ልዩ'ናት ሙሉ ፊልም Leyu Nat full Ethiopian film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 168

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +120

    ይህን ኳሜንት የምታነቡ የነገዉ ቅዱስ ገብርኤል አገራችን ሰላም እንዲሆን ከፈጣሪዉ ያማለደን በሉ አሜን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 2 года назад +23

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን ትውልዱ ከሱስና ከመጥፎ ድርጊት ከጨለማ መውጣት አለበት በምትችሉት ሁሉ በፊልም ብቻ ሳይሆን በተግባርም ማስተማርና ወደ ህይወታቸው መመለስ አለባችሁ አለብን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሁላችሁም ልትመሰገኑ ይገባል እንወዳችሗለን ከምንም በላይ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ቀዳሚ የሰው ልጅ ህይወት ነው

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ Год назад

    እጅግ ደስ ብሎኝ የተመለከትኩት ፊልም ነው ፣ የአንዱ ቁስል ለአንዱ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ፣ የእኔ ቀዌ ቃልዬ ስትቀብጭም ጭምር ታምሪያለሽ ፣ ትሁቱ ፎቶግራፈር ልጅ ሁሌም የሚሰራው የተረጋጋ ገጸባህሪ ደስ ይላል ።

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +35

    ሁላችሁ በአንድነት አገራችን ሰላምሽ ይምጣ የጠላሽ ይዉደም በሉ አሜን ድል ለሰራዊቶቻችን ይሁን 💚💛❤💚💓❤💚💛❤💯💯💯💯💯💟💟💟💟ፈጣሪን ይዘን እናሸንፋለን

  • @ቲነኝስደተኛዋ
    @ቲነኝስደተኛዋ Год назад +3

    ሰይጣኒን አታምጣው 😂 ውይ ቢስሚላ ወይም በስማም በይበት😅😅😅😅😅 ይሄዳል 😅😅😅 ደሲ የሚ ፊልም ነው በርቱ አይናፉሩ ልጅ ስወደው ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 2 года назад +3

    ደስ የሚል የኢትዮጵያዊነታችን መገለጫ የሆነ ፊልም ነው በቃ እኔ አገሬን እና ህዝቤን በደዚህ አይነት ፍቅር ነው ያስቀመጥኩዋት ሃይማኖት ዘር ጂና ጃካ እኔ እበልጣለሁ የሌለበት ፍቅራችን ለዛችን ቀልዳችንን እያጣጣምን የምኖርባት ምርጥ አገር ነው ያለችን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ልቦናችንንም አስተሳስባችንንም ፍቅራችንንም መቻቻላችንንም ይመልስልን እሱ።

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    አስተማሪ ፊልም ነዉ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ደስ የሚል ነበር ለማዘርዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ እዴት እደምወዳት የኔ እናት ሁሌም መልካም እናት ሆና ነዉ ምሰራዉ ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት ሰሞኑን ያበደ ያበደ ነዉ የሚለቀቀዉ ፊልም ቀጥሉበት ከልብ እናመሰግናለን 🙏👍👌❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 года назад +11

    የኔ እናት እንዲህ ነች የተከራዩትን በፍቅር ነዉ የምትወዳቸዉ አይ እናት ይለያሉ እኮ ለሁሉም እናቶች እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ
    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад

    የእናት ፀሎት መጨረሻው ሲያምር
    ፀሎቷ ውጤት ሲኖረው ደስ ይላል
    ቆንጆ ፊልም ነው::❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abelotitos2154
    @abelotitos2154 2 года назад +11

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የአገሬ ልጆች በሙሉ ❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +3

    ዋዉ የሚገርም ፊልም ነዉ በተለይ ደግሞ ፎቶ አሽዉ የሚሠራቸዉ ፊልሞች ሁሌም እራሡን ዝቅ አድርጎ በፍቅር ነዉ የሚሠራ ሠላማቹህ ይብዛልን በጣም አሥተማሪ ነዉ💞💞💞💞💞

  • @mitikebirhanu7790
    @mitikebirhanu7790 2 года назад +5

    አቤት የእናት ፍቅር እኮ ምንም ወደር የለውም እናት ሁሌም ደስተኛ ሆነ እየቀች ትኑር ሀገርም በእናት ነው የምትመሰል ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አሜን፪ ደስ የምልም ፊልም ነው

  • @ስብሐትለእግዚአብሔር
    @ስብሐትለእግዚአብሔር 2 года назад +10

    ዋዉ ፊልም ብሎ ዝም። ጎበዞች እንዲህ አስተማሪ ፊልም እያለ የሚላላሱብንን ማየት ሰለቸንኮ

    • @yabsrayabsra6789
      @yabsrayabsra6789 2 года назад

      ዋውፊልምብሎዝም👍👍👍👍👍🙏

  • @banchiamlakmarew4152
    @banchiamlakmarew4152 2 года назад +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አክተሮቹን ስወዳቸው እግዚአብሔር አገሪችን ሰላም ያድርግልን አሜን እናመሰግናለን

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +2

    " የሰላምና የፍቅርን አስማሚ ከተገኘ ሁሉም በሰላምና በፍቅር አብሮ መኖር ይችላል "

  • @OsamaHolmes
    @OsamaHolmes 2 года назад +3

    እንዲህ እራሳቹ የምጨርሱት ፊልም በጣም ደስ ይላል። በጣምም አስተማሪ ነው እደጉ

  • @yecalalageletaw5157
    @yecalalageletaw5157 Год назад +1

    ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ ሀገራችንን ሠላም ያድር🇨🇬

  • @eldanayegetachewlij7857
    @eldanayegetachewlij7857 2 года назад +1

    ያልተነገረላቸው ምርጥ ወጣት አርቲስቶቻችን ስሟንም ስሙንም ባላቅም ፎቶ አንሺውና ተነሽዋ አንደኛ ናቹህ😍ፊልሙ ግን የሳሚ ህይወትን የመሰለ ብዙ አሉ ለሰው ብለው እራሳቸውን ያጡ😢💔

    • @selam1467
      @selam1467 2 года назад

      አሚራ ደንበል እና ነብዩ ኤርሚያስ

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኝእ-ጠ2ዸ

    እግዚአበሔር ኢትዮጵያንና የሕዝቦቿን ይባርክ ሠላሟን ይመልስልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 2 года назад +7

    በጣም ውብ ነው የተጫወታችሁት ሁላችሁም እከሌ ከከሌ አትለዩም ወድጄዋለሁ ከልባችሁ ነው የሰራችሁት 👌🏼🙏🏼

  • @wednish1233
    @wednish1233 2 года назад +13

    አገራችን ሰላም ያርግል ፈጣሪ⛪⛪⛪⛪

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 2 года назад +1

    ጥምዝ ቆሎ በጣም ነው የምወደው ሲፈተግ የኔም ናፍቆት አብሮ ተፈተገ🤩🤩

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +1

    ምርጥ አስተማሪ ነው በእውነት ደስ የሚል ይመቻችሁ እናመሰግናለን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      💚💛❤💚💛❤💚💛❤💯💯💯💢🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲ከአገር ሰላም ጋር ይመቻቸዉ ዉዴዴዴዴዴ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +17

    ሀገሬ ምጥሽን አምላክ ያሳጥረው 😭😭🙏🏿

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +1

    " ፍቅርን ሰላምን እምነትን እኩልነትን አንድነትን ተከተል "

  • @abdoulsalammohamed2219
    @abdoulsalammohamed2219 2 года назад +3

    Simple and beautiful movie. Great job, keep it up. Thank you. 👍👍👍👏👏👏

  • @bemnetmetadel7265
    @bemnetmetadel7265 2 года назад +1

    ዋው ምርጥ ፍልም ነው ገና ዛሬ አጨራረሱ ሜምር ፈልም አየሁ

  • @tofik-yube8405
    @tofik-yube8405 2 года назад +5

    ሰላም ለሀገራችንንንን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይሄን ሰሞን እደጉድ አወረዳችሁትኮ ግን ሶሪ አልሾፍንላችሁም 🙋

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад +2

    ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን 💒💒💒በተረፈ ጥሩ ፊልም ነው በርቱ

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +2

    ኑ👉 ወደ ቻናል 🌹ሞትን ማስታዉስ
    ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት 👉🏻የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከርሷ ጋር በሚያድሩባቸው ሌሊቶች 👉🏻ዘወትር ሊነጋጋ ሲል በቂዕ ወደ ተባለው የመቃብር ስፍራ ይወጡና እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹የዚህ 👉🏻ሰፈር ነዋሪ አማኞች ሆይ! ሰላም በናንተ ላይ ይስፈን፡፡ ነገ 🌹እውን እንደሚሆን የተነገራችሁ ነገር ተከስቷል፡፡ 👉🏻(እስክትቀሰቀሱ ድረስም መቃብር ውስጥ) ትቆያላችሁ፡፡ እኛም👉🏻 በአላህ ፈቃድ እናንተን እንቀላቀላለን፡፡ አላህ ሆይ! ለ‹በቂዕ ገርቀድ› ሰዎች ምህረት ለግስ፡፡››👉🏻
    ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል
    👉🏻‹ ለመቃብር ሰዎች ሰላምታ ማቅረብና ምህረትን መጠየቅ ይወደዳል፡፡
    ‹‹🌹 በቂዕ ገርቀድ የመቃብር ቦታው ስም ። ነዉ አስፈላጊ ትምህርት ተማሩ ኑ 👉ፕሩባይሌ በመቻን👉🏻 ወደ ቻናሌ ተቀላቀሉ ።አብሽሩ በላይክ🌷🌷🌷🌻🌻🌻

  • @sanaali2793
    @sanaali2793 2 года назад +11

    በዱኣ በርቱ ወገነቸ

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 года назад

      እህቴ ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ🙏😘

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ፌልም ነዉ በተለይ ፎቶ አሽዉ የዋህ ነዉ በርቱ❤❤❤❤💚💚💚💛💛😘😘😘🌹🌹🌹🌹👍👍

  • @HamlHaml-y3q
    @HamlHaml-y3q Год назад

    ደስየሚልፊልምነዉ

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ፍልም ነው በዝሁ ቀጥሉበት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 2 года назад

    Wowww betam des yelal
    Thank you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤

  • @sarss-4442
    @sarss-4442 Год назад

    ውይ በጣም ነው የሚምረው

  • @beimniyealemlij7228
    @beimniyealemlij7228 2 года назад +1

    ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 года назад +22

    ዋው ፎቶ አሺውን ሳያደቁ ማፍ አይቻልም

  • @msratmm365
    @msratmm365 2 года назад

    ዋው ደስ የሚለኝ ፌልም ይመቻችሁ

  • @thiagosilva8289
    @thiagosilva8289 2 года назад

    በጣም 👌👌👌 ምርጥ ፊልም

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 2 года назад +2

    በጣም አስተማር ፊልም ነው

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад +4

    ነብዩ እና ማሚ ያሉበት ያምራል

  • @meseret2813
    @meseret2813 2 года назад

    ዋው መጨርሻው ሲያምር ቃል አንደኛዬ ነሽ

  • @hayatiiiasefa4546
    @hayatiiiasefa4546 2 года назад +2

    ምረጥ ፊልም ነው

  • @elyasteklu6384
    @elyasteklu6384 2 года назад

    ሁላቸውም ጥሩ ተውኔት ነው የተጨወታቹት ቆንጆ ፊልም ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Год назад

    እንዳህ አይነት ባሎች ይብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaithaile495
    @senaithaile495 2 года назад +1

    Great message for new generation

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 года назад

    ስትመናቀር ልጠላት ብየ ክክክ መጨረሻው ያምራል እራቁት ድስኮ የሸራሙጥ ስለሌለበት ረጋ ያለ የአበሻ በመጠኑም ቢሆን ሰነመግባር አለበት እናመሰግናለን።

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 2 года назад

    Wow.. 👏, Thumbs Up 👍 For This Movie.

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад +3

    Selam fikir andinat le enat Ethiopia 🇪🇹♥yee

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 года назад

      እህቴ ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ🙏😘

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад

    " ለፍቅር መድኃኒቱ ፍቅር ነው ለሰላም መድኃኒቱ ሰላም ነው "

  • @sadaomersada9000
    @sadaomersada9000 2 года назад +1

    በጣም ደስይላል ዋው አስተማሪነው በርቱ

  • @dubai1280
    @dubai1280 2 года назад

    ዋዉ ያምራል

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад +2

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 года назад +1

      እህቴ ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ🙏😘

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ዋውውውውው ምርጥ ፊልም

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад

    " አንቺን ለሚያፈቅር አንቺ መድኃኒት ሁኝ "

  • @elsalove7449
    @elsalove7449 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 2 года назад

    ዋው ደስ ይላል

  • @ስንትሽነኝ
    @ስንትሽነኝ 2 года назад

    ዋው ሲያምር

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 2 года назад

    ቂብጆ፤ አስተማሪ፤ፍቅርና ምክር የሞላበት።

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ዋውውው

  • @endujhone5589
    @endujhone5589 2 года назад +1

    አጨረርስ በጣም አስተማር ነወ ደስ ይለላ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፐ5ኘ

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад

    ሀሪፍነዉይመቻቹሁ

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 2 года назад +2

    ጥሩ አሥተማሪ ፊልምነዉ

  • @lidi4950
    @lidi4950 2 года назад +6

    ዘንድሮ ፌልም እደጉድ ይለቀቃል🤗ይህንን ኮሜት ለምታነቡ ሁሉ ሰላምችሁ ይብዛ🙏🇨🇬አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏💖💖

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @እናትEnat
      @እናትEnat 2 года назад

      እደዛ እማንለምነውን ያህል ክክክ

  • @beti5918
    @beti5918 2 года назад

    ያምራል

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 года назад

    So handsome 🥰

  • @ashkenaziali6321
    @ashkenaziali6321 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰wow aistaemraiya filma naew

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 2 года назад

    እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤

  • @بنتالي-ح6ب
    @بنتالي-ح6ب 2 года назад

    ዋዉ ቃል የለኝም ለዚህ ፊል

  • @meti277
    @meti277 2 года назад

    Supric new ye honkute altebkum achirarsun 👍

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp4314 2 года назад

    በነገራችን ላይ ቅንዝንዝ ሤት በጣም ነዉ የምጠላዉ

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 2 года назад

    Wow garami film 👌👌👌

  • @Lidiya9053
    @Lidiya9053 2 года назад +1

    እንከን የሌለበት ፊልም ማለት ይሄ ነው

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቱልን

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 2 года назад

    አሪፍ ፊልም

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад

    Eseey abet lib siyaris Are temesgen ❤❤❤❤❤❤❤

    • @jojojeje5228
      @jojojeje5228 2 года назад

      💞💞💞💞💞💞💞😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @applymobile9148
    @applymobile9148 2 года назад

    በጣም ጥሩ

  • @فوزيةفوزية-د6ت
    @فوزيةفوزية-د6ت 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱልን እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @ስምሪፍቅር
    @ስምሪፍቅር 2 года назад +1

    ዋውውውውውው

  • @emiratessharjah5845
    @emiratessharjah5845 2 года назад +2

    Yene enat inaten mesyi 🥰🥰

  • @MaMa-gd6yh
    @MaMa-gd6yh Год назад

    ❤❤❤❤❤😮ዋዉ

  • @sabirabbamilk5511
    @sabirabbamilk5511 2 года назад

    vereyii god

  • @abebademie4350
    @abebademie4350 2 года назад +2

    Wow

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
    @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 2 года назад +5

    የሰሞኑ ፊልም ደስ ይላል ለውጥ አመጣችሁ ማለት ለው

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 2 года назад +4

    እናት በምን ቃል ትገለጫለሽ??

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад

    ዋዉ አጨራረሱ ያበደነዉ ይመቻችሁ

  • @tube2984
    @tube2984 2 года назад +1

    እስቲ ይለቀቅ

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 2 года назад +4

    አረየሰሞኑ ፊልም ብዛቱ አንዱን አይቸሳልጨርስ አንዱ ለማንኛውም ይመቻቹ

  • @የድንግልማሪያምለጅነኝ

    ለፊሊም አከተርነት ነው እንጅ የሴት ድሩየ ጠጭታ ጥሎብኝ አልወድም

  • @nanitube3552
    @nanitube3552 2 года назад

    Wow🥰

  • @queenethiopia5911
    @queenethiopia5911 2 года назад +1

    ልጁ ጂል ጂል ያጫውተዋል ልበል😂😂😂😂

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +1

    ይህ ቀጭን ልጅ ከባላገሩ አይዶል ጋር ሴስ ጋር ይመሳሰላል ወድሙ ይሆን ለማንኛውም ፌልሙ ቆንጆ ነው

    • @firehiwotzenabu8420
      @firehiwotzenabu8420 2 года назад +1

      ፌልሙ ቆንጆ ነው

    • @astertube5406
      @astertube5406 2 года назад +1

      @@firehiwotzenabu8420 ያምራል በተለይ መጨርሻው👌

  • @سعادهسعيد-ح9ن
    @سعادهسعيد-ح9ن 2 года назад

    Wooow

  • @Nasim-nn
    @Nasim-nn Год назад

    Anchin bilo Muslim kashim

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 2 года назад

    Just wow amazing movie

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 2 года назад +1

    ኦ ኤምጂ ኧረአረጋጉት በዛእኮ ያለውን ሣልጨርስ ሌላ ግንግን የፍቅርጥግ አለቁትም🙄🙄😒

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 года назад

      እህቴ ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ🙏😘

    • @ሀዬየወግዲልጂ
      @ሀዬየወግዲልጂ 2 года назад

      @@hayriyetube2830 ምን አሻሽ ታዳ🥰🥰🥰