Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ ዘፈን እናቴን ባለቤቴን የእናቴን ምትክ እህቴን ይገልፅልኛል ❤እጅግ ጥልቅ ሙዚቃ ነው ግርምሽ እድሜና ጤንነት ሰጥቶ ያኑርህ
ወርቅ ግጥም ነው በርቱ ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር እንወድሀለን እናከብርሃለን። 💚💛❤️🔔🌻⭐️👑🙏
ከ ተለቀቀ ገና 23 ሰዓት ይላል።እኔ ግን ለ 20ኛ ጊዜ ሳዳምጠው ለዛውም እየሳሳው ነው እኮ።አቤት ጉሮሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ እኔ አለው 50ጊዜ የሰማሁት
ሰለ እናታቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
🎉🎉❤❤ እናናየ
ለውድ እናቴ የተዘፈነ ያክል ነው የተሰማኝ፣ እንደሰማሁት ለ እናቴ ነው የጋበዝኳት! ❤❤❤
ግርማ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መቼም አንድ ቀን አገኝሀለው እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ግርምሽ የሰዉ መልካም ሰዉ አክባሪ ትንሽ ትልቁን አክባሪ ክበርልኝ እድሜ ፀጋ እግዚህአብሄር ይስጥልኝ ወድሜ ❤🙏
የምር ይህ ዜማ ብቻ ሳይሆን ትልቅ የሆነ ሀይልም አለው❤😍 ግርምሽ እኛስ ምን ውለንልክ ነው ውብ የሆነ ዘፈን የምታንቆረቁርልን?
ግርምሽ እኮ ምትለቅል ስራዎች እኮ ምንልበልህ በቃ...ደግሞ ሞገስ ተካ ላንተ ድምፅ የተፈጠረ ገጣሚ ነው ሚመስለው አሪፍ combination ነው ያላቹ✌️
ግርምሽ ምርጥ ስብእና ከድንቅ ድምፅ ቅላፄና ዜማ ጋ የሰጠህ❤ኑርልን❤
ባሌ ሁል ጊዜ ቃል በቃል ሚለኝን አንተ በዜማ አዜምክልኝ ምርጥ ስራ👏👏 ❤️❤️
ድምፅህ እኮ እፍ በምን ልግለፀው ገራሚ ነው ግርምሽ ትለያለክ እየገባችሁ እዮት ሀሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤
Wow, here he comes again with a brilliant and very touching sound, gift, voice, talent and wisdom. Thank you so much again!
የበሰለ ፣ በበሳል ሰው ፣የተዜመ ሙዚቃ ግርማየ እድሜእና ጤና ተመኘሁልህ።
ስህተቱ ማለቁ ❤❤❤❤ ለባሌ
Mogess Teka, thanks goes to you as well as you delivered the most important message to all at any stage of our life. Bravo, Brother!
GIRMA TEFERA Huliem Tasdemimegnaleh Nurlign Kiberlign❤
ምርጥ ዘፈን ግርምሽ እናመሰግናለን
አጠር ባለ አገላለጽ በቃ ግርምሽ ልዩ ነህ ሌላ የምለው ምንም ቃል የለኝም !!! ለውዷ ባለቤቴ ይሁንልኝ። አመሰግናለሁ።
ውይ ግርምሽ ለራሴ እንዴት እንደምወድህ ጭራሽ ስለእምዬ ስለናት ዘፈንክ የኔ አንደኛ 😢
ሳልሰማው ነው ቀጥታ የጋበዝኳት😮😮😮😮😮😮😮
I don't know the language he is singing in. But this man has a very unique voice that I love listening to.
Teleyaleh 👌👌👌 yezefenekew hulu yamerelehal girmye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Incredible voice as always ❤️ another amazing work 👏 ❣️
I never Love and Thank enough to my mom,❤🥰💞❤️🔥❣️ Thank ypu Girmish for the perfect song to express my feelings to mom, 🙏❤️💝Love and respect for all moms for the price they paid for us ❤❤❤🙏🙏🙏
ጀግና ተባረክ
The best song ever great jobs
የኔ ደርባባ ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ merit sra edma yeseti enameseginalin
ለውዷ እናቴ ተጋብዘሻል ❤❤❤
እንወድሀለን እናከብርሃለን 💚💛❤️👑⭐️🔔🙏🌻
የሚገርም ስራ ነው ዋው
አንተ እኮ ትለያለህ የምር አንደኛ ነህ
👌 wow
አንተ ወሳኝ ሰው❤❤
❤❤❤ግርምሽ ትለያለህ ❤
አቦ ትችላለህ beqa😍♥️😍♥️
ምስጋና ስላለቀብን ይሆን?ብዬ አሰብኩ የአድማጩን ቁጥር ስመለከት😴ለሚመለከታችሁ መልካም ሚስቶች ለውድ ኢትዮጵያውያን እናቶች እህቶች ይድረስልኝ እኔስ🇪🇹❤🙏✌️
ለእናቴ 😢😢❤❤❤😔😔🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I am in love with Ethiopia music 🇪🇹 can sameone translate what he Seid pleas 🙏
ውብ ነው❤
በእባ ነው ያዳመጥኩት
Wow Girmaye💟👍👊♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
You're my number 1 girmesh
Thank u so much Germi ❤🙏
❤❤❤❤❤❤እማየ ምን አድርጌልሽ ነው በልጅ ተከበሽ እኔን ነይ ልጄ ናፈቅሽኝ የምትይኝ ።በስደት ያላችሁ የናቶቻችን ውለታ ለመክፈል ያብቃን በሰላም ያገናኘን
የሆነ ሰው አስታወሰኝ😪😪😪😓😓
I like it ❤
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Thank you so much
Respect!! Bro❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
For myself 🤞
❤
❤❤🤗❤️👌
❤❤❤🙏🙏🙏
Wow
ደክመውና ዋጋ ከፍለው እዚህ ላደርሱን እናቶች ይሁንን ❤
❤❤❤❤❤❤
Konjo sra new
❤❤
Enkwan dessee alachuu
🎉🎉
🎉🎉🎉🎉
❤❤በዠኩንከለኖለፈቀረደሰተኖንኖሰለዉኩከአሸፈቀረየዉከሰዉመረ👌👌👌👌👌💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💗💗💞💞🌹🌹🌹🌹🌹
😊😊
Hey Grmy
ግርምሽ
Beam denke sera nawe
❤🇮🇱🌹🙏
ሱስ ሆንከኝ
❤🇮🇱🙏🌺
🫶🌹🕊️🙏🕊️🌹🫶🌹🕊️🙏🕊️🌹🫶
ግርምሽ ድምፀ ወርቃማው
ኧረ አርቲስቶች አረጋጉት የማንን እናዳምጥ አጥለቀለቀቃችሁን እኮ ለናንተም ጥሩ አደለም
Yihe eko almost 2 amet honotal
ውብ ዜማ!!
❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
ይህ ዘፈን እናቴን ባለቤቴን የእናቴን ምትክ እህቴን ይገልፅልኛል ❤
እጅግ ጥልቅ ሙዚቃ ነው ግርምሽ እድሜና ጤንነት ሰጥቶ ያኑርህ
ወርቅ ግጥም ነው በርቱ ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር እንወድሀለን እናከብርሃለን።
💚💛❤️🔔🌻⭐️👑🙏
ከ ተለቀቀ ገና 23 ሰዓት ይላል።እኔ ግን ለ 20ኛ ጊዜ ሳዳምጠው ለዛውም እየሳሳው ነው እኮ።አቤት ጉሮሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ እኔ አለው 50ጊዜ የሰማሁት
ሰለ እናታቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
🎉🎉❤❤ እናናየ
ለውድ እናቴ የተዘፈነ ያክል ነው የተሰማኝ፣ እንደሰማሁት ለ እናቴ ነው የጋበዝኳት! ❤❤❤
ግርማ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መቼም አንድ ቀን አገኝሀለው እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ግርምሽ የሰዉ መልካም ሰዉ አክባሪ ትንሽ ትልቁን አክባሪ ክበርልኝ እድሜ ፀጋ እግዚህአብሄር ይስጥልኝ ወድሜ ❤🙏
የምር ይህ ዜማ ብቻ ሳይሆን ትልቅ የሆነ ሀይልም አለው❤😍
ግርምሽ እኛስ ምን ውለንልክ ነው ውብ የሆነ ዘፈን የምታንቆረቁርልን?
ግርምሽ እኮ ምትለቅል ስራዎች እኮ ምንልበልህ በቃ...
ደግሞ ሞገስ ተካ ላንተ ድምፅ የተፈጠረ ገጣሚ ነው ሚመስለው አሪፍ combination ነው ያላቹ✌️
ግርምሽ ምርጥ ስብእና ከድንቅ ድምፅ ቅላፄና ዜማ ጋ የሰጠህ❤ኑርልን❤
ባሌ ሁል ጊዜ ቃል በቃል ሚለኝን አንተ በዜማ አዜምክልኝ ምርጥ ስራ👏👏 ❤️❤️
ድምፅህ እኮ እፍ በምን ልግለፀው ገራሚ ነው ግርምሽ ትለያለክ እየገባችሁ እዮት ሀሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤
Wow, here he comes again with a brilliant and very touching sound, gift, voice, talent and wisdom. Thank you so much again!
የበሰለ ፣ በበሳል ሰው ፣የተዜመ ሙዚቃ ግርማየ እድሜእና ጤና ተመኘሁልህ።
ስህተቱ ማለቁ ❤❤❤❤ ለባሌ
Mogess Teka, thanks goes to you as well as you delivered the most important message to all at any stage of our life. Bravo, Brother!
GIRMA TEFERA Huliem Tasdemimegnaleh Nurlign Kiberlign❤
ምርጥ ዘፈን ግርምሽ እናመሰግናለን
አጠር ባለ አገላለጽ በቃ ግርምሽ ልዩ ነህ ሌላ የምለው ምንም ቃል የለኝም !!! ለውዷ ባለቤቴ ይሁንልኝ። አመሰግናለሁ።
ውይ ግርምሽ ለራሴ እንዴት እንደምወድህ ጭራሽ ስለእምዬ ስለናት ዘፈንክ የኔ አንደኛ 😢
ሳልሰማው ነው ቀጥታ የጋበዝኳት😮😮😮😮😮😮😮
I don't know the language he is singing in. But this man has a very unique voice that I love listening to.
Teleyaleh 👌👌👌 yezefenekew hulu yamerelehal girmye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Incredible voice as always ❤️ another amazing work 👏 ❣️
I never Love and Thank enough to my mom,❤🥰💞❤️🔥❣️
Thank ypu Girmish for the perfect song to express my feelings to mom, 🙏❤️💝
Love and respect for all moms for the price they paid for us ❤❤❤🙏🙏🙏
ጀግና ተባረክ
The best song ever great jobs
የኔ ደርባባ ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ merit sra edma yeseti enameseginalin
ለውዷ እናቴ ተጋብዘሻል ❤❤❤
እንወድሀለን እናከብርሃለን
💚💛❤️👑⭐️🔔🙏🌻