Anchor Media ፈተና ሊገጥመን ቢችል እንኳን ማሸነፋችን ግን የሚቀር አይደለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 259

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Час назад +6

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Час назад +5

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz 8 часов назад +41

    መሳይ ወንድሜ ላለፉት ሁለት አመታት እንደሌሎቹ ከአላማህ ዝንፍ ሳትል ለዚህ ምስኪን ህዝብ ስለቆምክ እናመሰግናለን
    ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ❤

    • @HananHanan-oh5pc
      @HananHanan-oh5pc 8 часов назад +6

      Amen

    • @nanimeba9802
      @nanimeba9802 8 часов назад +2

      @@Dave-wq2pz ምን ዋጋ አለው የልፋቱን ዋጋ ማየት አልቻለም

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 7 часов назад

      @@nanimeba9802
      ትክክል የድካሙን ዋጋ በተግባር ማየት አልቻለም ፋኖ በትክክልም ተዳክሟል እየወጣ ፉከራና መግለጫ ብቻ ነው ሲያንጋጋ የምናየው ጀግና አይፎክርም

    • @emebetminalu4450
      @emebetminalu4450 3 часа назад

      ​የብልጽግና የሚዲያ ሰራዊት ነህ?

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 4 часа назад +9

    ነበልባሎቹ ሳተናውቹ ውድ የሀገሪ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ወንድሞች

  • @AmalY-u5p
    @AmalY-u5p 9 часов назад +22

    ቀኝምነፈሰ ግራምነፈሰ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሼንፋልድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 7 часов назад +9

    አይ መሱ ተባረክልኝ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ መሸፋፈን አያስፈልግም መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ፍርጥ አድርገህ ስለምትጠይቅ እውቀትህን ስወደው እኔ ላንተ የምሰጠው ክሬዲት ሜዳ ላይ ከሚዋጋው ፋኖ በላይ ጀግና መሆንህን ነው ነፍ አመት ኑርልኝ የኔ መሳይ መኮነን የድሀ ብሶት የሚያንገበግብህ ምርጥ ሰው❤

    • @dawtandualem
      @dawtandualem 7 часов назад +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @dawtandualem
      @dawtandualem 7 часов назад +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @dawtandualem
      @dawtandualem 7 часов назад +1

      😊

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 8 часов назад +16

    መሳይ አንበሳችን በርታልን አማራዬ አንድ ሁኑልን የዘብሩ ገብርኤል ይከተላችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @TsigeAshebir-y8y
    @TsigeAshebir-y8y 8 часов назад +17

    ❤እዉነት ነዉ ሳይፈተኑ ስኬት የለም❤❤❤

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 9 часов назад +16

    መሳይ ፈተናው በፋኖ ብቻ ሳይሆን ለእውነት ለቆማችሁ ጋዜጠኞችም ነው ግን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም።ፋኖ ያሸንፋል 💪
    ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪💪

  • @mulualembelay5264
    @mulualembelay5264 9 часов назад +15

    የኛ ጀግናወች እንቀላቀላችኋለን ፋኖ ይችላል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Час назад +1

    ፋኖ ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ ቤንሻንጉል የሚታረደዉ አማራ እናተ አንድ ባለመሆናቹ ነዉ 😭😭

  • @Hule-adis
    @Hule-adis Час назад +1

    መሳይ አንተን ስለምወድህ እንጅ ፋኖ አንድነቱን ካላበሰረን የፋኖን ትግል መደገፍ ሁላ ሰልችቶኛል። ምክንያቱም እኔ የማዉቀዉ አማራ ብልህ እና አስተዋይ ህዝብ መሆኑን ነዉ። ነገር ግን በዚህ ልክ መከፋፈል ይኖራል ብዬ አልጠብቅም ነበር።
    አዝኛለሁ ማርያምን😢😢😢😢

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz 8 часов назад +11

    በለጠ አብርሃም በእውነት በሳል የፖለቲካ ሰው
    የወደፊቱ መሪ
    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
    ነገሮችን የምትገልፅባቸው መንገዶች ሁሌም ይገርሙኛል በርታልን ወንድማችን❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 8 часов назад

      ኧረ ወዲያ የተጠየቀዉ ሥለፋኖ አቋም የሚአወረዉ ሥለራሡ ምኑነዉ በሣል...እሥኪ አዳምጡ ና ነገሮችን አገናዝ ባችሁ ተናገሩ

    • @beletedebre2369
      @beletedebre2369 5 часов назад

      Hi Bele kindy work agresively on unity and One. Thats only for Fano be a victory.

    • @emebetminalu4450
      @emebetminalu4450 3 часа назад

      ​@@merong-g6wየብልጽግና የሚዲያ ሰራዊት

    • @emebetminalu4450
      @emebetminalu4450 3 часа назад

      ​@@merong-g6w የብልጽግና የሚድያ ሰራዊት

  • @NardosHailu-z4w
    @NardosHailu-z4w 9 часов назад +9

    አንድ ሁኑ ሲቀጥል እቅዳችሁን አትናገሩ ቢታረስ እኮ ያቃጥሉታል አላማችሁን አትናገሩ❤❤❤

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 Час назад

    FANO MESAY 👍👍👍👍👍

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 11 минут назад

    ድል ለፋኖ! ፋኖ ህዝባዊ ድጋፍ ስላለው ያቸንፋል! አንጠራጠርም ህዝብ ያሸነፍ ኃይል የለም!
    ጊዜው ይርዘም እንጂ ድሉ አይቀሬ ነው!

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 8 часов назад +4

    ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ድል ለአማራ ፋኖ መሳይ አንበሳችን በርታ።

  • @AmsaluYirdaw-g5i
    @AmsaluYirdaw-g5i 2 часа назад

    መሳይ በርታ ሳትሰለች ስለ አንድነቱ ደጋግመህ ጠይቅ አመራሮቹ ሲጠየቁ የሚመልሱት መልስ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ የሚገልፅ አደለም ሳትሰለች ሁሉንም የፋኖ አመራር አጥብቀህ ጠይቅ ትግሉን ለማሳጠር አንድነታቸው ያስፈልጋል

  • @Test1675
    @Test1675 Час назад +1

    መሳይ ምስጋና ጥያቁወች ወቅታዊ ናቸው!

  • @FdFe-lq6bl
    @FdFe-lq6bl 9 часов назад +19

    ተወደደም ተጠላም ፋኖ ያሸንፋል ወላሂ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 8 часов назад +4

      አዎ ማርያምን ፋኖ ያሸንፋል

    • @tamu-x8l
      @tamu-x8l 8 часов назад +4

      እውነት ነው

    • @EvelinaBenjamimMazanga
      @EvelinaBenjamimMazanga 8 часов назад

      ayshenfem 2 amete chaka kuche belo

    • @enanu7590
      @enanu7590 8 часов назад +3

      ትክክል ፋኖ ያሸንፋል

    • @enanu7590
      @enanu7590 8 часов назад +3

      ​@@EvelinaBenjamimMazangaፈሳም እንዴት አያሸንፍም ከዜሮ ተነስቶ ከዚህ ደርሷል ታንክና ድሮን ከታጠቀ ጋር ገጥሞ ነው እንኳን ሁለት አመት ከዚያ በላይም ሊወስድ ይችላል ትግሉ እና ፋኖ ያሸንፋል

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 8 часов назад +4

    አይዞቹሁ የግዮርግስ አምለክ ከነንት ጋር ይኹን❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 9 часов назад +6

    Mesay blessed ❤❤ fanooo power

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q 8 часов назад +5

    እረ ደከመን ! አንድነታችሁን መቼ ነዉ የምታበሰሩን? እረ ህልም እየሆነ መጣ! ለማንኛዉም አምላክ ይርዳችሁ ❤ድል ለፋኖ❤

  • @demismuktar
    @demismuktar 8 часов назад +2

    የጠየከው መልስ አልተመለሰም ይህ ደግሞ ባዶንት ነው። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 5 часов назад +1

    እኔ ፋኖ እና የፋኖ አስተሳሰብ እንደሚያሸንፍ አገርንና ህዝብንም አንድ አድርጎ ሰውን ከሰው ሳያሳንስ ሁሉንም በእኩል አይን እንደሚያሰተዳድር ቅንጣት ታክል ጥርጥር ሳይኖረኝ እናገራለሁ ❤

  • @akalutadesse
    @akalutadesse 44 минуты назад

    Messay Mekonen, continue the good job of enlightening us.

  • @GetenetFetene-cy7sq
    @GetenetFetene-cy7sq 5 часов назад +2

    በለጠ አብርሃም እንካን ድምፅህን ሰማሁ

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 9 часов назад +6

    Mesay: Bless You for being the voice of the voiceless and FANO🙏🙏🙏

  • @ABENEZERWUBALEM
    @ABENEZERWUBALEM 8 часов назад +3

    እናሸንፋለን 💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉

  • @AberaTesfaye-z2t
    @AberaTesfaye-z2t 8 часов назад +3

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ ያሸንፋል

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 8 часов назад +3

    Fano Belete is so smart and understands the context in every direction- I saw there are a lote of brilliant people from the Fano group in Gojjam

  • @TibebuTeshome-p3p
    @TibebuTeshome-p3p 9 часов назад +6

    Fano king of the king 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Ab12345-b
    @Ab12345-b 7 часов назад +2

    መሳይ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 8 часов назад +4

    በርታ ወገን በርህን ዘግተህ ስራ

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 9 часов назад +3

    Thank you AM for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @Gizachew-u7w
    @Gizachew-u7w Час назад

    በርታርል መሳይ

  • @demismuktar
    @demismuktar 8 часов назад +2

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @Gizachew-u7w
    @Gizachew-u7w Час назад

    በርታልን ጀግናየ

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 7 часов назад +1

    እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MekonnenMengesha-m1l
    @MekonnenMengesha-m1l 5 часов назад +1

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @abduhussien6715
    @abduhussien6715 6 часов назад +1

    ዋዉ ፈጣሪ ከጎናችን ነዉ

  • @gebre3741
    @gebre3741 4 часа назад

    Messay good question? Truly a real reporter.👍🏿👍🏿

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 14 минут назад

    የኛ ጀግኖች በርቱልን አንድ ሁኑልን አንድ ሰትሆኑ ነዉ ማሸነፊ የሚቻለዉ. አብይና ግብረአበሮቹን አናምንም ምንም ቢያወሩ ምድረ ዉሸታም ቀጥሉበት ድል ለፋኖ.🙏🏾❤️💪🏾

  • @hayatahmed-v3b
    @hayatahmed-v3b 6 часов назад +4

    አላህ ይጠብቃቹሁ
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 часа назад

    ሳተናዎቻችን በርቱልን ፋኖ ነበልባሎቻችን አሳረኛው ፋኖ ትንታጎቻችን በርቱ ወጥሩ ደሞቻችን አለሞቻችን እመብረሀን ትጠብቅልን ድል ለሳተናዎቻችን ይሁን የአማራይቱ የጀግና ዘሮች በርቱልን ወጥሩ አይዞን

  • @ahlamnegn5301
    @ahlamnegn5301 5 часов назад +1

    ድል ለፍኖ

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 9 часов назад +9

    ፈተና ይኖራል ድሉ ግን የፋኖ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @mamaruMengesha
    @mamaruMengesha 5 часов назад +1

    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ወደፊት

  • @fassil47
    @fassil47 6 часов назад

    Thank you Belete for updated information

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Час назад

    መሳይ ያቀረብካቸው ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች ጊዜውንና ሃቁን የዋጁ የህዝቡንም ስሜት የሚያንፀባርቁ ናቸው:: በማንኛውም ዘርፍ ያሉ የፋኖ አመራሮች በሙሉ እያንዳንዳቸው በደንብ መፈተሽ አለባቸው:: በየጊዜው በስልክ ቅጂ የምንሰማቸው የአመራሮች እርስ በርስ መተማማትና ተራ ንግግር በራሱ ህዝቡ በፋኖ ላይ ጥሩ ያልሆነ አመለካከት እንዲኖረው ያደርጋልና ማጥራት የግድ ያስፈልጋል:: ችግሩ ያለው በአመራሮች ውስጥ እንደሆነ አያጠራጥርም::

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 2 часа назад

    መሳያችን እንቅልፍ የለሽ ጋዜጠኛ በትጋት የዜግነት ግዴታህን በሚያስደስት መልኩ በመተግበር በግንባር ቀደምተኝነት እየሰራ ያለ ጋዜጠኛ ነህ ለማለት እንደፍራለን ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 8 часов назад +1

    ደና በደብ ሥለፋኖ ቁመና አድነት አብራርቶ የሚናገር ቃል አቀባይ አቅርቡ

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 9 часов назад +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sharu265
    @sharu265 8 часов назад +2

    Tashanifalachu bartu

  • @SintuAlemu
    @SintuAlemu 8 часов назад +6

    በርቱ

  • @Habse3777
    @Habse3777 8 часов назад

    ወላሂ ትክክክል ነዉ የጠየቀዉ ግን አድ የማይሆኑት ደሞ አድ ታልሁኑ ማሸነፍ አይቻልም አሁን ግን ህዝቡ ደግፎታል አድ ታልሆኑ ታልሆኖ ህዝቡ እየተሰላችነዉ ወላሂ😢😢

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 8 часов назад +8

    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 8 часов назад +2

    FANO my 💎

    • @dannyzemane400
      @dannyzemane400 7 часов назад

      እናምናለን ጀግኖቻችን።

  • @zainabzainab5611
    @zainabzainab5611 9 часов назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @fayele730
    @fayele730 6 часов назад

    Keep up the good work.

  • @ከጀግኖቹአንዱ
    @ከጀግኖቹአንዱ 8 часов назад +2

    እስክንድር የሚባል መሰሪ እያለ ፋኖ ድል ይቀናጃል ማለት ዘበት ነው

  • @አንድኢትዮጵያ-አ2ኸ
    @አንድኢትዮጵያ-አ2ኸ 8 часов назад

    Because leader

  • @SamiraSame-pc5uw
    @SamiraSame-pc5uw 4 часа назад

    fano 💪

  • @DerejeEndale
    @DerejeEndale 4 часа назад

    Unless you are cooperate each other you will never attempt to overthrown the regime within short period of time. Unity is strength!!!

  • @ባለቅኔው-ብላቴና
    @ባለቅኔው-ብላቴና Час назад

    የህዝቡ ሲቃ ምሬት ጫፍ ደርሷል ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነን መሳይ😭😭

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 3 часа назад +1

    ይህ በለጠ የሚባል ስው ጫካ ቁጭ ብሎ መቀለብ የሚፈልግ ይመስላል የሚወራው ነግር substance የለውም የብአዴን የቀድሞ አኩራፊ ብአዴን ነው። ፋኖ ከበአዴን ካልፀዳ ችግሩ አያልቅም። በተለይ ጎጃምና የወሎ ካድሬዎች ተስግስገዋል። ለዚህ ነው ትግሉ እየተንፋቀቀ ያለው።

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 9 часов назад +2

    Mesay Jegna bertu
    Del la Jegna Amhara fano

  • @muluafessa
    @muluafessa 7 часов назад

    መሳይ ፈጣሪ ይባርክህ ሊለወጥ ያልቻለ ጥያቄ እያቀረብክ ነው የፋኖ አንድነት ጥያቄ መልሰ ያጣ ነው።

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 3 часа назад

    ጎጄዋ ኧረ💚💛❤️

  • @samsonTefera-i6y
    @samsonTefera-i6y 3 часа назад +2

    ድል❤❤❤ለጀግኖ ❤❤❤ ለተገፍት❤❤❤ ለአማራ ❤❤❤ፋኖ

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 7 часов назад +3

    አብይ ጎንደር የሄደው ጦርነት ተነስቶ ጎንደር እንድትወድም ነው ማለት ነው አላህ ይርዳችሁ ፋኖወች

  • @TesfayeZeleke-q5c
    @TesfayeZeleke-q5c 8 часов назад +1

    ፋኖ አሁን አንድ የዕዝ ሰንሰለት ካልፈጠረ ካልተዋሀደ የህዝብ አመኔታ ያጣና የህልውና ትግሉ አደጋ ላይ ይወድቃል!!

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 5 часов назад

    ጎርሮ ጎርሮ ሕዝባችንን ያስጨረሰ የሽፍታ ቡድንነው ፋኖ

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 7 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 9 часов назад +1

    መሳይ ያነሳሃው ጥያቄ ትክክለኛ እና እውነቱን ነው? አመራሮች መጠየቅ ያለባቸውን ነገር ነው። እኔ ከአራት ቀን በፊት ኢትዮጵያ ነበርኩ እዛም ገጠሩ ማኅበረሰቤ ድረስ ደርሼ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በራሴ ግምገማ ገምግሜ ነው የመጣሁት። የምታነበው ከሆነ እጽፍልሃለሁ።

  • @behailutesfaye5554
    @behailutesfaye5554 Час назад

    Messay please don’t be desperate. Armed struggle is not easy. Leave them to their jobs. They are in the ground they what to. I understand we all want this dictator days come to an end soon, but it may take a few times. Be patient brother. I admire your hard work really.

  • @GggGgg-lp5ll
    @GggGgg-lp5ll 7 часов назад

    ድል፣ከናተ

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 5 часов назад +1

    ፍተና የሚጠበቅ ነው የትጉሉ
    እንድ አካል
    ከውያኔ ና ከሻቢያ ሁለት ነገሮች መማር ይገባል ምንም እንኳን
    የቆሙለት አላማ ፅረ ኢትዮጵያ ቢሆንም
    በውስጣቸው እፍንጋጭ ሲፍጠር እዴት ማስወድ እደሚገባቸው ጠንቅቀው ያቃሉ
    በዚህ ዘመን ፍኖ እድለኞ ነው
    የዲጂታል ዘመን ነው
    በውስ የሚነሳ እፍንጋጭ ለትግሉ እንቅፍት የሚሆነ የአማራን
    ነፃነት
    በሆዳቸው ለሚቀየሩ የፍኖ አመራርም ሆነ ተዎጊ ላይ
    የጎጃም ፍኖ የጎደር ፍኖ የወሎ ፍኖ የሸዋ ፍኖ
    ምህርት እትስጡ በፍጥነት እስወግድ
    ትግሉን እጠናክራቹ ቀጥሉ እብቅቱዋል የፍሺት ጋላ
    ቀኝ እጅ ተቆርጡዋል
    አለኝ የሚለው ሰራዊቱ
    መሬት ላይ ፍርሱዋል
    ማጥቃት ማጥቅት እርፍት እትስጡ ለጠላት።

    • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
      @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 5 часов назад

      የፍኖን ተዎጊ ሃይል የአማራን
      ህዝብ ነፃነት
      ትግል ጎታቾች
      የሸዋ ፍኖ የጎደር ፍኖ የወሎ ፍኖ
      አመራር ነን የምትሉ
      ለግል ስም ና ዝና ወይም እገሌ
      ይከፍዋል እያላቹ
      የአማራን ህዝብ ትግል የምትጎትቱ
      የጠላት እጀነዳ እርማጆች
      መጨረሻቹ የከፍ ከመሆኑ በፊት
      እንድ የጎደር ፍኖ መሪ
      እንድ የሸዋ ፍኖ መሪ
      እንድ የወሎ ፍኖ መሪ
      በአቸኳይ ምረጡ እልያ
      የውሻ ሞት ይጠብቃችሁል
      ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @תספההונניאו
    @תספההונניאו 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sancho-s3z
    @Sancho-s3z 4 часа назад

    አንድነት መቼ ነው የሚመጠው

  • @TheDamtew
    @TheDamtew 8 часов назад

    መሳይ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት ነው የምታወራው አካፋን አካፋ ካልተባለና ሁሌ እየሸፋፈኑ መፅናናት አጉል ውድቀትን ያስከትላል ታንኩን ባንኩን የያዘው መቸ በውጊያ አሸነፋችሁ በናንተ እኔእበልጥ እኔበልጥነት በናንተ ደካማነት የሞተው መንግስት እያገገመ መጣ ህዝብም ተስፋው እየተሟጠጠ እና እየተሰላቸ መጣ "አንድ አለመሆን"ለዚህ ሁሉ ዳረገን መሸፋፈን ዋጋ የለውም።

  • @AmareTelama
    @AmareTelama 8 часов назад +1

    አንዲአማራብቻ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 7 часов назад

    ድል ህዝብ በጉጉት ለሚጠብቀዉ ፋኖዎቻችን።

  • @eztg2758
    @eztg2758 2 часа назад

    መሣያችን እውነቱን ጠይቀህዋል መንደርተኞ የሚየዩት መንደራቸው ነፃ መሆኑን ነው አርቀው አያስቡም እኛ ነን ትልቅ አዋቂዎች ብለው ያስባሉ

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 8 часов назад +1

    አንድለመሆን መታገል አለባችሁ ጀግንነት አያሳቺሁም ግን አንድለመሆን መጣር ያስፍልጋል

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 8 часов назад

    A❤❤❤❤❤❤

  • @engidaeshet9735
    @engidaeshet9735 8 часов назад +1

    መሸፋፈን አያስፈልግም። ምድር ላይ ያለዉ የመሪወች ተግባር እዉነቱን ይናገራል። አንድነት ፈጥረዉ የትግሉን አድማስና ፍጥነት አስፍተዉ በጋራ ወደፊት ለመግፋት የተዘጋጁ አይመስልም። ጎጠኛነት ስልጣንና የግል ጥቅም ሴረኝነትና እርስ በርስ መጠላለፍ የአንድነቱን ጉዳይ አርቀዉታል

  • @gebeyehugirma1416
    @gebeyehugirma1416 6 часов назад

    ሠሳይ አክባሪዎችህ ነን ስለ አንድነት መጠየቅህን አታቁም

  • @veracity8968
    @veracity8968 7 часов назад

    የተጠየከውን መልስ ልፍለፋው ይብቃ አንድ ካልሆናቹ ህዝቡንአታስጨርሱ !! በፋያናንስ ያልከው ግን ትክክልነው ዲያስፖራው ወሬ እጂ ብር እይልክም !!!!

  • @negusuyizez6572
    @negusuyizez6572 45 минут назад

    እያወራው ያለው ነገር ስለጥያቄው አይደለም

  • @birhangetto7942
    @birhangetto7942 6 часов назад

    ጋዜጠኛው የጠየቀውን ጥያቄ በቀጥታ መልስ!!! የህልም እንጀራ አትጋግር!!!
    በመሪዎቹ ግትርነት አንድ መሆን ተስኗችኋል!!!

  • @ajibemichael4403
    @ajibemichael4403 9 часов назад +1

    Mesay lemin dinigayi dinghy bilachew atinagerum

  • @AmsaluTemare-z4z
    @AmsaluTemare-z4z 9 часов назад +3

    አኛ ሰንልፈሰፈስ ሚኒሻ እና አድማ ብተና ሀገሪቱን አጥለቀለቃት አንድ ብንሆን ይሸሻል ነበር

    • @veracity8968
      @veracity8968 7 часов назад

      ስልጣን ጥል እኮ
      ነው እስክንድርን ማሰር ብግድ ይላል

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 8 часов назад

    ኧረ ተዉ አድሁኑ😭 በየቦተዉ እኔ ልሠማ እኔ ልሰማ አትበሉ የሚጠይቀዉ ሌላ የሚመልሠዉ ሌላ ነዉ ,😢😢,.. ደሞ ዋይ የፋኖ አመራር አይደለ ሥለፋኖ አቋም ይጠይቀዋል...የሚአወረዉ ግን ሥለ እራሡ 🙆😢😢

  • @demismuktar
    @demismuktar 8 часов назад

    የማርያም መንገድ ቢሰጠው ወያኔ በአንድ ወር ውስጥ አዲስ አበባ ይገባ ነበር። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @DessieBizu
    @DessieBizu Час назад

    ጦርነት በውጊያ ብቻ አደለም ልክ እንደ መሳይ ያለ ጀግና ያስፈልጋል

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 8 часов назад

    የፋኖ ትግል ወደሰፈር ቡድን እየተቀየረ ነው 👌የስልጣን ሱሰኞች ከትግሉ ካልተወገዱ የአማራ ሕዝብ ብዙ መከራ ውስጥ መግባቱ አይቀርም 👌

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 9 часов назад +2

    አንድ ባለመሆናቸው ተስፋ እያጣሁ መጥቻለሁ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 8 часов назад +1

      አይዞን ወንድሜ /እሕቴ አንድ አለመሆናቸው ቅር ቢያሰኝም የፋኖ ትግል ባዶ እጁን ወጥቶ በአጭር ግዜ ስናይፐር የታጠቀ አሸናፊነትን እያሳየን ነው ማርያምን ፋኖ ያሸንፋል

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 7 часов назад +1

    የተጠየቀውን አይመልስም ለምድነው አድየማትሆኑ ሲባል ይለፈልፋል በገዘብ በኢጎ ተከፋፍለው ህዝቡን አስጨረሱት ተዋጊውአለቀ አማራ የማይሉ በሆነ የማንም መቀለጃ

  • @seifudegu
    @seifudegu 8 часов назад

    የውስጥ ጥቃቅን ልዩነትችን በማዘግዬት ፋኖ ወደአንድነት መምጣት አለበት፤ ግዴታም ነው የሚል አስተያዬት አለኝ።