ሸዋን በስሱ ላሳያችሁ ለናፈቃችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 34

  • @SenbeteTube
    @SenbeteTube 2 месяца назад +1

    ሰላም ላገራችን❤❤❤❤

  • @KonjetGirmaa
    @KonjetGirmaa 2 месяца назад +1

    Nagenyii manaa keefi yaa ta.uu baga nagani dhuftee wowww wowww owwww jabadhuuu

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 2 месяца назад +1

    Selam,,selam,betesb enkuwan,,dena me shilng mamaye berchilng yen wude xuru qoyeta neber ena ,mesgenle selamshe yebzalng

  • @fatmam6131
    @fatmam6131 2 месяца назад +1

    ሰላም ወንድማችን እንኴን ደህና መጣህ ሀሪፍ እና ደስ
    የሚል የሀገራችንን ደስታ እና ትዝታ ነው የምታቀርብልን

  • @ኢትዮጵያዊቷ
    @ኢትዮጵያዊቷ 2 месяца назад

    selam lancy yhen enkan selam metash teru keyta naw bercy wude wowwwwwwwww🎉🎉❤❤❤

  • @ሸዋዩቱብሸዋዩቱብ
    @ሸዋዩቱብሸዋዩቱብ 2 месяца назад

    ስለምን ስላም እንካን መጣህ ወንድማችን ዋውው አገራችን ተለውጣለች ስላም ላገራችን ይሁን እናመስግናለን በርታ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazamaza7982
    @mazamaza7982 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህናመጥህ እናመሰግናለን እውነት በርታ አሪፍቆይታነበር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ነው ዘና ያረጋል ግን የቲክታክ ቪዲዮ አትጫን ጥሩ አይደለም ለዮቱብህ በተረፈ በረታ ቆንጆ ነው

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 2 месяца назад

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማች
    ወሎየነት ዋውውው ደስስስ ሲል ከሙዚቃው ተጠንቀቅ
    እና አሪፍ ጉብኝት ነው ያስጎበኘኸን እናመሠግናለን
    በቀጣይ ወሎ ሀይቅን ታስጎበኘናለህ እሽ በርታ

  • @KokitTube
    @KokitTube 2 месяца назад +1

    ሰላም ወንድማችን፣ ስላጋራኸን ነገር እናመሰግናለን

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣህ ወንድሜ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁልልል ምምምም

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አሪፍ መረጃ ነው በርታልኝ❤❤

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ አይይይይይ ወሎሎሎሎ ሰላም ጠፋ እንጅ ውብ ነበረች ቆንጆ ቆይታ ነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን በሌላ አድስ ስራ እንገናኛለን ኮፒራይት ግን እያሰብክበት

  • @wryetube
    @wryetube 2 месяца назад

    ድንቅናት ሀገራችን በአራቱም ማእዘን የምታኮራ ሀገር አለችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @FarfanaortodoksiTewahido
    @FarfanaortodoksiTewahido 2 месяца назад

    Selam 🎉🎉🎉🎉

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 2 месяца назад

    Bagaa nagan dhufte nagan mana ketiifii yaa bayyaatuu jabadhuu tuti bareedaa turee

  • @EYUbalimoya
    @EYUbalimoya 2 месяца назад

    ሰላም ሰላምክ ይብ ወንድም እንኳን ደህና መጣክ
    ደስ ይላል አሪፍ ቆይታ ነበር በርታ

  • @beteltube4132
    @beteltube4132 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንገናኛለን

  • @Zema-19
    @Zema-19 Месяц назад

    ❤❤❤agerachinin silasgobegnehen betam enamesegnalen berta hulem yilimedibik biyalehu❤❤❤

  • @senayittube857
    @senayittube857 2 месяца назад

    ሰላም አግዚአብሔር ይብዝልክ ወንዳማጭን እንኩአን በስላም መታክ ስለ መታክ ደስ ብሎናል ባርት ባዢው ቃትልበት አሪፍ ቪደኦ ናው

  • @Meskicook
    @Meskicook 2 месяца назад +1

    Selam selam wude wondeme enkuwan dehena metahe betam desyelal wubhager ethiopia ❤❤❤tefetrowa denqe ❤❤

  • @እማማሀገሬ
    @እማማሀገሬ 2 месяца назад

    ሰላም ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ ዉብ ናት ሀገራቸን የሰላሙ ጉዳይ ነው እንጂ ወርቅ የሆነ ሀገር ነበር ሀገራቸን እናመሰግናለን በርታ

  • @BlenTube-o6f
    @BlenTube-o6f 2 месяца назад

    Egziabher yimesgen selam lante wendeme enkuwan dena metak bertalen gobez ❤❤

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole Месяц назад

    ሠላም ሠላም እንኮን ደህና መጣህ አድሥ ቪድዮ ልቀቅልን ቪድዮ ደጋግመን ሥናይ ጥሩ አይደለም አሥ ቪድዮ ሥራልን ቀጣይ በተረፈ በርታ🎉❤

  • @GeletawBekele
    @GeletawBekele  2 месяца назад

    Amsegnalehu alll

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Месяц назад

    ምድነዉ ተፈናቅለዉ ነዉዴ በሼራ አልገባኝም ሰላም ነገገራቺን የሆነ ምጣልን አሜን

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 2 месяца назад

    ENKEWAN SELAM METASHE
    EHETACHEN BERECHR
    AREFE NEW BERETA WENDEMACHEN

  • @feventube288
    @feventube288 Месяц назад

    Zrna feta berata

  • @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare
    @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare 2 месяца назад

    Arif new berta beketay belela astemari video enetebekehalen

  • @SEngidasew
    @SEngidasew 2 месяца назад

    ሀገራችንማ ውብ ናትኮ ሰላሙና አንድነቱ ጠፋ እንጂ ዋናው ሰላሙ ነው እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀደመው ማንነታችን ይመልስልን

  • @Godolias7
    @Godolias7 2 месяца назад +1

    እምዬ ኢትዮጽያ በአራቱም አቅጣጫ ያለው ህዝብሽ በአንድነት ቆመው እንደቀድሞመው አንቺም ከመከራሽ እንድታርፊ ምኞቴ ነው።