ከህዳሴው ግድብ: TechTalk With Solomon ልዩ ፕሮግራም እጅግ አስደናቂና ግዙፍ ከሆነው የህዳሴ ግድብ [Part 1]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 248

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 2 года назад +30

    የኢትዮጵያን ታሪክ ለመቀየር ሌተ ተቀን በዚህ በርሃ የምትለፉ ወገኖቼ ትልቅ ክብር ይገባችዋል።
    ሶል ደስ የሚል ዝግጅት ነው ግድቡ በዚህ ልክ ተገለፆ አይቼ አላውቅም በደንብ ነው የገለፅከው።

  • @mine33083
    @mine33083 2 года назад +8

    As an Eritrean who was born in Addis Ababa I’ve the right to say I’m proud of my brothers accomplishment!

  • @isaachun378
    @isaachun378 2 года назад +15

    አባይ እንኳንም በካድሬ ጋዜጠኛ ተዘጋጅቶ አላየሁት : ሰሌ ድንቅ ነገር ነው እያሳየኸን ያለኸው በርታ ግድቡ በሚመጥነው ሰው ፕሮግራሙ መሰራቱ ኢቢኤስንም እናመሰግናለን

  • @AbunAdag
    @AbunAdag 2 года назад +19

    Awesome program Sol and very happy for Ethiopia and Africa. Love from 🇪🇷

  • @ayalkegetachew8780
    @ayalkegetachew8780 2 года назад +3

    እንዳንተ አይነት ስው ያብዛልን ትርኪምርኪ ወሬ ላይ ግዜያችሁን ከምታጠፉ የዚህን ወጣት ፕሮግራም መከታተል እጅግ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 2 года назад +1

    በቱሪዝም መልኩ የታሰበው ሃሳብ ጥሩ ነው አሜሪካ ቬጋስ ላይ ያየሁት ግድብ በቱሪስት ሲጨናነቅ አይቼ በሃገሬ ላይም ይህ እንዲሆን ተመኘው።

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 года назад +1

    እግዚያብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ የተፈጥሮ የሰጣት ውሃ ነው ። ሁላችንም ለሀገራችን ተግተን በንጠብቃት ቡዙ የተፈጥሮ ፀጋ አላት ለጠላት ሀገራችን እና የተፈጥሮ ፀጋዋን አሳለፈን አንሰጣትም ሁላችንም አይናችን ከሀገራችን ላይ በናሳርፍ ከማንኛም ነገር እጠብቃታላን ። ሀገር መመኪያ ናት ሰለዚህ ኢትዮጵያዊያን እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ እድግት እናቅድ እንመኝ ። ለወሬ፣ ለሸብርተኛ ቦታ አንሰጥ ። ነገ ታላላቅ ሀገራት የደረሱበት ቦታ እደረሳለን እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቹ ፀሊዩ ለህዝባቹ ፀሊዩ ለነገ ለልጆቻችን እናሰረክባት የተከበረች የተፈራች ሀገር ። ጌታ ኢየሱሰ አብዝቶ ይባረካት ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 2 года назад +29

    ስትታደል እንዲኽ አይነት ሥራ ነው የምትሠራው ።Thank you for sharing Sol.
    Hope for Ethiopia !🇪🇹

  • @መስኡድነኝ
    @መስኡድነኝ 2 года назад +49

    ሶል ምክኒያታዊ ሰው ከልብ አመስግናለሁ 27 ደቂቃዎች ተምኔው እንዳለቁ አላውቅም ቀሪ የሂዮት ዘመንህን ይባርከው።

    • @dannyamdie4751
      @dannyamdie4751 2 года назад +2

      የምር እኔም ገርሞኛል ግን ግብፅ ለ youtube ከፍለው ከ ደቂቃዎቹ ላይ 20 20 seconds አስቀንሰውት ይሆን እንዴ? ብር እኮ የማይሰራው ነገር የለም

    • @መስኡድነኝ
      @መስኡድነኝ 2 года назад +1

      @@dannyamdie4751 አያጠራጥርም ብለህ ነው😂😂😂

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir1821 2 года назад +8

    ሶል ደስ የሚል አቀራረብ አመሰግናለው
    ሁሌም ልዩ ትንታኔ ይምችህ ወዳጄ!!!

  • @ዮሐንስግርማ
    @ዮሐንስግርማ 2 года назад +11

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም
    የተጠራቀመውን ውሃ ደግሞ በደብ ብታሳየን ደስ ይለናል appreciated sola

    • @bisratgirma
      @bisratgirma 2 года назад

      Maybe the islands it made the distances by motorboat. Is there any fishing now on the lake? Interesting the 💦

  • @softtechnology-2201
    @softtechnology-2201 2 года назад +2

    ሁሌም አንተ ጋ ያለውን ለማካፈል አትሳሳም ሶላ በርታልን ካንተ ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ። ስለ አይክላውድ የለቀከው ፕሮግራም ዛሬ ለኔ የገቢ ማግኛ ምንጬ ሁኗል። አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @bilalbedewi7026
    @bilalbedewi7026 2 года назад +5

    ታውቃለህ ሶል የደስታ እንባ እየመጣብኝ ነው ያየሁት😢😢
    ለሀገራችን ህዝቦች እንዲሁም ለመላው አፍሪካውያን የመታረቂያና የሰላም እንዲሁም የእድገት ሰበብ ፕሮጀክት አላህ ያድርግልን አሚን🤲❤

  • @mohammad-it4qx
    @mohammad-it4qx 2 года назад +3

    ሰልየ በጣም ነው የምናመሰግነው ያንተን ቪዲዎ በጣም በጉጉት ስለምከታተለው ነው መሰል አንድ ደቂቃ ያየሁ አይመስለኝም አላህ ይጠብቅህ

  • @Daniel-D137
    @Daniel-D137 2 года назад +3

    Glory to the Holy God!
    Many thanks to the wonderful managers and engineers!!

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 года назад +2

    Sol በጣም እናመሰግናለን ዛሬ ነው በትክክለኛ ያየሁት ።

  • @ermiyasmoges5908
    @ermiyasmoges5908 2 года назад +1

    ሶል የምር ትለያለ እስካሁን ድረስ ስለ አባይ እሰማለው በሁሉም ሚዲያዎች የማየው የvideo ምስል ተመሳሳይ ነው። በዛ ምክንያት ስለ አባይ ያልኝ ግምትም እምብዛም ያን ያህል ነው እሚባል አልነበረም። ግን after this video ያለኝ አመለካከት ሁሉ ተቀይሯል to be honest በቦታው እንኳን ብሄድ ይህን ያህል እንደማላይ አምናለው። ይህን program ሁለቴ አይቼዋለው። እጅግ በጣም ደስ እያለኝ!
    Thanks so much! bro..

  • @temesgenhailu4145
    @temesgenhailu4145 2 года назад

    አንደኛ ሶል እስከአሁን የትኛውም ሚዲያ እንደዚ ያብራራልን የለም ። ከኛ በላይ ግብፆች ስለ አባይ መረጃ አላቸው ሁሉም ኢትዬጲያውያን ስለ አባይ የሚያውቀው ነገር የሚያመነጨውን ኤሌክትሪክ መጠን ብቻ ነው እንዳንተ ሙሉ መረጃ ያስጨበጠን የለም። እናመሰግናለን

  • @albirayanchamo6506
    @albirayanchamo6506 2 года назад +1

    በ youtube የመጀመሪያ ተመልካች በመሆኔ ደስ ብሎኛል ሶልዬ ወድሀለዉ በርታልን

  • @kebo5079
    @kebo5079 2 года назад +3

    ሶላ በጣም የምወድህና የማደንቅህ የማከብር የእኔ ትውልድ ባለ እውቀት ባለቤት ነህ በርታልን ወንድማችን። ከተቻለ ደግሞ አድራሻህን ብትነግረኝ ላገኝህ እፈልጋለው ለስራ

  • @solomecha279
    @solomecha279 2 года назад +8

    Well done! Good pictures, clear sound, great discussion points. As always, you make me proud brother. God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 2 года назад

    Galatoomaa Obboleessa keenya Solomon! ሀገሬ ሆይ ትንሣዔሽን ያሳየን!

  • @WA101.11
    @WA101.11 2 года назад +4

    It's a high class analysis.Thank you Sol.እንኳንም የሁለት ዙር ደሞዜን ሰጠሁ!

    • @mraman-sn5zr
      @mraman-sn5zr 2 года назад

      YeAndun wore yebelawu matack newu 😂😂😂 LOL

  • @Lubapictures
    @Lubapictures 2 года назад +1

    የሀገራችንን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ በላቀ ደረጃ ያስቀመጠ የሚያኮራ ፕሮጀክት።
    Thank you TechTalk with Solomon!🇪🇹🌍😍💪🥰

  • @yeabsirahailu4902
    @yeabsirahailu4902 2 года назад +2

    Thank you so much Sol! GERD is Ethiopia’s heart!

  • @onelove4253
    @onelove4253 2 года назад +3

    ደሰ ይላል ተመሰገን ነው ለዚ መድረሱ :የሰራህ አድናቂና የ ፕሮግራምክ ተከታታይ ነኝ አሪፍ ነው ሶል።

  • @getugebre
    @getugebre 2 года назад +3

    አባይ ነካ እንደዚህ ንፁህ ነው ዋው 🇪🇹👍 ሶል በጣም እናመሰግናለን ።

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 года назад +3

    ሀቢቢ በጣም አመሰግናለሁኝ ማየት የናፈቀኝን ነው ያሣየህኝ ኢትዮጲይ ሰላምሽ ፍቅርሽ እድገትሽ ይብዛ ጠላቶችሽን በደረታቸው ያፏቃቸው ችግር ይውረራቸው

  • @teddytarikuteddy9610
    @teddytarikuteddy9610 2 года назад +2

    ሱል እግዚአብሔር እኔን አንተን እንዲሁም የኢትዮጵያን ሴት እና ወንድ ልጆቿን እግዚአብሔር ይባረክ !!🌈🌈💚
    አንተም በርታ በዚሁ ቀጥል!💚🌈
    የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ታላቁ የህዳሴ ፕሮጀክት 2017ዓ.ም ስያልቅ አብረን እንሄዳለን የዛን ሰዉ ይበለን 🙏
    አትርሳ በማስታወሻ ያዝ ??

  • @hailealemayehu364
    @hailealemayehu364 2 года назад

    ዋው ደስ ብሎኛል ታላቁ የህዳሴ ግድባችንን እንደዚህ በማየቴ 🙏🙏

  • @hellenassefa9986
    @hellenassefa9986 2 года назад +8

    I am really proud, coz i was not expecting this much complexity of the dam. Thanks to you we have observed almost all detail components of the dam , i mean we can extrapolate howmuch is the complexity in mind. Really quite interesting work has been accomplished.. And thanks to Meles zenawi, Had it not been for his speculative mind, no leader i repeat no leader would have the courage to start such complex dam.. And thanks to PM Abiyu, coz has it not been for his project accomplishment gifts, the dam would never ever has reached to this level of accomplishment. I am so excited to see the second part of your program ,.. thank you sole for providing such valuable information right from the plant.

  • @tatektefera9933
    @tatektefera9933 2 года назад

    ገና ከ እግዚአብሔር ጋር እንከብራለን እንበለፅጋለን... እድሜና ጤና ይስጠን ❤❤🙏

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +2

    WOW what a beautiful thank you for all those participant from the engineer to all part thank you Solomon God bless all God bless Ethiopia

  • @tesegaairborne9976
    @tesegaairborne9976 2 года назад

    ሁሌም በሳምንት ውስጥ በጉጉት የምጠብቀው እና ሁሌም በተመሥጦ የማዳምጠው ፕሮግራሞ ነው በርታ

  • @markoriosadafre673
    @markoriosadafre673 2 года назад +10

    Thank you Solomon for a very informative presentation and interview. I hope you will continue doing this with other projects we have in Ethiopia.

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 2 года назад +2

    yes, it will be an extraordinary blessing for Ethiopia. we need more information
    thank you, Solomon

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 года назад

    Thank You 🙏🏼 heaven!
    May god bless Ethiopia and Ethiopian!
    🙏🏼🕯🌿🌼🌹

  • @yaredkassahun8902
    @yaredkassahun8902 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ሶላ' በተከታታይ ለብዙ አመታት የፕሮግራምክ ተከታታይ ነኝ ብዙ አውቄለው ብዙ ተምሬለው
    እንደ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አንተም ስለዚህ የሀገር ኩራት ስለሆነ ፕሮጀክት ፕሮግራም ያቀረብከው ልዩ ዝግጅት ወደነዋል እንዲሁም ተመሳሳይ የሆኑ ሜጋ ፕሮጀክትንም ብታቀርብልን እላለሁ

  • @YourHappinessOurSuccess
    @YourHappinessOurSuccess 2 года назад +4

    አኮራኸን አስደሰተከን ፍስሐ በፍሰሐ አደረግኸን ሶሎ እግዚአብሔር ይስጥህ ስራህንም ይባርክልህ
    እኔ: ልጄን Are proud with Ethiopia?
    እሱ: Not only proud but also impressed, by the way when are visiting this place ብሎ ጥያቄዬን በጥያቄ እንዲመልስልኝ አድርገኸዋል
    እግዚአብሔር የሀገራችንን የመከራ ጊዜ አሳጥሮ ደስታችንን ሰላማችንንና ፍቅራችንን የሚመልስበትን ጊዜ ያሳጥርልን

  • @gediondawit7535
    @gediondawit7535 2 года назад +1

    ዛሬ ገና ገባኝ ግድቡ በጣም ገላጭ ነበር እናመሰግናለን!!!

  • @gizachewdibaba1831
    @gizachewdibaba1831 2 года назад

    እጅግ ወቅታዊ፣ ትምህርታዊ፣ አዝናኝ እና ማራኪ ፕሮግራም ነው።
    ሶል! በርታ፤ በዚሁ ቀጥል፤ እንወድሀለን!!
    ግዛቸው።ከጉባ፤ ቤንሻንጉል።

  • @btanto1152
    @btanto1152 2 года назад +1

    Great! amazing explanation.

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 2 года назад +1

    the best program ever really thank you sole

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 2 года назад

    ሶል ከልብ አመሰግናለሁ ከዚህ የሚቀጥለው ፕሮግራም ላይም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምረዳበት እጅግ የምወደው ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ሁሌም እኮራብሀለሁ በርታልን ❤🍁👍

  • @mohammedjemal1725
    @mohammedjemal1725 2 года назад

    ስቀናበት የነበረ ነገር ነው እንደዚህ አይነት ፕሮጀክት ሌሎች ሃገሮ በነዳጅ ሃይል የሚያመንጩትን ተርባይን ለሃገሬ ውሃ ስለለገስካት እና ሃይሉም ማምረት ስለጀመረ አልሃምዱሊላህ።ሶል ሰለፕሮግራምህ ብርታት ይገብሃል። ቀጣይ ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ሃሲነት-የደሴዋ
    @ሃሲነት-የደሴዋ 2 года назад +2

    በዚህ በርሃ ላይ ይህንን የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 2 года назад +1

    25:54 ቴክ ሰለሞን .. 'ዓባይን' በእጆቹ ጨልፎ የኢትዮጵያዊነት ጥሙን በኩራት አረካ ... ማን እንደ እናትሀገር 👍🏾🇪🇹🙏🏾♥️

  • @shekurmuzeyen5123
    @shekurmuzeyen5123 2 года назад +1

    ሶል እናመሰግናለን በቀጣይ እንጠብቃለን አላህ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ♥

  • @sitotawteruneh3950
    @sitotawteruneh3950 2 года назад

    እውነትም ሰለሞን ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 2 года назад +1

    የሚገርም ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @habetamudandena346
    @habetamudandena346 2 года назад +1

    ዋው ሶል ምርጥ አገላለጽ

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 2 года назад

    እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ልጅ

  • @utopia6446
    @utopia6446 2 года назад +4

    This is the greatest video I watched about the dam I always tell ppl about how big the dam is but now hopefully now they’ll understand. Thank you

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 2 года назад

    በጣም በሚገባን ነገር ነው ምታስረዳው መምህር ብትሆን ጥሩ ነበር

  • @samiatresso6544
    @samiatresso6544 2 года назад +7

    እናመሰግናለን ሶል ይህንን ይሁላችንም የሆነውን ታላቅ ግድብ በደንብ እንዲገባን እድርገህ ስላስጎበኝህና ግንዛቤ እንዲኖረን ስላደረከን ምስጋናችን ይድረስህ ሁለተኛውንም ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን !!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @chuyekebede9398
    @chuyekebede9398 2 года назад

    Thank you!!! God bless you!!!

  • @fetahatube
    @fetahatube 2 года назад +1

    ይመችህ ባባዬ ሶል

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 года назад

    Wonderful Praise God 🙌

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer 2 года назад +1

    ያንተ ዝግጂት ወደጄ ፈቅጄ የማየው ነው ደስ እያለኝ ማንኛውምን

  • @yarefabebe3008
    @yarefabebe3008 2 года назад

    Glory of God this is blessing for Ethiopian 👏👏👏❤️

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 года назад

    Praise God 🙏🙏 so happy to see my Dam like this thank you Sol.

  • @milliman654
    @milliman654 2 года назад +1

    ምርጥ ነው ወድጄዋለው ።።።

  • @Aep.RonaldoEditZ
    @Aep.RonaldoEditZ 2 года назад +1

    👏👏👏👏👏💚💛❤Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Thank you Sol

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 2 года назад +1

    Man I been waiting for this long time ago .
    Thanks.

  • @yonas9541
    @yonas9541 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን የተለየ ፖሮግራም ነበር ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ይባርክ ይጠብቅ

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ

    ወይ ግብፅ ያን ያረጀ ያፈጀ አስዋን ግድብ ይዛ ይሄን የመሰለ በቴክኖሎጅ እጅግ የላቀ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ማዕከል እንደዚህ ነው እንደዛ ናው እያለች ከምትቀባጥር ልጆቿን ልካ እዚህ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ማዕከል ብታስተምር ይሻላት ነበር በዚህ አጋጣሚ የሀገሬ ባለሙያወች እጅግ እንኮራባችኃለን እግዚአብሔር እውቀታችኩን አብዝቶ ይጨምርላችሁ

  • @yaredyaredo7409
    @yaredyaredo7409 2 года назад

    Sol Lemeteseten Mereja Betam Enamesegenalen Edemahen Yarezemelen!!!.

  • @alinasru9901
    @alinasru9901 2 года назад

    for sure this Dam is the pride of Ethiopia !

  • @Abubeker_Ibrahim
    @Abubeker_Ibrahim 2 года назад

    Beperogramu betam tadasechalew berta Solomon

  • @saleigzarseifu
    @saleigzarseifu 2 года назад +1

    ሶል... በጣም ደስ ይላል ! ከሚወራው አስቀያሚው ጭፍጨፋ እነዚህን ምርጥ ዜጎችና የኢትዮጵያ አይኖች ፈጣሪ ይጠብቅልን !
    ሶል! ግን ሳድል ዳሙ ላይ በመሿለኪያው ውስጥ ስትቀርጹ የኮንክሪት ግድግዳው ላይ ትላልቅ ክራክ ወይም ስንጥቃት አይቻለሁ ለመጠገንም ሙከራ የተደረገ ይመስላል ችግር ያለው አይመስልህም ? ባካባቢዉ የኧርዝ ኢራብሽን ወይም መንቀጥቀጥ አለ እንዴ ? ገና ስራ ሳይጀምር ምን ሆኖ ነው እንዲህ የሆነው !!

  • @hangman7621
    @hangman7621 2 года назад

    Tnx sole bwera zemen sira

  • @naodlulu1023
    @naodlulu1023 2 года назад +5

    🔥💙💙💙I love this ... wish you also help us get deeper scientific explanations about other mega projects.

  • @samisami400
    @samisami400 2 года назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @Ethiolyricsofficial
    @Ethiolyricsofficial 2 года назад

    you r my #1 technology host . . . . tnxx Sol!!!!!!

  • @betateta4442
    @betateta4442 2 года назад

    Thank you brother, eagerly waiting part 2

  • @Hulu.tube.11
    @Hulu.tube.11 2 года назад +1

    Sol bexam des yilal berta wendme👍👍

  • @yoalapp
    @yoalapp 2 года назад +3

    እሄን ቪድዮ አይቶ ያልገባው ካለ ሂዶ ማየት ይችላል ሶል በርታ ልዩ አቀራረብ ነው

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 2 года назад

    Thanks Sol! Great presentation

  • @davidtume
    @davidtume 2 года назад

    ዋው ኢትዮጵያ ተስፋ አላት

  • @seadasirgota7455
    @seadasirgota7455 2 года назад +1

    እንኳን ደስ ያለን

  • @mohad4084
    @mohad4084 2 года назад

    እናመሰግናለን ሰሌ!!

  • @NgusTube
    @NgusTube 2 года назад

    Thanks sol you I didn't expect this much before! great JOB!

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 2 года назад

    Wow Tebarek

  • @yichalnegussie5401
    @yichalnegussie5401 2 года назад

    Thank you, Great presentation!!!

  • @bonkezinaw9816
    @bonkezinaw9816 2 года назад +1

    Proud of Ethiopia!

  • @hanisebhato2367
    @hanisebhato2367 2 года назад

    ቦታው ላይ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ እናመሰግናለን🙏

  • @sxvda3011
    @sxvda3011 2 года назад

    በጣምግዙፍነው ማሻአላህ

  • @wegyu5787
    @wegyu5787 2 года назад +1

    I love this ,I'm proud of my country and I learn a lot about the dam thank you sole and keep up the good work

  • @ChessUtopia_2K
    @ChessUtopia_2K 2 года назад

    Great work! Thank you sol

  • @yoseftsgaye9172
    @yoseftsgaye9172 2 года назад

    Tebark lela MN ybalal

  • @ebenezerzewdu8577
    @ebenezerzewdu8577 2 года назад

    thank you so much sol, splendid!!

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 года назад

    እናመሰግናለን ሶል ቤስት

  • @Aep.RonaldoEditZ
    @Aep.RonaldoEditZ 2 года назад

    Woooohaaaa Glory to the Lord 👏👏👏👏

  • @jonastube274
    @jonastube274 2 года назад

    I saw proud and confidence on your face.

  • @ephremelias1739
    @ephremelias1739 2 года назад +1

    ድንቅ የሆነ ፕሮጀክት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kirubelgezahegn7015
    @kirubelgezahegn7015 2 года назад

    Wow ur work has always been stunning, keep up z good work bro

  • @mierafk7139
    @mierafk7139 2 года назад

    ድንቅ ዝግጅት !

  • @kirube6713
    @kirube6713 2 года назад +1

    Wow 😮 😮 😮 😮 wow . additional 2000 MW I don't even know that .we thank you sole.about good information.

  • @melkamughoye478
    @melkamughoye478 2 года назад

    Wow solye betam des yilala yimechih

  • @Tamrat-B
    @Tamrat-B 2 года назад

    thanks sole