቶናል ለዚህ እድል የጋበዝን እና እንድንሰራ ሙሉ አካል ለሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው

  • @Welloተንታuser-bn6my1ju3g
    @Welloተንታuser-bn6my1ju3g Год назад

    ሠላም ሠላምሽ ብዝት ይበል ባለሸበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በዚሁ ቀጥይበት🌹✅🌸 አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 Год назад

    ሰላም አርሴማየኔ የኔ ውድ አንካን ደና መጣሽ በአውነት በበዝህ ዘመን አንድዝ አይነት አውነት የምናግር ሰው ማግኝት በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ረጀም አድሜ ይስጥህ ፓስተር ተባርክ

  • @Emu-tube
    @Emu-tube Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ አርሴየ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ለሀገራን ኢትዮጽያን ሰላም ያምጣልን ጥሩ ጊዜ ነበርን እናመሰግናለን

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 Год назад

    ሰላም ሰላም እህቴ እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ሀገራችንን ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር ፈጣሪ ያገናኘን👍👍❤❤

  • @seadawollotubetube1387
    @seadawollotubetube1387 Год назад

    ሰላም ሠላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁ በት የአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ሀሪፍ ጊዜ ነበር

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Год назад

    ሰላም ሰላም ነሽውዴ እህታችን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub Год назад

    ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹 ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ፡ የኔውድ አርሴማየ ማይ እስዊት በርች👌👌

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba Год назад +1

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለማቹህ ይብዛ ሀገረችን አላህ ሰላም የድርግልን እሄን ኮመንት የምተነቡ በሙሉ የሰበቹህት የቀደቹህት ሁሉ አላህ የሰከለቹህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ራማዳን በሰለም አላህ የድርሳን ደርሰው ከፆሙት ከተቀበለቸው በሪየዌች አላህ አድርገን አሚን በሉ

  • @danuverontube4380
    @danuverontube4380 Год назад

    አመስጋኝ ልብ ይኑርህ አሁን ላይበህይወትአስቸጋሪ ፈተና ወስጥ ችግር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን እኔ ከችግሩ በላይ ነኝ ተመስገን እንኳንም በሂወትኖርኩ ብለህ ያጣኸውን ነገር ሳይሆንያለህን በርከት እያየህ ፈጣሪህን አመስግን የምታመሰግንበት ነገር ቢጠፋ እንኳን ፈጣሪ ለሰጠህ እያንዳንዱ የሰውነት ክፍልህ አመስግን በሂወትህ ስላለህ ነገር ስታመሰግን ልላ የምታመሰግነውነገር ይጨመርልሀል::🌺

  • @ftube923
    @ftube923 Год назад

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ወድ እና የተከበራቺሁ ያገሪ ልጇቺ በእያላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዚ እንጠብቃለን 🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад

    ሠላም ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት ከክፉ ከአጭበርባሪዎች አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን

  • @lulutube885
    @lulutube885 Год назад +1

    እንደ የሌላው እምነት ተከታይ የት ነው ሀገሩ ??? ኦርቶዶክስ እምነት እንጅ ሀገር አይደለም ጉድ ናችሁ ሰላም የማይወድላችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያ የሁሉም እምነት ተከታይ ነች ምክኒያቱም ኢትዮጵያ ሀገር እንጅ እምነት አይደለችም ።።✌

  • @umkalid25
    @umkalid25 Год назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ አርስየ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት መተዛዘንን መፋቀርን አላህ ይወፍቀን ያረብ 🤲

  • @zuzutube4959
    @zuzutube4959 Год назад

    እኮን ሠላም መጣሺ አርሥየ አዬ ምን አይነት ሠው ይሆን አገራቸንበሠላም እሚኖረው መታሠር መፈታታ ሜንም በማያቁት ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Год назад

    ያተ አይነቱን ያብዛልን

  • @sameera123
    @sameera123 Год назад

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያርብ

  • @Tube-pe8op
    @Tube-pe8op Год назад

    ሕይወትን ስትኖራት እራሷ ትመክርሀለች፣ብዙ ስቃይ፣ብዙ መከራ ሲደርስብህ፣ሕይወት ምን እንደሆነች ታውቃለህ።
    እኔ እዚ የደረስኩት ቀድሜ ስለወደኩ ነው። እናም ብዙ ስቃይ እና ችግር ቢደርስብህ መቀበል መውደድ አለብህ። ተማሪ ነኝ።እናም ወደፊት ብዙ ችግር እቀበላለሁ እሱንም በደስታ፣በሐሴት እቀበላለሁ በፍጹም እወድቃለሁ ብለህ ተስፋ አትቁረጥ መነሳት አለና። መውደቅህ ብቻ አያሳስብህ ዳግም መነሳትህን አስብ።
    የኔ አስተሳሰብ ይሄ ነው።ሌሎችም ንገሩት ዝም አትበሉ ...?ነው👈🌹

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 Год назад

    ሰላም ሰላም enkun dehani mataki አግዚአብሔር yitabaqakia winati new ♥️♥️❤️♥️

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Год назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም ፍቅር ደስታ አድነት ለሁላችንም ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤተሰቦቻችንም ዘረኘነት ያለባቸዉን ሠወች አላህ ያጥፋልን

  • @abumasude2
    @abumasude2 Год назад

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ኢንሻአላህ ተየይዘን ጉዞ ወዳፊት ኢንሻአላህ

  • @rozazinettube7121
    @rozazinettube7121 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አርሴማየ እንኮን ደና መጣሽ
    በጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ ፣ ነገ ደግሞ የተስፋ ጎተራ ናቸው። ካመለጠ_ትናንት ... ያልመጣ_ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል።
    ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገም ... ተመልሶ የማይመጣ ... ላንድ አፍታ ለቅጽበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር ... በትናንት በነገ መሃል የተሸነቁረ እንቁ ነው። የዛሬ ምስጢሩና ጉልበቱ ያለው ደግሞ "#አሁን" ላይ ነው ። "ቅድም" እና "በኋላ" ግን ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው።
    ውብ ምሽት ተመኘውላችሁ 🙏❤

  • @arhibumedia1
    @arhibumedia1 Год назад

    ሠላም ሠላም ለሀገራችንንን ለህዝባችን እኛም በያለንበት ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችን ይብዛ አገራችንሠላምዋ አላህ ይመልሥላት ሠላም ከሌለለ ሁሉም ባዶነዉ ዘረኝነትን ብዜርተኝነት አላህ ያጥፍልን ዱዉአ እናርግ ሀገራችንን እኔታችን ናትና

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያመጣልን

  • @Amewollo
    @Amewollo Год назад

    selam selam wdi yehagere ljoch selamachu bzt ybellgn arf kqkqota nebe berch lgn hager selam allahbyrgln

  • @muna2056
    @muna2056 Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ አርሴማዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ሰውየው በጣም ብዙ ነገሮች እየዘረዘረ ነው እደው ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምና አድነት ያምጣላት አሁንስ መፍቴው በፈጣሪ እጂ ሰውማ አዱ ሲቃና አዱ ያፈርሳል ከምንም በላይ ሰላም ነውና ልቦና ይስጠን ዋናው ልቦና ሲኖረነሰ ነው

  • @fafikobolcha6365
    @fafikobolcha6365 Год назад

    አህለን አርሴማየ
    ራስን መቀየር!
    የማትቆጣጠራቸው ነገሮች ላይ ጊዜህን ልታጥፋ ስትል ንፋስ ልትጨብጥ እየሞከርክ እንደሆነ አስብ፤ የሰዎችን ፀባይ፣ የሀገርህን ሁኔታ፣ የኑሮ ውድነቱን፣ የአለቃህን ወይ የአሰሪዎችህን ፀባይ መቀየር አትችልም!
    ግን እንደምትችለው እርግጠኛ የምትሆንበት አንድ ነገር አለ...ራስህን መቀየር ግን ትችላለህ! እመነኝ ወዳጄ አንተ ከተቀየርክ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ፤ ካንተ የሚጠበቀው ለራሴ ያለሁት ራሴ ነኝ ብሎ ማመን እና የተግባር ሰው መሆን ነው።

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Год назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁም ሰላም ያድርግልን በዚሁ መልካም ቀን ያድርግልን ድስ እሚል ነግር አላህ ይጠብቅ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ ዱአ እናድርግ ባለንበት ሰላም ያድርግልን ግፉ በዛብን ያረቢ

  • @asute_tube
    @asute_tube Год назад

    አሰለመለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ እነዲውም ክርስታን ወገኖቼ ሰለም ሠለም ብየለው በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ለነበረን ቆይታ ከልብ እነመሰግናለን

  • @genetkedir3202
    @genetkedir3202 Год назад

    nagenyii mana kana haa bayatu raabin biyaa kena nagaya haa busu yero garii dabarisine akanuma itti fufii sagale umataa Borona😍 😍

  • @roziemurima3506
    @roziemurima3506 Год назад

    ሰላም ሰላም አርስዬ እና በተሰቦቾ ውዲየተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች አላህ በያለንበት ይጠቦቀን ሀገራችንንም ሰሌሞን ይመልስልን ያርብ

  • @abdu699
    @abdu699 Год назад

    ሠላም ሠላም አርሤሜ እንኳን ሠላም መጣሽ አገራችንን ሠላም ፍቅር ይሥጥልይን

  • @Fatuma
    @Fatuma Год назад

    ሰላም ወድና የትከበራቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጥበቃቹ አገራችን ቤትሰቦቻችን አላህ ይጥበቅልን ያርብ

  • @hiruttube9611
    @hiruttube9611 Год назад

    ሰዎች ምን ይሉኛል ብለህ ሌሎችን አትምሰል። በሰፊው አለም ውስጥ እራስህን እያጣበብክም አትኑር ። እራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር በቃ ስትኖር የራስህን ያመንክበትን ብቻ ልክ እንደ እኔ ዝም ብለህ ኑር አቦ ! 🙂

  • @wds8644
    @wds8644 Год назад

    ረያብ: #የስኬት_መንገድ
    ❤️የአንድ ሰው ትልቅነት የሚለካው በመከበሩ ሳይሆን በማክበሩ ነዉ ::
    ️ሰው በማግኘቱ ከተደሰትክ ተረኛ
    አንተ መሆንህ አትርሳ ::
    〽️የሚያኮራ ስራ ማለት የተቸገረን
    መርዳት ነዉ ::
    ️ግዜህን በምታገኘው ፍሬ ሳይሆን በምትዘራው ፍሬ ለካው ::
    ️ውሸት ፍጥነት አላት እውነት ግን ፅናት ናት ::
    ️እንቅፋቶች እንደ ቢላዋ ናቸው በስለቱ ከያዝናቸው ይቆርጡናል በመያዝቸው ከያዝናቸው ደግሞ ይጠቅሙናል ::
    #️ውዱ ሀብ

  • @hirutabe
    @hirutabe Год назад

    በቀደመው ዘመን የተነገሩ የመጨረሻው ዘመን ትንቢቶች መፈፀማቸው መሆናቸው አይቀርም። መጸለይ ያለብን "የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገኝ ብለን ነው።"
    ይሁዳን ከመሆን ይሰውራችሁ።

  • @ErmiErmii
    @ErmiErmii Год назад

    " መጻጉዕ ይህ #አራተኛዉ ሰንበት መጠሪያ ሲሆን
    #ይህም ዕለት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ
    ክርስቶስ ድዉያንን መፈወሱ ፣ ዕዉራንን ማብራቱ ፣ ለምጻምን ማንጻቱ ፣ ሸባዎችን መተርተሩ ፣ የሚያነሳ መዝሙር የሚዘምርበት
    እንዲሁም እነዚህ ሁሉ ድንቅ ገቢራተ ታዕምራቶች የሚዘከሩበት
    ዕለት ነዉ ።

  • @yewtkal4110
    @yewtkal4110 Год назад

    2 ሳሙኤል 9 (2 Samuel)
    1፤ ዳዊትም፡- ስለ ዮናታን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው ቀርቶአልን? አለ።
    2፤ ከሳኦልም ቤት ሲባ የሚባል አንድ ባሪያ ነበረ፥ ወደ ዳዊትም ጠሩት፤ ንጉሡም፡- አንተ ሲባ ነህን? አለው። እርሱም፡- እኔ ባሪያህ ነኝ፥ አለ።
    3፤ ንጉሡም፡- የእግዚአብሔርን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው አልቀረምን? አለ። ሲባም ንጉሡን፡- እግሩ ሽባ የሆነ አንድ የዮናታን ልጅ አለ፡ አለው።
    4፤ ንጉሡም፡- ወዴት ነው? አለው፤ ሲባም ንጉሡን፡- እነሆ፥ እርሱ በሎዶባር በዓሚኤል ልጅ በማኪር ቤት አለ፡ አለው።

  • @shambal2624
    @shambal2624 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አርሴማዬ እንካን ሰላም መጣሺ የምር አዳደየ ሰለሀይማኖት ሲወያዩ በስሜት ተቆጥተው ሲናገሩ ትንሺ ይከብዳል ማለቴ እኛ ሰለሀይሞኖት ብናወር ምንም አይጥቅምም ምክኒያቱም በሀይማኒት ጉዳይ ሰዉ ሲነጋገር ምንም የማያውቀው ገበሬው ሂወቱ ያልፋል እና አሁን በሀይማኖት ጉዳይ ሳይጨቃጨቁ ቀስ አድርገው ህዝቡን በያዙት