በሳምንት ፊትን ጥርት የሚያደርግ ጉደኛ የተልባ ማስክ /flaxseed madk/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 16

  • @BALEMMOYA
    @BALEMMOYA  6 дней назад +1

    እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 6 дней назад +1

    Thanks for sharing ❤❤❤

  • @mekonnengetahaun4011
    @mekonnengetahaun4011 6 дней назад +1

    በርቺ እህታችን የአውሮፓ ክረምት ቅዝቃዜ ተፅዕኖ ተጋብቶብን የጠዋቱና የማታው ውርጭ የሰውን ፌት የተቧጨረ እስኪመስል ሰነጣጥቆታል ታዲያ በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት ቀላል ዘዴ ማጋራት ( ሼር ) ማድረግ ያስመሰግናል 👍💖

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  6 дней назад

      አመሰግናለዉ የኔ ዉድ ሁሌ በመልካም አስተያየትህ ስለምታበረታታኝ ❤❤❤

  • @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA
    @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA 6 дней назад

    Welcome 🤗. Thank you dear 😘❤

  • @FenetFenu-jd2uv
    @FenetFenu-jd2uv 6 дней назад

    Enmsgnln yene melkam❤❤

  • @HelityHelity-j6h
    @HelityHelity-j6h 6 дней назад

    Wow I love flaxseed❤❤❤❤ thank you

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 дней назад

    እኔ ደስ የሚለኘ እያስርዳሺን ብትሰሪነው የተርፈውን ፍሪጅ እናስገባው ችግር የለውም ሲቀጥል ክላስኩን ከቻልሺ አታድርጊ ያለዛ ቀንሺው ስለርበሸኘነው በጣም ይቅርታ ቅር እዳይልሺ ስራዎችሺን በጣምነው የምወድልሺ በርች 👍👍❤️❤️❤️

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  6 дней назад

      እሺ የኔ ፍቅር ችግር የለዉም አስተያየት እቀበላለዉ ❤❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 6 дней назад +1

    Well Come sis Morning

  • @meseretgetahun-uh1ki
    @meseretgetahun-uh1ki 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን

    ለተልባው በፍጫ የለለንስ ምን እናድርገው??ከመዳም ተደብቄ ልሰራ ነበር😂