Zemen Drama Actor Tinsae (Abush) With Fegegita React EP 12

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 авг 2019
  • Zemen Drama Actor Tinsae (Abush) With Fegegita React Read EP
    #EP12 #fegegitaReact #MinYiteyek
    አዝናኝ ከዘመን ድራማ ተዋናይ ትንሳኤ(አቡሽ) ጋር የተደረገ ቆይታ
    fegegta ፈገግታ
    Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaReact
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Комментарии • 671

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  4 года назад +91

    አዝናኝ የዘመን ድራማ ተዋናይት የፀደይ ቆይታ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ

  • @mouloucasa5495
    @mouloucasa5495 4 года назад +315

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ።አቦ ስወድህ

  • @user-gq1to5lx5l
    @user-gq1to5lx5l 4 года назад +352

    እሰከ እንደነ ትንሳኤ የሚወድ ላክ ግጨኛ

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 4 года назад +120

    ወይ አተለይ ግልጰኝነትህን ስወደዉ ልብህ ንጰህ ነዉ ከነቤተሰብህ ጤና ከድሜ

  • @user-oe1gc8no1x
    @user-oe1gc8no1x 4 года назад +74

    ትሱ ጠንክር ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @fentayeaderjew9830
    @fentayeaderjew9830 4 года назад +2

    በጣም የዋህ ቀለል ያልክ ልጅ እና የፍቅር ሰው ትመስላለክ በጣም ነው የምወድክ እስኪ ተንሱን የምትወዱት ላይክ ግጩልኝ

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h 4 года назад +4

    ትንሱ ምርጥ ኢትዮጵያ እውነት ከነባለቤትህ ልጅህንም ምርጥ ቤተስብ በጣም ነው ምውዳቹ😍😍😍

  • @user-de2hz3dh5u
    @user-de2hz3dh5u 4 года назад +3

    ይህን ልጅ እምወደዉ ትህትናዉን ነዉ ሳይህ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለብህ ትመስለኛለህ በራሴ ሀሳብ ነዉ በርታ እግዚአብሔርም ትሁቶችን ይወዳልና✥😍😍 ትዳርህን እመብርሃን ትባርክልህ ልጅህንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልህ😘😘😘

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 4 года назад +17

    ስምህ በጣም ትልቅ ትሪጉም አለው በርታ

  • @user-zj9sb4tc9c
    @user-zj9sb4tc9c 4 года назад +8

    ትንስሽየ በጣም ከሚመቹኝ ተዋናዮች ዉስጥ ቀዳሚው ነህ በጣም ነው የምወድህ የምወድህም በግልፅነትህና ራስህን አታካብድም ምናለ ሁሉም እንደአንተ ግልፅ ቢሆኑ አቦ ኑርልን

  • @user-do4fp8ip9q
    @user-do4fp8ip9q 4 года назад +5

    ባባዮ እግዚአብሔር በሚያውቀው አብሽይ(ትንስኤ ባለቤትህም የዋህ ነት አንተም እንደዛው እግዚአብሔር ፍቅሮን ያብዛላችሁ የእግዚአብሔር ተስጦ ልጃችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 года назад +7

    አቡሽዬ ስወድህ ያለ አንተ ዘመን ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይከብዳል ።

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit3999 4 года назад +7

    ምርጥ ልጅ ነህ በተልይ ግልፅነትህ ደስ ይላል ንፁህ ነው ውስጥህ

  • @betelhemyon8837
    @betelhemyon8837 4 года назад +14

    ጎበዝ አርቲሥት ነህ በርታ ድንቅ ገለፃ ልጅ ነበርኩ ልጅ ሥወልድ ትልቅ ሆንኩ

  • @kingdoom6675
    @kingdoom6675 4 года назад +2

    የዘመን ድራማ ድምቀት ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ አብራህ የምትተዉነውንም እወዳታለሁ

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 4 года назад +5

    አቡሺየየየ የኔ ግልፅ ስወድህ እኮ አቦ ተባረክ😘😘😘😘❤

  • @eyerusaraya8656
    @eyerusaraya8656 4 года назад +7

    ኣድናቂትህ ነኝ በጣም ተጫዋች ነህ ኣይዞህ ቀጥልበት👍👍👍

  • @lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561
    @lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561 4 года назад +8

    😘አቡሺዬ ርሜህን ያርዝመው በጣም ነው ለዘመን መልክ የምሰጠው❤️

  • @user-io9tz8jb5u
    @user-io9tz8jb5u 4 года назад +2

    ምርጥ ልጅ ነህ ያሰብከው እግዚአብሔር ያሳካልህ በጣም ነው የምወድህ በዛላይ ሁሉ ነገርህ ወንድሜን ነው የምትመስለው ዱርየነትህን ቤት ውስጥ የምታስቸግረውን ቢቻ የሚያለያያቹ በሹገር ማሚ ቢቻ ነው ያው አንተም ብትሆን ለድራማ ብለህ ነው እንጂ ብግል ህይወት አታረገውም

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 года назад +14

    30 አመቴ ነዉ ያልክ ዉይ እሂኔ እሴት ብትሆን መጨመር ሳይሆን መቀነስ ነበር ስረዋ ግን ስትቀልድ ነዉ 30አመት አይሆንህም😍