የባሌ ሙሉ ቤተሰቦች ባሉበት ቡና አፉልቼ ተመረኩኝ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 208

  • @saeedaahmad2645
    @saeedaahmad2645 Год назад +24

    የሙሽሪት ሙያ ማሻ አላህ አቤት የቡናዉ ዉበት የዶሮ አይን ይመስላል በዚሁ አጋጣሚ እስኪ እንደኔ ቡና የሚወድ በላይክ

    • @user-hj1ho9rj1s
      @user-hj1ho9rj1s Год назад

      ክክክ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      አልወደም።ገንእችልበታለሁ።ታላገባም።እናትናአባቴን።አጠጣንበር።አባቴን።ቀመሰ።ወፈርንወቀጨንእልንበር።ታገባሁም።ላማቱችአፈላለሁ።ሰወምሲምጣ።እኔገን።ቢትርፈኳአልጠጣም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +2

      ሙሎልብሰ።ለበሸይምትሎ

    • @zzqm1uk8g
      @zzqm1uk8g Год назад

      እኔ ስወዲ መፈራረሽ ማፈላት ያረብ ማሻ አላህ ሲያምር

  • @rer4733
    @rer4733 Год назад +22

    ልጂቱ ጎበዝ ናት እኔ ግን ፍራቴ እንኳን እፊታቸው ቡናልቀደ ከሰኒው ውጭ ነው እምቀዳው ፍራቴ ሳላደንቅሽ አላልፍም ማሻአላህ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ለምን።ለናትሸአልቀዳሸምደ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад

      እኔም ሰው ፈራለሁ ምን ይሻለኛል 😂

    • @ነጁነኝየስልጤዋ
      @ነጁነኝየስልጤዋ Год назад

      ወለሂ በጠም ነው ምፈረው እደነበረለው

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d Год назад +6

    ማሻ አላህ ጎበዝ የኔ እህት❤
    ቡናው ሲያምር የዶሮ አይን የመሰለ ቡና አንደኛ የኔ እህት😘

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 10 месяцев назад

    የኔ እናትዋ ❤እድሜና ጤና ለሙሉ ቤተሰቦቻችን ያረብ ዘይኑ አታስጨንቃቸው ሆ❤❤❤

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 Год назад +7

    ማሻአላህእደት ያስደስታል ቤተሰብጋር እዲህ ብትን ማለት ውለዱ ክበዱ ይህቀን እኛም ከስደት መልስ ያብቃን ያረብ ይህ ቀን የናፈቃቺሁ በላይክ አይ ስደት አልሀምዱ ሊላ

  • @AkraamSs
    @AkraamSs 11 месяцев назад +1

    አኔ የናፈቀኝ የናቴ ዳቦ ነዉ ማሻ አላህ

  • @እሙፈውዛን-ፀ2በ
    @እሙፈውዛን-ፀ2በ Год назад +6

    ደስ የሚሉ ናቸው አያትህ ፈገግ ያሉ ናቸው ፈገግ አደረጉኝ🌷🌷🌷

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +8

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ስታምሩ አያትህ ፈታያሉ ቁልምልም እናትናቸው የኔእናት ሺአመትያኑርልህ ዘይኑየ ወድሜ♥️♥️👆🌹🥀🥀🥀😘😘👍👍

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Год назад +4

    ፋፊዬ የእኔ ሴት የዶሮ አይን የመሰለ ቡና መሸአሏህ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 10 месяцев назад

    ማሸአላህ ደስ ስሉ እኔም ይሄ ቀን ናፍቆኛል አላህ አሳቤን አሳክቶ ለሀገሬ አብቅቶ ለዚህ ያብቃኝ ያረብ ፋፊየ የኔ ባለሞያ

  • @samiras4127
    @samiras4127 Год назад +4

    ማሻአላህ አያትህ አትጠገብም ዘይኑየ እድሜ እና ጤናለናቶቻችን

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Год назад

    ማሻ አላህ ተባረከላ ቡናዋ ሲያምር ደሞ የለለ ነዉ ያሰላምም በፍቅራችሁ ረጂም እዲሜ ተመኘሁላችሁ

  • @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ Год назад +1

    ማሻአአሏህ ደስ ስትሉ ማነዉ ቡናዉ ያማራዉ እደኔ ብል አፊያ

  • @ቲያነኝየጊራናዋቀበጥ

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ቡናው ሲምር ዋው

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Год назад

    መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ ወዉ ወዉ ወዉ ሁሉነገርነዉ የሚምረዉ አላህ ሰለማቹሁን ብዚትየርገዉ ሴሊህ ልጄቺ አላህ ዪስጠቺሁ ከእዲሜጋ ያርብ

  • @mmkk6536
    @mmkk6536 Год назад +1

    ማሻአላህ እኔኮ እያደረ መፅፍ አበዛሁ የቡናው አወራረድ ሲያምር

  • @fafitube5711
    @fafitube5711 Год назад +2

    ወላሂ ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን ግማሹን ቡና ከመሬት ነበር የምቀዳው 😁😛

    • @yousafyousaf9723
      @yousafyousaf9723 Год назад

      ክክክክ የኔማርር እኔም

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад

      አልሃምዱሊላህ ጓደኛ አለኝ

  • @መድነኝየማሜተናሽ

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Год назад

    Masha allh eyanm lezih ken yabkan

  • @taybaaliahmed2875
    @taybaaliahmed2875 Год назад +2

    ቤተሰብ ሁሉ ደስትላላች ዉንደም በታ ዉለዱክበዱ ❤️❤️❤️❤️👍

  • @seadayoutube1937
    @seadayoutube1937 Год назад +1

    የብናውነገር ዋው👌ማሻአላ❤❤

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 Год назад

    ሰታምሩ ብትሰቦቼን አስታዋሱኩ❤❤❤

  • @speedcall9281rich
    @speedcall9281rich Год назад +2

    ረሂማ ጌታሁን😌😌❤ማሻኣላ የሰፈሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hadiyaabdon2635
    @hadiyaabdon2635 Год назад

    ማሻአላህ ብላ አፊያ ግን ዳቦው ባገኘሁት እወዳለሁ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Год назад +1

    መሻ አሏህ ተባረከረህማን

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад

    መሻአላህ ፍታ ያሉአያትህ እድሜየ ከሙሉ ጤናጋ😘😘

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይወፍቃችሁ ያረብ ماماحبيبتي ياعسل እሰኪእደኔ አያቱን እምወደ አያት ጋራማደግ እኮመታደልነው ላያቶችእረጅም እድሜ ከጤናጋራ ያረብ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Год назад +1

    ማዘርዬ😊ፈገግ አደረጉኝ ፈታ ያሉ ናቸው😘

  • @yhft1511
    @yhft1511 Год назад

    ማሻ አላህ የደረሰን ሰርግእጠብቃለን

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад

    ማሻአላ ቤተሰቦች 💑💑 እረጎ ጌታሁን ማሻአላ ወላልዳለይ

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ Год назад

    ማሻአላ😍

  • @sadahadam1975
    @sadahadam1975 Год назад

    .ማሻላህ አላህ ያሳድግህ

  • @زيزىبلاوىمرحبا
    @زيزىبلاوىمرحبا Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ እኳን ለዚህ አበቃህ ዘይኑየ እድሜና ጤና ይሥጠልህ እምወልዱ እምከብዱ አላህ ያድርጋችሁ💛❤️❤️❤❤💚💚💛💛

  • @hayatha963
    @hayatha963 Год назад

    ማሻአላተባረከላግንሲስተርእረጂምቀሚስልበሺ

  • @hshsgbsbsh2145
    @hshsgbsbsh2145 Год назад +2

    ቡነዉ ዋዉ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад +3

    አይ አማቶቸ ሙተውብኛን ጠሩሰውነበሩ ይመርቁኚነበር ሁሌምበልቤናቸው አላህይዘንላቸው የኔውዶቺ ልቤሁሌምያዝናን

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ እናትህና አባትህ ማሻ አላህ ፈገግ ያደርጋሉ

  • @አዩብማሩሽጋ
    @አዩብማሩሽጋ Год назад

    ማሻ አላህ ተባርክላህ

  • @buybuy4516
    @buybuy4516 Год назад

    ደስ ይላል

  • @nadinadi8468
    @nadinadi8468 Год назад

    ማሺአላህ

  • @abidhussain4344
    @abidhussain4344 Год назад

    መሸአላ👍👍👍👍👍👍👍

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Год назад

    እህ ቡናው ማሻ አላህህህህህ🌹 መቸ ይሆን በቤቴ እደዚ ፏአ እምለው ክልጀጋር😭😭😭😭

  • @mmkk6536
    @mmkk6536 Год назад

    ክክክክ አለፍ በሉኝ አላችም ኡፉ አሁንም ሰደት ልትመጪ ወልደሻነወይ እያልኩኝ እየጠየኩ ምሰኪን

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 9 месяцев назад

    ማአሻአላህ ሙስትህከሆነይ የሰራይው

  • @zintthbe890
    @zintthbe890 Год назад

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ግን ወዲሜ ቀሚስ ግዛላት ቢጃማ ባታለብሳት ቀሚስ ብትለብስ ሙሉ

  • @mmkk6536
    @mmkk6536 Год назад

    ማሻአላህ ዛሬኮ አለቀቁህም እያደር ክክክ ማሻአላህ አያትህ ጋር ሰትሳሳም ቀራሁ ኡፉ ማሻአላህ ብያለሁ በዲያሚ በጣም ታምራላችሁ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +1

    ማሻአላህህህ እኔስ መቸ ነዉ 😥

  • @rahmapahmey8564
    @rahmapahmey8564 Год назад

    ማሻአሏህ፣እድግበልየኔድ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад

    መሻአላህ ውዶቸ ታምራላችሁ😘😘

  • @seaseas3140
    @seaseas3140 Год назад

    እርህማ የኔ ውድ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ

    አያትህ የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ሙሽሮቹ ውለዱ ክበዱ

  • @hayathhayath3651
    @hayathhayath3651 Год назад +1

    ወድምትዳራችሁንአላህያማረየሰመረያድርግላችሁ ያረብዉለዱክበዱበተረፈ ባለቤትህን አለባበሱነታስተካክል ሽቲ ብቻዉንአትልበሽእጅጌዉምሉልበሽእህትፋጡም

  • @user-qd7qe9jq1w
    @user-qd7qe9jq1w Год назад

    አሰላሙአሊኩም መሻአላብያለሁ አላህይጨምርላቺሁ ደስትላላቺሁ ወላሂ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ግን እኔ በጣም ነዉ እምፈራዉ ወይኔ ሚስት ግን ቅመም ናት

  • @seada996
    @seada996 Год назад

    ማሻአላህ ስታምሩ ፍቅራችሁንአላህ ይጨምርላችሁ

  • @medan51
    @medan51 Год назад

    በጣምዴስትላላችሁአላህይጠብቃችሁ

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Год назад

    ማሻአላህ አይለያሁ ዉይይኔ አያትህ ገና ልጅ ናት ሁሴን አቤ ተመችቶሻል ሚስትህን ስታገኝ😍😍😍😍

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh Год назад

    ማሻአላህ ነገርግአለባበሡዋነንብታሥተካክልጥሩነዝ

  • @seada996
    @seada996 Год назад

    አያቶችን እዴትደስእደሚሉ የኔናትእረጂምእድሜ ይጥልህ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ የቡናው ነገር የዶሮ አይን የሆነ ቡና

  • @mmkk6536
    @mmkk6536 Год назад

    ማሻአላህ ሰታምሩ እኔ እምለው እናትህ ሀገር ገብታ ወልዳነውደ ማሻአላህ ምነዜ እኛንም ለዚህ ያብቃን ያረብ

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 Год назад

    ያሰላም ማሻአሏህ

  • @dur7314
    @dur7314 Год назад

    መሸአላህ መሸአላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ሉሉየየሀራዋ
    @ሉሉየየሀራዋ Год назад +1

    ማሻአላህ💖❤❤💯✅

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Год назад

    የእማማ ስለ ሰብ አደረግኳቸው 😍😍❤❤❤❤

  • @بنتعبدالله-خ2س
    @بنتعبدالله-خ2س Год назад

    ወአለይኩምሰላም ወርህመቱአሏህ ወበርካትሁ መሸአላህ መሸአላህ አሊህይጠብቃችሁ ዘይንሻ አላህሷሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ ፋፊ አላህያክብርሸ ኡሙ ዘይኑ ልትመለሸ ነዉ እንደ የር ይበቃሻል ሰደት በደሰታ ልጆችሸ ጋ ኑሪ ወንድምሸን ደግሞ አቀዋለሁ አብርን ተምርናል ዙፋንአቦ

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ Год назад

    ማሻአላህ ወራለሞይን አየሆቸው ልበል

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Год назад

    እሙየ እንኳንደስ አለሽ ማሻአላህ ♥♥♥♥

  • @taybaaliahmed2875
    @taybaaliahmed2875 Год назад

    ማሻኣላትባረአክላ

  • @Aነኝወሎየዋ-o9z
    @Aነኝወሎየዋ-o9z Год назад

    ማሻአሏህ ፍቅራችሁንአላህ ይጨምርላችሁ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ይጨንቃል እኮ አማቺ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo Год назад

    አያትህ የኔ ቆጆውች ፈታ ያሉ ናቸው ሲያምሩ

  • @hgggg6654
    @hgggg6654 Год назад

    እሽ

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 Год назад

    ቡናሽ ሲያምር ማሻአላህ

  • @soumayaali8599
    @soumayaali8599 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    👍👍👍👍👍mshalah

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ Год назад

    የኔ እናት ደስ ስትል አያትህ

  • @ayeshayesh6276
    @ayeshayesh6276 Год назад

    ማሻአላህ እንብላ ተመቸኝ

  • @hayathhayath3651
    @hayathhayath3651 Год назад

    ማሻአላህአላህያሰድግላችሁ

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад

    Wiy Argo getahunn. Ayehat des sil yene konjo

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ Год назад

    እማማ ደስ ይላሉ

  • @hawahawa6586
    @hawahawa6586 Год назад

    ማሻአላህ ድስይላል ዘይነብ አችም ሰላም ገቢ

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 Год назад

    መሻአላህ አላህ የጨምርላችሁ

  • @yhft1511
    @yhft1511 Год назад

    ክክክ የኔናት

  • @سميةال
    @سميةال Год назад

    መሽአላህ

  • @hanahussenhussen6736
    @hanahussenhussen6736 Год назад

    Endy lijochi adelachihuendy tdar edezih qeld nw

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Год назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @sdfghzccvh3339
    @sdfghzccvh3339 Год назад

    መሻ አላህ

  • @teyibamhamed1377
    @teyibamhamed1377 Год назад

    ማሻአላ🥰🥰🥰🥰

  • @hayathayat2667
    @hayathayat2667 Год назад

    ማሻአላህ❤❤

  • @medina1532
    @medina1532 Год назад

    ማሻአላህ እኔን የናፈቀኝ እሂ ነው ተሠብሰቦ መጫወት

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq Год назад

    አለባበሰሺን አሰተካክሌይ እህቴየ

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 Год назад

    ወርቄ ጌታሁን የኔ እህት እደት ነሽልኝ የኔ እህት

  • @sadahadam1975
    @sadahadam1975 Год назад

    ምርጥ ቤተሰብ ደስ ይላል

  • @rabiyedessielij3191
    @rabiyedessielij3191 Год назад

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ

  • @eses143
    @eses143 Год назад

    ቡናሺ ሲያምር በዉነት ሙያሺ ዋዉ ግን ሙሉ ሂጃብ ልበሺ

  • @taybamohammad473
    @taybamohammad473 Год назад

    ማሻአላህደስትላላችሁ😘

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад

    በሸአላህ ደስስትሉ

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn Год назад +1

    ማፊ ማለፍ ኒቃብሽን አይተካክሊ አለባበስሽን ሁሉ

  • @ፋፊ-ኈ6ሠ
    @ፋፊ-ኈ6ሠ Год назад

    ማሻአላህ ደስስትሉ