Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አድስ አመት መጣ አድስ አመት ሔዴ ምን ትርጉም ይሰጣል ሠው ካልተዋደዴ ላንቃው ካልተዘጋ የጥይት ጩኸትጦርነቱ ሳይቆም ስዴትና ሞት እንዳው በተለምዶ አድስ አመት ማለትከንቱ ውዳሴ ነው ትርጉም የሌለበትየሚገርም ስራ ነው ይሁኔ ከማደንቃቸው አንጋፋዎች አንዱ ይሁኔ በላይ ነውአላህ የተሻለ የፍቅር የሠላም ሀገር ያድርግልን ሀገራችንን ጦርነት ሀዘን ዋይታ በቃን በቃ ይበለን😢
ይሁይሁን ይሁንዬዬዬዬዬ ተባረክልኝ።በዘረኞች ተረኞች መረረን መከራችን በዛ።
ጠፍተህ ነበር ስለመጣህ እናመሰግናለን ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል💚💛💓💪💪💪💪💪💪💪💪
ታላቁ አርቲስት ይሁኔ በላይ ጤና እና እድሜ ከአምላክ ዘንድ ይቸርህ❤ ታላቅ ሙያዊ ሥራ በአዲስ አመት ስላቀረብክ እናመሰግንሃለን ::መሪ ነን ለሚሉትም ይሁን ለመላ ኢትዮጵያዊ ያን መዋደድ መተሳሰብ እና በኢትዮጵያ ዊነት መፅናትን እንድናስብ አምላክ ይርዳን ❤❤❤
ዋዉ ጀግና ነህ ይሁኔ በላይ እናመሰግናለን ስለሰላም ስለሰበከን እንዳንተ አይነት ያብዛልን።
ሠላም ይሁን እውነት ገራሚ ሥራ ነው ይሁኔ እናመሠግናለን🙏 የማንም እናት አታልቅስ እውነት።
ቆንጆ ስራ ነው ❗️እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ የሚመችና የሚሆነውን ነገር በውስጣችን ያስርፅልን🙏🙏🙏ሰላም ይሁን ሰላም ይሁን ሰላም ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ስራ ነው ኑርልን ድምፅክን ስለሰማን ደስ ብሎኛል
የዚህ ዘፈን ክፋቱ ቶሎ ማለቁ ነው! 👏👏👏....ደቂቃውን ሳዬው ለ 6 ደቂቃ ሩብ ጉዳይ አካባቢ ነው: ግን እንደ 1 ደቂቃ ነው ያጠረብኝ። የድምፅህ ውበት ደግሞ ጭራሽ ብሶበታል! 🥰🥰🥰
ለተበደሉት ፍትህ ለባዳይ ልብ ይስጥልን ማነው እንደኔ በደንብ ያዳመጠው ይመችህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤
denekoro ye abye ashekabache
@@chilotawdagne5564 ድንዝዝ አሁንኮ ስለ እምነት ነገር ቢጠይቁሽ አንድ አታውቂም ጥንብ ዘርኛ
er anchi dedeb setan@@TsegaTube-hj9px
አማኝ ሰው ሙዚቃ ለምን ይሰማል 😂😂😂@@TsegaTube-hj9px
በጣም የምወደውና የማደንቀው አንጋፋድምፃዊ ይሁኔ በላይ እግዚአብሔር የልብህን መሻት አይቶ ሀገርህን ሰላም ያርግልን የውነት አንተ ትለያለህ ሁሉንም ዘፈኖችህን እንሠማለን ሁሌም ሥለሠላም ነው ምትዘምረው እድሜህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጋሸ ይሁናቸው አንተ ትለያለህ ስራወችህ የማይረሱ ፍቅር እና ባህልህን ህዝብህን የማትረሳ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ በርታ እድሜ ከጤና ያድልህ መልካም ሁለት ሽ አስራ ሰባት ይሁንልን ❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤
ይሁንእዬ በጣም የተዋጣ ስራ ነው ያቀረብከዉ ጌታይባርክ
ሰላሙን ያምጣልን ፈጣሪ ❤❤❤ እኳን ሰላም መጣህልን
እውነት ነው ሁሉም የሚገኘው ከሰላም ነው 🙏
አሜን አገራችንን ህዝባችን ሰላም ይሁን እንዱንተ ሁሉም ሰላምን የሚሰብክያብዛልን ተባረክ
የህዝብ ልጅ ይመችህ ይህን ግድም መንደሬ ኣውረደህ ጣልከው የጥበብ ሰው🇪🇹❤👏
@@RehimaBint-hm9bs Oromo firs🤪t
በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤
ወይኔ የሚገረም ትዝታ ያለው ሙዚቃ ደስ ይላል
ይሁኔ ከምር በጣም ነው የምወድህና የማደንቅህ!!እግዚያብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ!!!
አሜን! እውነት ነው ሰላም ይሁን! ሃገራችንን እንባዋን ያብስልን!
እንኳን ደህና መጣህ ይሁኔያችን! ተሳዳቢ ደናቁርቶችን እንዳትሰማቸው!
Wanaw denekoro ke sew memot belay ye yehunie meseden asasebeh 😅😅😅denkoro
Enate eko nachu denikorowech mayigebachu
ሆሆ ገላጋይን በሰማሁበት ይህንን ልስማ ኤዲያ
ዘፈኖችህ ሁሉ የማይጠገቡ ናቸው አድናቂህ ነኝ።ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
የማከብርህ ውዱ ኢቶዮጱያዊ አርታሥት እንቁዬ ነህ ያንተም ሠላም ይብዛልኝ
ሙሉ ሙዚቃው እኮ ለተበደለ ቀን ይውጣለት እውነት💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ያጋልን 😢😢😢😢ወገኖቻችን አለቁ ወድሞቻችን ተሰቃዩ እናቶቻችን በለቅሶ ብዛት ታመዋል 😢😢ጌታ ሆይ ይቅር በለን
የሚግርም ሙዚቃ ነው ❤❤❤
ያለውን ስለገለጥከን አመሰግናለሁ ካሽይሁኔ
እዉነት ነዉ ይሁኔ አንድ ቀን ይነጋል
ትክክል ይሁኔ የተመረጠምርጥ አስተዋይ ዘፍኝ 😢😢😢😢 ኢትዮጵያ አይነጋምወይ ለቱ😢😢😢😢😢😢😢
አሁን በእዉነቱ ይህ ሙዚቃ ምን ላይ ነዉ ጥፋቱ ወይ መስማት አንችልም በሉ ምድር ልጋጋም ሠላም ይሁን ማለት ጥፋት ሁኖ ቀር ሠላም ባለመሆኑ ነዉ ጀግና ወንድሞቻችን የገበርነዉ አዳሜ ወይ አገጥም ወይ ዝም አትሉ ተነስ እስቲ የኮመትክ ሁሉ ተነስ ግጠም እስቲ ይህኔ መሳሪያ መፍታት መግጠም እማትችለዉ ሁላ ነህ እምታዘበዝብ ጎበዝ ወይ ተነስ ወይ ጀግና ይግጠምበት ዝም በል እያንዳንድህ
ልጋጋም😂😂😂 ልክ ደሞ ያዝ ዘራፍ ብሎ ቢዘፍንም የሚሉት አያጡም ደሀ ይኑር አንተ አትዋጋም ይሉ ነበር😂😂😂
@@DastaBashir ልክ እንዳትይዝ እሚያርጉህ ሠዎች ናቸዉ ሠለሚያናዱኝ ነዉ እኮ ሁሌም ተጥፎ መኮመት ይደብራን እዉነት
Awe betam tesastowal ahun lay be Amaha mot yemimeta selam yelem hazen libachinin akorfdotal ena biyanis zim blu
Selam yehun malt tefat yelwm neger gen lasdgew lewotabet lemisgenu lechikunu amhara hezeb lemen demtse ayihonm
ሰላምህ ይብዛ አጋፋው ወድማችን peace for all
አሜን አሜን ሰላም ይሁንልን ❤❤👍👍
አሜን አሜን!!!!
አማራ እንደዚህ እየተገደለ እየትፋናቀለ፣ታስሮ ቶርች እየተፈፀመበት የት ናቸው የአማራ አርቲስቶች . lehulum tizibet new..ድል ለፋኖ . wakeup Amhara folks...
አድማጭ ከተገኘ መልካም መልዕክት ነው
አሜንንንንን❤❤❤❤
loved it!!! Aman aman peace for ethiopia yhun
ይሁንዬ ኑርልን አድናቂህ ነኝ !!!!!
እውነት ነው ይሁኔ በላይ" ሰው እንሁን ሰላም ይሁን"' አሜን 🙏🙏እናመሰግናለን❤❤❤
ይሁኔ በላይ አምላክ ካንተ እና ከቤተሰብህ ጋር ይሁንልን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን አሜን
Our KingAmbassador of Ethio (Esp. Amhara) CultureLongliveGreat Work
ይችን ወርቅ የሆነች ድምፅህን እንደው ምን ምላርጋት ማር አላት አቦ
ግራ የገባኝ ያንተና የመሃሪ ነገር ነው I can't listen one minuteእንደዚህ አንጠብቅም ድል ለፋኖ
እንኳን ደና መጣሕ ይሑኔ
Great music. Please also release music that encourage freedom fighters
እንኳን ደህና መጣህ ወዲማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ሀሪፍ ስራ ነው
ይሁኔ ድመፀ መረዋዉ የማይሻር❤❤❤
እውነትህን ነው ይሄ ካምላክ ነው የሚገኘው እሱን ብንለምን ነው የሚሻለው አንተ ገብቶሃል ምክንያቱም እኔ አማራ ነኝ እኔ እኔ ኦሮሞ ነኝ ብንለው ትብተኝነት ነው ከዚህ ሁሉ ሁሉንም አንድ የሚያደርግልን የምፋቅር አምላክ ይላክልን አሱ አይቸግረውም አሜን
ይሁኔ ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ደስ ይላል!!👍🙏
ሠላም🌻 🕊 🇪🇹 ለህዝቦችሽ 🥺🙏
ይሁኔ በጣም ነው የምወድክ❤❤❤❤❤❤
ሠላም ይሁን👍👍👍
ገና ሰማሁት ገራሚ ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ ኑርልን ልብ ይስጠን ከዘረኝነት እንውጣ እንዋደድ እንደድሮው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ይሁን አሜን ይሁንልን🙏🌼🌼🌼🌼🌼💃💃💃💃
ድንቅ ስራ። ሰላም ወዳድነት የሰው መሆን ትክክለኛ መገለጫ ነው።ሰላም ለኢትዮጵያ !
ኧረ ምንም የምለው የለኝም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ሰላም ይሁንሰላም ለህዝባችን🎉🎉
በዳይ በምድርም በሰማይም የተረገመ ይሁን .
በዳይ አሁን ያቸነፈ ይመስለዋል ግን በዛኛው አለም ተበዳይ አቸናፊ ነው! !አትጠራጠሩ
አዲስ ዓመት መጣ አዲስ ዓመት ሄደ ምን ትርጉም ይሰጣል ሰው ካልተዋደደ!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ስራ ነው የሁኔ በላይ ይመችህ አቦ
❤❤❤ ድሉ የኛ ነው ኑርልን ወንድማችን
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የሠላም አመት ያድርግልን፡፡
ኢትዮጵያ እኮ የለችም ይልቁንስ አማራ ነኝ ብለህ ታገል አለበለዚያ አይነጋም
የፈለገዉን ሀሳብ መግለፅ መብቱ ነዉ
እንዴ በግድ? እኔ በግሌ ከአማራ ክልልም ፣ ከኢትዮጵያም ያጠፋሁት ፣ በየቦታው አማራ ነኝ እኔ የሚል አደንቁር ዘፈን የዛሬ ሰባት በየቦታው ተከፍቶ ድምፅ አይቀነስም ስትሉ ነበረ፣ ምን አተረፋችሁ? ምንም ፣ ሀገር እያያችኋት አመለጠቻችሁ። በወሬ ትጋት ገበሬ ጦርነት ተረከበ! እሱ ነገ ሊጥ ያፈራል ? ሰሊጡን ነፃ አውጥቶ፣ ጤፍ ጠፋ ለማለት እየተዘጋጃችሁ ነው።
@@alemayehuyaregal481mnew yenaren alisemashiwem ende egnama telatin bedenib eyadekekinew new kotetam
@@fano-ry6xu ማሞ ቂሎ ይሰማል ? በሰባት አመት ውስጥ የረሳከው ቢኖር፣ አማርኛ አለማወቅህን ብቻ ነው። ከህገመንግስቱ አይወክለንም ወደ ጭፈራ፣ ከጭፈራ ወደ ራስ መገዳደል ፣ ከመገዳደል ወደ ህግ አስከባሪነት😅ዴሞ ዛሬ የህጉ ጠላት! ጅል ።በድንጋይ የወደቀን ህገመንግስት በምላስህ ስታነግሰው፣ ራሳችሁን ከስልጣን አባራችሁ ነበረ። እከክ።
@@fano-ry6xu ድቅቅ ያደረከው ምንም ሠው የለም፣ እርስበርስ ለመጨራረስ በቂ አምሳያዎቹን እንዳፈሩ ሲገባቸው ነው ጥለውህ የሄዱት።ጤነኛ እኮ አይደላችሁም።
ሀያሉ እግዚአብሔር ለእምዬ ኢትዮጵያ ምህረቱን እንዲያ ወር ድልን በጽኑ እንለምነው ።አቤቱ ይቅር በለን።
ዋው ምርጥ ዜማ ❤❤❤❤❤
ፍቅር ሰባኪው ይሆኒያችን ልጅህንም ፍቅር ነው ያልከው
Ere aynegam wey letu 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏿🙏🏿🙏🏿thanks yhunye
ተባረክ አርቲስት ይሁኔ!!!ምረጥ ዜማ!!!
My childhood memory ❤❤❤ አያ በለው በለው ሆ ሆይ በለው። ❤❤❤❤❤
የሃገሬ ልጅ ደጉ እንኳን አደረሰህ
አሜን አሜን አሜን
ሰላም ይሁን❤
በርታ የኔ ቃና አባት
I would like yhunie keep it up
Thank you!
አሜን ሰላም ይሁን❤❤❤
አባታችን እናመሠግንሀለን
በጣም የምወደው አርቲስት የሁኔ በላይ ሁሌ ስለሰላም የምያፀባርቅ ተወዳጁ አርቲስት ሰላም ይብዛ አንወድሃለን 🙏
ተሳዳቢ፥ኮመታተሮች፥ምን፥ዪርጋችሁ፥ጄግና፥ከሆናችሁ፥ግቡና፥ከፍኖጋ፥ተሰልፊ፥እሱ፥የመሰለውን፥መዝፍን፥መብቱነው፥ድልል፥ለአልሞት፥ባይይ፥ተጋዳዩፈኖ💪🇨🇬💪🇨🇬🇨🇬
Ende and Amarah bezih sehat yefelegewn nezifen mebitu adelem wey zim edale zim malet wey demo lemimotew wegenu dimits mehone
ትክክል ማንም ይሁን የፈለገውን መዝፈን መቦታቸውነው
ከርሳም ባንዳ በስው እግር በባርነት እየኖራቹ የነጭን ፌት እያያቹ በጥቁርነታቹ እየተናቃቹ እየኖራቹ ያላቹ ከርሳሞች ናቹ ግድም ስለም ይላል ቤታችን ድርስ አየወጋን ያለው ፋሺስቱ ግልጽ ነው ፀር ስላሙ ምን እደሆነ እያወቀ ፍሺስቱን ጋል ማወገዝ ሲገባው ውርድ ሽንታም ነው ።።።
@@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ ይሁኔ ጀግና የመረራችሁም ዋጡት
ሰር ነቀል ለውጥ ከሰከን ወደ ሰው እንሁን አይመጥንም ፍኖ ያሸንፋል ዳኘ ዋለ ወደ ፊት
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ስራ ነው በርታ
ጀግናነህ ይሁኔ በላይ ክበበርል በጣም ሰው እንሁን ፈጣሬ ይጠብቅህ
ድካም ብቻ ሠላሙን ያንጣልን 😢😢
Eawanet new hulum yemamarew beselam new 💚💛❤👏👏👏
100 ትክክል ነው ። ሰላም ይሁ ❤ብሔተኞች ዘረኞች አትንጫጬ።
አገራችን ሰላም ያርገልን !❤
አወ ትክክል ነው ሰላም ይሁን
አገራችን ሰላም ይሁን እናመሰግናለን
ነፍጥ አንስተህ ማሸነፍ እንጅ ብታለባብሰው ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም። ከሰውነት የወጣና ሰዋዊ አንድ አብረው አይሄዱም። ይልቅ በአገዛዙ እየደረሰ ያለውን በደልና ሰቆቃ የሚያጋልጥ ዝፈን ለወገንህ የሚገድህ ከሆነ።
ይሁኔ ጀግናችን ደጋፊህ ነን ዘረኖች ይጫጩ ኢቶቢያ ሰላም ይሁን
የምወድህ በምክንያት ነው ይሁኔ
Absolutely you right 👍
አሪፍ ስራ ነው
Yagere liji betena nurligne 😍😍😍😍
ደጉ የኢትዮጵያ ሰላም ሰባኪ ንጉስ ዘመን ማይሽራቸው ሙዚቃወችህ ሁሌም ይደመጣሉ.
ይሁንኔ፡በላይ፡ምርጥ፡አርቲሥት፡እናመሠግናለን፡ሀገራቸን፡ሠላምያርግልን
አድስ አመት መጣ አድስ አመት ሔዴ
ምን ትርጉም ይሰጣል ሠው ካልተዋደዴ
ላንቃው ካልተዘጋ የጥይት ጩኸት
ጦርነቱ ሳይቆም ስዴትና ሞት
እንዳው በተለምዶ አድስ አመት ማለት
ከንቱ ውዳሴ ነው ትርጉም የሌለበት
የሚገርም ስራ ነው ይሁኔ ከማደንቃቸው
አንጋፋዎች አንዱ ይሁኔ በላይ ነው
አላህ የተሻለ የፍቅር የሠላም ሀገር ያድርግልን ሀገራችንን ጦርነት ሀዘን ዋይታ በቃን በቃ ይበለን😢
ይሁይሁን ይሁንዬዬዬዬዬ ተባረክልኝ።በዘረኞች ተረኞች መረረን መከራችን በዛ።
ጠፍተህ ነበር ስለመጣህ እናመሰግናለን ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል💚💛💓💪💪💪💪💪💪💪💪
ታላቁ አርቲስት ይሁኔ በላይ ጤና እና እድሜ ከአምላክ ዘንድ ይቸርህ❤ ታላቅ ሙያዊ ሥራ በአዲስ አመት ስላቀረብክ እናመሰግንሃለን ::መሪ ነን ለሚሉትም ይሁን ለመላ ኢትዮጵያዊ ያን መዋደድ መተሳሰብ እና በኢትዮጵያ ዊነት መፅናትን እንድናስብ አምላክ ይርዳን ❤❤❤
ዋዉ ጀግና ነህ ይሁኔ በላይ እናመሰግናለን ስለሰላም ስለሰበከን እንዳንተ አይነት ያብዛልን።
ሠላም ይሁን እውነት ገራሚ ሥራ ነው ይሁኔ እናመሠግናለን🙏
የማንም እናት አታልቅስ እውነት።
ቆንጆ ስራ ነው ❗️
እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ የሚመችና የሚሆነውን ነገር በውስጣችን ያስርፅልን🙏🙏🙏
ሰላም ይሁን ሰላም ይሁን ሰላም ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ስራ ነው ኑርልን ድምፅክን ስለሰማን ደስ ብሎኛል
የዚህ ዘፈን ክፋቱ ቶሎ ማለቁ ነው! 👏👏👏....ደቂቃውን ሳዬው ለ 6 ደቂቃ ሩብ ጉዳይ አካባቢ ነው: ግን እንደ 1 ደቂቃ ነው ያጠረብኝ። የድምፅህ ውበት ደግሞ ጭራሽ ብሶበታል! 🥰🥰🥰
ለተበደሉት ፍትህ ለባዳይ ልብ ይስጥልን ማነው እንደኔ በደንብ ያዳመጠው ይመችህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤
denekoro ye abye ashekabache
@@chilotawdagne5564 ድንዝዝ አሁንኮ ስለ እምነት ነገር ቢጠይቁሽ አንድ አታውቂም ጥንብ ዘርኛ
er anchi dedeb setan@@TsegaTube-hj9px
አማኝ ሰው ሙዚቃ ለምን ይሰማል 😂😂😂@@TsegaTube-hj9px
በጣም የምወደውና የማደንቀው አንጋፋድምፃዊ ይሁኔ በላይ እግዚአብሔር የልብህን መሻት አይቶ ሀገርህን ሰላም ያርግልን የውነት አንተ ትለያለህ ሁሉንም ዘፈኖችህን እንሠማለን ሁሌም ሥለሠላም ነው ምትዘምረው እድሜህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጋሸ ይሁናቸው አንተ ትለያለህ ስራወችህ የማይረሱ ፍቅር እና ባህልህን ህዝብህን የማትረሳ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ በርታ እድሜ ከጤና ያድልህ መልካም ሁለት ሽ አስራ ሰባት ይሁንልን ❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤
ይሁንእዬ በጣም የተዋጣ ስራ ነው ያቀረብከዉ ጌታይባርክ
ሰላሙን ያምጣልን ፈጣሪ ❤❤❤
እኳን ሰላም መጣህልን
እውነት ነው ሁሉም የሚገኘው ከሰላም ነው 🙏
አሜን አገራችንን ህዝባችን ሰላም ይሁን እንዱንተ ሁሉም ሰላምን የሚሰብክያብዛልን ተባረክ
የህዝብ ልጅ ይመችህ ይህን ግድም መንደሬ ኣውረደህ ጣልከው የጥበብ ሰው🇪🇹❤👏
@@RehimaBint-hm9bs Oromo firs🤪t
በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤
ወይኔ የሚገረም ትዝታ ያለው ሙዚቃ ደስ ይላል
ይሁኔ ከምር በጣም ነው የምወድህና የማደንቅህ!!እግዚያብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ!!!
አሜን! እውነት ነው ሰላም ይሁን! ሃገራችንን እንባዋን ያብስልን!
እንኳን ደህና መጣህ ይሁኔያችን!
ተሳዳቢ ደናቁርቶችን እንዳትሰማቸው!
Wanaw denekoro ke sew memot belay ye yehunie meseden asasebeh 😅😅😅denkoro
Enate eko nachu denikorowech mayigebachu
ሆሆ ገላጋይን በሰማሁበት ይህንን ልስማ
ኤዲያ
ዘፈኖችህ ሁሉ የማይጠገቡ ናቸው አድናቂህ ነኝ።ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
የማከብርህ ውዱ ኢቶዮጱያዊ አርታሥት እንቁዬ ነህ ያንተም ሠላም ይብዛልኝ
ሙሉ ሙዚቃው እኮ ለተበደለ ቀን ይውጣለት እውነት💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ያጋልን 😢😢😢😢ወገኖቻችን አለቁ ወድሞቻችን ተሰቃዩ እናቶቻችን በለቅሶ ብዛት ታመዋል 😢😢ጌታ ሆይ ይቅር በለን
የሚግርም ሙዚቃ ነው ❤❤❤
ያለውን ስለገለጥከን አመሰግናለሁ ካሽይሁኔ
እዉነት ነዉ ይሁኔ አንድ ቀን ይነጋል
ትክክል ይሁኔ የተመረጠምርጥ አስተዋይ ዘፍኝ 😢😢😢😢 ኢትዮጵያ አይነጋምወይ ለቱ😢😢😢😢😢😢😢
አሁን በእዉነቱ ይህ ሙዚቃ ምን ላይ ነዉ ጥፋቱ ወይ መስማት አንችልም በሉ ምድር ልጋጋም ሠላም ይሁን ማለት ጥፋት ሁኖ ቀር ሠላም ባለመሆኑ ነዉ ጀግና ወንድሞቻችን የገበርነዉ አዳሜ ወይ አገጥም ወይ ዝም አትሉ ተነስ እስቲ የኮመትክ ሁሉ ተነስ ግጠም እስቲ ይህኔ መሳሪያ መፍታት መግጠም እማትችለዉ ሁላ ነህ እምታዘበዝብ ጎበዝ ወይ ተነስ ወይ ጀግና ይግጠምበት ዝም በል እያንዳንድህ
ልጋጋም😂😂😂 ልክ ደሞ ያዝ ዘራፍ ብሎ ቢዘፍንም የሚሉት አያጡም ደሀ ይኑር አንተ አትዋጋም ይሉ ነበር😂😂😂
@@DastaBashir ልክ እንዳትይዝ እሚያርጉህ ሠዎች ናቸዉ ሠለሚያናዱኝ ነዉ እኮ ሁሌም ተጥፎ መኮመት ይደብራን እዉነት
Awe betam tesastowal ahun lay be Amaha mot yemimeta selam yelem hazen libachinin akorfdotal ena biyanis zim blu
Selam yehun malt tefat yelwm neger gen lasdgew lewotabet lemisgenu lechikunu amhara hezeb lemen demtse ayihonm
ሰላምህ ይብዛ አጋፋው ወድማችን peace for all
አሜን አሜን ሰላም ይሁንልን ❤❤👍👍
አሜን አሜን!!!!
አማራ እንደዚህ እየተገደለ እየትፋናቀለ፣ታስሮ ቶርች እየተፈፀመበት የት ናቸው የአማራ አርቲስቶች . lehulum tizibet new..
ድል ለፋኖ . wakeup Amhara folks...
አድማጭ ከተገኘ መልካም መልዕክት ነው
አሜንንንንን❤❤❤❤
loved it!!! Aman aman peace for ethiopia yhun
ይሁንዬ ኑርልን አድናቂህ ነኝ !!!!!
እውነት ነው ይሁኔ በላይ" ሰው እንሁን ሰላም ይሁን"' አሜን 🙏🙏እናመሰግናለን❤❤❤
ይሁኔ በላይ አምላክ ካንተ እና ከቤተሰብህ ጋር ይሁንልን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን አሜን
Our King
Ambassador of Ethio (Esp. Amhara) Culture
Longlive
Great Work
ይችን ወርቅ የሆነች ድምፅህን እንደው ምን ምላርጋት ማር አላት አቦ
ግራ የገባኝ ያንተና የመሃሪ ነገር ነው I can't listen one minute
እንደዚህ አንጠብቅም
ድል ለፋኖ
እንኳን ደና መጣሕ ይሑኔ
Great music. Please also release music that encourage freedom fighters
እንኳን ደህና መጣህ ወዲማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ሀሪፍ ስራ ነው
ይሁኔ ድመፀ መረዋዉ የማይሻር❤❤❤
እውነትህን ነው ይሄ ካምላክ ነው የሚገኘው እሱን ብንለምን ነው የሚሻለው አንተ ገብቶሃል ምክንያቱም እኔ አማራ ነኝ እኔ እኔ ኦሮሞ ነኝ ብንለው ትብተኝነት ነው ከዚህ ሁሉ ሁሉንም አንድ የሚያደርግልን የምፋቅር አምላክ ይላክልን አሱ አይቸግረውም አሜን
ይሁኔ ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ደስ ይላል!!👍🙏
ሠላም🌻 🕊 🇪🇹 ለህዝቦችሽ 🥺🙏
ይሁኔ በጣም ነው የምወድክ❤❤❤❤❤❤
ሠላም ይሁን👍👍👍
ገና ሰማሁት ገራሚ ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ ኑርልን ልብ ይስጠን ከዘረኝነት እንውጣ እንዋደድ እንደድሮው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ይሁን አሜን ይሁንልን
🙏🌼🌼🌼🌼🌼💃💃💃💃
ድንቅ ስራ። ሰላም ወዳድነት የሰው መሆን ትክክለኛ መገለጫ ነው።ሰላም ለኢትዮጵያ !
ኧረ ምንም የምለው የለኝም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ሰላም ይሁን
ሰላም ለህዝባችን🎉🎉
በዳይ በምድርም በሰማይም የተረገመ ይሁን .
በዳይ አሁን ያቸነፈ ይመስለዋል ግን በዛኛው አለም ተበዳይ አቸናፊ ነው! !
አትጠራጠሩ
አዲስ ዓመት መጣ አዲስ ዓመት ሄደ ምን ትርጉም ይሰጣል ሰው ካልተዋደደ!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ስራ ነው የሁኔ በላይ ይመችህ አቦ
❤❤❤ ድሉ የኛ ነው ኑርልን ወንድማችን
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የሠላም አመት ያድርግልን፡፡
ኢትዮጵያ እኮ የለችም ይልቁንስ አማራ ነኝ ብለህ ታገል አለበለዚያ አይነጋም
የፈለገዉን ሀሳብ መግለፅ መብቱ ነዉ
እንዴ በግድ? እኔ በግሌ ከአማራ ክልልም ፣ ከኢትዮጵያም ያጠፋሁት ፣ በየቦታው አማራ ነኝ እኔ የሚል አደንቁር ዘፈን የዛሬ ሰባት በየቦታው ተከፍቶ ድምፅ አይቀነስም ስትሉ ነበረ፣ ምን አተረፋችሁ? ምንም ፣ ሀገር እያያችኋት አመለጠቻችሁ። በወሬ ትጋት ገበሬ ጦርነት ተረከበ! እሱ ነገ ሊጥ ያፈራል ? ሰሊጡን ነፃ አውጥቶ፣ ጤፍ ጠፋ ለማለት እየተዘጋጃችሁ ነው።
@@alemayehuyaregal481mnew yenaren alisemashiwem ende egnama telatin bedenib eyadekekinew new kotetam
@@fano-ry6xu ማሞ ቂሎ ይሰማል ? በሰባት አመት ውስጥ የረሳከው ቢኖር፣ አማርኛ አለማወቅህን ብቻ ነው። ከህገመንግስቱ አይወክለንም ወደ ጭፈራ፣ ከጭፈራ ወደ ራስ መገዳደል ፣ ከመገዳደል ወደ ህግ አስከባሪነት😅ዴሞ ዛሬ የህጉ ጠላት! ጅል ።በድንጋይ የወደቀን ህገመንግስት በምላስህ ስታነግሰው፣ ራሳችሁን ከስልጣን አባራችሁ ነበረ። እከክ።
@@fano-ry6xu ድቅቅ ያደረከው ምንም ሠው የለም፣ እርስበርስ ለመጨራረስ በቂ አምሳያዎቹን እንዳፈሩ ሲገባቸው ነው ጥለውህ የሄዱት።ጤነኛ እኮ አይደላችሁም።
ሀያሉ እግዚአብሔር ለእምዬ ኢትዮጵያ ምህረቱን እንዲያ ወር ድልን በጽኑ እንለምነው ።አቤቱ ይቅር በለን።
ዋው ምርጥ ዜማ ❤❤❤❤❤
ፍቅር ሰባኪው ይሆኒያችን
ልጅህንም ፍቅር ነው ያልከው
Ere aynegam wey letu 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏿🙏🏿🙏🏿thanks yhunye
ተባረክ አርቲስት ይሁኔ!!!
ምረጥ ዜማ!!!
My childhood memory ❤❤❤ አያ በለው በለው ሆ ሆይ በለው። ❤❤❤❤❤
የሃገሬ ልጅ ደጉ እንኳን አደረሰህ
አሜን አሜን አሜን
ሰላም ይሁን❤
በርታ የኔ ቃና አባት
I would like yhunie keep it up
Thank you!
አሜን ሰላም ይሁን❤❤❤
አባታችን እናመሠግንሀለን
በጣም የምወደው አርቲስት የሁኔ በላይ ሁሌ ስለሰላም የምያፀባርቅ ተወዳጁ አርቲስት ሰላም ይብዛ አንወድሃለን 🙏
ተሳዳቢ፥ኮመታተሮች፥ምን፥ዪርጋችሁ፥ጄግና፥ከሆናችሁ፥ግቡና፥ከፍኖጋ፥ተሰልፊ፥እሱ፥የመሰለውን፥መዝፍን፥መብቱነው፥ድልል፥ለአልሞት፥ባይይ፥ተጋዳዩፈኖ💪🇨🇬💪🇨🇬🇨🇬
Ende and Amarah bezih sehat yefelegewn nezifen mebitu adelem wey zim edale zim malet wey demo lemimotew wegenu dimits mehone
ትክክል ማንም ይሁን የፈለገውን መዝፈን መቦታቸውነው
ከርሳም ባንዳ በስው እግር በባርነት እየኖራቹ የነጭን ፌት
እያያቹ በጥቁርነታቹ እየተናቃቹ እየኖራቹ
ያላቹ ከርሳሞች ናቹ
ግድም ስለም ይላል ቤታችን ድርስ
አየወጋን ያለው ፋሺስቱ ግልጽ ነው ፀር ስላሙ ምን እደሆነ
እያወቀ ፍሺስቱን ጋል ማወገዝ ሲገባው ውርድ ሽንታም ነው
።።።
@@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ ይሁኔ ጀግና የመረራችሁም ዋጡት
ሰር ነቀል ለውጥ ከሰከን ወደ ሰው እንሁን አይመጥንም ፍኖ ያሸንፋል ዳኘ ዋለ ወደ ፊት
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ስራ ነው በርታ
ጀግናነህ ይሁኔ በላይ ክበበርል በጣም ሰው እንሁን ፈጣሬ ይጠብቅህ
ድካም ብቻ ሠላሙን ያንጣልን 😢😢
Eawanet new hulum yemamarew beselam new 💚💛❤👏👏👏
100 ትክክል ነው ። ሰላም ይሁ ❤
ብሔተኞች ዘረኞች አትንጫጬ።
አገራችን ሰላም ያርገልን !❤
አወ ትክክል ነው ሰላም ይሁን
አገራችን ሰላም ይሁን
እናመሰግናለን