የሚስቴ ቤተሰቦች ሁለተኛ ምላሽ ጠርተዉን ሄድን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 120

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Год назад +24

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ሙሽሪት ለዚህ አለባበስ ቀጥይበት

    • @halehale1374
      @halehale1374 Год назад +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤️😍😍😍😍

    • @samirasamira4934
      @samirasamira4934 Год назад

      @@halehale1374 👍👍👍

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  Год назад +14

    #ዉዶች ላይክ ሸር እያደረጋችሁ🙏🙏

    • @ወሎየዋ-አ2ጐ
      @ወሎየዋ-አ2ጐ Год назад

      እህቴ ምክሬን ስለሰማሽኝ አመግናለሁ አለባበስሽን። በድብ ተጠቀቂይ። እሽ። ትዳርሽ ይስመር

  • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት

    ማሻአሏህ የኔእህት አዳትቀይሪ አለባበሥስሽን በጣምነው የሚያምርብሽ ወላሂ ሴትልጅ ሙሉውንንአለባበሥሥትልብስ ውብ ብቻ ጅለባብ ለብሠሽ ለማየት ያብቃን ኢሸአሏህ❤

  • @Fatima-pc3gs
    @Fatima-pc3gs Год назад +3

    እመየ በል ክብር ነው

  • @lubatube1646
    @lubatube1646 Год назад +5

    ማሻአላህ ተባረክአላህ ብያለሁ አብሽሩ ይለመዳል አትፍራ የኔም ምርቃን ውለዱ ነው ልጅ በልጅነት ነው ልጅ ሢመጣ እዝቁን ይዞ ነው የሚመጣው

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Год назад +2

    እሪ ቅሌት ደሞ ትላልቅ ሰዎች ናቸው አይይይይ ጥናቱን ይስጥክ

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 Год назад +4

    ማሻአላህ ትዳራችሁ ያማረ የሠመረ አላህ ያድርግላችሁ ሲቀጥል ለድግስማ የኔ ወንድም አያሌው ንጋቱ number one

  • @MyLovemama-f7v
    @MyLovemama-f7v Год назад +5

    እመየ /አበየ ነው የሚባለው በኛ

  • @saadha5100
    @saadha5100 Год назад +3

    ማሻአላህ ሁላችሁንም ሠላም ሚዞችህን ሁሉ አብረን ነው የተማንው አብሽሩ በርቱ ውዶቸ ሣሊም ወንድሜነው ዘይኑ ቀውሥጥ ሠላም ቢለኝ አጋጣሚ ነው ያየሁት ባለቤትህም ማሻአላህ አለባበሥ አንደኛ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    እንደው ሰው አየበላ ምነው ቀረፃ ቢቀር አባቶቼ ተሳቀቁ የኔ የዋሆች

  • @lubatube1646
    @lubatube1646 Год назад +4

    እኔም አንቱ የሚባል ቃል በጣም ይከብደኛል አንቱ ብየ በመሀል አንተ ሳልል አልቀርም አማቶቸ ማን ብየ እደምጠራቸው እጃልኝ

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Год назад +2

    እመየ በል ደስ ይላቸዋል

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +1

    ማሻአላህ በጣምነውእምታምሩት ሀቂቃ

  • @ejalembuli1970
    @ejalembuli1970 Год назад

    ደስ ይላል እየተባላ ባይቀረፅ ሀሪፍ ነበር

  • @zamzam100zamzam7
    @zamzam100zamzam7 Год назад +2

    ማሻአላህ አለባበስሽ ቀጥይበት

  • @trtr5195
    @trtr5195 Год назад +1

    ማሻአላህ ምክር ስለሰማሽ ፈፊየ

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Год назад +1

    Masha allh sitamru alah ychmrlachihu

  • @Sabaysin
    @Sabaysin Год назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ መብሩክ ሙሀመድ ወርቁ ምርጥሠው የሁሉ ወንድም ነውኮ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ

    ማሻአላህ ቆጆናችሁ ከቢካብ ነፃ ውብናችሁ

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 Год назад +1

    ማሻአሏህ ወልድችሁ ሳሙ

  • @አዩብማሩሽጋ
    @አዩብማሩሽጋ Год назад +1

    ማሻ አላህ መሰተገዱው

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Год назад +3

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ፍቅሮን ይጨምርላችሁ

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 Год назад

    masala wudoce sewodache fafi yene sefire lij sewodse

  • @bededoplc6736
    @bededoplc6736 Год назад +1

    M.allah ketena kafiya ga wuledu kbedu wudoche

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል

    ማሻአላህ ከአይን ያውጣቺሁ እኔ አድስ ነኚ ግን ካየኾቺሁጀምሮ በጣም ነው የተመቻቺሁኚ እናተን ብቻ ነው የምከታተለው ሌላማየት አልቻልኩም በናተሙሀባ ልሞት ነው

  • @seyatube3483
    @seyatube3483 Год назад

    ማሻአሏመልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ኢንሺአሏህ

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 Год назад

    ማሺአላህ ዛሬ ገና አየኋችሀለ ሥታምሩ ወዴድኳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    Mshalh👍👍👍👍

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    ሀያቲ ለሌለ ግዜ ከዉስጥ ታይት ሱሪ ልበሺ ምን እንደሚፋጠር አተቂም

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ 9 месяцев назад

    ሊብሶኮ ለመስተግዶ አደኛነን👌

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 Год назад

    ክክክክ ሚስኪን እጂህ ተረፈ ግን ፋጡም ያገሬልጂ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад +1

    ወላሂያሁኑልጆች፡ችግራችን፡እመየ፡አበየ፡አቱ፡እሚባልነው

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል

    ወላሂ በጣም ነው የምወዳቺሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ

  • @ሀዩነኝብቻኞዋስደትያገላታ

    አይ አለመታደሌ የሠወቹን ሳይ መኖሬ ኧረ ኢትዮ ጥሪኝ 😍😘😘

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 Год назад +1

    መሸአላህ

  • @ኡምበዲር
    @ኡምበዲር Год назад +1

    መሻአላ አላህይጨምርላችሁ ምርጥጥዶች

  • @rihana5483
    @rihana5483 Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላሁ ውለዱ ክበዱ

  • @dur7314
    @dur7314 Год назад

    መሸአላህ መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሦሊህ ልጅ አላህ ይወፍቃችሁ

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Год назад

    ይኸ ነገር ወደወሎ ነው መሠል የኛ ሀገር ባህል

  • @አዩብማሩሽጋ
    @አዩብማሩሽጋ Год назад

    ማሻ አላህ

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 Год назад

    መሻአላሀበርታየገሬልጅለቤትህአደሰነኘ

  • @አዩብማሩሽጋ
    @አዩብማሩሽጋ Год назад +1

    እኔም ጋር የሂ ችገረ አለ

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    ግን እየበሉ መቅረፅ ጡሩ አይዴለም ።ማሻአላ ውለዱክበዱ ብለናል

  • @tube3715
    @tube3715 Год назад

    ግን ልጂቱ ያገሬልጂ ፋጦ አያሌውናት አ

  • @ዜድየመርሳዋ
    @ዜድየመርሳዋ Год назад +1

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እደት ናችሁ እካን ደህና መጣችሁ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ወየው በሳቅ ጨቆኛል ማን ብየ ልጥራቸው አላለም ክክክክ የሙሽሪት መልስ በጣም ሀሪፍ ነው አላህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 👍👍💓💓💓💓

  • @seada996
    @seada996 Год назад

    ማሻአላህ

  • @سعديهمحمد-ز2ذ
    @سعديهمحمد-ز2ذ Год назад +4

    መሸአላህ ደስ ስትሉ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @taybamohammad473
    @taybamohammad473 Год назад +1

    ዘይኑሻምግብእየተበላአትቀርፁእሽ😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +1

    አይይይይይይይ ማሻአላህህ የኔስ መቸ ነዉ 😭

    • @fatumaahamed8971
      @fatumaahamed8971 Год назад

      አይዞን የኔም ባሌጋ እምገናኝበት ቀን ናፍቆኛል😂😂😂

  • @Yuti-t1b
    @Yuti-t1b Год назад

    Emewa bel wa

  • @teyibamhamed1377
    @teyibamhamed1377 Год назад

    ማሻአላህ አይለያያችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 Год назад +2

    አማትህንማ እናቴ ነው ማለት

  • @hayathayat-bq5lm
    @hayathayat-bq5lm Год назад

    Wolla des stlu yehagere ljochi

  • @speedcall9281rich
    @speedcall9281rich Год назад +1

    እድሪስ ጌታሁንንአየሁት😌😔ማሻኣላ ወንድሞቸ

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 Год назад

    ውዶችየ የት ነው ወሎ

  • @faruk-habib9338
    @faruk-habib9338 Год назад

    አይ ዉነቷ ነው መፍራት አለባት የሀገሬ የሊብሶ ልጅ አደለች ሸጋዉ የአባገትዬ ልጅ አንተስ ፈርተህ የለ ፍራትህ እንዲለቅህ አማትህን ፕራንክ አድርግልን ግን አንዳያፋቱህ አድርገህ

  • @dizayiner3871
    @dizayiner3871 Год назад +2

    ፋፊዋ ወድሻለሁ ግን ሴት ነኝ ሸህ ዘይኑ ቀበሌ ድረስ እንዳያሯሩጡኝ ደሞ 😜😂😂😂😂😂😂😂

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Год назад

    መሻ አሏህ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Год назад +1

    £afi ዬ My Queen women😘

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 Год назад

    Enata abate belachewu

  • @samiras4127
    @samiras4127 Год назад +1

    ፋፊየ እኛም እንወድሻለን የኔ ሣቂታ ዘይኑ እናቴ አባቴ በል አንቱ ከባችነው ክክክ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Год назад +1

    ፋፊን ስላመጣኽልኝ ደስ ብሎኛል ይች ሱስ ዝብየ ወድጃታለው😍ላግባት እንዴ😂🙉

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 Год назад +7

    🙄እኛን ስደተኞች ኑሮ ውድነው እየየ እያሉ ያላዝኑብባል እዛ ሕዝቤ 🙄በዝይት ያበዴ ስጋውን ዱለቱን ያግበስብሳል ☹️🤓ዋይ ማሻ አላህ 😂

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث Год назад +2

    እኔ የምለው ግን በሀገራችን ምላሽ ስትሄዱ ከወንድ ቤት ሙሽራይቱን ሴት አይከተልምደ ወይስ ቀርቷል ባህሉ

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ Год назад

    ማሻአላህ ሴት ቡና አይቀዳም

  • @seaditube3277
    @seaditube3277 Год назад +2

    ዘይኑ የየትሀገርልጅነህ የመርሳ ወይስ ሌላሀገርነህ ማሻአሏህ ብያለሁ ዉለዱ ክበድ ዉድ የሀገሬልጆች

    • @habrumedia_3863
      @habrumedia_3863  Год назад

      የመርሳ

    • @seaditube3277
      @seaditube3277 Год назад

      @@habrumedia_3863 ማሻአሏህ ጠርጥሬነበር ያገሬልጅነህ ማለትነዉ ደስይላል በርታ ወድሜ

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo Год назад

    አይይይ የመጥራቱ ነገረ ሳስበው ራሱ🤣🤣🤣

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    የኔ አባቶች ለምን አባቶችን እየበሉ ትቀርፃላችሁ

  • @user-qd7qe9jq1w
    @user-qd7qe9jq1w Год назад

    አሰላሙአሊኩም እንደትናቺሁ መሻአላብያለሁ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ወላሂ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Год назад +6

    ኡፍ እኔም የመጣራቱ ነገር ነው የሚቸግረኝ አንቱ አንች የሚለው ነገር😁😂 አማቴ እባክሽ አንች በይኝ እንድትይኝ

    • @habrumedia_3863
      @habrumedia_3863  Год назад +1

      አዎ ከባድ ነዉ በኔ የደረሰ እ....

    • @seadeworku
      @seadeworku Год назад

      ክክክክክ አይዞሺ ቶለ ነዉ መጣራት ከቆየሺ ያሥፈራል

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 Год назад

      @@habrumedia_3863በናንተ አይድረስ ነው ነገሩ ሀሀሀሀሀ

    • @seadeworku
      @seadeworku Год назад +1

      @@habrumedia_3863 ደፍረህ እመየ በል ቶለ ይዉጣልህ እንዳይተፋፈርብህ

    • @ሀሉምግዜአለው
      @ሀሉምግዜአለው Год назад

      እኔማ አስቀድሜ ተናግሬለሁ አንቱ አልልም ብየ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Год назад +5

    በል የእኔ ዘገየ ቶሎ ናና አማቶቼ ምላሽ ይጥሩኝ😉

  • @ssss5427
    @ssss5427 Год назад

    👍👍👍👍

  • @moonzoen1375
    @moonzoen1375 Год назад

    ሠላምወደምሙህምዲንሥልኩንላክልኝወዲሜነዉ

  • @rahmaabdo5261
    @rahmaabdo5261 Год назад +3

    የወረካሎ ልጂ ናትደ

  • @gghj8866
    @gghj8866 Год назад

    😍😍🤲🤲👌💞💝💞💝💞

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад

    ማሻአላህ ብልአፊያ አፋሸገኝኝኝ

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj Год назад

    መሻአላህ ብያለሁ ዘይኑ ሁሴን እዉነት ለዚህ ወግ ማረግ በቅተህ በማየቴ በጣም ደስብሎኛል የኔዉድ ቀሬ ዘመን ያማረ የሠመረ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ በፍቅር እድትኖሩ ምኖቴ ነዉ
    እዉነት ለመናገር ታላላቆችህን አስረጀሔን
    መሻአላህ

  • @hehhr1346
    @hehhr1346 Год назад

    ግን ይሄ ሁሉ ወንድ ጋ ሴቱቱ መቀመጣ እ

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 Год назад +2

    የወደፊት ሚስቴ የት ይሆን ያለሽው😔😂

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Год назад

    እኛገር ቢሆን አማች ቆሞ ነው የሚታጠበው አተ ቁጪ ብለህ kkkkk

  • @jameelajamu147
    @jameelajamu147 Год назад

    አሺቃበጣችሁ

  • @ameenaaa1098
    @ameenaaa1098 Год назад

    ሜካብ የስራህን ይስጥህ በቃ ሌላ ልፅፍ ነበር ዝም ልበል

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Год назад +1

    ማሻአላህ

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed1658 Год назад

    👍👍👍

  • @aishaababa2681
    @aishaababa2681 Год назад

    ማሻአላህ