እናቴ ስለኔ ስትጠየቅ አለቀሰች😭//ትንሱ አዘነች😊

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 7 часов назад +184

    ትሱ ማረ እህቶች ላይክ አረጎት

  • @lidetytub
    @lidetytub 6 часов назад +176

    ሰብስክራይብ አድርጓዋት ቤተሰቦች ❤የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን😢😢 ትንሱ በርች❤

    • @Eseye1995
      @Eseye1995 6 часов назад +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ አብረሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Eseye1995
      @Eseye1995 6 часов назад +1

      ምርጥ ወንድም ነህ ❤❤❤❤❤❤

    • @እሙሀፈሳነኝ
      @እሙሀፈሳነኝ 5 часов назад

      አብርሺአይደለም​@@Eseye1995

    • @ፍጡማ-ሐ9ቀ
      @ፍጡማ-ሐ9ቀ 5 часов назад

      የኔወድምአላህይበርታህ

    • @ዘምዘምአሰንአደም
      @ዘምዘምአሰንአደም 4 часа назад

      አብርሽ የኔጀግናወዲም❤❤❤❤

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 7 часов назад +181

    የአብርሺእና የሩታዪ መልካምነት እቺለእለዚህአበቆትየምትሉላይክ✌️✌️❤

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb 5 часов назад +37

    በእናትሽ ስም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ የእኔ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት እናቱን እሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግ

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 7 часов назад +142

    እናት አለም የሁሉም እናት እናቴ ናቸው 😢❤

  • @Grace-ko3tp
    @Grace-ko3tp 6 часов назад +18

    ትንሱየ አብርሽና ሩትየ እንኳን ለአንች ለእኛም መልካም ነገር አሳይተውናል ሽ ጊዜ ጥሪያቸው አይሰለቸንም ውዴ በርች

  • @jdurur6628
    @jdurur6628 7 часов назад +107

    እናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 2 часа назад +6

    የኔ እናት አይዞት ሁሉም ያልፋል ትሱዬ የኔ እህት በርቺ ጠክሪ እግዚያብሄር ካቺጋ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 7 часов назад +73

    ማርያምን አልቀስክ 😭. የኔ እንት ሽ ዓመት ኑር 😢😢😢

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee 5 часов назад +18

    ትንሱ የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤ሽዓመት ኑር❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 6 часов назад +52

    ዬኔ እናት አየ እናት😢😢

  • @NahomFeleke-rh3xw
    @NahomFeleke-rh3xw 6 часов назад +14

    ትንሱ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አስኑን ስላየዋት ሰላም ስለሆናቹ ደስ ብሎኛል

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 7 часов назад +39

    የኔ እናት ሲያለቅሱ አብሪያቸው ማልቀሴ ፈጣሪ ጤናውን እድሜውን ይስጧቹ 😢😢😢

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n 5 часов назад +12

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔስስስቶች አይዞሽ ትንሱየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔእንቁ

  • @MihiretAbinew
    @MihiretAbinew 7 часов назад +74

    የኔ ልዩ የኔ ቆጆ 😢😢በርቺ 🙏🙏

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Час назад +2

    የኔ እናት😥😥😥 አይዞት እማማዬ ደርሳሎታለች ተመስገን ለዚ የተረጋጋ መልካም ጊዜ ላይ በመድረሳቹ ያለፈውን የመከራ ሂወት እንደተረት በማውራታቹ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ ማሚ ሺ አመት ኑሩልን የጀግና ልጅ እናት ኖት ትንሱዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ🥰🌷 ቻናሌ ላይ ስትራይክ ተልኮብኝ ሃዘን ላይ ነኝ አይዞሽ በሉኝ😥😥😔

  • @promobile9759
    @promobile9759 7 часов назад +38

    የኔናት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጠወት ትሱየ አይዟሺ🥰🥰🥰🥰

  • @HehHeye-tb4ir
    @HehHeye-tb4ir 5 часов назад +13

    አብርሸ እና ሩታዬን ሁሌም ብትጠሪ ደሰ ነው የሚለኝ እናትሸንረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 7 часов назад +21

    የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ😢😢😢😢😢 አብሽሩ ሁሉም ያልፋል የኔ እናት አይዞሽ አሁን በስዋ ትኮራለሽ 😢😢😢😢

  • @zweplm543
    @zweplm543 Час назад +2

    የኔ እናቴ አይዞሽ እናቴ ጀግና ነሽ እኮ ወድሻለሁ❤❤🎉 እህቴ አንቺም ጀግና ነሽ❤️❤️🌹 🎉

  • @ሡሡየናቷ
    @ሡሡየናቷ 7 часов назад +44

    ረጅምእድሜ ለናቶቻችን🎉❤

  • @Leylakedr-p8u
    @Leylakedr-p8u 6 часов назад +8

    የኔ እናት ለኔ አልቅሽልኝ አብሽሩ ሁሉም ነገር ያልፍል አንጀቴን በሉኝ ትንሱ በርችልኝ ❤❤❤

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 7 часов назад +29

    ወይኔ እደኔ እናቶች ሲያዝኑ ሆድ እሚብሰው😢😢❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 Час назад +1

    የኔ እናት ኡፍፍ ሰብ ላይክ አደረኩሽ በርች እሕቴ ❤❤

  • @Xoyibaamahammad-yo7tu
    @Xoyibaamahammad-yo7tu 6 часов назад +17

    አብርሽ እና ሩታዬን ሁሌም ብትጠሪ ደስ ነው የሚለኝ እናትሽን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiyaGashaw
    @SofiyaGashaw 6 часов назад +7

    ትሡየ በርችልኝ ዉደ❤❤ለናትሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እደምታኮሪያት እርግጠኛነኝ

  • @AsiteriTadassa-od3ct
    @AsiteriTadassa-od3ct 6 часов назад +14

    የኔ እናት ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹

  • @dinqesoresa
    @dinqesoresa 6 часов назад +30

    Waqayoo umurii sanii sif haa dheresuu tinsuuu kooo🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE 7 часов назад +27

    ይችን እምታነቡ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Rcc-l2u
      @Rcc-l2u 5 часов назад

      አሚን🎉🎉

  • @AsqualBrhane
    @AsqualBrhane 5 часов назад +6

    ትንሱዬ የኔቆንጆ ስወድሽ እናትሽም ሺ ኣመት ትኑርልሽ🙏❤💛

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 7 часов назад +12

    ትንሱየ የኔ ቆጆ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ማዘርየ አያልቅሱ ❤❤❤❤

  • @DHOMAHMED
    @DHOMAHMED 6 часов назад +7

    የምር ይቺን ልጂ አምሳ ሺ እናስገባት ስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @UserUser-c9r8o
      @UserUser-c9r8o Час назад

      አዎ በትክክል👍👍👍❤❤❤

  • @Hayoumohammed
    @Hayoumohammed 6 часов назад +7

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ረጅም እድሜ ይስጥልሽ አንችም ከፍ ይል ደረጃ ደርሰሽ የምታሳያቸው ያድርግሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mending-k3dብዛ
    @mending-k3dብዛ 3 часа назад +3

    ኣይዞሺ ውዴ በርች ቱንሱየ ለማዘር ረጂም ዕዲሜ እና ጠና ይሲጣቸው

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o 6 часов назад +9

    ለናቶቻችን እረጂም እድሜ ይስጥልን የሁላችንም እናቶች ስለልጆቻቸዉ ሲጠየቁ እባነው የሜቀድማቸዉ😢😢😢😢

  • @SallyA-w9v
    @SallyA-w9v 4 часа назад +2

    የኛ እናት አይዟሽ በርች ያልፋን ተንሱየ አይዟሽ በርች ያልፋን ለበጎነው ጠንክር እግዚአብሔር ከጎንሽነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo 6 часов назад +11

    አብርሽና ሩታ ብሰማው የማልጠግበው ስም ነው❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 5 часов назад +2

    እናት ሁሌም አይክፋት የኔ እናት በእድሜ በጤና ይኑሩልሽ ሁሉም እናቶች ይኑሩልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo 6 часов назад +12

    የኔ ማልቀስ ሳላስበው እባዬ መጣብኝ😢😢😢😢😢

  • @Abebechhayilu
    @Abebechhayilu 6 часов назад +9

    Uuufff 😢 mom Waqayyoo umuri dhera sif yaa dheresuu ❤😢 jabiduu mico Tinsu ❤

  • @RahymhAli
    @RahymhAli 6 часов назад +7

    የኔ እናት እፍፍፍ ተንሱየ እረጂም እ እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ተንሱየ እህህ እናትኮ እናት ነች🌹🌹🌹💦💦

  • @TatuNegusei
    @TatuNegusei 3 часа назад +3

    ወይኔ እናቴ አስለቀሱኝ 😢
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤

  • @NafisaHusen-p3c
    @NafisaHusen-p3c 6 часов назад +7

    ለናቶቻችን. አላህ እረጅም. እድሜ. ይሥጥልን. አሚን. በሉ. ያረብ❤❤

  • @murshidahaumad863
    @murshidahaumad863 3 часа назад +3

    እናት❤❤❤❤❤❤ራጅሚ እድሚ ያሢጥን እናት እዎዲሸላሉ ትሡዬዬዬዬ ያኔ ማሪ

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 6 часов назад +4

    የኔ ውድ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ያኑርልሽሽሽ እማ 😭😭😭

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 5 часов назад +3

    እናቴ እረጅም እድሜ ይስጦት አሁን ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም❤❤❤❤

  • @TakatalEthiopia
    @TakatalEthiopia 7 часов назад +7

    Mama shi amat nurulign fatar razim edime kana tena gar yisitachihu eniwodachihulen tisu barich gobaz set nash ❤❤❤❤

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 6 часов назад +8

    እርሜናጤና ይሥጥልሽ ትንሱየ የኔቆንጆ በርቺ😢😢

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 6 часов назад +5

    ትሡየ በርች እናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልሽ አችም በርትተሽ ትልቅ ደረጃ ደርሠሽ እንይሽ አብርሽየ እሩታየን እድታኮሪያቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 6 часов назад +2

    የኔናት ረጅም ኣዳሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤ትንሱዬ በርቺ ጠንካራ ነሽ የበለጠ ደሞ መጠንከር ኣለብሽ❤❤❤

  • @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
    @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ 6 часов назад +5

    ትሱየ ጀግና ሴት ነሽ እናት ሽንም እርጂምእድሜይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 5 часов назад +2

    የኔ እናት እኛም እንወዳቸዋለን ግን ኣልቅሶ ኣስለቀሱኝ 😥ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጣቹ የልጃቹ ልጅ ለማየት ያብቃቹ ማሚየ🙏ትንሱየ ፈጣሪ ጠንካሬ ይስጥሽ እናትሽን ምታስደስቺ ያድርግሽ ማዘርዋ የሚለው ማዘር በሚለው ይስተካከልልን ማሬ ❤

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 6 часов назад +10

    እናቴ አላ ረጅም እድሜ ይስትሽ🎉❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 6 часов назад +2

    ቆንጆ እግዚአብሔር እናትሽ እድሜ ይጨምርካችሁ አንቺ በወጣበት ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጥሩ ቦታ እግዚአብሔር ያድርስሽ

  • @ሠላማዊት-se
    @ሠላማዊት-se 6 часов назад +3

    እናት ለዘላለም ትኑር😢😢ተሱዬ ተከባከቢት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @Expo2020-n8b
    @Expo2020-n8b 6 часов назад +2

    ትሱዬ አቺም መልም እና ጀግና ልጅ ነሽ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ እናትሽን ረጅም እድሜ ከጤና የስጥልሽ ❤❤❤🙏

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 7 часов назад +5

    ተንሱ የኔ ቆንጆ ጉበዝ በርቼ እግዚአብሔር ለእናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ በርቺ ❤❤ጀግና ❤

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 6 часов назад +5

    ረጅም አመት ኑር ❤❤ትንሱየ እንወድሻለን የእናትሽ የከፈለሽው ወጋ ጌታ ላንች ይክፈል ❤❤

  • @AyenalemNguse
    @AyenalemNguse 5 часов назад +3

    ትሱዬን 50K እናስገባት የምትሉ❤❤❤

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 5 часов назад +1

    የኔ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥልን አንቺም እህቴ አላህ በደህና ደረጃ ያሥቀምጥሽ❤❤❤❤

  • @ZultaNaNta
    @ZultaNaNta 6 часов назад +2

    የኔ እናት አላህ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ 😢😢😢😢😢😢 አብሸር ማሜዬዬዬ። አብርሸ አላህ አንተንም እድሜ እና ጤና ሩታዬ ጋር መልክም ነት ጥግ 💪💪

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 часа назад +2

    የኔ ውድ እናትሽ ረጅሜ እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatyaHusen
    @FatyaHusen 6 часов назад +6

    የኔ እናት 😢😢አላህ ሺ አመት ያኑርልን 💞💞❤❤

  • @bintislaam
    @bintislaam 6 часов назад +5

    የኔ ዉድ እናት አይዞሽ ልጅሽ ትልቅ ቦታ እንዴት ዳርሽ ፃሎት አርጊው አኔ ግን ውልይ አንድም ካን እናቴን asdesichewu አላዉቅም 😭😭😭😭😭

  • @hykelahmad1024
    @hykelahmad1024 6 часов назад +5

    የኔእናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥወት ትሱየ በርች

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 6 часов назад +2

    😢😢😢🎉🎉🎉❤❤ የኔ እነት እርጂም እድሜ ከጤና ገር ይስጥሽሽሽ💖💞💞👌💯✅✅

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 6 часов назад +24

    ኡፍፍ ትንሱዬ በርቺ!!!ሁሉ ነገር ይቀየራል ሁላችንም እናበረታታት!!

  • @Eleham-vz8ql
    @Eleham-vz8ql 5 часов назад +1

    ትንሱየ የኔ ውድ በርቺ ለናታችንም እረጅም እድሜ ተመኝተናል የኔ ቆጆ ሁሉም ያልፉል 😢😢

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    😍😍🌏እናት አለም ናት ፈጣሪ እድሜ ጤናዉን ይስጥልሽ በርች ቆንጆዬ

  • @MursidaRameto
    @MursidaRameto 6 часов назад +4

    ኡፍፍ መሸአለህ የኔ እናት አለሁ እደሜ ና ጤና ይሲጠሺ💞💞💞🥰🥰🥰🥰😥😥😥💞💞💝💝💝💝💝😥😥😥😥

  • @ShoshySs
    @ShoshySs 4 минуты назад

    ትሱየ ጠንካራ ሴት በርቺ እናቴ ረጅም ዕድሜ ናጤና ይስጠህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u 5 часов назад +2

    ተንሱየ አላህ በርች አላህካችጋይሁን እናትሽም እረችም እደሜይስጥልሽ🎉🎉🎉

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 5 часов назад +1

    ኡፍ,የኔ,እናት,አላህ,እረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ተመኘሁልሽ❤❤

  • @FaxanayakobeYakob
    @FaxanayakobeYakob 6 часов назад +12

    እናት ማለት ከፈጣሪ በታች ሁሉ ነገር chin now እናት ትኖር የምትሉት ላይ አርጎ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanitmaja7856
    @medhanitmaja7856 5 часов назад +1

    Woow በጣም ስሜታዊ ያደርጋል እውነት
    ረዥም እድሜ አምላክ ያድልሽ

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 6 часов назад +2

    Tinsuy yin wede berch Ayizush Enat hulim nigr Yalfal Egiziabeher Al Emodachaln❤❤❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 6 часов назад +2

    የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ እፍፍፍ እናትስ ኣይክፍት የኔ ውድ እናት ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣት ትንሱዬ ኣይዞሽ በርቺ የኔ ቆንጆ 😢😢❤❤

  • @ASTEREndale-hd2sh
    @ASTEREndale-hd2sh 7 часов назад +6

    ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n 5 часов назад +2

    የኔጀግና ትንሱየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ትንሱየ የኔእንቁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MartaMuluna
    @MartaMuluna 6 часов назад +4

    Fatari rejim hirme Tena yestachuw❤❤❤❤❤❤ sitamiru dagmo

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n 5 часов назад +2

    የኔእንቁ ትንሱየ የኔጀግና አይዞሽ ወደፊት የኔእንቁ💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 5 часов назад +3

    መናዉ ስቅስቅ ብሎ የላቃሠ ኡፍ የኔ እናቴ 🎉🎉🎉🎉🎉ሺ አማት ዩኑሩ ሁሉም እናቶች 🎉🎉🎉እነቴ በኔ እድሜ ቃንሶ ለቺ 🎉🎉🎉👄💋በሠለም የገነኝን መነዉ እነቱ የነፈቃዉ 3አመት ከየወት ነፈቀችኝ ጠሯኗ 😢😢😢ምንልሁን 😢ቁልቁላት ሁነብኝ 😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 6 часов назад +2

    የቲንሡዬ እናት 1000 አመት ኑሪ❤❤ ወላሂ ስታለቅስ ሣያት አብሬነው ያለቀሥኩት ቲንሡዬ የእኔ ጀግና የመልካም ልጅ ተምሣሌትነሽ አብሺሪ ጀግናነሽ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሥሽ
    አብሩሽ እና እሩታዬ የእኔ ትሁቶች የእናንተ መልካምነትነው ቲንሡን ከዚህ ደረጃ ያደረሣት ግሬሥ ፋሚሌ ፍቅር እኮናቸው❤❤❤❤የግሬስ ፋሚሌ ሁሌም ወደፊት አይዞን

    • @AsdAsd-q3e
      @AsdAsd-q3e 3 часа назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesii-ig2mf
    @Mesii-ig2mf 6 часов назад +4

    ትንሱን እናበረታታ የምትሉት 👍

    • @Eseye1995
      @Eseye1995 6 часов назад +1

      እውነት ነው እምተበረታት ልጅ ናት

  • @TalefTalef-e8i
    @TalefTalef-e8i 5 часов назад +1

    የኔ ልዩ እናትሽን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ❤❤🎉🎉🎉

  • @BurthukalGirma
    @BurthukalGirma 7 часов назад +5

    ዎውው ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @SwSw-b5q
    @SwSw-b5q 6 часов назад +2

    ኪዳነምህረን አብሬ አለቀሰኩ አየየናትነገር እናትሸ ለዘላለም ትኑርልሸ❤❤❤

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 6 часов назад +4

    ትንሱ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ ዉድ በርቺ

  • @maskarmaskar3510
    @maskarmaskar3510 6 часов назад +2

    እግዜብሄር. እድሜና ጤና ለናቶች❤❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 6 часов назад +5

    ጉዞ ዎድ 50k የኔ ዉድ ❤❤🎉

  • @SamsungPhonetastic-sl7so
    @SamsungPhonetastic-sl7so Час назад

    የኔ እናቴ ♥️ክፉ አይንካሽ ሁሌም ኑሪልኝ ሺህ አመት የኔ ውዴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛሽ ማማዬ ♥️ውድድድድ

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 6 часов назад +2

    ትንሱየ ለናትሽ ስቲ ጣንክሪ በርቺ ውዴ ሁሌም ፈጣሪ አ ጐንሽ ይሁን

  • @ybnr-c2n
    @ybnr-c2n 5 часов назад +2

    የኔጀግና አይዞሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ትንሱየ

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 7 часов назад +6

    እነቴ ትኑረ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 6 часов назад +2

    የኔ እናት እኔን ላልቅስ 😢😢😢 ሁሉም ያልፋል ትንሱ በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habibadalie
    @habibadalie 7 часов назад +7

    የኔዉድ እናት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @krmmeskeremeyasu
    @krmmeskeremeyasu 3 часа назад +1

    የነ ዉድ ዉድ እና ኡኡኡኡፈፈፈፈ😢 አለቀስኩ እናተ ትዝ አለችኝ እድመና ጤና ይስጣቹ 💞💞💞💞💞💞

  • @AishaBasilar-v2b
    @AishaBasilar-v2b 6 часов назад +4

    ትንሱ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁንልሽ

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ 2 часа назад

    ደስ ስትል እናት ሁሉም እናቶች ከፍቶአችው አንይ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 часов назад +5

    ራጅም እድሜ ካጤና ጋ አዳራ ውሻት እዳታስለምጃት ለናትሽ 😢😢😢😢