ለፍቅር ‘ከአስመራ’ እስከ ‘አዲስ አበባ’! መውለድ እንደማልችል እመቤቴ ነገረችኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 441

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 года назад +44

    ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው መጽሐፍ ይወጣዋል የኔ እናት በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርሎት የኔ ደግ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +54

    አቤት ጥንካሬ እማምዬ 😥ልጅወን ተቀሙ በነጮች እንደገናም የሌላ ሰው ልጅ እንደልጃቸው እያሳደጉ ነው አምላክ የሳቸውን ያክል ጥንካሬ ይስጠን አሜንንን 🙏🏿መድኃንያለም ከልጅወ ያገናኘወት አቦ 🤲🏽🤲🏽

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 2 года назад +216

    የድሮው ታሪክ መሳጭ ነው ስለ ኤርትራ የተናገሩት ልብ ይነካል እማማ ኤርትራውያን ወክዬ እናመሰግናለን♥፡፡ እኚህ እናት ሊረዱ ይገባቸዋል ረዥም እድሜ ከጤናጋር የልጆቾን ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃዎት፡፡

    • @ሙኩሕኤርትራዊ
      @ሙኩሕኤርትራዊ 2 года назад +20

      ማዕረ ክንደይ ኤርትራውያን ተቀበልቲ ጋሻ ሙኻና ብ ኢትዮጵያውያን ይምስከር ኣሎ ( ማማ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና )

    • @eritrea7521
      @eritrea7521 2 года назад +12

      @@ሙኩሕኤርትራዊ ብጠዓሚ ደስ ዘብልዩ ኤርትራዊነት ዝከበረ መንነትዩ ሐቂ አይትመውትንያ ሐገረይ ክብረተይ

    • @ሙኩሕኤርትራዊ
      @ሙኩሕኤርትራዊ 2 года назад +11

      @@eritrea7521 ሕጂ ውን ሃገርና ስልማትና ( መንዶ ኣለና እዩ ሑሉብናን ንጹፍናን (ሓቃዊት ኤርትራ ንኺድ ጥራይ ብርሃን ዩ, ቅድሜና ።

    • @edenamecha6921
      @edenamecha6921 2 года назад +3

      💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 года назад +5

      እውነት ስው እውነት ሲናገር ደስ ይላል እኝሕ እናት ደግሞ እውነቱን በመናገራቸው አስደስቱኝ ለሚያሳድጓቸው ልጆች ማሳደጊያ መረዳት አለባቸው እድሜ ጤና ስጥቷቸው የልጆቻቸውን ወግ መአረግ ያሳያቸው እሜን

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 2 года назад +31

    እማማ የድሮዋን ኢትዮጰያ በእርስዎ አየሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልዎት።

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 2 года назад +20

    Wow thank you very much mama for telling the truth about Eritrean people God bless you👌🙏🏼👍❤️🇪🇷

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 года назад +156

    እማማ እድሜያቸው ያርዝልን መድሃኔአለም አሜን እማማ አስመራ ኤርትራውያን ህዝብ ጡሩ የዋህ መሆናቸው በመናገሩ እናመሰግናልን መድሃኔአለም ይጠቡቁት አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌻🌻🌻🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 2 года назад +17

      ለኤርትራውያንማ ምን ይወጣላቸዋል በሰው አገር ለወንድሜ ሳያውቁት ያሳዩትን ፍቅርና ያደረጉለትን ቸርነት እስከመቼም አልረሳውም።

    • @ውቢትኢትዮጵያ
      @ውቢትኢትዮጵያ 2 года назад +9

      ኤርትራውያን ምርጥ ህዝብ ባላገባ ኖሮ አስመራ ሄጄ አንዱን ሸበላ አገባ ነበር😄

    • @debirebisrat6892
      @debirebisrat6892 2 года назад +3

      Enide Eritrawi kifu hizib yelem

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 2 года назад +5

      @@debirebisrat6892 ደብረፂዮን ጌም ኦቨር 💪🇪🇷🇪🇷 ኤርትራ የራሷን አትሰጥም የሰውም አትሻም ኤርትራውያን ወያኔን የገባበት ገብቶ ይደመስሳል።ኤርትራና 🇪🇷 ኢትዮጵያ 🇪🇹 በሰላም ተከባብረው በጉርብትና ይኖራሉ

    • @wedikeren6264
      @wedikeren6264 2 года назад

      @@debirebisrat6892 nejs junta

  • @senayzeben2429
    @senayzeben2429 2 года назад +31

    God bless Emama for helping the children. Amazing Love history. I am your fun from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ
    @አፀደማሪያምየድግልፍሬ 2 года назад +37

    እማማዬ አያልቅሱ😭 የድሮዋን ኢትዮጵያ በርሰወ አየኋት ቤቢዬ አስለቀሰኝ 🥺አድጋቹህ ለመጥወር ያብቃቹህ ምርጥ እናት ነወት እግዚአብሔር ዋጋቸዉን ይክፈል🥰

  • @manycell9813
    @manycell9813 2 года назад +19

    የኔ ጌታ እንዲህ ያሉ የዋህ እናቶችን አብዛልን እድሜና ጤና ያድልልን ልጆቹንም እግዛብሄር ለቁም ነገር ያብቃላቸው ዳግም ልጃቸውን አይተው ሲስቁ ለማየት ያብቃን ከወለደ ያሳደገ ❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +31

    የኔ እንባ ፍስስ ይበል እውይ እናቶች እንኩዋን እንባችሁን አንገታችሁን ድፍት ካደረጋችሁ ጭንቅ ይለኛል 😭
    እማማ የሩቄ እግዚአብሔር ይባርክዎት መልካም ሐቀኛ ሰው ነዎት መለስ ብለን ሀገራችንን አስታወሱን ኢትዮጵያ ሰላሙአን ይመልሰው ደጉን ጊዜ ያምጣልን 👏ውብብብ ነዎት ደግሞ ልጆችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏

  • @dahlakmusie928
    @dahlakmusie928 2 года назад +22

    Beautiful Lady. Much Love from Eritrea 🇪🇷 ❤️ 💕 💛 💗 💙 🇪🇷 ❤️

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 2 года назад +49

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 " አስመራ ኤርትራ የፍቅር አገር
    ህዝቡ ሰላማዊ ሁሌም ሚናፈቅ "
    እማማ እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 2 года назад +29

    ይሄ ልጅ ትልቅ ባታ እንደሚደርስ አነጋገሮ ያስታውቃል እግዚአብሔር ያስድግ እናታችን እግዚአብሔር ጤናውትን ይስጦት

  • @ibrahimidris5914
    @ibrahimidris5914 2 года назад +18

    Thank you EYOHA MEDIA for inviting Emama in your media, very interesting story.
    God bless you mama for telling the truth regarding Eritreans.🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹

  • @almazhabteslassie4415
    @almazhabteslassie4415 2 года назад +19

    Emama you are so pure. Helping this kids is a blessing. Much Love from Eritrea 🇪🇷 ❤️ 💕 💛 💗 💙 🇪🇷 ❤️ 💕 💛 💗 💙 🇪🇷.

  • @frewoinitesfai153
    @frewoinitesfai153 2 года назад +51

    Thank you yene Enat for saying the truth about Eritrea people 🥰😍🙏🏽

    • @aastersamuel4175
      @aastersamuel4175 2 года назад

      But now eri is a failed state yeteregemech hgdf afrisuwa

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 года назад +19

    ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም የሚገርሙ የማይጥገቡ እናት አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያረቢ አቡሽዬ አላህ ያሳድግህ ህልምህን አላህ ያሳካልህ እዮሀዮች ከልብ እናመሰግናለን በርቱ

  • @dahlak8721
    @dahlak8721 2 года назад +20

    እናተ ቢየ ልጥራሽ ፍቀድሊይ ።እንዲህ ለዋህ እውነተኛ እናት እዚ ዓለም በቅጥር እየቀነስሰ ምናዮው ነው ።እናተ ለዋህ ኣንቺን የዓለም ኣንደኛ ነሽ ጠና እድሜ ይስጠሽ።ኣንቺን ቢየ መጥራተ እቅርታ ኣማርኛ ጡሩ ኣርጌ ስለ ማይችል ነው ክብርት እናተ።እግዛብሄር ልጁ ያጋናኒሽ ኣይዞሽ ምርጥዋ የዘመናችን ምርጥ እናት ።በዚ ግዜ ሰው ወንዲም ከወንዱሙ እናት ከልጅዋ የምካክድበት ዘመን እንዳንቱ እናት ማግኘት ለዓለማቺን ትዕድልት ነው በጣም እንወድሽኣለን ክበርሊን ።ከ ኣስመራ ኤርትራ ፍቅር ለህሉ ሰው ልጆች

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq 2 года назад

      We love Eritrea people 🇪🇷 From Ethiopia 🇪🇹

  • @nahusenaymuche755
    @nahusenaymuche755 2 года назад +3

    እኒህ እናት በጣም ደግ ናቸው ከእሳቸው ብዙ ልንማረው የሚገባ አለ እኔ በአካል አውቃቸዋለሁ እሳቸው ላያውቁ ይችሉ ይሆናል ስለሳቸው ደግነት አልገለፁም እሣቸውን በደግነት ከአካባቢያቸው አስከቤተክርስቲያን ይታወቃሉ ስለራሳቸው ሳይሆን ስለሰው የኖሩ ናቸው በረከታቸው ለሁላችንም ይድረሰን ።እኒህን አናት መርዳት በሰሜይም በምድርም መባረክ ነው ብየ ብገልፅ ይቀላል ከዚህ ውጭ ቃላት ያጥረኛል

  • @selamtuquabo-girmazion3068
    @selamtuquabo-girmazion3068 2 года назад +5

    እማማ በጣም ንጹህ ሰው ነው የኤሪትራ ሰው የተናገሩት እውነት ነው ኤሪትራዊ ልባቸው ንጽሁ ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው ማማ ።

  • @መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ

    እማማ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት የኤርትራ አገራችን የድሮ እውነተኛ ታሪክ የነገሩን እናመሰግናለን በእርስዎ እንድንመረቅ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን።

  • @m.j9886
    @m.j9886 2 года назад +27

    እማማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ይባርክ# 🙏🙏🇪🇷🇪🇹

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +15

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አድጋችሁ እሳቸውን ለመጦር ያብቃችሁ ! እማማ ፈጣሪ ውለታውን ይመል የእኔ እናት እድሜ ይስጦት !!!!

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 года назад +11

    ጋዜጠኛዉ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም እርጋታዉ 💐 አላህ ይጨምርልህ ክበር ።ትልቅ ሠዉ ትልቅ ነዉ እዲሜ ፀጋነዉ ጨምሮ ይሥጠን አላህ ከልጂወ ጋ በሰላም ያገናኜዉ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +1

      እውነት ነው

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 2 года назад +1

      የ eyoha ጋዜጠኞች ሁላቸው በጣም ጎቦዞች ናቸው

    • @gufu6525
      @gufu6525 2 года назад +1

      በጣም ጎበዝ ነው አዳምጦ ነው የሚመልሰው

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 года назад +15

    የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጥዋ ወንዱ ልጅ እንዴት አንጀት ይበላል የኔ ጌታ እድግ በል

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 2 года назад +80

    እማማ የሩቄ አስመራ ያሳደጉን እናት ናቸው አባከበደ ባለቤታቸው የልጅነቴን አስታወሱኝ እንኮን በሂወት ኖሩ

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 2 года назад +5

      ደዊልካ ርኸበን በጃኻ

    • @almazhabteslassie4415
      @almazhabteslassie4415 2 года назад +5

      I am sure this amazing lady is very nice & beautiful inside out.

    • @andargeassefa1632
      @andargeassefa1632 2 года назад +1

      ወንድሜ እኝህን እናት በማወቅህ እድለኛ ነህ::

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 2 года назад +16

    እማማ ከተናገሩት ነገር ሁሉ በውስጤ የቀረልኝ ምንም ሁን ምን ደግ ሰው ብቻ ሁን ክፉ ሰው አትሁን እግዛብሄር የሚከፍልበት ቀን አለው ያሉት በጣም ትልቅ ምክር ነው ጆሮ ያለው ይስማ እለት እለት እራሳችንን መመርመር ይሁንልን ❤❤❤

  • @በቁበቂ
    @በቁበቂ 2 года назад +7

    እውነት እሚያወራ ሰው ምንኛ ይመስጣል የኔ ውዲ እናት ትርካ እስኪመስለኚ ደስ እሚሉ እናት ሰላምሺ ይብዛ ማሚ

  • @msjoynob7764
    @msjoynob7764 2 года назад +26

    🇪🇷🥰🇪🇹ኤርትራ የዋህ ህዝብ ነው 🥰🇪🇹

  • @wolelamengistu4735
    @wolelamengistu4735 2 года назад +25

    "የትም የማትገኝ እናት ናት" የኔ ጌታ

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 года назад +57

    ከጎንደር አአ 9 ብር ከጎንደር አስመራ 9 ብር ወቸጉድ !!! ያጊዜ ናፈቀን ! አምላኪሆይ ቀዮን ዘመን አምጣልን !!! አያልቅሱ የኔ ውድ እናት 😢

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 2 года назад +1

      ክክክክ ሳናየው ሳናውቀው ናፈቀን።

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 2 года назад +4

      አይዞህ ከሕወሓት ሞት በኋላ ሁሉም በሰላም ወደ ነበረበት ይመለሳል። ግን ጎንደር ከነዚህ መሰሪ ትግሬዎች ማጽዳት ያስፈልጋል። ትግርኛ ስለሚናገሩ ኤርትራውያን ነን ብለው እንዳይሸውድዋችሁ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 2 года назад +1

      አሜን ፈጣሪ ያ ግዜ እና ሰላም ያምጣልን።

    • @edumt2039
      @edumt2039 2 года назад

      @@shunumii7214 tigrigna yegna lieu new. Specially their accent is big different enacted silematawkut new . Egan liyatalilu aychilum gena afachewin sileftu new yeminawkatch unless Asmera teweldew kadegu.

  • @amiraberhan7265
    @amiraberhan7265 2 года назад +50

    እማማ ስልይ ኢርትራ ትኽክል ስልትንግርው ኣምስግናልህው 🇪🇷❤️

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 6 месяцев назад

      የድሮ እማ ኢትጵያ ሁሉም አንድ ነበር ለሃይማኖቱ ሟች ሃጤያት የሚፈራ ነበር አሁን አጋንንት ተቆጣጥሮናል

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад +13

    ጎበዝ እናት ጠንካራ ታሪካቸው ደስ ይላል ከልጆት ጋር ፈጣሪ ያገናኞት እድሜ ጤና ይስጦት እነኝህን ልጆች ቁምነገር አድርሰው ተጡረው ያሳየን ጥሩ ልጆች ናቸው መልካም ጊዜ

  • @woine123
    @woine123 2 года назад +9

    በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸው:: እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር
    ያብቃችሁ::

  • @lidyahayle8579
    @lidyahayle8579 2 года назад +11

    እማማ እናመሰግናለን እዉነቱን ሰለተናገሩ

  • @s.8681
    @s.8681 2 года назад +101

    ትክክል ኤርትራ ኖቾ ንፁህ ናቸው ወርቅ ሕዝብ ❤️❤️💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @saramokonnen918
      @saramokonnen918 2 года назад +5

      tebarek (tebareki)🙏🏾❤️❤️❤️

    • @ሃኒሃኒ-ጠ1ኘ
      @ሃኒሃኒ-ጠ1ኘ 2 года назад +3

      Tankes 🇪🇷❤🇪🇹🙏። 👉Game🇻🇳🐍over🇻🇳🐍 junta🇻🇳🤮🐍🇻🇳junta🤮🐒🤪😂😂😂

    • @lonlivethio03ethio25
      @lonlivethio03ethio25 2 года назад +2

      ይገርማል ለዚህ ነዋ የሰውን ልጅ አህያ እያሉ ይጠሩህ የነበረው እውነትም አህያ

    • @sarakedana8798
      @sarakedana8798 2 года назад +1

      ሌላ ኤርትራ አለች እንዴ የማናቃት ክክክክክ በ83ዓ ም ቻ ተብለሽ ነው የወጣሽው አሕያ ረንጀር ለብሰው ቻበሎ ናሐውሽ ክክክክ

    • @saramokonnen918
      @saramokonnen918 2 года назад +2

      @@sarakedana8798 ናይ ሰላምን ፍቕርን ሕውነትን ሕሰቢ ከም ጓል መጠን 😥
      እግዚአብሄር ኣብ ጌዚኡ ክፈርድ እዩ ።ንርኢ ውን ኣሎና

  • @genebgedef7757
    @genebgedef7757 2 года назад +8

    ፈጣሪ ያገናኛችሁ የማይጠገቡ እናት ተገናኝተው ስቀው እደምናያቸው አምናለሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @senaitgebrehiwet2851
    @senaitgebrehiwet2851 2 года назад +12

    God bless you Emaye, sile Eritrea 🇪🇷 True Tenageru Enamesgnalen Thank you Enate

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +21

    የኔናት የድሮ እናቶች እኮ ደግ ናቸው አምላክ ዘመኖትን ይባርከው

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    ሁፍ ልጆቹ አስለቀሱኝ እመብርሃን አሳባቹን ትሙላላቹ እግዚአብሔር ያስድጋቹ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 2 года назад +8

    Onset mother l like the way explanation about Eritrean and her life Hester l hope people will help her

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 2 года назад +2

    ልጅና ውሻ እንዳሳዳጊው ነው እና እውነተኛ እናት የእግዝኣብሄር ሰው ናቸው ልጆችም እንደዛው እማዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት በልጆችዎ ተደሰቱ ደስ የሚሉ እናት የድሮ ያልተበርዙ ሓቀኛ ስለ ኤርትራ ሲገልጹ ምንም ውሸት የሌለበት ሓቀኛ ህዝብ እንድሆነ በትክክል ገልጸውታል እናመሰግናለን እማዬ ኑሩልን 🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇮🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @nigstabenet12
    @nigstabenet12 2 года назад +2

    እንዴት አይነት መልካም ሰው ናቸው እሚገርም ታሪክ እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ልጅ ማሳደግ ብዙ መከራ አለው ለዛውም አራስ ልጅ እግዚአብሔር ጧሪ ቀባሪ ያርግሎት እርሶ መልካም ሰው ኖት እግዚአብሔር ምክንያት አለው እነዚህን ልጆች ለእርሶ የሰጦት

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +3

    የኔ እናት አላህ ሙልካም ነገር ይሰጠችሁ ያረብ🌹🌹🌹💕💕💕💕እንድት ደሰ ይላል የድሮው ሰውች ታሪክችዉ መሳጭ ነው አላህ ሀገርችንሰ ሰላም አረግልን ያረብ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 года назад +2

    ያብስራ እንዴት አስተዋይልጅ ነውይገርማል በዚህ እድሜ ይሄን ማሰብ በተቻለን አለ ከአቅም በላይ እያሰበ እንግዲህ በዚህ ሃሳቡ እግዚአብሔር እቅዱን ሁሉ ያሳካለት እማማዬንም ጤና ከእድሜ ጋር ሰጥቷቸው የልጆቻቸውን ፌሬና አበባ ያሳያቸው

  • @helenweldeslase5794
    @helenweldeslase5794 2 года назад +9

    Thanks very much for for the truth explanation about Eritreans. Adme ana thena ysthot 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 2 года назад +10

    Egzabher Kerso Gar Yihun Emayeee, Emayee Sile Eritrean Yetenagerut Anjeten Belaw, Erso Endemesekerulin Ye Egzabher Lij Eyesus Kirstos Yimeskirilot 🙏🙏🙏 Selam Le Eritrea Ena Le Ethiopia 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +12

    የሚወደዱ ልጆች ከምትወደድ ፍጥረት ጋር ፈጣሪ አገናኝት በደስታ የተሞላ ቤት ሆነ💐

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 2 года назад +5

    ባባየ ቅድስት ድንግል ማርያም ትልቅ ደረጃ ታድርስህ ጥላየ አስለቀስከኝ ልብህ ጣፍጭ

  • @rachab1849
    @rachab1849 2 года назад +5

    ውይ እማማ እድሜ ጤና ይስጦት ልጆቹ ደሞ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 года назад +4

    እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ የሚያሳዝኑ እናት አንድዬ እምባዎን ያብስ ።እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት ክፉ አይንካሁ

  • @helenargaw7913
    @helenargaw7913 2 года назад +7

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጦት ወዱ ልጅ በጥም ያሳዝናል እግዚአብሔር የልብህን ይሳካልህ

  • @tigistwehrli37
    @tigistwehrli37 2 года назад +13

    The young boy is way ahead of his age mates! The old lady is a good narrator! She still represents the good old value of true Ethiopia!
    The story and her kind gesture of raising kids of strangers, touched me to my core.
    Mama…., wish you more blessings! I hope that these two adoptive kids will hv a bright future!

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +3

    እማምየ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጦት የልጆቾን ብርሃን ያሳዮት ወንዱ ልጅ የኔ አባት እድግ በል ጣፋጭ አንደበትህ ኡሁ የእማማ ፍቅር እንዳለህ ምንም ጥርጥር የለውም ጦሪ ቀባሪያችው ያርግህ ለወግ ለማርጉ ያብቃህ ተባረኩ ሴቲቱም የኔ ቆንጆ ብልህ ነች
    ሰላም በሆነልንና ኤርትራና ኢትዩጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን እና ወደ አስመራ መልሼ ለሽርሽር በራሴ ወጪ በጋበዝኮት ደስ ባለኝ እስኪ ፈጣሪ እንደስለት ይቁጠርልኝ ምን ይሳነዋል አሜንንን

  • @mhret1683
    @mhret1683 2 года назад +5

    ትክክል አሉ እምየ ኤረትራዊ የዋሃ ነው

  • @romi2171
    @romi2171 2 года назад +12

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት😢❤️🙏

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 года назад +2

    በእዉነት ይህ ታደጊ ልጅ እማማን የመርዳት ፍላጎቱ ከፊቱ ይነበባል እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎትና ባሳደጎቸዉ ልጆቸዎ ይጦሩ በእዉነት መልካም ሰዉ ነዎት እማማ🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +4

    አንተም የምትወደድ ህጻኖ ልጅ ነህ🥰🥰🥰
    እኔ እንኳ በአንድ ጊዜ ዉድድድ አደረግኩህ🥰

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +16

    እናታለሜ እፍፍፍ 😢አያልቅሱ እኔን
    ያን ደግ ዘመን ያምጣላት ለዕናት ሀገራችን መሰልጠን መሰይጠን ሆነባት ለኢትዮጵያ 😭

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 года назад +12

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ልጃቸውን አገናኙዋቸው ብድራቱን ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ እባቸውን አብሱላቸው 😢

  • @zetamful
    @zetamful 2 года назад +2

    The littel boy hooo he is so cute he is more than his age nice very kind mother. Very touching life history about Eritreans kindnes. God belss you. Good looking girl smart.

  • @meleymedia7888
    @meleymedia7888 2 года назад +5

    I love u mom i hope i meet you soon in Addis abeba My wish to meet u mom ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 года назад +193

    ስለ ኤርትራውያን ሳይውሹ ንጹህ ናቸው ሃቀኛ ናቸው ብለው መሰከሩ ትልቅ ሰው ትልቅ ነው።

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 года назад +5

      የድሮዎ ሰዎች ሁሉም የዋህ ነበር የአሁኑን አይወክልም 😁የአሁኖቹማ ተንከሲሰ መሸቁቅ ናቸዉ አከተመ።

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o 2 года назад +5

      @@soniajonathan7618
      እዛዉ! ውሸትን መቀባት ግን ለምን ኣታ
      ቆሙም?ምን ብትዪ ምን ማነታችን ኣይቀየርም:: ብትችይ ጸሎት ኣድርጊ እኔም ላርግ እና እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን::

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 года назад +2

      @@Surviver-e2o አሺ የኔ ቆንጆ አንፀልይ አማማ አኳ የድሮ ታሪክ ሲያወሩ ገርሞኝ ነዉ መቼም አማማ ኤርትራ ሰዉ ካዩ ሰልሳ አመትን አሰቋጥርዋል ለዚህ ነዉ 😁

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 года назад +5

      @@soniajonathan7618 ምንም መሽቁቅ ኣይደሉም ኣሁንም ሌብነት የለም ውሸት የለም ኣሁንም ህዝቡ መልካም ነው

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 года назад

      @@meserettekie1421 🤣🤣🤣😝

  • @zenaadu6418
    @zenaadu6418 2 года назад +8

    What a story god bless you strong woman ❤️

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 2 года назад +9

    ወንዱ ልጅ ኡፍ ደስ ሲል

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 2 года назад +5

    Thank you ema ❤️🇪🇷🇪🇷

  • @giromkidane2994
    @giromkidane2994 2 года назад +5

    እዋይ አደይ ምዓረይ ንምስታ ቖልዓ ዝወሰድልኩን ብናይ ውጪ ግዳይ ሓቲትኩም ባጃኩም ትሓባብርዎን አነስ ልበይ ተጠዊኒ መሽኪነይቲ እቲ ልውሃተን ወላዲተይ ተዘኪራትኒ ብጣዕሚ ልብካኽን መፍጠሪኻ ዝታሓሳስብ እዩ እቶም ኢቶዮፒኣዊያን ጋለን ክረኽባ ትሓባበርወን ንአምላኽ ንክትብሉ በጃኹም😭😭😭😭🇪🇷💎💔💔💔💝🙏🙏

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 2 года назад +1

    እማየ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ስለ ያስመራ ሰው የተናገርሽው ክብር ይስጥሽ እምየ ወደስመራ ነኝ።

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 года назад +5

    እማማዬ እርስዎ መካን ቢሆኑ እመ አምላክ በእነዚህ ልጆች ትካስዎት ረጅም እድን ከጤና ጋር ይስጦት አምላክ የሟች እህቶትን ልጅ አምላከ ቅዱሳን በመንፈስ ቅዱስ ያገናኞት አሜን🔷🇪🇹

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 года назад +4

    እንኳንም አሳደጉ እግዚአብሔር ነው የሰጦት ደሞ ሲያምሩ መቅደላዊትም ጎበዝ በትምህርትሽ በርቺ ወንድምሽንም ጠብቂ ደስ የሚል ልጅ የአብስራ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ጎበዝ ሁን እሺ ቆንጅዬው

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +31

    😭😭😭😭😭😭😭😭አፈር ልብላ ወዱልጅ እዴት አይነት ልባም ነው እድግ በልላቸው

    • @hayat2906
      @hayat2906 2 года назад +1

      😭😭😭😭አስለቀሰኝ

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +1

      @@hayat2906 ቀላል ያስለቅሳል ግን የዘድሮ ልጆች ምን እየበሉነው ፍጥነታቸው እኔኮ 14 አመት አዛውት ወኜ ምንም አባቴ አላቅም በጋዝ እቃ ዘይት ይዤነበር ምመጣው

    • @hayat2906
      @hayat2906 2 года назад +1

      @@እዛውዋርካውስርነኝ በጣም. ጎበዝናቸው. ወላሂ.

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 года назад +2

      ለምን አፍር ትበያለሸ አራሰሸን አትርገሚ እግዚአብሔር ያሳድገዉ አንቺም አፍር አትብይ 😁

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +1

      @@soniajonathan7618 አሜን የኔ አዛኝ አሳዘኩሽ ምላድርግ ልጆ አጀቴን በላውኮ

  • @mosesmoses7893
    @mosesmoses7893 2 года назад +3

    Love from Eritrea ❤️🇪🇷🇪🇹

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 2 года назад +2

    ወይይይይ የኔ ጌታ ያብሥራዬ እድግ በልልልኝ ያሰብክበት ፈጣሪ በነገረ ያሣድግክ መግዲ አንቺም ጉበዝ ልጅ ርቺ እናታችውን እድሜና ጤና ይስጥላቹ

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 года назад +7

    እናታችን ያንን ደግ ዘመን ያምጣለን ።

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 2 года назад +2

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለ ል ጆቺም ትልቅ ደርጃ ያድርሳቸው እማማም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወት ለመንግሥተ እግዚአብሔር ያብቃ ወት

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እማምዬ ይርዳሽ የህትሽን ልጅ እድታገኝ እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሺ ለጥሩ ደርጃ ያብቃልሺ እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 года назад +3

    አሳኝ እና ደስ የመል ታሪክ
    እናመሰግናለን እዮሀ ሚዲያ
    በርቱ

  • @tobiyamekonnenachenef6252
    @tobiyamekonnenachenef6252 2 года назад +8

    እድሜ ይስጥዎት እማማማማ

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 2 года назад +12

    ቢያወሩ. ማይጠገቡ. እድሜና. ጤና. ይሥጠወት. ህጻኑ. አስለቀሰኝ

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 года назад

      አኔማ ገና ኤርትራ ምናምን አያሉ ሲያካብዱ ተሰናበትኳቸው በኳመንት 😁

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o 2 года назад

      @@soniajonathan7618
      Because you have so much hate for Eritrea and Eritreans simple as that!

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 года назад

      @@soniajonathan7618 እሚያውቁትን አወሩ አዳምጫቸው

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 года назад

      @@selammesganaw3899 🤣😝

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 года назад +1

      @@soniajonathan7618 ጁንቲት😜😃

  • @سميرهعلي-ر1ق
    @سميرهعلي-ر1ق 2 года назад +4

    ጋዜጠኛ ዋውውው በርታ የኔ እናት እማዬ💚💛♥

  • @genebgedef7757
    @genebgedef7757 2 года назад +5

    የኔ እናት እንዴው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዎት ጨምሮ ጨማምሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጋልኤረይ1612
    @ጋልኤረይ1612 2 года назад +1

    ወይ ፈጣሪ አማማ አድሚያቹሁ ያርዝምልን አሜን።
    በመቀጠል የድሮ ያስመራ ፎቶግራፋቸው ሲያምር አወዶታለሁ

  • @hannaeskasim
    @hannaeskasim 2 года назад +3

    የኔ እናት።በጣም ደስ ይላሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው። በምያሳድጔቸው ልጆች ደሞ እንሻኣልህ ይደሰታሉ። ከኤርትራ🥰🥰🥰

  • @neamagualasmara175
    @neamagualasmara175 2 года назад +4

    Thank you. Mama God bless you 🇪🇷

  • @lovelove3769
    @lovelove3769 2 года назад +11

    ደስ የሚል ታሪክ. ትንሹ ልጅ ግን አንገቱ ላይ የሚታይ እብጠት አለ እባካችው በህክምና ቢረዳ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 года назад

      አቀማመጥ ሊሆን ይችላል እኔም አግጥጨ እየተቀመጥኩ እንደዚህ ነበር አንገቴ እናቴ ናት ሰቀመጥ እየተከታተለች ያሰተካከለችኝ

  • @ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ
    @ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ 2 года назад +6

    ውድ አናቴ ላግራችን ኤርትራ ኡውነት መናገርሽ አድሜ ይስጥህ

  • @yoditt1425
    @yoditt1425 2 года назад +3

    እማማ እግዚአብሔር ከልጆ ያገናኞት🙏 ያብስራ እግዚአብሔር ይባርክህ አስለቀስከኝ የኔ ጌታ😭

  • @almazhabteslassie4415
    @almazhabteslassie4415 2 года назад +2

    Eyoha Media, Thanks. This is beautiful story.

  • @yod7880
    @yod7880 2 года назад +9

    The way Emama narrate their good old days is so interesting. Egezabeher ye wagawon yekefelote!🙏🏽

  • @Transcend680
    @Transcend680 2 года назад +3

    No bitterness, no badmouthing anyone but praise all who wronged her in her life. There's a lot to learn from this sweet old lady.

  • @sebkedem9410
    @sebkedem9410 2 года назад +8

    Humbleness;love and kindness.She is the woman of the year.

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 года назад +1

      true that🥰

  • @ladyamaki4333
    @ladyamaki4333 2 года назад +3

    ፈጣሬ እድሜና ይስጦት እማማ ልጆቾት ይባርክሎት ከልጆት ያገናኝት

  • @abinerteclemicael650
    @abinerteclemicael650 2 года назад +3

    እድመን፥ ጥዕናን፥ ይሃብክን፥ ኣደ። ክበራ። እድሜና፥ ጤና፥ ይጨምርሎት፥ እማማ። ወርቅ፥ ናችሁ።
    🇪🇷🐪🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹🇪🇹

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 2 года назад +8

    mama god bless you and ur femily from Eri

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 2 года назад +12

    The little boy he made me cry 😔

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 года назад +4

    ልጁ የበሰለ ነዉ በኡነት አስለቀሰኝ ከ ክፉ ይጠብቅህ

  • @marryabebe1102
    @marryabebe1102 2 года назад +9

    በሰመ አቭ አቤት መታደል አቤት እሩህሩህነት ደግነት የኔ አናት አድሜ ጤና እግዚአብሔር ይጨምርላቸው የልጆቻቸውን ደስታ ያሳያቸው ❤ የኔ ጎንደሬ ደጓ እናት ❤

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 2 года назад +2

    እማማ ረጅም እድሜ ምንም እንከን አይውጣላቸውም አነጋገራቸው አጠቃላይ ስለወታደር ቤተሰብ ስለ ኤርትራ ህዝብ ታማኝነት ንጽህና ፍቅር በአጠቃላይ አገላለጻቸው የሚጣፍጥ አነጋገር እጅግ ደስ የሚል ገለፃ ነው።

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh 2 года назад +14

    yene enat 💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 года назад +1

    ኦ ደግ እናት እግዚአብሔር አምላክ የኛን ልብ ያብራልን እንደነዚህ እናት ሰው ወዳድ እረጅም እድሜ ተመኘወለት የኔ እናት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘